Before he passed away he should something for you. 😢Now why you want his wife to do anything? Let's him rest in Peace. Leave his wife alone too. Eveyone comes out after the person passed😢. This is sad
Alibirra Got 2 kids Marta & Makda They are twins Alibirra biring them to Debrezeitin Betelihem orphanage!! Why Alibirra relatives said Alibirra didn't have kids? I don't get it ! All Debrezeitin ppl know they are his kids!
ወይ ገንዘብ እሱ ባይሞት በምን ልትተዳደሩ ነበር??
አለማፈራቸው በእውነት...
በትክክል
እኔም እኮ የገረመኝ ይህ ነው በምን ነበር ድሮ
እስቲ ንገሩልኝ
ሰው ላለፋበት ገንዘብ ይሄ ሁሉ ጦርነት 🤔🤔 ሲጀመር አሊ እኮ ሚስት እና ልጆች አሉት
GOOD BEL GONDER KE EHTOCH BELAY AWEQNEW ALACHUSA
ሚስት አለው አይደል እንዴ እህት ምን አገባው።ምን ማለት ነው።
Er enezi balege nachew asafri sewoch nachew
ሚስት የድርሻዋ ትወስዳለች
What are you talking?those are his sisters;they need to take their share
አሊቢራ በህይወት እያለ ያላገኛችትን ገንዘብ አሁን ብድር ቅን በጣም ያሳዝናል
አሊ ቢራ ሁለት ልጆች አሉት ለምን ትክዳላችሁ
Betame lezaweme D/z masadegeya yadegu nachew
ምን አይነት ሰዎች ናቸው ሚስት ከነልጆቿ እያለች እህት ውርስ ፍለጋ ወይ ጊዜ ስንቱን ያሰማል ባይወልዳቸውም ልጆቹ ናቸው
እሱ ልጆቹን እንኳን አላሳደገም እንዲህ ጥሎት ለሚሄደው ዱንያ
የባል ዘመድ ባይኑአመድ ይባላል እንደነዚህ አይነቱን ነው
Exactly
ኣሊ ሁለት መንታ ሴት ልጆች ኣሉት ስማቸውም ማክዳ ኣሊ እና ማርታ ኣሊ ይባላሉ ይህንንም እርሱ በቴሌቪዥን ከሁለቱ መንታ ልጆቹ ጋር ያደረገውን ቃለ ምልልሶች ወደኃላ ሄዶ መመልከት ኣስፈላጊ ነው : የልጆቹ የቅርብ ወዱጅም ነኝ: እንደዚህ ኣይነት ክህደት ልጅ የለውም ማለት እ/ር ኣይወደውም ::
የማደጎ ልጆች ናቸው
እንደ አርቲስትነቱ ለቤተሰቦቹ የሆነ ነገር አድርጎ መሄድ ነበረበትጂ ህዝብ ምን ያድርግ?
እንዴ😂ሁለቱ መንታ ልጆች የማን ናቸው እራሱ ያመነበትን ቢወልድ ኖሮ አይከብድምአረ ተዉ ሠውየውም ይረፍበት ሆሆ ነው ወይንስ ክርስቲያን ስለሆኑ አይወልዳቸውም ይቅር ይበላችሁ
እኔም ይገርመኘ እሱ ነው
ውሸታም የማደጎ ልጅ አይወርስም በቀብሩ ሰነ ስርአትም የሁለት ልጆች አባት ነው አልተባለም
ልጆቼ ያለዉን ልጆች የለዉም ወይዘሮ ሃዋ የጅብቲ ጫት አና ሙቀት አጡዞታል ጠብሻ ይሉታል ብር ብቻ ነዉ የምትፍልገዉ 😃
አሊ ቢራ 2 ልጆች አሉት ሚዲያ ላይ ቀርበው ነበር ለምን ልጅ የለውም ትላላችሁ በዚህ አጋጣሚ ሴት ልጆቹ እንደሚቀርቡ ተስፋ አደርጋለሁ ከዚህ በፊት ሸገር ኢንፎ ላይ ቀርበው ነበር ወራሽ መሆን የሚገባቸውም እነሱ ናቸው ።
ልጅ የለውም ብለው ለመውረስ ነዋ
ሴትዮ ምን ሆነሻል ሰዉየዉ እኮ ሚስት አለዉ ስለ ቤቱ ምን አገባሽ በዛ ላይ ልጆች አሉት እኮ እህት ሆነሽ ልጅ እንዳለዉ እንኳን አታቂም😂😂
ለንብረት ብሎ መካድ ነው:: እሱ ግን ሚስት አለው ልጅ አለኝ ካለ እነሱ ናቸው የሚመለከታቸው::ከህግ ውጭ የሚሆን ነገር የለም::
@@tenad7309 2ልጅ አለዉ በሂወት እያለ የሰጠዉ interview አለ
ባለ ሰዓት ሳትጠያየቁ ዛሬ ለገንዘብ እንዲ መንገብገብ ሆዳም ሁላ
ምን አይነት ጉድ ናቸው የሱ ንብረት የሱ ነው እህት ተብዬዎች የጥቅም ሰዎች ናችሁ ማፈሪያዎች
አሊ ቢራ ልጁዎች አሉት መንታ ETV ላይ ቀረብ ነበር ስማቸው ማርታ እና ማክዳ ይባላሉ የሞተ ነፍስ ይማር 😢
መቼ ነው በኢቲቪ የቀረቡት ደግሞ የማደጎ ልጅ ኑዛዜ ከሌለ ወራሽ አይሆንም
@@duliti7133 በ 1998 ከሸራተን ልጆቼ ብሎ አቅፎቸው የETV ቪድዮ አለ
@@duliti7133 1999 sheger info ላይ እይው
@@duliti7133ሸገር ኢንፎ ላይ ቀርበዉ ነበር አራሱ በአንደበቱ ልጆቼ ብልዋል ወይዘሮ ሃዋ አብድ ነች 😃
ሚስት እያለ እህት መጠየቅ ይችላል እንዴ ? አልገባኝም 🤔🤔
አው ይቻላል ልጅ ከሌለው የሱ ድርሻ ለህቶቹ ነው
ልጆች አለው አሊ ከማግባቱ በፊት
የመሲ ፕሮግራም ላይ ቀርበው ነበር
በኢትዮጵያ ህግ ይችላል በውጪ አይቻልም
Ere alu d/z masadegeya new yadegute
ሚስት እያለችው ምን አይነት ክርክር ነው ሲጀመር እግም አይፈቅድላቸውም ሚስት እያለው ወይስ ለናተ ሲባል ሌላ እግ ይውጣልው ወይ ጉድ እፈሩ የሞተው በሰላም ይረፍ
ልጅ ስለማይወልድ መካፈል ይችላሉ
ጉድ ነው😮😮 ለውርስ ራስን ማዋረድ...አይይይ😊😊አለማፈራቸው...ይሄኔ አሊ ከነመፈጠራቸው አያውቃቸውም😂😂😂😊
ሙራዲ ( ያደታ ) በዚህ ጉዳይ ላይ ለሕዝብ ማብራሪያ መስጠት አለበት
እማማ እርስዎም ውሸታም ነዎት አሊ ቢራ ልጆች እያሉት እኛ እንውረስ ማለት ሀራም!!!!
ወይ ሊሊ ጉድሽን ሰማሽ?የሌላ ሀግር ዜጋ መሄንሽ ጥሩ ነው:: አበሻ ብትሆኚ ኖሮ ትናደጂ ነበር::
ቆይ መንታ ልጆቹስ ለምን ተካዱ በስም አብ ምን ጉዶች ናቸው እነዚህ ደግሞ
አንቺ ትልቅ ነኝ የምትይዉ ድሮ ከጂብቲ ከሶማሌ በየ ሃገር ስትነግጂ ብር ያላሺዉን ዛሬ መቃሚያ ስታጭ ወጥተሺ የምትለምኝዉ ወንድምሺን የምታዋርጂዉ ባለዉ ጊዜ ሰጥቷችኃል አሁን ሁሉን ጥሎ ሞቷል ልቀቁት ይረፍበት የማያስጠጋችሁ ስለሚያዉቃችሁ ነዉ አን ወር ለማይሞላ ቁጭ ብላችሁ አስታማሚ ሊሊ እኮ ሃኪሙም ናት ከሃያ አመት በላይ አስታማዋለች መርፌ የምትወጋዉ በቤት ዉስጥ ጉሉኮስ አድርጋ ለሱ ብላ ነርሲኝ ተምራ ማናጀሩም ስለሆነች ጥብቅና ተምራ ብቻ ኮልኮሌያችሁን ይዛችሁ ወደ ባድያ ተመለሱ አዲሳባ ምንም የለም አዲሳባ ለመኖር መስራት ብር ያስፈልጋል ድሬደዋ የለመዳችሁት ይሻላል ጉርሱም ደግሞ የበለጠ በናታችሁ ቤት እባካችሁ ተለመኑ ምክር ስሙ አፋችሁን ዘግታችሁኑሩ ሰዉ የሚመካዉ በአላህ ነዉ እንጂ ወንድሜ ታዋቂ ዘፋኝ ነበር እና ህዝቡ ብር አዋጥቶ ያኑረኝ ኤብ አታዉቁም ማፈሪያዎች
አላህ የጀነት ይበለውና ጋሼ አሊ ሚስት አለው አይደለም እንዴ?
Before he passed away he should something for you. 😢Now why you want his wife to do anything? Let's him rest in Peace. Leave his wife alone too. Eveyone comes out after the person passed😢. This is sad
ከሚስቱ ለመውሰድ ነው ???ይቅር ይበላችሁ 😢
ለምን መብታችው እኮ ነው ?
@@MissSalam-x9r በየት ሀገር ህግ? በህይወት እያለ ያላወረሳቸውን?
የኦሮሞ ልጆች አላለችም እቺ ዝተት ይበልሽ ደግ አረጉሽ👊
I know you are right በጣም የገረመኝ part 🤔🤔
አቺ የቀዥበች ዱንዙዝ ቄሮዎች ይቀርቅሮት አና 😃
የባል ዘመድ ባዩኑ አመድ አሉ
ባለቤቱ እና ልጆች ፈልገው ካልሰጠዎት እናተ በህጉ አይገባቸውም የሚገባት ባለቤቱ ነች እና ልጆቹ ።
የማደጎ ልጅ ውርስ አይመለከተውም ካልተናዘዘ በስተቀር
የባል ዘመድ በአይኑ አመድ
ይሄኔ እኮ እሱ ታሞ ሆስፒታል እያለ አይተውት የማያውቁ ቤተሰቦች ናቸው በጣም ያሳፍራል
ከመሞቱ በፊት በምን ትተዳደሩ ነበር ስራችው ጥሩ አይደለም ስም የማጥፋት
የአሊ ቢራ ቤተሰብ ዛሬም ከጎና ናቸው ታዲያ ምን ይጠበስ በሚሊየን የሚቆጠር በሀገር እኮ እየተጨፈጨፈ እየተሰደደ ነው የአዝማሪ ዘመድ መሆን ምን የተለየ ያደርገዋል
ምን የኝ ልጆች ሆሮሞዎች አሉ የኝ ልጆች አሉ ቄሮዎች አሉ ትያለሸ ዘርሸ ወሰጥ ተቀርቅረሸ ዘርሸ እንዴረዳሸ በራሰሸ ቋንቋ ሄደሸ አውሪ መጀመሪያ ከዘር ቆጠራ ዉጪ
ባለ ጊዜ
አኔም አዚጋ መጥታ ባማርኛ ሰትንተባተብ ለምን በራሳቸዉ ሚዲያ ወጥታ አታወራም አኔማ ቄሮ ይቀርቅርሸ ብያለሁ 😃
ኧረ አላህን ፍሪ አንቺ ሴትዮ ለገንዘብ ብለሺ አሊን አታዋርዱት አሊ ምንም ንብረት የለዉም ካናዳ ደግሞ ምንም የለዉም አንቺ ከድሬደዋ አምጥቶ ልመና ምን አስገባሺ በጣም ባለጌ ናችሁ አሊ በህይወት እያለ ቢኖሮ ያደርግላችሁ ነበር ለጫትና ለሺሻ ሱስ ብለሺ ስሙን አታጥፊ እንደድሮሺ ሃገርሺ ተመልሰሺ ኖሮሺን ኑሪ ነዉረኛ በአሊ ስም እስከ አሁን ለምነሺ በላሺ ብር አይበቃሺም አቦ አፍሺን አትክፈች አንቺን ክፈይ ካላለሺ አፍሺን ዝጊ ማንም አያግዝሺም ወረኛዎች ወይ አሊ እንዲህ ታዋርዱት አሊ ሊሊ ባትኖር ድሮ ነበር የሚሞተዉ ሊሊ ያስታመመችዉ ሃያ አመት ነዉ እየሰራም ያመዉ ነበር በካንሰር ስንቴ ቀዶ ጥገና ተደርጎለታል ምነዉ እዛዉ ካናዳ ኖሮ ባለፈ ህዝቤን ሃገሬን ብሎ ሃገሩ ገባ መሬቱም በኦሮሚያ መንግስት ስጦታ ነዉ ባለንብረት የሆነዉ አሊ አትልፉ አትምጡ አትልፉ ብሎ ስንቴ ሸኛችሁ እኔ ብዙ ጉዳችሁን አወጣ ነበር ዱባይ ሄዶ ማነዉ ያሳከመዉ?ብር እንጂ ያለበትን ችግር አታቁም እናቱ ሞታ ለለቅሶ ሲመጣ እንዴት እንደመጣ አዉቃለሁ ወራዶች አርፋችሁ ሃገራችሁ ተመልሳችሁ ኖሯችሁን ኑሩ ወራዶች ዱኒያ እንዲህ አስክራችሁ ለሱም አልሆነም ልቀቁት ማንም አይሰማችሁም አሊ ስሙን እያጠፋችሁ ማንም አይረዳችሁም
ወይ ለቅሶ crocodile tears.
😂😂😂😂😂
ሚስጥር ነው😄የአዞ እምባ
@@tenad7309 የእውሸት እንባ ማለት ነው።
😂😂😂😂😂 OMG 😳 what is tergume😂😂😂😂
አሊ ቢራ የ ኦሮሞ ብቻ ሳይሆን የ ኢትዮዽያ ፈርጥ ነው ድንቅ ሙዚቀኛ ።
ገንዘብ ቸግሮኛል አንድ ነገር። ሚስት እያለች የምን መንዘባዘብ ነው። እርስዎ አላህን ፍሩ። ወራሽ ሚስት ነች። አለቀ ከሚስት አትበልጡም።
ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ ግን አታፍሩም ሰው ባህልና ሃይማኖት እያለው ልቦና ይስጣችሁ።
ምስኪን ቲክቶክ ይጠቀማሉ መሰል በዘረኝነት መፈስ ተለክፈዋል ማማ ሀሀሀ
በጣም አሳፋሪ ሚዲያ ላይ መቅረባችሁ በጣም ይገርማል ሚስቱ እያለች ወራሽ ነኝ ማለታችሁ የሚገርም ነው የጋዜጠኛው ጥያቄም በጣም አስገራሚ ነው ለመሆኑ በኢትዮጵያ ሕግም ይሁን በመላው አለም ሚስት እያለች እህት የምትወርስበት ምንም ምክንያት የለም እርስዋ ባለ ጊዜ ስለሆኑ ውርሱ ለኔ ይገባናል ብለው ቀረቡ እንጂ ፍርዱ የእግዚያብሄር ነው
በኢትዮጵያ ሕግ ሚስት ባሏን አትወርስም አብራ ያፈራችውን ግማሽ ትካፈላለች እንጂ
ልጅ ከሌለ ከናት አባት ጀምሮ በተዋረድ ቤተሰብ 50 % ይወርሳል ነገር ግን አሊ ልጅ አለው እነሱን አይመለከትም
@@EmebetHabtamu-y8q
ልጆች ካሉ አለን ብለው መምጣት የራሳቸው ፋንታ ነው
እንደ ሚዲያ እና እንደ ብቁ ጋዜጠኛ ደግሞ ቢቻል የሁለቱንም ወገን ሀሳብ ይዞ መቅረብ ካልተቻለ ደሞ ያለውን ኢንፎርሜሽን አሰባስቦ መጠየቅ ለምሳሌ ስለልጆቹ የተሰራ ፕሮግራም እንዳለ ይታወቃል እና እህቶች ነን ብለው ወንድማችን ልጅ የለውም ብለው ሲዋሹ ይሄንን ቪዲዮ መሰረት አድርጎ ለምን መጠየቅ ተሳነው ?
የኦሮሞ ልጆች ጦስ ውሰዱ እሱ ያከበረውን በማዋረድ ልጆቹን አብራ ያረጀት ሚስቱን በመካድ ነው ፍቅራቹን የምታሳዩት ነውረኞች
ኮሜታተሮች ጋሽ አሊ ልጅ የለውም እዴ ንገሩኝ
የለውም
ሁለት ሴት ልጆች አሉቶ
ያላሳደጋቸው ልጆች አሉት
@@tadelefikiru5077 አልወለዳቸውም
የወለዳቸው አሉት
የሞተ ቢያርፍ ውይ ሙዚቀኞች እና ቤተሰቦች
እግዚአብሔር ይርዳችሁ ....
ለናንተ ንብረት የሚገባቹ ቢሆን በቁም እያለ ይናዘዝላቹ ነበረ
ትክክል
Alibirra
Got 2 kids
Marta & Makda
They are twins
Alibirra biring them to Debrezeitin Betelihem orphanage!!
Why Alibirra relatives said Alibirra didn't have kids? I don't get it !
All Debrezeitin ppl know they are his kids!
አሊ ቢራ አጫሉ የተገደለ ጊዜ አማራ እንዲገደል ያወጀ ሰው እኮ ነው
ቂምህን መቃብር ይዘህ ልትሄድ ነው በአሉባልታ
የሀጢያት ደሞዙ ሞት ነው። ለዚሁ ነው ባለቀ፣ በባከነ ሰአት ፊር ፊር ይል የነበረው። መልካም ስም ከመቃብር በላይ ነው ይባልለት ነበር መልካም ሆኖ ቢሆን።
አይባልም፡ሟች፡አትውቀሺ😢😢😢
እንኳን ሞተ የአማራ ጠላት
woranga Ina mina agaban Amhara mota nora
እዳልሰድበወት ትልቅ ሰው ነወት ግን አናተወት ይፍረስና አትስገብገቡ እሱ ሳይሞት እደት ነበር እምትኖሩት
😂😂😂😂
ስካራም ንው የምትመስለው ሴትዩዋ ቃሚ ናት መስል
የህግ ሚስቱ አለች አይደል? ጋዜጠኛው አብሮ ያለውን ነገር በደንብ ቢጠይቅ መልካም ነው! ልጅ ከለሌው ንብረቱ የባለቤቱ ነው!አሷ ጋር ቢማከሩ የበለጠ መፍትሄ ያገኛሉ !
ዉሸታሞች አሊ ሃብቱ ህዝብ ነዉ ሃብት የለዉም በስሙ አትለምኑ ባለጌዎች ኦሮሞ ገዋ ሚቲ ከበጃ አሊ ቢዬ ከኛችፍተን ያ ጠረቄ ብያ ኬሰን ዴቢአ ጉራ ከኞ ሙሙረሜ ባለጌ አሊ አላህ ይዘንልህ ኖረህ ያላከበሩህ ሞተህም አዋረዱህ ለዱኒያ ብለዉ ዉሸታሞች እዉነት ቢሆን እነ አሊ ሸቦ ሌሎቹም ብዙ ባረጉለት ግን እነዚህ የብር ወፍጮዎች ሊቅሙበት በሺሻ ፌሺታ ሊያረጉ ወልፋሞች አታሳምሙን ከሊሊ እራስ ዉረዱ ሊሊ የለፋችዉን ማንም አለፋም ለማያቃችሁ ታጠኑ ልቀቁት በሰላም ይረፍበት ኡኡኡኡኡ ወይ አሊ
😂😂የኦሮሞ ልጅ ሰላሳ አምስት ሚሊዮን ብር ይከፍላሉ ይሉናል እናታችን 😆 አቤት በኦሮሞነታችው እንዴት እንደሚመኩ 🤗 እስኪ ስከፍሉት እናያለን ሃሃሃሃሃሃሃ እትፍ
ነውረኞች ንብረት ለሱም አልሆነ ባለጌ እሱ እያለ በምንድነው የምትደዳደሩት የነበረው
ሚገርም እኮ ነው ፊታቹ እራሱ የነገረኛ ነው አሮጊቶች መርዳት ቢፈልግ እራሱ በሂወት እያለ ይረዳቹ ነበር ሚስት እያለች እናንተ የምን ፈራሚ ናቹ?
እስከዛሬ ቤትየላቸውም ነበር የተሰራውስ ሃውልት፡እዳካለበት ለምን አይከፈልለትምነበር፡ሃውልት፡እና፡ውዝግብ እዝጎ😢
ሰውየው በህይወት እያለ ያላረገላቹን ምን ይሁን ነው ምትሉት???
በምን ነበር ምትኖሩት እስከዛሬ???
በህመሙ ጊዜ በእርግጥ አጠገቡ ተገኝታችሁ ረድታችሁት ቢሆን ኖሮ ፧ ሚስቱማ አብራ መከራ ያየች ነች አሁን ለዉርስ ትጋጋጣላችሁ
He has kids ,twins .sisters and brother can't inherit property while thr person has kids and wife .
they are foster children his property doesn't belong to them becoz they are not his biological chidren
ለምን ልጅ የለውም ይላሉ ልጅ እያለው ውይ የትልቅ ሰው ውሸት ደሞ ሲያስጠላ አይከብድም እንዴ
Astegfurullah wa utubuu alik yarabe erhamnee sawe moto maytenghabet zemen
አይ ኦሮሞ አለ ያ .....!!
የጋዜጠኛው ቆለጥነትስ
በደህና ሰዐት ያልተረዳዳችሁ ሲሞት ወንድሜ ነው ለውርስ መምጣት ምን የሚሉት ነው።እያለው ህይወታችሁን ያልቀየረው አሁን ምን ትላላችሁ
ዘረኛ 😤😤😤
Betam seyastelu
Funny story... hodam hula.
ጥቁር ልብስ ምንድነው?
ለማስመሰል ነው እንጂ እነሱ ሙስሊም ናቸው እሱም ትልቅ ሰው ነው አመት ሙሉ ሀዘን ልብስ ምን ይጠቅመዋል? የሌለ
This women are not aware of the constitution.
They denied also his kids in other interview with Mesi
They are fighting with no Ground
ደሞ በሙዝቃ ለሰበሰበው ንብረት ምንም አይጠቅምሽም።
በቤቷ ላትበላ ላትጠጣ ነው ምን አረገሻት ይሆን
በፈጣሪ እስቲ ትንሽ እፈሩ ሚስት አለው ልጆች አሉት እናንተ ምን ቤት ናችሁ ለገንዘብ ብላችሁ አሊ ቢራን ማሳጣት እፈሩ እፈሩ
ምን አይነት ፈጣጣ ናት
ፈጣሪ ይርዳችሁ። እውነቱን ፈጣሪ ያውጣላችሁ
ፍጣሪ ከዉሸታም ጎን አይደለም ሴትየዋ ሃዋ ጫት አናዉዞታል 😃
Sijemer Ali bira 2 lijoch alut eko lijoch , bayinorut erasu mistu eyalech ehet wende sle neberet min agebachew ? Er enanates eferete biss balege nachew ine ye Ali bira mist bagegnat bedenb agezat neber minm ayinet ngr endatesetachew nbr yemadergew betam defar nachew ewnet tasaferalachew gefffi nachew
Sertachihu agighuu...isu yirefibeet
ትክክል ስትኖር አጃቢ ብዙ ሼም
ሚስት አለው ልጆች አሉት የምን ጠጋጠጋ የኦሮሞ ልጆች ለናተ ስግብግብነት መሰዋት ይሆናሉ አቀሳሳሪ የትልቅ ቀላል ኢትዮጲያዊ ባለመሆኗ ሚስቱን ቆዳዋን ልትገፏት ነው ይረፍበት
Ali should help his poor sisters when he was alive
ሀሌታዎች አይመጥንም
ትክክል
በጣም
ጋዜጠኛው እውቀት የለክም ተማር መጀመሪያ
ምንገዜጠኛ ነው UA-camr መሆንሰለበት🤔
harargee irraa sobni hin bareeduu!
Dhugaa jette jaarti kijibdu akkasi aarge hin beeku
Isin kijibdota dha maalif ijoole isa jibitani birri jaallatani Waaqqayyon dhifama gaafadha safuu isinif
እና አብራው ትሙት ሆሆ ትበላለች ትጠጣለች ትላለች እንዴ ስንት አመት ስታስታምም የት ነበራቹ?
ምን አለ ቄሮዎቹ ቤት ዉሰጥ ቀርቅርዉ ቢሰቅሉሸ ወይዘሮ ሃዋ 😃
ወንድማችሁ በሂወት ሲኖር ምን አደረገላችሁ ለምን አተውትም ።አሊ ቢራኮ አማራን ያስጨፈጨፈ ዘረኛ ሺማግሌ ነበር ።
Ke 1 mahatsen alwetum mother. Ye 1 abat lij nachew ... ke 1 enat alteweledum. Setiyowa ye wushetachew bizat 😮
Yegna lijoch, kero, ye oromolijoch, bla bla bla...
በዘፈን ትልቅ ቦታ የለም።
የህሁሉ ገዘብ እያለው ሐምን በቁሙ አልሰጣችሁም
Abesha
ወሬያቹ ምንም ደስ አይልም የሞትን እረፍት መንሳት ለምን አተውትም እናንተ መካዳቹ ለምን ገረማቹ ልጆቹን እናንተ ክዳቹ የለ ጥቅም ገና ያጋድላል ዘረኛ ማፈሪያ ኖት ዘረኛና ጥቅመኛ ኖት
Agreed with your comments about that 🤔🤔she keep saying ORomoo people ORomoo people 🤷🏿♀️🤷🏿♀️🤷🏿♀️
haati mana osoo jirtuu qabeenya dhalllaa jechuun seeraanis karaa kaminuu hin ta,uu
wan hinbekne hinhasoyin
Dhalan aba mana inwerestu የሷ ግማሽ ነው
አላህ ይርሀማው ቶብቶ ሙቷል ቶበቱን አላህ ይቀበለው እና ስለሙዚቃው ተውት
Abesha chegaram deha sertachew. Erasachewen mechal atakum kelebtenoch
Bayee nama qanesitu dhuga 😂😂😂😂
Ali Bira mist eyalew, ehit minamin min bet nachu 🙄
አይ አንተ ጋዜጠኛ ነህ ጋዜጣ
😂😂😂😂😂😂😂 wereket ayeshalem😂😂
ኢንቃፈተኒ ማል ነመ አከና ትንሽ አታፍሩም ለውርስ የሟች ወንድማችሁንአስከሬን አላስተኛ አላችሁ 1 ሚሊዮን ብር መጀመሪያ ተቀብላችሁ ሄዳችሁ አሁን የምን ልመና ነው አሊ መጀመሪያም አይወዳችሁም ውሸታሞች ድሬደዋሽ ተመልሰሽ የበፊት ህይወትሾን ብትቀጥይ ይሻልሻል ሰውሁሉ ነቃባችሁ
አፈቀላጤዋ መድሐኒት ናት።
Allah yiyilachu! Tilik sew siwash endet yastelal. Astagfirullah
what does they lie ???
Ewnet new yasaferal
@@medinajibreel3556 to start with, ali ke ehitu gar ayifelalegim neber. Everything she was saying is a lie keza jemiro
@@medinajibreel3556 ali le enat ena abatu 1 lij new. Ke 1 mahatsen weten tilalech demo ... becha bizu wushetoch sadly
Leba nachw ayfru wyee gud sisterochu yasfralu
እናተስ እያሳረፋችሁት ነው?? እረ ሰትዮ እፈሪ ሚስት አለው አንቺ ስለንብረቱ አይመለከትሽም!!