በትራምፕ መመረጥ የኢትዮጵያውያን ያልታሰበው አስደንጋጭ ስጋት | በረከተ መርገም! |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 152

  • @ethio-code6509
    @ethio-code6509 18 годин тому +32

    እኛ ኢትዮጵያውያን ተስፋችን እግዚአብሄር እንጂ ማንም አይደለም :: ምንም ስጋት አይሆንም እግዚአብሄር ስለሁሉም አዋቂነው ስራውን ማንም አያውቅም ::

    • @seyoum917
      @seyoum917 15 годин тому

      አሜን አሜን አሜን
      እውነት ነው ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ።
      @ethio - code6509 የልዑል እግዚአብሔርን ስም ስለጠራህ (ሽ) አመሰግናለሁ ።
      ሮሜ ም 10 : 13
      " የእግዚአብሔርን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናል "

  • @emeba951
    @emeba951 20 годин тому +56

    ምንም ከግብረ ሰዶምና ሌላም ነገር ትራምፕ ይሻላል እንኳን ተመረጠ ነገ የእግዚአብሔር ነው !

    • @BelaymeshYelma
      @BelaymeshYelma 13 годин тому +2

      Me too❤

    • @miserts7657
      @miserts7657 13 годин тому +1

      Oh thank you i hope he will do sg

    • @zeritessema9182
      @zeritessema9182 10 годин тому

      እኔም ደስ ብሎኛል እቺ ሰይጣን ሀገሩን የሰዶም አረጋው ልታርፍ ነበር

  • @saved1580
    @saved1580 19 годин тому +28

    እንኳን ተመረጠ የጠላት መንፈስ ተመታ።

  • @Samitrghh
    @Samitrghh 13 годин тому +10

    ወንጌል ይሰበካል እግዛቤር ይመስገን ለስደተኞች እግዛቤር መላ አለው

    • @YesytChekole
      @YesytChekole 9 годин тому

      ውዶቸ አስተውሉ ትእራአፕ የእግዚያአብሔር ሰው አይደለም እየሸወደን ነው አሰተውሉ

    • @etsegenetegebru2323
      @etsegenetegebru2323 2 години тому

      Bitikill 🎉🎉🎉

    • @Samitrghh
      @Samitrghh Годину тому

      @@YesytChekole መፃሀፉ ማንም ሰው በግዛቤር መንፈስ ካሎነ እየሱስ ጌታ ነው ማለት አይችልም እሱ ደሞ በአደባባይ ወቶ ሳያፍር እየሱስ ጌታ ነው ብሏል በሰው ፊት የሚክደኝ በሰማይ አባቴ ፊት እክደዋለው

  • @hermelasolomon8504
    @hermelasolomon8504 13 годин тому +9

    እግዚአብሔር ያውቃል ልጆቻችን ስለግብረ ምንምን እንዲማሩ አንፈልግም ዝም ብለክ አታውራ

  • @hailuretta6765
    @hailuretta6765 13 годин тому +7

    የእመቤታችንን ስዕል ይዘው ነው የተማፀኑት በጣም ደስ ብሎናል ልጆቻችን ከፆታ በሽታ ይድናሉ

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ 19 годин тому +14

    ምንም ዲፕርት የለም ምንም የሚቀየር ነገር የለም እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ይባርክ ❤

  • @azebkuhemy3j8
    @azebkuhemy3j8 14 годин тому +7

    ሁሉም ኢትዮጵያዊ ደስ ብሎናል መርጠነዋል ወሬኖች ስለአሜሪካ ከማውራት ፍትህ አትሉም ንፁሀን በድሮን እያለቁ ስለሌላ ሀገር ከምታወሩ።

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 13 годин тому +3

      የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሄርን መፍራት ነው

    • @BelaymeshYelma
      @BelaymeshYelma 13 годин тому +2

      Right ✅️

    • @YesytChekole
      @YesytChekole 9 годин тому

      አወ ግን ትእራፕ የእግዚያአብሔር ሰው አይደለም ድብቅ አላማ አለው አስተውል የአለም መጨረሻ እየደረሰ ነው​@@meseretdibabe8020

  • @Tewodros52
    @Tewodros52 12 годин тому +6

    ካሁን በሁዋላ ሶዶሞች ይጠፋሉ በልጆቻችን ሕይወት ሊገቡ ነበር ሀገራችንን ከቅስፈት ዳነች

    • @YesytChekole
      @YesytChekole 9 годин тому +1

      አይምሰላችሁ እዳውም የማብቂያው ዋዜማ ነውጅ

  • @mekdesanissa9900
    @mekdesanissa9900 17 годин тому +8

    ዝም ብለህ እትለፍልፍ እግዚአብሔር ነው የመረጠው ደሞ የሚያኖር እግዚአብሔር ነው ::ታየዋለህ ምን እንደሚያደርግ:: we love Donald Trump ❤️❤️ we don’t need devil worshippers ለፍላፊ ሁሉ እስቲ ዝም በሉ የማታውቁትን እትቀባጥሩ

  • @merigetasenaysenshaw9152
    @merigetasenaysenshaw9152 10 годин тому +3

    እግዚአብሔር ያውቃል መጨነቅ አያስፈልግም

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 20 годин тому +11

    አንካን የተመረጠ የመጣው ይምጣ አግዚአብሔር ያዉቃል ማነም በተናገረበት የዋለ የለም

  • @senaitgetu383
    @senaitgetu383 18 годин тому +11

    We're happy here in the USA. What are you talking about? No saddles We're happy

    • @Sammy_328
      @Sammy_328 15 годин тому +3

      @@senaitgetu383 Exactly! They live in ET and zembelew yekebateralu….

    • @korichafantaye1135
      @korichafantaye1135 14 годин тому +1

      Tekekele

  • @h.t9207
    @h.t9207 45 хвилин тому +1

    በሰዎች ላይ አትደገፍ እግዚአብሄር በምድረ በዳ መንገድ አለው ያኖራል በእሱ ላይ መደገፍ ይበልጣል በሰው ስትደገፍ የሰው አያኖርህም

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 19 годин тому +8

    እግዚአብሄር መረጠው።

  • @zeritessema9182
    @zeritessema9182 10 годин тому +4

    ሀገራችን ሰላም ብትሆን እራሳችን እንሔዳለን

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 15 годин тому +7

    የሯሷ እያረረባት የሰው ታማሰላለች ምንም አይፈጠርም እኛ በአምላክ እንጂ በሰው አልተደገፍንም አያሰባብህ

  • @WubealemTakiso
    @WubealemTakiso 19 годин тому +10

    Tramp is good

  • @verotube
    @verotube 17 годин тому +6

    በሜክስኮ ለመጡት ነው እንጂ በህጋዊ ለገቡት ምንም ችግር የለውም የትራንፕ መመረጥ

  • @againhope9751
    @againhope9751 16 годин тому +3

    Wow በጣም ደስ ብሎኛል ስለ Trump! America great again.
    I hope america and north korea have Good relation.
    I am from North korea🇰🇵🇰🇵🇰🇵🇰🇵🇰🇵🇰🇵

  • @user-gi9bt8nn1b
    @user-gi9bt8nn1b 19 годин тому +6

    ሕጋዊ አመጣጥ የገቡትን ነው
    በብዙ አመለካከቱ ልጅ አሳዳጊወች የሐይማኖት ሰወች ደግፈናቸዋል:: ካሜላና ዲሞክራት በየትምህርት ቤቱ ሶዶማዊነትንና አደንዛዥ ዕፅን ጀባ ብለዋል እግዚአብሔር ይመስገን ትራምፕ መወዳደሩ እሱን መርጠናል::

  • @ayeleendale4578
    @ayeleendale4578 20 годин тому +8

    ምንም ኃዘን አልተሰማን ስለአለህበት አገር አውራ

  • @mogesguangul3898
    @mogesguangul3898 16 годин тому +7

    ዶናልድ ትራም ተመርጧል!
    ቢመርርርህም ዋጠው~

  • @bettyjes3421
    @bettyjes3421 17 годин тому +3

    አሜንንንን እሰይይይይ❤❤❤❤❤

  • @ellenifeisa7030
    @ellenifeisa7030 18 годин тому +6

    What's the fear?? God is on the control

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 18 годин тому +5

    The decision of Obana has brought down the voice of many for Democrats.

  • @Sammy_328
    @Sammy_328 20 годин тому +9

    Believe it or not, most Diasporas voted for Trump! Biden (n Harris) Americanen gedel ketetuat… so we are happy Trump won! Election malet yehey new - when the ppl speak!

  • @meseretgebretekle5301
    @meseretgebretekle5301 14 годин тому +3

    ኢትዮጵያ ግብረሰዶም አለ እኮ የራሷ እያረረባት የሰው ታማስላለች ።

  • @liyulyu-nn4td
    @liyulyu-nn4td 18 годин тому +5

    We voted for him .

  • @VlaMohammad
    @VlaMohammad 2 години тому

    ምርጥ ዘገባ ነው በርታ

  • @GeberemeskelGetachew
    @GeberemeskelGetachew 15 годин тому +2

    America GOD BELLESS People And America Amen!!!! congra Donald Trump

  • @SintayehuMekashaw
    @SintayehuMekashaw 13 годин тому +5

    እንኳን ተመረጠ በጣም ነው ደስ ያለኝ ።ልጆቸን ማደርጋቸው ጠፍቶኝ ከግብረ ሶደም ጋር እተማሩ ይባስ እንደ አንድ የትምህርት ዘርፍ በክላስ እየተሰጠ ይህንን ማስቆሙ ትልቅ ነገር አይደለም ወይ? ስደተኞች በህጋዊ መንገድ ኑ ።ከዚያ ውጭ በባህርና በሌላ መንገድ የሚገቡ ስደተኞች ናቸው ድራግ አዘዋዋሪዎች : ወንጀል የሚሰሩት እሰይ እንኳንም ተመረጠ ትውልድን ከእግዚያብሄር በታች ያድንሌናል

  • @ayeleendale4578
    @ayeleendale4578 20 годин тому +8

    የማታውቀውን አትቀባጥር

  • @Merameron
    @Merameron 19 годин тому +4

    ምቾታችን ይቅር ከሀጢያት ህብረት የየለንም

  • @mindayearge8097
    @mindayearge8097 18 годин тому +4

    እናተ እንደምታስበው እንደምታወራው አይደሉም ሚስተር ትራምፕ

  • @almazbelaye5977
    @almazbelaye5977 14 годин тому +2

    We voted him

  • @fikrieshitie230
    @fikrieshitie230 19 годин тому +7

    ሟርተኛ

  • @AndeEthiop
    @AndeEthiop 19 годин тому +7

    ቀልደኛ ነህ ሁሉም ኢትዮፒያዊ ድምፃችንን ለሱ ነው የሰጠነው የፒፒ ቅጥረኛ ከሰራችሁ ለድሮን መግዣ ብር የለም አበቃ

    • @genetreta1474
      @genetreta1474 18 годин тому +1

      በትክክል ገልፀኸዋል ኢትየያውያን ትራምፕን ለማስመረጥ በሰፊው ቅስቀሳ አድርገዋል ይህ ውጤት እንዲመጣ ያደረጉትም ኢትዮጵያውያን መራጮች ናቸው ባለፈው የትራምፕ ምርጫ ላይ ጥቁሮች 8%ነበሩ አሁን ግን 15% የገባው በኢትዮጵያውያን ለምርጫ መነሳሳት ነው

  • @elsa3589
    @elsa3589 21 годину тому +7

    ውሸት በተመሳሳይ ፆዎታ ሁሉም ያው ናቸው ፣ ፈጣሪ ብቻ ይርዳን

  • @Luna23official
    @Luna23official 19 годин тому +7

    እኔ ሁልጊዜ የምገረመው ኣንዳንድ የሶሻል ሚዲያ ክርስቲያኖች እግዚኣብሔርን በስሙ ላለመጥራት ፈጣሪ የሚሉት ነገር ነው አዎ በእርግጥም ፈጣሪ ነው ። ነገር ግን ከስሞች ሁሉ የከበረ ስም እያለው እግዚኣብሔር ብላችሁ በከበረ ስሙ ለምን እንደማትጠሩት ይገርመኛል። ደግሞም ኣዝናለሁ። የምን ማመቻመች ነው? ምንድነው?:ኣልገባኝም?

    • @vijvjccuu2842
      @vijvjccuu2842 18 годин тому

      Semu..yahewa..adonayi..alshadayi...yibalal

    • @Abu-yunus
      @Abu-yunus 15 годин тому +1

      ፈጠሪ የአለማት ገዢ እንጂ የብሔር ገዢ አየደለም ። ነገስታት ነበሩ ብሄርን የሚገዙት።

  • @Usually-x3t
    @Usually-x3t 14 годин тому +6

    አሜሪካ ያሉ ኢትዮጵያውያን እዚህ ቁጭ ብለው ሀገር ቤት በሰላም የሚኖረውን ህዝብ በገንዘብና በሰልፍ እየበጠበጡ ወረቀታቸውን ለማግኘት ሲሉ ብቻ ቀን ተሌት የኢትዮጵያ ሰላም እንዳይመለስ የሚታትሩትን ወደ ሚጠሏት ሀገራቸው ላክልን ትራምፕ:: እያመሷት ያለችውን ሀገር ገፈት አብረው ይቅመሱ::

  • @GodIsWithUs4LIFE
    @GodIsWithUs4LIFE 12 годин тому +1

    YEA, GO REPOBLICAN GO!!!🎉

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 14 годин тому +1

    TRAMP WHAT HE DO TELLING THE TRUTH FRONTLINE HE IS NOT TWO FACE. Great AMERICA 🇺🇸 ❤

    • @mekonnentsegaye5051
      @mekonnentsegaye5051 14 годин тому

      He do ………..hahahaha go to school and see what subject verb agreement is………..
      He does

  • @YohanisBekeke
    @YohanisBekeke 6 годин тому

    " ኢትዮጵያ ተስፋ እግዚያብሔር ነው "

  • @BeyeneDesalegn-j4m
    @BeyeneDesalegn-j4m 5 годин тому

    ዋና ወንጌል ይቅደም ጌታ ይክበር እርሱ ከከበረ ለኛ ለኢትዮጵያዊያን ምንም ስጋት አይገበንም

  • @NanoGOD-h5l
    @NanoGOD-h5l 20 годин тому +3

    ያባር

  • @Emuti-wj7wt
    @Emuti-wj7wt 7 годин тому +1

    አንተ የምታወራዉ የቆየና የበፊት ነው ዛሬ ዛሬማ ሁሉ ተቀየረ እኮ አምናለሁ እግዚአብሔር ይሰራል !!

  • @yandabatlijochshow
    @yandabatlijochshow 14 годин тому +1

    ኢትዮጵያዊ ያን እግዘብሔርን ስለሚያምኑ ስለዚህም እርሱ አይጥላቸውም።

  • @gelilatefera-p7s
    @gelilatefera-p7s 17 годин тому +3

    ውሽታም ከየት እያመጣህ ነው የምታወራው ምን እስጨነቀን እኛን የት ሆነህ ስማኅው ሲል እንተ እሁን ያልከውን ሁሉ ውሽት illegal immigrant ማለት ትርጉሙ የገባህ እልመስለኝም ተማር በደንብ

  • @YoniHuy
    @YoniHuy 9 годин тому

    ደግ አደረገ ሀገራቸውን ይጠብቁ ስንት ዶክመንት የሌለው ምን እንደሚሰራ አታውቅም

  • @ስርጉተስላሴ
    @ስርጉተስላሴ 20 годин тому +2

    ምርጫ ማለት ይሄ ነው!

  • @YesytChekole
    @YesytChekole 9 годин тому

    ትራአፕ የእግዚያአብሔር ሰው አይደለም አስተውሉ እየሸወደን ነውጅ የሀሳዩ መሲህ መገድ ጠራጊ ነው ንቁ ከዚ በፊት ግብረሰዶምን እደሚደግፍ እነሱንም ማንም መንካት እደማይችን ሲምልላቸው ነበር የክርስቶስን ስም የጠራ ሁሉ ልክ ነው አትበሉ ደሞስ መፅሀፍ ቅዱስ ምን አይነት ነው እውነት እኛ የምናአምነው መፅሀፍ ቅዱስ ነው መመርመር አይከፋም ውዶቸ ውስጡ አለመበረዙን ማን ያውቃል ?? የኔ ሀሳብ ነው

  • @GeberemeskelGetachew
    @GeberemeskelGetachew 15 годин тому

    Turumba Lebirr Bilhe Tebterkalhe Turinafa Kedada

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 19 годин тому

    Meder Hulu ye Egzabher nate Ethiopiam Americam ye egzabher nachew selzeh essu yalew tehonal

  • @meseretgebretekle5301
    @meseretgebretekle5301 14 годин тому

    የሰይጣን አምልኮ ኢትዮጵያ ነው ያለው።

  • @abebekebede7910
    @abebekebede7910 8 годин тому

    እሰይ እሰይ ትራፕ ተመረጠ እሱ ሁሉንም እኩል ያዪል

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-ዐ7ፈ
    @ሰላምለኢትዮጵያ-ዐ7ፈ 15 годин тому +1

    Wrong information we live American i voted Trump know his policy before you speak

  • @አይደለም
    @አይደለም 12 годин тому

    ወረ አታብዙ ለምድር ኖሮ ብላቹ ሰይጣንን አትደግፉ

  • @Laworos
    @Laworos 17 годин тому +1

    Tultula

  • @dagnachewabebe7837
    @dagnachewabebe7837 9 годин тому

    ምንድን ነው ስጋቱ ኢትዮጵያ ስጋቷ አብይ የሚሉት ሰው ነው ሌላ ስጋት የለባትም።

  • @Tomejkara
    @Tomejkara 4 години тому

    ያቺ ሴት በአለም ላይ የሰይጣንን መንግስት የሚታስፋፋ የኢሉሚናቲ አባል ነበረች

  • @Tewodros52
    @Tewodros52 12 годин тому

    ምንም የሚያሰጋ ነገር የለም : ይህ በዲሞክራት ለፖለቲካ ይዘት የተጠቀሙበት ነው:: በግል ትራምፕን ከመመልከት የአሜሪካን ሕዝብ ማየት ነው ::

  • @EchelonOmega
    @EchelonOmega 18 годин тому +1

    ኢትዮጵዊ በአለም ዙሪያ የሚታወቁበት በመሃይምነት፣ በኋላ ቀሪነት፣ የአስተሳሰብ ድኩምነት፣ በግበዝነት፣ በማስመሰል፣ ያለ አቅም መሳፈጥ፣ በዘረኝነት፣ በጥላቻ፣ በአጉል ሃይማኖታኝነትና በሌብነት በልመና ና በስሜታዊነት ነዉ።

    • @HelenDebebe-mu5mw
      @HelenDebebe-mu5mw 18 годин тому

      የምንታወቀዉ በሚል ይስተካከል

    • @Useh58rpbs
      @Useh58rpbs 13 годин тому

      እራሱን ፃድቅ አድርጎ የሚመፃደቀውን ጭምር መሆን አለበት ይሄ ነገር

  • @2011Tehetena
    @2011Tehetena 18 годин тому +3

    ኢትዮጵያውያን በትራምፕ መመረጥ ምንም አይከፋቸውም ህጋዊ እስከሆኑ ድረስ እንደሌላው አሜሪካዊ ይኖራሉ የትራምፕ መመረጥ መጥፎ የሚሆነው እንደ አብይ ለምነው ባገኙት ገንዘብ ድሮን እየገዙ ህዝባቸውን ለሚጨፈጭፉት እረመኔዎች ነው

  • @yeworkuhadegefa9551
    @yeworkuhadegefa9551 14 годин тому

    Maneme segat weste ayegebame atasebe , yemianore EGEZEHABER newe

  • @TamratAbrham
    @TamratAbrham 7 годин тому

    Ye ethiopia tesefawa egzeyiabher enje teramp weyim lela yealem megeset ayidelem

  • @CallMeLordOfDaTags
    @CallMeLordOfDaTags 12 годин тому

    Why are you talking about the curse we worshiping God we are not worshiping the president. The president is saved to serving people.

  • @junefirst500
    @junefirst500 10 годин тому

    ትራምፕ፡ ጊዜ፡ የለውም፡ በዋይት፡ ሀውስ፡ ደጃፍ፡ ለሚሰለፉ! ሲፈጠር፡ ጥቁር፡ ሰነፍ፡ ቆሻሻ፡ በጥባጭ፡ ብሎ፡ ንብረቱን፡ እንዲከራዩም፡ አይፈልግ!

  • @AbdulAzizIsmacil
    @AbdulAzizIsmacil 12 годин тому

    አሳማ የምበላ ሰዉ ምን ዋጋ አለዉ

  • @martalegesse2161
    @martalegesse2161 14 годин тому

    That's not true we are so happy about him ok

  • @Tewodros52
    @Tewodros52 12 годин тому

    ዛሬ ስለ ትራምፕ አጉድሎ ማውራት የሶዶም ቱልቱላ ነው

  • @hermelasolomon8504
    @hermelasolomon8504 13 годин тому

    ምንድነው የምታአራው ለመሆኑ ለልጆቻችን አስበካል

  • @TofikTemesgen
    @TofikTemesgen 18 годин тому

    ጋሸ ትራንፕ ተመርጠሀል በዚህ እድሜህ የተናገርከው እያንዳንዱ በተግባር ካላሳየህ ለአሜሪካ ውርደት ነው ።

  • @merinatadeleababora8744
    @merinatadeleababora8744 20 годин тому +2

    ምን ያሰፈራቸዋል አይል የእግዚአብሔር ነዉ እኪወጡ ይለፈልፈሉ ከወጡ በሆላ ትዝም አይላቸዉም እራሰን ማርጋጋት ማዘጋጀት በቃ አገራችን ብንገባ ምን ችግር አለ እደማንኛዉም አገር እንኖራለን ተቃምሰን እግዚአብሔር የሰጠንን

  • @MakebaKebede
    @MakebaKebede 10 годин тому

    Yeferahut hone.

  • @makw5069
    @makw5069 15 годин тому

    Let's to discuss about Ethiopia, killing raping, dismiss people shelters, racism in their own country😢😢😢ye rasachenen goude enawra, enalkese infront of God. We are praying we will be ok. You are delala.

  • @LamryAlex
    @LamryAlex 13 годин тому

    Hulum wede hàgeru yimeles😁

  • @safiaahmed1570
    @safiaahmed1570 17 годин тому

    It’s okay they can go there country but he agents gays people that is a good thing for our children

  • @FrocheFamilyLLC
    @FrocheFamilyLLC 18 годин тому

    Wore

  • @willyou2030
    @willyou2030 16 годин тому +1

    በገዛ ሀገርህ በኢትዮጵያ ኦሮምያ መጤ ነህ ዉጣ እይሉህ ስለ Trump ይገርምሀል ?

  • @eshetulegesse455
    @eshetulegesse455 6 годин тому

    ዝም ብለህ እትቀባጥር
    በድስታ ነው የመረጥነው
    ህጋዊም ስላማዊም ነን
    የፕሬዝዳንቱ እሳብ ህጋዊ እና ስላማዊውን እይነካም
    ህጋዊ ክሆንክ እይደለም ፕራንፕ እኔም ኢትዮጵያውያዊም እልፈልግም

  • @milliontadess458
    @milliontadess458 7 годин тому

    ምንም ስጋት የለም አታወናቡዱ

  • @gemedagage4987
    @gemedagage4987 17 годин тому

    ረጋ በል እስታ!!

  • @JvisgOgigr
    @JvisgOgigr 16 годин тому

    Dawn..Dawn...Ethiopia....yalut...yet..yegebu....chalut..360😂😂

  • @mulumebetconte5813
    @mulumebetconte5813 16 годин тому

    Thank God we are getting leaders who know and fear God one is our God fearing Prime Minister Dr Abiy Ahmed God bless you and keep you safe. Fear God and you have nothing to fear

  • @kukukuku6168
    @kukukuku6168 14 годин тому

    You have a big mouse shut up we vote Daniel Trump 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FrocheFamilyLLC
    @FrocheFamilyLLC 18 годин тому

    Mortegna wushatam leba hazen le ante yihun sayiten nehi

  • @semiraomerdin3164
    @semiraomerdin3164 17 годин тому

    አጉል አጀንዳም🤭

  • @ElsaGidey-e8u
    @ElsaGidey-e8u 10 годин тому

    You are laying

  • @tadesseazage3306
    @tadesseazage3306 17 годин тому

    አንተ ቀናተኛ ነህ

  • @laveleable
    @laveleable 20 годин тому

    እግዚአብሔር አልን!✝️🙏✝️

  • @NanoGOD-h5l
    @NanoGOD-h5l 20 годин тому

    ፔንጤና ሙሰሊምን አሰወጣ

    • @Momeyeop
      @Momeyeop 19 годин тому +1

      😂😂😂ትራም ደብተራ አይደለም ጴንጤ ነው

    • @ኤማ-ጠ3ሐ
      @ኤማ-ጠ3ሐ 19 годин тому

      ይሄ ሰው መልስ አትስጡት ሙስሊምንም ጵንጤንም ሁሉንም እኖዳለን ❤

    • @elaminale-h3
      @elaminale-h3 19 годин тому

      ​@@Momeyeop ሌላዉ ደብተራ ነዉ እያልሽ ነዉ የሰዉ ተከታይ እንደሆንሽ ያስታዉቃል እኛ የምንከተለዉ ኦርቶዶክስ ሀይማኖታችን እንጅ ጠቆዮች አደለም

    • @ferehiwottaye9062
      @ferehiwottaye9062 19 годин тому

      😢 ????
      Stop your heater.
      Think positive and try to live with other religions and race people. If you have really God in your life.😢
      Please stop your crap 💩 😒.

  • @AfariMadSleuth.ExportedSalt
    @AfariMadSleuth.ExportedSalt 19 годин тому +1

    ቀውስ ውሻ

  • @comcell3831
    @comcell3831 18 годин тому

    ሟርተኛ