የክፉ ጓደኛ መተትና ስልብና 101 || ብር ለመስለብ አንድ ሚልየን ብር ለመተት ከፈልን አይነ ጥላ እና ቡዳ ጠቋር | Komos Aba Samuel Tesema

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024
  • ይህን ይጫኑት • 🔴🔴 NEW 🔴አዲስ ዝማሬ ጥቁር መጋ...
    2 • 🔴 ድንቅ አድርጎልኛል ዘማሪ እፁብ ...
    3 • 🔴ዝማሬ በዘማሪት ዙፋን በጅማ አለን...
    4 • 🔴የልቤን ሁሉ ለማን ላማክር በዘማሪ...
    5 • 🔴ትልቅ ማስጠንቀቂያ ይሄን ስሙና አ...
    6 • 🔴መረቤን ባሳ የሞላ ዝማሬ በመጋቤ ...
    7 • 🔴ከሞት ወደህይወት የተሸጋገሩባት ድ...
    8 • 🔴👉ክንድህን እጠፍ የሚልህ ማን ነው...
    9 • 🔴👉 ያላንተ ጌታ ደስታ መች አለ |...
    10 • መንቃት አለብን || እጅግ ድንቅ ት...
    11 • መምህር ይታገሱ ሲሳይ ይህንን ስብከ...
    12 • 🔴👉 በየቀኑ የሚሰማ የፈውስ ስብከት...
    13 • አፋሮችን እስከመጥራት ያደራሰው አስ...
    14 • በመንገደኛ ስልኳ ተወስዶ የተመታሁበ...
    15 • ፕራንክ እየሰራን መንገደኛው ቤቲን ...
    16 • በሰው ፊት ሳምኳት አዋረድኳት አበደ... ላልሰሙት አሰሙ ሼር አድርጉት የእግዚሃብኤርን ስራ ለአለም ይድራስ ትውልድ ይዳን መንፈሳዊነት ይብለጥ subescribe now
    memeher girma, memeher girma, memeher girma wondimu, aba samuel, memeher girma, mamir girma, mazemure ortodox, komos aba samuel tesema, aba samuel tesema, አባ ሳሙኤል, ቆሞስ አባ ሳሙኤል ተሰማ, memher tesfaye , memher tesfaye abera, kesis henok, memher henok haile, kesis henok weldemariam, memeher aba samuel, memeher samuel tesema,memher zebene lemma,aba gebrekidan, aba gebrekidan girma, memeher banteyehun baye, banteyehun baye, ባንተይሁን ባዬ, መምህር ባንተይሁን ባዬ,መምህር ግርማ, መምህር ግርማ ወድሙ, መምህር ተስፋዬ, ቀሲስ ኤኖክ, memeher girma, memeher girma wondimu, aba samuel, mamir girma, mazemure ortodox, komos aba samuel tesema, አባ ሳሙኤል, ቆሞስ አባ ሳሙኤል ተሰማ, memher tesfaye abera, kesis henok welde mariam, memeher aba samuel,memeher samuel tesema,aba gebrekidan girma,banteyehun baye,kesis henok,kesis henok tefera

КОМЕНТАРІ • 50

  • @smeerasmeeraa1683
    @smeerasmeeraa1683 6 місяців тому +1

    Abatachin bereketot yidresen

  • @henimak2727
    @henimak2727 7 місяців тому +8

    ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ባለቤቴን ፈውስልኝ እዛው ያዝልኝ ሳይፈወስ እንዳይመለስ በጸሎታችሁ እስቡኝ ወለተ ተክለሀይማኖት

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 7 місяців тому

      Egzbhaer Amleaki ASEBES Eheaty Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @user-gf8ft8qn5e
    @user-gf8ft8qn5e 7 місяців тому

    አባቴ በጸሎቱህ አስቡኝ

  • @nasaalshamsi5761
    @nasaalshamsi5761 7 місяців тому +13

    እኔም በቅርቡ ከእስራቴ እፈታለው ፈጣሪ ከፈቀደ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ነኝ

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 7 місяців тому

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

    • @NnGga-gd5oj
      @NnGga-gd5oj 7 місяців тому

      እመብርሃን ትፍታሽ የኔ ዉድ

  • @יונימראיד
    @יונימראיד 7 місяців тому

    አሜን

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 7 місяців тому +2

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @shams9208
    @shams9208 7 місяців тому +1

    አባታችን ቅዱስ ምካኤል እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @FirdawsFirdaws-ur2wm
    @FirdawsFirdaws-ur2wm 6 місяців тому

    Abai

  • @TadeDita-xt4mm
    @TadeDita-xt4mm 7 місяців тому +1

    አባታችን እድሜና ፀጋውን ያብዛሎት እኔንም እግዛብሔር ለመዳን ያብቃኝ።

  • @Niguse-l7o
    @Niguse-l7o 7 місяців тому +2

    ኣባታችእን እግዝስብሄር እስከ መጭርሻ ከርስዎ ጋ ይሁን በርከትዎ ይደረሰን ኣሜን 🙏🙏🙏

  • @nazgryma5209
    @nazgryma5209 7 місяців тому

    abtachen kala eyewt yesemln bsaltac sbun walath hana

  • @FirdawsFirdaws-ur2wm
    @FirdawsFirdaws-ur2wm 6 місяців тому

    Edeme.yesxachoi

  • @footballtips4593
    @footballtips4593 7 місяців тому +1

    አባታችን በረከቶዎ ይድረሰን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Lemlem-dr9mj
    @Lemlem-dr9mj 7 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ልቦና ስጠን

  • @selamnigussie863
    @selamnigussie863 7 місяців тому

    አባ አድሜና ጤና ይሰጥው። እኔም በክፋ መናፍሰት ከታሠሩት አንዶነኝ በጣም ተሰቃይቻለሁ ወደሱ መጥቸ እፈወስ ዘንደ እግዜአብሄር እንዲ ፈቅድልኝ ይፀልዩልኝ (ክፋውን መናፍሰት ይሰሩልኝ) ወለተ ማርያም እባላለሁ

  • @ShibireRoba
    @ShibireRoba 7 місяців тому

    አባ እኛንም በፀሎት አስቡን በስደት ነዉ ያለዉት

  • @AlemTeklyohgness-lp3fh
    @AlemTeklyohgness-lp3fh 7 місяців тому

    አቤቱ መዳህኔያለም ተይዘናል አንተ ድረስልን እግዚአብሔር እኝህን አባት እድሜ ጤና ስጣቸው ለኛም ማስተዋልን ስጠን አቤቱ ለዚች ኩንትራት እድሜ ክፉትና ተንኮል እግዞኦ

  • @Eyob797
    @Eyob797 7 місяців тому +3

    ሐያሉ እግዚአብሔር ክፉ መተተ(ኞች)ን ከሀገራ(ች)ን ኢትዮጵያ ያጥፋልን። በክፉ ሰው መተት ሀገር ውስጥ ያለውም ው(ጪ) የሄደውም ተ(ቸ)ግሯል።

    • @AyaltesemaNigatu
      @AyaltesemaNigatu 7 місяців тому

      እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 7 місяців тому +1

    አባታችን ፀጋው ያብዛሎት ❤❤❤

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 7 місяців тому

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን. አግዚአብሄር አምላክ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አባ በጸሎት አስቡኝ

  • @ሰአሊለነቅድስት
    @ሰአሊለነቅድስት 6 місяців тому

    እግዚዮ መሀረነ ክርስቶስ ሰአሊለነ ቅድስት የሰው ሀቅም ሰው ስለአልፈለግ መከራውን ማብላት ምንድነው እመአምላክ ከቤተክርስትያናችን ደብተራን ንቀይልን እምዬ እነዚህን አባቶቻችንን ጥላ ከለላ ሁኚላቸው ጠብቂልን አሜን

  • @fyry8481
    @fyry8481 7 місяців тому

    አባታችን እኳን በሰላም መጡልን የኔ ዉድ አባት በጸሎት አስቡኝ ወለተ ተሳኤይ 😢😢😢

  • @user-lo2oc4er4j
    @user-lo2oc4er4j 7 місяців тому

    🙏🙏🙏🙏

  • @meseretgashaye7657
    @meseretgashaye7657 7 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልል አባታችን በእድሜ በጤና ያቆየን በረከቶት ይደርብን አሜን 🙏✝️⛪✝️🙏👏

  • @kidisthailu6085
    @kidisthailu6085 7 місяців тому

    አባታችን በረከትዎ ይደርብኝ! ያገልግሎት ዘመንዎትን ያብዛልን!!!!!

  • @user-ss4ip8ce6b
    @user-ss4ip8ce6b 7 місяців тому +1

    እመቤቴ ደብተራን ያጥፍልን በቅድስት ቤተክርስታናችን ተስግስገው አገር የጪረስ አምላክ አጋልጣችው እንድህ እያርክ አባ እድሜና ጤና ይሰጥውት

  • @ArsemaEnate-1219
    @ArsemaEnate-1219 7 місяців тому

    አባቴ በፀሎት አስቡኝ ማህደረማርያም 😢❤❤❤

  • @user-lo2oc4er4j
    @user-lo2oc4er4j 7 місяців тому

    ❤❤❤

  • @getehailu4694
    @getehailu4694 7 місяців тому

    እግዜዖ ማህርነ ክርስቶስ የክፋታችን ብዛቱ የኔም ጉድ አድ ቀን ቅዱስ ሜካዔል እደሚያጋልጥልኝ ዐምናለሁ

  • @fyry8481
    @fyry8481 7 місяців тому

    አባቶቺ ግን ለምን ደብተራን አታወግዙም አለቅነኮ😭😭😭አቤቱ ማረን እግዚአብሔር አምላክ ሆይ❗❗❗❗❗❗❗❗ደብተራን እግዚአብሔር አምላክ ከምድር ያጥፋልን ቅጣል በጣሺን ስር ማሺን መላኩ ቅዱስ ሚካኤል በሰይፉ ይቁረጠዉ😭😭😭😭😭😭

  • @meseretnigusu5662
    @meseretnigusu5662 7 місяців тому

    Abatachin memihirachin qalehiwet yasemalin Amen Amen Amen Eilllllllllllllllllllllllllllllllllll ❤❤❤

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 7 місяців тому

    እግዝዮ ምን አይነት ሕዝብ ነው በስው ላብ የሚኖር ሕዝብ 😭😭😭😭😭😭

  • @walteamanuale324
    @walteamanuale324 7 місяців тому

    የክፋት ጥግግግግግ

  • @ashenafigebrehiwot9756
    @ashenafigebrehiwot9756 7 місяців тому

    ጌታ ሆይ ኣስበኝ

  • @walteamanuale324
    @walteamanuale324 7 місяців тому

    እግዚኦ የምህረት ጌታ ምህረትህን ላክልን ምን ይባላል

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 7 місяців тому

    አምላኬሆይ:የምናረገውን:አናቅምና:መረን የቀረበ ለነ ምናለ ነን የነ:ከፍለን ሰው:ከማጥፋት:ብሰራበት:የትእደርሳለን:እግዞእግዞ:አቤትክፋት😢😢😢😢😢

  • @samikonjotina8705
    @samikonjotina8705 7 місяців тому +1

    ሎቱ ስበእት እንደ በረከት ለስው ልጅ ጥፉት የምትልኩ ዘመኑን ዋጆ ንስሀ ግብ

  • @asrdewzewdu2032
    @asrdewzewdu2032 7 місяців тому

    በሌሎች ቀናት ግን ዋና ቦታቸው ይገኛሉ፤ በናዝሬት ከተማ ዙሪያ፣ ቆቃ ወንዝ አጠገብ።

  • @TigestNigussie-dc4oj
    @TigestNigussie-dc4oj 7 місяців тому

    Yiftugn yibarikugn Abatachin

  • @birukmanguday
    @birukmanguday 6 місяців тому

    ስልካቸው ፃፉልኝ ወይም አድራሻ ደብሩን

  • @samiraahmad3695
    @samiraahmad3695 7 місяців тому +1

    በማርያም አድራሻው የት ነው

    • @tsigemelaku
      @tsigemelaku 7 місяців тому

      ወይናባ ማሪያም ሮብና አርብ ከጎሮ አደባባይ ባጃጅ በሩላይ ያደርሳችዋል

  • @BereketAbebeAschenaki
    @BereketAbebeAschenaki 7 місяців тому

    Ebakosilkoten lakulign ke arsi robe

    • @KomosAbaSamuelTesema-pl9oe
      @KomosAbaSamuelTesema-pl9oe  7 місяців тому

      0913996711 ዜሮ ዘጠኝ አስራሶስት ዘጠናዘጠኝ ስልሳሰባት አስራአንድ ነው ሙሉ አድራሻ እና ስልክ ቪድዩ መጀመርያ ላይ እና መጨረሻ ላይ አለላችሁ።

  • @Natan_tube12
    @Natan_tube12 7 місяців тому

    ሁሌ መርሀግብር አለ እንዴ