ተከፋዩና ውሸታሙ ማን ነው? ቃለ ሕይወት? ወንድዬ አሊ? ወይስ ብንያም ሽታዬ?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 94

  • @ritafiorentino8721
    @ritafiorentino8721 Місяць тому +5

    ጋሽ ዘሌ ተባረክ እደዚህ እውነት ሲነለጥ ደስ ይላል አቶ ቢንያም እኛላይ ያለው ጥላቻ በቃላት አይገለፅም

    • @binyamshitaye
      @binyamshitaye Місяць тому

      ua-cam.com/users/livejHfAYrrSnzE?si=EqJ5FwcaDArNGwvl ቻለው ዘሎ ገብ

  • @ermiasdebele635
    @ermiasdebele635 Місяць тому +7

    THANKS MR ZELALEM AND KEEP UP THE GOOD WORK .

  • @yohannesalazar7578
    @yohannesalazar7578 Місяць тому +5

    ወንደም ዘልአለም ጌታ ይባርክህ። ባንያም ስዎች ወደ ብርሃን እንዳይወጡ የሚከላክል የጨለማ ኣገልጋይ ነው።

  • @habtehamara9357
    @habtehamara9357 Місяць тому +1

    May God bless you forever!

  • @sitootas
    @sitootas Місяць тому +1

    Zele , our brother and friend , God bless you more.

  • @adanedechassa
    @adanedechassa Місяць тому +3

    እውነትን መናገር ጥሩ ነው፤ እውነትን በፍቅር መግለጡ ደግሞ በጣም ጥሩ ነው፡፡ የሚንናገረው ማነጽን፣ መመለስን፣ ማቅናትን … ግብ በማድረግ ሲሆን ደግሞ የበለጠ ጥሩ ነው፡፡ እናመሰግናለን!

    • @binyamshitaye
      @binyamshitaye Місяць тому

      ua-cam.com/users/liveQzFOsVW5vVU?si=iUD9BOZVmkeMy_RS

  • @teshagersheno6995
    @teshagersheno6995 Місяць тому +1

    ተባረክ ጋሽ ዘሌ

    • @binyamshitaye
      @binyamshitaye Місяць тому

      ua-cam.com/users/liveQzFOsVW5vVU?si=iUD9BOZVmkeMy_RS

  • @biniyamdegu4128
    @biniyamdegu4128 Місяць тому +2

    እግዚአብሄር ይባርክህ ጋሽ ዘሌ

  • @marticool8700
    @marticool8700 Місяць тому +1

    ፀጋ ይብዛልህ ጋሽ ዘሌ፤እናመሰግናለን እውነትን በእውቀትና በድፍረት ስለምገልጥ።

    • @binyamshitaye
      @binyamshitaye Місяць тому

      ua-cam.com/users/liveQzFOsVW5vVU?si=iUD9BOZVmkeMy_RS

  • @demekedessie
    @demekedessie Місяць тому +6

    ዜሌ ቢኒያም እንኳን ማንበብ አንባቢ ጓድኛ የለውም በትክክል ይህ ሰው ምንም አያቅም

    • @binyamshitaye
      @binyamshitaye Місяць тому

      ua-cam.com/users/livejHfAYrrSnzE?si=EqJ5FwcaDArNGwvl ቻለው ዘሎ ገብ

  • @meseretbekele9832
    @meseretbekele9832 Місяць тому +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ወንድም ዘላለም እናመሰግናለን በእወነት ጸጋ ይብዛልክ 🙏🙏🙏

    • @binyamshitaye
      @binyamshitaye Місяць тому

      ua-cam.com/users/liveQzFOsVW5vVU?si=iUD9BOZVmkeMy_RS

  • @mennashewaye1277
    @mennashewaye1277 Місяць тому

    ጌታ ይባርክህ🙏

  • @temesgenorebo1650
    @temesgenorebo1650 Місяць тому +1

    thank you

  • @demekedessie
    @demekedessie Місяць тому +3

    Zele Tsega yibzalh 🙏 you are real God of man❤❤❤❤❤❤

    • @binyamshitaye
      @binyamshitaye Місяць тому

      ua-cam.com/users/liveQzFOsVW5vVU?si=iUD9BOZVmkeMy_RS

  • @tadesseelemo804
    @tadesseelemo804 Місяць тому +9

    ቢኒያም የሚባለው አረም መጋቢ መሆን ቀርቶ ተመጋቢ እንኳን ሆኖ አያውቅም ሙስሊም ነበር : ካቶልክ ነበር ; አድቬንትስ ነበር : እርቶዶክስ ነበር አሁንም ኦርቶዶክስ ነኝ ብሏል ነገር ግን እርሱ ሌባ እንጂ ሃይማኖት የለውም አፉ እንደአውሬ አፍ የተከፈተ ዘንዶ እንጂ ስብዕና ያለው ሰው አይደለም

  • @ethioyabikonjochannel7
    @ethioyabikonjochannel7 Місяць тому +1

    ወንድማችን ዘላለም እውነቱ ይሄ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ለበረከት ሁን!

    • @binyamshitaye
      @binyamshitaye Місяць тому

      ua-cam.com/users/liveQzFOsVW5vVU?si=iUD9BOZVmkeMy_RS

  • @samuelshonga6466
    @samuelshonga6466 Місяць тому

    ወንድሜ ዘላለም እግዚአብሔር ይባርክህ:: አንተ ስለ ቃለ ሕይወትና ስለታሪኳ ቢንያም ሽታዬ ከመሰለ ለማይረባ አእምሮ የተሰጠና ያንንም ይህንንም ከሚናከስ ሰው ጋር መነጋገር እንቁህን በእሪያ ፊት የመጣል ያክል ቢሆንም ብዙዎች እውነትን ሊረዱ በሚችሉበት ግልፅ መንገድ ስላብራራኸው በጣም ደስ ብሎኛል:: ተባረክ

    • @binyamshitaye
      @binyamshitaye Місяць тому

      ua-cam.com/users/liveQzFOsVW5vVU?si=iUD9BOZVmkeMy_RS

  • @tebebet.mekonnen6177
    @tebebet.mekonnen6177 Місяць тому

    Zele ተባረክ

    • @binyamshitaye
      @binyamshitaye Місяць тому

      ua-cam.com/users/liveQzFOsVW5vVU?si=iUD9BOZVmkeMy_RS

  • @solomonmesersha4938
    @solomonmesersha4938 Місяць тому +1

    Bless you

    • @binyamshitaye
      @binyamshitaye Місяць тому

      ua-cam.com/users/liveQzFOsVW5vVU?si=iUD9BOZVmkeMy_RS

  • @bezawitberhanu5448
    @bezawitberhanu5448 Місяць тому +1

    ቀድሞም ከእኛ ወገን አልነበረም!!!!

  • @jesusislord2367
    @jesusislord2367 Місяць тому +1

    Wendm Zelalem Geta Eyesus yibarkh

  • @srjson20
    @srjson20 Місяць тому +10

    ኦርቶዶክሳዊያን እውነትነቱን አይወድም ብዙ አትጨነቅ። የእግዚአብሔር ቃል አላርጂካቸው ነው።

    • @FekaduGirma-r3i
      @FekaduGirma-r3i Місяць тому

      Leave alone Orthodox. Binyam was your dirt.zelalem is not knowledgeable. Di he completed high school? Zelalem is plagiarism.

    • @Biniyam3832
      @Biniyam3832 Місяць тому

      ​@@FekaduGirma-r3i እሺ ጅሌ ፤ ተቀብያለው።

    • @bikilaketema94
      @bikilaketema94 Місяць тому

      @@FekaduGirma-r3i 🤣

    • @AbigailMoses-w7l
      @AbigailMoses-w7l Місяць тому +1

      @@FekaduGirma-r3iላንተ ባለእውቀት ተረት ተረት ሚመግብህ ነው ወፏ ከአቡኤ አይን ውሀ ጠጣች ተክልዬ ሰይጣንን አቆረቡ ሚል ተረት

    • @lulagebeyehu7514
      @lulagebeyehu7514 Місяць тому

      @@FekaduGirma-r3iFirst research about him, and focus on his message 😂

  • @tesfatsiondominik
    @tesfatsiondominik Місяць тому

    Gash Zelalem, you did the right thing by addressing the falsehoods spread by that hopeless individual. Although he doesn’t deserve a response, your reply is important for the sake of truth and in honor of your friend’s memory, who cannot respond to these lies. The extent of his insults makes your response necessary and effectively exposes his deceit. He is a person of such low moral character that he doesn’t warrant an explanation, but I understand your focus was on setting the record straight. God bless you.

  • @HabtamuGetu-v7q
    @HabtamuGetu-v7q Місяць тому +3

    የተዎረደን ነገር ና በጌታ ወንጌል ላይ ከፋ ብሎ እንዲታያ የተደረገን ተረትና ዉሸት መግለፅ ተገቢ ነዉ።ጌታ ይባርክህ ወንዴሚ መፀሀፍን ለማወቅና ለማንበብ እድል አገኘን

    • @binyamshitaye
      @binyamshitaye Місяць тому

      ua-cam.com/users/liveQzFOsVW5vVU?si=iUD9BOZVmkeMy_RS

  • @onetruth4649
    @onetruth4649 Місяць тому +3

    ቢንያም ሽታየ ምንደኛ ነው

    • @binyamshitaye
      @binyamshitaye Місяць тому

      ua-cam.com/users/liveQzFOsVW5vVU?si=iUD9BOZVmkeMy_RS

  • @WubitNuramo
    @WubitNuramo Місяць тому

    ዘሌ ጌታ በዘመንህ ሁሉ እውነትን ያናግርህ እንኳን በሕይወት ኖረህ ሕያው ምስክር ሆንክ ወንድዬ ወንድማችን በሕይወት ባይኖርም እውነትን በግልጽነት መናገር የሚችሉ ወንድሞችና ጓደኞች ስላሉት ጌታን እባረከዋለሁ። ወንድዬ እኮ ቢሞትም ታሪክ ሰርቶ ነው ታሪክን የሚያውቁ ቢሆን ኖሮ ሰው የሰራውን ሥራ የመንቀፍ እና ፈረንጆች ለቃለ ሕይወትና ለወንድዬ ከፍለው ነው የሚል አቅምና ቁመና ላይ መድረስ አይኖርባቸውም ነበር።

  • @AbigailMoses-w7l
    @AbigailMoses-w7l Місяць тому +4

    ወልደ ኢዩ ጩፋዎችና ኦርቶዶክሶች በውሸት ሴጣንን ያስንቃሉ የቀድሞው የነኢዩ ጩፋ ዘይትና ፎጣ ያዥ ያሁኑ የነአርሴማ አምላኪ ቢንያም ሽታዬ ስድቡን እርግማኑን ቀጥሏል አንተ ግን ጋሽ ዘሌ ተባረክ 🥰

  • @SesenHadish
    @SesenHadish Місяць тому +3

    እናንተ ሰዎች ቢንያም እኮ አበደዋል፣ ጤነኛ መስሎህ ነዉ? ከእብደት የተፈወሰ ሰዉ እንደሆነ ሰምቻለሁ። ሰለዚ እሱ መንፈስ ሰባት እጥፍ ሆኖ የገባበት ነዉ የሚመስለኝ።

  • @tadelealemseged2086
    @tadelealemseged2086 Місяць тому +2

    በነገራችን ላይ ካቶሊክ ነበር መጀመሪያ እሱም በስርቆት እንደተባረረ በግልጽ በአንደበቱ ተናግሮዋል ያው ሀቀኛ እንዲባል ቢሆንም ዛሬም መታረምና እንደጦጣ ከአንድ ዛፍ ወደ አንድ ዛፍ መዝለሉን አላቆመም ።

  • @binyamshitaye
    @binyamshitaye Місяць тому

    ዛሬ ማታ ጠብቀኝ ከነ ግብራበሮችህ ትዋረዳለህ የቀድሞ ሚሰትህንን ሚዜ የደፈረ ጀግና

    • @Biniyam3832
      @Biniyam3832 Місяць тому

      አንተ ባለጌ። ቶሎ ብለህ ስሜን መልስ ፤ ቢኒያም ተብሎ ወራዳ የለም። የቅጥር ተሳዳቢ ፤ ገዝተውህ የምትለካከፍ ፤ በስሜት የምትመላለስ ሰው ነህ። ጂል ነህ

  • @ethiopianmarket1911
    @ethiopianmarket1911 Місяць тому +1

    ሳሪስ አከባቢ አወኩ አወኩ ሲል አሰልችቶን ነበር

  • @ShalomShalom-d4e
    @ShalomShalom-d4e Місяць тому +1

    ቢንያም ሽታዬ እስከዘህ ድረስ ወርደል ያስደነግጠል

  • @eliyasosebo4701
    @eliyasosebo4701 Місяць тому +1

    Yigermal!!

  • @ethiopianmarket1911
    @ethiopianmarket1911 Місяць тому +1

    ኦርቶዶክስ ታውቃለች ስለ ቃለህይወት።አው አንቢ ጓደኛ የለውም።

  • @ebenezerministries4663
    @ebenezerministries4663 Місяць тому

    ኡኡኡኡኡ 10:00 pm new woys am new, sira yelawm ende sewuyew yesezinel.
    gash zale gin lantem azankulih bcz antem 10:00 set muu kuchi bilah aytahawal 😅

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 Місяць тому +1

    ቢንያም ሽታዬ የተባለው የፍየል ወጠጤ በወንጌላውያን አማኞች ህብረት ስም ሲያጭበረብር ሳይሆን ፓስተር ነኝ ሲል ኖሮ ሲታወቅበት እኔ ወደ አንተ ቤተክርስቲያን ሄጃለሁ በማለት ወደ ዋናው ዋሻው የገባ ደነዝ ነው‼️

  • @emanuelwoubshet7
    @emanuelwoubshet7 Місяць тому

    gash zele tinsh mititekmachwen kalat bititenekek tiru new
    Zitet sitl semahu libel

  • @ManeWo
    @ManeWo Місяць тому

    ቢኒያም ሽታዬ እድሜው በጨመረ ቀጥር ቁልቁል የሚያንስ ሕጻን ነው ። በእርግጠኝነት ከጠቀስካቸው መጻህፍት አንዱንም አላነበበም ። በየቀኑ ስድስት ሰዓት ለወሬ TikTok ላይ ሲቀመጥ አብሮት የሚያንጎላጀው ዶር ፈቃደ ስላሴ የተባለ ስራ ፈት አሜሪካ ውስጥ ምንጊዜ እንደሚሰራ ሳስብ የገርመኛል ። ሌላው በጣም የሚገርመኝ ሰይጣን ትንሽ ትምሕርት የቀመሱትንም (ቢኒያም ሽታዬን አይጨምርም) በተረት ቀፍድዶ መያዙ ነው ።

  • @engidawnegatu7072
    @engidawnegatu7072 Місяць тому

    ካንተ በላይ ከሀዲ አለ።

  • @meaza5096
    @meaza5096 Місяць тому +1

    ቢኒያም ማለት ባዶ የተከደነ ኦሮቶ ነው

  • @-Godisreal
    @-Godisreal Місяць тому

    be zeyetena be sende yemeta yeferenge Haimanot kewent yerake newe. Protestant is the princess of darkness and the gosble of prosperty.

  • @tsigemezgebu2805
    @tsigemezgebu2805 Місяць тому

    እኔ ብንያምን ፍልስጣ ነው የምለው።ፍልስጣ ማለት ሰውን በውሸት ሲከስና ሲያጣላ የሚውል ሰይጣን ነው ተብሎ ይታመናል።

  • @meaza5096
    @meaza5096 Місяць тому

    እኔ ቢኒያም አሴግን ስቃወም ነው ሰይጣንና መሆኑ የገቢ

  • @Elsakuchu
    @Elsakuchu Місяць тому

    ሃይማኖት የግል ሃገር የጋራ ብለው ነበር አበው:: ዘላለም ቢንያምም ሆነ ሌሎችም በዩኒቨርሱ ፈጣሪ አዛዥ እና ጌታ አይን እንደ 6 ወር ህፃናት ናችሁ:: እያየ ይስቅባችሁዋል:: መንግስተ ሰማይ ለሁላችሁም ክፍት ናት:: ግን እምነት ከእግዚያብሔር ጋር የሚደረግ ንግግር እንጂ ፖለቲካ እና ንግድ አይደለም:: በራችሁን ዝጉ ተንበርከኩ እና አውሩት:: አቦሬአችሁን አትክፈቱብን::

    • @ShimelesAbebe-t1u
      @ShimelesAbebe-t1u Місяць тому +3

      አዎን ሃይማኖት የግል አገርም የጋራ፣ በዚህ ቪዲዮ ላይ ምን የተለየ አየህበት? ፖለቲካና ንግዱን ምን አመጣው?
      ውሸትም ቢሆን ቢኒያም የመናገር መብቱን ተጠቅሞ ዋሸ፣ ዘላለምም የመናገር መብቱን ተጠቅሞ እውነቱን ገለጠ። የቢኒያም ቪዲዮ መልስ እንጂ ፀሎት አይደለም የሚያስፈልገው። ፀሎቱን ወደ እልፍኛቸን ብቅ ካልክ ታየዋለህ።

    • @ayelebeyene7856
      @ayelebeyene7856 Місяць тому

      ❤​@@ShimelesAbebe-t1u

    • @Elsakuchu
      @Elsakuchu Місяць тому

      @@ShimelesAbebe-t1u እዚህ ብቻ አይደለም የኦርቶዶክስ እና የጴንጤ ፅንፈኞች የቃላት ፍልሚያ ብዙ ዘመን አለው:: ቢሊየን ካቶሊክ ቢሊየን ሙስሊም ሌላውም በቢሊየን ሆኖ የግሉን በፀጥታ ያመልካል:: ዮናታን እና ጩፋ የተባሉት ደናቁርት በኦርቶዶክስ እምነት ዙሪያ ብዙ ነውር አውርተዋል የኦርቶ ፅንፈኞችም እንደዛው ናቸው:: ስለ እስልምና ቢዘብቱ ሁሉም አንገታቸው እንደሚቀላ ያውቁታል:: ወይም እንደ ሳልማን ረሺድ ዋሻ ይገባሉ:: አሁንም የግልህን እምልክ ስለ ሌላው አምልኮ አያገባህም ነው መልእክቱ::

    • @ShimelesAbebe-t1u
      @ShimelesAbebe-t1u Місяць тому +2

      @@Elsakuchu ተረድቼሃለሁ፣ ግን ይህንን ሃሳብህን ቢኒያም በመጀመሪያ የውሸት ቃሉን ሲዘራ ብታስቆመው መልካም ነበር። ወንድም ዘላለም ያደረገው ነገር ቢኖር እውነቱን መግለጥ እንጂ ቢኒያም ያለበትን ቤተ እምነት አልነቀፈም። ይህ ደግሞ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነው፣ በጨዋነት እስከቀረበ ድረስ።
      ኢዩ ጩፋም ሆነ መሰሎቹ የሚያደርጉትን ነገር እኔም ዘላለምም ስንቃወም ኖረናል። በዚህ ከተግባባን ውሸትን በእውነት የመግለጥን ስራ ቢያንስ ባለማስቆም እንተባበር፣ መግለጡ ቢያቅተን።

  • @binyamshitaye
    @binyamshitaye Місяць тому

    ዘፈኑንም ሰምቼዋለሁ የሱሰ ሃሃሃሃሃ ዘፈን መሆኑንም አጠቃላይ እቀጥላለሁ ተደብቀህ ከምትጮህ ናና እንሟገት አንተ ከሀዲ

  • @tadelealemseged2086
    @tadelealemseged2086 Місяць тому

    ቢንያም ትልቅ የሆነው በኦርቶዶክስ ቤት ነው ጴንጤን ትቶ የሄደ የቸርች ዘበኛም እነሱ ጋር ፓስተር ነው ቢኒያም መጋቢ ያልነበረ አብያተክርስቲያን የማያውቀው ነው ኦርቶዶክስ እሆናለሁ ብሎ አላሰበም ነበር በመስቀል አደባባይ ጉዳይ ሚዛናዊ የሚመስል ሀሳብ ይዞ ብቅ ሲል ሚዲያው ሁሉ አወደሰው ሀቀኛ የጴንጤ ፓስተር ተገኘ አሉት አጨበጨቡለት ቢንቢ በጭብጨባ እንደምትገደል አላወቀም ከዚያም ቦታዋ ነው ይዞታዋ ነው ቢልም ትምህርቷን ደግፎ አልቆመም የዘፈን ዳር ዳሩ እስክስታ ነው እንዲሉ በየለቱ የሚመጣው ውዳሴና ምስጋና ሲያማልለው የሀሳብ ልዩነቱን ወደስድብና ነቀፌታ ከፍ በማድረግ ከጴንጤ ክርስቲያኖች ጋር ሆን ብሎ ቅራኔ ውስጥ ገባ ባለጌ ቦታውን መምረጡ ጥሩ ነው ጠቅልሎ ገባ ።

  • @ajeyimer8201
    @ajeyimer8201 Місяць тому

    I wonder how you guys talk about church structure and asking who anointed him? 😂😂😂😂😂😂😂

  • @Binyamshitaye1Biny
    @Binyamshitaye1Biny Місяць тому

    አቶ ዘላለም ሰለ መፅሃፉ እኮ 4 ጊዜ ነው የሠራሁበት ዳሩ በክህደት እንጀራ መብላት አመላቹ ነው የተነጋገርነውም ያንን ውሸታምነታችሁክፍል አንድ እና ሁለት አንተ አጭበርባሪ እንኳን ልትሞግተኝ ፊቴ አትቆምም ዘላለም አንተ እኮ ሚሰትህን ፈተህ ሚዜዋን ያገባህ ደፋር ነህ ታዲያ አንተ ገልቱ ናና ሞግተን ብለን ለመንህ የገንዘብ ለቃቃሚ ነህ በማሰረጃ አሳይሃለው አንተ ዲያቆን ነበርኩ ብለህ ካመንክ ሞግተኝ አጭበርባሪ

  • @SisayGirma-rw5th
    @SisayGirma-rw5th Місяць тому

    ሰካራም፡ሐይማኖት፡አጭበርባሪ።

  • @natsahederu8950
    @natsahederu8950 Місяць тому +1

    እድለኛ ወንድም ነዉ ቢኒያም እደዚሁ እናተም እድሉን ተጠቀሙበት ንሰሀ ግብ አዲት ሀይማኖት አዲት ጥምቀት ወደ እዉነቱ ና

    • @Tewodros-tm7bs
      @Tewodros-tm7bs Місяць тому

      Biniam shitaye malet asmesay ,wishetam,layiba, achiberbari, mafia,werobela,tsere wengel...nuw yih yetaweqe nuw.

    • @Biniyam3832
      @Biniyam3832 Місяць тому +3

      እድለኛ ሰው ማለት በክርስቶስ አምኖ የዳነ አማኝ ነው። በተረፈ የ ቢኒያም ሽታዬ ህይወት ስርአት የለውም ፤ ስድብ እና ቧልት ተሞልቷል። ይሄ ደግሞ ብልግና ነው።

    • @TamiratGetahun-h7m
      @TamiratGetahun-h7m Місяць тому +1

      መክረህ ሞተሃል። አስቀድመህ ይህን እውቅ፦ ያለ ኢየሱስ ክርስቶስ የዘላለም ሕይወት የለም።

    • @ManeWo
      @ManeWo Місяць тому +1

      ተረት እድል ከሆነ በአፍጢሙ ይደፋ !!!

  • @Binyamshitaye1Biny
    @Binyamshitaye1Biny Місяць тому

    አቶው እኔ እንደ አንተ ሚዜዬን አላገባሁም አንተ አጭበርባሪ እህትማማቾች ያገባህ አመንዝራ ለመሆኖ መፅሀፉን ና ሞግተኝ አላልኩህም ፊሪ ሁላ በሀሰት የኖራችሁን በመግለጤ ነው አቶው ዳግመኛ መዋረድ ከፈለክ ዛሬ ምሸት ጠብቀኝ ቅሌታችሁን አወጣለሁ ውሸት እና ምንዳ ህይወቴ አይደለም ሶሌው

  • @tadesseelemo804
    @tadesseelemo804 Місяць тому +3

    ቢኒያም የሚባለው አረም መጋቢ መሆን ቀርቶ ተመጋቢ እንኳን ሆኖ አያውቅም ሙስሊም ነበር : ካቶልክ ነበር ; አድቬንትስ ነበር : እርቶዶክስ ነበር አሁንም ኦርቶዶክስ ነኝ ብሏል ነገር ግን እርሱ ሌባ እንጂ ሃይማኖት የለውም አፉ እንደአውሬ አፍ የተከፈተ ዘንዶ እንጂ ስብዕና ያለው ሰው አይደለም