ከብልፅግና ግድያ ያመለጠው በራሱ አንደበት ግን እየሞተ ያለው ...

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 290

  • @Aweshu751
    @Aweshu751 54 хвилини тому +1

    ቴዲ ሁሌም እይታህ ይገርመኛል ትኩረትህ ግለሰቦች ላይ እንዳልሆነ እረዳለሁኝ በርታ እድሜና ጤና ይስጥህ በርታልን

  • @jumakhamis344
    @jumakhamis344 Годину тому +5

    ዘመነን በትክክል ገልፀኸዋል። እኔ ማለት ያበዛል። ራሱን እንደ አንድ ታጋይ አይቆጥርም ሲበዛ እንደ ንጉስም ይቆጥራል በጊዜው ሀይ ካልተባለ ከአብይ የባሰ አምባገነን ነው የሚሆነው

    • @BruhTena
      @BruhTena 6 хвилин тому

      ሽንታም ዝም በል

  • @FikruChane-n3d
    @FikruChane-n3d Годину тому +2

    ጥልቅ ትንታኔ ነው፣ ብዙ ማለት ይቻላል ይሁንና ጊዜው አሁን አይደለም፣ ባጠቃላይ ፋኖ ያመራር ለውጥ ያስፈልገዋል፣አልያ ዋጋ ይከፍላል

  • @Joshua-x5v
    @Joshua-x5v 22 хвилини тому +1

    ዘመነ ከነችግሩም ቢሆን ለአማራ ህዝብ በጣም አስፈላጊ ነው የሚታረም ሰውም ይመስለኛል

  • @milkeangelo1707
    @milkeangelo1707 12 хвилин тому +1

    Zemene is our hero.all negative things comes out Amhara enemies make Amhara stronger and stronger.

  • @eddde2054
    @eddde2054 5 хвилин тому +1

    መተተን ቀላል ነው ከባዱ መዎጋት ነው አማራኞን ወደ ብዙ ነገረ መቀያየር ትችላለህ

  • @ኢትዮጰያለዘላለምትኑሩ
    @ኢትዮጰያለዘላለምትኑሩ Годину тому +10

    ዘመንን የሚጠሉ ሁሉ የአማራ ህዝብ ጠላቶች ናቸው
    ያልገባቹ በተለይ አማራ የሆናቹ
    ለምን ዘመን እደዚህ ፈሩት
    ብላቹ ጠይቁ
    ዘመንን የሚጠሉ ታሪካዊ የአማራ ህዝብ ጠላቶች ናቸው
    ይህ ሰው ቀነደኞ የውያኔ
    ደጋፌ የነበር ውያኔ እማራን
    ስትወር ንፅሃንን ሲጨፍጭፍ ሲደፍሩ እንስሳ ሲገሉ
    ውያኔን ይደግፍ ነበር
    ዛሬ የእማራ ህዝብ ልጆቹን ፍኖዎች ሲኑሱ ፍኖን ለመከፍፍል
    የመጣ መሰሪ ነው
    ድል ለፍኖ።

    • @Hemi-xc4yg
      @Hemi-xc4yg 11 хвилин тому

      አባቱ ከግለሠብ በላይ የአማራ ህዝብ ይበልጣል።እኛ ስለአንድ ግለሰብ ሳይሆን ሰለሚሞተው ስለአማራው ሀዝብ ነው የምንጨነቀው።የእውነት ዘመነ ወደኋላ ቢሆን አማራ ያሸንፍ ነበር

    • @BruhTena
      @BruhTena 6 хвилин тому

      ትክክል

    • @demebe5171
      @demebe5171 3 хвилини тому

      ደንቆሮ ሰው አምላኪ!

    • @BruhTena
      @BruhTena 2 хвилини тому

      ወንድማለም unsubscribe አድርገው

    • @penafrica4321
      @penafrica4321 Хвилина тому

      እያንዳንዱ ታጋይ ዘመኔን ጨምሮ ከአማራ ህልውና ትግል በታች መሆኑን መቀበል አለበት። እያንዳንዱ ታጋይ ስልጣን የህዝብ መሆኑን መቀበል አለበት።

  • @margins.mulugetatsegaye4520
    @margins.mulugetatsegaye4520 4 години тому +10

    ለምን ተገደልን ብሎ !!! መሞት ይብቃ!!!!ብሎ ነው ወደትግል የገባው።

  • @Belay929
    @Belay929 2 години тому +4

    ቴዲ የሚባል የጋለሞታ ልጅ ለከርሱ እንጂ ለነፍሱ የሚበጀው ምን እንደሆነ የት ያውቅና:: የጋለሞታ ልጅ ስትሆን እንደ ቴዲ ትሰግጣለህ::

  • @alemayhufekadu4834
    @alemayhufekadu4834 3 години тому +9

    ቴዲ በራስ ሚዲያ መምጣት በራስ አስተሳሰብ መከሰት ደስ ብሎኛል!!!

  • @aberraalemu2866
    @aberraalemu2866 3 години тому +10

    በጣም: ትክክል! ይሄ: ዘመነ: ተብየ: ሰው: አመባ: ገነን: መሆኑ: ከገባኝ: ቆይቷል። በዲሞክራቲክ: ምርጫ: ሲሸነፍ: አሻፈረኝ: የሚል?

  • @AbrahamNegash-m9u
    @AbrahamNegash-m9u 3 години тому +3

    እኔ ምለው, ዘመነ, እስክንድርም ለአማራ ፋኖ ትግል እንቅፋት ናቸው: ምክንያቱም የዲፕሎሲ ንግግርም ሆነ የፖለትካ እውቅት የላቸውም😮::

  • @ፍዘርሉሲ
    @ፍዘርሉሲ 2 години тому

    መጀመሪያ አፍህን ፍታ አባትህን የማታውቅ ተላላኪ ነህ መጀመሪያአፍህንፍታአባትህንየማታውቅተላላኪነህፌ ፋኖ አንድ ነው።

  • @yosseftsige5413
    @yosseftsige5413 Годину тому +1

    አንተ ማነህና ነው ካንተ ጋር ሰው ቁጭ ብሎ የሚነጋገረው ?? እዛው ከብጤዎችህ ጋር አውራ ፣ እንዲህ እርር ስትሉ ማየት ግን ያስደስታል ። ዘመነ በርታ ።

  • @negussieabebe6968
    @negussieabebe6968 5 годин тому +4

    Thank you, Tedi . His speech really looked like a dictionary leader ..

  • @haregnegusu6432
    @haregnegusu6432 Годину тому +2

    ቴድ የሚሰቃይህ ያለው ቅናት ነው በዘመነ እየቀናህ ነው የተወጋ ይሁን 😂😂😂ወርኛ የሆንክ ነገር ነህ

  • @tadesekidane-u9y
    @tadesekidane-u9y Годину тому +1

    ዘመነ የኢትዮጵያ መሪ እንደሚሆን በጣም እርግጠኛ ሆነህ "ከስልጣን እንዴት እናወርደዋለን" የሚለው ነው ያስጨነቀህ። ለማንኛውም ቴዲሻ ቀድመህ እውቅና በመስጠትህ ልትመሰገን ይገባል። ግን ደግሞ ፈሪና ቀድመህ ተሸናፊ ባትሆን መልካም ነው። I think that's not ego maybe that is over confidence or self esteem.

  • @SebleHailemichel-yz4vl
    @SebleHailemichel-yz4vl Годину тому +1

    የሆነ ድብቅ አጀንዳ አላቸው ልዩ ሰው ነው ኢትዮጵያዊ እኔ ዝሆን አንበሳ ነኝ የሚል የለም ስለ እሱ ሌላ ሰው ቢናገር ይሻላል

  • @Fact1-o6
    @Fact1-o6 3 години тому +8

    አሪፍ እይታ ነዉ ፣ አንተ ምክነያታዊ ነህ ፣ ፖለቲከኛ ማለት እንዲህ ነው አባቴ በርታ

  • @SebleHailemichel-yz4vl
    @SebleHailemichel-yz4vl 3 години тому +9

    ቴዲ በትክክል አስቀምጠሃል መሞቱን ማንም አይፈልግም ነገር ትግሉን እየጎተተ ነው እየከፋፈለ ጋዜጠኞችን እያፈነ ከዚህ ቢቆጥብ የምትቀርቡት ምከሩት የታፈኑትን ምሁሩች ሌሎችንም ይልቀቅ አቤት እንበል

  • @bereketchalachew-k3r
    @bereketchalachew-k3r 3 години тому +6

    አይ ጫት

  • @SsMm-z1p
    @SsMm-z1p 5 хвилин тому +1

    ዘመነን ለመተቸት አያስፈልግም አብይ አህመድ በጉልበት ማባረር ግድ ነው

  • @ayenewbiazin8695
    @ayenewbiazin8695 4 години тому +4

    ስለ Public speech ጥሩ ስልጠና የሚያስፈልግ ይመስለኛል።

  • @BucheKiya-cp5hp
    @BucheKiya-cp5hp 5 годин тому +16

    ያኔ በትግራዪ ጦርነት ለህዝብ ነበር ድምፅ ስትሆን የነበርከው እንጅ በመሪወቻቸው እንድም ነገር አትልም ታዲያ አሁን በአማራ መሪወች እንዴት መለፋደድ ጀመርክ???ለፋኖ ትንሳዔው ዘመነ እንደሆነ አትርሳ

    • @SalamSalam-wv9to
      @SalamSalam-wv9to 4 години тому

      የአማራ ልጆች ሀንሰብስክራይብ አድርጉት

    • @aberraalemu2866
      @aberraalemu2866 3 години тому

      ዝምብለህ: አታላዝን! ሰው: ልክ: ካልሆነ: በስራው: ተች: እንጂ: ዝምብለህ: በጭፍን: አትደግፍ። እውቀት: ያላቸውን: አዳምጥ፣ አስተውል!

    • @internationalharargheamhar4472
      @internationalharargheamhar4472 2 години тому

      እረ እራስህን መርምር

    • @fogjhhjjhjjgigjh3981
      @fogjhhjjhjjgigjh3981 Годину тому

      እከካም እንደ ባልቴት ተቀምጦ ያዉራ እንጂ ምን ያቃል ሰለ ትግል ።

  • @gueshgeber-mariam1211
    @gueshgeber-mariam1211 24 хвилини тому

    You are right Teddy ❤.

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 3 години тому +1

    አማራ ጠልነት የዘመኑ ክህደት ነዉ። ለህልዉናዉ ተጋድሎ የሚያደርገዉን ፋኖ መንካት አማራን መንካት ነዉ ጥንቃቄ ያስፈልገዋል። ልብ ያለው ልብ እያለ ቢለፍፍ ይሻላል።

  • @DAT991
    @DAT991 2 години тому +4

    ሰላም ቴዲና ተመልካቾች; ሁላችንም ማወቅ ያለብን ህዝባችን እያለቀ መሆኑን እስከተገነዘብን ድረስ ዘሜም ሆነ እስኬ እንዲሁም ሁሉም አርበኛ ያስፈልጉናል ሆኖም ሁሉም የፋኖ መሪዎች ተሰብስበው እስክንድርን ከመረጡ ዘሜ ይህን ውሳኔ ለተከበረው ለአማራ ህዝብ ሲል የአመራሮቹን ውሳኔ ተቀብሎ በሚቀጥለው ምርጫ ተወዳድሮ ዘሜ ሊመራን ይችላል... ስለዚህ ሁሉም የፋኖ መሪዎች በህይወት ያሉና በድምፅ እንደተናገሩት በድምፅ ብልጫ እስክንድርን መምረጣቸውን ከተናገሩ እኛም ሰፈራችንን ሳይሆን የተከበረውን የአማራ ህዝብን በማሰብ ለማንም ሳንወግን የመሪዎቻችንን ፍላጎትና ድምፅ ማክበር አለብን... ምክንያቱም የምንገደለው በሰፈራችን(በጎጣችን) ሳይሆን በአማራነታችን መሆኑን መገንዘብ ስላለብን ነው:: ስለዚህ ባካቹህ እኔ እንደገባኝ ቴዲ የሚለው ጠቃሚ ነውና ሁሉም የፋኖ መሪዎችም ሆኑ ሁሉም አርበኛ መሪዎቻችን መሆናቸውን ተቀብለን ሳንከፋፈል ሳንሰዳደብ ተከባብረን ትግሉን ወደፊት እንውሰደው...

  • @shimeliswoldeab233
    @shimeliswoldeab233 2 години тому +1

    ቴዎድሮስ አትሳሳት ብዙ አትመራመር ተመስገን ተገሏል ላለው መልስ የግሉን ሰጠ እንጂ የፋኖ ለምንእንደፈነነ ለመግለፅ አይደለም።

  • @bayeheembiale7797
    @bayeheembiale7797 4 години тому +4

    የንጭቅ ልጅ ይላል ያገሬ ሰው

  • @AlemayehuTegenaw-uj4zh
    @AlemayehuTegenaw-uj4zh 5 годин тому +7

    እውነነቱን መናገር ለትግሉ ይጠቅማል ዘመነ ካሴ ማለት አብይ አህመድ ማለት ነው ዘመነ የሚከተለው የአብይን ዕራህይ ማስቀጠል ነው ዐብይ ጋቢ ሲሸልም አይቶ ጫካ ውስጥ ፋኖዎችን ፎጣ ሲያለብስ አይተነዋል። ለዐማራው ትግል እውነቱን ጨክኖ መነጋገር ያስፈልጋል !

    • @GenetTaddesse-k2w
      @GenetTaddesse-k2w 3 години тому +2

      አሪፍ እይታ!!

    • @MoGitu-d5o
      @MoGitu-d5o 3 години тому

      ዝበል ቀሻሻ መላጣ ካድሬ እናህ ትበዳ

    • @WeEe-t7u
      @WeEe-t7u 2 години тому

      ቀሽም

  • @AbayeAbi
    @AbayeAbi 5 годин тому +8

    እውነት እግዜያብሄር ይባርክህ እውነቱን አወጣኸው

  • @yohannesnagari4100
    @yohannesnagari4100 Годину тому

    Zemene is 8th king 🎉🎉 kalteqebelachew tegerefalachew🎉🎉🎉

  • @Usernure2880
    @Usernure2880 4 години тому +11

    ግልገሉ፡ ልደቱ አያሌው አርፈህ ተቀመጥ።

    • @aberraalemu2866
      @aberraalemu2866 3 години тому

      ዝምብለህ: አታላዝን! ሰው: ልክ: ካልሆነ: በስራው: ተች: እንጂ: ዝምብለህ: በጭፍን: አትደግፍ። እውቀት: ያላቸውን: አዳምጥ፣ አስተውል!

  • @jumakhamis344
    @jumakhamis344 Годину тому

    ዘመነን በደንብ ገልፀኸዋል ይህን ኢጎ ይዞ እንኳን 4ኪሎ ከጎጃም አይወጣም ድል ቀንቶት እንኳን 4ኪሎ ቢገባ ጠቅላዩ እኔ ነኝ ማለቱ አይቀርም

  • @zanafila5264
    @zanafila5264 2 години тому +1

    ወንድሜ! ርእሱ እኮ ዘመነ እንዲሆን ያደረገው፣ የብልግና መንግስት እንጂ፣ ሰውየው አይደለም። ዘመነ መልስ የሰጠው ከዚያ የተነሳ ነው። ትንታኔህን ከመንገድ ያወጣኸው አንተ ነህ። ዘመነ የተናገረው ስለ ትውልዱ ነው። አንተ ግን ማን ነህ? ለማን ነው የቆምኸው። ኤርሚያስን(Addis Compass) ደግፈህ የምትናገር ነው የመሰለኝ።

  • @berhanunegahunegnaw8669
    @berhanunegahunegnaw8669 3 години тому +3

    አትጃጃል

  • @alemzewedu530
    @alemzewedu530 5 годин тому +8

    የመርህ ሠው ነህ ጀግና ተባረክ ሐሣብህ ይጠቅመዋል ለዘመነ

  • @derejeyeshaneh2061
    @derejeyeshaneh2061 5 годин тому +13

    😂😂😂በደምብ አዳምጠኸዋል? "እኔ ብሞት ሚሊዮኖች ይተካሉ" በእኔ መሞት የሚቋረጥ ትግል የለም" ብሏል። ይህስ ምን ማለት ነው? እራሱን ብቻ የሚገልጽ ሀሳብ አይደለም።

    • @Giyhon
      @Giyhon 3 години тому +2

      😂😂, "Thank you, reminder him_ sometimes
      "A wolf in sheep's clothing" is getting revealed!

  • @AbayeAbi
    @AbayeAbi 3 години тому +2

    በናትህ መግለጫውን አሰማን በናትህ

    • @Joshua-x5v
      @Joshua-x5v 2 години тому

      እራስክ አዳምጥ ፈልገህ

  • @abegazgozguz7170
    @abegazgozguz7170 Годину тому

    Blessed are those who defend the truth and only the truth.

  • @yalganeshalemu4179
    @yalganeshalemu4179 2 години тому +1

    ቲወድሮስ አስፋው ዘመን ለቀቅ አርገው ታስሮ የተፈታ ሰው ሰላም የለውም እንደ እስክንድር ቅጥረኛ ነህ ያማራ ትግል በእንደ እናንተ አይነቶች አይቀለበስም እማታውቀውን አታውራ ?

  • @mulugetagebrehiwot412
    @mulugetagebrehiwot412 3 години тому +1

    😂ቴድሮስ አሰፋው ሠላም ፣፣ለትግሉ ውሃ ለመድፋት ነው ዎይስ ለማረም ይህን የመሠለ የትግል መሪን መግለጫ የሚኮንን ፐሮግራም ሠርተህ የምታሰተላልፈው ??አንተ ታጋይና መሰዋእት ለመክፈል ቁርጠኛ ከሆንክ ለምን ኮብልለህ ከአገር ዎጣህ ??ትግል በዎሬ አይደለም ፣አትቀባጥር !!

  • @Mesirat
    @Mesirat 5 годин тому +3

    ቋቅ

  • @jemalali78
    @jemalali78 2 години тому +1

    አማራ እየነገረህ ወደ ስልጣን የመጣል ለምን መቅለስለስ አስፈለገ

  • @seyoumkebede906
    @seyoumkebede906 Годину тому

    አልገባንም ትግል ላይ ሰው አይጠፋም ማለት ግደሉት ማለትህ ይሆን ??????

  • @ወሎ-የ7ረ
    @ወሎ-የ7ረ 5 годин тому +3

    የተቀነባበረ ውሸት

  • @aezbmerid3612
    @aezbmerid3612 3 години тому +2

    የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች አሉ የራስችሁ ጉዱ በቤታችሁ ታፍኖ እየከረፋ ገና ለገና አማርኛ ችለናል ብላችሁ ስለአማራ ትግልና ስለፋኖ እየውጣችሁ ስታቀረሹ አይደብራችሁም እንዴ
    ሁሉንም ነገር ለእራሱ ለአማራ ተውለት እስኪ

  • @AmareAbid
    @AmareAbid 2 години тому +1

    ምን፡አይነት፡ጫት፡ብትቅም፡ነው፡ምላስህን፡ልትውጠው፡ነው፡አረቄ፡ፍት፡በልበት

  • @selemonAbebe-be8it
    @selemonAbebe-be8it Годину тому

    አተተራዱርየ እዴት የትግራይን ሙሁርና ጀግኖች አስበልተህ ጨረስክ ደሞ ወደ አማራ ትንተና በቃህ ማን ም አሰማም አሳማን

  • @Sumbe12345
    @Sumbe12345 4 години тому +9

    ቴዲ አህያ ነክ ሞቱዋል ብለክ ድስ ብሎክ ነበር ነገር ዜሜ ጀግናው ስራ ላይ ነው

    • @aberraalemu2866
      @aberraalemu2866 3 години тому +2

      ዝምብለህ: አታላዝን! ሰው: ልክ: ካልሆነ: በስራው: ተች: እንጂ: ዝምብለህ: በጭፍን: አትደግፍ። እውቀት: ያላቸውን: አዳምጥ፣ አስተውል!

  • @tsegayetefera
    @tsegayetefera 3 години тому

    Ego..... ራስን መውደድ
    Egoistical person...... እራሱን ወዳድ ሰው።

  • @agdr895
    @agdr895 5 годин тому +7

    በፍጹም የዘመነ ገለል ማለት ለትግሉ በረከት እንጅ ጉዳት የለውም።

    • @YonasTadesse-e7h
      @YonasTadesse-e7h 3 години тому

      ጥንብ ጋ ላ

    • @HailemariamGulilate
      @HailemariamGulilate 3 години тому

      Ere now ende jib angol

    • @nahomasamere
      @nahomasamere 3 години тому

      ቲዲ የውሻ ልጅ

    • @YonasTadesse-e7h
      @YonasTadesse-e7h 3 години тому

      @@agdr895 አረሙቻ ገለል ማለት ካለበት የአብይ ተላላኪ ታናሹ እስክንድር ነው ።

    • @MitkeEshetu
      @MitkeEshetu 3 години тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂 wede nefsebeti new

  • @nunumohamed-r6j
    @nunumohamed-r6j Годину тому +1

    እዉነትን የያዝክ ትክክለኛ ሰዉ ነህ አቋምህ ሁሌም ሚዛናዊ ነዉ እድሜና ጤናን ይስጥህ ጀግና ሰዉ ከቡዳዎች አይን ይሰዉርህ❤

  • @AbrahamNegash-m9u
    @AbrahamNegash-m9u 2 години тому

    እንኳን ወደ የራስህን ሚድያ መጣህ❤::

  • @ayeleabebebasore-wz3xt
    @ayeleabebebasore-wz3xt 4 години тому +1

    ከዝ በፍት አማራ ህዝብ ለይ ብዙ ነገር ስትተች ነበራ አሁን ምን ተገኛ

  • @KebebusheKebebushe
    @KebebusheKebebushe 4 години тому

    ❤❤❤

  • @worededgier2604
    @worededgier2604 2 години тому

    የርእዬት አሽከር ምንው የምታወራው አጣህ መሰለኝ ጡርንባ ዘሜ ጀግና ምሁርም ነው ከአንተ በተሻለ ስለ ኢጎ ይተነትንልሀል::

  • @abrahamyohannes3188
    @abrahamyohannes3188 2 години тому +1

    አተን ብሎ ተታኝ።ዠል

  • @Meysaw12
    @Meysaw12 2 години тому +2

    የፋኖ ትግል ብሶት የወለደው ነው ቴዲ..ዘሜም ሆነ እስኬ አንድ ግለሰብ ናቸው

  • @Berket-j6p
    @Berket-j6p 2 години тому +1

    ቆረቆዳ ዘሜ አሸናፊ ነው እበት

  • @Fekadu-s5c
    @Fekadu-s5c 56 хвилин тому +1

    Those who are working with Tigray nationalist are not expected to have a positive outlook on Amhara freedom fighters. Were you there when the assassination attempt was done? It's the most ugly title that i have ever read.

  • @negebeni
    @negebeni 3 години тому

    ምንድነው የሆነው ? ገዢው መንግስት ሀገሪቱን ምን ላይ እዳደሳት እያንዳንዳችን እናውቃለን ግዥውን መቃወም ተገቢ ቢሆንም ሁሌ የምንቃወም ከሆን መድረሻችን የት ነው ? ስለ መፍትሄ እንነጋገር እባካችሁ ።

  • @ayalewgebrhiwot1935
    @ayalewgebrhiwot1935 3 години тому +2

    የአማራ ህዝብ ትግል ሁሉም ቋንቋውን ሰለሚናገረው የማንም አልፎ ሀጅ አፉን ይከፍትበታል🙄 ቢገባህ የአማራ ህዝብ ትግል ለአንተም መፍትሔ ነው

  • @yihenewadugna1094
    @yihenewadugna1094 2 години тому

    it could not be a Topic! as I believe that Tedi and his crew usually raise constructive issues!! Now, it is better to forget HIM!

  • @hailujongondar-1111
    @hailujongondar-1111 15 хвилин тому +1

    Bemejemerya ante menafkan neh degmo tigri neh

  • @ayalewhailu7875
    @ayalewhailu7875 Годину тому +1

    ለቤ አንተ ብሎ ተንታኝ ለባ

  • @MitkeEshetu
    @MitkeEshetu 2 години тому +1

    zemine malet zare aydelem eshi yemetaw.degearegi eshi ahune metachu werabicha😂😂😂😂

  • @dagmawimussie8764
    @dagmawimussie8764 2 години тому +1

    Awokish awokish siluwat metsihaf atebech... ENDILU
    Kedada nek.
    Bandanetim wustik ale.
    Tikimegna, wolaway, turinafa

  • @asegidewagezew6345
    @asegidewagezew6345 3 години тому +1

    Zikach ante bilo tentagn

  • @BruhTena
    @BruhTena 8 хвилин тому +1

    አንተ እበት መጀመሩያ አፍህን እንትን በል Unsubscribed

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 3 години тому +9

    ዘመነ ፍኖ ላይ አፍ መክፈት ምን ማለት ነዉ። ለወያኔ ገረድ መሆን ሌላ ነገር ነዉ ግን ፋኖን ማንቁዋሸሽ ነዉር ነዉ ባጭሩ። ፋኖ በዉነቱ ያቸንፋል።

  • @negashriyad3946
    @negashriyad3946 Годину тому +1

    አንተን ብሎ ፖለቲከኛ ጀዝባ

  • @AbereTewlgn
    @AbereTewlgn 2 години тому +1

    ዘመነ ባንተ አፍ አይጠራም

  • @ageretsegaye9315
    @ageretsegaye9315 2 години тому +2

    ከዚህ ሰው ንግግር ዉስጥ እባብነት ይታያል በዘመነ መኖር የተቆጨ ይመስላል

  • @MuseSlshe
    @MuseSlshe 2 години тому +1

    Emneth new zemen keftegh Ego ylebt yesltan temgha new.

  • @solomon243
    @solomon243 41 хвилина тому

    ቴዲሻ አይ ትንተና ከእውቀት ጋር።ለማንም የማታዳላ የአቋም ሰው ነህ።አንተ ወደፊትም እውነታውን ተናገር የገባው ይገበዎል ያልገባው የራሱ ጉዳይ

  • @AI-Intelligence1
    @AI-Intelligence1 5 годин тому +9

    አርፈህ ተቀመጥ ዘመነ ላይ የመትፍትም የማቀርሸትም ሞራል የለህም/ ችሁም። ዘሜ እናቱ የወለደችዉ ልበሙሉ ጀግና ነዉ። ፍፁም ፍቅር ያለዉ የህዝብ ልጂ የልባችን ንጉስ ነዉ። ሁሉንም አማራ ወደ አንድ አምጥቶ አማራነትን እንገነባለን። ከፍ ሲል ደሞ ከሁሉም ህዝብና ብሔር ጋር ሆነን ኢትዮዽያን በኩልነት እንመራታለን።

    • @agdr895
      @agdr895 5 годин тому +1

      መንጋ

    • @abdurazaknasir8699
      @abdurazaknasir8699 5 годин тому +1

      አምልከው ። ወጣም መሀይሞች😁

    • @aberraalemu2866
      @aberraalemu2866 3 години тому

      ዝምብለህ: አታላዝን! ከእውቀት: ነፃ: እንደሆነ: ሰው (የሆንክ: ትመስላለህ) ዝምብለህ: በጭፍን: አትደግፍ። እንደ: አንተ: አይነት: ማስተዋል: የጎደለው: ነው: አምባገነን: የሚያነግስብን። አስተውል!

  • @SimretPetros
    @SimretPetros 3 години тому +1

    Egna nw yalew ene alalem ante kedada

  • @Alex-k7d8o
    @Alex-k7d8o 3 години тому +2

    ጀለሴ!!የማንን ሀሳብ እንዳወራህ ከስር በኮሜንት ካጨበጨቡልህ ውሪዎች ያስታውቃል

  • @Alex-k7d8o
    @Alex-k7d8o 2 години тому +3

    ይህ ሶስተኛ ኮመንቴ ነው!ምን አይነት እባብ ነህ አቦ!?ዘሜም ይነግሳል እደግምልሀለው ዘመነ ካሴ ዝሆን ነው።አማራን ለመዋጥ አፉን የከፈተውን ዘንዶ የሚሰብር ጀግና!ዘሜ አይሞትም አንተም እንዲሁ የሰው ሀሳብ እየሰበርክ እየተረብክ ትኖራለህ።

  • @EtseSabek-f7l
    @EtseSabek-f7l 2 години тому +1

    አህያ ና እና እንደሱ ጫካ ግባ

  • @FATUMAYIMER-t1c
    @FATUMAYIMER-t1c 5 годин тому +11

    ቴድ ዘሜን አትተችብን😢ሚሊየኖች በስስት ነው የምናየው😢አላህ ይጠብቀው

    • @ElishaTesema
      @ElishaTesema 4 години тому +1

      ወንድም አብይም እንዲህ ነበር የተባለው

    • @natnaelgirma7261
      @natnaelgirma7261 4 години тому

      Metechetun anitila. Negeroch endeqeld new eyetebelashu yemihedut. Memeker alebet Zemene, ayayazu tiru aydelem.

    • @aberraalemu2866
      @aberraalemu2866 3 години тому

      ዝምብለህ: አታላዝን! ሰው: ልክ: ካልሆነ: በስራው: ተች: እንጂ: ዝምብለህ: በጭፍን: አትደግፍ። እንደ: አንተ: አይነት: ማስተዋል: የጎደለው: ነው: አምባገነን: የሚያነግስብን። አስተውል!

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 3 години тому +4

    ዘመነ የፋኖ ትግል አንድ መሪ እንጂ የአማራ መሪ ነኝ አላለም ባልተባለን ነገር ሲለፍፉ መዋል ምንም ፋይዳ የለዉም የፋኖንም ትግል አይቀይርም።

  • @amareadmassu7406
    @amareadmassu7406 Годину тому

    አየ ሚሊሻ

  • @MuseSlshe
    @MuseSlshe 3 години тому +1

    Tedie became tekekel neh endezaynet rasewedad letglu aytekmem aychelem

  • @natnaelgirma7261
    @natnaelgirma7261 4 години тому +1

    Ego adegegna new. Mekari yasfeligewal Zemene, tarikun endeqeld bayabelash tiru new. Negeroch endih new eyetebelashu mimetut. Tigilun yegil nibiretu madregun metew alebet.

  • @misertilahun9650
    @misertilahun9650 2 години тому +1

    አትሞጣሞጥ

  • @viscatv318
    @viscatv318 5 годин тому +10

    ትክክል ዘመነ ዝሆን ነው አንተ ደሞ የTPLF አይጥ ነክ እየተራበ ላለው የትግሬ ህዝብክ ድምፅ ሁን

    • @agdr895
      @agdr895 5 годин тому +2

      ዝሆንነት በአካል መወፈር መስሎህ ይሆን? ዘመነ ትንኝ ጉረኛ በዶ ነው።

    • @ElishaTesema
      @ElishaTesema 4 години тому +1

      አብይ ዝሆን ነን ሲል በኢትዮጵያ ስም የሚመጣ የእርዳታ ገንዘብ እየበላ ነው ። ዘሜ የአማራን ገበሬ ፍየል እና በግ እየበላ ነው

  • @amanuueltuku8804
    @amanuueltuku8804 Годину тому

    ውቨታው

  • @SelamYimta
    @SelamYimta 6 годин тому +7

    አወቅሽ አወቅሽ ሲላት መጸኀፍ አጠባች። ቴዲ ጀሮ ሰጥተው ሲያዳምጡህ የምትናገረው ሁሉ ትክክል ነው ተብሎ ታስቦ እንዳልሆነ እንዳንዴ ማሰብ ተገቢ ነው።

    • @agdr895
      @agdr895 5 годин тому +1

      እፈሩ ጎበዝ ከቻላችሁ ተደበቁ። ዘመነ አሳፋሪ ሰው ነው።

    • @SalamSalam-wv9to
      @SalamSalam-wv9to 4 години тому

      የአማራ ልጆች ሀንሰብስክራይብ አድርጉ

    • @aberraalemu2866
      @aberraalemu2866 3 години тому

      ዝምብለህ: አታላዝን! ከእውቀት: ነፃ: እንደሆነ: ሰው (የሆንክ: ትመስላለህ) ዝምብለህ: በጭፍን: አትደግፍ። እንደ: አንተ: አይነት: ማስተዋል: የጎደለው: ነው: አምባገነን: የሚያነግስብን። አስተውል!

    • @SalamSalam-wv9to
      @SalamSalam-wv9to 2 години тому

      @@aberraalemu2866 ጸረ አማራዎች በሌለች ኢትዮጵያ ሱሴ የምታላዝኑ ቆሞ ቀሮች አላማቹ ግልጽ ነው ጸረ አማራውን በፋኖ ደም ስልጣን እይዛለሁ ብሎ ሳያፍር ባደባባይ የደነፋውን እስክንድርን ወደ ፊት ለማምጣት ነው ወደዳችሁም ጠላችሁም በወንድሞቻችን ደም ማንም አይነግድም ስልጣኑንም ባለዋጋዎቹ ይይዙታል አማራ የማንም መረማመጃ አይሆንም!!

  • @taebye
    @taebye 3 години тому +2

    ላንተ አስተያየት መስጠት በእውነት አስፈላጊ አይደለም ምክኒያቱም አንተን መሳዮች ሰሚ ሳይኖራቸው መየሶሻሉ ቅንደብደ ሲጮሁ የሚውሉ ብዙ ናቸው

  • @sisayabate6984
    @sisayabate6984 2 години тому +1

    ማነሽ ደግሞ አንች????

  • @Hemi-xc4yg
    @Hemi-xc4yg 20 хвилин тому

    አንተ ሰውዬ መርቅነህ ነው እንዴ የምትገባው ? ምንድነው አስሬ ከንፈርህን የምትልሰው

  • @GddghdHdhfdh-gu3kd
    @GddghdHdhfdh-gu3kd 2 години тому +1

    ❌❌❌❌❌❌😤😤😤👎👎👎

  • @bkhm6433
    @bkhm6433 3 години тому +2

    ቸኮላችሁ እሳ እስኪሞት? ዘመነ የኛ ጀግና የአማራ ቀይ መስመር ነው ላንተ ክፉ ያሰበ ወደራሳቸው ይመለስ ❤❤አሏህ ይጠብቅህ❤

    • @aberraalemu2866
      @aberraalemu2866 3 години тому

      ዝምብለህ: አታላዝን! ሰው: ልክ: ካልሆነ: በስራው: ተች: እንጂ: ዝምብለህ: በጭፍን: አትደግፍ። እውቀት: ያላቸውን: አዳምጥ፣ አስተውል!

  • @Germanyethio
    @Germanyethio 3 години тому +1

    በፍፁም የስህተት ዕይታ ነው ደግመክ ስማው ዘመነን ገደልነው ሲሉ እነሱ ውጊያቸው ከግለሰብ ጋር ነው ወይስ ከአማራ ማህበረሰብ ( ፋኖ በሚሊየን ሚቆጠሩ ናቸው ዘመነ አንድ ግለሰብ ነው ግን ጀግና እና የጀግና ጀግና ነው እያቃጠላቸው ነው ገና ያሳብዳችዋል ዘሜ

  • @antenehtiruneh4732
    @antenehtiruneh4732 3 години тому +1

    በጣም ሰነፋ እና ደደብ ነበርክ

  • @MelesseBiyanew-b1y
    @MelesseBiyanew-b1y 3 години тому +1

    Hahahaha ahun I gech you are baby ....

  • @gizenatlekulu8503
    @gizenatlekulu8503 2 години тому +1

    ይቺ you tube እንዴት ልሸቅል ብለህ ነው ቴዲ ነገሮችን ንግግሮችን እየሰነጠቅ አማረልኝ ብለህ የምትቀባጥረው ይሄ ደግም subscriber ለማግኘት የአማራን ትግል በመከፋፈል ለመግደል ነው ምንግዜም መሪ ወሳኝነት አለው ለአንድ ትግል አንተ ግን የአማራ ህዝብ ጥያቄ ካለው ዘመነ አያስፈልገውም ይቺን ጨዋታ አልፈናታል በመከራ በምጥ የተገኘን መሪ ማጣጣል ትግልን ለመግደል ነው ስለዚህ ተከፍሎህ ከሆነ አደብ ግዛ በአሁን ሰአት ለአማሪ የሚያስፈልገው ትግሉን የሚደግፍ እንጂ የሚከፋፍል አይደለም ጀግና ነን አለ ብሎ እሪ ማለት የጢና አይደለም አቶ ቴዲ ዘመነ እሳት ውስጥ ተጥዶ በጀት በድሮንእየታሰሰ አንተ ውጭ ቁጭ ብለህ እሪ እያልክ መሪን ለማሳጣት ያዙኝ ልቀቁኝ ማለት አይነፋም ጀርባህ መፈተሽ አለበት.

  • @tiruwerkali286
    @tiruwerkali286 3 хвилини тому

    Zig angol