ኢትዮ ሰላም_Ethio Selam
ኢትዮ ሰላም_Ethio Selam
  • 9
  • 25 700
አትጠራጠሩ በፋኖ ውስጥ አዲስ አቅም ተፈጥሯል #ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ አስፋው #ethiopia
አትጠራጠሩ በፋኖ ውስጥ አዲስ አቅም ተፈጥሯል #ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ አስፋው #ethiopia
ኢትዮ ሰላም በኢትዮጵያ ውስጥ አውንታዊ ሰላም ሰፍኖ ማየትን የሚፈልግ፤ የአገራችንን ማህበረ-ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ጉዳዮች ከተለያዩ እይታዎች አንፃር የሚተነተኑበትና አውንታዊ ሰላምንና መረጋጋትን ሊያሰፍኑና ሊያመጡ የሚችሉ አማራጭ ሀሳቦች የሚቀርቡበት ነፃና ገለልተኛ ሚዲያ ነው።
ይህን እንቅስቃሴ ማበረታታትና በአገራችን አውንታዊ ሰላም ሰፍኖ ማየት የምትናፍቁ ሁሉ ሚዲያችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንዲሆኑንና በሚችሉት ሁሉ እንዲያግዙን ጥሪ እናደርጋለን።
Ethio selam is a free and independent media that seeks to analyze the socio-economic and political issues of our country from different perspectives and offers alternative ideas that can bring about positive peace and stability in our country Ethiopia.
We encourage all those who want to help for this movement and yearn to see the positive peace in our country to subscribe to our media and become a family and help us in any way you can.
Переглядів: 1 040

Відео

የመንግስትንና የፋኖን ድርድር የጠየቀው ማነው? አወዛጋቢ ቦታዎችን ለመጠየቅ መለኪያው ምንድነው? የግብፅ ‘ማስታረቅ እችላለሁ’ ስሜት እንዴት ተፈጠረ?
Переглядів 2,4 тис.2 години тому
የመንግስትንና የፋኖን ድርድር የጠየቀው ማነው? አወዛጋቢ ቦታዎችን ለመጠየቅ መለኪያው ምንድነው? የግብፅ ‘ማስታረቅ እችላለሁ’ ስሜት እንዴት ተፈጠረ? #ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ አስፋው ኢትዮ ሰላም በኢትዮጵያ ውስጥ አውንታዊ ሰላም ሰፍ ማየትን የሚፈልግ፤ የአገራችንን ማህበረ-ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ጉዳዮች ከተለያዩ እይታዎች አንፃር የሚተነተኑበትና አውንታዊ ሰላምንና መረጋጋትን ሊያሰፍኑና ሊያመጡ የሚችሉ አማራጭ ሀሳቦች የሚቀርቡበት ነፃና ገለልተኛ ሚዲያ ነው። ይህን እንቅስቃሴ ማበረታታትና በአገራችን አውንታዊ ሰላም ሰፍ ማየት የምትናፍቁ ሁሉ ሚዲያችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንዲሆኑንና በሚችሉት ሁሉ እንዲያግዙን ጥሪ እናደ...
የጌታቸው ረዳ የተምታታ አቋም የሴራ ፓለቲካ አያዋጣም
Переглядів 14 тис.14 годин тому
ኢትዮ ሰላም በኢትዮጵያ ውስጥ አውንታዊ ሰላም ሰፍ ማየትን የሚፈልግ፤ የአገራችንን ማህበረ-ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ጉዳዮች ከተለያዩ እይታዎች አንፃር የሚተነተኑበትና አውንታዊ ሰላምንና መረጋጋትን ሊያሰፍኑና ሊያመጡ የሚችሉ አማራጭ ሀሳቦች የሚቀርቡበት ነፃና ገለልተኛ ሚዲያ ነው። ይህን እንቅስቃሴ ማበረታታትና በአገራችን አውንታዊ ሰላም ሰፍ ማየት የምትናፍቁ ሁሉ ሚዲያችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንዲሆኑንና በሚችሉት ሁሉ እንዲያግዙን ጥሪ እናደርጋለን። Ethio selam is a free and independent media that seeks to analyze the socio-economic and political issues ...
የግብፅ ሰራዊት ወደ ሱማሌ መግባት ለአብይ አህመድ እየጠቀመው ነው
Переглядів 1,3 тис.14 годин тому
ኢትዮ ሰላም በኢትዮጵያ ውስጥ አውንታዊ ሰላም ሰፍ ማየትን የሚፈልግ፤ የአገራችንን ማህበረ-ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ጉዳዮች ከተለያዩ እይታዎች አንፃር የሚተነተኑበትና አውንታዊ ሰላምንና መረጋጋትን ሊያሰፍኑና ሊያመጡ የሚችሉ አማራጭ ሀሳቦች የሚቀርቡበት ነፃና ገለልተኛ ሚዲያ ነው። ይህን እንቅስቃሴ ማበረታታትና በአገራችን አውንታዊ ሰላም ሰፍ ማየት የምትናፍቁ ሁሉ ሚዲያችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንዲሆኑንና በሚችሉት ሁሉ እንዲያግዙን ጥሪ እናደርጋለን። Ethio selam is a free and independent media that seeks to analyze the socio-economic and political issues ...
"ካሸነፉ ብዙ ያገኛሉ ከተሸነፉ ይጠፋሉ" #tewodros #somalia #ethiopia
Переглядів 96214 днів тому
"ካሸነፉ ብዙ ያገኛሉ ከተሸነፉ ይጠፋሉ" #tewodros #somalia #ethiopia ኢትዮ ሰላም በኢትዮጵያ ውስጥ አውንታዊ ሰላም ሰፍ ማየትን የሚፈልግ፤ የአገራችንን ማህበረ-ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ጉዳዮች ከተለያዩ እይታዎች አንፃር የሚተነተኑበትና አውንታዊ ሰላምንና መረጋጋትን ሊያሰፍኑና ሊያመጡ የሚችሉ አማራጭ ሀሳቦች የሚቀርቡበት ነፃና ገለልተኛ ሚዲያ ነው። ይህን እንቅስቃሴ ማበረታታትና በአገራችን አውንታዊ ሰላም ሰፍ ማየት የምትናፍቁ ሁሉ ሚዲያችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንዲሆኑንና በሚችሉት ሁሉ እንዲያግዙን ጥሪ እናደርጋለን። Ethio selam is a free and independent media that se...
መንግስትን መቆንጠጥ አለብን "የማንም አምባገነን መጫወቻ ነው የምንሆነው" #ethiopia #tewodros #somalia
Переглядів 32221 день тому
መንግስትን መቆንጠጥ አለብን "የማንም አምባገነን መጫወቻ ነው የምንሆነው" #ethiopia #tewodros #somalia ኢትዮ ሰላም በኢትዮጵያ ውስጥ አውንታዊ ሰላም ሰፍ ማየትን የሚፈልግ፤ የአገራችንን ማህበረ-ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ጉዳዮች ከተለያዩ እይታዎች አንፃር የሚተነተኑበትና አውንታዊ ሰላምንና መረጋጋትን ሊያሰፍኑና ሊያመጡ የሚችሉ አማራጭ ሀሳቦች የሚቀርቡበት ነፃና ገለልተኛ ሚዲያ ነው። ይህን እንቅስቃሴ ማበረታታትና በአገራችን አውንታዊ ሰላም ሰፍ ማየት የምትናፍቁ ሁሉ ሚዲያችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንዲሆኑንና በሚችሉት ሁሉ እንዲያግዙን ጥሪ እናደርጋለን። Ethio selam is a free and inde...
ከቴዲ ጋር፦ የአማራ ህዝብ ከፋኖ ጎን መቆሙን ያሳየበት ኦፕሬሽን ነው #ethiopia #tewodros
Переглядів 2,7 тис.Місяць тому
ከቴዲ ጋር፦ የአማራ ህዝብ ከፋ ጎን መቆሙን ያሳየበት ኦፕሬሽን ነው #ethiopia #tewodros ኢትዮ ሰላም በኢትዮጵያ ውስጥ አውንታዊ ሰላም ሰፍ ማየትን የሚፈልግ፤ የአገራችንን ማህበረ-ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ጉዳዮች ከተለያዩ እይታዎች አንፃር የሚተነተኑበትና አውንታዊ ሰላምንና መረጋጋትን ሊያሰፍኑና ሊያመጡ የሚችሉ አማራጭ ሀሳቦች የሚቀርቡበት ነፃና ገለልተኛ ሚዲያ ነው። ይህን እንቅስቃሴ ማበረታታትና በአገራችን አውንታዊ ሰላም ሰፍ ማየት የምትናፍቁ ሁሉ ሚዲያችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንዲሆኑንና በሚችሉት ሁሉ እንዲያግዙን ጥሪ እናደርጋለን። Ethio selam is a free and independent media...
እነ ጌታቸው ረዳና ህውሃት ምንና ምን ሆኑ? ከቴዲ ጋር
Переглядів 4,6 тис.Місяць тому
@ghiontv @ethioforum @Zaramedianet @mesaymekonnen5 @EthioSelam_ኢትዮሰላም @ኢትዮሰላም_EthioSelam @roha_tv
ከቴዲ ጋር፦ የዳንኤል ትንቢት እውን ከሚሆን ብትሞቱ ይሻላል #ethiopia #tewodros
Переглядів 2,1 тис.Місяць тому
የዳንኤል ትንቢት እውን ከሚሆን ብትሞቱ ይሻላል @ghiontv @ethioforum @Zaramedianet @mesaymekonnen5 @EthioSelam_ኢትዮሰላም @ኢትዮሰላም_EthioSelam @roha_tv

КОМЕНТАРІ

  • @QwQw-m7m
    @QwQw-m7m 4 години тому

    የልጅ አዋቂ ነህ እደግ በበጉ አስተሳሰብ ይሁን

  • @HabetamuMeberatu
    @HabetamuMeberatu 4 години тому

  • @abiyotassefa4705
    @abiyotassefa4705 4 години тому

    በታኝና ተንታኝነት የተምታታበት ጉጠታም

  • @mequanentantigegn2851
    @mequanentantigegn2851 4 години тому

    ድል ለፋኖ ሰላም ለኢትዮጲያ

  • @Mengstu-p4x
    @Mengstu-p4x 5 годин тому

    Tedy lyu neh bro Ke tgray

  • @NathanSolomon-e2p
    @NathanSolomon-e2p 5 годин тому

    ትንታኔህ የተጠናና በእውቀት የተመሰረተ ነው live ብትገባ የበለጠ ተደራሽ ይሆናል ቻናልህ

  • @NathanSolomon-e2p
    @NathanSolomon-e2p 5 годин тому

    keep going bro

  • @Haylemaryam-br4yp
    @Haylemaryam-br4yp 5 годин тому

    ፦ ትክክል ግምገማነው ተዲ አስፋው። የራስህን ሚድያ ተጠቅመህ ስራ። ከዚይ አደርባይ ተዲ ርእዮት የሚባል ባትጠጋ ደስ ይለኛል።

  • @Asrathabtemariem
    @Asrathabtemariem 5 годин тому

    ቴዴ ይመቻህ ጀግናው

  • @alemzewedu530
    @alemzewedu530 5 годин тому

    ትክክል ነህ ተባረክ የመርህ ሰው

  • @NathanSolomon-e2p
    @NathanSolomon-e2p 8 годин тому

    ቴዲ በራስህ ቻናል ስለመጣህ welcome አትጥፋ

  • @kebedemichael7744
    @kebedemichael7744 11 годин тому

    What is new about PP? The main purpose is to track down FANO and to make it submit to the babysitters

  • @tsinuelgebreweld8121
    @tsinuelgebreweld8121 13 годин тому

    ሰላምቴዲ

  • @habtamuhailemichael6009
    @habtamuhailemichael6009 15 годин тому

    ቴዳ

  • @MarothiJunior
    @MarothiJunior 17 годин тому

    Dil lafano ❤ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @MarothiJunior
    @MarothiJunior 17 годин тому

    Barita jagina❤❤❤❤❤❤

  • @timharmon10
    @timharmon10 18 годин тому

    ፋኖ አልደራደርም የሚልበት ነባራዊ እውነታው መንግስትን ካለማመን ብቻ ሳይሆን፣ በድርድር የሚመለሱት ጥያቄዎች የግድ የሃይል የበላይነትን ይጠይቃል፣፣ አሁን ላይ መንግስት አቅም አከኝ ብሎ ስለሚያስብ፣ ፋኖዉ መሳሪያ ያውርድ የሚል አቋም ነው የሚያራምደው፣፣ በርግጥ በነጩ አልደራደርም የሚለው አቋም ፖለቲካዊ ትርፍ ባይኖረውም፣ አሁን ላይ መደራደሩ ፋኖ ይዞ የተነሳውን ጥያቄ ለማስመለስ ግን በቂ አይደለም

  • @mestadasfaw166
    @mestadasfaw166 19 годин тому

    የአገር ሽማግሌዎች ወዴት አላችሁ የአገር ምሁራን ወዴት አላችሁ ይህ ታናሽ ብላቴና ስለ ድርድር ስለ ሰላም ሲናገር መናገር ባንችል መስማት እንዴት አቃተን እድሜያችንና እውቀታችን ለምን ሊጠቅመን ነው የሀይማኖት አባቶች እናተስ ወዴት ናችሁ ? ወጣቶች እናንተ ተሽላችኋልና ስለሰላም አብዝታችሁ ተናገሩ መንግስትንም በድፍረት ጠይቁ።

  • @timharmon10
    @timharmon10 19 годин тому

    ብልፅግና በደንብ ካልተመታ፣ ወደ ሰላማዊ ድርድር የሚመጣ ቡድን አይደለም፣፣ ቡድኑ የ ብሄር የበላይነትን አንግሶ ሌላውን ረግጦና አሳንሶ ለመግዛት እሳቤ ያነገበ አካሄድ ስለያዘ፣ የፋኖን ጥያቄ መመለስ ማለት ካሰበው የበላይነት መገፋት ስለሆነ አቅሙ እስኪሟሟ ካልተመታ ወደ ድርድር አይመጣም፣፣ በፋኖው ዱላ በደንብ ከደከመ በሁዋላ፣ እነ ትህነግም ሰተት ብለው የ አራት ኪሎን ጉዞ ይጀምራሉ፣፣ ጠቅላዩ አጉል እልኽ ውስጥ ስለገባ፣ መሬት ላይ ያለውን ሀቅ ለመቀበል አይፈልግም፣፣ መገደድ አለበት

  • @timharmon10
    @timharmon10 19 годин тому

    የ አማራው ፋኖ በ አንድ አመት ጊዜውስጥ ተአምር በሚባል ደረጃ ጎልብቶ፣ የ ኦህዴድን አገዛዝ በከባዱ እየፈተነው ይገኛል፣፣ የፋኖ ሃይል ባጠረ ጊዜ ብልፅግናን እንደሚያንኮታኩተው እውን እየሆነ ነው

  • @ZakiMoha-yz5pf
    @ZakiMoha-yz5pf 21 годину тому

    ብላ ብላ ብላ ብላ ብላ ስታስጠሉ👺👺👺👺👺👺

  • @maryamtsionhizbeyhadera9233
    @maryamtsionhizbeyhadera9233 22 години тому

    Ye teddy media new guys???

  • @Bekidus
    @Bekidus 22 години тому

    tedisha you so nice here and with tedi riot too ❤ all

  • @mohammedhussien7008
    @mohammedhussien7008 23 години тому

    ሎሌሎሮዎሎዋሞ

    • @mohammedhussien7008
      @mohammedhussien7008 18 годин тому

      ሎሎሎሎሎሎሎላሎሎልሎሎልሎሎሎልሎልሎሎላሎሎልሎሎልሎሎሎልሎልው

  • @ESk146
    @ESk146 День тому

    አዳሜ ሀሉ ላይክ

  • @ESk146
    @ESk146 День тому

    ጎበዝ

  • @tamirumazeng3688
    @tamirumazeng3688 День тому

    ቀዳዳ

  • @anwarahmed8363
    @anwarahmed8363 День тому

    በሳምንት አንድ ግዜ ብቻ ያንሰናል ምክንያቱም አእምሮችን የመሸከም አቅማችን በጣም ቀንሳል

  • @ethio8774
    @ethio8774 День тому

    ቴዲያችን በርታ ባለህበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ።🙏🏽🙏🏽🙏🏽 💚💛❤️

  • @AbrhamAdehane
    @AbrhamAdehane День тому

    አንድ ነገር ልጦቅም አለም ላይ እውነት የለም ።

  • @hiwit6369
    @hiwit6369 День тому

    ቴዲ በርታ

  • @alemzewedu530
    @alemzewedu530 День тому

    እውነት ነው የመርህ ሰው ነህ ተባረክ

  • @kaliyshemsu9957
    @kaliyshemsu9957 День тому

    Jegna tedo

  • @Ethiozena2
    @Ethiozena2 День тому

    Wellcome tedy

  • @Biniam-o5t
    @Biniam-o5t День тому

    ቴዲ ከማኻ አልጦ ሰብ ዳርጋ የለን ዝአረገን ዝዶንቆረ ሕብረተሰብ ብገንዘብ ብልጽግና ምስለኔ ንሕመስ አለና ድሑርን ኸብዳምን ማይንድ ለስ ተፈጢሩ አሎ ግና ሓቂ ዝሓዘ ይዕወት ሓሳዊን ሓሰርን እናሓደረ ይፈኩስ ቻው

  • @GereMamu-qg3op
    @GereMamu-qg3op День тому

    tedi well come

  • @SolomonKebede-uw7vl
    @SolomonKebede-uw7vl 2 дні тому

    ቴዲ እንኳን በደህና መጣክ

  • @HaileGaregawi
    @HaileGaregawi 2 дні тому

    አከራካሪ ቦታዎች ለሁለቱም እኩል ይካፈሉ ላልከው ዘላቂ ሰላም ኣያመጣም ። 3ኛ ወገን ባለበት 2ቱም ወገኖች በሚያቀርቡት ተጨባጭ ማስረጃ በመመርኮዝ ሰላማዊ መንገድ በመከተል ብቻ የሚወሰነው ብይን መቀበል ነው ዘላቂ መፍትሔ የሚሆነው ። ኣንተም ተው ፤ ኣንተም ተው ዘላቂ ሰላም አያመጣም ።

  • @anbessa6836
    @anbessa6836 2 дні тому

    It’s much better to see you on your own media platform without being corrupted by TEDDY REIOT and his Awrajawe Agenda.

  • @almazadamu9175
    @almazadamu9175 2 дні тому

    ጌታቸው ረደ ለፕፕ እንደሜስራ ነው የሜታየን ይህ መሪት እካሪካሪ እይደለም የትግራይ መሪት ነውክሁለት ሜሌን ህዝብ እእፍንቅሉ እካራካሪ መሪት ነው የሜባል ውሽት ጌታቸው እየካደ ነው ህዋሕት መሳላ ህዋሕትን ማፍረስ ስለሜፍልግ ነው ለማንኛውም እግዚአብሔር በወንበሩ ካለ እሱ ይፍረደ ይቅርታ እዋዛጋቤ መሪት እትበለ እዋዛጌቤ እይደሉም

  • @NassirWahabey
    @NassirWahabey 2 дні тому

    ፓለትካ ከቅንነት ውጪ ስላም ኣያመጣም ቀዳዳ መውጫ በማግኘትህ እንደፈለግ ተተነትናለህ በኢት ሰላም መምጣት የምይችልው ለዚህ ነው ከህገመንግስት ውጪ መፍትሄእንደማይመጣ እወቁ

  • @abiyoteabiyote5750
    @abiyoteabiyote5750 2 дні тому

    የእሺታ ድምፅ አለዉ

  • @Hope-l4m
    @Hope-l4m 2 дні тому

    It nice to see you with your own Media ❤

  • @mr.franklin5662
    @mr.franklin5662 2 дні тому

    Hello..What happened with Teddy Reyot...?

  • @AberashBerhe-pz8be
    @AberashBerhe-pz8be 2 дні тому

    ተዲ ትክክለኛ ፉጡር እንኳን ሰላም ሆንክ እናትህስ ሰላም ናቸው የእውነት ሰው ነህ አምላክ የሚወደውን ሰራ ትወዳለህ ቀጥልበት ።

  • @የዝምታአቀንቃኝ
    @የዝምታአቀንቃኝ 2 дні тому

    ቴዲ ተሳስተካል፣ ጌች በተደጋጋሚ ተናግሯል የድንበርና በሉዋላዊነትን ጉዳይ እንደማይደራደሩ አስረድተው ውሉ ሊፈርስ ነበር። ውግያ እንዲቆም ብቻ ነው ከመከላከያ ውጭ ያለው ሃይል ፈርሶ ይውጣ፣ ህዝቡ ይመለስ ወደሰላማዊ ኑሮው። በሰላማዊ መንገድ ይፈታል! ገና የትግራይና የኢትዮጵያ ግንኙነት እንኳን አልተቋጨም፣ የትግራይ ህዝብ ለመወሰኛ ጊዜ ያስፈልገዋል። ከኢትዮጵያ ጋር እንዴት ነው ምንቀጥለው የሚለው ይወስነዋል የድንበር ጊዳይ እና ትርጉሙን።

  • @OneDay1say1
    @OneDay1say1 2 дні тому

    አንተ ጭንጋፍ አወዛጋቢ ቦታዎች የሚባሉ የሉም ቀድሞም አማራ ወደፊትም አማራ ሆነው ይቀጥላሉ :: የህውኃትን የመጨረሻ ግባተ መሬት ላለማጠናቀቅ አቢይ አህመድ የሚባለው የኦነግ ቡችላ ትግራይን በ2 ዓመት ጦርነት እንዳትነሳ አድርጎ ካወደመ በኃላ ህውሓትን ለማትረፍና የአማራን ህዝብ ክትግሬ ጋር ለዘላለም የማጋጭበት መንገድ ይህ ነው ስላለ ብቻ ዘመቻውን ወደ አማራ ህዝብ አድርጎ እድሜ ለአማራ ፋኖ ባህር ውስጥ የገባ ዝሆን ሆኖ ወጥቶ አይወጣ ነገር እንደ ደርግ ሙሉ በሙሉ እስኪሰበር ድረስ የእውር ድንብር ጦርነት ላይ ይገኛል:: ያልተረዳው ነገር ትግራይና አማራ መልክአ ምድራዊ አቀማመጡ ለየቅል መሆኑ ብቻ ሳይሆን ብአዴን የሚባለው ገረድ በአድማ ብተናና በሚልሻ የራሱን ህዝብ መንገድ እየመራ ቢያስገድልም ትግሉ ይበልጥ እንደ እሳተ ገሞራ እየፈነዳ ዛሬ ላይ ሚልየኖች ፋኖ ሆነው በሙሉ ቁመና አፈርከድሜ እያበሉት መሆኑ ነው ስለዚህ ጌታቸው ረዳ ከመስማማት ውጭ ምርጫ ባይኖረንም የተረፍነው በእብይ አህመድ አማራዊ ጥላቻ ነውና ያ ለእኛ እድሜ መቀጠል ትልቅ ድል ነው ማለቱ አስገራሚ ነገር አይደለም:: ፕሪቶሪያ የሚባለው እድሜ ማራዘሚያ ስለ አማራ ርስት ጉልት ምንም ሊናገር ያልደፈረው ለዚያ ነው አወዛጋቢ ለህውሓትና ደጋፊዎቹ እንጂ ለባለቤቱ ህዝብ አይደለም

  • @IdApps-fn2cf
    @IdApps-fn2cf 3 дні тому

    ቴዲየ

  • @AwelZeynu
    @AwelZeynu 3 дні тому

    ♥♥♥♥♥♥♥ ቴዲ ቦይ

  • @CinteckShorts
    @CinteckShorts 3 дні тому

    Dena meslehen neber, leba