ኢንስፔክተር ኤርሚያስ ምዕራፍ 1 ክፍል 2 Inspector Ermias S01E02 @ArtsTvWorld

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 тра 2024
  • #ድራማ #ተከታታይ_ድራማ #ኢንስፔክተር_ኤርሚያስ #Inspector_Ermiyas #ethiopian_new_movie_2024
    ኢንስፔክተር ኤርሚያስ ተከታታይ ድራማ ሀቀኛው ፖሊስ ተገድላ የተገኘችውን ወጣት ገዳይ ለመያዝ በሚያደርገው ጥረት ውስጥ ሳያስበው ከከባድ ወንጀለኞች ጋር ሲፋጠጥና ችግር ውስጥ ሲገባ የሚያሳይ ልብ አንጠልጣይ የወንጀል ፊልም ነው::
    Subscribe and follow us on:
    WebSite : www.artstv.tv
    Facebook : / artstvworld
    Instagram : / artstvworld
    TikTok : / artstvworld
    X / Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/ArtsTvWorldTelegram
    #Ethiopia #Ethiopian #habesha #ethiopian_tv #arts_tv #arts_tv_world #ethiopian_news #ethiopian_news_today #ethiopian_drama #ethiopian_music #ethiopian_show #entertainment #tobiya_arts_tv #tobia #tobiya #frash_adash
    © Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited.
    Copyright ©2024 Arts Tv World

КОМЕНТАРІ • 600

  • @user-yf5gy1jy1s
    @user-yf5gy1jy1s Місяць тому +464

    በሳምንት ሁለቴ ይሁን የምትሉ👍👍

    • @witnessing100
      @witnessing100 Місяць тому +7

      ይሂን አይባልም ይሁን ነዉ የሚባለው

    • @user-qp2hc3wy7y
      @user-qp2hc3wy7y Місяць тому +10

      ሳምንት 7ቴ ባረጉት😊

    • @user-zm8eu6wj8w
      @user-zm8eu6wj8w Місяць тому +2

      በነገራችላይ 7ክፍል ብቻ ነው😢

    • @Kbrgosaye
      @Kbrgosaye Місяць тому +2

      በሳምንት3ይሁን የምትሉ

    • @tagayetakele3888
      @tagayetakele3888 Місяць тому

      👍👍👍👍👍👍

  • @user-pm1lg5uc9o
    @user-pm1lg5uc9o Місяць тому +228

    የኢሚያስ አድናቂወች❤👍

  • @AlMushe-bt6yq
    @AlMushe-bt6yq Місяць тому +96

    ኤርሚየ የኔ ባለማህተብ ስወድህ❤❤ማነው እንደኔ ኤርሚን አይቶ የመጣ👍

  • @sofi-rv1tz
    @sofi-rv1tz Місяць тому +145

    እና ኤርሚ ከቱርክ አክተር አይበልጥም ልትሉኝ ነዉ❤😂

    • @AlMushe-bt6yq
      @AlMushe-bt6yq Місяць тому +4

      አስር እጅ ነው እሚበልጣችው❤

    • @AzmeraNgus
      @AzmeraNgus Місяць тому +4

      ኧረ በደንብ ነው እሚበልጣቸው❤❤❤❤💪💪💪

    • @HabtemuAbate
      @HabtemuAbate Місяць тому

      Are badenibi yemibelixachew faxari inasu ayinatuni yabizalin

    • @Tube-xb8el
      @Tube-xb8el 29 днів тому +1

      እግራቸውም አይደርስ ተጎረረብን እኮ

    • @AlMushe-bt6yq
      @AlMushe-bt6yq 29 днів тому

      @@Tube-xb8el ቱ ደግሞ እነዛ ምን አላችው

  • @HayatUae-hs3rx
    @HayatUae-hs3rx Місяць тому +107

    ይህ ልጅ በሁሉም ፊልም ላይ የሚስራዉ ነገር ሳላደንቅአላልፍም❤❤❤❤

  • @user-dz3nu2et2i
    @user-dz3nu2et2i Місяць тому +52

    ይሄን ድራማ ግን የኛዎቹ ፖሊሶች እንደኮርስ ቁጭ ብለው እንዲያዩት ይደረግልን

  • @selam518
    @selam518 15 днів тому +11

    ማነዉ እደኔ በለማህተቡን ኤርሚን አይቶ የመጣ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-cp6fz5lz1z
    @user-cp6fz5lz1z Місяць тому +56

    ኢንስፔክተር ኤርሚያስ የእውነት ስው ፈጣሪ እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን እንዳንተ አይነት ፖሊሲ ቢኖር ኢትዮጵያ የት በደረሰች ።

  • @GrmawAualw
    @GrmawAualw Місяць тому +28

    ኤርሚያስ ግን ለምን እደሌሎቹ ተዋናይ ሁሉም ቦታ አትሰራም በጣም ተወዳጅ ነህ ሁሉም ሰዉ ያከብርሀል በፍቅር ነው የሚዩህ❤❤

    • @Nunu11-yr9pw
      @Nunu11-yr9pw Місяць тому +1

      ሁሉም ቦታ ላይ አትገኝ ትረክሳለህ!

  • @user-eh9xb1cm1v
    @user-eh9xb1cm1v Місяць тому +32

    ፍቅረ ሥላሴ ወንድማችን በርታልን❤❤🎉

  • @GalaxyGalaxy-su6cj
    @GalaxyGalaxy-su6cj Місяць тому +26

    የኤርሚያስ አይነቱን ፈጣሪ ያብዛልን❤❤❤❤❤❤

    • @smerahsun5086
      @smerahsun5086 Місяць тому

      አሜንንን አሜንንን አሜንንን❤

  • @DjxjDkxjx-kn6hx
    @DjxjDkxjx-kn6hx Місяць тому +18

    ምናለ ኤርሚ የድራማ ሳይሆን የእውነት የሀገራችን ፖሊስ ቢሆን😢

    • @BasherGhaly-zi4ht
      @BasherGhaly-zi4ht 28 днів тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @amaamm-vk4hd
      @amaamm-vk4hd 18 днів тому

      ግንኮ እዉነተኛሰዉ እድሚየለዉም😢😢😢

  • @MabitWanaw
    @MabitWanaw Місяць тому +23

    እንኳን ደና መጣቹህ ማነው እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረው

  • @TeferaEyilachew-uk8jy
    @TeferaEyilachew-uk8jy 13 днів тому +4

    እስካሁን ካየኋቸው ፊልሞች አንደኛውና ወሳኙ ይህ ነው። በእውነት ወንድሜ ፍቅረስላሴ ዮሐንስ እጅግ በጣም ከልብ አደንቅሃለሁ!!! እናም እንደነዚህ ያሉ ሀገራዊ ጉዳይ ያላቸውን ፊልሞች ታዘጋጅ ዘንድ በአክብሮት እጠይቃለሁ!!!

  • @aseed792
    @aseed792 Місяць тому +14

    ምደነው አሁሊይ የሚመጣ ተከታታይ ዲራማ ሁሉም ሰማት አዴ ሆነ ለተመልካች ክብር ይኑራችሁጂ በሳምት2 ይሁን የምትሉ👍😏

  • @SatanaSadihunSayge
    @SatanaSadihunSayge 3 дні тому +3

    ጀግና ነህ ኤርም ዱካህን ልከተል ወስኛለዉ ምርጥ አስተማርዬ ነህ!ሁለም አድናቅህ ነኝ!

  • @Zmzmzmzm-uw4tq
    @Zmzmzmzm-uw4tq Місяць тому +17

    ትለያለህ ስልህ ኤንስፔክተር ኤርሚ ቀጣይ በጉጉት እንጠብቃለን❤❤❤❤💚💛❤

  • @user-vy1fv2em4c
    @user-vy1fv2em4c Місяць тому +9

    ከ ኢትዮጵያ ፊልም በጣም የተናደድኩበት ፊልም ለምንድነው ቶሎ ቶሎ ማትለቁልን 😁😁i like ኤርምያስ 🥰

  • @mekbaeyobbelachew3459
    @mekbaeyobbelachew3459 Місяць тому +10

    እኔ ከዚ በሀላ መንግስት ተቀይሮ እውቀት ያለው መሪ ካልመጣ በታምር እውነት የሆነ ፍርድ እና ሰላም በዚ ስርዓት መቼም አይገኝም የዘቀጠ ሀገር የወደቀ ሀገር ነው ያረጉት።

  • @yibeltalfetene
    @yibeltalfetene Місяць тому +19

    በሳምንት ሁለት ግዜ ይሁንልን❤❤❤

    • @g7vg900
      @g7vg900 28 днів тому

      አረ እንዳይቋረጥ 😢😢

  • @user-so3ns7so1m
    @user-so3ns7so1m Місяць тому +12

    ለእውነት የሚሰራ ከስንት አንድ ቢገኝም እሱን ለማጥፋት ወይም ለማስፈራራት በቤተሰቡ ይመጣሉ በሀገራችን እየሆነ ያለውን ነው እያየን ያለነው እውነት እና ሀሰት ጉሮሮ ለጉሮሮ ተያይዘዋል ግን ከብዙ ትግል በኋላ እውነት አሸናፊ ናት።

    • @user-xg7ip5cr9j
      @user-xg7ip5cr9j Місяць тому

      አብይ ነበር መሆን የበርበት ክፉው ሰወየ😅😅

  • @elsashim4578
    @elsashim4578 4 дні тому +1

    እጅግ በጣም አሰቸማሪ ነው ኢንስፔክተር ኤርሚያስ የወደፊት የሀገራችን ፖሊስ እንደሚሆኑ አልጠራጠርም ❤❤❤❤

  • @user-ln8wu3ls1u
    @user-ln8wu3ls1u Місяць тому +7

    ኤኒስፔክተር ኤርሚያስ የሀቅ እና የእዉነት ፈራጅ ፓሊስ ጠንክር በጣም እንወድሀለን❤

  • @user-zl1fh6un3n
    @user-zl1fh6un3n Місяць тому +6

    አይዞሽ ኢትዮጵያዬ ፈጣሪ የእናቶቻችንን እንባ ያብስ ስንቶች እህት ወንድሞቻችን እንደ ወጡ ቀርተው በብዙ ሺ እናቶች ልባቸው ተሰብሮብናል💔🥺😭

  • @user-pg3gr3nd8q
    @user-pg3gr3nd8q Місяць тому +6

    የኤርሚያስ አይነቱን ፈጣሪ ያብዛልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-kr9pi3fp1x
    @user-kr9pi3fp1x 26 днів тому +3

    እረ በመቤቴ እንባዬ አልቆጠብ የእክስኜተር እርሚያስ ድራማዎቹ ምናለበት ሁሉም እደሱ ቢሆን❤❤❤🎉🎉😢😢

  • @SatanaSadihunSayge
    @SatanaSadihunSayge 3 дні тому +1

    ጀግና ነህ ኤርም ዱካህን ልከተል ወስኛለዉ ምርጥ አስተማርዬ ነህ!ሁሉም አድናቅህ ነኝ!

  • @user-cy8zv8wb9z
    @user-cy8zv8wb9z 4 дні тому +3

    በሳምንት 2 የለቀቅልኝ አረ ፕሊስ የሚገርም ነው ዋው ኢርሚ ግሩም ነው

  • @marigkfy9738
    @marigkfy9738 25 днів тому +3

    አቤት ድምፅ አቤት የወንድነት ጥግ አየሁ ኤርሚያስጋ ትወናው በጣም ነው ምወድለት💗

  • @user-ty6ur7rq9m
    @user-ty6ur7rq9m Місяць тому +8

    ድምፁ እራሱ 1ኛ ነው❤❤❤❤

  • @BettyBetty-pb4mq
    @BettyBetty-pb4mq 28 днів тому +4

    አረ በሰምህት 2 ይሁን ኤርሚዬ በርተ እዳ አንቴ ጀግነ የአ አገር መርሪህ ይወለድንልን ❤❤❤❤

  • @user-xg7ip5cr9j
    @user-xg7ip5cr9j Місяць тому +4

    እጀራ ሲበሉ ቤተሰብጋ ተሰባስቦ መብላት አማርኝ😢😢😔😔😔

  • @falmataaleencaamida1693
    @falmataaleencaamida1693 Місяць тому +6

    ኤርሚ ልጁን እንዳያግቱበት ፈራሁ

  • @HananHano-ku7ur
    @HananHano-ku7ur Місяць тому +5

    ማህተሙ ብቻ በቂው ነው የኔ ጀግና

  • @Mhiretuwendimu
    @Mhiretuwendimu 3 дні тому +1

    አራ በጣም ልዩ ነህ ኤርሚ❤❤❤

  • @BekamAbebe-dw6bw
    @BekamAbebe-dw6bw 28 днів тому +2

    እንቅልፍ ሳልተኛ በማየት ያደርኩበት ፊልም የኤርሚ አድናቂዎች

  • @yehuwalshetshiferw9141
    @yehuwalshetshiferw9141 Місяць тому +13

    Arts tv የቴሌቪዥን ድራማ ላይ ያላችሁ ጥንቃቄ ማለትም level ከፍ የሚያረግ ስራዋችን ማቅረባቹ መደነቅ አለበት
    ሁሉም ድራማዋች ከፍታቸው ህይወት አለው

  • @kidist1216
    @kidist1216 Місяць тому +15

    የኤርሚ ወዳጆች 👍አድርጉኝ

  • @user-gg8qs2hx9f
    @user-gg8qs2hx9f 2 дні тому +1

    ኤርሚን የሚወድ ❤❤❤❤

  • @user-bh1yb9di8z
    @user-bh1yb9di8z День тому

    ምናለ ሌሎቹ ፖሊሦች እንደ ኤርሚያስ ለሀገራቸዉና ለወገናቸዉ ፍትህ ሣያጓድሉ ቢሠሩልን ኤርሚ ወንድማችን አይዞህ በርታልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @batimolla7171
    @batimolla7171 Місяць тому +2

    መቼ መቼ ነው የሚለቀው ቆይ ዋዉ ኤርሚያስ ምርጥ ሰው ባለ ማህተቡ❤❤❤

  • @user-yj5tw5qx9b
    @user-yj5tw5qx9b Місяць тому +2

    ይህን ልጂ ሙቼ ነው እምወደው🥰 እንዳታቋርጡት ልጀምረው ነው🥰

  • @user-ko6dl9ln4t
    @user-ko6dl9ln4t Місяць тому +3

    የታፈነ እንባአ ያለነት 😢
    እናት ኢትዮጵያ ሳልኳት በዚህ ድራማ😭

  • @falmataaleencaamida1693
    @falmataaleencaamida1693 Місяць тому +3

    ኤርሚየ ድምፅህ ❤❤❤❤የኔ ጄግና

  • @AbelRrfffx
    @AbelRrfffx Місяць тому +2

    ድምፁ እነ ኩራቱ ኢንስፔክተር ኑርልን

  • @ADDISMEDIA-377
    @ADDISMEDIA-377 Місяць тому +5

    እይታ ግን የለዉም እያያቹ

  • @user-qq8ck6hw6n
    @user-qq8ck6hw6n Місяць тому +3

    ዋው ምርጥ ልዩ ሰው ኤርሚ አድናቂህ ነኝ✌👍❤🎉😊

  • @user-zl1fh6un3n
    @user-zl1fh6un3n Місяць тому +3

    ኢትዮጵያዬ ያለችበት ሁኔታ🥺 😢😢

  • @lelokumela9842
    @lelokumela9842 5 днів тому +1

    Yes, mechereshawun gugahu 👍🏻👍🏻👌

  • @user-pv4ne5pl3x
    @user-pv4ne5pl3x 23 дні тому +1

    ምርጥ የኢትዩጵያ ፖሊሰ

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 Місяць тому +3

    የምወዳቸው❤ የእውነት ብሆን ይሄ ፍትህ😢

  • @yemisrrachkassahun4204
    @yemisrrachkassahun4204 26 днів тому +1

    ሀገሬ እንዲህ አይነት ፍትህ ያስፈልጋታል!!!
    ደግሞም ታገኘዋለች!!!!

  • @AwelEndris-jk3lp
    @AwelEndris-jk3lp 16 днів тому +1

    አቦ ኤርሚ ምርጥ ሰው ይመችክ ብሮ

  • @user-uq5un7hj1w
    @user-uq5un7hj1w 21 день тому +2

    Waw yabade new des yilal ketlubet❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @21-ot6dm
    @21-ot6dm 29 днів тому +1

    ኤርሚያስ ፊልሞችህ ስወድልክ ተባረክ

  • @user-dt2jv5xw8e
    @user-dt2jv5xw8e 6 днів тому +1

    Ermi gn demetu❤❤❤❤

  • @mariabewekat3839
    @mariabewekat3839 Місяць тому +7

    አንተ ያለ መውደድ ወይም ያለ ማድነቅ ንፍገት ነው 💪💪💪💪

  • @MasartLap
    @MasartLap 2 дні тому

    ኤሪሜ ጀግናው እንወድሀለን❤❤❤💪👌

  • @user-ju8kh6ec2l
    @user-ju8kh6ec2l Місяць тому

    ዋው በጣም ጀና ነው ኤርሚ እግዚአብሔር ከዚህ በበለጠ መልካም ስራ እንድትስራ እድል ይስጥ ክ ባለበት ቦታ አንተንም ቤተሰቦቼንም ይጠብቅ በጣም ደስ የሚል ነው እውነተኛ ፖሊስ እውነተኛ ሀቅ እውነተኛ የውስጥ ደስታ ሰላም ያገኛል❤ ለገንዘብና ለአላማዊ ነገር የተለያየ አስመሳይ ፖሊሶች የብዙዎቹ ህሂወት ቀስፈዋል እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ኤርትራን ይጠብቃት

  • @Beza21e
    @Beza21e 29 днів тому +1

    ኤድሚየ የኛ ባለ ማህተብ ትችላለህ👍👍👍👍

  • @YordanosAfework
    @YordanosAfework 23 дні тому +1

    አረመችመች ነውሚታየው

  • @user-ub9bv6hb3c
    @user-ub9bv6hb3c 2 дні тому

    ዋው ዋው ❤❤❤ ዋው ድምፅ ኤሪሚስ ዋውውውውውው❤❤❤❤

  • @Eledana1221
    @Eledana1221 Місяць тому +2

    ይሔማ ልብ አንጠልጣይ አስተማሪ ፊልም በሳምንት 3ጊዜ ይለቀቅ እባካችሁሁሁሁሁሁ❤

  • @user-ow7bx1is1l
    @user-ow7bx1is1l Місяць тому +1

    ማነው እደኔ ኤርሚን አይቶ የመጣ❤

  • @user-tn9fq7wz7m
    @user-tn9fq7wz7m Місяць тому +5

    በሳምንት 3 ጊዜ የምትሉ በላይክ

    • @Bezawitabebe-qi9wp
      @Bezawitabebe-qi9wp Місяць тому +1

      እነሱኮ በስንት መከራ ነዉ ሚሰሩት መች 3 ማድረግ አቃታቸዉ የገንዘብ የሰአት ብቻ የብዙ ነገር እጥረት አለባቸዉ

  • @DgggCvju
    @DgggCvju 5 днів тому

    ኤሪሚ በጣም ስወድህ

  • @mooop7752
    @mooop7752 Місяць тому +1

    የኤርምያስ አድናቂዎች👍

  • @Tecno19-wt1ox
    @Tecno19-wt1ox 4 дні тому

    ❤❤❤❤erreee uuu besanmit 4tee yihun

  • @NoorSeid-ex8fv
    @NoorSeid-ex8fv 29 днів тому +1

    ኤርሚያሥ አቤት ድምፅ ጀንኒ

  • @HayatUae-hs3rx
    @HayatUae-hs3rx Місяць тому +3

    እኔደኔ ማነዉ በገገት የጠበቀዉ በላይክ😊

  • @hiwet190
    @hiwet190 Місяць тому +6

    ቆንጆ ድራማ ነው ግን በሳምንት 2 ጊዜብታደርጉልን ጥሩ ነበር በተረፈ በርቱልን
    ደግሞ ፍቅር እንስፔክተር ኤርሚያስ በጣም ነው የምወድክ ❤❤❤❤

  • @bekiman4914
    @bekiman4914 Місяць тому +2

    We are so exited ❤❤❤❤

  • @aschalewtakele9500
    @aschalewtakele9500 2 дні тому

    Wow I like it so nice movie

  • @user-se4wi3xd8f
    @user-se4wi3xd8f 2 дні тому

    ትክክል ሀገሪላይ ሰሪተከዋል ግን ሁሉ ዲራማ ነው በሲዳማ አከባቢላይ እንዳተ አይነት ፖሊሲ ቢኖርማ ምነው ፍት ብናገን ነበር አንተ ለማስተማር የሰራችሁት ድራማ ለማስተማር ብላቹ ነው መቼም አይማሩም መቼም ትክክለኛውንም አይፈርዱም ሀብታም ሚኖርበት እንጅ ደሀ ፍት አያገንም ለማንኛውም ተመችቶኛል

  • @ABCXYZ-vz8cm
    @ABCXYZ-vz8cm Місяць тому +2

    ያሁን ፖሊስ እንኳን ፊልም ላይ... ከነ ጺማቸው ልብሳቸውን አይተኩሱ ከነ ተንሻፈፈ ጫማቸው እያየን የድሮ ናፋቂ አደረጋችሁን ስርዓት በእኛ ጊዜ ቀረ

  • @user-ck7ml6dy7s
    @user-ck7ml6dy7s 3 дні тому

    ኤርሚያስ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉አርፍትምሕርትነው❤

  • @AlemKorma
    @AlemKorma 3 дні тому

    ኤርሚ ምርጥ ሰዉ

  • @webetr-vt7nl5zh4k
    @webetr-vt7nl5zh4k Місяць тому +1

    እዲ አይነት ለእውነት የሚቆሙትን የህግ አካል ያብዛልን ስቱ ነው እውነቱ ተቀብሮበት የቢብከነከን

  • @user-my6rw6mo3j
    @user-my6rw6mo3j Місяць тому

    Wow thank you

  • @Yidnkachew11Mitiku
    @Yidnkachew11Mitiku Місяць тому +1

    አሪፍ ድራማ ነው እኔም የመስራት ፍላጎት አለኝ ብታሰራኝ ደስ ይለኛል

  • @baseapptube
    @baseapptube Місяць тому +1

    Jes jes inspector ermias😎👮‍♂️
    ☝️Esu esu esu☝️
    Bom bom shakala shakala bom
    ☝️Esu esu esu☝️

  • @belanlove21
    @belanlove21 10 днів тому

    ኤርሚን ያላቹ❤❤👌👌

  • @Mahm0udAbda-oj5bi
    @Mahm0udAbda-oj5bi 26 днів тому +1

    ዋው ፊልም ብሎ ዝም❤❤❤❤

  • @user-ev5hl7ri3i
    @user-ev5hl7ri3i 10 днів тому

    እንስፍክቴር ኤርምያስ ፈጣር ላንቴ ጉልበት ይስጥ❤❤❤❤

  • @TgTg-ob5wn
    @TgTg-ob5wn Місяць тому +9

    ሙዚቃውን ወድጀው ልሞት ነው ቡቡቡ😂😂😂😂

  • @user-ym8rh6dt9m
    @user-ym8rh6dt9m 2 дні тому

    ኤርሚ ጀግና ነህ

  • @SameeraShukoor
    @SameeraShukoor 7 днів тому

    ኢኒስፔክተር ኤርሚያስ ስወደህ

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 7 днів тому

    ባለ ማህተቡ ኤርሚ❤❤❤❤😊

  • @SaSa-wv3st
    @SaSa-wv3st 8 днів тому

    ኤረምየ ቀጥልበት

  • @YeshiYeshi-hn4fy
    @YeshiYeshi-hn4fy 18 днів тому

    ኤርሚዬዬዬዬዬዬዬ የኔ በለ መሕተብ🥰

  • @AwelEndris-jk3lp
    @AwelEndris-jk3lp 16 днів тому

    አቦ ኤርሚ ይመቺክ ብሮ❤❤❤❤❤

  • @MubeMan-se6sq
    @MubeMan-se6sq 2 дні тому

    ኣርፊ ድራማ ናት ❤❤❤❤

  • @GgGgv-ne9nk
    @GgGgv-ne9nk 4 дні тому

    ኤርሚያስ የእውነት ፖሊሲስቢሆን😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @DvhTyii
    @DvhTyii День тому

    ኤሪሚየ ትችላለህ❤❤❤❤

  • @serkibelay9174
    @serkibelay9174 Місяць тому

    Omg I really love this voice ❤

  • @user-hm1tf2ni5k
    @user-hm1tf2ni5k 7 днів тому

    ኤርሚ ጀግና

  • @henosadam3555
    @henosadam3555 4 дні тому

    እኔ ስወድህ አርሚዬ😊

  • @destamoges
    @destamoges 5 днів тому

    ኤርሚያስ❤❤❤❤❤❤❤

  • @DAAboulCell-li7wk
    @DAAboulCell-li7wk 6 днів тому

    ይመችህ

  • @TasfeneshTashumaFaleka
    @TasfeneshTashumaFaleka Місяць тому

    ምን ብዬ እንደምፅፍ አላቅም ቅላት ያጥረኛል ብቻ በርቱ👌👌👌❤️❤️❤️❤️