ኢንስፔክተር ኤርሚያስ ምዕራፍ 1 ክፍል 1 Inspector Ermias S01E01

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 тра 2024
  • #ድራማ #ተከታታይ_ድራማ #ኢንስፔክተር_ኤርሚያስ #Inspector_Ermiyas #ethiopian_new_movie_2024
    ኢንስፔክተር ኤርሚያስ ተከታታይ ድራማ ሀቀኛው ፖሊስ ተገድላ የተገኘችውን ወጣት ገዳይ ለመያዝ በሚያደርገው ጥረት ውስጥ ሳያስበው ከከባድ ወንጀለኞች ጋር ሲፋጠጥና ችግር ውስጥ ሲገባ የሚያሳይ ልብ አንጠልጣይ የወንጀል ፊልም ነው::
    Subscribe and follow us on:
    WebSite : www.artstv.tv
    Facebook : / artstvworld
    Instagram : / artstvworld
    TikTok : / artstvworld
    X / Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/ArtsTvWorldTelegram
    #Ethiopia #Ethiopian #habesha #ethiopian_tv #arts_tv #arts_tv_world #ethiopian_news #ethiopian_news_today #ethiopian_drama #ethiopian_music #ethiopian_show #entertainment #tobiya_arts_tv #tobia #tobiya #frash_adash
    © Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited.
    Copyright ©2024 Arts Tv World
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 694

  • @eremet
    @eremet Місяць тому +361

    ኤሪሚ እኮ የሚሰራበት ፊልም ይለያል እሱን አይቶ የመጣ ማነው የኔ ሞዴል ትክክለኛ ፖሊሰ ያሰንቃል ኤሪሚ ማለት ❤

    • @Ayele1252
      @Ayele1252 Місяць тому +1

      እስኪ ዝም ብለሽ ተመልከቺ

    • @eremet
      @eremet Місяць тому +2

      @@Ayele1252 እሺ 😂😂😂

    • @user-lu3ye8wh4n
      @user-lu3ye8wh4n Місяць тому +3

      እኔ😂😂😂በተለይ ድምፁን ስወድለት❤❤

    • @user-it6cd6cy4b
      @user-it6cd6cy4b Місяць тому

      ድምፁ ግን ቅንት።ብር መስሎኝነበር ለመጀመሪያ ግዜ ሳየዉ😊​@@user-lu3ye8wh4n

    • @selamgaltigray8071
      @selamgaltigray8071 Місяць тому

      እኔም ድምጹ በጣም ነው ደስ የሚለኝ❤❤❤😅​@@user-lu3ye8wh4n

  • @RehimaBint-hm9bs
    @RehimaBint-hm9bs Місяць тому +140

    ይህ ድራማ ከተቋረጠ ኣንድም የኢትዮጵያ ተከታታይ ድራማ ፊልም ኣላይም ሀዋሳዎች ትችላላችሁ ኤርሜዬ ኣንደኛ ነህ ኣባቴ 💪

  • @kdst-oi5cr
    @kdst-oi5cr Місяць тому +70

    መታሰቢያነቱ በማንነታቸዉ ለሚገደሉት ህፃናትና አዛዉንት ይሁንልን 😢😢😢😢

  • @hikemamuhamde8993
    @hikemamuhamde8993 Місяць тому +139

    የንስቤክተር ኤርማስ ድምፅን ማነው እዴኔ የሚወድው ጎርናና ማራኪ ድምፅ

    • @abdallahrachidi1423
      @abdallahrachidi1423 Місяць тому

      Enam❤

    • @user-qs8ot4ul3k
      @user-qs8ot4ul3k Місяць тому +2

      የልቤን ነው የተናገርሽልኝ ወላሂ ❤❤

    • @user-kx6hm3zp9d
      @user-kx6hm3zp9d Місяць тому

      እኔ ድምፁ ማረከኝ ብየ ለካ አባቴ ሠምቶኛል😂😂😂😂😂

    • @MessiM-tq9uh
      @MessiM-tq9uh 28 днів тому

      Yemtehute erasu esun ayche nw tiktok ley sewudew

    • @user-tf2kx4dc6d
      @user-tf2kx4dc6d 25 днів тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @HeluuSeee
    @HeluuSeee Місяць тому +101

    ችግሩ በእውነተኛው አለም እንደዚህ ያለ ጀግና የለም የሞላው ሆዳም ብቻ ነው

  • @eremet
    @eremet Місяць тому +56

    የኤርሚያሰ ገርማ ሞግሰ እኮ ይለያል በፈጣሪ ሰም ፖሊሰ ሆኖ ደግሞ ያምርበታል ጀግና ፖሊሰ የሚልው አይግልፀውም 👌👌👌❤

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 4 дні тому +6

    ባለ ማህተቡ ኤርሚያስ ብዙ ያልተወራለት ድንቅ አክተርስ😍

  • @aseed792
    @aseed792 Місяць тому +285

    ኤርሚን አይቸ ነው የመጣሁት❤

  • @mesrtGetahun
    @mesrtGetahun 29 днів тому +23

    ኤርሚን የታደንቁ ላክ አሳዩኝ❤❤❤❤❤❤❤❤ዋው🎉

  • @Uff7Fgj
    @Uff7Fgj 2 дні тому +3

    ማነው እደኔ ኤሪሜን የሚወደው❤❤❤❤

  • @falmataaleencaamida1693
    @falmataaleencaamida1693 Місяць тому +32

    ኤርሚየ ❤❤❤በሉ ጀምረነዋል አስጨርሱን እንዳታቆርጡት ያምራል❤

  • @hah-zd9fm
    @hah-zd9fm Місяць тому +21

    ሰላም ለህዝባችን ሰላም ለሃገራችን ሰላም ለዓለማችን የሀ ፊልም እንደኔ በጉጉት የጠበቀው እንኳን በሰላም መጣችሁ በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ጂማሬ ይሁንልን ተመልካቶች❤❤❤

  • @user-uq5un7hj1w
    @user-uq5un7hj1w 19 днів тому +10

    የእዉነት በጣም ደስ የሚል ተከታታይ ድራማ ነዉ እደማታቋሩጡት ተስፋ አለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-um8wl8kf9q
    @user-um8wl8kf9q День тому +2

    ኤርሚያስየ ሁሉም እዳት እዉነተኛ ቢሁን 😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @user-xh6yk9qg1y
    @user-xh6yk9qg1y 20 днів тому +4

    ኤርሚ የኔ ጀግና ካንተ ብዙ ሰው ይማረል ብየ አምናለሁ እናም በዚህ ቀጥል

  • @appseth8007
    @appseth8007 Місяць тому +17

    ድጋሚ ነው የማየው እጅግ ደስ የሚል ድራማ ኢንስፔክተር ኤርምያስ ትለያለህ ትችላለህ ያልተወራልህ ድንቅ አርቲስት ነህ

    • @abc12452
      @abc12452 Місяць тому

      ማለት ተከታታይ ነዉ አይደል

    • @ahmedmbark8733
      @ahmedmbark8733 Місяць тому

      ​@@abc12452ከሙሉው ፊልም ነው የተወሰደደ ወይስ እንደ አዲስ ነው

    • @abc12452
      @abc12452 Місяць тому

      @@ahmedmbark8733 ከሙሉ ፊልም አይመስለኝም ገና እየተለቀቀ ነዉ ሙሉ ፊልሙ ሌላ ነዉ ኤርሚያስ ፖሊስ ሆኖ የሰራዉ ሌላ ሙሉ አለ ሰርች አድርገህ እያ ኢሄ ተከታታይ ነዉ

  • @user-hx1pm4rh9n
    @user-hx1pm4rh9n Місяць тому +5

    በጣም ምርጥ ነው እዳታቋርጡት አደራ 😢ግን ክላሲካሉ ቀይሩት ጌታን ዝም ብሎ እባዬ እየወረደ ነው ያየሁት😥😥❤❤❤❤

  • @EmuyGebra
    @EmuyGebra 18 днів тому +4

    ዋዋዋዋምናለ ሁሌም እደዚክ አይን የሚገባ ፊልምና ድራማ ብናይ ዋው ኢርሚያስና ሴቷ እደሚያስደስቱ ውይይ

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d 25 днів тому +10

    በዚህ አስገምጋሚ ድምፅ ሃቀኝነት ኩራት ዋው😂😂😂

  • @BelievedGod
    @BelievedGod Місяць тому +8

    ፖሊስ በጣም ነው የምጠላው ብዙ ጊዜ ሴቶችን ስመቱ እናቶችን ሲመቱ የሀይማኖት አባቶችን ሲመቱ ስላየኃቸው 😢
    ኤርሚ የኔ ባለማህተብ ❤

  • @zinashtfara7954
    @zinashtfara7954 Місяць тому +7

    የሀገራችን ድራማ ተጀምሮ መቆም ነው ሰራዉ እኔ ምንም ተሴፋ የለኝም አባር ድርማ እና በህግ አሕላክ ተቆርጧል😢

  • @user-ww9xk6mn3z
    @user-ww9xk6mn3z Місяць тому +14

    ምርጥ የፊልም ስብስብ ነው ተዋናዮቹ አንደኛ ናቸው

  • @kingofAmhara
    @kingofAmhara Місяць тому +5

    ኢንስፔክተሩ በሚለዉ የሚታወቀው አክተር
    በድጋሜ በተከታታይ ድራማ ስለመጣ ደስ ብሎኛል ❤

  • @kidist1216
    @kidist1216 Місяць тому +7

    ድምጹን ስወደው ውይ ማርያምን ፌስቡክ ላይ ሁሌ የምከታተለውስ ነገር ኤርሚን ያላችሁ 👍

  • @user-tq4cp7zq4t
    @user-tq4cp7zq4t 28 днів тому +2

    ዋው ኤርሚያስ አይቼ ነው የመጣሁት😘የእውነት ፖሊስ ሁኗ መስራት በጣም ተክኗል 😍😍😍ያሀገራችን ህግ እደሱ ቢስተካከል

  • @user-lu3ye8wh4n
    @user-lu3ye8wh4n Місяць тому +5

    ማነው fb አይቶ ወደ ዩቱብ የመጣው ዋውውው የምወድለት ድምፅ ማርዋ ❤❤❤💯✅👌👌👌ኤርሚሻ በጣም ትችላለህ አደራ ጀምራችሁ ጨርሱ እዳታቋርጡት

  • @selam518
    @selam518 9 днів тому +2

    ኤርሚዬ❤❤❤❤የኔ ጀግና መድሀኒአለም ይጠብቅህ❤❤❤❤

  • @user-gm2qv5qy5q
    @user-gm2qv5qy5q Місяць тому +6

    አረ ይለያል ኤርሚይ ያለበት ነገር ባይወድም በግዱ ይጣፍጣል ❤❤❤❤❤ቀጣይ በጉጉት እንጠብቃለን ❤❤ዋውውውውው

  • @g-rainentertainment986
    @g-rainentertainment986 Місяць тому +6

    ምርጥ ድራማ የመገቢያው ሙዚቃ ግን በጣም ደባሪ ነው

  • @G9yyjckvf
    @G9yyjckvf Місяць тому +7

    ኤርሚዬ የምሰራው ፊልምህ ሁሉም አሪፍ ነው ቀጥጡጥበት ❤❤❤

  • @user-dv6jh2lq8l
    @user-dv6jh2lq8l Місяць тому +29

    ወይኔ የ ኤርሚ ድምፅ ስወደው ሰወደው ስወደው ❤ ደሞ አስጀምሮ እጂ አስጨርሶ መሰናበት የለም እናተጋር

  • @selam518
    @selam518 12 днів тому +3

    ኢንስፔክተር ኤርሚያስን አይቼ ነዉ የመጣሁት❤❤❤

  • @mlbmlb3659
    @mlbmlb3659 Місяць тому +3

    ኤርሚ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ❤

  • @GhFg-be6by
    @GhFg-be6by Місяць тому +7

    እንኳን ደና መጣችሁ የባለፈው በጣም አሪፍ ነበር በድጋሜ ስለመጣ ስራው ደስ ብሎኛል ድምጽ ወንዳወንድነት ዋው ይታደሉትል

  • @salamsalama9591
    @salamsalama9591 Місяць тому +9

    ወይ ማነው እንደ እኔ ኤርሚን የሚወደው 😍😍😍😍😍😍😍

  • @user-ru9hu2vl8q
    @user-ru9hu2vl8q Місяць тому +3

    ሁልጊዜም የሚያስደስትና ልብ ውስጥ የሚቀር ነገር ነው የምታቀርቡልን ድንቅ ቲቪ

  • @FGgzfsfdf8v
    @FGgzfsfdf8v Місяць тому +6

    ዋው ኤርሚያስ በፌስቢክ አይቻ ነው የመጣሁት በስመአብ ግርም ማገስ ጀግና ነህ ፖሊስ እነት ያምርብሀል 😍😍😍😍👍👍👍👍

  • @hanlove412
    @hanlove412 29 днів тому +2

    ሲጠራቀም አነዋለሁ ነገ ለሚቋረጥ ድራማ አልጀምረውም ኤርሚዬ ስላለ ብቻ አየዋለሁ❤የኔ 1ኛ

  • @user-um4kf8jz6c
    @user-um4kf8jz6c Місяць тому +8

    ይሄ ኤርሜ እሜባል ሰው የት ነው ወይ ስወደው በስመአም እየደጋገምሁ ነው የማየው አሁን ደሞ በዚ ስለመጣ ደስ ብሎኛል😢😢😢

    • @BetyZenebe
      @BetyZenebe 23 дні тому

      ሀዋሳ ሂጂ የ ሀዋሳ ልጅ ነው❤

  • @selamassefa6964
    @selamassefa6964 Місяць тому +7

    መስቀሉ ሲምር ተባረክ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @user-kr9fu7eu1x
    @user-kr9fu7eu1x Місяць тому +4

    ኤርሚ ጀግናው ወድማችን በሁሉም የታደልክ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅልን ወድማችን ፍፃሜህን ያሣምረው በርታ❤❤🎉🎉

  • @yaredbiresaw5569
    @yaredbiresaw5569 3 дні тому +2

    ዪኒፎርሙ የ ዋና ኢንስፔክተር ነው። ዋና ኢንስፔክተር ኤርሚያስ

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 Місяць тому +4

    ማነዉ እደእኔ ኤርሚን የሚወደዉ❤❤❤❤

  • @alazarteferi6383
    @alazarteferi6383 Місяць тому +6

    በልዩ አቀራረብ የመጣ ምርጥ ሲትኮም ድራማ

  • @HadiyaNur-lh4ij
    @HadiyaNur-lh4ij 28 днів тому +5

    ኤርሚን አይቸ ነው የጀመርኩት ፊልሙን ❤❤❤❤❤❤❤ስወደው

  • @user-ml8bu6wn4l
    @user-ml8bu6wn4l День тому +8

    ማነው እንደኔ ከፌስቡክ አይቶ የመጣ😂❤❤

  • @EyerusAbye
    @EyerusAbye 10 днів тому +1

    ችግሩ ቆንጆ ድራማዎች ይቋረጣሉ እንጂ ይለያል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qz8zb1cb3u
    @user-qz8zb1cb3u Місяць тому +7

    እፍ እንስፔክተር ኤርሚያስን ሙቼ ነው የምውደው❤❤❤❤❤❤❤

  • @tamertamer-di7gm
    @tamertamer-di7gm Місяць тому +5

    ኤርሚየ ❤❤❤❤

  • @user-cg3rz8cg8i
    @user-cg3rz8cg8i 7 днів тому +1

    እነዚ ጥሩፊልሞች እያሉ እኛ ደሞ የትሩኪ ፊልም እናፈጣለን❤❤❤❤❤❤😢😢

  • @isakali5761
    @isakali5761 27 днів тому +9

    ኤርሚያስን አይቶ የመጠ እስቲ ላይክ ኤርሚ አንደኛ ነህ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vx7pe9jk3z
    @user-vx7pe9jk3z Місяць тому +1

    ወይ እኔ የኤርሚ ድምጹ ደስ ሲል አጭር ቪዲዮ አይቼ ነው ወደዚህ የመጣሁት ❤️

  • @KalkidanMeles-hc1qv
    @KalkidanMeles-hc1qv 27 днів тому

    ዘመኑን የሚያንፀባርቅ እየሆነ ያለውን ገፅ ነው ያሳያችሁት ሁሉም ነገር ደስየሚል አቀራረፅና አቀራረብነው ድንቅ ብቃት ያየንበት ፊልም ነው እናመሰግናለን

  • @user-kq8iw7bk2q
    @user-kq8iw7bk2q Місяць тому +6

    እንጀኔ fb ላይ ልጅ ቢኒን አይቶ የመጣ❤

  • @blenbbbb3090
    @blenbbbb3090 Місяць тому +2

    uffffff🙄 ድምጽ 🥰🥰🥰🥰👍

  • @user-ev2jv9qs5m
    @user-ev2jv9qs5m Місяць тому +13

    ኢርሚያስን አይቸ ማለፍ አልችልም እስኪ ልየው ❤❤🎉🎉

    • @sman1192
      @sman1192 Місяць тому

      እኔም❤

  • @selinademi5206
    @selinademi5206 Місяць тому +1

    ኤርሚ or ፍቅረስላሴ በጣም ጎበዝ ነህ 👏👏🥰

  • @user-ld4cf7hw7d
    @user-ld4cf7hw7d 19 годин тому

    ትለያለክ እርሚ ድምፅክ ዋው በጣም ነው የምወድክ ❤❤❤❤❤❤

  • @saqligntube4500
    @saqligntube4500 Місяць тому +3

    የአመቱ ምርጥ ፊልም

  • @user-so3ns7so1m
    @user-so3ns7so1m Місяць тому

    አደራ እንዳይቋረጥ ተመልካች ለማን አቤት ይበል ልብ አንጠልጣይ ተከታታይ ድራማ ተጀምሮ ለፍጻሜ አይደርስም።

  • @HANANHANAN-np1hg
    @HANANHANAN-np1hg Місяць тому +1

    ኤርሚ የማርያም ወዳጅ ለኔም ወዳጀ ነው ❤❤❤❤❤

  • @user-zh6dl2lv4c
    @user-zh6dl2lv4c 13 годин тому

    ኤርሚያስ የኔ ባለ ማህተብ❤❤❤

  • @user-ww7yw9qt8s
    @user-ww7yw9qt8s Місяць тому +6

    ታላቋረጣችሁት. አሪፍ ነው.

  • @TemesgenShegaw-fd4zc
    @TemesgenShegaw-fd4zc 2 години тому

    ገራሚ ድምጽ ነው ያለው

  • @user-ds4ug7vw7c
    @user-ds4ug7vw7c Місяць тому +1

    ኤርሚ ድምጡው በራሱ ደስ ነው የሚለኝ የምር

  • @titna
    @titna 17 днів тому +1

    ትክክል

  • @Yhs-pz2qo
    @Yhs-pz2qo Місяць тому +3

    ኤሪሚን ስወደው❤❤❤❤

  • @sewalemgetaneh7016
    @sewalemgetaneh7016 16 днів тому

    እኔ ኤርሚን በጣም ነው እምወደው ምክንያቱም ትክክለኛ ገፀበሐሪው መንፈሳዊ ስለሆነ

  • @user-ry9dr9jg8q
    @user-ry9dr9jg8q Місяць тому +1

    በጣም የመወዳችዉ አኮተሮች ተጣምረዋል ዊዉ ❤❤❤❤❤❤

  • @tilishalex8077
    @tilishalex8077 Місяць тому +2

    በጣም ብዙ ደስ የሚሉ ነገሮች አሉት ሆኖም ግን የኢንስፔክተሩ ድምጽ ብዙም ሙድ የለውም አክሰንቱን ቀየር ቢያደርገው የበለጠ ያምራል

    • @user-tb3et1mp9v
      @user-tb3et1mp9v Місяць тому +4

      ያንተ አደለም ድምፅህ ቃላት አጠቃቀምህም አያምርም

    • @user-we8kd3wh6e
      @user-we8kd3wh6e Місяць тому

      ኡኡቴ ዝም አትለውም😂😂​@@user-tb3et1mp9v

    • @-Bogy
      @-Bogy Місяць тому

      አቤት ቅናት አሁን ከኤሜያስ ድምፅ የማረ አለ

  • @SadaFiqx
    @SadaFiqx 23 дні тому

    የማይረሳ የሀገራችን ጀግና እደለ መዘንጋት የለብንም❤❤❤❤❤❤

  • @tewodrosholika936
    @tewodrosholika936 28 днів тому

    ዋው የሚገርም ነው የምር ኢ/ር ኤርሚያስ ትለያለህ ትችላለህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SeSe-sf2xr
    @SeSe-sf2xr 25 днів тому +1

    ኤርሚየ የኔውድ ❤❤❤

  • @kiyatube3874
    @kiyatube3874 День тому

    የኔ ሀዋሳ በጣም ናፍቀሺኛል❤

  • @phonetastic4013
    @phonetastic4013 Місяць тому +1

    ኤርምዬ አንተ ያለህበት ነገር አያለፈኝ❤❤❤❤

  • @girumzewdie1045
    @girumzewdie1045 Місяць тому +1

    ፖሊሱ ፎግራፈርም መርማሪም መሆኑ ትንሽ ደስ አይልም እስከሬኑ አካባቢ የሚታዩት ፖሊሶች በጣም ትንሽ ናቸው ቢስተካከል ፊልሙ የበለጠ ያምራል

  • @Brhanu-oy5wn
    @Brhanu-oy5wn Місяць тому +1

    ኤርሚ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @AlMushe-bt6yq
    @AlMushe-bt6yq 29 днів тому

    ማነው እንደኔ ኤርሚን አይቶ የመጣ🎉👍ኤርሚ የኔ ድምፀ መረዋ❤❤

  • @user-uf6wk2hh5g
    @user-uf6wk2hh5g День тому

    ኤርሚ 🎉❤

  • @seadifkr12342
    @seadifkr12342 25 днів тому +1

    ኤርሚየ♥️

  • @zinashtfara7954
    @zinashtfara7954 Місяць тому

    ኤርሜ በጣም ነው ያማደንቅህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @user-sf1go6qm5p
    @user-sf1go6qm5p 6 днів тому

    አንደኛ ኤርሚያስ❤❤

  • @tegistmoh2931
    @tegistmoh2931 16 днів тому

    እባካችሁ ክፍል አምስትን ልቀቁት ልቤ ከመፈዳቱ በፊት ኤርሚን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ኢትዮጵያን ባንተውስጥ አያታለሁ ያሁኗን ኢትዮጵያን ሳይሆን የድሮዋን 😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-uj6bg8mb7i
    @user-uj6bg8mb7i 20 днів тому

    የኔ ባለማህተብ ትለይብኛለክ ድንግል ማርያም ትጠብቅክ

  • @mekidesbalcha7394
    @mekidesbalcha7394 Місяць тому +2

    በናታችሁ ቶሎ ቶሎ ልቀቁት ዋው 👌😍

  • @user-gk4ek5wl9j
    @user-gk4ek5wl9j 21 день тому

    ኤርሚ አይቼ አይቼ አልጠግብህም ውድድድድድድድድድድድ ነው የማደርግህ የኔ ጀግና ድምፅህ ይማርከኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-eh9xb1cm1v
    @user-eh9xb1cm1v Місяць тому +1

    ኤርሚዬ/ፍቅረ ሥላሴ ትችላለህ❤❤❤

  • @GufthHfud-by7ei
    @GufthHfud-by7ei Місяць тому +1

    woww

  • @user-ck7ml6dy7s
    @user-ck7ml6dy7s День тому

    ወይእናት 😢😢😢

  • @user-ne5fh1hg9q
    @user-ne5fh1hg9q 29 днів тому +2

    Enda ene be lij bini amkgnenat ye meta ke ale like👍

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 Місяць тому +1

    ያልተዘመረለት ምርጥ አክተር ❤❤❤ኤርምያስ

  • @MtfkdDehofg
    @MtfkdDehofg Місяць тому +1

    ኤርሚያስንስወደው

  • @zebibaAbdu-qb8vv
    @zebibaAbdu-qb8vv 25 днів тому +1

    የአኤርሚ ድምፅ አፍቃሪ ነኝ❤️🫠

  • @masxd5475
    @masxd5475 5 днів тому

    በጣም ትችላለህ ኤረሚያሰ በረታ

  • @alebatse6865
    @alebatse6865 Місяць тому

    ልጅ ቢን መርቶኝ ነው የመጣውት በጣም አሪፍ ዘመኑን ጊዜውን የዋጀ ነው ጅማሮው አደራ በሳምንት አንዴ እንዳይሆን

  • @fhxg8325
    @fhxg8325 Місяць тому +1

    አሪፍ ፊልም ነው በርቱ

  • @MekditesfuWodmagegn
    @MekditesfuWodmagegn 19 днів тому

    ኢርሚን አይቸነዉ የመጣሁት ትለያለክ ማርያምን ምርጥ ነክ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @UssG-pz4yl
    @UssG-pz4yl 14 днів тому

    ኤርሚያስ በጣም ይለያል 🎉🎉❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-xf8rk5wb2v
    @user-xf8rk5wb2v 20 днів тому

    ፈጣሪን ኤርሚዬን ስወደው ❤❤❤❤❤❤ ዋውው አንደኛ ፊልም

  • @selamteka9698
    @selamteka9698 Годину тому

    wow emushu #1