Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ቤት ገዛን ተመስገን ua-cam.com/video/mMjPRPUtqNo/v-deo.html
ዋው ደስ ሲል
Kbr le medhnalem lezh yadresachhu. 🙏🙏🙏🙏 Egzabher hadarkum ybarko🙏🙏🙏🙏
ዋዉ እንኳን ዴሥ አላችሁ ነጤና የፍቅር ቤት ያድርግላችሁ ዉለዱ ክበዱ ልጅ አድጎ ሢያፈራ እንዴት ዴሥ ይላል
ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል ፍርየ &ዳጊ እንኳን ደስ አላችሁ
እንካን ደስ አላቹ ከሰው አይን ያውጣቹ በዚህ አጋጣሜ ፍሪ ጀግና ሴት ነሽ ልባም ሴት ቤትዋን ትሰራለች ሰነፍ ሴት ቤታዋ ታፈርሳላች ይባላል አንቺ ግን ልባም ሴት ነሽ ቶኒም አንተም ጠንካራ ብርቱ ወንድ ነህ የእውነት❤❤❤❤
የጤና የበረከት ቤት ያርገላችሁ የቶንዴ አባ አንዴት ደስ የሚሉ አባት ለምራት አንደዚህ አይነት ክብር የሚሰጡ አድሜ ከጤና ይሰጠዎት አባታችን
አሜን 🙏❤️ እናመሰግናለን🙏❤️
Enam westa new yekerut mashallha Betsh demo sedt Yale lekatshn ayew gobez balmuyaa more wededkush
በጣም በውነት
@@FrieDagiFamilyበፍቅር በልጅ የተሞላ ጎጆ ይሁንላቹሁ እኔ ላሰራ ወይስ ልግዛ እስቲ የእናንተ ሃሳብ ስላለፋቹበት አካፍሉኝ አንድ ቪድዮ ስሩበት
መሻአላህ አላህ በሰላም የምትኖሩበት ያዲረጋችሁ
በሰው ደስታ ምትደሰቱ ኢትዮጵያውያን እናንተም ደስ ይበላቹ ሚያስደስት ሂዎት ይስጣቹ በጣም ነው ደስ የሚለው ሚያምር ቤት ሚያምር ፋሚሊ ለሁሉም ረጅም እድሜና ጤና ተመኘው 💚✌🏻🕊
ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!
እግዚአብሔር አምላክ ከእኛ አይን ያውጣላችሁ በጣም ነው የሚያምርው ፍቅር የሞላበት ቤት ያድርግላችሁ መላእኩ ቅዱስ ገብርኤል ፍርየ
አሜን 🙏🏾💞 እናመሰግናለን🙏🏾💞
ፍርዬ የሰላም የየፍቅር ቤት ይሁንላችሁ።
በቅንነት እንደማመር ዉዷ
@@አበባካሳ በቅንነት እንደማመር ዉዷ
በስመአብ እንዴት ያምራል የበረከት የሰላም ቤት ያድርግላችኩ አለማድነቅ አይቻልም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁላችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ምርጦች!!!!
የወላጆቻቸው ደስታ ያስለቅሳን እንኩዋን ደስ አላችሁ ወላጂ ሲደስት በልጁ ወግ ማርግ እደት ደስ ይላን
እናመሰግናለን🙏🏾💞
በተለይ ያባትዬው በጣም ነው ያስለቀስኝ
በጣም ወላሂ የደሥታ ብዛት
ቤት ለእንቦሳ! እሰይ እንኳን ደስ አላችሁ! ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ይሄን ያደረገው እርሱ ነውና!!!
Betam dess beluegnal egzbher yemsgen lzhe yabeekachu ❤️❤️❤️❤️
አሜን
ኦውውው ደስስሰ ይላል የቶንዴ አባት አንጀቴን በሉኝ። እኔ አባቴን ስለምወድ የአባቶች ደስታ ደስታዬ ነው። እረጅም እድሜና ፍቅር በሞቀ ቤታችሁ ያብዛላችሁ። ውድድድ
በጣም የኔ አባት ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው 💛❤️
wow yamral Zemanchu Yilemlim
አቤት የቶዴ አባት በደስታ ተደመሙ የኔ አባት ያባት ነገር ዉስጤ ነዉ
የኔም ቤት የተመረቀ ነው የመሰለኝ እንኳን ደስ ያላችሁ።ሁሌም ቢሆን ሴት ልጅ የወንድ ልጅ የጀርባ አጥንቱ ነች ።በርቱ ያሰባችሁትን እ/ር ያሳካላችሁ እመብርሃን ከጎናችሁ ትሁንን።❤
ቤቱ አሠራሩ ወደድኩት ፎቅና ምድር ነው ወይሰ ንገሪኝ እሰኪ የቤቱ እቃ በዛ ላይ ያምራልልልል
በውጭ እግር ያልታየ ቤት ነው እውነት ለካ ሀገራችን አድጋለች ።ማሻአላህ።፣
ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን!!! ቤተሰብ ያልሆችሁ!!! በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!🙏🙏
እውነት ነው
የሠዉ ደስታ የኔም ደስታ ነው አለም የምታዩበት ልጆች የምትድረበት ያርግላችሁ ❤️❤️❤️❤️🙏
አሜን የፍቅር ቤት ይሁንላቸዉ
የፉሬ እናት የደስታቸው ብዛት እንባ ተናነቃቸው እማዬ የኔ እናት ውይ የቶንዴ አባት ደግሞ አቤት ደግነት አቤት መተናነስ እንድህ ያለ ሰው ነው እኮ ዛሬ በ90ዎቹ የተፈጠርነው ያጣነው ክፉአይንካችሁ ከነመላ ቤተሰቡ
ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!🙏🙏
ሁሉን ላዘጋጀ እግዚአብሔር ይመስገን።እግዚአብሔር ታላቅ ነገርን አደረገልን ደስም አለን። እንኳን ደስ አላችሁ። በጣም ያምራል የዓለም ቤት ይሁን ተደሰቱበት።ፍቅር ሰላም ይሙላበት።
ክብር ምስጋና ይግባቸው ለናት እና ለልጇ ቤቱን በበረከት ይሙላ የኔ ፍቅሮች መልካም ቤተሰቦች ናቹ ፍርዬ እናችሽ የኔ ደርባባ ስታሳዝን መልካም ባል ነው ያለሽ ሰላማቹን ያብዛላቹ ዳጊዬ ፍሪ የሆኑ ቤተሰብ ነው ያለህ ሰላማቹን ይብዛላችሁ💚❤😘
አንዳንዱ ሴት ብል ይሆናሉ ለባላቸው እንደ ፍሬ እግዜር የባረከው ደሞ የግራ የጀርባ አጥንት ይሆናሉ።ደስ ነው ያለኝ
የኔ ውዶቼ ከዚህም በላይ ይገባቸዋል ውለዱበት ክበዱበት በፍቅር ኑሩበት እድሜያቹ ያርዝመው ፍቅር እስከ መቃብር ያርግላችሁ ቤታቹ ልጅ በልጅ ይሁን ያረብ ፍርዬ አታልቅሺ 🥺🥺አይክፋሽ ተደሰች ወንድም ሁሉም ነገር የሚተካ ባል አለሽ የኔ ውድ
Amennnnnm
@@FrieDagiFamily 💝💝💝💝 አላህ አይቸግረውም ልጅም ሀብትም ይስጣችሁ ይገባችኃል የእኔ ቅኖች
የትባርከየጤናይርግላች
@@FrieDagiFamily እሰይ እንኳን ደስ ያላችሁ ፍርዬ እና ቶንዴ የማሚቶ እናት እና አባት ብዙ ማሚቶዎች የሚመጡበት የሚያድጉበት ይሁንላችሁ
በድንኩዋኔ እልልልልልልታ ሙሉ ነው በድንኩዋኔ ዝማሬ ሙሉ ነው በማንነቴ ላይ እግዚአብሔር ታላቅ ነው አሜን እግዚአብሔር ሁሉን ቻይ ነው እግዚአብሔር ታላቅ ነው በመዝሙር ጀምራችሁ በመዝሙር ብትጨርሱ አርፍ ነበር ፍርዬ እግዚአብሔር ይጠብቀን ❤🙏
ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!
ማርያምን ስሮጥ ተደፍቼ ነበር እና ፍርዬ ቶንዲ የማርያም ስወዳችሁ .....ያለም የደስታ ያድግላችሁ!!!!ተባረኩ ውለዱ ክበዱ ከዚህ የበለጥ መድሀኒአለም ፅጋውን ያብዛላችሁ!!!
ለምን እሮጥሽ ሰው ሳይቀድመኝ ብለሽ ነው እረጋ በይ
የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል አሁን በጣም ደስስስስስስ ይላል ፍርዬ የኔ የዋህ እግዚአብሔር አምላክ አሁንም በደስታ ቤታችሁን ይምላ የኔ ቅኖች
ፌሬ አምልካ ይባርክላችሁ ደስ ብሎኛል እኔም ቤትገዝቻለሁ ግን ለናተ እንደተደሠትኩ አልሆነም ማሚቶ ወንድ ታግኝበት ልጅ ይቧርቅበት ስወዳችሁ እኮ ሼፍ ቶንዴ እንኳን ደስ አላችሁ ጀግና ሚስት ፍቅር የሆንች ናት ያለችህ ይሄ የጌታ በረከት ነዉ ተባረኩ
እንኳን ደስ አላቹ ባዲስ ቤት አዲስ ልጅ ያድላቹ🙏❤❤❤
በድጋሚ እንኳን ደስ ያላችሁ እግዚአብሔር እናንተንም ለዚህ አብቅቶ በቤተስብ መመረቅ ቀላል አይደለም ምርቃቱን አያስቀርባችሁ በጤና በፍቅር በበረከት የምትኖሩ በት ማማዬ ተደስታ የምታድግበት ያርግላችሁ የልባችሁን መሻት እግዚአብሔር ይሙላላችሁ ብትችሉ ፅበል አስረጩት ነፍስ አባት ካላችሁ ከሌላችሁም ያዙ የህትነት ምክር ነው
ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን!!! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!🙏🙏
መድሀኒያለም እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ እንኳን ለዚህ ቀን አበቃቹ ያለም የደስታ የጤና ልጆች የሚቦርቁበት ቤት ያድርግላቹ ኡፈይ ማሚጦዬ እንዴት እንዳማረች እድግ በይልኝ በጣም ደስ ብሎኛል ደስ ይበላቹ
ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን!!! ቤተሰብ ያልሆችሁ!!! በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!🙏🙏
Wow wow wow fire ሁለተኛ እንዳታለቅሺ የ ባለፈው video አይቸ ነው ከእግዚአብሔር ጋር እንዳትጣይ የቶንደ አባት የአንቺም አባት ነው❤❤❤❤
የሰው ደስታ የሚስደስተው ይሂን ቪደወ በላይ ላይክ ጀምሮ በእውነት 1ሚሊወን ቪው መግኘት አለበት በጣም ደስ ያለኝ የኔ እስኪ መስለኝ እና እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ በቪላ ቤት እጠብቃችሆለን በርቱልን የእኛ ብርቱወች እና ፍርዬ አሁን ደግሞ ለማማዬ ወንዲም ውለጂላት የዲኮሩ ነገር በውስጥ እመጣለሁ 🥳🥳🥳💐💐💐❤️❤️❤️❤️
እግዚአቢሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልል እንኳን አደሰሰሰሰሰሰ አላችሁ ቅድስት ስላሴ ቤታችሁን ይባርኩላችሁ የተባረከ የተቀደሰ የበረከት ቤት ይሁንላችሁ ማማየን እመብርሐን ታሳድግላችሁ🙏🙏🙏
የእውነት በጣምምም ደስ አለኝ የሰው ደስታ የኔ ነው እሚመስለን እግዚአብሔር ከዚህ በላይ በሁሉም ይጨምርላችሁ ዋውውው እግዚአብሔርን እንባየ ነው የመጣው በደስታ እረጂም እዲሜ እምትኖርበት እምትወልዱበት ያርግላችሁ
እንኳን ደስ አላችሁ ድንግል ማሪያም ከነልጇ በበረከት ትጎብኛችሁ ቤታች ሙሉ ይሁን ሁሌም ደስተኛ ሁኑ ❤❤❤❤
አሜን 🙏🏾💞 እናመሰግናለን ሀኒዬ🙏🏾💞
የአብርሃም የሳራ ቤት ያርግላቹ የቶንዴ አባት በጣም መልካም ሰው ከመልካም ሰው ስለተወለድክ ነው ፍሬ ቶንዴ ማማ እንኳን ደስ አላችሁ።፡
ስለ እውነት ከልቤ ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁ ይባርክላችሁ ወደ አብርሀም ቤት የገቡ ስላሴ ወደ ቤታችሁ ይግቡ።
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እግዚአብሔር ታላቅ ነው በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር እግዚአብሔር ይስጣችሁ ቤታችሁ በበረከት እረደት ይሙላ ሰላም ፍቅር አንድነት በተሳሰብ ይብዛላችሁ አቦ ማርያምን በጣም ደስ ይላል ። ጀግኖች ናችሁ ።
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ስጥቶችሁ ልጆቻችሁን የምታሳድጉበት ያርግላችሁ የሰው ደስታ በጣም ያስደስተኛል እንኳን ያበሻው እዚህ እራሱ ነጮቹ የሆነ ነገር ሲያገኙ አብሬ ነው እምደሰተው በእውነት ደስ ብሎኛል የማማየ ፋሚሊ ውውድድ
የቤተሰቦቻችሁ ደስታ እንዴ ደስ ይላል ፤ የቤቱ ዲዛይን በጣም የሚያምር ፤ ፈጣሪ የእድሜ ፣ የጤና ፣ የበረከት ቤት ያድርግላችሁ፡፡
ፍሬ ይህን ያደርገ ጌታ የተመስገነ ይሁን በጣም ጠንካራ እና ስኬታማ ሴት ነሽ በዚሁ ቀጥይ
#እፍፍፍፍፍፍምንኛመታደልነው የቤተሠቦቻችሁ #ደስታቸው ያረብ አላህ እድሜ ደስታ ይስጣችሁ😘😘😘😘😘🤭🤭🤭🤭🤭
ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን!! ቤተሰብ ያልሆችሁ!!!!!!!በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!🙏
ዋው ዋው በጣም ነው ሚያምርው ቤታቹ እግዛብሄር አምላክ በእድሜ በፀጋ በፍቅር በልጅ ይሙላላቹ ማርያም በጣም ደብ ብሎኛል የሁሉም ሰው ደስታውን ያሳየን ጀግኖች ናቹ
ውድ የሀገሬ ልጆች! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ! በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!🙏🙏
እንኳን ደስ አላቹ ቤቱ የሲሳይ የበረከት ቤት ይሁን እመብርሀን የጎደለዉን ትሙላላቹ
የአለም የጤና የፍቅር የበረከት ቤት ያድርግላችሁ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው በነገራችን ላይ ወ/ሮ ፍሬሕይወት ከነባለቤቷ የመስሪያ ቤቴ ጎረቤቶቼ ነበሩ ሰማያዊ ሕንፃ በጣም መልካም ባልና ሚስት ናቸው
ፍርየ እንኳን ደስ አላችሁ እልልልልልልልልልል የጤና የበርከት ቤት ያርግላችሁ ኮመት ፅፌ አላቅም ሁሌም ላይክ ነው የማርገው ደስ ስላለኝ ዛሬ ፃፍኩኝ በጣም ነው ደስ የምትሉኝ እግዚያብሄር በደስታ የተሞላ ይሁን
የኔ ጀግኖች ጠንካሮች መደነቅ የሚገባቹሁ ጥንዶች ነቹሁ ቤቱ ዋው ነው በጣም ደስ ይላል በጣም ያምራል በደስታ በጤና የምትኖሩበት ቤት ይሁን ለማሚቶ ወንድም ፈጣሪ ያምጣው የማሚቶ ክላስ አንደኛ በጣም ያምራል ማሚቶየ እወድሻለሁ የኔ ጣፍጭ ❤💕
ማሻአላህ በጤና የምትኖሩበት ያድርግልች ለማማዬ ወንድም የምትረዘቁ ያድርጋችሁ
የአብርሃም ቤት ይሁን ተባረኩ። በጣም ነው ደስ ያለኝ። ይሄን የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ የልባችሁን መሻት ይሙላላችሁ!!
ፍርይዬ ቶንዴ ማማዬ ደስ ብሎኛል የፅጋ የበረከት የጤና ይሁን
እዴት ደስ ይላል በናት ባባት መመረቅ በዘመድ አዝማድ ቶንዴ ፍርዬ እንኳን ደስ አላችሁ እኔም ደስ ብሎኛል
ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን!! ቤተሰብ ያልሆችሁ!!! በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!🙏🙏
እንኳን ደስ አላቹአላህ ህይወታቹን ያማረና ሙሉ ደስታ የተሞላበት ያርግላቹ ውብ ቤተሰቦች 💜
እልልልልልልል 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷እሰይይይይ ፍቅር ካለ ሁሉ ነገር በዬተራው ይመጣል ።የፍቅራቹ ውጤት ነው ይገባቹዋል በልጅ ይሙላ ቤታቹ የደስታ እምባየ እየፈሰሰ ነው እያየሁት,🍾🍾🍾🍾🍾🍾🍾🍾🍾🍾🍾🍾🍾🍻🥂🍺🎂🍰♥♥♥♥
ሰላም ውድ ደምረኝ በቅንነት ❤️
Amen Amen
@@senaithaile2377 ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!
@@sinteblog5870 Eshi
ዋው ጎበዞች ናችሁ ከሁሉ በላይ ጤና ሰላም ፍቅር መተሳሰብ ካለ ምን ጊዜም ቤታችሁ በበረከት የሞላ ይሆናል ባዲሰ ቤትለማምዬ ወንድም ወይም እህት እግዚአብሄር የፈቀደውን ይስጣችሁ ቤታችሁን የእግዚአብሄር በረከት ይሙላላችሁ!!!!!!!!!!!!!♥♥♥♥♥♥
ኤጭ ማየት አልቻልኩም እያለቀስኩ ፈጣሪ በወላጆች በዘመዶቻቹ የተመረቃችሁትን በሙሉ እንደሚያረገው አምናለው ያድርገው ።እናንተን ሳይ ሁለታችሁም ደጋግ ወላጆች እገንዳሳደጓቹ እመለከት ነበር የናንተን ደሞ ማማዬ ላይ ይታያል በርቱ ሁሉም ደስይላሉ አባባ ግን ይለያሉ ፍቅር ናቸው ❤❤
ተመስገን የአለም ያርግላችሁ ልጅ በልጅ ያርጋችሁ ማማዬንም ያሳድግላችሁ እድሜና ጤና ይስጣችው እውነትም ቪዲዪው ላይ ከስኬት ጀርባ ጠንካራ ሴት እንዳለች ጀግኖች
😍😍😍😍ማሚቶየ እንኳን ደስ አለሽ ክፍልሽ ያምራል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በጣም ነው የሚያምረው ቤታችሁ የአብርሃም የሳራ ቤት ይሁንላችሁ ❤
ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን!! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!
እንኳን ደስ አላቹህ በሰላም በፍቅር ቀሬ ዘመናቹህን ያኑራችሁ ልጃቹህን ቆም ፍሬ ያደረሳት
Demerign
የጤና ቤት ያድርግላችሁ ዋው በጣም ያምራል ከማዳም ቤት ይበልጣል እውነት 🤣🤣የማማየ ክላስ አንደኛ 👌👌
እግዚአብሔርን የተማመነ ምንም አይጎልበትም እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ጤና ከፍቅር ጋር ይስጣችሁ ደስ ይላል ሰው የልፋቱን ውጤት ሲያገኝ እንኳን ደስ ያላችሁ
ፍርዬ በእውነት እግዚአብሔር ይወዳችዋል ያኔ ያንቺ እና የቶዴ ፍቅር እራሱ ሲጀመር እንደ ማትወልጂ ለቶዴ ስትነግሪው እግዚአብሔር ያውቃል ብሎ ገብቶበት ዛሬ በብዙ በረከት ተባርካችሁ ለሁሉም ሰው ምሳሌ መሆን ችላችሃል
እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ ፍርዬ የኔ መልካም ሴት እመቤቴ የልባችሁን መሻት ትፈፅምላችሁ የምትደሰቱበት ቤት ይሁን ውለዱ ክበዱ ማማዬም ለቁም ነገር ትብቃላችሁ!!
You guys are my real motivation. I am sooo happy for you and God bless you abundently. It would be great if you tell us house pricing and renovation costs. Watching you always all the way from sweden ❤️❤️❤️
እንኳን ደስ አላቹ በሰላም በፍቅር ኑሩበት እግዚአብሔር የተባረኩ ልጆች ይስጣቹ ማሚቶንም ያሳድግላቹ
የቶንዴ አባት ደስ የሚሉ አባት ናቸዉ ።በደስታ የምትኖሩበት ቤት ይሁንላቹ ።በጣም ደስ ብሎኛል።ቤት ለቦሳ ብያለሁ።
የጠካራ ሴት ውጤት ነው ማሻ አላህ ውለዱበት ክበዱበት ምርጥ ቤተሰቦች ናቹ
ፍርዬ የኔ ዉድ በቃ ምንም የማይወጣለት ዉብ የሆነ ቤት ነዉ ሁሉም ቤተሰብ ዝግጅቱም በጣም ያምራል እግዚአብሔር ይመስገን 😍💯🤔
ቤት ለንቦሳ እንኳን ደስ አላችሁ እንኳንም ለዚህ አበቃችሁ የማርያምና ታናናሾቿ የሚቦርቁበት ይሁን
በቅንነት ዉዷ እንደማመር
ቤት ለንቦሳ 😍😘👍ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏 ዘመናችሁ ይባረክ🎀🎁🎉🎆🎇✨🎊😍😘
እግዚአብሔር ታሪክን ይለውጣል ጠንካራ ስለሆናቹ ለዘህ በቅታቹሀል ነገም የተሻለ ላይ ከፈጣሪ ጋር ትደርሳላቹ የደስታ የፍቅር ቤት ያድርግላቹ
የቶንዴ አባት በጣም ምርጥ ናቸው የእውነት አባት የዋ ደግ አንጀት የሚበሉ እንስፍስፍ ናቸው ረጅም እድሜ ከጤናጋር አብዝቶ አብዝቶ ይስጥላችሁ ፍሬ እድለኛ ነሽ አባት የለኝም አይባልም እኝህን የመሠለ ጎንበስ ብለው ጉልበትሽን የሚስሙ አባት በጭራሽ አይገኝም አባትሽ ቢኖሩም ከዚ በላይአይሆኑልሽም ተባርከሻል በባል ቤተሰብ አመስግኝ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
ማሻላ ሲያምር ማሚቶም እህት ወድም ታስከትል ያምራል
ፍርዬዬዬዬ❤❤❤ደስስስስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛልን
እንኳን ደስስስ አላቹ እናቴ እመብረሀን በአዲሱ ቤት በልጅ ትባርካቹ ለኛም ከስደት መልሶ እንዲ ያማረ ትዳር ፈጣሪ ያድለን አሜን በሉ❤
Amen
ከናተ በላይ እኔ ውስጤ እንዴት ደስ እንዳለው እፈይይይ🥰🥰 በፍቅር በደስታ ኑርበት ለማማዬ ወንድም የሚመጣበት ቤት ይሆን 🥰😘 እዚ ቤት ውስጥ ትልቁ የማርያም ምስል ሚኖር ዉበቱ ለይኝ እኔ ስጦታ ልስጥሽ እንዴ ፍርዬ😊
አሜን 🙏🏾💞 እናመሰግናለን🙏🏾💞 በአንድ አፍ ይሰጠን 😁🤣
@@FrieDagiFamily እሺ 🥰
@@FrieDagiFamily የኔ ዉድ እንኳን ደሰ አላችው የማርያምን ምስል እኔ አመታልሻለው በእዉነት በምን አገኝሻለዉ
ዋው ዋው ፍርዬ ልባም( መፀህፍ ቅዱስ ልባም ሴትን ማን ሊያገኛት ይችላል? ዋጋዋም ከቀይ ዕንቁ እጅግ ይበልጣል።የባልዋም ልብ ይታመንባታል ምርኮም አይጎድልባትም።እድሜውን ሙሉ መልካም ታደርጋለች ክፋም አታደርግም እያለ ብዙ ይዘረዝራል ፍርዬ ያቺ ሴት አንቺ ነሽ እግዚአብሔር ይህንን ማድረግ ከታለ የሚበልጠውን ደግሞ ይጨምርላችሁአል በጣም በጣም ደስ ብሎኛል አገር ውስጥ ብኖር እገኝ ነበረ ግን ደስታቹ ደስታዬ ነው ዘመናቹ ሁሉ የስኬት ይሁን ለምልሙልን እንወዳችሁአለን
የተባረከ ቤት ያድርግላችሁ። እግዚያብሄር ቀድማችሁ ይግባ። አመሰግናችሃለሁ ለእኔም ለቤቴ ብዙ ሀሳብ ሰጣችሁኝ
በጉጉት እየጠበቅን ነነር❤️🙏 ቤታችሁ ይባረክ
በጣም የሚያምር ቤት የአለም ያድርግላችሁ 💐💐🌸
የረቦቹን ቤት ያሰንቃል ፅድት ያለቤት ማሻአላህ ውለዱበት ዳሩበት
ጥቁር ሱፍ የለበሱት ጉልበትሽን የሰሙት ሰውየ ልብን ሰበሩት የመጨረሻ ደስ ብሎቸዋል የተለዩ የዋህ ናቸው ምን አይነት የተባረኩ ሰውየ ናቸው በሰው ደስታ የሟሰደስታቸው እንደሰወ አይነት ያውያብዛልን
የቶንዴ አባት ናቸው
አባቱንውትመሰለ።ያኒአማቷ
ሲትለጀ።ጀገናትሁንች።ለባሏብርታትናት።እኒምአማቲ።እመዋንወይሚሎኚ
@@fatimanigus3261 ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!🙏🙏
እልልልልል ይህን ላደረገ እግዚአብሔር ይመስገን ፍቅራችሁ ይብዛላችሁ ማሚቶ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ሺ ሆኚ ውድድድድድ
የሰው ደስታ ደስታው የሆነ ሰው እንዴት ደስ ይላል ጌታ እየሱስ ደስታችሁን እስከመጨረሻው ሙሉ ያድርገው።
Congratulations guys. You work so hard that you deserve to be happy.
የአብርሃም የሳራ ቤት ያድርግላችሁ ፍሬ በፍቅር በደስታ ኑሩበት 🙏የቶንዴ አባት መልካምነት 💖እና የአንች እናት አስለቀሰውኛል እውነት ሁሉንም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥላችሁ 🙏❤
አንደኛ ነኝ ፍሬ ዳጊ ማሚቶ የሰላም የፍቅር የደስታ ያድርግላችሁ ውለዱ ክበዱ
ፍርዬ መባረክ ነው በባል ቤተሰብ እንዲህ መከ መፈቀር ማጌኝት በስመአብ አባትየው የሰጡሸ ፍቅር ክብር ቃላት የለኝም ያውቁታል ሴት ልጅ ብልህ ሰትሆን ህይወት እንደምታሰተካክል😊 በፍቅር በሰላም የምትኞሩበት ያድርግላቹ❤
❤❤❤
ፍርዬ የኔ የሴት ወይዘሮ በጣም ነው የምወድሽ ማርያምን ሼፍ ቶንዴ ዋው ማሚቶ እግዚአብሐር በጥበብና በሞገስ ያሳድግሽ እህት እና ወንድምም እመብርሐን ታሽርሽ በእውንት በጣም ነው ደስ ያለኝ ድንግልን ኡፍፍፍፍ በቃ እንዲህ እንዳላችሁ በፍቅር ያኑራቹ
Congratulations for Dagi family I'm very happy for you guys Mire blessed to come 🥰🥰🥰
yesalam yefiqir yedasta yetena bet yargilachu ❤❤
ሁሌም በቤታችሁ ደስታና ፍቅር ይሙላ ንግስቷን ያሳድግላችሁ ለቁም ነገር ያብቃት!!!
ብዘገይም እንኳን ደስ ያላችሁ ልጅ የሚዳርበት እናተ የምትጦሩበት ያድርግላችሁ ለማሚጦ ደግሞ እግዜር የፈቀደውን ወንድም ወይም እህት ይስጥልኝ በህይወት በጤና ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
እናንተ የፍቅር ቤተሰቦች እንክዋን ለዚህ አበቃችሁ እንክዋን ደስ አላችሁ ትልቅ ሥራ ነው የሰራችሁት ሁለታችሁም ጎበዞች ናችሁና ገና ብዙ እናያለን ማማዬንም ይባርክላችሁ እግዚአብሔር የሰጠንን እንቀበል : እንዴ አንዱንም እኮ ያጣ ስንት አለ ይችን የመሰለች ጎበዝ ልጅ ስቷችኃል እግዚአብሔር ይባረክ ጤናና ዕድሜ ለሁላችሁም ይስጣችሁ🙏🎈🎈🎈👏👏👏
ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን!! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!🙏
እንኳን ደስ አላችሁ የጤና የደስታ ፈጣሪ ያርግላችሁ
ሠብ አድርጊኝ❤
@@FrieDagiFamily silkeshn laklgye
እንኳን ደስ ያላችሁ በጣም ደስ ይላል ወላሂ የሰላም የጤና የፍቅር ቤት ያድርግላችሁ
እንኮን ደስስ አላችሁ😍😍
በወላጅ መመረቅ ትልቅ ነገር ነው እንኳን ደስ እላችሁ.
ጥሎቢኝጨይችን ልጅ ሁሌም እከታተላታለሁ ወላህ በጣም ነው የምወዳት የሆኔ ንቅት ያለች ናት በቃ እንኳን ደስስ ያለሽ እሙዬ 🌹🌹🌹
Honestly, I am very happy for you guys. I've seen you every day a change in your life. May God bless you more then this!
የሞቀ የደመቀ ትዳር ይስጠን የመዳም ባጃጆች 😋🙏🙏
አሜን ይስጣችሁ
@@FrieDagiFamily amen 🙏🙏
😁
@@maryelove7751 ሰላማት 😁
ወላሂ ስጠብቃቹ እዲ ትናፈቃላቹ
አርጅተሻል አላሉም አዬዬ ባክሻ ደስ እሚሉ ቤተሰብ 🤣😂😍😍😍😍
ማሻ አላህ ጎበዞች የጤና የፍቅር የልጅ ቤት ያድርግላቹ አባባ አስለቀሱን እድሜና ጤና ይስጣቸው
ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን!! ቤተሰብ ያልሆችሁ!!!!!!!!! በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!🙏
ጀግኖች በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር አምላክ ፍሬን ይጨምርላችሁ በደስታ ኑሩበት
ማሻአላህ ውይ ቢስሚላ ደስ የሚል የፍቅር ቤተሰብ አቦ በዚህ ቤት የምታምኑት ፈጣሪ በልጅ የሙላላችሁ በደስታ በፍቅር በጤና ያኑራችሁ
ፈጣሪ ይመስገን በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ። በእውነት ይህ ቤተሰብ የትዳር የፍቅር ተምሳሌት ናችሁ ፍቅር ካለ አንድዬ ሁሉን ይሞላል ሁሌም ይሙላ አይጉደልባችሁ ።በቃ አልተጠራሁም የደስታ ስጦታ በኔ ስም አንድ እኔነኝ ያለ ቀግ ግዛልኝ የማሚቶ አባት አደራ ለፍርዬ ስጥልኝ ፍሬ የኔባለምያ
እንኳን ደስ አላችሁ፡፡ ውይይይ አባባዬ ወላጅ በልጁ ደስታ ስሜቱ እንዴት እንደሆነ አሳይተዋል እግዜአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት፡፡
እግዚአብሐር አምላክ የአለም የደስታ የበረከት የፍቅር ያድርግላችሁ ማማየ ትደግበት የማማየ እህት ወንድሞች ገና ይወለዳሉ………….. ….እውነት እወዳችኋለሁ ፍቅር እዴት ደስ ይላል
ፍሬ የኔ እመቤት የበለጠ የተሻለ ገና ብዙ ታገኛለሽ የኔ ባለሙያ የፍቅር የደግነት ጥግ ምን ልበልሽ አላህ ቤተሰብሽን ሁሌም የምታኮሪ ያርግሽ ቤተሰብሽ ሁሌም ሙሉ ይሁኑልሽ
ቤት ገዛን ተመስገን
ua-cam.com/video/mMjPRPUtqNo/v-deo.html
ዋው ደስ ሲል
Kbr le medhnalem lezh yadresachhu. 🙏🙏🙏🙏
Egzabher hadarkum ybarko🙏🙏🙏🙏
ዋዉ እንኳን ዴሥ አላችሁ ነጤና የፍቅር ቤት ያድርግላችሁ ዉለዱ ክበዱ ልጅ አድጎ ሢያፈራ እንዴት ዴሥ ይላል
ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል ፍርየ &ዳጊ እንኳን ደስ አላችሁ
እንካን ደስ አላቹ ከሰው አይን ያውጣቹ በዚህ አጋጣሜ ፍሪ ጀግና ሴት ነሽ ልባም ሴት ቤትዋን ትሰራለች ሰነፍ ሴት ቤታዋ ታፈርሳላች ይባላል አንቺ ግን ልባም ሴት ነሽ ቶኒም አንተም ጠንካራ ብርቱ ወንድ ነህ የእውነት❤❤❤❤
የጤና የበረከት ቤት ያርገላችሁ የቶንዴ አባ አንዴት ደስ የሚሉ አባት ለምራት አንደዚህ አይነት ክብር የሚሰጡ አድሜ ከጤና ይሰጠዎት አባታችን
አሜን 🙏❤️ እናመሰግናለን🙏❤️
Enam westa new yekerut mashallha Betsh demo sedt Yale lekatshn ayew gobez balmuyaa more wededkush
በጣም በውነት
@@FrieDagiFamilyበፍቅር በልጅ የተሞላ ጎጆ ይሁንላቹሁ እኔ ላሰራ ወይስ ልግዛ እስቲ የእናንተ ሃሳብ ስላለፋቹበት አካፍሉኝ አንድ ቪድዮ ስሩበት
መሻአላህ አላህ በሰላም የምትኖሩበት ያዲረጋችሁ
በሰው ደስታ ምትደሰቱ ኢትዮጵያውያን እናንተም ደስ ይበላቹ ሚያስደስት ሂዎት ይስጣቹ
በጣም ነው ደስ የሚለው ሚያምር ቤት ሚያምር ፋሚሊ ለሁሉም ረጅም እድሜና ጤና ተመኘው 💚✌🏻🕊
ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!
እግዚአብሔር አምላክ ከእኛ አይን ያውጣላችሁ በጣም ነው የሚያምርው ፍቅር የሞላበት ቤት ያድርግላችሁ መላእኩ ቅዱስ ገብርኤል ፍርየ
አሜን 🙏🏾💞 እናመሰግናለን🙏🏾💞
ፍርዬ የሰላም የየፍቅር ቤት ይሁንላችሁ።
ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!
በቅንነት እንደማመር ዉዷ
@@አበባካሳ በቅንነት እንደማመር ዉዷ
በስመአብ እንዴት ያምራል የበረከት የሰላም ቤት ያድርግላችኩ አለማድነቅ አይቻልም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁላችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ምርጦች!!!!
ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!
በቅንነት እንደማመር ዉዷ
የወላጆቻቸው ደስታ ያስለቅሳን እንኩዋን ደስ አላችሁ ወላጂ ሲደስት በልጁ ወግ ማርግ እደት ደስ ይላን
እናመሰግናለን🙏🏾💞
በተለይ ያባትዬው በጣም ነው ያስለቀስኝ
በጣም ወላሂ የደሥታ ብዛት
ቤት ለእንቦሳ! እሰይ እንኳን ደስ አላችሁ! ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ይሄን ያደረገው እርሱ ነውና!!!
Betam dess beluegnal egzbher yemsgen lzhe yabeekachu ❤️❤️❤️❤️
ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!
አሜን
ኦውውው ደስስሰ ይላል የቶንዴ አባት አንጀቴን በሉኝ። እኔ አባቴን ስለምወድ የአባቶች ደስታ ደስታዬ ነው። እረጅም እድሜና ፍቅር በሞቀ ቤታችሁ ያብዛላችሁ። ውድድድ
አሜን 🙏🏾💞 እናመሰግናለን🙏🏾💞
በጣም የኔ አባት ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው 💛❤️
wow yamral Zemanchu Yilemlim
አቤት የቶዴ አባት በደስታ ተደመሙ የኔ አባት ያባት ነገር ዉስጤ ነዉ
ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!
የኔም ቤት የተመረቀ ነው የመሰለኝ እንኳን ደስ ያላችሁ።ሁሌም ቢሆን ሴት ልጅ የወንድ ልጅ የጀርባ አጥንቱ ነች ።በርቱ ያሰባችሁትን እ/ር ያሳካላችሁ እመብርሃን ከጎናችሁ ትሁንን።❤
ቤቱ አሠራሩ ወደድኩት ፎቅና ምድር ነው ወይሰ ንገሪኝ እሰኪ የቤቱ እቃ በዛ ላይ ያምራልልልል
በውጭ እግር ያልታየ ቤት ነው እውነት ለካ ሀገራችን አድጋለች ።ማሻአላህ።፣
ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን!!! ቤተሰብ ያልሆችሁ!!! በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!🙏🙏
እውነት ነው
የሠዉ ደስታ የኔም ደስታ ነው አለም የምታዩበት ልጆች የምትድረበት ያርግላችሁ ❤️❤️❤️❤️🙏
ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!
አሜን የፍቅር ቤት ይሁንላቸዉ
የፉሬ እናት የደስታቸው ብዛት እንባ ተናነቃቸው እማዬ የኔ እናት ውይ የቶንዴ አባት ደግሞ አቤት ደግነት አቤት መተናነስ እንድህ ያለ ሰው ነው እኮ ዛሬ በ90ዎቹ የተፈጠርነው ያጣነው ክፉአይንካችሁ ከነመላ ቤተሰቡ
ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!🙏🙏
ሁሉን ላዘጋጀ እግዚአብሔር ይመስገን።እግዚአብሔር ታላቅ ነገርን አደረገልን ደስም አለን። እንኳን ደስ አላችሁ። በጣም ያምራል የዓለም ቤት ይሁን ተደሰቱበት።ፍቅር ሰላም ይሙላበት።
ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!
ክብር ምስጋና ይግባቸው ለናት እና ለልጇ ቤቱን በበረከት ይሙላ የኔ ፍቅሮች መልካም ቤተሰቦች ናቹ ፍርዬ እናችሽ የኔ ደርባባ ስታሳዝን መልካም ባል ነው ያለሽ ሰላማቹን ያብዛላቹ ዳጊዬ ፍሪ የሆኑ ቤተሰብ ነው ያለህ ሰላማቹን ይብዛላችሁ💚❤😘
አንዳንዱ ሴት ብል ይሆናሉ ለባላቸው እንደ ፍሬ እግዜር የባረከው ደሞ የግራ የጀርባ አጥንት ይሆናሉ።ደስ ነው ያለኝ
የኔ ውዶቼ ከዚህም በላይ ይገባቸዋል ውለዱበት ክበዱበት በፍቅር ኑሩበት እድሜያቹ ያርዝመው ፍቅር እስከ መቃብር ያርግላችሁ ቤታቹ ልጅ በልጅ ይሁን ያረብ ፍርዬ አታልቅሺ 🥺🥺አይክፋሽ ተደሰች ወንድም ሁሉም ነገር የሚተካ ባል አለሽ የኔ ውድ
አሜን 🙏🏾💞 እናመሰግናለን🙏🏾💞
Amennnnnm
@@FrieDagiFamily 💝💝💝💝 አላህ አይቸግረውም ልጅም ሀብትም ይስጣችሁ ይገባችኃል የእኔ ቅኖች
የትባርከየጤናይርግላች
@@FrieDagiFamily እሰይ እንኳን ደስ ያላችሁ ፍርዬ እና ቶንዴ የማሚቶ እናት እና አባት ብዙ ማሚቶዎች የሚመጡበት የሚያድጉበት ይሁንላችሁ
በድንኩዋኔ እልልልልልልታ ሙሉ ነው በድንኩዋኔ ዝማሬ ሙሉ ነው በማንነቴ ላይ እግዚአብሔር ታላቅ ነው አሜን እግዚአብሔር ሁሉን ቻይ ነው እግዚአብሔር ታላቅ ነው በመዝሙር ጀምራችሁ በመዝሙር ብትጨርሱ አርፍ ነበር ፍርዬ እግዚአብሔር ይጠብቀን ❤🙏
ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!
ማርያምን ስሮጥ ተደፍቼ ነበር እና ፍርዬ ቶንዲ የማርያም ስወዳችሁ .....ያለም የደስታ ያድግላችሁ!!!!ተባረኩ ውለዱ ክበዱ ከዚህ የበለጥ መድሀኒአለም ፅጋውን ያብዛላችሁ!!!
ለምን እሮጥሽ ሰው ሳይቀድመኝ ብለሽ ነው እረጋ በይ
ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!
የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል አሁን በጣም ደስስስስስስ ይላል ፍርዬ የኔ የዋህ እግዚአብሔር አምላክ አሁንም በደስታ ቤታችሁን ይምላ የኔ ቅኖች
ፌሬ አምልካ ይባርክላችሁ ደስ ብሎኛል እኔም ቤትገዝቻለሁ ግን ለናተ እንደተደሠትኩ አልሆነም ማሚቶ ወንድ ታግኝበት ልጅ ይቧርቅበት ስወዳችሁ እኮ ሼፍ ቶንዴ እንኳን ደስ አላችሁ ጀግና ሚስት ፍቅር የሆንች ናት ያለችህ ይሄ የጌታ በረከት ነዉ ተባረኩ
እንኳን ደስ አላቹ ባዲስ ቤት አዲስ ልጅ ያድላቹ🙏❤❤❤
ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!
በድጋሚ እንኳን ደስ ያላችሁ እግዚአብሔር እናንተንም ለዚህ አብቅቶ በቤተስብ መመረቅ ቀላል አይደለም ምርቃቱን አያስቀርባችሁ በጤና በፍቅር በበረከት የምትኖሩ በት ማማዬ ተደስታ የምታድግበት ያርግላችሁ የልባችሁን መሻት እግዚአብሔር ይሙላላችሁ ብትችሉ ፅበል አስረጩት ነፍስ አባት ካላችሁ ከሌላችሁም ያዙ የህትነት ምክር ነው
ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!
ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን!!! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!🙏🙏
መድሀኒያለም እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ እንኳን ለዚህ ቀን አበቃቹ ያለም የደስታ የጤና ልጆች የሚቦርቁበት ቤት ያድርግላቹ ኡፈይ ማሚጦዬ እንዴት እንዳማረች እድግ በይልኝ በጣም ደስ ብሎኛል ደስ ይበላቹ
አሜን 🙏🏾💞 እናመሰግናለን🙏🏾💞
ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!
ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን!!! ቤተሰብ ያልሆችሁ!!! በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!🙏🙏
Wow wow wow fire ሁለተኛ እንዳታለቅሺ የ ባለፈው video አይቸ ነው ከእግዚአብሔር ጋር እንዳትጣይ የቶንደ አባት የአንቺም አባት ነው❤❤❤❤
የሰው ደስታ የሚስደስተው ይሂን ቪደወ በላይ ላይክ ጀምሮ በእውነት 1ሚሊወን ቪው መግኘት አለበት በጣም ደስ ያለኝ የኔ እስኪ መስለኝ እና እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ በቪላ ቤት እጠብቃችሆለን በርቱልን የእኛ ብርቱወች እና ፍርዬ አሁን ደግሞ ለማማዬ ወንዲም ውለጂላት የዲኮሩ ነገር በውስጥ እመጣለሁ 🥳🥳🥳💐💐💐❤️❤️❤️❤️
እግዚአቢሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልል እንኳን አደሰሰሰሰሰሰ አላችሁ ቅድስት ስላሴ ቤታችሁን ይባርኩላችሁ የተባረከ የተቀደሰ የበረከት ቤት ይሁንላችሁ ማማየን እመብርሐን ታሳድግላችሁ🙏🙏🙏
አሜን 🙏🏾💞 እናመሰግናለን🙏🏾💞
ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!
የእውነት በጣምምም ደስ አለኝ የሰው ደስታ የኔ ነው እሚመስለን እግዚአብሔር ከዚህ በላይ በሁሉም ይጨምርላችሁ ዋውውው እግዚአብሔርን እንባየ ነው የመጣው በደስታ እረጂም እዲሜ እምትኖርበት እምትወልዱበት ያርግላችሁ
አሜን 🙏🏾💞 እናመሰግናለን🙏🏾💞
ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን!!! ቤተሰብ ያልሆችሁ!!! በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!🙏🙏
እንኳን ደስ አላችሁ ድንግል ማሪያም ከነልጇ በበረከት ትጎብኛችሁ ቤታች ሙሉ ይሁን ሁሌም ደስተኛ ሁኑ ❤❤❤❤
አሜን 🙏🏾💞 እናመሰግናለን ሀኒዬ🙏🏾💞
ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!
የአብርሃም የሳራ ቤት ያርግላቹ የቶንዴ አባት በጣም መልካም ሰው ከመልካም ሰው ስለተወለድክ ነው ፍሬ ቶንዴ ማማ እንኳን ደስ አላችሁ።፡
ስለ እውነት ከልቤ ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁ ይባርክላችሁ ወደ አብርሀም ቤት የገቡ ስላሴ ወደ ቤታችሁ ይግቡ።
ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!🙏🙏
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
እግዚአብሔር ታላቅ ነው በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር እግዚአብሔር ይስጣችሁ ቤታችሁ በበረከት እረደት ይሙላ ሰላም ፍቅር አንድነት በተሳሰብ ይብዛላችሁ አቦ ማርያምን በጣም ደስ ይላል ። ጀግኖች ናችሁ ።
ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ስጥቶችሁ ልጆቻችሁን የምታሳድጉበት ያርግላችሁ የሰው ደስታ በጣም ያስደስተኛል እንኳን ያበሻው እዚህ እራሱ ነጮቹ የሆነ ነገር ሲያገኙ አብሬ ነው እምደሰተው በእውነት ደስ ብሎኛል የማማየ ፋሚሊ ውውድድ
ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!
ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን!!! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!🙏🙏
የቤተሰቦቻችሁ ደስታ እንዴ ደስ ይላል ፤ የቤቱ ዲዛይን በጣም የሚያምር ፤ ፈጣሪ የእድሜ ፣ የጤና ፣ የበረከት ቤት ያድርግላችሁ፡፡
ፍሬ ይህን ያደርገ ጌታ የተመስገነ ይሁን በጣም ጠንካራ እና ስኬታማ ሴት ነሽ በዚሁ ቀጥይ
#እፍፍፍፍፍፍምንኛመታደልነው የቤተሠቦቻችሁ #ደስታቸው ያረብ አላህ እድሜ ደስታ ይስጣችሁ😘😘😘😘😘🤭🤭🤭🤭🤭
ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን!! ቤተሰብ ያልሆችሁ!!!!!!!በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!🙏
ዋው ዋው በጣም ነው ሚያምርው ቤታቹ እግዛብሄር አምላክ በእድሜ በፀጋ በፍቅር በልጅ ይሙላላቹ ማርያም በጣም ደብ ብሎኛል የሁሉም ሰው ደስታውን ያሳየን ጀግኖች ናቹ
ውድ የሀገሬ ልጆች! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ! በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!🙏🙏
እንኳን ደስ አላቹ ቤቱ የሲሳይ የበረከት ቤት ይሁን እመብርሀን የጎደለዉን ትሙላላቹ
ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!
የአለም የጤና የፍቅር የበረከት ቤት ያድርግላችሁ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው በነገራችን ላይ ወ/ሮ ፍሬሕይወት ከነባለቤቷ የመስሪያ ቤቴ ጎረቤቶቼ ነበሩ ሰማያዊ ሕንፃ በጣም መልካም ባልና ሚስት ናቸው
ፍርየ እንኳን ደስ አላችሁ እልልልልልልልልልል የጤና የበርከት ቤት ያርግላችሁ ኮመት ፅፌ አላቅም ሁሌም ላይክ ነው የማርገው ደስ ስላለኝ ዛሬ ፃፍኩኝ በጣም ነው ደስ የምትሉኝ እግዚያብሄር በደስታ የተሞላ ይሁን
የኔ ጀግኖች ጠንካሮች መደነቅ የሚገባቹሁ ጥንዶች ነቹሁ ቤቱ ዋው ነው በጣም ደስ ይላል በጣም ያምራል በደስታ በጤና የምትኖሩበት ቤት ይሁን ለማሚቶ ወንድም ፈጣሪ ያምጣው የማሚቶ ክላስ አንደኛ በጣም ያምራል ማሚቶየ እወድሻለሁ የኔ ጣፍጭ ❤💕
ውድ የሀገሬ ልጆች! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ! በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!🙏🙏
ማሻአላህ በጤና የምትኖሩበት ያድርግልች ለማማዬ ወንድም የምትረዘቁ ያድርጋችሁ
ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!
የአብርሃም ቤት ይሁን ተባረኩ። በጣም ነው ደስ ያለኝ።
ይሄን የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ የልባችሁን መሻት ይሙላላችሁ!!
ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!
ፍርይዬ ቶንዴ ማማዬ ደስ ብሎኛል የፅጋ የበረከት የጤና ይሁን
እዴት ደስ ይላል በናት ባባት መመረቅ በዘመድ አዝማድ ቶንዴ ፍርዬ እንኳን ደስ አላችሁ እኔም ደስ ብሎኛል
ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን!! ቤተሰብ ያልሆችሁ!!! በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!🙏🙏
እንኳን ደስ አላቹ
አላህ ህይወታቹን ያማረና ሙሉ ደስታ የተሞላበት ያርግላቹ ውብ ቤተሰቦች 💜
እልልልልልልል 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷እሰይይይይ ፍቅር ካለ ሁሉ ነገር በዬተራው ይመጣል ።የፍቅራቹ ውጤት ነው ይገባቹዋል በልጅ ይሙላ ቤታቹ የደስታ እምባየ እየፈሰሰ ነው እያየሁት,🍾🍾🍾🍾🍾🍾🍾🍾🍾🍾🍾🍾🍾🍻🥂🍺🎂🍰♥♥♥♥
ሰላም ውድ ደምረኝ በቅንነት ❤️
Amen Amen
ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!
@@senaithaile2377 ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!
@@sinteblog5870 Eshi
ዋው ጎበዞች ናችሁ ከሁሉ በላይ ጤና ሰላም ፍቅር መተሳሰብ ካለ ምን ጊዜም ቤታችሁ በበረከት የሞላ ይሆናል ባዲሰ ቤትለማምዬ ወንድም ወይም እህት እግዚአብሄር የፈቀደውን ይስጣችሁ ቤታችሁን የእግዚአብሄር በረከት ይሙላላችሁ!!!!!!!!!!!!!♥♥♥♥♥♥
ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!
ኤጭ ማየት አልቻልኩም እያለቀስኩ ፈጣሪ በወላጆች በዘመዶቻቹ የተመረቃችሁትን በሙሉ እንደሚያረገው አምናለው ያድርገው ።እናንተን ሳይ ሁለታችሁም ደጋግ ወላጆች እገንዳሳደጓቹ እመለከት ነበር የናንተን ደሞ ማማዬ ላይ ይታያል በርቱ ሁሉም ደስይላሉ አባባ ግን ይለያሉ ፍቅር ናቸው ❤❤
ተመስገን የአለም ያርግላችሁ ልጅ በልጅ ያርጋችሁ ማማዬንም ያሳድግላችሁ እድሜና ጤና ይስጣችው እውነትም ቪዲዪው ላይ ከስኬት ጀርባ ጠንካራ ሴት እንዳለች ጀግኖች
ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን!! ቤተሰብ ያልሆችሁ!!! በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!🙏🙏
😍😍😍😍ማሚቶየ እንኳን ደስ አለሽ ክፍልሽ ያምራል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በጣም ነው የሚያምረው ቤታችሁ የአብርሃም የሳራ ቤት ይሁንላችሁ ❤
አሜን 🙏🏾💞 እናመሰግናለን🙏🏾💞
ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን!! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!
እንኳን ደስ አላቹህ በሰላም በፍቅር ቀሬ ዘመናቹህን ያኑራችሁ ልጃቹህን ቆም ፍሬ ያደረሳት
Demerign
የጤና ቤት ያድርግላችሁ ዋው በጣም ያምራል ከማዳም ቤት ይበልጣል እውነት 🤣🤣የማማየ ክላስ አንደኛ 👌👌
እግዚአብሔርን የተማመነ ምንም አይጎልበትም እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ጤና ከፍቅር ጋር ይስጣችሁ ደስ ይላል ሰው የልፋቱን ውጤት ሲያገኝ እንኳን ደስ ያላችሁ
ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!🙏🙏
ፍርዬ በእውነት እግዚአብሔር ይወዳችዋል ያኔ ያንቺ እና የቶዴ ፍቅር እራሱ ሲጀመር እንደ ማትወልጂ
ለቶዴ ስትነግሪው እግዚአብሔር ያውቃል ብሎ ገብቶበት ዛሬ በብዙ በረከት ተባርካችሁ ለሁሉም ሰው ምሳሌ መሆን ችላችሃል
እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ ፍርዬ የኔ መልካም ሴት እመቤቴ የልባችሁን መሻት ትፈፅምላችሁ የምትደሰቱበት ቤት ይሁን ውለዱ ክበዱ ማማዬም ለቁም ነገር ትብቃላችሁ!!
ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!
You guys are my real motivation. I am sooo happy for you and God bless you abundently. It would be great if you tell us house pricing and renovation costs. Watching you always all the way from sweden ❤️❤️❤️
እንኳን ደስ አላቹ በሰላም በፍቅር ኑሩበት እግዚአብሔር የተባረኩ ልጆች ይስጣቹ ማሚቶንም ያሳድግላቹ
ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!
የቶንዴ አባት ደስ የሚሉ አባት ናቸዉ ።በደስታ የምትኖሩበት ቤት ይሁንላቹ ።በጣም ደስ ብሎኛል።ቤት ለቦሳ ብያለሁ።
ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!
የጠካራ ሴት ውጤት ነው ማሻ አላህ ውለዱበት ክበዱበት ምርጥ ቤተሰቦች ናቹ
ፍርዬ የኔ ዉድ በቃ ምንም የማይወጣለት ዉብ የሆነ ቤት ነዉ ሁሉም ቤተሰብ ዝግጅቱም በጣም ያምራል እግዚአብሔር ይመስገን 😍💯🤔
ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!
ቤት ለንቦሳ እንኳን ደስ አላችሁ እንኳንም ለዚህ አበቃችሁ የማርያምና ታናናሾቿ የሚቦርቁበት ይሁን
ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!
በቅንነት ዉዷ እንደማመር
ቤት ለንቦሳ 😍😘👍ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏 ዘመናችሁ ይባረክ🎀🎁🎉🎆🎇✨🎊😍😘
ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን!! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!
እግዚአብሔር ታሪክን ይለውጣል ጠንካራ ስለሆናቹ ለዘህ በቅታቹሀል ነገም የተሻለ ላይ ከፈጣሪ ጋር ትደርሳላቹ የደስታ የፍቅር ቤት ያድርግላቹ
ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!
የቶንዴ አባት በጣም ምርጥ ናቸው የእውነት አባት የዋ ደግ አንጀት የሚበሉ እንስፍስፍ ናቸው ረጅም እድሜ ከጤናጋር አብዝቶ አብዝቶ ይስጥላችሁ ፍሬ እድለኛ ነሽ አባት የለኝም አይባልም እኝህን የመሠለ ጎንበስ ብለው ጉልበትሽን የሚስሙ አባት በጭራሽ አይገኝም አባትሽ ቢኖሩም ከዚ በላይአይሆኑልሽም ተባርከሻል በባል ቤተሰብ አመስግኝ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
ማሻላ ሲያምር ማሚቶም እህት ወድም ታስከትል ያምራል
ፍርዬዬዬዬ❤❤❤
ደስስስስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛልን
አሜን 🙏🏾💞 እናመሰግናለን🙏🏾💞
ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!
እንኳን ደስስስ አላቹ እናቴ እመብረሀን በአዲሱ ቤት በልጅ ትባርካቹ ለኛም ከስደት መልሶ እንዲ ያማረ ትዳር ፈጣሪ ያድለን አሜን በሉ❤
Amen
ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!
በቅንነት እንደማመር ዉዷ
ከናተ በላይ እኔ ውስጤ እንዴት ደስ እንዳለው እፈይይይ🥰🥰 በፍቅር በደስታ ኑርበት ለማማዬ ወንድም የሚመጣበት ቤት ይሆን 🥰😘 እዚ ቤት ውስጥ ትልቁ የማርያም ምስል ሚኖር ዉበቱ ለይኝ እኔ ስጦታ ልስጥሽ እንዴ ፍርዬ😊
አሜን 🙏🏾💞 እናመሰግናለን🙏🏾💞 በአንድ አፍ ይሰጠን 😁🤣
@@FrieDagiFamily እሺ 🥰
@@FrieDagiFamily የኔ ዉድ እንኳን ደሰ አላችው የማርያምን ምስል እኔ አመታልሻለው በእዉነት በምን አገኝሻለዉ
ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን!!! ቤተሰብ ያልሆችሁ!!! በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!🙏🙏
ዋው ዋው ፍርዬ ልባም( መፀህፍ ቅዱስ ልባም ሴትን ማን ሊያገኛት ይችላል? ዋጋዋም ከቀይ ዕንቁ እጅግ ይበልጣል።የባልዋም ልብ ይታመንባታል ምርኮም አይጎድልባትም።እድሜውን ሙሉ መልካም ታደርጋለች ክፋም አታደርግም እያለ ብዙ ይዘረዝራል ፍርዬ ያቺ ሴት አንቺ ነሽ እግዚአብሔር ይህንን ማድረግ ከታለ የሚበልጠውን ደግሞ ይጨምርላችሁአል በጣም በጣም ደስ ብሎኛል አገር ውስጥ ብኖር እገኝ ነበረ ግን ደስታቹ ደስታዬ ነው ዘመናቹ ሁሉ የስኬት ይሁን ለምልሙልን እንወዳችሁአለን
የተባረከ ቤት ያድርግላችሁ። እግዚያብሄር ቀድማችሁ ይግባ። አመሰግናችሃለሁ ለእኔም ለቤቴ ብዙ ሀሳብ ሰጣችሁኝ
በጉጉት እየጠበቅን ነነር❤️🙏 ቤታችሁ ይባረክ
አሜን 🙏🏾💞 እናመሰግናለን🙏🏾💞
ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን!! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!
በጣም የሚያምር ቤት የአለም ያድርግላችሁ 💐💐🌸
አሜን 🙏🏾💞 እናመሰግናለን🙏🏾💞
የረቦቹን ቤት ያሰንቃል ፅድት ያለቤት ማሻአላህ ውለዱበት ዳሩበት
ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን!!! ቤተሰብ ያልሆችሁ!!! በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!🙏🙏
ጥቁር ሱፍ የለበሱት ጉልበትሽን የሰሙት ሰውየ ልብን ሰበሩት የመጨረሻ ደስ ብሎቸዋል የተለዩ የዋህ ናቸው ምን አይነት የተባረኩ ሰውየ ናቸው በሰው ደስታ የሟሰደስታቸው እንደሰወ አይነት ያው
ያብዛልን
የቶንዴ አባት ናቸው
አባቱንውትመሰለ።ያኒአማቷ
ሲትለጀ።ጀገናትሁንች።ለባሏብርታትናት።እኒምአማቲ።እመዋንወይሚሎኚ
@@fatimanigus3261 ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!🙏🙏
@@fatimanigus3261 ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!🙏🙏
እልልልልል ይህን ላደረገ እግዚአብሔር ይመስገን ፍቅራችሁ ይብዛላችሁ ማሚቶ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ሺ ሆኚ ውድድድድድ
የሰው ደስታ ደስታው የሆነ ሰው እንዴት ደስ ይላል ጌታ እየሱስ ደስታችሁን እስከመጨረሻው ሙሉ ያድርገው።
ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!🙏🙏
Congratulations guys. You work so hard that you deserve to be happy.
የአብርሃም የሳራ ቤት ያድርግላችሁ ፍሬ በፍቅር በደስታ ኑሩበት 🙏የቶንዴ አባት መልካምነት 💖እና የአንች እናት አስለቀሰውኛል እውነት ሁሉንም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥላችሁ 🙏❤
ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!
አንደኛ ነኝ ፍሬ ዳጊ ማሚቶ የሰላም የፍቅር የደስታ ያድርግላችሁ ውለዱ ክበዱ
አሜን 🙏🏾💞 እናመሰግናለን🙏🏾💞
ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን!! ቤተሰብ ያልሆችሁ!!! በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!🙏🙏
ፍርዬ መባረክ ነው በባል ቤተሰብ እንዲህ መከ መፈቀር ማጌኝት በስመአብ አባትየው የሰጡሸ ፍቅር ክብር ቃላት የለኝም ያውቁታል ሴት ልጅ ብልህ ሰትሆን ህይወት እንደምታሰተካክል😊 በፍቅር በሰላም የምትኞሩበት ያድርግላቹ❤
❤❤❤
ፍርዬ የኔ የሴት ወይዘሮ በጣም ነው የምወድሽ ማርያምን ሼፍ ቶንዴ ዋው ማሚቶ እግዚአብሐር በጥበብና በሞገስ ያሳድግሽ እህት እና ወንድምም እመብርሐን ታሽርሽ በእውንት በጣም ነው ደስ ያለኝ ድንግልን ኡፍፍፍፍ በቃ እንዲህ እንዳላችሁ በፍቅር ያኑራቹ
Congratulations for Dagi family
I'm very happy for you guys
Mire blessed to come 🥰🥰🥰