🔴የመዳም ቅመም ለእናቷ ሰርፕራይዝ ያደረገችው ገራሚ ማገዶ ቆጣሚ ምጣድ ለጭስ የማያጋልጥ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 250

  • @abdiwollotube
    @abdiwollotube  Рік тому +26

    የትኛውንም እቃ ለማዘዝ ከፈለጋችሁ ስልክ ቁጥር👉0913951783
    ወይም 👉0907643091

  • @hayattube8821
    @hayattube8821 Рік тому +8

    ጠንካራ ሴት ስትሆኚ አንቺን ማንም ሊያሸንፍሽ አይችልም
    ተፈላጊ እንጂ ፈላጊ አትሆኚም
    ማንም ቢሄድ ማንም ቢመጣ አትጎጂም።
    በሰወች ቅንጣት ተስፋ ካላደረግሽ ሙሉ በሙሉ ተስፋሽ በአሏህ እስከሆነ ድረስ ሠው ቀረበሽ ራቀሽ ደንታ አይሰጥሽም ዋናው ተስፋ በአሏህ ማድረግና ጥንካሬ ፕሩፍይሌን በመጫን ጎራ ይበሉ ጠቃሚ ደአዋች ይማሩበታል👈🌺

  • @semiethiotub
    @semiethiotub Рік тому +20

    ያልፍልናል ብለን የተሰደድን ሁሉ ሀሳባችን ተሳክቶ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን የእረፍት እንጄራ አላህ ይስጠን
    የሰው ደስታ እሚያስደስታችሁ ደምሩኝ በቅንነት ብቻ 🙏❤️❤️❤️

  • @ሀቢባ-ቈ5ጐ
    @ሀቢባ-ቈ5ጐ Рік тому +7

    ሀገሬ ገብቸ እቡር እቡር እምልበት ቀን ናፈቀኝ ገጠር መወለድ መታደል ነው

  • @sefinameka7756
    @sefinameka7756 Рік тому +3

    ያገር ቤት ኑሮ ድካሙ ክብር ረዥም እድሜ ለእናቶቻችን

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ Рік тому +5

    የክፍለ ሀገር ሰው እኮ ደግ ነው የዋህ ናቸው እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን

  • @hayuetihotube4021
    @hayuetihotube4021 Рік тому +2

    አብድየ በርታ ጥሩ ስራ ነው እኔ ከ3 ወር በኋላ ሀገር ስለምገባ እገዛለሁ ኢንሻአላህ

    • @fatumahussentube9631
      @fatumahussentube9631 Рік тому

      እንሻአላህ ማር አብረን ነው ማለት ነው ምንገባው

  • @misteryoutube
    @misteryoutube Рік тому +2

    ማሻአላህ የመዳም ቅመሞች አልተቻሉም ። እናተንም አላህ ያስደስታችሁ

  • @معتقلونالىاراي

    ማሻአላህ አብድየ እረኔም ኢንሻአላህ ለናቴ እገዛለው

  • @AsiyaAdem-i8h
    @AsiyaAdem-i8h 4 місяці тому

    በአላህ ለእናቴ ይሄንን ምጣድ ማዘዝ እፈልጋለሁ እስኪ ጎጃሞች ቦታ ሹክ በሉኝ❤

  • @የናትዋተናፋቂ
    @የናትዋተናፋቂ Рік тому

    መልካም ቱ ኢትዮ ማሻአሏህ ሲያምር ቦታዉ እኛም ላገር ያብቃን

  • @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
    @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l Рік тому +3

    ሀሀሀሀ ምጣድ ባህያ ጎበዝ ባለ መላ

  • @eimaneiman8850
    @eimaneiman8850 Рік тому

    ዋጋውስትነው እስከምጣዱ. እድታደርስልኝፈልጌነው

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 Рік тому

    ማሻአላ ሀሪፍ. ነዉ. ሥንት ነዉ ደረሢ ከነምጣዱ

  • @amifaethio4224
    @amifaethio4224 Рік тому

    ምጣዱ ግን ቢሰበር እንደት ነው የሚቀየረው ይሆን
    አብዲ ጠቅላላ ዋጋው ስንት ነው

  • @fatum164
    @fatum164 Рік тому

    ማሻአላህ ደስ ሲል ጎበዝ እህታችን
    ወይኔ አብዲየ ስታስቅ😂 ፈነጠዝክበትኮ በሜዳው 😂 ይመቻችሁ😍😍

  • @محمدمحمد-ظ3ط3ط
    @محمدمحمد-ظ3ط3ط Рік тому +1

    ተባረኩ መቆፈራችሁ

  • @samerahs9922
    @samerahs9922 Рік тому +22

    ሺኩራን አብድይ አመስግናልሁ እሺ

    • @ልጅኤMየወድሞቼሲስ
      @ልጅኤMየወድሞቼሲስ Рік тому

      ያቺነውእዴውዴ ማሻአሏህ ስትብርነው

    • @sofiaahmed8776
      @sofiaahmed8776 Рік тому +1

      ስት ነው ውደ

    • @samerahs9922
      @samerahs9922 Рік тому

      @@ልጅኤMየወድሞቼሲስ አዉን ዋጋዉን እኮ ተነገራል

    • @samerahs9922
      @samerahs9922 Рік тому

      @@sofiaahmed8776 እህቴዋ በደብ ስሚዉ ዋጋዉን ተነገራል አለዛም በገል አዉረዉ

    • @wiloAwllo
      @wiloAwllo Рік тому

      የት ነው አገሩ ማሬ

  • @mdenatshom6352
    @mdenatshom6352 Рік тому +1

    መሻአላህ ይመቻችሁ

  • @medna308
    @medna308 Рік тому +1

    በርቱልን የኔ ጀግኖች

  • @marifazw7969
    @marifazw7969 Рік тому +5

    ኪካኪካካካ አብዱየ ምጣድ ባህያ በሣቅ የለሁም በል ለኔም እናት እድታደርሥ መኪና ሥለማይገባ ለማዘዝ ፈርቸ ነበር ኑሮ በመላ

  • @bertukanbelaye-lo9dy
    @bertukanbelaye-lo9dy Рік тому

    የት ነው

  • @Rak.gogel.c
    @Rak.gogel.c Місяць тому

    ስንትነነዉ

  • @huah7293
    @huah7293 Рік тому

    ማሻ አላህ ጎበዝ ልጅ

  • @لاالهالاالله-د9ش6و

    ማሻ አላህ አብዱ እኔም ለማሚ እፈልግ ነበር ከላላ ትሄድ ግን አይመስለኝም አይይይይ

  • @zaharamuhammad2691
    @zaharamuhammad2691 Рік тому +4

    አብዱየ ስልክህን እደት ላግኘዉ

  • @sart820
    @sart820 Рік тому

    አብዱወዲሜእጨትምይቆጥባልመሰለኝ ኮቲነሬጋምጣዱንም ታደርስልኛለህ ኢሻአላህካህራባነዉየምትጠቀመዉመብራትሲጠፍ መከራነዉእናአስቤዋለሁኢሻአላህ

  • @zaynuzaynu4030
    @zaynuzaynu4030 Рік тому

    ያለ ምጣድ ከሆነ ምጣዱን እደት መግጠም ይቻላል

  • @rahmaadem4905
    @rahmaadem4905 Рік тому

    አብድየ ወንድማችን በርታልን ሀቢቢ

  • @ዜድነኝወሎየዋ-ሐ9ቸ

    ይመችህ አብዲ ለናቶቻችሁ ተፍ ተፍ በሎ የመዳም ቅመሞች አላህ እዲሜናጤና ለናቱች እኔ ኳን አላለልኝም😢😢😢

  • @toybamohammad9463
    @toybamohammad9463 Рік тому

    ማሻአላህ 👍👍👍

  • @hayatmohammed2622
    @hayatmohammed2622 Рік тому

    ማሻ አላህ አብዲ በርታ ወዲም አለም የስራሰዉ ወስላታዉ ወዲሜ ሰላምህ ብዝት ይበል
    ስት ነዉ ዋጋዉ ??? አብዲ

  • @በአላህናበመጨረሻውቀንየሚ

    ዋጋውን ብትነግረን ጥሩ ነበር

  • @asiyaasiya1939
    @asiyaasiya1939 Рік тому

    አብዲ እዚህ ደረሠህ እደት ዝምአልከኝ ገልሻ ቅረብ አደልደ ለዚህ እዛደረሠህ አይይ ብቻ አላህ ወኪል

  • @ሠሠሠሠሠ
    @ሠሠሠሠሠ Рік тому

    ማሻአላህ

  • @ሉሉነኝየማዳምባጃጅ

    አህለን አብዲ
    ለኔ ያተየኝ በአወል ልብስ ላይ ያለው ፁፍ ነው 😍😍😍😍😍😍

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp Рік тому +2

    እንኳንሰላም መጣችሁ ማሻአላህ አገራችንእኮ ውብናት አላህ ሰላም ያርግልን ዙረን መግቢያችን 😥👈🌺❤️

  • @heykelmohemmed4613
    @heykelmohemmed4613 Рік тому

    ወአሊኩም ስላም ወራህ መቱላሂ ወበረካትሁ አብድሻ በርታ

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 Рік тому +1

    ምርጥሠው

  • @Ekr348
    @Ekr348 Рік тому +1

    ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ

  • @ላሀውለውላቁበተኢላቢላህ

    ማሻአላህ ደረሳው ስንት ነው ዋጋው ለገጠር ምርጥ ሰርፕራይዝ ነው ወንድሜ

  • @طيبهالعتيبي-و8ر
    @طيبهالعتيبي-و8ر 6 місяців тому

    ወረባቦ አድርስልኝ 😢😢😢😢ምጣድ

  • @HANiሀኒወሎየዋቲዩብ

    አሠላሙ አለይኩም አህለን አብድሻ እኮንድህናመጣህ የራቢባል👍

  • @وهوعلىكلىشيءوكيل

    ደረሳው የት ሀገር ነህ የሄዳችሁበት አገር አዳሜን ይመስላል

  • @sittieahmad6771
    @sittieahmad6771 Рік тому +1

    Walyekume selam worahimatullhi wobarkathu
    Masha Allah

  • @fafi6898
    @fafi6898 Рік тому +3

    *ወአሊኩመ ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ*
    *ደረሴ ተው ልኑርበት ማንን ለማስቀናት ነው የምትዘለው🌶🌶*
    *ካሜራማኑ ግን ምን አለ ባትቀርፅ አንተም ጠላቴ ልትሆን ነው ቆይ እኔም እመጣለሁ ቀንቼ አልቀር😂* ውይይ ድርቆና እህል አታቅም በቃ አልቀናም😂😂

  • @RMohammed-o8t
    @RMohammed-o8t Рік тому

    የዛሬ ሳምት ደሴ ሰኞ ገባየ አይቸህ አለሁ ነህ አይደለህም እያልኩ ነበር ደሴ ነዉ የምትሮረዉ

  • @RMohammed-o8t
    @RMohammed-o8t Рік тому

    እረ አብዱ የት ነዉ ያለህዉ

  • @ሱሱወሎየዋ-ዘ5ሸ
    @ሱሱወሎየዋ-ዘ5ሸ Рік тому

    ዋጋዉ ስንትነዉ

  • @hawamohammed9949
    @hawamohammed9949 Рік тому

    ስንት ብር ነው?

  • @hawaendris7407
    @hawaendris7407 Рік тому +1

    አብዱ የራያድ የሚሰራበት ቦታ ይመሰላል

  • @ፂዮንፋሲካ
    @ፂዮንፋሲካ Рік тому

    ዋጋውን ብታስቀምጥልን

  • @Sofi_2tube
    @Sofi_2tube Рік тому

    እስላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ማሻአላህ የኔው በዚሁ ቀጥልበት በርታ እኔ እስክመምጣ

  • @ሱሱነኝከወደሀዉይ

    አህለን ወድሞች ማሻአላህ ተባረከላህ

  • @neza6422
    @neza6422 Рік тому

    ዋውውውውውው

  • @እሙሙአዝወሎየዋ

    ኸረ አብድየ ይሄንንስ ምጣድ ለእናቴ መቅደላ የሚባል ሀገር ላክልኝ

  • @ኡሙፍራህዩቶብ
    @ኡሙፍራህዩቶብ Рік тому

    ማሻ አላህ ቆንጆ ነው ተደሲ ወደዛ ተንታ አጂባረ ታደረሳላችሁ እደ

  • @naeemaemam7489
    @naeemaemam7489 Рік тому +1

    አብድየ እኔምእፈልጋለሁ

  • @usera2
    @usera2 Рік тому

    ማሽአለህ

  • @አሊያ
    @አሊያ Рік тому

    ኮበልቻ አዲርስልኝ

  • @zeynebe6065
    @zeynebe6065 Рік тому +1

    ያአላህ በጣም ገጠር ነው

  • @امعبدالله-ي3ع
    @امعبدالله-ي3ع Рік тому

    ስንት ሺብር ነው ወንድም እኔም እናቴን ስርፕራይዝ ማድረግ እፈልጋለሁ ገጠር መካነ ሰላም?

  • @sadiayesufahmed1234
    @sadiayesufahmed1234 Рік тому +1

    መሸአሏህአብዲየበርቱወዲሞቸ

  • @HFTube-lf4ht
    @HFTube-lf4ht Рік тому

    ምጣዱ ግን ስንት ናው

  • @zinetseid3300
    @zinetseid3300 Рік тому +2

    ወላሒ ደስሲል እኔእፈልጋለሑ ወይኔ

  • @halimatube9681
    @halimatube9681 Рік тому

    مشاءالله 👍👍

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Рік тому

    አህለን ደረሴ 👍👍👍

  • @Fatima-lv5nf
    @Fatima-lv5nf 9 місяців тому

    ስት ነው ዋጋው 4ሽ 5ሽ እፈልጋለሁ

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE Рік тому +3

    አሰላሙአለይኩም ማሻአላህ🎧🛑ዉድ የኢሥላም ልጆች እህቶቸ ኑ ቃለሏህ ቃለረሱል እንማማር የኪታብ ተፍሲሮችን ታገኛላቹ ወደቻናሌ ተቀላቀሉ ፕሩፋይሌን በመጫን 📚

  • @ekrame7439
    @ekrame7439 Рік тому +2

    ዋጋ ስት ነው

  • @fghhan4299
    @fghhan4299 Рік тому +1

    እረ እዳትወድቅ

  • @sefitega3095
    @sefitega3095 Рік тому

    ስት ብር ነው አብዱ

  • @user-wf3gx3vd1
    @user-wf3gx3vd1 Рік тому

    ማሻአላህደረሴ

  • @meryamealemu8336
    @meryamealemu8336 Рік тому

    Mashallhe

  • @ياربالله-ت9ق
    @ياربالله-ت9ق Рік тому +1

    ምጣድ ባሀያ መጫን ተጀመረዴ ወላሂ በሳቅ አዝናናችሁኝ

    • @htube5413
      @htube5413 Рік тому

      ደምሪኝ እህት

  • @Mary-oh3tc
    @Mary-oh3tc Рік тому +1

    ሰትነዎ

    • @htube5413
      @htube5413 Рік тому

      ደምሪኝ እህት

  • @faal939
    @faal939 Рік тому

    ሙስጠፍየትደረሰ

  • @hayatmuhamad3761
    @hayatmuhamad3761 Рік тому

    እደሱዝለል..ባገረህይ..አሀሀ

  • @hadramohammad6470
    @hadramohammad6470 Рік тому

    አብዱ እስኪ መርሳ እዳለ ጠይቅልኝ ከሱ ስለሚርቅ ነው

    • @seadsaid
      @seadsaid Рік тому

      ሀድራየ። አለ። አሠሪ። እህት። መርሳም አለ

    • @hadramohammad6470
      @hadramohammad6470 Рік тому

      በጣም አመሠግናሐሁ እዳለ አላቅም ነበር

  • @ፋፊ-ዠ7ቐ
    @ፋፊ-ዠ7ቐ Рік тому +2

    እኔ እፍልጋለሁ በጣም ሀሪፍ ነው ዋጋው ስት ነው

  • @helimaendiris2943
    @helimaendiris2943 Рік тому

    ምጣዱ ሲሰበር መቀየር ይቻላል ወይ?

  • @انتل-ه2ل
    @انتل-ه2ل Рік тому

    መሸሀለ የነት ደስታ የስደሲተል

  • @rewudamd3255
    @rewudamd3255 Рік тому +1

    Mashallah

  • @hawamedia655
    @hawamedia655 Рік тому +2

    እኔ እምልህ አብዲ ከደሴ ወጣያ ቦታ ታደርሳላችሁ ምጣዱን ከወሰዳችሁልኝ እኔም ልዘዛችሁ!???

  • @fghhan4299
    @fghhan4299 Рік тому +1

    ደሴ ትወስዳላችሁ ወይ

  • @HalwyaTube
    @HalwyaTube Рік тому

    አህለን ማሻ አላህ

  • @berheadhena9522
    @berheadhena9522 8 місяців тому

    አሰታወሰከኝ ደስስ ይላላ አኦርጂናል ሰው አገኛቹ

  • @ቻይውምኔስ
    @ቻይውምኔስ Рік тому +1

    አህለንወህለን አብዱቼማሻአላህ

  • @zinetmohammed5597
    @zinetmohammed5597 Рік тому

    ወይኔ መኪናም አይገባዉደ

  • @kebineshkebine4990
    @kebineshkebine4990 Рік тому +1

    Wesilatwe edma ina tena ysthe

  • @hayatgood4675
    @hayatgood4675 Рік тому

    ወድሜማሻትወስዳላችሑ

  • @لَوْكَانَفِيالأرضالجنةفهيأ-ش6ب

    ኧረ ወላሂ እኔምእፈልጋለሁ

  • @anshahassan
    @anshahassan Рік тому +1

    የኛ ቤት መሰለኝ ጉድ

  • @zinetmohammed5597
    @zinetmohammed5597 Рік тому

    ቢሥቲማ ስተድ ንገረኝ አብድ

  • @shitayegnguse8712
    @shitayegnguse8712 15 днів тому

    ደብረብረሀን ትልካለህ ወንድሜ

  • @سبحناللهالمدلله

    ጃማ ይዘህልኝ ትሂዳለህ

  • @امعبدالله-ك1ظ3ش
    @امعبدالله-ك1ظ3ش Рік тому +1

    ወደወሎይዛችሁትሄዳላችሁልጓማ

    • @abdiwollotube
      @abdiwollotube  Рік тому

      አወ

    • @janabjanab7243
      @janabjanab7243 Рік тому

      አብዲ እህቴ ደሴ ትመጣለቺ ገዝተህ ብሠጥልኚ መከነሰላም ዲርሥ አይሠበርም

    • @abdiwollotube
      @abdiwollotube  Рік тому

      በጠቀመጠው ቁጥር አናግሪኝ

  • @mercyyenet7448
    @mercyyenet7448 Рік тому

    Hulem des yibelh wodemewa

  • @امعبدالله-ك1ظ3ش

    አሰላምአለይኩምወራህመቱላህወበረካተሁ

  • @ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ

    ክክክክክክ