"ቦሌ አካባቢ ያለው የፀጉር ቁርጥ ዋጋ... ንቅለ ተከላ በይው"🤣🤣//የቤተሰብ ጨዋታ// Se 24 ep 28

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 жов 2024
  • የቤተሰብ ጨዋታ ቤተሰቦች ጥሩ ሳቅን እየሳቁ ለመሸለም እየጓጉ፣ ጥያቄዎችን እየመለሱ የሚጫወቱበት በነፃነት ወርቅነህ የማይጠገቡ ድንገቴ ቀልዶች ፈታ የሚሉበት ዘወትር ማክሰኞና አርብ የሚቀርብ ተወዳጅ ፕሮግራም ነው።
    The "Yebetseb Chewata" program is a family game where families can play while having a good laugh, eager to be rewarded, and answering questions. It's a favorite that airs every Tuesday and Friday, filled with jokes you can't get enough of.
    EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebst...
    #ኢቢኤስ
    #ebs
    #yebetseb_chewata
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com....
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.tv

КОМЕНТАРІ • 28

  • @ሱላማጢስ
    @ሱላማጢስ 6 годин тому +15

    ነፂን ዘና ፈታ የሚያደርጋችሁ ላክ አድርጉኝ

  • @ኢምራንቶፊቅ
    @ኢምራንቶፊቅ 5 годин тому +2

    ነፂዬ አላህ አፊያ ያድሮግህ

  • @ሱላማጢስ
    @ሱላማጢስ 6 годин тому +3

    ጤና ጣቢያ የምትሰራው እውነቱን ነው የነገራት ነፂ

  • @TsigardaYednglmaryam
    @TsigardaYednglmaryam 4 години тому

    ነፂ መባረርህ ነው ምልክቱ ለተወዳዳሪዎች በቃል እየተናገርክ " ቅንነትህን አደንቃለው🥰

  • @ኢምራንቶፊቅ
    @ኢምራንቶፊቅ 5 годин тому

    ኧረ ነፂ ተሽሎት ነዉ ወይስ የበፊት ነዉ ሀቢቢ እኔ በጣም ነዉ ምወደዉ ወላሂ አሞታል ስባል በጣም ነዉ ያለቀስኩት

  • @TsehayUmaMolla
    @TsehayUmaMolla 5 годин тому

    ነፂ የጤና ጣቢያው ነገር ትክክል ነው እነሱ ሰዉ ታሞ እየተጨነቀ ካርድ እንኳን ለማውጣት በሽተኛው መስኮት ጋ ቆሞ እነሱ የቤታቸውን ወሬ ነው የሚያወሩት

  • @AlemituAnjulo
    @AlemituAnjulo 6 годин тому +1

    John 14 አማ - ዮሐንስ
    1: ልባችሁ አይታወክ፤ በእግዚአብሔር እመኑ፥ በእኔም ደግሞ እመኑ።
    2: በአባቴ ቤት ብዙ መኖሪያ አለ፤ እንዲህስ ባይሆን ባልኋችሁ ነበር፤ ስፍራ አዘጋጅላችሁ ዘንድ እሄዳለሁና፤
    3: ሄጄም ስፍራ ባዘጋጅላችሁ፥ እኔ ባለሁበት እናንተ ደግሞ እንድትሆኑ ሁለተኛ እመጣለሁ ወደ እኔም እወስዳችኋለሁ።

    • @NatiNati7826
      @NatiNati7826 2 години тому

      ሰብስክራይፕ አርጊኝ❤

  • @Mesfin-t9k
    @Mesfin-t9k 6 годин тому +1

    Netsi well come I like you

  • @huruydebru5555
    @huruydebru5555 4 години тому

    ነጽየ ኣምሮ እኮ ነው ለስሜትህን
    የሚያዝዘው በኔ በኩል መልሱ
    ትክእል ነው::

  • @TigistMekuria-v3k
    @TigistMekuria-v3k 6 годин тому +1

    Wellcom netsiye😍😘😘

  • @jemalulhabeshi
    @jemalulhabeshi 4 години тому

    ደመ ግቡ ትክክለኛ ነው እነዚህ ሀምሳ ሰዎች ምንም ማይመስል ከተመለሰው ውጭ

  • @amaresisay6249
    @amaresisay6249 2 години тому

    በነጺ እገዛ ነው ዛሬ 40 ሽ ብር የተገኘው 😂😂😂

  • @tigistmisganaw1532
    @tigistmisganaw1532 4 години тому +2

    ነፂ ግን 40,000 ብር ሲያሸንፉ የምታሳውቅበት መንገድ ደስ አይልም

  • @MartaMekonen4428
    @MartaMekonen4428 Годину тому

    እኛ አገርም 50 ገብታል ገድ

  • @saratessema9064
    @saratessema9064 Годину тому

    ነፃነት መመለስ የለበትም

  • @tamhaila2060
    @tamhaila2060 4 години тому

    ነፂ በኔ ጥቁር አዝሙድ❤

  • @EthEth-wr2gl
    @EthEth-wr2gl 4 години тому

    😊😅😅😅😅😅ara bsaki mhotekhun

  • @EthEth-wr2gl
    @EthEth-wr2gl 4 години тому

    Woy nshnat😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @EthEth-wr2gl
    @EthEth-wr2gl 4 години тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Zahra83Zahra
    @Zahra83Zahra 4 години тому

    😘😘😘😘😘😘😘

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 3 години тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @RabiAbsar
    @RabiAbsar 5 годин тому

    Netsi ስለ እስልምና እንድታነብ ጋብዜሃለው አላህ ይምራህ

    • @Orthodoxተዋህዶ
      @Orthodoxተዋህዶ 4 години тому

      አህዛብ የግራኝ መሀመድ ቡችላ ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥነው አላህ የምትሉት የካባ ጥቁር ድንጋይነው 😂😂😂😂 ድንጋዩን ለማወቅነው የሚያነበው የእናተ እምነት እረደው ግደለው ዝሙትነው😊

    • @zainabsaeed7361
      @zainabsaeed7361 3 години тому

      ​@@Orthodoxተዋህዶተክበሪ እጨት