ፍቅረኛዬን ለመጀመሪያ ጊዜ አስደንጋጭ Prank አረኳት 😭😭

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 вер 2024
  • #yetenbitube #abtutorial

КОМЕНТАРІ • 415

  • @ምኛትፍቅርA
    @ምኛትፍቅርA Рік тому +122

    እኔ ግን እንደዝህ አይነት ይቅርብህ ምክኛቱም እሳ ስትመጣ የሆን ነገር ብትሆነስ🙏🙏❤

  • @user-de2gc7wg9t
    @user-de2gc7wg9t Рік тому +355

    ፀጉሩን ይቆረጥ የምትሉ 👍👍👍አድርጉ

    • @bint4181
      @bint4181 Рік тому +14

      ምን አገባን እኛ. 😄😄በስዉ ፀጉር ምን አሳስበኝ

    • @user-oz5yq6oh8y
      @user-oz5yq6oh8y Рік тому

      ​@@bint4181እኮ😃😃😃

    • @user-sw5yg2js5u
      @user-sw5yg2js5u Рік тому +1

      🤔😂😂😂😂🤣

    • @emuselwatube4436
      @emuselwatube4436 Рік тому +6

      ሰው የራሱን ኑሮ ትቶ ለሰው ህይወት ነው የሚኖረው እንዳው እማገቡበት የላችሁ አጂብ

    • @meditishu8014
      @meditishu8014 Рік тому

      ​@@emuselwatube4436 ሳህ

  • @samiratube2353
    @samiratube2353 Рік тому +31

    የኔ ቅመም ስታሳዝን 😥ይቅረብህ ሁለተኛ ፕራንክ አታድረጋት በተረፈ ምችት ይበላችሁ መልካም የፋቅረ ዘመን ይሁንላችሁ 🙏🙏

  • @ጀነትቱብ
    @ጀነትቱብ Рік тому +91

    ብድርሽን በተኛበት ፀጉሩን ትቁረጠው የምትሉ እጅ ወደላይ🙌🙌👍👍👍

  • @zone8505
    @zone8505 7 місяців тому +43

    መለየት በይኖር ምን ነበር😢😢

    • @MayimunaKadirm
      @MayimunaKadirm 4 місяці тому

      😢😢

    • @ሳብል
      @ሳብል 4 місяці тому

      Awo baxam 😢

    • @user-vv5lh7hy8v
      @user-vv5lh7hy8v 4 місяці тому +1

      በጣም ወላሂ መለየትባይኖር😢😢

    • @zone8505
      @zone8505 4 місяці тому

      @@user-vv5lh7hy8v 😥😥😥

    • @MayimunaKadirm
      @MayimunaKadirm 4 місяці тому

      Are.abirishi.gini.ayizoshi.fiqreye😢

  • @ሄለን-ሐ5ረ
    @ሄለን-ሐ5ረ Рік тому +95

    መፈቀር እድለኘነት ነው 😘😘ፍቅራችሁ ይብዛ 🙏

  • @Enen550
    @Enen550 Рік тому +55

    ማነው እደኔ ይሄንን ላይፍ ሳያይ የመዳም ታክሲ የሆነ ቱ አሁን እኔም ኑሪያለሁ ነው የሚባለው አይ ስደት የስራክን ይስጥክ 😭😭

    • @salams4912
      @salams4912 Рік тому +1

      አይዞሺ ዳጊየ ያልፋል

    • @lidiyalidiya5116
      @lidiyalidiya5116 Рік тому

      ክክክ

    • @gdhdg3660
      @gdhdg3660 Рік тому +3

      አሁን እኔም ኑሮውን እየኖርሁት ነው

    • @rere4822
      @rere4822 Рік тому

      ❤️💐💐

    • @samiraadnan2757
      @samiraadnan2757 Рік тому

      እንዴ ዳጊ አንቺ እኮ ቦስ ነሽ አረብ አገር እግርሽ አረገጠም ክክክክክክክ

  • @hayatahmed1267
    @hayatahmed1267 Рік тому +21

    አንጀት የምትበላ ቆንጅዬልጅ አላህ አይለያቹ ❤❤

  • @umu267
    @umu267 9 місяців тому +8

    መገናኘት እንዳለ መለያየት ባይኖር ምን አለበት

  • @LelyaAtovian
    @LelyaAtovian 2 місяці тому +1

    ወይኔ እሄ ፍቅር ነዉ የትቀየረሁ ሁለተኛ ወንድ ልጅ አላምንም ሰዉ ሆኖ የማይጣላ ዬለም ግን አንድ አመት ቢጠብቃት ምን ነበር😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @fydur360
    @fydur360 5 місяців тому +6

    የኔ ፍቅርየ ትለያለሽኮ መለየት ባይኖር ብየ ተመኘሁ 😢😢😢

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 Рік тому +16

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ወንድሜ ግን እምልህ እንደዚህ አይነት ፕራንቅ ይቅርብህ ብዙ አደጋ አለው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ😘

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 Рік тому +9

    ወይይይይይይ እምር ፍቅር ናት በራ መጣቸ የኔ ቆጆ ሰወደሺ አይፍቅር አይለያያቸሁ❤❤

  • @user-ud8rc2zk2p
    @user-ud8rc2zk2p Рік тому +3

    እግዛብሔር ይጠብቃችሁ የተለያዩዩ ቢዶዉችን እያረጋችሁ ቶሉ ቶሉ ልቀቁቁ አድ አይነት እኳን ተመልካቾችችች አይወዱም ደግሞ የተቢን አግዙት የሥደቶኙች ተምሣሊት የሤቶች ብርታትት ነች

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 Рік тому +10

    ወይ ጉድ ከአሁኑ prank ጀመርካት በአዲስ ፍቅር እቺ የመሰለች ቆንጆ ልጅ እረ ተዉ እባክ 👏👍

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq Рік тому +1

      5አመት ቆይተናል ብለዋል እኮ አድሰ አይደለም

    • @MayimunaKadirm
      @MayimunaKadirm 4 місяці тому

      ​@@tube-ms3iq.5.mulu.2.wori.afarasa.xiqimaya

  • @Geni810
    @Geni810 Рік тому +3

    ስለምትዋደዱ በጣም ደንግጣነው የኔምስጊን ታሳዝናለች አረእንደዚህ አይነት ፕራንክ አታድርጋት እሺ ወንድሜ

  • @leylabintshifa13
    @leylabintshifa13 Рік тому +14

    አንቺ ደሞ በተራሽ ያበደ ፖራንክ አርጊው እንጠብቃለን

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Рік тому +34

    😂😂😂😂ልጅቷግን ተመቸችኝ ቀልጣፋ ፈጣን ናት ❤❤❤ ያዝልቅላችሁ ፍቅራችሁን

  • @melekamtube3913
    @melekamtube3913 Рік тому +16

    የኔ ምርጥ 😍😍😍❤❤❤ስወዳችሁ እኮ

  • @tsionzena3393
    @tsionzena3393 Рік тому +3

    ይሄን ነገር መልስልኝ በዚ ድንጋጤ ወደ አንተ ስትመጣ የሆነ ነገር ብትሆንስ አያርገውና መኪናስ ቢገጫት በናታችሁ እያሰብን?

  • @user-zh6lt9md2h
    @user-zh6lt9md2h Рік тому +12

    አበረሀም ብራክ አትርጋት ወይፍቅር አይ የሰራህ 😂😂🍬ፍቅር ያአላህ ስጦታ ነው ለሁላችንም ውዳት እስከ ጀነት ይወፈቀን የወፈቀንም እስከ መጨረሻው ያዝልቀን🍬🥀

    • @AaAa-nt4yq
      @AaAa-nt4yq Рік тому +1

      ላች ፍቅር ዝሙትነው ማለትነው

    • @zeynebdamte1506
      @zeynebdamte1506 Рік тому

      Ameen legam tegonache yiseten

    • @zeynebdamte1506
      @zeynebdamte1506 Рік тому

      @@AaAa-nt4yq are betdare new Muslimoche emnfelegew

    • @user-zh6lt9md2h
      @user-zh6lt9md2h Рік тому +2

      @@AaAa-nt4yq አለሀምዲሊላህ አላህ በኒካ ተዘወጅኩኝ የራስሽን ነው ያፀባርቅሽው ዝሙት ምን እደሆን አላቀውም

    • @user-ei7hi8ek1e
      @user-ei7hi8ek1e Рік тому +1

      ​@@AaAa-nt4yq ፍቅር አላህ በፈቀደዉበጣምደስየሚልሂወትነዉዉዉዉዉዉዉ ፍቅር በዝሙት🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑

  • @selame3757
    @selame3757 Рік тому +2

    ወይኔ ደስስትሉ ፍቅራችዉን ፈጣሪ እስከመጨረሸዉ ያጽናላችዉ ግን እደዚህ አይነት ፕራንክ ይቅርብክ አታስደንግጣት

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 Рік тому +5

    ፍቅር የዉነት ሲኖሩት ደስይላል የዉነት የምንኖር የዉነት የሚፈቅር ሰዉ ይኑረን አሚን

  • @TiruB
    @TiruB Рік тому +62

    ፍቅራችሁን ያብዛው አይለያችሁ🥰🙏

  • @fikeryashinfal2828
    @fikeryashinfal2828 Рік тому +1

    በርቱ ፍቅራቹን ያብዛላቹ አንቺ ደሞ ጆሮ ውስጥ ውሃ ጨምረሽ ብድርሽን ተወጪ❤❤❤❤❤❤ በዛውም ፀጉሩን ቁረጪበት

  • @lemlems683
    @lemlems683 Рік тому +17

    ወይኔ እዴት እደደነገጠች ስሮጥ አሳዘነችኝ 🥺🥺 ፍቅራችሁን ያብዛው 👏👏👏👏😍😍😍😍

  • @ፅኑቃልቃል
    @ፅኑቃልቃል Рік тому +5

    ፍቅር ፀጉርህን አሰተካክል በይው በተረፈ ታምራላቹህ

  • @Tube-gh6ze
    @Tube-gh6ze Рік тому +13

    እንኳንደህናመጣችሁ
    በጣምነውየምታምሩት
    ፍቅራችሁንያብዛላችሁ🙏🙏🙏💗💗

  • @usmansaea3874
    @usmansaea3874 Рік тому +9

    ሥንቶቹ ጤና አጥተው ያልጋ ቁራኛ ሁነው የቀሩ አሉ መልካም ነገር ተመኝ መልካም እዲገጥምህ ይላል ፈጣሪ

  • @user-ii5ib3ml6x
    @user-ii5ib3ml6x 5 місяців тому

    እኔ ያለፈውን እያየሁ ነው ግን ፍቅር በጣም ትወዳሀለች ወይኔ የኔ ሚስኪን ስታሳዝን

  • @atamarmeukriya789
    @atamarmeukriya789 Рік тому +2

    .የኔማር እኔ እራሱ ደነገጥኩኝ ኡፍፍፍ እኔ ብሆን ቆሜም እሄድ አይመስለኝ ኡፍፍፍ የኔ ምስኪን አጀቴን ነው የበላችን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @vrrgdheedd7914
    @vrrgdheedd7914 Рік тому +4

    ታምራላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛው 🥰🥰ግን ይቅርብህ እደዚሀለ 😄

  • @user-nr8ux9xt6x
    @user-nr8ux9xt6x Рік тому +13

    የኔናት ሥታሣዝን እደዚህ አይነት ይቅርብህ

  • @NardiTube-qo7pz
    @NardiTube-qo7pz 2 місяці тому

    ያሳዝናል በጣም😢ይቻን የመሠለች ፍቅር የሆነች ልጅ እንዴት ተረሳችክ እንዴትስ ልብክ ጨከነ😥

  • @sarawleyu-sm9qm
    @sarawleyu-sm9qm Рік тому +27

    የመጀመራ ኮማች ነኝ በአላ 16 ስብ አለኝ 20 አድርሱኝኝኝኝኝ 😭🤭😂

    • @mekditube9733
      @mekditube9733 Рік тому +2

      🙏አደረኩሽ አንችም

    • @hdjt6705
      @hdjt6705 Рік тому +2

      ሰብስኪራብ ለማለት ነው

    • @bayeda3062
      @bayeda3062 Рік тому +1

      መርሀበ

    • @user-pv8ws9je1z
      @user-pv8ws9je1z Рік тому +3

      ክክክክክ አረኩሽ ግን አንዲሺ አስገቡኝ ነው ማለት ውዷ

    • @ete162
      @ete162 Рік тому

      ኑቤተሠብ እናፍሪ ግቡ እንግባ
      ችግሩኮ ብዙወች አይመልሡም

  • @ምርጥየተዋህዶልጅነኝ

    የኔ እናት ባጃጁ ላይ እኳ እዴት እደሆነች ሚስኪን 😢😂

  • @azutgrawyti3166
    @azutgrawyti3166 Рік тому +9

    ፍቅራቹ ይብዛሕ❤❤❤❤

  • @አላሀምዱልላ
    @አላሀምዱልላ 3 місяці тому

    ወይነ እሄ መለየት ባይኖሪ ምናለበት ኡፍፍፍፍ እንደዝ ሁኖ መለየት በጣም ይከብዳል ወለህ 😢😢😢😢😢😢

  • @user-vp6oe9vb9m
    @user-vp6oe9vb9m 6 місяців тому +1

    ፍቅር ቆንጆ አመጣጧ ሥታሣዝን አይ መለየት

  • @user-zy7su9pt1f
    @user-zy7su9pt1f Рік тому +1

    የኔማር አላህ ይጠብቅሽ ደስ የምትሉ አላህ ይጠብቃችሁ ስነ ስርአትሽ እና የዋህልብሽ በዚሁ ቀጥይበት አንደኛ ነሽ እማ ስወድሽ

  • @Seada-ik5fu
    @Seada-ik5fu 2 місяці тому

    አብርሽ ሠው አይደለክም ይህን የሚመሥል ፍቅር😢😢😢😢😢

  • @user-pv4xp6de6u
    @user-pv4xp6de6u Рік тому +10

    ቅመምነገርናት ❣️

  • @saramamo5332
    @saramamo5332 Рік тому +1

    ሁለተኛ አታስደንግጣት ጥሩ አይደለም ወደ አንተ ጋር ስትመጣ መጥፎ ነገር ቢያጋጥማት ፀፀቱ ላተው ነው በተረፈ ፍቅርሃችሁን ያብዛው መጨረሻችሁን ያሳምረው

  • @aifyame3555
    @aifyame3555 Рік тому +6

    የቤትህ አዲስ ነኝ ይመችህ አቦ😂😂😂

  • @zeynebmahamed6893
    @zeynebmahamed6893 Рік тому +1

    አረ እባካቹ ከንደዚህ ኣይነት ፕራንክ ተቆጠቡ ።በድንጋጤ ስትሮጥ መኪና ብትገጭስ ኣረ ተዉ።

  • @asemerttilahuntilahun5225
    @asemerttilahuntilahun5225 Рік тому +1

    በእናታችሁ ስታወሮ ተረጋጉው እጃችሁ አታወራጬው ምንድን ነው ናይጄራያ ይመስል

  • @user-sz7mg1se2c
    @user-sz7mg1se2c Рік тому +3

    እኔ የምለው እኔኮ እደዚህ ለባብሸ ከቤት ሰወጣ ወድሞቸ ወደየት ነው የምከጂው ብለው እግሬን ነው የሚሰብሩት

  • @ayashaya9375
    @ayashaya9375 Рік тому +4

    Wow ምርጥ ጥንድ 👍💘ፈጣሪ አይለያችሁ

  • @Lele-dk1pi
    @Lele-dk1pi 2 місяці тому

    ባትለያዩ እንዴት ደስ እንደ ምትሉ😢😢😢

  • @user-kg4vo9zc2w
    @user-kg4vo9zc2w Рік тому +2

    ወይኔ በቃ ማፈር ቀረ እንዴ አረ ከእናቱ አገናኛት እኮ ክክክ

    • @razahsan9168
      @razahsan9168 Рік тому +1

      በዘጠናወች ቀረ ማፈር

  • @user-eb3bp3dc9m
    @user-eb3bp3dc9m Рік тому +3

    የኔ ሚጥሚጣ ደነገጠች ኡፍፍፍ ደግመህ እንደዚህ እንዳታረጋት ፍቅር ብድርሽን ክፈይ ተበቀይው

  • @JamanishMohammad
    @JamanishMohammad Рік тому

    አቦ እደዚህ አታድር አብርሽ ስትሮጥስ ደንግጣ መኪና ቢመታትስ የምር እደት እደት እዳስለቀሰችኝ ፍቅር

  • @AhmadAhmad-ll7ce
    @AhmadAhmad-ll7ce 8 місяців тому +2

    ፍቅራቹሁን ያብዛው እግዚአብሄር ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-lq4bv7iz8l
    @user-lq4bv7iz8l Рік тому +8

    ስታምሩ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ በፆለትበርቱ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን እዲምር

  • @user-js3qj4iq6d
    @user-js3qj4iq6d Рік тому +1

    በጣምታምራላቹ ደሥትላላቹ ግን በፍቅር አታላግጥ በዚ ባትመጣደሥይኛን ማለት ቸግርእዳይመጣባች እሺ ኑሩልኝ🤐🥰🥰

  • @zaidzaidzaid1419
    @zaidzaidzaid1419 Рік тому +5

    ስታምር ዶሞ❤️

  • @sebledejene-8645
    @sebledejene-8645 10 місяців тому +2

    ፍቅርን እደኔ የሚወዳት

  • @yeshieseta
    @yeshieseta Рік тому +1

    እንደዚህ አይነት ፕራንክ ይቅርብህ ወንድሜ የሆነ ነገር ብትሆን ፀፀቱን አትችለውም ብዙ ነገር አለ የሚሰራ እሺ

  • @user-cv5pq7ro1p
    @user-cv5pq7ro1p Рік тому +1

    ኡፍ አታስደንግጣት. የእውነት አፍቃሪነት. አይለያችሁ

  • @rehmetTub6318
    @rehmetTub6318 Рік тому +1

    እንኳን ደህና መጣህ ወድሜ

  • @mesitube8396
    @mesitube8396 Рік тому +3

    የኔቆጃ አስደነገኳት ብድርሽን መልሽ

  • @hewangrma6836
    @hewangrma6836 Рік тому +3

    ወይኔ ፍቅር ስወዳት ⛱️⛱️

  • @user-tw4sk1pk6y
    @user-tw4sk1pk6y Рік тому

    እረ በፈጣሪ እደዝ አይነት ፕራክ ይቅር ያሠዉ ሰመጣ በድንጋጤ ምን እደሚፈጠር አይታወቅም እባካችሁ

  • @user-cc5ot2ls2q
    @user-cc5ot2ls2q Рік тому +1

    በሚያስደነግጥ ነገር ባትቀልዱ ጥሩ ነው መንገድ ላይ አንድ ነገር ብትሆንስ

  • @AliAhmed-s1t
    @AliAhmed-s1t 3 місяці тому

    መለየት በልነበር መተዋወቅ ጥሩ ነበር🎉🎉🎉

  • @GT-eg1fd
    @GT-eg1fd Рік тому

    እረ በሰመአም እንደዚህ አይነት ነገር አታድርግ እግዜብሔር ጤና ሰለሰጠህ አመሰግነዉ ጤና በገንዘብ አይገኝም

  • @AlAlmas-xf6vw
    @AlAlmas-xf6vw 7 місяців тому +1

    የኔ ማር ትለያለች እኮ

  • @fatimah-fj9wb
    @fatimah-fj9wb Рік тому +2

    የኔማር አሳዘነችኝ

  • @user-nn1nz7qn5f
    @user-nn1nz7qn5f Рік тому +8

    በጣም ነው የምታምሩት❤ ፍቅር ፀጉሩን ትንሽ ቀንሽልን 😂

  • @ghghghh217
    @ghghghh217 3 місяці тому +1

    ምን አለ ባትለያዩ😢😢😢😢

  • @sadahuesien1678
    @sadahuesien1678 Рік тому +2

    ኡፍ ታዉ በአለህ አታስ ጫንቀት 💔😭❤❤❤❤❤❤😥👍👍👍

  • @hnanhnan5207
    @hnanhnan5207 6 місяців тому +1

    ፍቅርዬ😢😢

  • @meryyedengellej1448
    @meryyedengellej1448 Рік тому +4

    ያገሬ ልጆች እመብረሀን ከመዳም ኩሽና አውጥታ በሰላም ላገራችን ታብቃን አሜን በሉ 🥰🥰🥰

  • @ydthhhyjvf7541
    @ydthhhyjvf7541 Місяць тому

    መለያዬት ግን ከባድ ነው😢😢😢😢

  • @hanadess1709
    @hanadess1709 Рік тому +1

    ትለምጀዋለሽ ኢትዮጵያ ያሉት ኢቲበሮች አንዴ ፕብራክ ተለክፈዋል ዛሬ አንደኛ ነው

  • @mekonenghebre8477
    @mekonenghebre8477 Рік тому +1

    ይህ የመዋድድ መለክያ አይሆንም አደገኛ ነገር ነዉ ድንገት አደጋ ውስጥ ብትገባስ

  • @user-kk8hd9sg2f
    @user-kk8hd9sg2f 6 місяців тому

    አረ በአለህ መሬን ወለለን አተስጨንቀት ሩተዬም በፍቅር አየሰትም❤❤❤❤❤❤

  • @yeneneshnegash4500
    @yeneneshnegash4500 Рік тому +3

    ፀጉር ተቆረረጠው

  • @Qemarahmad
    @Qemarahmad 3 місяці тому

    አየ መለያየት ባይኖር ምን ነበር

  • @HaniAlemu-dd7to
    @HaniAlemu-dd7to 23 дні тому

    Malayayeti bayi nori😢😢 min neberi

  • @kidistdawit3114
    @kidistdawit3114 3 місяці тому

    Yihem yiresal 😢
    Ayi wendoch gin yemir yigerimalu😢😢😢

  • @samrahail8221
    @samrahail8221 Рік тому

    ፋራ በድንጋጤ ሞትም እደሚመጣ አታቅም አገናዝቡ ከመስራታቹ በፊት አንድ ነገር ብትወንስ በድንጋጤ

  • @user-cc3tc7ck8e
    @user-cc3tc7ck8e Рік тому +1

    ወይኔ አመጣጧ ሥታሣዝን

  • @fahedali632
    @fahedali632 Рік тому

    አብርሽ ጥሩአደለም ምክኒያቱም የሆነነገርብትሆን ፀፀቱንአትችለውም

  • @sa3adas143
    @sa3adas143 3 місяці тому

    አይ😢😢😢😢መለያየትባይኖር😢😢😢😢

  • @zikocell6073
    @zikocell6073 7 місяців тому +1

    እሂፍቅራችሁ ይመለስ

  • @AaAa-ws6tn
    @AaAa-ws6tn Рік тому +4

    ፍቅርቻችሁ ዴሰ ሰትሉ።ታምራላችሁ

  • @Manunited1431
    @Manunited1431 2 місяці тому

    Ezi gar wezeh erasu arif neber

  • @user-yg4fb7pr8t
    @user-yg4fb7pr8t Рік тому

    ወላሂ ትልቅ ስህተትነዉየሠራህዉ የሰዉልጂ በዲንጋጤ ይሞታኮ ይቅርብህ እዳይደገም ሌላአይደያ ፍጠሩ

  • @user-ze2gq5qs8m
    @user-ze2gq5qs8m Рік тому +1

    አህለንቤተሠብ የደኔውድ አታሥድነግጣት ማሻአላህፍቅራያማረየሠመረአላህያርግላቹየትዳርያብቃቹጠክሩበርቱሁሉምይደርሣልኢሻአላህአላህይጠብቃቹውዶች

  • @mesesaysha3384
    @mesesaysha3384 Рік тому

    አረ ተው ባጋጣሚ መኪና በቢላትሰ😢😢😢😢😢ፍቅር ከባድ ነዉ 😢

  • @alimaalima1988
    @alimaalima1988 Рік тому +8

    ወይይ ስታሳዝን የኔ ቆንጀ ስወድሽ ❤❤❤❤

  • @user-em2lv5hr8o
    @user-em2lv5hr8o 7 місяців тому +1

    Yemn fkr new bitaniya adelech asmesay bemola

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 Рік тому +2

    አንተ ግፈኛ ስትሮጥ መኪና ቢገጫትስ?
    እቃም እኮ ረስታ ነበር ባጀጂ ላይ?

  • @user-fy2fq2ri8j
    @user-fy2fq2ri8j Рік тому +1

    ቆጅዬ ነች ማሻአላህ

  • @user-cg9hs7us5y
    @user-cg9hs7us5y Рік тому

    የመጀመርያዋ ስለሆነ ነው ፍቅራቹ ይብዛ

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 Рік тому

    ወይ መግማማት አሉ እማማ ዝናሽ

  • @fetiyaaman4686
    @fetiyaaman4686 Рік тому +1

    ያኔ ቆጆ ስታሰዝን🌹🌹🌹🌹🌹

  • @adanechsiyum694
    @adanechsiyum694 Рік тому +1

    ስወዳችሁ ግን ስታምር እስዋም

  • @zedfiker
    @zedfiker 4 місяці тому

    አይ ትንሽ እንኳ ጠብቃሀት ቢሆን አሪፍ ነበር