አብርሽን ስጦታ ሰጥቼ ይቅርታ ጠየኩት በጣም ደስተኛ ሆነ 😘❤🌹

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 474

  • @Yogu-zx7zo
    @Yogu-zx7zo 8 місяців тому +52

    እዲህ አይነት ፍቅር ላይፍ አሳልፍ እሩታ ብትወስደዉ ምንይደንቃል እዛ እሚያሽቃብጡት ምንቤትነዉ አቦ ፍቅር አሁንም ሁሌም ድመቂ በሂወትሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @sadaahmed252
      @sadaahmed252 7 місяців тому +8

      በጣም ከጅብ የተረፈ ለዉሻ ብርቁ ነዉ ፍቅርየ የኔኩሩ የበለጠታገኛለች ❤❤❤❤

    • @Zed.fiker.Zedfiker
      @Zed.fiker.Zedfiker 6 місяців тому +1

      ትክክል

    • @Mahi1630
      @Mahi1630 6 місяців тому +8

      የምር የዛቺ ደጋፊ ነበርኩ እሷ መታ ባትገባ በመካከላቸው ይገናኙ ነበር የርጎ ዝንብ መታ ጥለልቅ አለቺ እንደዚህ አሳልፈው በጣም ያማል እውነታው ሲገባኝ እኔም አስጠላቺኝ ያቺ ፍቅርየ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤

    • @Yogu-zx7zo
      @Yogu-zx7zo 6 місяців тому +3

      @@Mahi1630 አዎ ሁሉም አስቦ ላስተዋለዉ ሁሉም መልስ አለዉ ኢሻአላህ ፍቅርን ሳይገባቸዉ የሰደቧት ይቅርእዲሏት የሁሌዬ ዶአየነዉ

    • @zedfiker
      @zedfiker 6 місяців тому +1

      ፍቅር ምን ትርፍ ገና አልተጋቡ ደግሞ ሀገራችን ቤተሰብ ተሰማ ነውር ነው እና አቅም አሏት እሷም እኮ መቼም አይወጣላት በጣም ይዋደዱ ነበር እና ፈጣሪ ካለ አይቀርም አንድ ይሆናሉ ካልሆነም የተሻለውን ይስጣት ዱአዬ ነው

  • @MM-vf6so
    @MM-vf6so 6 місяців тому +19

    የምር አስለቀሰችኝ ፍቅርየ የኔ ውድ ያች አሮጌ መጥታ በጠበጠች

  • @LuLu-cq1uz
    @LuLu-cq1uz 4 місяці тому +7

    ይች ቡቲት አሮጌ ሩታ እምትባል አስመሳይ ናት የእውነት ፍቅርህ ፍቅር ነች አታሽቃብጥ አብረሀም😢😢😢😢😢ታረቁ
    ታረቁ
    ታረቁ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ll2ud3so
    @user-ll2ud3so Рік тому +77

    እንደ ፍቅር ምን ያስደስታል እውነት ፍቅሩን ይጨምርላችሁ ሁሌም በፍቅራችሁ ደስ ይበላችሁ

    • @hdbnokjul
      @hdbnokjul Рік тому

      እውነት ነው እንደ ፍቅር ምንም የሚስደስት ነገር የለም

  • @yerustarafa9939
    @yerustarafa9939 Рік тому +54

    ❤❤❤ደስ ስትል ልጅቱ የፍቅ ሰው ነች

  • @zuzuuser-sj4sh8wt1s
    @zuzuuser-sj4sh8wt1s Рік тому +12

    ገራሚ ልጅ ናት የምር አስተዋይ ነሽ ሳይሰበርብሽ እስከዛሬ ድረስ ማስቀመጥሽ በጣም እንደምታፈቅሪዉ አመኩ አሁን እኔ ብሆን ወርም አላስቀምጠዉ ብራቦ ፍቅር💝💝💝

  • @sdfhjwtyug9437
    @sdfhjwtyug9437 Рік тому +49

    እናንተን ሳይ ፍቅረኛኤ እዴት ንፍቅ እንዳለን 😂😂😂በነገራችን ላይ በጣም የምታምሩ ካብሎች ናችሁ እግዚአብሔር መጨርሻችሁ ያሳምርላች ❤❤❤❤❤

  • @yerustarafa9939
    @yerustarafa9939 Рік тому +17

    አተም አስቀምጣት እሺ 😢😢😢እዳይሰብ ር የምር ትወድሀለች❤❤❤ ሺ አምት ያኑራችሁ በፍቅር

  • @iloveethiopia6348
    @iloveethiopia6348 6 місяців тому +2

    ደግሞ ሰታምር ጭዋ ነገር ናት ሩት በቃ ከዚህ ሰታያችዉ ነበር ማለት ነዉ በፋቅር ጠብ ያልሽዉ ግን ሩትይም ቆንጆ ነሽ የመጀመርያ ፋቅር ግን ይበልጥ ነበር

  • @ውብዬየሰማዕቷልጅ
    @ውብዬየሰማዕቷልጅ Рік тому +26

    አብርሽ መልካም ሰው የኔ ልዩ ደስ ስትሉ በፈጣሪ የኔ ቅመም አንችም ደስ ምትይ ልጅ ነሽ የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ የመዳም ቅመሞችዬ እህቶቼ ከስደት መልስ እረፍት ሰላም ያለው የፍቅር አጋር ይሰጠን አሜን

  • @asytube7338
    @asytube7338 Рік тому +7

    እኔ በሆን ወይ አንድ ወር አላስቀመጠም ነበር ማርያምን ፎቶ እረሱ ከጓደኛቸ ጋረ በሆነ ምክንያት ሰቀያየመ እደለተለው😊

  • @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ

    ደስ ስትሉ በማርያም ማስቀመጧ እሰካሁን አለመሰበሩ 😘❤

  • @zedfiker
    @zedfiker 6 місяців тому +1

    አይ ምን ያረጋል የልጅነት ፍቅር አይገኝም እባካችሁ ታረቁ ህ የሚምርብህ ከፍቅር ጋር ነው ፈጣሪ አንድ ያርጋችሁ

  • @mouminahoumed7942
    @mouminahoumed7942 Рік тому +2

    ሀለትየፍቅር ሰው ሲገናኝ እደናተነው አይለያያችሁ ይጨምርላችሁ

  • @zahrahi12UAE-st6qf
    @zahrahi12UAE-st6qf 9 місяців тому +17

    አይይይይይይይይይ ወላሂ አልቅሽ ልሞት ነው አጀቴ አልቻለም በጣም፡ፍቅራችሁያምር ነበር ግን ምን ዋጋ አለው በአላህ መለየት፡ ባይኖር ነበር

    • @ትግስት-ኸ4ዠ
      @ትግስት-ኸ4ዠ 7 місяців тому

      ለምን ታቀሽ አትሞቺም አልቅሰሽ ከምትሞቺ😂😂😂😂

    • @zedfiker
      @zedfiker 6 місяців тому +1

      በጣም አይታወቅም በጣም ስለሚወዳት ይታረቃሉ ፈጣሪ ካለ አይቀርም

    • @zedfiker
      @zedfiker 6 місяців тому

      ​@@ትግስት-ኸ4ዠጅል ውጪ አችም ይሄነዬ የባል ሌባ ሆነሽ ነው

    • @zedfiker
      @zedfiker 6 місяців тому

      እኔ እራሱ አለቅሳለሁ

  • @seralove8471
    @seralove8471 Рік тому +8

    በጣም ታምራላችሁ ፍቅር እስከ መቃብር ያድርግላችሁ🙏

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 Рік тому +7

    ማርያምን በጣም ነው የምወዳቸው ፍቅራችሁን ያበሸዛላችሁ

  • @zelalemyabala9130
    @zelalemyabala9130 Рік тому +13

    እዉነት ምርጥ ናት የኔ ቆንጆ ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @yordanosbirhane4401
    @yordanosbirhane4401 Рік тому +9

    የኔ ቆንጆ ስትስቅ ስታምር ደስ አትልም የኔ ቀበጥ

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 Рік тому +33

    እረ ይቺን ልጅ ወድጄት መሞቴ አብርሽ የኔ ማር ስታምር❤

  • @vrrgdheedd7914
    @vrrgdheedd7914 Рік тому +10

    ታምራላችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 🥰🥰🥰🥰

  • @حليمهحسن-ر7ث
    @حليمهحسن-ر7ث Рік тому +2

    ወይኔ ግን የእቁላሏ ነገርስ እውነት ስጦታው ልዩ ነው ግን የእውነት እንቁላል ነው ማለቴ ወይስ የላስቲክ ነው ለማንኛውም ያሳምርላችሁ

  • @gelasefaw
    @gelasefaw Рік тому +48

    አብርሽየ ሁሌይም ቩዱዩ ስሩ እንየ ብጣም ነው የምጋዮጉት ላንተ መያት🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤ እወዳቹ አለሁ🙏❤❤❤❤

    • @hiwilove19
      @hiwilove19 Рік тому +1

      በራየ

    • @samriwtmakonenn4268
      @samriwtmakonenn4268 Рік тому

      ምን😮

    • @gelasefaw
      @gelasefaw Рік тому +1

      @@hiwilove19 ወየ ማዓረይ

    • @sarabatekha
      @sarabatekha Рік тому

      ❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰♥️♥️♥️💔💔💔💔💔💔👌👌👌👌👍👍👍👍👍💖💖💖💖💖💖💛💞

    • @hthf454
      @hthf454 9 місяців тому

      ሩታ የኮንቱይ ድያ ኣፍቃሪቱ ብሬዋ😊

  • @sarawleyu-sm9qm
    @sarawleyu-sm9qm Рік тому +13

    የ3አመት እቁላል አልተበላሽም ግን ታድላቹ እኔስ ቀናሁ እዲህ እኳን አላሳለፍኩም 😢😢

    • @habhabshi1493
      @habhabshi1493 Рік тому +2

      እኔምነኝ ማርያምን ኡፍ ይቆጨኛል ግን በቤተሠብነዉገና በልጂነቴ የዳሩኝ ወይ ትዳሩ አልሆነ ሥደት የሥራህን ብቻ ይመሥገን 😢

  • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
    @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 6 місяців тому +1

    የኔ ህፃን የኔ ቆንጆ የዚቤት ድምቀት ነሽ ደሞ ትናፍቅናለሽ❤❤❤❤ ፍቅርዬ❤❤❤❤

  • @የጣይቱልጅየአያቶ
    @የጣይቱልጅየአያቶ 7 місяців тому +3

    አየ አብርሽ ከቶ ዉነተ ቆርጦልህ ነዉ ወይስ😢 በሰዉ ግፉት እኳነዉ ሩታን የበልካት

    • @sadaahmed252
      @sadaahmed252 7 місяців тому

      በሰዉ ጉትጎታ ደሥታኛ ሁኖ የሚታየዉ ከፍቅርጋነበር አሁንእኮ ፍቅርየለበትም ሠብሥክራይብ እናነሣል እያሉ እያሥፈራሩትነዉ ሩታ ተብየዉ በደካማጎኑ ገብታ ትጃጃለለች ሣይወዳት

    • @የጣይቱልጅየአያቶ
      @የጣይቱልጅየአያቶ 7 місяців тому

      @@sadaahmed252 አታስቢ አድቀን እዉነቱን ይገለጥለታል የሰዉ ባርያ መሆን እጅጉን ይከብዳል ሂወትሾን ሰዉ ከመራዉ የዉ ባርያ ሁነሽ ትሮሪ አለሽ ከምር ፍቅር እኳ ፍቅር ነች

  • @SemiraEthiopian
    @SemiraEthiopian 4 місяці тому

    ፍቅርዬ ❤ያኔ ውድ ያኔ ፍንድሽ ኑርልኝ ያች
    ያኡርጎ ዝብ ያወንድ ሱስ ያላበት ስጋጤ
    ህዋትሽን በጣባጠችው ምንም ብትጠሉ
    ብትቆዩ ፍቅር ነውነ መታረቀቹ አይቀርም
    ነበር እች ስይጠን ሩታ ታብዬ ለመኝ አክ ቱ ሩታ

  • @saritub7279
    @saritub7279 Рік тому +11

    ልጅቱሃን ግን ስዎዳት 🥰🥰

  • @محمدياسين-ن3س
    @محمدياسين-ن3س Рік тому +6

    የኔውድ እህት ፈገግታሽ ብቻ በቂ ነው እኮን ስጦታ ተጨምሩ

  • @qamuti1
    @qamuti1 Рік тому +9

    ፍቅር እኮ ደስ ያሚል ስቀይ ነዉ🎉

  • @leylatemam915
    @leylatemam915 Рік тому +2

    😂😂የቁላሉስ ነገር ወላሂ ይገርማል እኔኮ ከሱቅ ማድረስ አልችልም ሳይቆረስ😢

  • @hawaseid3477
    @hawaseid3477 Рік тому +9

    ከፍቅር በላይ ምን ደሥታ ውድታችሁን አላህይጨምርላችሁ አይለያችሁ ❤❤❤❤❤❤

    • @samiraseed1131
      @samiraseed1131 Рік тому

      አረ እግጂ ፍቅር በሀላል ነውጂ መጃጃል

    • @hawaseid3477
      @hawaseid3477 Рік тому +1

      @@samiraseed1131 በሰው ሃይማኖት አትግቢ

    • @samiraseed1131
      @samiraseed1131 Рік тому

      @@hawaseid3477 እግጂ ለሀራም ታበበረታቻለሽዴ

  • @HgGg-zu8gt
    @HgGg-zu8gt 6 місяців тому +1

    ፍቅርዬ የኔ ፈንድሻ በጣም ነው እምውድሽ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @senayetantenhe7011
    @senayetantenhe7011 Рік тому +2

    ማን ነዉ ያስተዋለ 3:44 ላይ የነበረዉ "ሞባይል ቻርጀር "... የሚለዉ የተለጠፈ ወረቀት በአንዴ ከሰከንዶች በኋላ ሲጠፋ። አንስተዉት ነዉ ወይስ ¿?¿ለምንስ ያነሱታል..?

    • @YasminShefik
      @YasminShefik 9 місяців тому

      Ere Enem gra gebtogn nebr

  • @edlawitbelie
    @edlawitbelie Рік тому +10

    ሲጀመር ልጅቱ ብዙ አላጠፋችም አንተ ደግሞ የየቅርታ ልብ ሁሌ ሊኖርህ ይገባል

  • @YeAbe-ed7kn
    @YeAbe-ed7kn 3 місяці тому +1

    አችን ባየንበት ያችን ጉበት ፊት ማየት ያማል ፍቅር ቆጆ

  • @vpnvo2033
    @vpnvo2033 Рік тому +14

    ፍቅርችሁን ለዘላልም ይሁን ማሮች❤❤❤❤❤❤❤

  • @ብርጫቲዩብ
    @ብርጫቲዩብ Рік тому +3

    ወየው በጣም ደስ ይላል ፍቅራቸው ያዘለችውን❤❤

  • @Zed-m3w
    @Zed-m3w 4 місяці тому +2

    ይቺአሥመሣይ ለያየቻችሁ

  • @haroni2982
    @haroni2982 Рік тому +5

    ፈጣሪ ፍቅራቹ ያብዛዉ አቡ እረጋ እያላቹ እደዚዉ ሥሩ አሪፍ ነዉ

  • @samritube645
    @samritube645 Рік тому +1

    *እንቁላሉ ግን ትርጉሙ አልገባኝም ግን እንቁላሉ ትክክለኛ ነው ወይስ የፕላስቲክ ነው መቼም የሚበላው እንቁላል እስካሁን አይቆይም*

  • @aaalsa9514
    @aaalsa9514 Рік тому +2

    ወድልጂኮ ለሴት ልጂ ደካማነው በተለይ የምታፈቅረው ከሆነ

  • @ስናፍቅሽአዳነ
    @ስናፍቅሽአዳነ Рік тому +8

    ወይ ደስ ስትቱ እስክትለቁ እዴት እደምጓጓአ የሀገሬ ልጆች በርቱ

  • @SaliSali-jk8ug
    @SaliSali-jk8ug Рік тому +2

    ጌታእስከመጨረሻ አይለያቹልጅነቴን በእናንተ አስታውሳለውበጣም ታስቀናላቹ

  • @ነኝኮመንትአንባቢ

    እንዴ ፕራክ ስታደርግህ ለምን ታኮርፋለህ አንተስ ታደርጋት የለም እንዴ

  • @hayathayat9273
    @hayathayat9273 8 місяців тому +4

    ይህ ጊዜ ይህ ፍቅራችሁ ተመልሶ እማይበት ቀን ናፈቀኝ😢

    • @seadaseid9403
      @seadaseid9403 8 місяців тому +1

      ወላሂ እኔም😢😢😢😢😢

    • @rimeber669
      @rimeber669 8 місяців тому +1

      እደኔ ታያላችሁ አ

    • @user-ሚጣ
      @user-ሚጣ 7 місяців тому +1

      😢😢😢😢

  • @firehiwotabate5120
    @firehiwotabate5120 Рік тому +1

    ገምቼ ነበረ እንቁላል እንዴ ሆኔ ስታምሩ የኔ ውዶች❤❤❤

  • @Hiranalemu23
    @Hiranalemu23 Рік тому +7

    የነ ዉዶች እንዴት እንደ ምወዳቹ አላህ ፍቅራቹ ይጨምር❤❤❤❤❤❤

  • @hdjid988
    @hdjid988 Рік тому +2

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ጡሩ ደረጃ እንደምትደርሡ ተሥፍ አለኚ

    • @mhretmhret270
      @mhretmhret270 8 місяців тому

      ኣልደረሱም እንግዲ

  • @mrabdula5342
    @mrabdula5342 3 місяці тому

    እሩታ እኮ ከፍቅር ጋር ስስራ ጀሚሪነዉ የወደ ድኩህ ብላ ለች ይቸቆሻሻ የሸገር ሸሊ ፍቅርርርርርርርየየየየ❤❤❤ ቀበጥ

  • @zenaazenaa405
    @zenaazenaa405 Рік тому

    ላምን አትስማትም፣ ላሴት ልጅ ክብሪ ይጋባዋል ፣ልጅቱዋ ባጣም ፊቅሪ ናት
    አንቴ ግን ይቃራሃል ቡን አትል እንዳ ናብሪ
    ፊቅሪህን ስጣት ካሁሉም ባላይ ፊቅሪ ናው
    እዋዳቾዋላው ባሪቱ

  • @mariommariom4227
    @mariommariom4227 Рік тому

    እህቴ አለባበስሽን አስተካክሊ ሴት ምሰይ ደግሞ ማርያምን እያላችሁ በከንቱ አትጥሩዋት ቅድስት ውድስት ብፅዕት ድንግል ማርያምን

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Рік тому +12

    ፍቅራችሁንእግዚአብሔር ይባርክ❤❤❤

  • @Hadiya-ek5zr
    @Hadiya-ek5zr Рік тому +5

    😂😂😂 የስጦታው ነገርስ ቆይ ግን ሶስት አመት ሙሉ አስቀምጣውነው ታዳ 😁

  • @atsedegodefa9732
    @atsedegodefa9732 Рік тому +3

    እዉይ ልጅትዋ ስታምሪ የኔ ማር ታምራላቹ❤

  • @mssenayet9824
    @mssenayet9824 Рік тому +1

    እና ታበዥለሽ🤣🤣🤣🤣እኔም ድሮ እና ሳልጨምር እና አላወራም ነበር አሁን ግን ትቻለሁ

    • @yese7783
      @yese7783 Рік тому

      😂😂😂😂😂😂እና

    • @user-ሚጣ
      @user-ሚጣ 7 місяців тому

      😂😂😂😂እና🤔

  • @fekerlove6881
    @fekerlove6881 8 місяців тому

    ቁም ነገረኛ ናትፈጣሪ አይለያችሁ እዴት ደስ እደንትሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MohmmedKhalid-q6c
    @MohmmedKhalid-q6c 7 місяців тому +23

    ከሩታ ይች ታምረኝ አለይ

    • @FfFff-vr2gn
      @FfFff-vr2gn 6 місяців тому

      ከለራ 😂

    • @zedfiker
      @zedfiker 6 місяців тому +1

      በጣም ሰው ሀይ ሀይ አለው እንጂ በግዜ ሂደት ይፈታ ነበር እኔ ወደሃላ እያየሁ ፍቅርን ና አብርሽን ማየት ሆነ ስራዬአይ እኔ እነሱን ባየሁ ቁትር አልቅሳለሁ አይ ትውስታ ደግሞ ሲምርባቸው

    • @Ldyagsahw
      @Ldyagsahw 4 місяці тому

      እኔም

    • @zone8505
      @zone8505 4 місяці тому

      እኔም ወለሂ❤

  • @jenabhelwa127
    @jenabhelwa127 Рік тому

    ወው.በጠም.ደስ.ይለል.ስተምሩ.መጨረሸቹን.የሰምርለቹ

  • @MalekaAli-z4s
    @MalekaAli-z4s Рік тому

    ማርያምን እንዴት እደምወዳቸው

  • @aminaseid-lv2xk
    @aminaseid-lv2xk Рік тому +5

    ❤❤አላህ ይጨምርላችሁ ፍቅራችሁን

  • @sedhamohammed3093
    @sedhamohammed3093 Рік тому +3

    እኔምለው እንደው እድሜሸ ስት ነው😳🤔🤔🤔🤔ወይ ዘበን

  • @sarazar9206
    @sarazar9206 Рік тому +2

    Das tilalachu kazh blay tagabtachu waldachu kabdachu lamayat engwagwalan❤

  • @mesi2112
    @mesi2112 Рік тому +2

    ዋውውውው ደስ ስትሉ ፍጣሪ አይለያችው ❤❤❤❤

  • @Semirayoutube1568
    @Semirayoutube1568 Рік тому +2

    ክምር ነው ግን

  • @yenenesh-in8pq
    @yenenesh-in8pq Рік тому

    Ewentenya feqer keleb simence endet des yilal befeqer lezelalem aberachu nuru be ewent bexam des telalachu ❤❤❤❤

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717 Рік тому +1

    Egzabher fekr yestachu enda enqulalu menta zer yestachu amen bael

  • @Yogu-zx7zo
    @Yogu-zx7zo 8 місяців тому

    እረበሳቅገደሉኝ ደስሲሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahma6779
    @rahma6779 Рік тому +1

    Wooow bexam des telalachu abershi

  • @tgestYouTobi
    @tgestYouTobi 3 місяці тому

    እሩታ የሰራሸንይይጥሸ እደማሰታረቅ አለያየሻቸዉ ይህንን የመሰለ ፈቀ❤❤❤❤❤❤

  • @assa-je6qk
    @assa-je6qk 6 місяців тому

    አሁንባትለያዩምንአለ እደትግንአስቻለህይህንሁሉአሳልፋችሁ

  • @HhvhhhYhhh
    @HhvhhhYhhh Рік тому +1

    የኔ ቆጆ ታምራላችሁ ግን ህፃነሽኮ❤

    • @yese7783
      @yese7783 Рік тому

      ስራይዛለች አስራሁለት፡አብረውነውየጨረሱት

    • @saeedaahmad2645
      @saeedaahmad2645 Рік тому

      ​@@yese7783ማሻ አላህ ያኔ ት ት ጨርሰዋል ሁለቱም

  • @ልጅኤምቾየናቷ
    @ልጅኤምቾየናቷ Рік тому +4

    🥰❤ሰታምሩ ፊጣሪ ይጠብቃችሁ 🥰

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm 4 місяці тому

    ይሄን እንቁላል መቸም ይኖራል በዚ ታረቁ አሁንም😢😢😢 የልጂነት ፍቅር በምንም በማንም አይለካሜ

  • @ArA-pi7dn
    @ArA-pi7dn Рік тому +5

    ❤❤❤❤ ፍቅርራችሁን ያብዛላችሁ

  • @3MeeryChannel3487
    @3MeeryChannel3487 Рік тому +2

    ዋውውውው በጣም ደስ ስትሉ አይለያቹ ፍቅርች ብዘዘት ይበልልኝ ❤❤

  • @سعادهالحبشه
    @سعادهالحبشه Рік тому +2

    ፈጣሪአይለያችሁፍቅሩንይጨምርላችሁ❤❤❤❤

  • @allqua4182
    @allqua4182 Рік тому +1

    የምር አሰታዋይ ልጅ ነሽ

  • @wuhash2684
    @wuhash2684 Рік тому

    በረባው ባረባው ማርያምን አትጥሩዋት ኤጭ

  • @tbkayoutube5564
    @tbkayoutube5564 Рік тому +1

    stamru memeles bshil wede hela

  • @TRaya-bi4tc
    @TRaya-bi4tc 3 місяці тому

    ትወድህነበረ ይች አይናውጣ ባመጣ😢😢 አትለያዩነበረ

  • @الحمدلله-ز1ظ4ي
    @الحمدلله-ز1ظ4ي 10 місяців тому

    ኢፍሬም። አደራ አብሺን። ጠብቁት። እባክህ

  • @ZainabFuh
    @ZainabFuh 8 місяців тому +1

    እረ የቆየ ነው የአሁን አይደለም

  • @eyobadose5191
    @eyobadose5191 Рік тому

    jimma nw eda agerachu

  • @kassechnibretu6604
    @kassechnibretu6604 5 місяців тому +1

    yemire gine tewadedu neber uuff yene wudoche becha hewot katilal

  • @GabiGabi-vc7ee
    @GabiGabi-vc7ee 4 місяці тому

    ወዮ በጠም ደስ ይለል አይለየቹ

  • @Eyerusshewangzawengdasew
    @Eyerusshewangzawengdasew 4 місяці тому

    ሩታ ሩታ ስትሉ ከርማችሁ ዛሬ ደግሞ ፍቅር ፍቅር የምትሉ ሰዎች ጤነኛ ናችሁ 😮😮😮😮

    • @rabiaseid9775
      @rabiaseid9775 4 місяці тому

      የቆዬ አይደለም እዴ

  • @WorkeyeKidanmariam
    @WorkeyeKidanmariam 2 місяці тому

    Ruta sister she wants to separate their relationship. Who knows, they meet again.

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 Рік тому +2

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ።ውዶችየ ከሚወዱት ሰው የሚሰጥ ስጦታ ለምን ኩባያም ቢሆን በክብር ማስቀመጥ የተለመደ ነው ። እወዳችሁ አለሁ በርቱ።

  • @lemlems683
    @lemlems683 Рік тому +5

    ስታምሩ❤❤❤ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ❤❤❤

  • @gelasefaw
    @gelasefaw Рік тому +5

    🎉🎉🎉🎉አሰይ እንደት እንዲወዳቹ ግን ታዉቅላች ብውነት ፍቅራችን ይብዛ🙏❤❤

  • @zaraosman3936
    @zaraosman3936 Рік тому +1

    Ayileyachu mashallah Allah ♥️ ❤️ 😍

  • @ሪች1
    @ሪች1 10 місяців тому

    ውይ የኔ መደገጥ ምን ይሉታል የበፊቱ ነው

  • @rahelyegetaleje3609
    @rahelyegetaleje3609 Рік тому

    Abersh tenkebakebat endezim mezgat men ametaw wediyaw tareku eshi ❤betam des telalachu feker ema betam merxe sat nesh demo konjeya nesh bertu

  • @almasababa-x8o
    @almasababa-x8o 9 місяців тому +1

    አብርሽ እሩታሳ በቃ ፍቅር እደዚህነው

    • @Mየማሪያምልጅ
      @Mየማሪያምልጅ 9 місяців тому

      ይህች የመጀመሪያ ፍቅርኛው ነት ተላያይተዋል አሁንማ ሩታየ አለች

    • @hayathayat9273
      @hayathayat9273 8 місяців тому

      ​@@Mየማሪያምልጅአይለያዩም መልሰዉ ይታረቃሉ

  • @WYu-sm6ng
    @WYu-sm6ng 3 місяці тому

    የምር ከሩታ አስር እጅ ፍቅር ትበልጣለች❤❤❤❤

  • @Susu-pz5ti
    @Susu-pz5ti Рік тому +1

    Sewedachihu wenetegna feker yayehut kenate ena kenekal ena kenadit new like

  • @gccythc7101
    @gccythc7101 Рік тому +2

    ውውውውው የኔ ኮንጅጭሆ 🥰🥰🥰🥰🥰🎈🎈🎈🎈🎉🎉🎉

  • @wogenegetachew
    @wogenegetachew 10 місяців тому +1

    ስወዳችሁ አብርሽ ፍቅራቹ ያስቀናል በረብ ያዛት❤❤❤

  • @ቻይውምኔስ
    @ቻይውምኔስ Рік тому +2

    አላህይጠብቃበርቱ❤ፍቅራእሥከወዳኛው❤የኔውዶች