ጋሽዬ ለመጀመሪያ ጊዜ እናቴን ፕራንክ አደረጋት . የአመቱ ምርጥ አዝናኝ ፕራንክ 😱🥺🥺

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 вер 2024
  • #abtube #yetenbitube #famly #ethiopianprank #prank

КОМЕНТАРІ • 5 тис.

  • @Mubitube01
    @Mubitube01 10 місяців тому +3169

    ለጋሼማ እናስገዛለን ዳይ ወደ 20k ❤❤

  • @sebrinatube
    @sebrinatube 10 місяців тому +1237

    እስኪ እንዴኔ የጋሽየ አድናቂዎች ኑ ልያችሁ በላይክ 👍👍👍👍👍

  • @seadaseadaseada-un9sc
    @seadaseadaseada-un9sc 10 місяців тому +1970

    ለጋሽየ ሥልክ ይገዛለትየምትሉ ላይክ አርኩኝ

    • @semiraabdela5479
      @semiraabdela5479 10 місяців тому +3

      😂😂🎉😂🎉😂😂😂😂😂

    • @seadaseadaseada-un9sc
      @seadaseadaseada-un9sc 10 місяців тому +2

      ሳቂታምሳቂ

    • @user-tm9hd5zh8x
      @user-tm9hd5zh8x 10 місяців тому +1

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

    • @user-tm9hd5zh8x
      @user-tm9hd5zh8x 10 місяців тому +1

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉💐💐💐💐

    • @kahlidathyopia2762
      @kahlidathyopia2762 10 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😅😅😅

  • @user-ms3mt1gr2b
    @user-ms3mt1gr2b 6 місяців тому +73

    ጋሸዬ ስልክ ይገዛለት እምቴሉ እስኪ

  • @hehtsyenrcjrr4753
    @hehtsyenrcjrr4753 10 місяців тому +612

    ገሺዬን የሚቲዎዱ በለይክ ሺ አመት ኑሩሊኝ የኔ አበት ሲዎደቹ

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 10 місяців тому +429

    ቤተሰዋች ለጋሼ ስትሉ ስልክ ይገዛለት እውነት ላይክ አርጉላቸው

    • @user-ec2wt6jb6y
      @user-ec2wt6jb6y 10 місяців тому +3

      ይገዛለትምርጥሰዉ

    • @zainasied615
      @zainasied615 10 місяців тому +3

      ይገዛለት

    • @tahacell6435
      @tahacell6435 10 місяців тому +3

      ይገዛለት

    • @ikramtsegaye8088
      @ikramtsegaye8088 10 місяців тому +3

      አው ወላሂ እኔ ጨነቀኝ መች ለመች ነው ላይኩ የሚሞለዎ ብዬ

    • @mesertkifle233
      @mesertkifle233 10 місяців тому +3

      እኔ እራሱ ስንቴ ገብቼ እንዳየሁት

  • @asease2460
    @asease2460 10 місяців тому +135

    የእኔ እናት አሳዘነችኝ ማረምን🥺
    ማነው ቀሚስ ይገዛላችው የሚል
    እንደእኔ🥰

  • @fhgfhv9070
    @fhgfhv9070 5 місяців тому +50

    ምርጥ እናት የአበሻ ቀሚስ የስጣት❤❤❤❤

  • @FantawDeribe-yp8ul
    @FantawDeribe-yp8ul 10 місяців тому +413

    ጋሺየ ፊልም ይሥራ የሚል በላይክ 😂😂😂 ወንም ኮሜደያ በጣም ይችላል ትወና ❤❤❤😂

    • @zainasied615
      @zainasied615 10 місяців тому +1

      ሳህ😂😂😂❤❤

    • @maryamendrees524
      @maryamendrees524 10 місяців тому +2

      ለምንፊልም ጥሩነገር መሰለህ አንድ አማኝ እምነት ፊልም አይፈቀድም

    • @AliMohammed-t3w
      @AliMohammed-t3w Місяць тому

      🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹

  • @NooklFookl
    @NooklFookl 9 місяців тому +154

    እናቴ እውነትም ህውነተኛ እናት ነሽ ክብር ይገባሻል❤❤❤❤❤

    • @genetmekuriya5629
      @genetmekuriya5629 7 місяців тому

      ወይኒ ደከምኩ ወይ ጋሽዬ

    • @RhvdDhcfc
      @RhvdDhcfc 4 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-kz1vn3gw3x
    @user-kz1vn3gw3x 10 місяців тому +136

    ቀሚስ ይገዛላቸው እምትሉ ላይክ ጋጉተው ነበር እኮ የኔ እናት

  • @jemi-ye
    @jemi-ye 6 місяців тому +34

    ወላሂ ሚገርም አባት ነው ያላቹ ተከባከቡት❤❤❤

  • @GenetYimer-th7zn
    @GenetYimer-th7zn 10 місяців тому +484

    ወይኔ ደስ የሚሉ አባት ናቸው በእውነት. እድሜ እና ጤና ይስጥላችሁ አባታችሁን ሱስ የሆነ ብተሰብናችሁ

    • @etabmestwate9195
      @etabmestwate9195 10 місяців тому

      በቅንነት ደምሪኝ ውዴ❤

    • @samirasamira4934
      @samirasamira4934 10 місяців тому +1

      👍👍👍👍👍👍

    • @user-ls6bu8xk7d
      @user-ls6bu8xk7d 10 місяців тому +1

      በጣም ማርያምን ደስ የሚል ቤተሰብ ስወዳችው

    • @mdmajarul9025
      @mdmajarul9025 8 місяців тому

      ♥️♥️♥️♥️

  • @wudatube7098
    @wudatube7098 10 місяців тому +202

    ሰላም ጋሼዬ የኔ አባት ረጅም እዴሜ ከጤና ጋር የሰጥክ ይገባዋል የገዛልት የሚትሉ በላይክ ግለፁ

  • @user-hx4ep6yv9m
    @user-hx4ep6yv9m 10 місяців тому +259

    ጋሽየ ሁሌም ፕራንክ ይስራ የምትሉ 👍👍 እናደረጋችው አሳይኝ

    • @etabmestwate9195
      @etabmestwate9195 10 місяців тому +2

      በቅንነት እንደማመር

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 10 місяців тому +2

      ስህህህ

    • @saadaa6222
      @saadaa6222 8 місяців тому

      ይችላል😅😅😅

    • @AliMohammed-t3w
      @AliMohammed-t3w Місяць тому

      ♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @user-nr5ml3dw9j
    @user-nr5ml3dw9j 6 місяців тому +25

    ፈጣሪን ነዉየምላችሁ በሳቅ ሆዴ ቆሰለ በሳቅ ቤታችሁ የሳቅ ቤት ይሁን

    • @user-dg1uh6kf1k
      @user-dg1uh6kf1k 9 днів тому

      😅😅😅😅 እኔ ዛሬ አየሁ ምቼ አይቼ

  • @user-mu9xi6gg6r
    @user-mu9xi6gg6r 10 місяців тому +168

    ለጋሺዬ ስልክ ይገዛ የምትሉ 👍👍👍👍👍👍👍

  • @mbet1840
    @mbet1840 10 місяців тому +406

    እረጅም እድሜ ተመኘሁ ለእነዚህ ምርጥ ቤተሰቦች

  • @Enen550
    @Enen550 10 місяців тому +231

    ሳላየው ነው የሳኩት የመዳም ቅመሞች እስኪ እህታችሁን አድ ሺ አስገቡኝ የኔ መልካሞች ❤❤❤

    • @TarikAlem-ok8zr
      @TarikAlem-ok8zr 10 місяців тому

      Lenyem sew argugn ❤️

    • @bsgd936
      @bsgd936 10 місяців тому

      ድመራኛ❤❤😂

    • @user-rm2dv1xv2n
      @user-rm2dv1xv2n 10 місяців тому

      ደመርኩሽ ደምሪኝ ውደ❤

    • @shebritube8336
      @shebritube8336 10 місяців тому

      8:14

    • @feventube288
      @feventube288 10 місяців тому

      ​@@bsgd936እንዛመድ መጥቻለሁ ነይ

  • @user-df9wz5nq7f
    @user-df9wz5nq7f 6 місяців тому +32

    ለጋሸየ ሰልክ ይገዛ የምትሉ👍👍👍👍👍

  • @aynalemadisu4402
    @aynalemadisu4402 10 місяців тому +98

    ቤተሰዋች ለጋሼ ሰልክ ይገዛለት እውነት ላይክ አርጉላቸው ❤❤❤❤

    • @rihanamohammed4990
      @rihanamohammed4990 3 місяці тому +1

      Wow, wow wow brother you are nice family enjoy always❤❤❤❤❤❤Heart

  • @Sas-ly5gk
    @Sas-ly5gk 10 місяців тому +202

    ምርጥ አባት እረጅም እድሜ ይስጣቸው

  • @ZakeyaKaram-nm9ji
    @ZakeyaKaram-nm9ji 10 місяців тому +76

    ጋሽዬ በሳቅ ገደሉኝ አቤት መታደል ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለሁላችሁም እግዚአብሔር ይስጣችሁ አብዬ የኔ የዋህ❤❤❤የት ናችሁ የዚህን ቤተሰብ አድነመቂወች በላይክ እስቲ 👍👍👍

  • @ZahraMohammed-pb8mk
    @ZahraMohammed-pb8mk 8 місяців тому +10

    አረ ወየው በሳቅ የለሁም😂😂😂❤❤❤ አቦ ጋሽየ ሥወድህ ወላሒ አባቴን ይመሥላል አፍፍፍ ናፍቆቴን አወጣለሁ ባየሁክ ሠአት ወላሒ

  • @SalamSalam-vh1uv
    @SalamSalam-vh1uv 10 місяців тому +69

    የእኔ መልካም እናት እረጂምእድሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ ግንጋሼየን ትበቀለው የምትሉ❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-jt7hz2zr9t
    @user-jt7hz2zr9t 10 місяців тому +219

    አረ ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ ደስ የምትሉ ቤተሰቦች አላህ ኑሮዓችሁን ሁሉ ሳቅ በሳቅ ያድርግላችሁ ጋሽዬ ምርጥ አባት እረጂም እድሜ 👍👍😂😂😂😂😂

    • @zaenapetophia7965
      @zaenapetophia7965 10 місяців тому

      😂😂😂😂😂

    • @Mira-yx8nv
      @Mira-yx8nv 10 місяців тому

      አሜን 😂😂😂

    • @user-vo3ut1gg6n
      @user-vo3ut1gg6n 10 місяців тому

      ወየዉ ጋሽዩ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hay5360
    @hay5360 10 місяців тому +166

    ሀይሚ ማህተብ ትሰር የምትሉ በላይክ በማርያም ጋሽዬ የኔ አባት ረጅም እድሜ ይስጥልን

    • @user-nb4kz3un6w
      @user-nb4kz3un6w 10 місяців тому +2

      ኦርቶዶክስ አይደሉም ቢጤ መች ያሰራሉ እኔ አላቅም ሙስሊም ነኝ❤👍

    • @ejxx9814
      @ejxx9814 10 місяців тому +2

      ቤጤ ናቸው ክርስቲያን አይደሉም

    • @user-nb4kz3un6w
      @user-nb4kz3un6w 10 місяців тому

      @@ejxx9814 ልዩነታቹ ምደነው እኔ በፋት የማቀው ሙስሊምና ኦርቶዶክስ ቢቻ ነው ቤጤ አሁን ዱባይ ከመጣሁ በሆላ ነው ያወኩት 👍በቀንንት መልሺልኝ

    • @haftomotesfay198
      @haftomotesfay198 10 місяців тому +1

      Andun gn alew

    • @user-cc8zh7fr7z
      @user-cc8zh7fr7z 10 місяців тому

      እኔ አሁን አይዘው አዱን እዴት ደሥ እዳለኝ ሀይሚም እሠሪ

  • @FantayeNegash
    @FantayeNegash 4 місяці тому +11

    ደሰ የምትል ጨዋ እናት ነሽ ተባረኪ

  • @hawegaltigray1174
    @hawegaltigray1174 10 місяців тому +64

    ማርያምን አያለቀስኩ ነበር 😢ጋሼ በሳቅ ለቅሶይ አስረሱኝ አድሜና ጤና ይስጦት ጋሼዬ ምርጥ አባት ❤❤❤❤

    • @tayuba1015
      @tayuba1015 10 місяців тому +5

      አብሽሪ እህቴ አተልቅሽ ሁሉም ነገር ያልፍል ❤❤❤

    • @kokomalaeb1551
      @kokomalaeb1551 10 місяців тому

      Aylekesm esh mare mnm baydelan ❤I

    • @hawegaltigray1174
      @hawegaltigray1174 10 місяців тому

      @@tayuba1015 አሺ የኔ ዉድ አመሰግናለዉ 🙏❤❤❤

    • @asrartube3273
      @asrartube3273 10 місяців тому

      @@hawegaltigray1174 ለሚየልፍ ነገር መልቀስ መሰብ አየስፈልግም

    • @user-zg7gw4li7m
      @user-zg7gw4li7m 10 місяців тому

      Aeyesh ehtyewa

  • @user-zl1lb5tn9i
    @user-zl1lb5tn9i 10 місяців тому +64

    ማርያምን በጣምን ደስ የምትሉ ቤተሰቦች በጸሎታችሁ አስቡን በጦርነት ውስጥ ነን እኛ አማራወች 😢😢

  • @haymanot123haymanot6
    @haymanot123haymanot6 10 місяців тому +96

    ❤❤❤❤❤ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ
    ግን ቀምስ ይገዛላት እምትሉ በላይክ

    • @etabmestwate9195
      @etabmestwate9195 10 місяців тому

      በቅንነት እንደማመር

    • @zainasied615
      @zainasied615 10 місяців тому

      ሳህ ይገዛላት ለማዘረ❤❤

  • @AlemshetGebersilassie
    @AlemshetGebersilassie 7 місяців тому +4

    የተባረከች እናት ሽማግሌ እንኳን አይደሉም ጃጅተው አይደል እንዴ የሚቀሉት ረጅም እድሜ ይስጦት

  • @Ggg-gz3vu
    @Ggg-gz3vu 10 місяців тому +176

    ትውና 100%
    ፍቅር100%
    all 100%
    ምችት ይበላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @GEBRETENSAETsehaye
    @GEBRETENSAETsehaye 10 місяців тому +50

    በቅርብ ቀን በአስቸኳይ ለእናትየዋ ቀሚስ ማርያም በፍጥነት 🎉🎉🎉 ብቻ ግን ደስስ የሚል ቤተሰብ ናችሁ🎉🎉🎉

  • @merimaendris8385
    @merimaendris8385 10 місяців тому +23

    ለማዘር አብርሺየ 🎁 ስጦታ ግዛላቸው ቀሚስ ወይም ቢጃማ የእናት ምርቃን ጥሩነው❤❤ ጋሺየ በጣም አዝናንቶናል ማሻአላህ 😂😂😂😂😂

  • @UuKk-vu7vq
    @UuKk-vu7vq 6 місяців тому +18

    ሀይሚዬ መስቀል አድርጊ የኔ ወርቅሴት❤❤❤❤❤

  • @user-yq1kp4ck5m
    @user-yq1kp4ck5m 10 місяців тому +18

    ለጋሼ ስል በሶስት ላይክ አድርጌ አለሁ 😅😅😅😅 የኔ እናት ጄግና እድሜና ጤና ይስጥልን ለእናቶች የኔ እናት

  • @ሪችወሎዬዋየሩታዬምርኮኛ
    @ሪችወሎዬዋየሩታዬምርኮኛ 10 місяців тому +177

    ወላሂ ስወዳችሁ ምርጥ ቤተሰቦች❤❤❤❤

    • @etabmestwate9195
      @etabmestwate9195 10 місяців тому

      በቅንነት ደምሪኝ❤

    • @ameenahuzefa8412
      @ameenahuzefa8412 10 місяців тому

      አማረኛቸዉ እራሡ በጣም ነዉ የምወዲላቸዉ

  • @hayatmohammad9102
    @hayatmohammad9102 10 місяців тому +44

    ወላሂ ምርጥ የሆኑ ቤተሰቦች ናቸው ለጋሽየ ስልክ ይገዛለት የምትሉ በላይክክክክ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SenayitGadisa
    @SenayitGadisa 8 місяців тому +10

    ለጋሼ ስል 10 ነው ላይክ ያደርኩት

  • @user-zc1cl5wf4j
    @user-zc1cl5wf4j 10 місяців тому +69

    የኔ እናት ስጦታ ይገዛላቸሁ የምትሉ ❤❤❤❤❤❤❤ ጋሽዬ 1ኛ ❤❤❤❤

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 10 місяців тому +63

    ወይ ጋሽዬ ውጥር ብለው ሲሄዱ.. ደስ ይሉኛል አላሉም
    ጋሽዬ ቅዳሜዬን ባረኩልኝ
    እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥልን
    ወይ ማዘርዬ የሄ እናት.. ከምር ተናደዱ እኮ.. አብርሽ ፕሊስ
    ማዘርን ስርፕራይዝ ማረግ አለብህ 👏👏👏👏😍😍🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️🎁

  • @GjGg-ws7lt
    @GjGg-ws7lt 10 місяців тому +30

    ለማዘር ስጦታ ይገዛላቸዉ ጋሽዩ ይግዙ😢😢😢ዘላሂበጣምአሳዘኑኝ ጓጉቸአሉ የኔእናት❤❤❤❤❤❤

  • @RozaRoza-c4k
    @RozaRoza-c4k 8 місяців тому +26

    ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራቹሁ እናትና አባትህ ሙሉ ጤና ይስጥላቹሁ ❤❤❤❤❤

  • @user-vm8zd1ii7j
    @user-vm8zd1ii7j 10 місяців тому +18

    ወይኔ በማርያም በጣም በአሁን ስዓት ሀዘን ላይ ነኝ ለቅሶ እንጂ ሳቅ የለኝም ጋሼ ሳይ ግን በሳቅ ሆዴን ቆሰለ ጋሼ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ከነ ሙሉ ቤተሰባችሁ 😂😂😂😊😊😊❤❤

    • @user-ln3so2uc4m
      @user-ln3so2uc4m 10 місяців тому

      የኔውድአይዞሺ❤❤❤❤

  • @nardiyebrham8956
    @nardiyebrham8956 10 місяців тому +7

    እናትዮው በጣም መልካም ሰው ነች በጣም የዋህ ነች አንዳንድ ሴቶች ቢሆኑ በስተርጅና ምን መሆንህ ነው ብለው ግቢው ይቀጣጠል ነበር የኔ ማር አምሮብሃል እኔግን ይሄን አልብስም አለች በስርአት ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-db8ce7zt7y
    @user-db8ce7zt7y 10 місяців тому +18

    ኧረ አብርሽ እደማይገባ እያወክ ነው እደዝህ የምታጓጓቸው ባይገባም ይገዛላቸው የምትሉ ብዙቀኝ አብረሁህ ሰርተዋል ይገዛላቸው የሚል👍👍👍👍👍👍

  • @KeyruGezala
    @KeyruGezala 7 днів тому +1

    አረ አዚናናቹኝ ጋሺዬ ስልኩ ይጋዘለት ፋታ ነው ያራጋን

  • @sasedsaeed6368
    @sasedsaeed6368 10 місяців тому +57

    ኸረወየው በሣቅ የዚህ ቤተሠብ ፍቅር ያረብ ሠላማችሁ ይብዛ ለናታቹ ሥጦታ ይሠጣት የምትሉ መጓጓቴ አሉ 😢😢

    • @nefisa70
      @nefisa70 10 місяців тому +1

      ሥልኩም ልብሱም አንድ ቀን

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
    @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 10 місяців тому +21

    😂😂😂 ልተፈነዳዳ ነው አላለችም ጋሽየ ገና ሲገቡ 😂😂😂😂 መታደል ልጅ ጋር መዝናናት መመረጥ እግዚአብሔር እሄን ፉቅር ያብዛላችሁ ❤❤❤❤

    • @wedetwedet705
      @wedetwedet705 10 місяців тому

      ክክክክክ እኔስ በሳቅ ልሞት እንፈነዳዳለን

  • @user-zc3lk1gj8u
    @user-zc3lk1gj8u 10 місяців тому +24

    አባት ቢኖረኝ ብየ ተመኘሁ አላህ ይዘንልህ 😢😢😢 በተረፈ ምርጥ ቤተሠብናችሁ ስታምሩ ግን ጋሼንም አባቴ በሉት🥰🥰🥰🥰

  • @user-fg2dc2yg3w
    @user-fg2dc2yg3w 7 місяців тому +17

    እውነት ቀሚሱን ገዝተቹህ ሰብረይዝ አርጓቸው እመዬን

  • @Dana-fy2bu
    @Dana-fy2bu 8 місяців тому +16

    እውነት ጋሼን ሀገሬ ስገባ ማየት እፈልጋለው አብርሽ ደስ የሚሉ አባት ናቸው ፈታ አደረጋችሁኝ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-xc2nv6ft3z
    @user-xc2nv6ft3z 10 місяців тому +27

    በህይወቴ እንደዛሬ ስቄ ተዝናንቼ አላውቅም ደስ የምትሉ ምርጡ ቤተሰብ።

  • @merkatosefere2836
    @merkatosefere2836 10 місяців тому +31

    ምርጥ ፕራንክ ይሄ መቶ ሺ ቪው ሳይሆን ሶስት መቶ ሺ ቪው ይገባዋል አራዳ የአብርሽ አባት 😂😂 ይችላሉው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sehara-zu9lc
    @Sehara-zu9lc 15 днів тому

    ሩታየን አምጣት አብርሽ🥹ናፈቀችኝ ሳቋ ነው ትዝ የሚለኝ የኔ
    እመቤት

  • @HanaTilahun919
    @HanaTilahun919 10 місяців тому +174

    የኔ አባት❤ ምርጥ ቤተሰብ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አገራችንም ሰላም ያድርግልን ልዑል እግዚአብሔር ❤🙏💚💛

    • @dubigg6087
      @dubigg6087 10 місяців тому +1

      👍👍👍👍👍

  • @SelamAbaye-nm8lt
    @SelamAbaye-nm8lt 10 місяців тому +90

    በማርያም ደስ የሚሉ ቤተሰቦች እደሜና ጤና ይስጣቹሁ❤❤❤❤

  • @Smerah-cn9ww
    @Smerah-cn9ww 10 місяців тому +49

    ወይኔ ደስስ የሚሉ ቤተሰቦች 🥰🥰🥰
    ለማዘር ቀሚስ ይገዛላት😍😍

  • @zuzu.jimmaa
    @zuzu.jimmaa 7 місяців тому +5

    ወላህ አንዲ ሠዉ መቶ ሺ የምያሥገባ ብሆን ባንዴ መቶ ሺ አረግላቹ ነበረ❤❤❤❤❤❤

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 10 місяців тому +33

    ኧረ ጋሽዬ የኛ አባት እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ከነ ሙሉ ቤተሰው

    • @etabmestwate9195
      @etabmestwate9195 10 місяців тому +1

      በቅንነት ደምሪኝ የኔ መልካም

  • @user-bv5lj3wb7w
    @user-bv5lj3wb7w 10 місяців тому +45

    😂😂😂😂😂❤❤❤❤አይ ጋሽዬ በሳቅ የከፋኝን አጠፋችሁልኝ ምርጥ ቤተሰብ ትምህርት ሰጪም ነው❤🎉

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 10 місяців тому +37

    ደስ ስትሉ እግዚአብሔር በደስታ ያኑራችሁ በጣም የሚገረም ፕራክ ነው ጎበዝ ናቹ ለእናታችሁ ግዙላት የእኔ እናት ቀሚስ የኔ ብጤ

  • @user-cp3cx2zg6m
    @user-cp3cx2zg6m 7 місяців тому +7

    ሀሀሀሀ ደስ ስትሉእረጅምእድሚከመላውበተሠባችሁጋራ ማዘርየ

  • @mangood8880
    @mangood8880 10 місяців тому +27

    ማነው እደኔ ይሄን ቤተሰብ የሚወድ በጉጉት ነው የምጠብቃቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatumawlloyewa8128
    @fatumawlloyewa8128 10 місяців тому +36

    አይ ጋሽየ አንፈነዳምደ አላለም ደግሞ የማስቲካው ነገር😀😀 የነአብርሽ እናት የተመቸቻችሁ👍

  • @saraj4873
    @saraj4873 10 місяців тому +48

    ጋሺዬ የኔ ውድ አባት እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥህ የኔ ምርጥ ቤተሰብ ሠላማችሁ ብዝት ይበል❤❤❤❤

  • @TegstGondr
    @TegstGondr 16 годин тому

    ያለሁበትን፡እስትረሳ፡ድርስ፡በሳቅ፡ልሞት፡ኑርልን፡አቤቴ፡አድናቂህ፡ነኝ፡አስቸኮላት፡እኮ😁😁👍👍♥️♥️

  • @salamebito7678
    @salamebito7678 10 місяців тому +34

    ወይ አናተ ልጆች 😂😂😂😂 ለአባታቹ አና ለአናታቹ አድሜና ጤና አመኛለው

  • @mulu5
    @mulu5 10 місяців тому +10

    ወይኔ ዛሬ ጋሽ እንዴት ነዉ ❤❤❤🎉🎉🎉😂😂😂ጋሼ የፋራዉ ራፔር ኑርልን የኔ ጀግና ❤❤የኔ እናት እዛዉ ተወጠር አላለችም የኔም ምርጫ ነዉ ሱሪ መልበስ እሚያስጠላኝ ማዘር የሆነ ቀን አስታዉሳት አለሁ አብራሀም እያለቀሰ ሲሉዋት ብር የለዉ ሁኖ ነዉ ብላ ሩጣ ብር ስታመጣ እናት እኮ እናት ናት መተኪያ የሌላት

  • @hdhdh4201
    @hdhdh4201 10 місяців тому +110

    ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ናቸው ወላሂ

    • @etabmestwate9195
      @etabmestwate9195 10 місяців тому

      በቅንነት እንደማመር

    • @rosaaahmed6252
      @rosaaahmed6252 10 місяців тому

      የኔ አባት ዋዉዉዉዉ ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅😅😅

  • @sifusara4428
    @sifusara4428 8 місяців тому +4

    መደንያለም እድሜና ጤና ይስጣቸው ዛሬ ጋሽዬ አልተቻሉም😂

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 10 місяців тому +27

    ወይኔኔኔ ጋሽዬ አዝናናኝ ሁሌም ኑልኝ kkkkkkkሰላማችሁ ይብዛልኝ ውድ ቤተሰብ ❤❤❤እስራኤል ነው ያለሁ በጦርነት ስጋት ጭንቀት ላይ ነኝ ከተሰደድኩ 16 አመቴ ነው ሳልሞት ጋሽዬንና አብዬን የቤተሰቦችሽ አይን ያብቃሽ በሉኝ እናንተን ሳይ አባዬና እማዬ ይቀረፁብኛል ፆለታችሁ ይድረስልኝ ጨንቆኛል ❤❤

    • @Zebedaz3beda
      @Zebedaz3beda 10 місяців тому

      Abeserhr

    • @emuhiba9441
      @emuhiba9441 10 місяців тому +2

      አይዞሽ. የኔውድአላህ ከጭንቀትይገላግልሽ

    • @GggGggg-cg3wd
      @GggGggg-cg3wd 10 місяців тому +2

      አይዞሽ አላህይርዳሽ

    • @rahamauae2283
      @rahamauae2283 10 місяців тому +1

      አይዞሽ የኔ ውድ እህት እመቤት አጥብቅሽ

    • @samiraadnan2757
      @samiraadnan2757 10 місяців тому +1

      አላህ ይጠብቅስ አይዞሽ

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall853 10 місяців тому +48

    አባትና እናት ሽ አመት ይኑሩ❤❤

  • @hanamelku264
    @hanamelku264 10 місяців тому +212

    ወይኔ የኔ አባት ደስስስ ሲሉ እኮ በእውነት 💚💛❤

  • @MimiMimo-br9bo
    @MimiMimo-br9bo 5 місяців тому +3

    Father የምር አረዳ ናቸው እድሜ ከጤና ጋር❤❤❤❤❤

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 10 місяців тому +44

    ጌታን በሳቅ ገደለኝኮ ጋሽየ ❤❤❤ ስታስቀኑ ፍቅር የሆነ በተስብ ❤❤ ለጋሽየ ስልክ ይገዛ ❤❤❤

  • @maeritube21
    @maeritube21 10 місяців тому +24

    ጋሽየ እዴው ሁሉ ነገር ሲያምርበት ፈታ ያለ መልካም አባት እናት ፈጣሪ እረጂም እድሜ አብዝቶ ይስጣችሁ🙏😍😍😍😍😍አብርሽ ስሞትልህ ለጋሽየ ስልክ ገዝተህ ሰፕራይዝ አድርገው❤❤❤

  • @meretechhassni305
    @meretechhassni305 10 місяців тому +66

    😂😂😁😁😁ኧረ ወይኔ ጋሽዬ አሳቀችሁ እኮ❤❤❤❤ ምረጥ ቤተሰቦች

  • @ShdSj-fx5ld
    @ShdSj-fx5ld 2 місяці тому +1

    ሀይሚይ መሰቀል አታሰሪም እንዴ ከይቅርታጋ የኔ ማር ከምር አገትሸላይ የለም እምነት በልብነዉ ግን እሰሪ

  • @user-dt5wu5cu4e
    @user-dt5wu5cu4e 10 місяців тому +9

    ሀይሚና ጋሽዬ አብዬ ቀሩ አብርሽ አስጠምቀህ ማህተብ ይሰሩ ኤፍሬም መስቀሉ እዳይወልቅ መስቀል ሀይላችነው በርቱ ምርጥ ቤተሰቦች ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseretayash335
    @meseretayash335 10 місяців тому +38

    እውነት በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ፋዘር የገባቸው ናቸው❤❤❤

  • @EshetTube
    @EshetTube 10 місяців тому +38

    ማነው ይህ ቤተሰብ የሚያስቀናው❤❤❤❤❤❤😂

  • @user-fs3bh7pz8s
    @user-fs3bh7pz8s 6 місяців тому +7

    ወላሂየሳኩትሳቅ😂😂😂😂😂ወይኔሆዴ
    እደውጋሽየሙሉጤና
    እረጅምእድሜይስጥህ

  • @user-kd7tw8pj9l
    @user-kd7tw8pj9l 10 місяців тому +13

    ያሰረጀችኝ እሷ ናት አይ ጋሸዬ ፍቅር የሆነ አባት
    ለማማ ሰጦታ ይገዛለት እምትሉ ላይክ

  • @user-dx1xf8jl8o
    @user-dx1xf8jl8o 10 місяців тому +25

    የኔ ኣባት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለሁላችም ይሰጥልን❤❤👍👍

  • @መስርት
    @መስርት 10 місяців тому +11

    ውይ ጋሼዬ ዛሬ ፍታ አርጋችሁኝ የተባርከ ቤተስብ እርጂም እድሜና ጤና ይስጣችሁ እፍፍፍእኔም ከስደት ተመልሼ እዲህ እማሳልፍበት ቀን ናፈቀኝ ❤❤❤❤

  • @user-wg1tl2el6n
    @user-wg1tl2el6n 7 місяців тому +6

    እረጅም እድሜ ተመኘሁ ለእነዚህ ምርጥ ቤታሰቦች ስተምሩኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌💞

  • @Banchu-dz8vw
    @Banchu-dz8vw 10 місяців тому +14

    የኔ ውዶች ምርጥ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ውዶችየ ለጋሽየማ ቢቻል ሽ ጊዜ ላይክ ባረኩ ❤❤❤❤❤❤

  • @mulu5
    @mulu5 10 місяців тому +8

    ሁላችሁም ላይክ አድርጉ ለጋሽዬ ስትሉ ላይክ አድርጉ ❤መቶ ብሎ ነገር የለም ሀምሳ እራሱ ከሞላ ትገዛለህ ዋ ❤የኔ ጌታ ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥህ የኔ የዋህ

  • @sphonetastic8719
    @sphonetastic8719 9 місяців тому +18

    የኔ እናት ፈጣሪ እድሜሺን ያርዝመው እናት ግራ ተጋባች ደሰ ይላል እኔ በጣም ነው ያሳኩት የውነት ልክ እርቲሰት ነው የመሰለኝ ጀግና አባት

  • @Zeynab-rw3nk
    @Zeynab-rw3nk 8 місяців тому +3

    የኔ አባት ወላሒ ደስ ስሉ ሺ አመትያኑርላችሁ ደሥ የምትሉ ቤተሠቦች😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤

  • @user-uy8pw2yx1t
    @user-uy8pw2yx1t 10 місяців тому +66

    ጋሺየንእምትወዱ በ ላይክ

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd 10 місяців тому +14

    አሳቃችሁኝ እኛም አላህ ለሀገራችን ያብቃን እህ የቤተሰብ ናፍቆት አቃጠለን ብቻ አልሀምዱሊላህ ዛሬ ለጋሽየ ይገዛለት 👍

  • @redwanfirst5197
    @redwanfirst5197 10 місяців тому +11

    😂🎉የምር ምርጥ አባት ሰርቶ መጨረሻ ላይ የት አለ ስልኩ አላለም ግዙለት አባ ወደ ላይ የሚነካውን እያለ ነበር ባለፈው😅

    • @bintOmer-xt6tj
      @bintOmer-xt6tj 10 місяців тому

      ወድላይ የሚነካዉን😂

    • @redwanfirst5197
      @redwanfirst5197 10 місяців тому

      ​@@bintOmer-xt6tj😂እንዲህ እንዲህ የሚሄደውን እያለ እያሳየ ነበርኮ ባለፈው

  • @user-mz8nh3fh5h
    @user-mz8nh3fh5h 13 годин тому

    ጋሸ በጣም አራዳነህ የምርትችላለህ❤❤❤❤❤

  • @user-ve7wp3hb8p
    @user-ve7wp3hb8p 10 місяців тому +15

    በናታች 20ሽ ሙሉ የጋሽየን ስልክ ልይ አቤት ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @myoheeien9966
    @myoheeien9966 8 місяців тому +10

    ምርጥ ቤተሰብ ደሰ ሰትሉ ጎሮቤቴ እንኳን ብትሆኑ ደሰ ይለኛል በቃ ቡታ ጀራ ገባለሁ እኔ የዘዋይ ነኝ😂

  • @destamelese3244
    @destamelese3244 10 місяців тому +10

    በጣም ደሥ የምትሉ ቤተሰቦች እግዚአብሔር እረጂም እዲሜና ጤና ይስጣችሁ ስወዳችሁ ጋሺየ በጣም ነዉ ያዝናናህኝ

  • @user-cq2de4pe5l
    @user-cq2de4pe5l 3 місяці тому +3

    Ye Ethiopiawi chewanet.....amazing mother..god bless you with your family mom!