Zelalem Desalegn-Yamegnal-ዘላለም ደሳለኝ-ያመኛል New Ethiopian Music 2024 (Official Video)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 405

  • @esmaielabriham2861
    @esmaielabriham2861 9 місяців тому +65

    ወንማችን አይዞህ በርታ እኛ ራያወች አማራወች ነን ። እና ደግሞ እናሸንፋለን

  • @SamsonTegegn-r1b
    @SamsonTegegn-r1b 9 місяців тому +12

    ወሎ ራያ ኩሩ አማራ ነን በርታ ወንድማችን እናሸንፋለን ጀግና ፋኖ

  • @AlemGedefa-cm4wk
    @AlemGedefa-cm4wk 9 місяців тому +40

    ራያ ትንሿ ጎንደር አለን ወንድሞቻችሁ ከጎጃም በርቱ ራያ ወሎ ነው።🙏❤🙏❤🙏❤
    🌹💚💛❤💪

    • @Madina-o2c5e
      @Madina-o2c5e 9 місяців тому

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እውነትነው

    • @Madina-o2c5e
      @Madina-o2c5e 9 місяців тому

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤1አማራ ፍኖኖኖኖኖኖኖኖ

    • @zdwollyewa6601
      @zdwollyewa6601 9 місяців тому

      እውነት ነው አንድ አማራ ፋኖኖኖኖኖኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmareChanie-ve8cg
    @AmareChanie-ve8cg 8 місяців тому +5

    አይዟችሁ እኛ ጎጃሜዎች ከጎንደር እና ከሸዋ ጋር አብረናችሁ ነን በርቱ እግዚአብሔር የዘንዶዉን የአብይ አህመድን ተንኮል እና መርዝ ተመልክቶ ሀይሉን እንደ ትል ያድርግበት

  • @HcJ-ri5mh
    @HcJ-ri5mh 9 місяців тому +27

    አማራወች ኮምቱ እናበራተዉ የራያዉ መብረቅ የዱታዉ እራሥ ምታት ፍኖ ፍኖ ፍኖ ፍኖ ፍኖ ፍኖ ፍኖ ፍኖ ፍኖ ፍኖ ፍኖ ፍኖ ፍኖ ፍኖ ፍኖ

  • @CrstiShimelis-jp2ym
    @CrstiShimelis-jp2ym 9 місяців тому +15

    ነፍጠኛዉ አማራ የራያ ልጅ ምርጥ ስራ ❤

  • @tiryuealemue7414
    @tiryuealemue7414 9 місяців тому +13

    ወሎ ራያ ይለያን የጀግኖቹ መብቀያ በርቱልኝ💚💛❤💪👌

  • @asnkatesfaye910
    @asnkatesfaye910 9 місяців тому +6

    ዋው ወዲ ዓዲ ብጣዕሚ ቆንጆ ስራሕ እዮ በጣም ምርጥ ስራ ነው ግዜውን የዋጀ🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪ራያ ወሎ አማራ ።

  • @FFFFF-y3k
    @FFFFF-y3k 9 місяців тому +3

    ❤💛💚🌹🌹🌹❤💛💚🎉🎉🎉🎉🎉

  • @taybamohammad6180
    @taybamohammad6180 9 місяців тому +8

    በርቱ! ወሎራያ! በማንነታችን! እየተገዴልነዉ!💚💛♥️💪

  • @abumahir3501
    @abumahir3501 9 місяців тому +7

    ጀግንነት ራያዎች ቃላት የለኝም የዋርካው ምሬ አገር

  • @zenittube2398
    @zenittube2398 9 місяців тому +10

    ደሞቸ ሁለየም ሣቁልኝ ከደቡብ ወሎ እህታችሁ እወዳችሁአለሁ አማራየ ሰፋ ያኛል❤❤❤❤❤❤❤ ያሆ ያሆ ያሆ

  • @BeleteDerbew
    @BeleteDerbew 9 місяців тому +6

    ዘሌ በጣም ምርጥ ስራ ነው እኛ ራያወችን የሚመጥን ስራ ነው በርታልን ጀግናችን በርታ በል ጀግናው ❤❤❤❤❤

  • @ዜድነኝየራያዋ-ፀ9ቀ
    @ዜድነኝየራያዋ-ፀ9ቀ 9 місяців тому +2

    ፍፍፍፍፍፍፍ እረ እራያ በለኝ እራራያም እራያ አማራም ወሎ ነው እኔ የሚገርመኝ የጀግንነታቸው ነው እረ በርታልኝ አማራየ እኔም በጣም ያበኛል አናገሬን ስነኩ አማራየ ድል ለአማራ ፍኖ የተመቸው ላይክ እና ሰብስክራይፕ ያርገኝ አማራዬ 😍😍😍😍😍🙏🙏🙏😘😘😘😘😍😍😍😍😍

  • @ፋፊ-ዘ3ጨ
    @ፋፊ-ዘ3ጨ 9 місяців тому +8

    ምርጥ ስራ ነው ላይክ ሼር አደርጉ🦁💪🐅

  • @FishBZA
    @FishBZA 9 місяців тому +5

    አማራዎች የት ናቹህ?💚💛❤️ Like,share.ፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ

  • @Nemi____Abdu
    @Nemi____Abdu 9 місяців тому +9

    የሚገርም ድምፅና ቪደወ ክሊብ ያለው ሙዚቃ ነው❤❤❤

  • @TbntDver
    @TbntDver 9 місяців тому +3

    ራያ ወሎነው ። ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 አማራየ❤❤❤❤

  • @Jonie-uo4wj
    @Jonie-uo4wj 9 місяців тому +3

    ያዝ በለው አቦ አማራን የጀግኖቹ ዘር ነው 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @borhanahmed3279
    @borhanahmed3279 9 місяців тому +3

    አማራዉያን ላይክ አርጉ❤❤ራያዬ❤❤

  • @መኪየራያዋ
    @መኪየራያዋ 9 місяців тому +12

    ❤ወሎራያ ይለያል የኔጀግና ምርጥ ሰራ የሀዉጃኖ ፈለግ❤❤🎉

  • @MelakuDejen-q1k
    @MelakuDejen-q1k 9 місяців тому +5

    የሚገርም ስራነው ወድማችን በርታ ስንጠብቀው ነበር

  • @shferawbzuneh8373
    @shferawbzuneh8373 9 місяців тому +3

    ወንድማችን እናመሰግናለን አማራዬዬዬ ያሸንፋል ድል ለፋኖ

  • @serkalemtube23
    @serkalemtube23 9 місяців тому +3

    ዋውውው
    የኔ ገምሻራ
    ትችላለህ
    ግጥምህ አጅት
    ያረሳል 🥰🥰🥰 ነበር
    አሁን ያአመኛ ዋውውው👍👌

  • @yosefworkie9518
    @yosefworkie9518 9 місяців тому +3

    እዲያበል ራያ መቸም ለጀግንነት የታወቀ

  • @Eden-y9i
    @Eden-y9i 9 місяців тому +2

    ባገሬ ልጆች ሁሌም እኮራለሁ የኔ ጀግኖች ያማራልጅች ሁላችሁ አበርታቷቸው ሁሌም ከጎናችሁ ነን❤❤❤❤

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 9 місяців тому +4

    አማራዬ 🦁🦁🦁🦁💚💛❤️✊✊✊

  • @ሪችወሎየዋ-ጰ1ነ
    @ሪችወሎየዋ-ጰ1ነ 9 місяців тому +4

    ❤❤የት ናችሁ የጃውሳው ልጆች ❤

  • @Logging_Out
    @Logging_Out 9 місяців тому +2

    😍☺️🥰

  • @ghh5860
    @ghh5860 9 місяців тому +1

    የኔ ወሎየወች አልተቻላችሁም የኔ ቀብራሮች የአሳመነው ፅጌ ልጆች💚💛❤💪💪💪ሀገራችን ራያ ደማችን ወሎየ በነካኩንና ጉዳቸው በለየ❤✊my king Amhara fano💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @serk6884
    @serk6884 7 місяців тому

    We are one Amhara!!! We fight until the end for our land and freedom!!!!!

  • @mmt-ye1xr
    @mmt-ye1xr 9 місяців тому +1

    ዘላለም በርታልኝ ራያ ወሎ ነዉ ጥርጥር የለዉም!!! ከራያ ባላ የሸህ ሳኒ ወንድም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GhxfdDtygf
    @GhxfdDtygf 9 місяців тому +2

    ወሎ ራያወች አይዟችሁ በርቱልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @meseretgetawedey
    @meseretgetawedey 9 місяців тому +1

    ዋውውውው ጀግና ሰአቱን የጠበቀ ምርጥ ሰራ ድል ለፋኖ💚💛❤💪💪💪💪🔥🔥🔥👑👑👑

  • @gfyf6139
    @gfyf6139 9 місяців тому +2

    ራያየ ወለላቱ ልጆችሽ ተነስተዋል በርቱ ወንድሞቼ !

  • @عيسى-ب8ه
    @عيسى-ب8ه 9 місяців тому +1

    ራያነቴ ኩራቴ አማራነቴ ማንነቴ❤❤❤❤❤ በርታልኝ ወንድሜ🎉🎉🎉

  • @Sነኝየጎብየው
    @Sነኝየጎብየው 9 місяців тому +3

    ምርጥ ስራነው በጉጉት
    ስንጠብቀው ነበር ወንድማችን ዘላለም ደሳለኝ በርታልን ጀግኖቻችን እንወዳችኋለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeshiMolla-m5k
    @yeshiMolla-m5k 9 місяців тому +2

    ገባ ገባ በሉ እዩለት 😘😘

  • @mogeseyasu
    @mogeseyasu 9 місяців тому +2

    በርታ ዘሌ ጀግናው

  • @brhanuaredom8613
    @brhanuaredom8613 9 місяців тому +2

    ትሰረር ወዲ ሰበይቲ 2 መልሓስ ራያ ለባለቤቱ ያሁሉ መሆኒ ና ጨርጨር ማቻረ በለህ እንዳል ዘፈንክ ኣማራ ይታወቃል ባለቤት ኣለው ግዜ ይውጣና እንዳንተ ኣይነቱ ፈሳም ኣሽቃባጭ ለሆድ ኣደሮች ራያን ትረግጧት እናያለን ወዲዛ ፈሳም የት ኣወቅከው ጎጃም ኣቤት ውሸት
    ለላኛው ዘፈኑ ፈልጉት ኣክራሪ ማን ሁን ኣለህ ግን ለፍቅር ኣትዘፍንም ብያንስ ነጌ ከነገ ወድያም መሆኒ ና ቆቦ ኣንድ ላይ ነው ምውለው ማጭደው ምገባየው ረከስክ በጣም😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @مككم-د8ه
    @مككم-د8ه 7 місяців тому

    ፋኖ ፋኖ ፋኖ አምሀራ አምሀራ እኛ እራያወች በአምሀራ ድርድር አናውቅም አንድ አምሀራ ፋኖ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BeleteDerbew
    @BeleteDerbew 9 місяців тому +1

    ❤❤❤ ራያ ወሎ አማራ ❤❤❤ ምርጥ ስራ ❤❤❤❤❤

  • @abebebelay5188
    @abebebelay5188 9 місяців тому +1

    ራያ ወሎ ጎንደር ጎጃም ሸዋ አንድ ነን

  • @ፋፊ-ዘ3ጨ
    @ፋፊ-ዘ3ጨ 9 місяців тому +2

    ቤተ አምሐራ ወሎ ጠቅላይ ግዛት አማራነት ይለምልም💪🦁🦁🐅🐅

  • @Zed582
    @Zed582 9 місяців тому +2

    አማራየ ጀግና❤💪💪💪💪💪💪💪

  • @mustapaethopiya7877
    @mustapaethopiya7877 9 місяців тому +1

    ዋዉ ዋዉ ቃላት የለኝም ብሮ በርታ

  • @STube-pr6li
    @STube-pr6li 9 місяців тому +4

    አጅት አረስ
    ግጥምህ እራሱ ይሰባብራችው
    ነበር ክብርልን🥰🥰💚💛❤

  • @HaymanotAsaye-p4c
    @HaymanotAsaye-p4c 9 місяців тому +1

    በጣም ምርጥ ስራነው 💚💛❤

  • @BerihunEyassu
    @BerihunEyassu 5 місяців тому

    አየ ዘላኣለም ለካ እስካ ሓርስታይ ራያ የካ ድነበረካ አነ አይፈለጥኩካይ ጎደር ምዃንካ

  • @TtTt-c3l
    @TtTt-c3l 9 місяців тому +2

    እኔም እዳተነኝ አማራ ሲጠቃ ራሴን በጣም ያመኛል

  • @HcJ-ri5mh
    @HcJ-ri5mh 9 місяців тому +2

    ዋዉዉዉዉ ይለያል ❤❤❤❤

  • @belaineshyalew3571
    @belaineshyalew3571 8 місяців тому

    Thank you for your service !!!❤👍💪🏼🙏❤️

  • @ፍቃዱፍቃዱ
    @ፍቃዱፍቃዱ 9 місяців тому +8

    አዎ ያመኛል አማራ ሲነካ
    ያመኛል ወሎዬው ሲነካ
    ያመኛል ሸዋውም ሲነካ
    ያመኛል ጎጃምም ሲነካ
    ያመኛል ጎንደርም ሲነካ
    ድል ለፋኖ
    ፋኖ
    ፋኖ
    ፋኖ

  • @mekdes2722
    @mekdes2722 9 місяців тому +1

    ድል ለተገፋው የአማራ ህዝባዊ ሃይል ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በርታልን ክንዳለም❤❤❤❤

  • @nafihabe4544
    @nafihabe4544 9 місяців тому

    Proud to be Amhara wolloye 🫶🏽💚💛❤️
    Amhara jeggna 💪🏽💪🏽💪🏽

  • @NIGATMEDIA_1
    @NIGATMEDIA_1 9 місяців тому +2

    አንተው ምርጥ ስራ ነው ዞላ!!

  • @Zehara-x6g
    @Zehara-x6g 9 місяців тому +1

    የኔ ደሞች እንዴት እንደምታምሩ ድሉ የእናንተ ይሁን ያረብ❤❤❤

  • @ሳምራዊት-ቨ3ኈ
    @ሳምራዊት-ቨ3ኈ 9 місяців тому +2

    በርታልን ወንድም ድል ለአማራ ፋኖ

  • @Kidist392
    @Kidist392 9 місяців тому +2

    ጀግና ነህ❤🥰💪💪💪💪

  • @Auiopui
    @Auiopui 9 місяців тому +1

    ራያ ወሎ ኣማራ ነው ፋኖ ነፃ ሲያወጣችሁ ራያ ክልል ይሆናል ኣይደብራችሁም ድል ለኣማራ ፋኖ❤❤❤

  • @ZahidKhan-b9n
    @ZahidKhan-b9n 9 місяців тому +2

    ሀሪፍ ነው ዘልየ በርታልን❤🎉🎉

  • @nenareu2882
    @nenareu2882 9 місяців тому +1

    መገን ወሎ ራያ አማራዬ💚💛❤️👈💪 ህቡቡቡቡቡ

  • @Ayu_Amhara
    @Ayu_Amhara 9 місяців тому +2

    አንደኛ ነው ምርጥ የአማራ አንድነት ሙዚቃ በርታ

  • @HanaHana-vv9db
    @HanaHana-vv9db 9 місяців тому +1

    ❤😂

  • @SemiraAhmed-on9ip
    @SemiraAhmed-on9ip 9 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪👌👌👌👌👌👌

  • @SaraYu-gd7ms
    @SaraYu-gd7ms 9 місяців тому +1

    ዎሎ አማራየ❤❤❤❤❤አይዞን ዎደፊት❤❤❤❤

  • @TeddyArsenal-k9n
    @TeddyArsenal-k9n 8 місяців тому

    ጀግናው ዘሌ ምርጥስራው በርታ አማራየ❤❤❤

  • @wolowoldia1898
    @wolowoldia1898 9 місяців тому +1

    ዋው ምረጥ ስራነው በረታልን ወድማችን❤
    ድል ለፍኖ💚💛❤💪💪

  • @willyafrofitness1989
    @willyafrofitness1989 9 місяців тому +1

    አማራ ራያ❤❤❤❤
    አማራ❤❤❤

  • @sewyalewtadele4456
    @sewyalewtadele4456 9 місяців тому +1

    በራያ ልጅ አትምጡብን: እንዳይከፍብን አለንላችሁ ከጎጃም ነኝ 1 አምሃራ ነን::

  • @ሰሙነኝወሎየዋ
    @ሰሙነኝወሎየዋ 9 місяців тому +2

    የኔጀግና አማራየበዛልገና❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @Jonie-uo4wj
    @Jonie-uo4wj 9 місяців тому +1

    ጀግናው ወንድማችን በርታልን ራያ አማራ ነው ግን እንዴት አርማ ያለው ሰንደቅ አላማ አማራን አይወክልም እንዴት አስገባህው

  • @ETHIOPIAN-OLD-MUSIC-3533
    @ETHIOPIAN-OLD-MUSIC-3533 8 місяців тому

    BETEAMHARA (Wello) Wedefit !

  • @kgfuu3072
    @kgfuu3072 9 місяців тому +1

    💚💛❤️🤗ዋዉበርቱ

  • @GashawBesf
    @GashawBesf 9 місяців тому +1

    አማራ ወጥር አንድሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @muletaandarge3428
    @muletaandarge3428 9 місяців тому +1

    በርታ ጀግናው

  • @MitoAmito
    @MitoAmito 2 місяці тому

    Wow wow wow wow wow wow ❤❤❤❤ 💪💪💪💪💪💪👏👏👏

  • @AlemuMolla-hk6jb
    @AlemuMolla-hk6jb 9 місяців тому +1

    ራያ ወሎ አማራ

  • @عبدوعبدو-ه1د7ث
    @عبدوعبدو-ه1د7ث 9 місяців тому +1

    አማራዬ ጀግና ❤❤👑

  • @HaymiEreki
    @HaymiEreki 9 місяців тому +2

    ምርጥ ነው❤🥰🥰

  • @ZidWaleta
    @ZidWaleta 8 місяців тому

    በርታልን ውንድማችን የአማራ ኩራት ድል ለተገፍው አማራ ፍኖ

  • @zamzam633
    @zamzam633 9 місяців тому +2

    ወሎ አማራ ጀግኖቻችንን በርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @2323
    @2323 9 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👌👌

  • @busyline8767
    @busyline8767 9 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @birhanuwoldegebriel1340
    @birhanuwoldegebriel1340 9 місяців тому

    ❤❤❤❤Wow my brother your message is true

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ፀ9ኈ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ፀ9ኈ 9 місяців тому +1

    አማራዬ❤❤

  • @Ayu_Amhara
    @Ayu_Amhara 9 місяців тому +1

    ዋው❤አማራዎች አላችሁ ?ወይ

  • @liligabriel
    @liligabriel 9 місяців тому +1

    አማራየየየየ ❤❤❤😭😭😭

  • @habtamutebejeyekobow2427
    @habtamutebejeyekobow2427 9 місяців тому +1

    ሁቡቡ በል አተ 👍😍

  • @DesuMagna
    @DesuMagna 9 місяців тому +3

    ያምራል ብሮ በርታልን ❤❤❤❤❤

  • @st.zenawimehari
    @st.zenawimehari 9 місяців тому

    አንደኛ

  • @ፍቅርከወሎልጅሀናንራያቆቦ

    ወድማችን በርታ በጣም ምርጥ ስራነው ለይክ ሸር ሰብስክራይብ አድርጉት አማራወች እደዚ ቆጆ ስራ ይዘው ለሚመጡ ጀግኖች

  • @ገንዘብወሎየዋ
    @ገንዘብወሎየዋ 9 місяців тому +1

    💪💪🔥🔥🔥🔥✊✊✊✊✊

  • @HbtamuBerhe
    @HbtamuBerhe 9 місяців тому +1

    ዘላለም የራያው ትንታግ በርታልን

  • @TigestMengesha-q1r
    @TigestMengesha-q1r 8 місяців тому

    Wawu"YamraL"Beritu"Demoche!!!❤❤❤

  • @WfghFghh-pg2ny
    @WfghFghh-pg2ny 9 місяців тому

    የራዮቹ ጀግኖች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @MelkameSeweMelkame
    @MelkameSeweMelkame 3 місяці тому

    ራያ ራዩማ የቆንጆ ሀገር

  • @nahomhailu675
    @nahomhailu675 9 місяців тому

    ምርጥ ስራ ነው ወንድማችን. ራያ አማራ 🔥🦅🔥💚💛♥️

  • @ቅድስትየግዳኖ
    @ቅድስትየግዳኖ 9 місяців тому +3

    የመጀመርያ ኮማችነኝ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @woyinshet1827
    @woyinshet1827 9 місяців тому

    አይዞህ ወድሜ በርታ ❤❤❤ ራያ አማራ ነዉ ወደዱም ጠሉም