የምስራቅ አማራ ፋኖ መአበል በወልድያ ከተማ_ዋርካው ምሬ ወዳጆ በተገኜበት የሚገርም ትእይንት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 367

  • @hiwotkassa2558
    @hiwotkassa2558 2 роки тому +23

    አማራነት በአንድነት ፋኖ

  • @user-rf6pe5no2d
    @user-rf6pe5no2d 2 роки тому +23

    ማሻአላህ ፋኖየ የኛ ጀግኖች ደስ ስትሉ አላህ ይጠብቃችሁ 💚💛❤️💪💪💪💪💪✅✅✅✅

  • @kemekem1366
    @kemekem1366 2 роки тому +21

    ጎበዝ ተደራጅ ሰልጥን ታጠቅ💚💛❤💪💪💪

    • @lailaalmuhairi9758
      @lailaalmuhairi9758 Рік тому

      ቀሎአ😍😍🥰😘

    • @user-bn3cf4hz3c
      @user-bn3cf4hz3c 5 місяців тому

      💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️ፋኖ

  • @user-mi8ut7vw1j
    @user-mi8ut7vw1j 26 днів тому +1

    በልያዝተነሳ በለው ኑሬ አንተብቻ ዝፈንበት የኛ ጀግና💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪 አማራነት ይለምልም ወላሂ የኢትዮጰያ ብርሀንነን

  • @tesahaytube4972
    @tesahaytube4972 2 роки тому +16

    በርቱ ጀግኖች
    ኑር አደስ ጎበዝ ግደታህን እየተዉጣህ ነው የኔ ጀግና

  • @tegshe281
    @tegshe281 2 роки тому +13

    አባረህ በለው ያፀረሰላም ፋኖኖኖኖኖኖ የአማራው መዳኛ💪💪💪💪💪💚💛❤

    • @montahamontaha9493
      @montahamontaha9493 2 роки тому

      ሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌ

  • @zemenayyetbarek7423
    @zemenayyetbarek7423 2 роки тому +22

    ፋኖፋኖ💪💪💪አማራየወደፊት🙏🙏🙏❤❤

  • @HadiaHusin-et4cm
    @HadiaHusin-et4cm Рік тому +2

    አላህ ያግዛችሁ ውዶች ጀግናው ያማራልጅ ፊኖ

  • @ህሊና-ኰ2ኘ
    @ህሊና-ኰ2ኘ 2 роки тому +19

    የኔ አበሶች የጠላታችሁ አይን ይደፈን አላህ በድል ያጎናፅፋችሁ 💖💖💪💪

  • @edengizachew5630
    @edengizachew5630 10 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ኩራቶቼዴሞቼ ከናተ መፈጠር እዴት መታዴል ነዉ እዬሞተም ሀገሬ የሚል አማራዬያገር ምሰሶ መታዴል ነዉኮ ከናተ መፈጠር❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 2 роки тому +14

    ኑሬ ጀግናው ስበር ከራያ ፋኖነት ይለምልም💪❤❤

    • @moonaali3116
      @moonaali3116 2 роки тому

      💪💪💪💪👌💙💙💙💚💚💋💋💋💋💘💘💘💘💘💘💘❤❤❤🇬🇳🇬🇳🇬🇳

  • @RoseRose-ik9nr
    @RoseRose-ik9nr 2 роки тому +4

    ፋኖ 💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹አማራየ አላህከናተጋይሁን

  • @saratube8487
    @saratube8487 Рік тому

    አይ አማራ አይ ፋኖ አማራ ፋኖ ወደፊት እግዚአብሔር ከተገፉት ጋር ነውና እግዚአብሔር ከፊት ይቅደምላችው ውድቀት ለጥላት ይሁን አሜን

  • @yengustube
    @yengustube 2 роки тому +9

    ዋው በጣም ደስ ይላል በርቱ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን በእውነት ፍቅር አንድነት ያድለን ።

  • @tigaethio
    @tigaethio 9 місяців тому

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃቹ ውድ ያማራ ጀግኖች እንዴት ነው የምታሰቀኑ እኔ የደብብ ልጅ ነኝ እነወዳቹዋለን

  • @tadessekassa6714
    @tadessekassa6714 2 роки тому +6

    እንዴት እንደምወዳችሁ ቃላት ያጥረኛል
    እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን

  • @addisaddis644
    @addisaddis644 2 роки тому +3

    የአማራይቱ ልጅ አንድ ስትሆነው የምትፈራ ኑሬ የራያው መብረቅ ክበርልኝ

  • @mohammedassenwolloyewcibac6495

    ጀግና የኢትዮጲያ ልጆች ለሀገራችሁ መስዋዕትነት በመክፈላችሁ እግዛብሄር ይባርካችሁ፡፡

  • @abeca4178
    @abeca4178 Рік тому

    ድርሉ ለናተ ይሁን እግዚአብሔር ይርዳችሁ የአማራው ጀግና

  • @roziloveebrahim1539
    @roziloveebrahim1539 2 роки тому +3

    የሀገር ኩራት ፋኖ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @user-hw3ue5xn1n
    @user-hw3ue5xn1n Рік тому +2

    እግዚአብሔር አምላክ የዳዊትን ክንድ ይስጥልን ጀግኖች ኢትዮጵያ አምላክ ሀይል ክንድ ይሁናቹሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ማንእዴእናት
    @ማንእዴእናት 2 роки тому +26

    አላሕ ይጠብቃችሁ ወዲሞቼ

  • @halimayaseen7960
    @halimayaseen7960 Рік тому

    አንበሳ የሀገሬ ልጆች እግዚአብሔር ከእናተ ይሁን ይብቃን የአማራ ግፍ መሞትና መፈናቀል

  • @fatumaadem1948
    @fatumaadem1948 2 роки тому +6

    ያረብ አላህ ይጠብቃችሁ ሠላምያምጣልን

  • @fatumafatuma6419
    @fatumafatuma6419 Рік тому

    እዳዉ ፋኖፋኖፋኖ ደጋግሜ ልጥራቺሁ 💚💛❤️💪💪💪💪💪💘💘💘💘💘💘🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥺🥺🥺🥺🥺🥺

  • @marifazw7969
    @marifazw7969 2 роки тому +1

    የአማራ እህት በመሆኔ ደሥ ይለኛል የኔ ወድሞች አትጉደሉብን ድምቀቶቸ እናተን ልገል የሚመጣውን አላህ ይገላግለን ፋኖቸ

  • @ሀዩነኝየራያዋአማራ
    @ሀዩነኝየራያዋአማራ 2 роки тому +5

    ካይን ያውጣችሁ ፍኖወች ደሞቼ ገና እደ ሜዳ አሹሀ እንበዛለን አማራየየየ ፍኖ🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅💔💔💔💔💔💔💔💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🐅🐅🐅🐅🐅🐅

  • @user-fc6ds3jy8h
    @user-fc6ds3jy8h 2 роки тому +3

    በርቱ አማራየ ጥላት ቢበዛም እውነት ከኛ ጋር ናት

  • @saadas1050
    @saadas1050 Рік тому +2

    አላህ ይጠብቃች ጀግኖች💚💛❤💪💪💪💪💪

  • @user-xr3td6nh6f
    @user-xr3td6nh6f 2 роки тому +4

    💚💛❤ ክፉ አይካሽ ሀገሬ

  • @salimamuhie1279
    @salimamuhie1279 2 роки тому +1

    ወላሂ አማራ መሆንኮ መታደል ነው💪💪💪💪💪

  • @ZeubraSied
    @ZeubraSied 4 місяці тому

    በርቱ ጎበዞች ጎጃም ጎንደር ወሎ በአንድ ድምፅ ፋኖ 🍀🌻🌺

  • @user-dx9pm2rt1v
    @user-dx9pm2rt1v Місяць тому

    የኔ ጀግኖች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ💪💪💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hayet8663
    @hayet8663 10 місяців тому

    ድል ልልልልልል ለአማራ ፋኖኖኖኖኖኖ ማሻአላህ አላህይብቃችሁ

  • @hussen.abdila961
    @hussen.abdila961 Рік тому

    ፋኖ ፋኖ ድል ለነሠተ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @zainab-vh4im
    @zainab-vh4im 2 роки тому

    አላህ ይጠብቃቸሁ ጀግኖችችን አላህ ይህን ባንዳ የገልገለን በደል ተመለሱልን በሰላም አላህ ይመለሳችሁ ጠላት ይወድም

  • @salimfodaytanartkanu2625
    @salimfodaytanartkanu2625 2 роки тому

    የአማራህዝብሆይገናጥላትህ ይበዛልመደራጀትና መሠልጠንይጠበቅብሀልሠላምለአማራህዝብ

  • @jemilaahmed1415
    @jemilaahmed1415 Рік тому

    አማራዬ ሁሉ እሚያምርብን ድል ላአማራ ለፋኖ💚💛❤💚💛❤💚💛❤አማራ ወደፊት

  • @user-mv6ef6fh4k
    @user-mv6ef6fh4k 6 місяців тому

    የኛ ጀግኖች ከጠላት አይን ይጠብቃችሁ ድል ለአማራየ ፋኖኖ አድ ሀገረ አድ አማራ እኩልነት አድማስ በረቱልን

  • @user-hw3ue5xn1n
    @user-hw3ue5xn1n Рік тому

    ድል ለተገፋዉ አማራ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ix4nx6ro6w
    @user-ix4nx6ro6w 2 роки тому +1

    አሏህ ይጠብቃቺሁ ያርብ ኢንሸአሏህ በድል ተመለሱልን አሏህ በቃቺሁ ይበለን ሰላሙን ያውርድልን

  • @user-qm3yi9bo7k
    @user-qm3yi9bo7k 8 місяців тому +1

    ድል አማራ ፋኖ

  • @user-tw6rb2io8z
    @user-tw6rb2io8z 2 роки тому +7

    እልልልልልልል💪💪💪💪💪💪

  • @zahara4809
    @zahara4809 2 роки тому +2

    የኛ አለይታዎች አላህ ይጠብቃችሁ👉❤❤💖🌹 ውድድድድድ💚💛❤✊

  • @hayatyoutube8134
    @hayatyoutube8134 Рік тому

    😢😢😢😢😢ደስ ስትሉ ድል ለወገኔ💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yk8mm6nn1v
    @user-yk8mm6nn1v Рік тому

    ደሞቸዋ ስስቶቸዋ ማሮቸዋ ሁሉ ነገሮቸ 💞💞💞💞💞💞💕💕💕💕💚💛💘💚💛💘💚💛💘💚💛💘
    እግዚአብሔር አምላክ የቅዱስ ዳዊትን ቅነ ለእናተ ያጎናፅፍልን
    አምላከ ዳዊት ከእናተ ጋር ይሁንልን
    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን
    እናተ ማለት እኮ ፋኖ ፋኖ ንፁህ ወርቅ ናችሁ
    ዘር ብሔር ሳትለዩ ለእምየ ኢትዮጵያ የቆማችሁ ስስቶቸዋ💞💞💞💞💚💛💘💚💛💘

  • @abumahir3501
    @abumahir3501 2 роки тому +3

    ኑሬ ሁሌም ኑርልን

  • @user-kx2gm2ff1t
    @user-kx2gm2ff1t Рік тому

    አላህበድልይመልሳቺሁወገንያርብ፣👌👌👌👍👍👍🌹🌹♥️♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @semiramohamed3924
    @semiramohamed3924 Рік тому

    ፋኖየአማራልጅ ድንቅ የኢትዮጲያ የኢትዮጲያ ልጅ ሺ አመት ኑሩልን እናንተ ሞታችሁ ሀገር አቆማችሁ የኢ.ያ አምላክ አላህ ይጠብቃችሁ!!!!

  • @teddygo2558
    @teddygo2558 2 роки тому +4

    በጣም ደስስስስ እያለኝ ነው።

  • @fendishatube
    @fendishatube 2 роки тому +5

    ኑሬሬሬሬሬሬ💪💪💪💪

  • @user-ei8tp5kx9q
    @user-ei8tp5kx9q Рік тому

    አማራ ባልሆኩ ይቆጨኘ ነበር የኔጀግኖች የኔመከታ ተጎናችሁ ነን አብሸሩ❤❤❤❤

  • @rahilbelete6940
    @rahilbelete6940 Рік тому

    አማራ ማለት ከፈጣሪ በታች ሆኖ አገርን ህዝብን ጠባቂ ነው እመኑኝ ይሄ ወደ ኦሮምያ ክልል ቢሆን ሰው መግደል ሴቶችን ለመድፈር ለመዝረፍ የሚሳተፉው ነው የሚበዛ እመብርሐንን ((((( አማራዬ❤ ጨዋው❤ ወገኔ) ❤

  • @user-be4wh8fw4y
    @user-be4wh8fw4y Рік тому

    የኔጀግኖይ ኑሩልን ያሳምነዉ ጥጌልጂ

  • @user-lc8xf9wj4k
    @user-lc8xf9wj4k 2 роки тому +5

    የኔ መከታወች ከቁጥር አያጉልብን❤

  • @user-vo6jd5gh5g
    @user-vo6jd5gh5g 11 місяців тому

    የሀገር ኩራት ፋኖ አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ 💚💛❤️ 💪💪💪💪

  • @yrged6942
    @yrged6942 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፋኖ

  • @VipVip-ep4ug
    @VipVip-ep4ug Рік тому

    የአማራ ልዬ ጀግኖች ልብ ያለው ከጐን ይሆን

  • @weberestbizuneh6122
    @weberestbizuneh6122 3 місяці тому

    fano heroooooo king of kings ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏

  • @user-oc8bf4yi2m
    @user-oc8bf4yi2m 2 роки тому +3

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የኛ ጀግኖች🌹🌹🤲🤲🤲

  • @ahmedtube3504
    @ahmedtube3504 Рік тому

    አላህ ይጠብቃቺሁ አላህ ሰላምን ደስታውን ለወገኔ ለአማራ👍👍👍💪💪💪💪

  • @mobileshop6712
    @mobileshop6712 2 роки тому +1

    ፍቅሩን አንድነቱን ማየት እንደት ያስደስታል አንድ አማራ

  • @user-hh5ip8mz6p
    @user-hh5ip8mz6p 11 місяців тому

    የኔወድሞች ድል ለናተአላህ ይጠብቅልኝ ያረቢ❤❤❤

  • @Ggg-uj4mb
    @Ggg-uj4mb 4 місяці тому

    የኔአማራዬውውውውውውውው❤❤❤❤❤❤አማራ

  • @hikhatt7126
    @hikhatt7126 Рік тому

    ፋኖ አይዞችህ ድል ለናተ

  • @ዘይነብ-ቘ1ቸ
    @ዘይነብ-ቘ1ቸ 11 місяців тому

    ያረብ አላህ የልፋታችሁን አይቶ ለሀገራችን ሠላም ይሥጥልን

  • @ethioclick1
    @ethioclick1 2 роки тому

    የኔ ጀግና ወንድም ክብር በልልን።
    አማራ ያሸንፋል✅

  • @user-xt2zw8qh4c
    @user-xt2zw8qh4c 2 роки тому +7

    ይቀራል በተለይ ደቡብ ወሎ ተኝተዋል

    • @hiwotkassa2558
      @hiwotkassa2558 2 роки тому

      ደንብ ወሎ ሙስሊሙ የጋላ ትል የትግሬ ቅማል ከሆነ ቆየኮ ጭራሽ ተዋግቶ ነፃ ያወጣቸውን ፋኖ ላይ አፋቸውን መክፈት ጀመሩ ምድረ ሽንትጨርቅ ጫታም ሁላ

    • @user-xt2zw8qh4c
      @user-xt2zw8qh4c 2 роки тому

      @@hiwotkassa2558 አንጀቴ ተቃጥሏል እህቴ ደማቸው ሣይደርቅ ደሤና ኮቦልቻ እንዳይያዝ ቦሩ ሜዳና ኩታበር ለአሥራ አምሥት ቀን ሙሉ እንደቅጠል የረገፉትን እረሧቸው የዚያ አካባቢ ህዝብ የአማራነት ሥነልቦና ያለውም አይመሥለኝ ደነዞች ናቸው ምንም አቋም የላቸውም ሸለመጥማጥ ናቸው የኦነግ እርዝራዥ ናቸው አተከኑነ

    • @user-we3kb2jm5b
      @user-we3kb2jm5b 2 роки тому

      አኛ ይሄዉ ነን ትንሺ ብቻ ነዉ ከደቡብ የሠለጠኑት

  • @user-wy9tu4rw2i
    @user-wy9tu4rw2i 5 місяців тому

    ፋኖ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @workhabtam4797
    @workhabtam4797 Рік тому +2

    የኛ ጀግኖች ፈጣሪይጠብቃችሁ

  • @SwSw-b5q
    @SwSw-b5q 6 місяців тому

    የኛጀግናወች እግዚአብሔር ያግዛቹሁ❤❤❤❤

  • @user-cx6mh6bw2s
    @user-cx6mh6bw2s 8 місяців тому

    እግዚብሔርይጠብቃችሁየኔደሞችҰҰ

  • @user-tu6ep6cj7k
    @user-tu6ep6cj7k 2 роки тому

    ክተት ያገር ልጂ ክተት አማራ ከንድ ስኮነዉ የምትፈራዉ💚💛❤

  • @user-ei8tp5kx9q
    @user-ei8tp5kx9q Рік тому

    ያልፋል ይሸአላህ ድል ለአማራ❤❤❤

  • @user-wr2bz8wm5h
    @user-wr2bz8wm5h Рік тому

    ያርብ ድል ለአማራ ፍኖ ፍ ኖ

  • @fatemafatema1754
    @fatemafatema1754 Рік тому

    ድል ለአማራ ፋኖኖ❤❤❤❤❤

  • @abvabc5007
    @abvabc5007 2 роки тому

    አማራየ አይዞን እዉነት ያቸንፋል አሏህ ይጠብቃችሁ

  • @user-yc7ht9uj8r
    @user-yc7ht9uj8r 2 роки тому +4

    ➬ኑሬ ጀግና 🥰🥰

  • @jamila5537
    @jamila5537 Рік тому

    ዋው ደሥ ሥትሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ደሞቸ💚💛❤💪💪💪

  • @tiabayasuf2359
    @tiabayasuf2359 Рік тому

    ያአማራኩራቶች አለህየረጠብቃችሁ

  • @rahilrahi9182
    @rahilrahi9182 Рік тому +1

    ❤❤❤የኢትዮጵያ አምላክ በደሙ ይሸፍናቹ አሜን

  • @user-bt3bh4nl2p
    @user-bt3bh4nl2p 2 роки тому +1

    አላህ ከእናተ ጋር ይሁን ያረብ

  • @fatumara3244
    @fatumara3244 Рік тому

    ፋኖ ፋኖ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-ek1bf1pb6j
    @user-ek1bf1pb6j 3 місяці тому

    እኔ እዳየሁአቺሁ ጠላት አይያቺሁ አይኑ ዪጥፋ ፋኖወቸ ብዝት ብዝዝዝዝዝዝዝዝዝት በሉልኝ

  • @user-si1zc1hd9g
    @user-si1zc1hd9g 2 роки тому

    ፊኖ አላህ ይጠብቃችህ ደሞቸ ፋኖ❤❤🇪🇹🇪🇹❤

  • @HadiaHusin-et4cm
    @HadiaHusin-et4cm Рік тому

    ፊኖ ኩራታችን ስላማችሁን ያብዛው

  • @FuaadeeMahamad
    @FuaadeeMahamad 6 місяців тому

    ድልለማራፋኖ❤

  • @HawaTadele
    @HawaTadele Рік тому

    ጀግናው አማራ

  • @user-jg4sn8rf9m
    @user-jg4sn8rf9m 2 роки тому +1

    ፋኖ የኔ ጀግና

  • @ermiyashailehaile8508
    @ermiyashailehaile8508 3 місяці тому

    ድል ላማራ ፋኖ

  • @እሙመባረክ
    @እሙመባረክ 6 місяців тому

    አላህ አገራቺነን ሠላም ያርግልነ ያረብ

  • @masateta6700
    @masateta6700 11 місяців тому

    ሳ ያ ች ው ደ ስ ይ ለ ያ ል ❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏

  • @GgGg-le1rw
    @GgGg-le1rw 2 роки тому

    ወዲሞቸ. እግዛብሄር ይጠብቃችሁ. ጠላታችንን አመዲ ያልበሰው የኔ ፋኖወች

  • @leyilamohammed6654
    @leyilamohammed6654 2 роки тому

    ኑሩልን ድል ለናት ሀገሬ ጥላትሽ እርርርርርር ይበል ሁሌም ከፍፍፍፍፍፍፍፍፍ በይ

  • @yeshiwogenfisha9555
    @yeshiwogenfisha9555 2 роки тому +2

    ጀግኖቻችን ፈጣሪ ይጠብቃቹህ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MerryYirdaw
    @MerryYirdaw 4 місяці тому

    የኔ ጀግኖች ኩራታችን ነችሁ፡፡

  • @ሰይድኤጁ
    @ሰይድኤጁ 2 роки тому +5

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @MulualemLulseged
    @MulualemLulseged 7 місяців тому

    መሬ ጀግናዉ ፋኖ

  • @user-Ery23456yuio
    @user-Ery23456yuio Рік тому

    አማራትቅደም አለህከናተጋይሁንማሮቸ

  • @salimfodaytanartkanu2625
    @salimfodaytanartkanu2625 2 роки тому +1

    ፈጣሪይጠብቃችሁ ሠላምለኢትዮጲያ