Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ኦሮሞ ነኝ የአብዲሳ ኣጋ ልጅ በኢትዮጵያዊነቴ የማልደራደር።እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያድርግልንኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️
ሀበሻ ነኝ በል ማን ዘር የሌለው አየህ ወንድሜ
@Tolera kenesa እውነትም የእሳት ልጅ አመድ:: አንተ የጀግናው ልጅ እያለህ ነው ቄሮ: ጀዋር: ምናምኔ እያሉ ያን የአገራችንን ክልል ያረከሱት? ጥፋቱ ያንተ ነው ያብዲሳጋ ቤት ሲደፈር
አራጅ
@@አማራነትይለምልምኢትዮጲያ min bilo new ahun yemitisadeb
Tolera ምርጥ , ኑርልኝ ብሮየ
ዋዉዉዉዉዉዉ አንደኛ አሪፍ ምርጥ እድሜ ከጤና ያብዛልን🙏😘😘😘😘👌👌👌👌👍👍👍👍
አቦ ይመቻችሁ አረበኛው ተመችቶኛል ዋው ቀጥሉበት💪💪💪👍
በጣም
ይህንን የምታነቡ በስደት ላየ ያላችሁ ፈጣሪ ያስባቹ ስላም ፍቅር ጤና ይስጣችሁ ስራዬን እዩልኝ
Amne
አሚን
Amen
Beteseb enehun 😘😍😍😍
አሜን፫
ማነዉ እንደኔ የቸመቸዉ 👍 ለመጀመሪያ ኮሜት ስሰጥ
ሀገሬ አንች ያለውን በካልቾ ልቡን👌👌👌
እስከ ዛሬ የሰራከው እጅጋየው፣ እያጓለለ ፣ ቁራሌው ፣ እና የመሳሰሉት ስራዎች ምርጥ ስራዎች ናቸው ይሄም ቆንጆ ስራ ነው በርታልን
አቦ ይመቻችሁ ምርጥ አገላለፅ ነዉ አይነፋም እናታለም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ለዘረኞች ልቦና ይስጣችሁ አረበኛው ተመችቶኛል ግብፅ ስትስማ እንቅልፍ አተኛም
ሃገሬ ኢትዩጵያ አንችን ያለውን በካልቾ ሆዱኑ👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የታሰበበት ስራ እንደሆነ ያስታዉቃል ቀልድ በቁምነገር የንፁሃን ሞትም አይነፋም ሀገራችን የሁላችንም ናት ሰላሙን ያብዛልን💚💛❤
በጣም ደስ ያላል በዜማ ልክ ልክ መንገር እውነት ነው አይነፋም 😂😂😂🏃🏃🏃
እኔ ግን እነፋለሁ
@@EthioYs ካገኝክ
@@ነፂየኪያእናት አረ ሁሌነው ለህፃናት ፊኛ የምነፋው❤
@@EthioYs 😂😂😂😂 ፖሎቲካ አታናግረኝ
@@ነፂየኪያእናት አረ እኔ ፖለቲካ አይመቸኝም ቴክኖሎጂ ነው የሚመቸኝ ፓለቲካ አይነፋም
ዋው ያገሬ ልጆች ኢትዮ በመሆናችን ብቻ ኣቤት ውበታችንኣቤት ባህላችን ኣቤት መልካችንማን እደ እናት ሃገሬ ከስደት ወደናት ኣገራችን ይምለሰን ኣሜን
ጉራ ቢቻ ክክክክክክ
@@የእማማጨቤእናትዙፋን እኔ የሚገርመኝ በርቶ ያለቀ የሰንደል እግር የሚመስል እግር ይዞ እየታየ ያገሬ ልጆች ውበታቸው ምናምን ሲባል ነው:: አረ አይነፋም!!!
@@BB-vn2ye ተውኝ በቃ
@@የእማማጨቤእናትዙፋን እረ በለው ክክክክክክ ሃበሻ ኣደላቹም ወይ
@@merisaud6140 አይዞሽ እህቴ:: አቅ ነው ለኔ ብለሽ ተብለሻል ዱርዬ:: ተያቸው ግን አንቺን የነካ ሆዱ መሬት ይንካ::
በጣም ቆንጆ ስራ ነው ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
ብቻ ኑሩልን እወዳችኋለሁ ትልቅ መልክት እና ቅኔ ነው።
ዋዉ ምርጥ አረብኛ ሼር ለግብፀ እና listen to ትራምፕ
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹♥️🙏🤲🇪🇹♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ዋውው አረበኛው እራፕ አንደኛ በሚችሉት ተገባላቸው የታባቱ
ያገሬልጅ የቦረናዋ መካነሠላም
በጣም ደስ ይላል እውነት ነው በሃገር ቀልድ የለም,ቀጥልበት ወንድም
በደንብ ያልተደመጠ ግን አንደኛ የሆነ ሙዚቃ!!
ግሩም ስራ ነው መሪዎቻችን እና ግብጽ በአገራችን ላይ እየቀለዱ ስለሆነ መልክቱ ለነሱ ይድረሳቸው
ትልቅ ትምህርት ያለው ቅኔ ነው ልብ ያለው ልብ ይበል ምርጥ እምዩ ከፍታሽ በቅርብብነው ኢሻአላ ብልህ ፈቃድ
ዋዉ..... አቦ ይመቻችሁ፤ ከግጥም እስከ ቅላፄ 1ኛ ነዉ።ሃገሬ ሃገሬ አንችን ያለዉን በካልቾ ልቡን.....
ዋውውውውውውውው በረቱ በጣም ትምርት አለው ደሞ አረበኛው ሰላማችሁ ይብዛ ኢትዮጵያ ልጆችሺን አላህ ይጠብቅልሺ
እማማ የጠላሽ ይጠላ ሀገሬ
ሀገሬ ሀገሬ አንችን ያለውን በካልቾ ልቡን💚💛❤እማማ ኢትዮጵያ ሀገሬ ለዘላለም ትኑር
ዋዉ ምርጥ ስራ ነው:: ሰማሽ ግብፂት😂😂አማርኛውን ባትሰሚ አረብኛውን ስሚ😂😂መስሪ(መሰሪ)😂😂
😂😂😂😂😂
አሪፍ መልክት ነ እደዚ በዘፈን ልክልክ መገር ነው ይመቻቹ ያገሬ ልጆች 🇪🇹
Wow betam arif new
yes bro
ምችት ይበላቹ አይነፍም በሀገራችን ቀልድ የለም ኢትዮጲያዬ ለህዝቦችሽ ሰላም ፈጣሪ ያድልልን
ዋው ሙዚቃው ተመችቶኛል ግን በስደት ያላችሁ ውድ እህት ወንድሞቸ እራሳችንን እንጠብቅ ማለቴ ሙዚቃው ሶስት ቋንቋወችን ያሟላ ነው እና በስደት ያላችሁ ፈጣሪ ያስበን
ትክክል ደሥደተኞች አደጋ ነው
Wow Wow Wow So Amazing Song ሀሀሀሀ ዘረፏ ዘረፋ የለም የለው ነገር በጣም ተማቸኝ
አገሬ አሻግሬ እያየሁሽ ልቤ ፈሰሰልሽ ክፋሽን አልሽማ ኑሪለኝ ዘላአለም 💚💛❤ 💚💛❤ እቺ ናት ውበታችን 💚💚💛💛❤❤
aei
በጣም ደስ ይላል ቆንጆ መልክት ነው ልጆችን ጎቦዞች ሁሉሙ በሚገባው ቋንቋ ይመቸቻሁ
😂😂😂😂💪💪ተመቼኝ ግን ብዙ ሰው አላየላቼውም አበረታቱ ምርጥ ነው
እራቁት. እናቂጥየለማ. ኡምነገርአዘልነውለገባውሰው
😆😆😆ይመቻቹ ቆንጆ ስራ ነው ሀገሬ አንችን ያለውን በካልቾ ልቡን
ደጋግሜ ነው ያየሁት በጣም ተመችቶኛል👏 😂😂😂
kkkkkk ineemi
ዋው ለግብጽ ህዝብ ና ለ -------ሰሙን አልጠራም ልክ ልጃቸውን🎤🎤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ደግ ነው አሁን እውቀት ነው በሀገራችን ቀልድ የለም
እናት ሀገሬ እትዮ ባንቺ ቀልድ የለም!!!!
ዓርደል ሓበሽ ዓርደል ረጃል ይመች ትስለም ያ ሳሕብ
ዋው ልዩ ሰራ ነው 👌👌አይነፋም 😅😅😅ማይፋ ኤ ወላ ማይፋ ሰምተሻል መስሪ
ፈጣሪ ሆይ ኢትዮጵያችን አንተው ጠብቅልን
ዋው እረ ይመች ደብሮኝ ነበር አቦ ይነፋል በርቱ
ዋዉ እደጓጓሁለት አገኘሁት በተለይ አረብኛው እስከነ ራፑ
ምርጥ ስራ ማርቆስ👌
ማረቆስ አሰማት የሆነ ሰራ ነው በረታ😄😄😅😃😃😆😆😆
ምርጥ ታራካዊ ሆኖ የሚቀር ቆንጆ መልእክት ነው !
ዋናው የኢትዮ የቅርብ ጠላት ያንቺ ፕሮ ነው
@@genitube1438 ስገጤ
ሰህ መይንፈ እስመእን ያመስር መይንፈ ከለሚክ
እውነት ነው ሀገሬ ሀገሬ አንቺን ያለውን በካልቾ ልቡን ማርቂ አፖስቶ ወቅታዊ ነው አቦ ይመችህ ማኛ ሰው;;
ዋውውውውውው የእውነት ምርጥ ስራ ነው በቀልድ መልክ ትልቅ ቁምነገር ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ
ዋው በጣም አንደኛ ስራ ነውምችት ይበላችሁበኢትዮጵያዊነቴ አልደራደርም።ደሞ ባባይ ወይ ንክች
ሀሪፍ ነው ማሻአላህ
አረብኛው ዋው ነው
ዋው ዋዉ ዋው በጣም ተመችቶኛል ሼርም አድርጌለው 👏👏👏👏👏👏👏 😘😘😘😘
ረአረበኛ ሠላሥ የሜለውሢገርመኝ አተም መጣህጰ ለግብፅ አድርሡልን
إثيوبيا بلادي فوق فوق 💚💛❤
ለህዋት ነው ይህ ዘፈን እዴት በእኩልነት እኩል ይፎክራል ትክክል ነው
በታም የምያምር ስራ ነው እስክመጨረሻው ፈታ ያረጋል
ቆንጆ ወቅታዊ መልእክት ያለው ነው።
Kkkkkkkkk yameral 👌👌👌👌👌
የነ እንብላው ዘመን የነትሪ ሙልጭእነሱ አየበሉ እኛ ቁልጭ ቁልጭ።ህውሀት!!!!!!!።
ዋው እረብኛው ተመቸኝ በሀገር ቀልድ የለም
አንቺን ያለወን በካልቾ ልቡን አቦ ይመቻችሁ ዋውውውውውው ደሥ የሚል ዘፈን
አገሬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኪፉሺን አየሠማን
ያምራል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
አረ የት ልሔድ ሀገሬሬሬሬሬሬሬሬሬ ያረቢ ሰላም ይብዛ
በጥም ምርጥ ስራ ነው ውድድድ
ተመቸኝ👍👍👍😃😃😃
ምርጥ ስራ በርታ
እውነተኛ የኢትዮጵያን ስዎችበርቱ በአንድነት ጠላትን እናሸንፋለን
አወ የማልደራደረበት ሀገር እትዮ 💯💞😠💪
ጎበዝ ማርቆስ
ምርጥ ስራ ነው ማሬ በርታ ወንድማችን
ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ሙዚቃ ተመችቶኛል
አረበኛውን አፌን ከፍቸ😲 ነው ያዳመጥኩት ሀሀሀሀ ጡሩ ነግራችሁልናል 💪
ትርጉም ቀንጨብጨብ አርጉልና የምታቁ እኔኳን👌
ደግሞ ቲክቶክ ካላችሁ እየቆረጣችሁ ሸርአርጉት አረበኛውን
ሥሙ ስሙ የወንድ ንግግር አንድ ነው አባይን በምንም አይነት መንገድ እንጨርሰዋለን ይላል ባጭሩ
ዋው በርቱ
اسمع جوب يا مصر ما فيه إثيوبيا فوق فوق😂😂🇪🇹🇪🇹💪🇪🇬
አቦ ሰላማችሁ ይብዛልኝ እፍፍፍፍ እንዴት እንደምታምሩ 😍😍😍😍😍😍ማይንፋ ያ
Let's go jovi🙌🙌🙌
እሰይ 💛💛💛እራፑ ግን የሌለ ነው ለብቻው ቢሰራ ለግብፅ አሪፍ ነው ይቺ
በቲክቶክ ተቆርጦ ይደርሣቸዋል
Tkikali
በ ሃገር ቀልድ አይነፋም፡፡
Waw its really brilliant song keep it up markos and aynefe hahhaha
ወዬ ፍክች በእምዬ ይመቻቹሁ አቦ አዬነፍም ያበደ ነው 💚💛💞የጠላሽ ይጠላ 💋💋💋💋
Wow incredible and hearttching. Nice educational. Peace for all Ethiopians . Love u all.
ማርቆስ ጎበዝ
ወየው በሳቅ ሞትኩኝ 😂😂😂 ግብፅናሠምተሻል
ሀገሬ ሀገሬ አችን ያለውን በካልቾ ልቡ ተመችቶኛል
አይንፋም ምርጥ ስራ ነው ያሰላም ያሰላም ማይንፋ ማይንፋ ይመቻችሁ 👏👏👏👏👏💚💛❤😘
ወይኔ ካላስስስስስስ በሳቅ ይመቻችሁ በጠም ደስ ይላል 😂😂😂🤣🤣😃😄😋🥰😆😁😀😀😅😍😘
ኢትዮጵያን አገሬ። ባድራሺን እራሤን ከፋ አድረግ እኗራለሁ ለዘላለም ትንሩ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍👍👍👍😍😍😍😍😍
Wowwwww the best like always
Merte sera new 👍👍👍
አንደኛ ነዉ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍
Sup boy you mean you number one
ዎውው ደስስሲል❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ዋው እነወይዘሮ አይነፌ ምርጥ ስራ ነው በርቱ
እውነትም አይነፋም ድል ለናት አገሪ ኢትዮጵያ
አገሬ አገሬ አንቺን ያለውን ልኩን ማስገባት ኢቲዮጲያዊ ነኝ ሁሌም የምኮራባት አገር ኢቲዮጲያዊነቴን ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እዚህ ሙዚቃ ላይ ዳስቦራ አለች😁😁😁😁😁😁 ማይፋ ማይፋ አሉ እኮ
wawwwww nic song በሀገር ቀልድ የለም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ዘር ለገበሬ በእምዬ ኢትዮጵያ እማ ድርድር የለም 💚💛❤👈💪💪💪
አርበኛው ያበደ ነው💪💪💪💪
ኦሮሞ ነኝ የአብዲሳ ኣጋ ልጅ በኢትዮጵያዊነቴ የማልደራደር።
እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️
ሀበሻ ነኝ በል ማን ዘር የሌለው አየህ ወንድሜ
@Tolera kenesa እውነትም የእሳት ልጅ አመድ:: አንተ የጀግናው ልጅ እያለህ ነው ቄሮ: ጀዋር: ምናምኔ እያሉ ያን የአገራችንን ክልል ያረከሱት? ጥፋቱ ያንተ ነው ያብዲሳጋ ቤት ሲደፈር
አራጅ
@@አማራነትይለምልምኢትዮጲያ min bilo new ahun yemitisadeb
Tolera ምርጥ , ኑርልኝ ብሮየ
ዋዉዉዉዉዉዉ አንደኛ አሪፍ ምርጥ እድሜ ከጤና ያብዛልን🙏😘😘😘😘👌👌👌👌👍👍👍👍
አቦ ይመቻችሁ አረበኛው ተመችቶኛል ዋው ቀጥሉበት💪💪💪👍
በጣም
ይህንን የምታነቡ በስደት ላየ ያላችሁ ፈጣሪ ያስባቹ ስላም ፍቅር ጤና ይስጣችሁ ስራዬን እዩልኝ
Amne
አሚን
Amen
Beteseb enehun 😘😍😍😍
አሜን፫
ማነዉ እንደኔ የቸመቸዉ 👍 ለመጀመሪያ ኮሜት ስሰጥ
ሀገሬ አንች ያለውን በካልቾ ልቡን👌👌👌
እስከ ዛሬ የሰራከው እጅጋየው፣ እያጓለለ ፣ ቁራሌው ፣ እና የመሳሰሉት ስራዎች ምርጥ ስራዎች ናቸው ይሄም ቆንጆ ስራ ነው በርታልን
አቦ ይመቻችሁ ምርጥ አገላለፅ ነዉ አይነፋም እናታለም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ለዘረኞች ልቦና ይስጣችሁ አረበኛው ተመችቶኛል ግብፅ ስትስማ እንቅልፍ አተኛም
ሃገሬ ኢትዩጵያ አንችን ያለውን በካልቾ ሆዱኑ👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የታሰበበት ስራ እንደሆነ ያስታዉቃል ቀልድ በቁምነገር የንፁሃን ሞትም አይነፋም ሀገራችን የሁላችንም ናት ሰላሙን ያብዛልን💚💛❤
በጣም ደስ ያላል በዜማ ልክ ልክ መንገር እውነት ነው አይነፋም 😂😂😂🏃🏃🏃
እኔ ግን እነፋለሁ
@@EthioYs ካገኝክ
@@ነፂየኪያእናት አረ ሁሌነው ለህፃናት ፊኛ የምነፋው❤
@@EthioYs 😂😂😂😂 ፖሎቲካ አታናግረኝ
@@ነፂየኪያእናት አረ እኔ ፖለቲካ አይመቸኝም ቴክኖሎጂ ነው የሚመቸኝ ፓለቲካ አይነፋም
ዋው ያገሬ ልጆች ኢትዮ በመሆናችን ብቻ
ኣቤት ውበታችን
ኣቤት ባህላችን
ኣቤት መልካችን
ማን እደ እናት ሃገሬ ከስደት ወደናት ኣገራችን ይምለሰን ኣሜን
ጉራ ቢቻ ክክክክክክ
@@የእማማጨቤእናትዙፋን እኔ የሚገርመኝ በርቶ ያለቀ የሰንደል እግር የሚመስል እግር ይዞ እየታየ ያገሬ ልጆች ውበታቸው ምናምን ሲባል ነው:: አረ አይነፋም!!!
@@BB-vn2ye ተውኝ በቃ
@@የእማማጨቤእናትዙፋን እረ በለው ክክክክክክ ሃበሻ ኣደላቹም ወይ
@@merisaud6140
አይዞሽ እህቴ:: አቅ ነው ለኔ ብለሽ ተብለሻል ዱርዬ:: ተያቸው ግን አንቺን የነካ ሆዱ መሬት ይንካ::
በጣም ቆንጆ ስራ ነው ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
ብቻ ኑሩልን እወዳችኋለሁ ትልቅ መልክት እና ቅኔ ነው።
ዋዉ ምርጥ አረብኛ ሼር ለግብፀ እና listen to ትራምፕ
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹♥️🙏🤲🇪🇹♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ዋውው አረበኛው እራፕ አንደኛ በሚችሉት ተገባላቸው የታባቱ
ያገሬልጅ የቦረናዋ መካነሠላም
በጣም ደስ ይላል እውነት ነው በሃገር ቀልድ የለም,ቀጥልበት ወንድም
በደንብ ያልተደመጠ ግን አንደኛ የሆነ ሙዚቃ!!
ግሩም ስራ ነው መሪዎቻችን እና ግብጽ በአገራችን ላይ እየቀለዱ ስለሆነ መልክቱ ለነሱ ይድረሳቸው
ትልቅ ትምህርት ያለው ቅኔ ነው ልብ ያለው ልብ ይበል ምርጥ እምዩ ከፍታሽ በቅርብብነው ኢሻአላ ብልህ ፈቃድ
ዋዉ..... አቦ ይመቻችሁ፤ ከግጥም እስከ ቅላፄ 1ኛ ነዉ።
ሃገሬ ሃገሬ አንችን ያለዉን በካልቾ ልቡን.....
ዋውውውውውውውው በረቱ በጣም ትምርት አለው ደሞ አረበኛው ሰላማችሁ ይብዛ ኢትዮጵያ ልጆችሺን አላህ ይጠብቅልሺ
እማማ የጠላሽ ይጠላ ሀገሬ
ሀገሬ ሀገሬ አንችን ያለውን በካልቾ ልቡን💚💛❤እማማ ኢትዮጵያ ሀገሬ ለዘላለም ትኑር
ዋዉ ምርጥ ስራ ነው:: ሰማሽ ግብፂት😂😂አማርኛውን ባትሰሚ አረብኛውን ስሚ😂😂መስሪ(መሰሪ)😂😂
😂😂😂😂😂
አሪፍ መልክት ነ እደዚ በዘፈን ልክልክ መገር ነው ይመቻቹ ያገሬ ልጆች 🇪🇹
Wow betam arif new
yes bro
ምችት ይበላቹ አይነፍም በሀገራችን ቀልድ የለም ኢትዮጲያዬ ለህዝቦችሽ ሰላም ፈጣሪ ያድልልን
ዋው ሙዚቃው ተመችቶኛል ግን በስደት ያላችሁ ውድ እህት ወንድሞቸ እራሳችንን እንጠብቅ ማለቴ ሙዚቃው ሶስት ቋንቋወችን ያሟላ ነው እና በስደት ያላችሁ ፈጣሪ ያስበን
ትክክል ደሥደተኞች አደጋ ነው
Wow Wow Wow So Amazing Song ሀሀሀሀ ዘረፏ ዘረፋ የለም የለው ነገር በጣም ተማቸኝ
አገሬ አሻግሬ እያየሁሽ ልቤ ፈሰሰልሽ ክፋሽን አልሽማ ኑሪለኝ ዘላአለም 💚💛❤ 💚💛❤ እቺ ናት ውበታችን 💚💚💛💛❤❤
aei
በጣም ደስ ይላል ቆንጆ መልክት ነው ልጆችን ጎቦዞች ሁሉሙ በሚገባው ቋንቋ ይመቸቻሁ
😂😂😂😂💪💪ተመቼኝ ግን ብዙ ሰው አላየላቼውም አበረታቱ ምርጥ ነው
እራቁት. እናቂጥየለማ. ኡምነገርአዘልነውለገባውሰው
😆😆😆ይመቻቹ ቆንጆ ስራ ነው ሀገሬ አንችን ያለውን በካልቾ ልቡን
ደጋግሜ ነው ያየሁት በጣም ተመችቶኛል👏 😂😂😂
kkkkkk ineemi
ዋው ለግብጽ ህዝብ ና ለ -------ሰሙን አልጠራም ልክ ልጃቸውን🎤🎤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ደግ ነው አሁን እውቀት ነው በሀገራችን ቀልድ የለም
እናት ሀገሬ እትዮ ባንቺ ቀልድ የለም!!!!
ዓርደል ሓበሽ ዓርደል ረጃል ይመች ትስለም ያ ሳሕብ
ዋው ልዩ ሰራ ነው 👌👌አይነፋም 😅😅😅ማይፋ ኤ ወላ ማይፋ ሰምተሻል መስሪ
ፈጣሪ ሆይ ኢትዮጵያችን አንተው ጠብቅልን
ዋው እረ ይመች ደብሮኝ ነበር አቦ ይነፋል በርቱ
ዋዉ እደጓጓሁለት አገኘሁት በተለይ አረብኛው እስከነ ራፑ
ምርጥ ስራ ማርቆስ👌
ማረቆስ አሰማት የሆነ ሰራ ነው በረታ😄😄😅😃😃😆😆😆
ምርጥ ታራካዊ ሆኖ የሚቀር ቆንጆ መልእክት ነው !
ዋናው የኢትዮ የቅርብ ጠላት ያንቺ ፕሮ ነው
@@genitube1438 ስገጤ
ሰህ መይንፈ እስመእን ያመስር መይንፈ ከለሚክ
እውነት ነው ሀገሬ ሀገሬ አንቺን ያለውን በካልቾ ልቡን ማርቂ አፖስቶ ወቅታዊ ነው አቦ ይመችህ ማኛ ሰው;;
ዋውውውውውው የእውነት ምርጥ ስራ ነው በቀልድ መልክ ትልቅ ቁምነገር ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ
ዋው በጣም አንደኛ ስራ ነው
ምችት ይበላችሁ
በኢትዮጵያዊነቴ አልደራደርም።
ደሞ ባባይ ወይ ንክች
ሀሪፍ ነው ማሻአላህ
አረብኛው ዋው ነው
ዋው ዋዉ ዋው በጣም ተመችቶኛል ሼርም አድርጌለው 👏👏👏👏👏👏👏 😘😘😘😘
ረአረበኛ ሠላሥ የሜለውሢገርመኝ አተም መጣህጰ ለግብፅ አድርሡልን
إثيوبيا بلادي فوق فوق 💚💛❤
ለህዋት ነው ይህ ዘፈን እዴት በእኩልነት እኩል ይፎክራል ትክክል ነው
በታም የምያምር ስራ ነው እስክመጨረሻው ፈታ ያረጋል
ቆንጆ ወቅታዊ መልእክት ያለው ነው።
Kkkkkkkkk yameral 👌👌👌👌👌
የነ እንብላው ዘመን የነትሪ ሙልጭ
እነሱ አየበሉ እኛ ቁልጭ ቁልጭ።ህውሀት!!!!!!!።
ዋው እረብኛው ተመቸኝ በሀገር ቀልድ የለም
አንቺን ያለወን በካልቾ ልቡን አቦ ይመቻችሁ ዋውውውውውው ደሥ የሚል ዘፈን
አገሬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኪፉሺን አየሠማን
ያምራል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
አረ የት ልሔድ ሀገሬሬሬሬሬሬሬሬሬ ያረቢ ሰላም ይብዛ
በጥም ምርጥ ስራ ነው ውድድድ
ተመቸኝ👍👍👍😃😃😃
ምርጥ ስራ በርታ
እውነተኛ የኢትዮጵያን ስዎች
በርቱ በአንድነት ጠላትን እናሸንፋለን
አወ የማልደራደረበት ሀገር እትዮ
💯💞😠💪
ጎበዝ ማርቆስ
ምርጥ ስራ ነው ማሬ በርታ ወንድማችን
ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ሙዚቃ
ተመችቶኛል