Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በጣም የሚገርም ችሎታ ነው ያለህ ታዋቂ የተባሉ ዘፋኞች100% ትበልጣቸዋለህ ያለ ሙዚቃ መሳሪያ የሚገርም ድምጽ ነው ያለህ ታዋቂዎቹ መድረክ ላይ የሚያለቅሱ ነው የሚመስሉት በርታ በጣም ተጨዋች ነህ በርታ ነገ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ
በቃ አዘጋጆቹ ተበልጣችኋል፣ ምትኩ የሚናገረውን ፣ አላስተዋላችሁትም ፣ይህ ሰው ጠንካራ ነው መልዕክቶቹኑም ፣ ሚጥሚጣን በዘይት ለውሶ ነው የነገረን ፣ በጣም ጠንካራ ሰው ነው ።🎉
ሰይፋ ኢሄን ሰውዬ አቅርብልን እንደዚህ አይነት ኢትዮጵያዊ ሰው አክባሪ ጨዋታ አዋቂ ታዋቂ ሆንኩ ብሎ እማይኮፈስ የሰው ዘር አደራ ሰይፋ ሳምንት አቅርብልን
በጣም ተጨዋች፣ ጨዋና ንግግር አዋቂ፣ ጎበዝ ራሱን አቅሙን በደንብ የሚያውቅ በአጠቃላይ ሰው ነህ። እንደ አንተ ያሉትን ኢትዮጵያዊያንን ያብዛልን❤❤❤❤
እውነት ነው ቴፒ ኢትዮጵያውያን በፍቅር እሚኖርባት ከተማ ናት። አቤት የዩኒቨርስቲ ተማሪ ሲወዱ መቼም አልረሳቸውም!!!!!! እዛ ነው የተማርኩት የምር ይመቻቹ ቴፒዎች
🥰🥰እናመሰግናለን 🙏
Ye teppi lij negn ye aeyer mada tezta alebgn
@@andnetabrham haha, ይሄን ሙዝ እና ሸንኮራ መች አትርፈነው እዛ ሜዳ ላይ😊
እናመሰግናለን❤❤❤
Tepi was the hell prison for 5000+ innocent TigreanAnd the nearby community was mis guided by the media propoganda
ቡና መገኛ ምድር የኩሩ ህዝቦች መኖሪያ የ ሰላም ተምሳሌት የአረጎዋደ ስፍራ የ scientists kitaw Ejigu ዘር እኛ ካፋዎች ነህ we love you mitiku bekele keep it up all kaffa people with you
ዋው ጀግናው ደስ ሲል እይታህ አቅምህ ፅናትህ ኮንፊደንስህ በራስ መብቃቃትህ ።መቅዲዬ i feel u big respect ,u tried to help him from the bottom of ur heart u r quite smart and kind too .የምር መቅዲ ክብረት ይስጥልን እንደተሠማሽ አይነት ሲሰማኝ ነበር ።
ትችላለህ ጀግና ለሀገርህ አኢትዮጵያም በላብህ ክላሽ ይዘህ ነብስህን ለመክፈል ደክመሀል ❤❤❤
እና አሁን እስጢፍ & ጆን ዳንኤል ማነው ያ ደግሞ ይህንን አይተው በህይወት ይኖራሉ ብዬ አልገምትም 😢😢😢 በጣም ሚገርም natural በሆነ ነገር የተሞላ ገራሚ የአርት ሰው ነው bravo 👌👌👌👌👌👌
wow ሁሌም አገርኛ ዘፈን ዝፈን ድምፅህ በጣም ደስ ይላል እና ይህንን ስራህን ቶሎ ልቀቅልን ስንት ግዜ ደጋግሜ እንዳደመጥሁት አጠይቁኝ 🥰🥰
በጣም ቆንጆ ድምፅ ነው ያለክ በአማርኛ ብትዘፍን ምርጥ ነክ በርታ!❤
አማርኛ ከሌላው በምን ይለያል
ወደደችዉ ጠየቀችዉ ይበልጣል የሚል ወጣት @@osmandulla7944
ቋንቋው ላገባን እንድረዳው ምነው አማረኛ አማራ አንይ አላቹሁ አካላቹሁ እኮ ነን ሁሌ በኔጊትብ ከምታዩት እስኪ መልካሙን ጎን አስቡት ለምሳሌ እኔ ሙዚቃውን ወድጀዋለሁ ግን ትርጉሙን አላውቀውም ኢትዮጵያ ሁነው እንግሊዝኛ የሚቀላቅሉ አሉ እሱ አማረኛ ቢዘፍን አማራወች የሌላ ብሔር ቢዘፍኑ ምኑ ነው ችግሩ 😊😊@@osmandulla7944
በምንም ወንድም! የሷ ፍላጎት ነው@@osmandulla7944
ዋው አንደኛነህ እኛ ኢትዮጲያዊ እኮ የታደልን ነበረን የተለያየ የቤሄር ብሄሮች ሰብሰብ ደሰየሚል ባህል እና ወግያለን እባካችሁ አንድእንሁን አንከፋፈል እባካችሁ እግዝአብሄር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
ለመጀመሪያ ግዜ ይህን ቋንቋ ስሰማ ደግሞ ያምራል ዋው ለነገሩ ከኢትዮጵያ ቋንቋ ከአንድ ቢሂረሰብ ውጭ ሁሉም ያምራል የሁሉም አባት አማረኛ ቢሆንም
❤❤❤❤❤ በጣም ወደድኩት
የሁሉንም አባት ነገርከን እሺ እናትስ ማነው 🤔 😂😂😂😂😂😂
@@TG-qk7kcእናቷ ደግሞ ትግሬኛ ነዋ ሀሀሀሀሀሀ ደግሞ ትግሬ ነሽ እንዳትሉኝ ወሎየ ነኝ ግን ትግሬወቹ እጃ ይመቹኛል ወዳቸዋለሁ
ድምጹ ቆንጆ ነው ጥሩ ግጥም እና ዜማ ቢያገኝ በጣም ስኬታማ ይሆናል❤❤❤
ካፋኛ ስለማይገባህ ነው እንጅ ግጥሙ ገረም ነው
ዋው ድምፅህ ያምራል ማንም ምንም ቢል ምንህንም አይነኩት የኛ ሰው የሚበልጠውን አይወድም እና ፈገግታህ ብቻ በቂ ነው አላህ ወደ መንገዱ ይምራህ አገራችንን አላህ ሰላምና መረጋጋትን ያምጣልን
ድንቅ ብቃትና ችሎታ ነው ያለህ ፤ ገናብዙ መስራት ስለምትችል ትልቅ ቦታ መድረስ ትችላለህ ። በተለይ ደግሞ ያለህ የሀገር ፍቅር እጅግ ያስቀናል። ከጥላቻና ከጎጠኝነት ተላቀን ለሀገራችንና ለሕዝባችን መልካም እንድንሠራ ፈጣሪ ይርዳን። 💚💛❤️
Ex
በጣም ተጫዋች ደስ የሚል ነውፈገግታውማ ልዪ ነው
ኮንሰርት አዘጋጅ በጣም ጎበዝ አንተ ከሁሉም ትበልጣለህ
መቅደስ የተማሩ ምላሶች ነው ያሉሽ፣ ሰውዬው ማለት ያለበትን አንቺ እንዲጠቀምበት ብዙ ስትይለት አየሁ። አንቺን ያገባ ታድሎ አመለጥሺኝ!
በጣም እኔም ልብ ያልኩት ነገር ነው ምርጥየ ነች መቅዲ ተባረኪ
የሚያምር ልጅ ከሚገርም ድምፅ ጋር❤። I like the cultural cancers here than the ones in the original clip for that last song❤
Proud of you artist Mitiku. You represent our Kaffa people well. You are Kaffa’s asset.
ትችላለህ ምርጥ ያራዳ ልጅ🙏🙏🙏
ጥሩ ድምፀ ። ጎበዝ በርታ ❤❤❤
ዋውው ደቡቦች የፍቅር ህዝቦች በጣም የሚገርም ስራ ነው
የሚገርም ድምፅ አለህ ግን እኛ ጎጃሜወች ማንንም ወዳጅ ነን እንጂ ጠል አይደለንም አማራ ፍቅር ነው
ምትኩ በቀለ በቤታ አልበም ነው ማውቅህ ኢላ -ኔላ በጥም የምውደውና የእውነተኛ አፍቃሪና የፍቅር መገለጫ የሆነችውን ጠይምዋን ካፊ ቡሼ ስናፍቃት ሁሌ አድምጣለው ::ትልቅ ቦታ የሚትደርስ ልጅ ነህ በርታ
me too!!!
አሪፍ ዘፈን ነው ድሮ ከዘፈንሃቸው ዘፈኖች በዚህ ታውቀሃል።ሸካና ከፋ የማይነጣጠሉ ናቸውና ካለባበስህ ጀምሮ ውብ የሆነውን ሸካቾንም አብረህ ባገኘኸው አጋጣሚ ብታወድ ደስ ይለኝ ነበር።
ዋው ድምፅ የሚገርም ነው በአማርኛ ዘፈን ባይ ነኝ በተላይ የመጀመሪያው ዋው ነው በርታ ❤❤
ሚቴ የሀገሬ ልጅ በርታ የከፋወርቅ♥️♥️♥️♥️♥️♥️
የሚገርም ችሎታ ነው ያለህ በርታ ወንድም 🥰
You are lovely ! Amazing voice በርታ ጎጃሜዎች አድናቅዎችህ ናቸው !!
UA-cam ላይ ገብታለቺ ፎሎ አረገቱ 🥰🥰🥰
ጉብዝናው የእውነት ነው ድምፁ ከንዋይ አልተመሳሰለልኝም
ምን አይነት የሚገርም ሰው ነው ...ከታዋቂነት አዋቂነት ማለት ይሄ ነው
Wow Pure Ethiopian 👏👏👏
እጅግ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ይመቻችሁ 👍🏽
የቲፓዉ ፍሬ ኑርልኝ❤❤❤መትኩ❤❤❤ማነም ያለበት ሀግር ቲፓ ❤❤❤
He is so good very talented I like him
እግዚአቤሔር የሰጥህ ፀጋ ለዘፈን አይደል እሱን ለማመሰገን ነው እሺ
ድንቅ ነዉ ስራህ ሁሉም አለ ዉበት ተጨምሮበት ጎበዝ ነዉ
I can't wait until you come to America and watch your concert. You're a great singer
The best EBS guest so far. Wow.
ትልቅ ችሎታ አስገራሚ! በርታ ወንድሜ❤❤❤
ወይኔ የምወደዉ ዘፋኝ በጣምኮ ጎበዝ ነዉ የሚገርም ድምፅ ነዉ ያለዉኮ❤❤❤❤
ውድ ኢትዮጵያውያዊ እድሜ ከጤና ዘርህ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወይኔ ድምፁ ደሰ ሴልልልል የኔጌታታታታ ባላገር ዝፈንንንን❤❤❤❤❤❤
ሚቴ ትችላለህ የምን ግዜም ጀግናዬ ነህ
የሀገሬ ልጅ ድምጽ አይጠግብም በርታልን
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ የምር ምቴ የቴፒ ሰላም ወጋ የከፈልክበት መቼም የማይረሳ ታርክ ነው
Wow so nice voice, i love it honestly speaking you can be strong and don't give up, continue with this strong performance 💪💪💪
Good job! pure talent. Keep the spirit Up.
በጣም በጣም የተሟላህ ስብእና ያለህ ሰው ነህ
ትህትናህ ደስ ይላል እግዚአብሔር ይርዳህ።
የእውነት እጅግ በጣም ጥሩ ድምጽ ነው ያለህ በርታ በርታ
በጣም ጥሩ ድምፁ ነው ያለህ ❤❤❤❤ትችላልህ
What a lovely person😂😂 with a very nice personality👏👏
ምርጥ ችሎታ እና ደግ ልብ
እኔ ብቻ ነኝ ሲያወራ ድምፁ ታዬ ዳንዳዓ እየመሰለኝ ያለው😊
😂😂😂😂😂😂
በመልክም ይማሰላሉ
Jorosh HD nw broo
አንተ ሰው አይደለህም አህ*ያ ነህ ደነ*ዝ የው*ሻ ልጅ
Exactly
❤❤❤❤❤❤እቴትዬ ተባረኪ ብሩክ ሁኚ ሃይሚ ነኝ ዃታር
ምርጥ የአራዳ ልጀ ነህ ❤
ኢቢ ኤስ እንደ ዛሬ ምርጥ እንግዳ አቅርባቹ አታውቁም
I love this guy.
የእውነት ትችላለህ በጣም ❤❤❤❤❤
ዕድሜ ለዛች ተማሪ ቲክቶከረዉ በሷ አወኩኝ ይሄን ሙዝቃ.
ደስ ብሎኛል ያየሁሽ ቀን የሚለውን ሙዚቃ UA-cam አጣሁት እባካችሁ ያላችሁ
እንዴ ድምዕ 😱 ኢቢኤስ ለእንደዚ አይነቶች ለመሠጡት 👏👏👏
ቢታገዝ -----?የኔ ጣፋጭ አንደበት!!!!በርታ!!
ዋውውው የሰፈረ ሰው ምት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
100% ትችላለህ ሰላም ለኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ምርጥ የንግግር ችሎታ 👍👍
እውነት ገራሚ ነው❤❤❤❤
ድምጽህ ሙዚቃም አያስፈልገውም የሚገርም ድምጽ በርታ
ያልተበረበረ ማር የሆነ ብህል፡በራስ መተማመን 100%100❤
አናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤
Wow አንደኛ ነህ አሊ O ሺምብራ ebs n1#
edet eskahu femes alhon arif chilota alew demo feta new yemiyadergew chewata ychilal😍😍
You have beautiful voice 🎉
ዋውውው በጣም ያምራል የሀገረ ልጅ
ጀግና ነህ በርታ ❤
Wow, what a song!!❤❤❤
You are so smart
ቋንቋዉን ባላቅም በጣም ደስ ይላል ጎበዝ በርታ
ኩራታችን ❤❤❤❤❤አስጠራኸን🙏🙏🙏
ደስስ.አይልም ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Mitku bekele(chewus) zefagn bicha sayihon chewata awaq,lesew azagn,hagerun wodad new .Kaffa hulem bante tikoralech befit yezefenkachew mirt mirt zefenochih viral woto le adimac joro indemidersu mignote new mitku yewa lib alew fetar yitebiqih ante yetibeb sew🙏 Enwodahalen🙏 😍😘🙏
በአማርኛም ብትዘፍን ከማንም ያላነሰ ድምፅ ተሰጥቶሃል ቢበልጥ እንጅ በርታ
Another level 🔥🔥🔥good luck bro 🎉
Best music.
ቀጣይ ሰይፉ ላይ ይቅረብ
EBS Betam enameseginalen mite jegnachin gena bizu tiseraleh
ምርጥ የሰፈሬ ልጂ😍😍
ምትኩ የትግል አጋሬ በርታ ጠንካራ ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ
ቴፒ የፍቅር ሀገርናት❤❤❤
እናንተ ቀዮ ግን ዳንሰኛ ነበር እንዴ ባለፈውም አስደሰተን በህንድ ዘፈን የምር አንደኛ ነው በዳንስ ት ች ላ ለ ህ አባቴ👍
ዋው በጣም ጉበዝ በርታ
ምትኩ ጎበዝ በርታ❤
ብና ዎ ያዎ ተ ❤
The voice wowowww ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አሊ አሼ፣ ምርጥ የዘፈን ክሊፕ፣ ❤
መቅድዬ የኔ ቆንጆ እንዴት እንደምወድሽኮ የኔ እናት
Real talented chewsi
አይገርምም መልኩን አይቼ የማላቀዉ ቋንቋ ዘፋኝ ነዉ ብየ አስቤ ማየትም አልፈለኩ እሚገርም ድምፅ አለዉ😮
በጣም የሚገርም ችሎታ ነው ያለህ ታዋቂ የተባሉ ዘፋኞች100% ትበልጣቸዋለህ ያለ ሙዚቃ መሳሪያ የሚገርም ድምጽ ነው ያለህ ታዋቂዎቹ መድረክ ላይ የሚያለቅሱ ነው የሚመስሉት በርታ በጣም ተጨዋች ነህ በርታ ነገ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ
በቃ አዘጋጆቹ ተበልጣችኋል፣ ምትኩ የሚናገረውን ፣ አላስተዋላችሁትም ፣ይህ ሰው ጠንካራ ነው መልዕክቶቹኑም ፣ ሚጥሚጣን በዘይት ለውሶ ነው የነገረን ፣ በጣም ጠንካራ ሰው ነው ።🎉
ሰይፋ ኢሄን ሰውዬ አቅርብልን እንደዚህ አይነት ኢትዮጵያዊ ሰው አክባሪ ጨዋታ አዋቂ ታዋቂ ሆንኩ ብሎ እማይኮፈስ የሰው ዘር አደራ ሰይፋ ሳምንት አቅርብልን
በጣም ተጨዋች፣ ጨዋና ንግግር አዋቂ፣ ጎበዝ ራሱን አቅሙን በደንብ የሚያውቅ በአጠቃላይ ሰው ነህ። እንደ አንተ ያሉትን ኢትዮጵያዊያንን ያብዛልን❤❤❤❤
እውነት ነው ቴፒ ኢትዮጵያውያን በፍቅር እሚኖርባት ከተማ ናት። አቤት የዩኒቨርስቲ ተማሪ ሲወዱ መቼም አልረሳቸውም!!!!!! እዛ ነው የተማርኩት የምር ይመቻቹ ቴፒዎች
🥰🥰እናመሰግናለን 🙏
Ye teppi lij negn ye aeyer mada tezta alebgn
@@andnetabrham haha, ይሄን ሙዝ እና ሸንኮራ መች አትርፈነው እዛ ሜዳ ላይ😊
እናመሰግናለን❤❤❤
Tepi was the hell prison for 5000+ innocent Tigrean
And the nearby community was mis guided by the media propoganda
ቡና መገኛ ምድር የኩሩ ህዝቦች መኖሪያ የ ሰላም ተምሳሌት የአረጎዋደ ስፍራ የ scientists kitaw Ejigu ዘር እኛ ካፋዎች ነህ
we love you mitiku bekele keep it up all kaffa people with you
ዋው ጀግናው ደስ ሲል እይታህ አቅምህ ፅናትህ ኮንፊደንስህ በራስ መብቃቃትህ ።መቅዲዬ i feel u big respect ,u tried to help him from the bottom of ur heart u r quite smart and kind too .የምር መቅዲ ክብረት ይስጥልን እንደተሠማሽ አይነት ሲሰማኝ ነበር ።
ትችላለህ ጀግና ለሀገርህ አኢትዮጵያም በላብህ ክላሽ ይዘህ ነብስህን ለመክፈል ደክመሀል ❤❤❤
እና አሁን እስጢፍ & ጆን ዳንኤል ማነው ያ ደግሞ ይህንን አይተው በህይወት ይኖራሉ ብዬ አልገምትም 😢😢😢 በጣም ሚገርም natural በሆነ ነገር የተሞላ ገራሚ የአርት ሰው ነው bravo 👌👌👌👌👌👌
wow ሁሌም አገርኛ ዘፈን ዝፈን ድምፅህ በጣም ደስ ይላል እና ይህንን ስራህን ቶሎ ልቀቅልን ስንት ግዜ ደጋግሜ እንዳደመጥሁት አጠይቁኝ 🥰🥰
በጣም ቆንጆ ድምፅ ነው ያለክ በአማርኛ ብትዘፍን ምርጥ ነክ በርታ!❤
አማርኛ ከሌላው በምን ይለያል
ወደደችዉ ጠየቀችዉ ይበልጣል የሚል ወጣት @@osmandulla7944
ቋንቋው ላገባን እንድረዳው ምነው አማረኛ አማራ አንይ አላቹሁ አካላቹሁ እኮ ነን ሁሌ በኔጊትብ ከምታዩት እስኪ መልካሙን ጎን አስቡት ለምሳሌ እኔ ሙዚቃውን ወድጀዋለሁ ግን ትርጉሙን አላውቀውም ኢትዮጵያ ሁነው እንግሊዝኛ የሚቀላቅሉ አሉ እሱ አማረኛ ቢዘፍን አማራወች የሌላ ብሔር ቢዘፍኑ ምኑ ነው ችግሩ 😊😊@@osmandulla7944
በምንም ወንድም! የሷ ፍላጎት ነው@@osmandulla7944
ዋው አንደኛነህ እኛ ኢትዮጲያዊ እኮ የታደልን ነበረን የተለያየ የቤሄር ብሄሮች ሰብሰብ ደሰየሚል ባህል እና ወግያለን እባካችሁ አንድእንሁን አንከፋፈል እባካችሁ እግዝአብሄር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
ለመጀመሪያ ግዜ ይህን ቋንቋ ስሰማ ደግሞ ያምራል ዋው ለነገሩ ከኢትዮጵያ ቋንቋ ከአንድ ቢሂረሰብ ውጭ ሁሉም ያምራል የሁሉም አባት አማረኛ ቢሆንም
❤❤❤❤❤ በጣም ወደድኩት
የሁሉንም አባት ነገርከን እሺ እናትስ ማነው 🤔 😂😂😂😂😂😂
@@TG-qk7kc
እናቷ ደግሞ ትግሬኛ ነዋ ሀሀሀሀሀሀ ደግሞ ትግሬ ነሽ እንዳትሉኝ ወሎየ ነኝ ግን ትግሬወቹ እጃ ይመቹኛል ወዳቸዋለሁ
ድምጹ ቆንጆ ነው ጥሩ ግጥም እና ዜማ ቢያገኝ በጣም ስኬታማ ይሆናል❤❤❤
ካፋኛ ስለማይገባህ ነው እንጅ ግጥሙ ገረም ነው
ዋው ድምፅህ ያምራል ማንም ምንም ቢል ምንህንም አይነኩት የኛ ሰው የሚበልጠውን አይወድም እና ፈገግታህ ብቻ በቂ ነው
አላህ ወደ መንገዱ ይምራህ
አገራችንን አላህ ሰላምና መረጋጋትን ያምጣልን
ድንቅ ብቃትና ችሎታ ነው ያለህ ፤ ገና
ብዙ መስራት ስለምትችል ትልቅ ቦታ መድረስ ትችላለህ ። በተለይ ደግሞ ያለህ የሀገር ፍቅር እጅግ ያስቀናል። ከጥላቻና ከጎጠኝነት ተላቀን ለሀገራችንና ለሕዝባችን መልካም እንድንሠራ ፈጣሪ ይርዳን። 💚💛❤️
Ex
በጣም ተጫዋች ደስ የሚል ነውፈገግታውማ ልዪ ነው
ኮንሰርት አዘጋጅ በጣም ጎበዝ አንተ ከሁሉም ትበልጣለህ
መቅደስ የተማሩ ምላሶች ነው ያሉሽ፣ ሰውዬው ማለት ያለበትን አንቺ እንዲጠቀምበት ብዙ ስትይለት አየሁ። አንቺን ያገባ ታድሎ አመለጥሺኝ!
በጣም እኔም ልብ ያልኩት ነገር ነው ምርጥየ ነች መቅዲ ተባረኪ
የሚያምር ልጅ ከሚገርም ድምፅ ጋር❤። I like the cultural cancers here than the ones in the original clip for that last song❤
Proud of you artist Mitiku. You represent our Kaffa people well. You are Kaffa’s asset.
ትችላለህ ምርጥ ያራዳ ልጅ🙏🙏🙏
ጥሩ ድምፀ ። ጎበዝ በርታ ❤❤❤
ዋውው ደቡቦች የፍቅር ህዝቦች በጣም የሚገርም ስራ ነው
የሚገርም ድምፅ አለህ ግን እኛ ጎጃሜወች ማንንም ወዳጅ ነን እንጂ ጠል አይደለንም አማራ ፍቅር ነው
ምትኩ በቀለ በቤታ አልበም ነው ማውቅህ
ኢላ -ኔላ በጥም የምውደውና የእውነተኛ አፍቃሪና የፍቅር መገለጫ የሆነችውን ጠይምዋን ካፊ ቡሼ ስናፍቃት ሁሌ
አድምጣለው ::
ትልቅ ቦታ የሚትደርስ ልጅ ነህ በርታ
me too!!!
አሪፍ ዘፈን ነው ድሮ ከዘፈንሃቸው ዘፈኖች በዚህ ታውቀሃል።ሸካና ከፋ የማይነጣጠሉ ናቸውና ካለባበስህ ጀምሮ ውብ የሆነውን ሸካቾንም አብረህ ባገኘኸው አጋጣሚ ብታወድ ደስ ይለኝ ነበር።
ዋው ድምፅ የሚገርም ነው በአማርኛ ዘፈን ባይ ነኝ በተላይ የመጀመሪያው ዋው ነው በርታ ❤❤
ሚቴ የሀገሬ ልጅ በርታ የከፋወርቅ♥️♥️♥️♥️♥️♥️
የሚገርም ችሎታ ነው ያለህ በርታ ወንድም 🥰
You are lovely ! Amazing voice በርታ ጎጃሜዎች አድናቅዎችህ ናቸው !!
UA-cam ላይ ገብታለቺ ፎሎ አረገቱ 🥰🥰🥰
ጉብዝናው የእውነት ነው ድምፁ ከንዋይ አልተመሳሰለልኝም
ምን አይነት የሚገርም ሰው ነው ...ከታዋቂነት አዋቂነት ማለት ይሄ ነው
Wow Pure Ethiopian 👏👏👏
እጅግ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ይመቻችሁ 👍🏽
የቲፓዉ ፍሬ ኑርልኝ❤❤❤መትኩ❤❤❤ማነም ያለበት ሀግር ቲፓ ❤❤❤
He is so good very talented I like him
እግዚአቤሔር የሰጥህ ፀጋ ለዘፈን አይደል እሱን ለማመሰገን ነው እሺ
ድንቅ ነዉ ስራህ ሁሉም አለ
ዉበት ተጨምሮበት ጎበዝ ነዉ
I can't wait until you come to America and watch your concert. You're a great singer
The best EBS guest so far. Wow.
ትልቅ ችሎታ አስገራሚ! በርታ ወንድሜ❤❤❤
ወይኔ የምወደዉ ዘፋኝ በጣምኮ ጎበዝ ነዉ የሚገርም ድምፅ ነዉ ያለዉኮ❤❤❤❤
ውድ ኢትዮጵያውያዊ እድሜ ከጤና ዘርህ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወይኔ ድምፁ ደሰ ሴልልልል የኔጌታታታታ ባላገር ዝፈንንንን❤❤❤❤❤❤
ሚቴ ትችላለህ የምን ግዜም ጀግናዬ ነህ
የሀገሬ ልጅ ድምጽ አይጠግብም በርታልን
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ የምር ምቴ የቴፒ ሰላም ወጋ የከፈልክበት መቼም የማይረሳ ታርክ ነው
Wow so nice voice, i love it honestly speaking you can be strong and don't give up, continue with this strong performance 💪💪💪
Good job! pure talent. Keep the spirit Up.
በጣም በጣም የተሟላህ ስብእና ያለህ ሰው ነህ
ትህትናህ ደስ ይላል እግዚአብሔር ይርዳህ።
የእውነት እጅግ በጣም ጥሩ ድምጽ ነው ያለህ በርታ በርታ
በጣም ጥሩ ድምፁ ነው ያለህ ❤❤❤❤ትችላልህ
What a lovely person😂😂 with a very nice personality👏👏
ምርጥ ችሎታ እና ደግ ልብ
እኔ ብቻ ነኝ ሲያወራ ድምፁ ታዬ ዳንዳዓ እየመሰለኝ ያለው😊
😂😂😂😂😂😂
በመልክም ይማሰላሉ
Jorosh HD nw broo
አንተ ሰው አይደለህም አህ*ያ ነህ ደነ*ዝ የው*ሻ ልጅ
Exactly
❤❤❤❤❤❤እቴትዬ ተባረኪ ብሩክ ሁኚ ሃይሚ ነኝ ዃታር
ምርጥ የአራዳ ልጀ ነህ ❤
ኢቢ ኤስ እንደ ዛሬ ምርጥ እንግዳ አቅርባቹ አታውቁም
I love this guy.
የእውነት ትችላለህ በጣም ❤❤❤❤❤
ዕድሜ ለዛች ተማሪ ቲክቶከረዉ በሷ አወኩኝ ይሄን ሙዝቃ.
ደስ ብሎኛል ያየሁሽ ቀን የሚለውን ሙዚቃ UA-cam አጣሁት እባካችሁ ያላችሁ
እንዴ ድምዕ 😱 ኢቢኤስ ለእንደዚ አይነቶች ለመሠጡት 👏👏👏
ቢታገዝ -----?የኔ ጣፋጭ አንደበት!!!!በርታ!!
ዋውውው የሰፈረ ሰው ምት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
100% ትችላለህ ሰላም ለኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ምርጥ የንግግር ችሎታ 👍👍
እውነት ገራሚ ነው❤❤❤❤
ድምጽህ ሙዚቃም አያስፈልገውም የሚገርም ድምጽ በርታ
ያልተበረበረ ማር የሆነ ብህል፡
በራስ መተማመን 100%100❤