"እባብ አቋም ነኝ"... ኮሜዲያን ማርቆስ በሳቅ አፈረሰን //በቅዳሜን ከስዓት//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 137

  • @ሠኒYOUTUbe
    @ሠኒYOUTUbe 2 роки тому +47

    ይሄ ኮመት የምታነቡ ሁላቹ ፈጣሪ ያልታሠበ የማታ እጀራ ይሥጣቹ ሠላም ፍቅር አድነት ለሀገራችን 🇪🇹🇪🇹👈 ይሁን ወድማችንም ታሬ ባባ ነብሡን ባፀደ ገነት ይረፍልን🙏🙏

  • @ahmedin31
    @ahmedin31 2 роки тому +38

    ebs ፕሮግራማቹህ ሳቅ ብቻ ሳይሆን ቁም ነገር አዘልም ነው በዚሁ ቀጥሉ ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን 🙏 💝💝💝💝💝💝

  • @temuamare8436
    @temuamare8436 2 роки тому +16

    ስወዳችሁ በእውነት Ebs ለዘላለም ኑሩልን ሁለም።

  • @fatiya8477
    @fatiya8477 2 роки тому +10

    ዮኒዬ እጅግ በጣም በጣም አድናቂህነኝ አቦ ይመችህ

  • @rahimajuma
    @rahimajuma 2 роки тому

    ይመቻቹህ.

  • @yiregaassefa1193
    @yiregaassefa1193 2 роки тому +1

    ዮኒ የEBc ድምቀት የሚል በ👍ግለፁት

  • @hannamekonnen5704
    @hannamekonnen5704 2 роки тому +1

    ሀሀሀሀሀሀ ወይ ቁራሌው በጣም ነው ያሳቃችሁኝ ዩኒ በጣም ነው የምወዳችሁ❤

  • @kingsolomon9771
    @kingsolomon9771 2 роки тому

    very beautiful and amazing program. .good job.

  • @Hayutiwolloyewa
    @Hayutiwolloyewa 2 роки тому +1

    ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @MLove-qr4ls
    @MLove-qr4ls 2 роки тому +4

    ማነዉ እደኔ የወኒን የሚወደዉ እግዚአብሔር ዘርህን ይባረከዉ የወኒ የ ምርጥ ሠዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @bisankedir6605
      @bisankedir6605 2 роки тому +2

      ወላሂ እኔ ከቃል በላይ ነው የምወደው 😢ፈጣሪየ የሱን ክፉ እንዳያሰማኝ👆🤲💘
      ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጠው❣️❣️❣️❣️አሚን ውደ🤲🤲🥰🥰🥰🥰

  • @mengisthumetekeya7659
    @mengisthumetekeya7659 2 роки тому +3

    ዋው ማርቆስ ምርጥ ኮሜዲ❤❤❤❤❤😃😃😃😃😃😃

  • @solomonhadush1066
    @solomonhadush1066 2 роки тому

    ዮኒ ሁሌም እወድካሎ

  • @aboali3155
    @aboali3155 2 роки тому

    ዋዉ ታምራላችሁ

  • @ኢትዮጵያዊነኝ-ዐ7ኸ
    @ኢትዮጵያዊነኝ-ዐ7ኸ 2 роки тому +5

    ፀዲ ግን ከኃላ እስፖንጅ አድርገሻል ወይ አይኔ ነው 😳😳😳

  • @Lomi-Wuha
    @Lomi-Wuha 2 роки тому +7

    ሹራብ መስራት ባልትና ሳይሆን የእጅ ስራ የሚባል ክፍለ ጊዜ ላይ ነበር

    • @mesifernandez6375
      @mesifernandez6375 2 роки тому

      ትክክልልልልልልልልልልል እኛ በተማርንበት ዘመንየእጅ ሰራ በሚባል የትምህርት አይነት ውሰጥ የተካተተ ነበር
      ይህንን ብናቅ ኖሮ በብርድ ዪሰቃዩ ሐገሮች ሹራብ ሰርተን ባቀረብን ነበር

  • @mikayaz8559
    @mikayaz8559 2 роки тому

    አልማዝዬ ሜዳ ሰፈሬ 💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜ታላቋ 💜💜💜ቄራ

  • @jaguar3050
    @jaguar3050 2 роки тому +3

    ብትቀጥንም ጠጅ ነህ ተመችተህኛልልልል

  • @zahraalmdori108
    @zahraalmdori108 2 роки тому +4

    በላሊዲ,,,,የመጣ,,,,,ጠዋተ,,,ሳለቅስ,,,ዋልኩኝ,,,,አሁን,,,በሳቅ,,,ሞትኩኝ,,,,😍😍😍😍😄😄😄😄😄👍👍👍👍👍👈👈👈👈

  • @yenehiwot1433
    @yenehiwot1433 2 роки тому +2

    ይች ኢትዮጵያ ግን ግማሹ ሰልፍ ይወጣል ግማሹ ይገደላል ግማሹ ይፈናቀላል ግማሹ በእራብ ይሞታል ሊሎወቻችን ግን እንደዚህ በጭፈራ እንቀዉጠዋለን እና አንድ ኢትዮጵያ ሳይሆን ያለችዉ ብዙ መገለጫ ያላቸዉ ኢትዮጵያ የሚባሉ አገሮች እንዳሉ ነዉ

  • @ከቤጎምላሌ
    @ከቤጎምላሌ 2 роки тому

    He is fit!

  • @shiferawfurgesa9195
    @shiferawfurgesa9195 2 роки тому

    ማርቆስ ትችላለህ ዎውውውውውውውውው ኣዝናናኸኝ

  • @mishagamechu1097
    @mishagamechu1097 2 роки тому

    Marki Yena andenga bezalay yewahntek ufaaa Enamsegnaln ebs

  • @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ
    @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ 2 роки тому +3

    እስስስስስስ ቆራሊዮ 💃💃💃💃💃💃እኔም አስነካሁት በመዳም ኩሽና 😂😂

  • @danilay633
    @danilay633 2 роки тому

    ቁራሊዮ ማርቆስ ከረጅም ጊዞ በሀላ ደስ ይላል

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 роки тому +4

    ሰሞኑን ሳቅ ከኔ እርቆ ነበር ዛሬ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣ቆራሊዮ 🤣🤣🤣🤣

  • @abrahamcheru2244
    @abrahamcheru2244 2 роки тому +2

    ኮሜድያን ማርቆስ ወንበር ነበረኝ ቸርች ለምን አትከፍትም አለኝ ብለህ አንድ ቦታ ስትናገር ሰማሁህ። ሱቅ መክፈት መሰለህ ስለቀለድክ አፍህን ስለከፈትክ በእግዚያብሔር ልትቀልድ አሰብክ በጣም ባለጌ ንህ። ልክህን ማወቅ አለብህ። አከብርህ ነበር በእግዚያብሔር መቀልድህ ያስቀስፍህ ይሆን እንጂ አይሳቅልህም።

    • @agreeakemu5479
      @agreeakemu5479 2 роки тому

      እህ ቸርችመዝለያሥለህን ቀጭንሥለሆነ ወበርይዞለመዝለልአይከብደዉምለዛነዉ

  • @sarahfatema2474
    @sarahfatema2474 2 роки тому +1

    Bexam new zenaa yaderegachun Ebs bertu kiberulin

  • @ermihabteshzeray5343
    @ermihabteshzeray5343 2 роки тому

    I love Markos. Eyanguleleeee

  • @abelyonatan3674
    @abelyonatan3674 2 роки тому +2

    Markos mecha nw kera ygbaw? 54 alnbr 😄😁

  • @fedlujuhar3242
    @fedlujuhar3242 2 роки тому

    ፅጊ ትንሽ ሴታፕ ብትሰሪ የላቲኖች ሞዴል ነው እምትመሲው በስራሽም በጣም አደንቅሻለሁ ኑሪልን

  • @semuhabesha1994
    @semuhabesha1994 2 роки тому +1

    ፀጊ እስቦንጅ ተጣሟል 😂😂😂😂😂

  • @gechkt4079
    @gechkt4079 2 роки тому

    የአሁን ትምህርት ትምህርት ነው?

  • @merondebas6368
    @merondebas6368 2 роки тому

    እወነት ነው የዚህ ልጅ ነገር ግን እኔ የማስታውሰው ሀይስኩል ንፍስልክ ተማሪ እያለው ሁኢ ዘማን ማርቆስ ዘማን እያለ Hyping ሲያረገን አስታውሳለው ይችላል ይመቸው

  • @RasEthiopia.
    @RasEthiopia. 2 роки тому +1

    የማነው ችኮ?!

  • @YMW7777
    @YMW7777 2 роки тому +9

    እስከዛሬ ያመጣችኋቸው ኮሜድያን ፣ በጣም አስቀውኝ ነበር፣
    ይሄኛው ግን
    የሚገርመው አንድም ነገር አላሳቀኝም

  • @ትዝታ123
    @ትዝታ123 2 роки тому +1

    እውነት ለመናገር ማርቆስ አንተ ለቀለድከውና ለዘፈንከው እኔ በሼም ሞትኩኝ በእውነት እኔ ላተ ሼም እየያዘኝ ነበርግን ጎበዝ ካልገገሙ ንሮ ከባድ ነው ወይ ድፍረት ለምን ግን በዚህ ድፍረትህ ባንክ አዘርፍም 🤣🤣🤣🤣 ደፋር🤣🤣🤣🤣

  • @reemahmad7536
    @reemahmad7536 2 роки тому +15

    እኔ ያየሁትን ያየ ፀግየን ከወደሗላዋ መቀመጫዋን ሾፍ አድርጉ እዳተታዘቡኝ መርጦችየ

  • @sebletiruneh2183
    @sebletiruneh2183 2 роки тому +3

    ምንም፣አታስቅም

  • @behailuendale6830
    @behailuendale6830 2 роки тому +5

    ማርቆስ 54 ቀበሌ ሰፈረህን ክደህ የቄራ ልጅ ነኝ ትላለህ 🤣🤣

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 2 роки тому +3

    ፀገነት እስፖንጅ ከተሽ ነው😅😅😅😅😅

    • @helenzeleke5036
      @helenzeleke5036 2 роки тому

      Menawe senserat benoren began nw yemtasznut

  • @Zemanathan16
    @Zemanathan16 2 роки тому

    Wow Tsegi you are so CHEWA

  • @woliyoushibru4011
    @woliyoushibru4011 2 роки тому

    ወላሂ funny አረጋችሁኝ

  • @noorahabshi9995
    @noorahabshi9995 2 роки тому +2

    ባልትና ሳይሆን እጅስራ ነው የሚባለው

  • @ትዝታ123
    @ትዝታ123 2 роки тому

    ወይ ማርቆስ በሼም ገደልከኝ የስራህን ይስጥህ አውን ሞቼ ነው ይኤን ኮሜት የፃፍኩት

  • @meye1988
    @meye1988 2 роки тому +4

    ፀጊ ግን በሰላሞ ነው የተጠፋፉ ቤተሰቦች ከሚገናኙበት ላይ የጠፋሽ

    • @007eakonchu3
      @007eakonchu3 2 роки тому +1

      She's too emotional. That's why?

  • @yifatuzegeye3808
    @yifatuzegeye3808 2 роки тому

    ለዛቢስ በእርግጠኝነት በሚናገረው አንድም የሚስቅ ሰው የለም በሼም ያገጣሉ !አንድ የሚያስቅ ነገር እስቲ ሞክር በቲፎዞ የቆማችሁ እና ኮሜዲያን ሊባል አፈር!

  • @leylabintshifa13
    @leylabintshifa13 2 роки тому +3

    እረ ፀጊ ወፈርሽ አሜሪካ ተስማምቶሽ ነበር

  • @ZDALEMUዜድአለሙYouTube
    @ZDALEMUዜድአለሙYouTube 2 роки тому

    ማሻአላህ ዩውኔ ምርጥ ሰው አርፈሽ ተቀመጭ የልጅአባትነው ሆ ምነው ሴቶች የምታፈቅሩትሰውለይታችሁ ብታውቁ ሆ ሰብስክራይብ አድርጉኝ🙋😍

    • @yese7783
      @yese7783 2 роки тому +2

      ውዴአጠቃለልሽንኮሴቶችአልሽ፡አንድሴትብቻናትፍቅርይዞኛልከዮናስያለችው፡እውነቷንምላይሆንይችላልሙድይዛይመስለኛል፡፡

    • @ZDALEMUዜድአለሙYouTube
      @ZDALEMUዜድአለሙYouTube 2 роки тому +1

      @@yese7783 አሰላምአሊኩም ይቅርታ በየቦታውየናያቸው ተከሌፍቅርያዘኝ እያሉ ነው የሚመጡት እድህአይነትሙድቢቀርስ ሴትነታችን ውበታችን ደሞም ስትርስንልነውየሚምርብን ካጠፍሁይቅርታ ጎራበይ ወደይቶቤ😍

  • @genzebjemal1051
    @genzebjemal1051 2 роки тому +2

    እኔ ከዮወንየ ፍቅር ይዞኛል ወገንንንንንን መላ በሉኝ ❤😥🤭🥺🥺

    • @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ
      @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ 2 роки тому +1

      እርፍ ያንቺ ይሻላል🤔🙄😂😂😂😂

    • @yese7783
      @yese7783 2 роки тому

      እረእሱባለትዳርነው፡ስለፍቅርካነሳሽአይቀርእኔምከዳጊይዞኛል፡የማሾፍሊመስልይችላል፡የእውነትከምሬነውእኔእራሱስሜቴግራአጋብቶኛልማርያምንከልቤነው

    • @genzebjemal1051
      @genzebjemal1051 2 роки тому +1

      @@yese7783 እ 😳 እውነትሽን ነው

    • @yese7783
      @yese7783 2 роки тому

      @@genzebjemal1051 ማርያምንብዬ

    • @fatimaswa3171
      @fatimaswa3171 2 роки тому

      የልጆች አባት ነው በቅርብ ተመለሽ እቴይ

  • @youtub5746
    @youtub5746 2 роки тому

    ፈታ ያለ ሰው 😁😁😁

  • @edenmulugeta7734
    @edenmulugeta7734 2 роки тому +2

    Le yoni keber yalew

  • @abyelove2446
    @abyelove2446 2 роки тому +3

    ከኢትዮጺያዊነት አንሰን በክልል እና በብሔር ተሰባሰብን አሁን ደግሞ በመንደር ታጨቅን ጠባቦች። ነገ የአራት ኪሎ፣ የመርካቶ እያለ ብዙ ጠባብ መንደርተኞችን እናያለን። መንደርተኞች

    • @hasabb7790
      @hasabb7790 2 роки тому +2

      ለጠቅላላ እውቀት የአዲስ አበባ ልጅ ሁሌም ራሱን በሰፈር ሲገልጽ የኖረ ነው:: ያልከው ክልል ከመፈጠራቸውም በፊት የነበረ ነው::
      ሌላም ልጨምር - የቄራም ሆነ የአራት ኪሎ የፈረንሳይም ይሁን የአፍንጮ በር የአብነትም ይሁን የስሜን ማዘጋጃ ሰፈሮች እንዳንተ ክልሎች አንድን ጎሳ መሰረት ያደረጉ አይደሉም:: ሲጠቃለል ሳናውቅ ትንተና ባንገባ::

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 2 роки тому

    Abboo.yimechachu.yoniyee

  • @getachewteklehimnot1401
    @getachewteklehimnot1401 2 роки тому +1

    አያስቅም ዝላይ ብቻ

  • @ከቤጎምላሌ
    @ከቤጎምላሌ 2 роки тому +1

    ያስፋው ወንድም ነው እንዴ?

  • @abacustech0912
    @abacustech0912 2 роки тому

    ማርቆስ ፈታ ያልህ ሰዉ በሳቅ ገደለኝ እኮ

  • @zed9732
    @zed9732 2 роки тому +1

    በፈጣሪ !አሻጉሊት ይመሥላል ሢያፈጥ ቆራሊዎ

  • @kadoos4696
    @kadoos4696 2 роки тому

    ዋው👍👍👍👍👍👍👍😃😃😃😃😃😃😘😘😘😘😘😘💖💖💖💖💖

  • @tessam8154
    @tessam8154 2 роки тому +2

    እስቲ እውነት ባልትና አልተማርሽም ወይስ 25 ነኝ እያልሽ ነው እማ

  • @massiiarsiiasallaa312
    @massiiarsiiasallaa312 2 роки тому

    ❤️❤️❤️❤️🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @lensaethana5109
    @lensaethana5109 2 роки тому

    Ashangulit 😁😁😁

  • @sebletiruneh2183
    @sebletiruneh2183 2 роки тому

    ብየዳ፣ነው፣የሜዋጣህ፣ስራ፣ቀይር

  • @ambetube8247
    @ambetube8247 2 роки тому

    ከ54 ቀበሌ ቀጥታ የቄራ ዜግነት....? እየተዋወቅን...

  • @Abo-js2bz
    @Abo-js2bz 2 роки тому

    ቄራ ግን ወደ ክልልነት ማደግ አለበት!! 🇪🇹

  • @saratube9100
    @saratube9100 2 роки тому +1

    የኢቢ ኤስን ቁጥር የምታቁ ጻፉልኝ ወንድሜ 30አመቱ ነው ዘመቻ ሄዶ በዛን ጊዜ በግደታ ነበር ውትድርና የሚወሰደው እናም ይሙት ይዳን አናውቅም ወላሂ እናቴ ሰርጉን ደግሳ ድግሱን አክስረው በግደታነው የወሰዱት እናም እጮኛው ተዳረች እሱ ግን የውሀ ሽታ ሆኖቀረ እናቴ ለ30አመት መልኳን አይታ አታውቅም በሀዘን በላይ ሙሀመድ ያሲን ይባላል ደ/ወሎ ዞን ጃማ ወረዳ አስተዳደር ነው የተወለደው

    • @chefeshetu1982
      @chefeshetu1982 2 роки тому +2

      ሰላም እህቴ ታገኘሽዉለኔም እድትሰጭኝ ወድሜ ጠፍቶኛል

    • @saratube9100
      @saratube9100 2 роки тому +1

      @@chefeshetu1982 እሽ እህቴዋ

  • @teshomeroba2141
    @teshomeroba2141 6 місяців тому

    አሪፍ ነህ በጣም እባብ አቋም

  • @samira7639
    @samira7639 Рік тому

    ❤❤❤💞💞💞😘😂😂😂😂🙏

  • @melatdebele8501
    @melatdebele8501 2 роки тому

    🤣🤣👍

  • @FootballHighlight365
    @FootballHighlight365 2 роки тому

    muslimua mn litaderg gebachi gobez? wey atchefr wey atweta

  • @rahimajuma
    @rahimajuma 2 роки тому

    🤣🤣🤣

  • @jemberteklewold3231
    @jemberteklewold3231 2 роки тому +1

    Markose Fekra mecha new ye kera lije yhonkew 54 kebela endnberk new yemawkew

  • @technosam3307
    @technosam3307 2 роки тому +1

    yemigrmew ke hulet ken befit sele yonatan aklilu setnager neber, zares? engde yante ayntun new haymanotga? yehan video mayet bcha beke new.

  • @mesifernandez6375
    @mesifernandez6375 2 роки тому +1

    የፈላጊው ሰም
    Zerihun Nuri Abote
    🚩#አፋልጉኝ!
    የጠፋብኝ አባቴ ነው። ስሙ አወል ሀሰን ይባላል። የሚኖረው ኢሊባቡር ነው።ልዩ ስሙም ነገጮሬ ቶባ ይባላል።የተለያየነው በ1993 ዓም ነው።
    የአባቴን አድራሻ የሚያውቅ ካለ በዚህ ገፅ ኮሜንት ብታደርጉልኝ ወሮታውን አልረሳም።
    ፈላጊ ልጁ አፀደ!
    ሼር አድርጉት!
    FB ገፅ ላይ የአፋልጉኝ መልከእክቱን ተመልክቼ ነው የላኩላችሁ
    ሰለዚህ እግዝአብሔር የሰጣችሁ ቸርነታችሁ ለኢትዮጵያ ሕዝብ በሙሉ ይድረሰው
    አሜንንንንንንንን

  • @menderin4228
    @menderin4228 2 роки тому +3

    ምነው ፀደይ ስለ ኢንጂነር ስመኘው ሰውዬው እያወራ ከአፉ ላይ ቆረጥሽው ብጣሻም አጐቶችሽ የገደሉት ሳያንስ ስለሱ ሲወራ ነዘረሽ አፈር።

    • @addis8247
      @addis8247 2 роки тому

      እነ እኮ አልሰማዉም ኢንጂነሩን ማን ገደለዉ??

  • @maryamdawood5052
    @maryamdawood5052 2 роки тому

    Errrrbesak🤣🤣🤣🤣🤣

  • @rahelhailu8755
    @rahelhailu8755 2 роки тому

    Haha😂😂😂

  • @bitiyoutube4671
    @bitiyoutube4671 2 роки тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @yohannestesfaye3707
    @yohannestesfaye3707 2 роки тому +1

    ማርክ የቄራ ልጅ ነህ?

  • @keremelafabrika2722
    @keremelafabrika2722 2 роки тому

    Ebs sewyew menem ayaskem buzu professional youngsters akrubu program assahlut artist bicha eyakrerbachu ataderkun yezih sew program memnem aytekmem

  • @derejetiruneh3299
    @derejetiruneh3299 2 роки тому +1

    Markosen bwunet yemchewu

  • @deselengabebe1851
    @deselengabebe1851 2 роки тому

    😂😂👍

  • @جالكيه
    @جالكيه 2 роки тому

    😆😆

  • @senaittesfamichael3635
    @senaittesfamichael3635 2 роки тому

    እረ ፀጊ ባልትና እላቅም እያልሽ ነው ካካካካካ

  • @mesy6975
    @mesy6975 2 роки тому

    🙏🙏ዳሷ ተመቸኝችኝ 😄😄😄

  • @rahmetali2463
    @rahmetali2463 2 роки тому

    መረቅ ነው።

  • @hawahawa2227
    @hawahawa2227 2 роки тому

    😅

  • @hailem9116
    @hailem9116 2 роки тому

    እውነትም እባብ አቋም የእግሩ ቅጥነት በእጁ የቆመ ነው የሚመስለው

    • @helnii4536
      @helnii4536 2 роки тому +2

      Aybal dedeb

    • @hailem9116
      @hailem9116 2 роки тому

      @@helnii4536 አይባልም የሸርሙጣ ልጅ

    • @alazartizitaw5580
      @alazartizitaw5580 2 роки тому

      wustum ye ebab menfes alebet yemiyawerachewm esu new

  • @Senbet01
    @Senbet01 2 роки тому

    እባብ አቋም ጥሩ ገልፀኸዋል።

  • @GuduGena-Media
    @GuduGena-Media 2 роки тому

    quraleyewwwwwwwwwwwwww

  • @umerdawd4912
    @umerdawd4912 2 роки тому

    ከሀዲ ዮሴፍ ቄራ ሆነ እንዴ

  • @alazartizitaw5580
    @alazartizitaw5580 2 роки тому

    ye ortodoxu comedian endet endemiwerach jib asra maryam nat aseletenechiw

  • @ephremalemayhu2736
    @ephremalemayhu2736 2 роки тому

    ኦነግ እያፀዳክ አንተ መንገድ ታፀዳለክ አይ ቄራ።

  • @bintOmer-xt6tj
    @bintOmer-xt6tj 2 роки тому

    ወይጉዲ😂😂🤣

  • @7lwahaha434
    @7lwahaha434 2 роки тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂