ያልሰማችኋቸው አዳዲስ የመጽሐፍ ቅዱስ ስሞች። Kesis Ashenafi

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 167

  • @dfghtyui4174
    @dfghtyui4174 2 дні тому

    ቃለወይት ያስማልን ብዙ ነገር ተማርን🙏🙏🙏🙏

  • @hanit9315
    @hanit9315 4 роки тому +1

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @adoseasiera4238
    @adoseasiera4238 3 роки тому

    መምህር አንተ የሰጠን አምላክ የተመሰገነ የሆን ጠገዉ ያብዛልን አሜን አሜን አሜን

  • @firehlwotferrkmg4301
    @firehlwotferrkmg4301 4 роки тому +1

    አሜን ፫ ስሙ ይባረክ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @mesiyedeneglijsalamebatenw4190
    @mesiyedeneglijsalamebatenw4190 4 роки тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን እናመሰግናለን

  • @adenewbarega239
    @adenewbarega239 Рік тому

    Kalehiyewot yasemalen memoir hananiy males tergumu mendenew

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ደ7ኘ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህረችን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን

  • @libneshtirulo2278
    @libneshtirulo2278 4 роки тому

    Amen Amen Amen kale hiwote yasmalen memerachin ye agelegelote zamnote yarszamelen

  • @yoyotube3538
    @yoyotube3538 3 роки тому

    Amen 🙏 kale hiwot yasemalen

  • @marthabirhanu696
    @marthabirhanu696 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @natydagher3422
    @natydagher3422 4 роки тому +1

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን 🙏አሜን

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    አሜን ባራኪው ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 4 роки тому

    Enamesgnalen kesis ashenafi tebarkln Amen Amen Amen 💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bettyg.michael9213
    @bettyg.michael9213 3 місяці тому

    Welcome back dawit 🙏🙏

  • @fanuelgebrezghi2754
    @fanuelgebrezghi2754 3 роки тому

    Egziabher qal hewet yasmalen

  • @ameleworkbelay1745
    @ameleworkbelay1745 4 роки тому

    Amen kale hewet yasemalen

  • @yoditressom847
    @yoditressom847 4 роки тому +2

    Thanks GBS you

  • @abbyabby5139
    @abbyabby5139 4 роки тому

    Amen Amen Amen Tabarakuu Manerachen 👏👏👏💞💕💖💙💛💜💚

  • @የእግዚአብሔርባርያነ-ኘ2ኈ

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን!
    የቅዱሳን ሰማዕታትን ስም ትርጉም ቢያስተምሩን
    ደስ ይለናል። እግዚአብሔር ይባርከዎ

  • @mesiyaregal3798
    @mesiyaregal3798 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ሎይድ አፃፃፋ እንደዚህ ነዉ ትርጉሙም አስደሳች ነዉ

    • @mesiyaregal3798
      @mesiyaregal3798 2 роки тому

      ሎይድ አጻጻፋ እንደዚህ ነዉ ወይ?

  • @yeshigirma191
    @yeshigirma191 4 роки тому +2

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @AO-ce6sv
    @AO-ce6sv 4 роки тому

    🙏 Tebarekelen memeherachen enamessegenehalen 🙏🙏🙏

  • @christinasoliyana5882
    @christinasoliyana5882 4 роки тому

    Amen God bless you 🙏

  • @plantseedquarantine8024
    @plantseedquarantine8024 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @almeebelete4848
    @almeebelete4848 2 роки тому

    እናመሰግናለን

  • @ሀይማኖትአሥየ
    @ሀይማኖትአሥየ 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር ከፈቀደልኝ መታ ልጅ ነው መወለድ የምመኝው ኤፍሬም እና ሳሙየል ነው የምላቸው ብየ የምኝው እግዚአብሔር የሚወድ አዳሜን ከሰጠኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን

    • @tghh1076
      @tghh1076 3 роки тому +1

      እግዚአብሔር ቸረነዉና እኔም መታልጂ ነዉ የምፈልገዉ

  • @aaaass2462
    @aaaass2462 4 роки тому

    አሜን፫ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እናመሰግናለን።

  • @ሩትኢትዮ
    @ሩትኢትዮ 4 роки тому

    God bless you and your family 👪 🙏 👪 🙏 👪 🙏

  • @dawittarekegn4235
    @dawittarekegn4235 Рік тому

    Enamsginaln betam

  • @hananegasi5630
    @hananegasi5630 3 роки тому +1

    Ameny åmyny. Ameny. Kalywt. Yasmalyn

  • @mesidemeke6738
    @mesidemeke6738 4 роки тому

    Like lemaderg ayseram

  • @kaa8005
    @kaa8005 4 роки тому

    Amen amen amen 🙏

  • @yohannestadesse2231
    @yohannestadesse2231 2 роки тому +2

    ሔርሞን (የእግዚአብሔር ስጦታ ተብዬ ነው የተነገረኝ (1ኛሳሙ21÷8) ለሴት ልጅም ይሆናል ተብያለሁኝ

  • @fikirm2162
    @fikirm2162 2 роки тому +1

    Lemn be tshufe aykmetem

  • @getnetalem6399
    @getnetalem6399 4 роки тому +2

    ማርያና የልጄ ሰም ነው እባክዎን ትርጓሜ ውን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @uf9yfcyoohxocyxoyxhoxho524
    @uf9yfcyoohxocyxoyxhoxho524 4 роки тому

    Amen Amen Amen🙏🙏🙏

  • @arenateka2513
    @arenateka2513 4 роки тому

    Amen Amen Amen

  • @helenworku9420
    @helenworku9420 Рік тому

    Memhrachin kalehiwot yasemaln samket malet lewond yihonal tirgumus MN malet new

  • @senaittegen4776
    @senaittegen4776 4 роки тому +4

    ቀሲስ እናመስግናለን ።እኔ ገዳም ውስጥ በሕልም ነው የተነገርኝ ሳላገባ ያእቆብ እድለው ከዓመት በኋላ ወለድኩኝ ያእቆብ አልኩት ።አታላይ ነው ብለው ተቃውሙኝ እና የዘመኑ ስም አይደለም ብለው ቀሲስ ይእሶን መልስእፍልጋለሁ???

  • @zararaza3392
    @zararaza3392 3 роки тому

    yemejemeriya lije Ahadu bilew tkkl yihun ?

  • @HanaG-i1f
    @HanaG-i1f 3 місяці тому

    ሰላም ለርሶ ይሁን አባታችን "ኤልፋዝ"የሚለው ስያሜ የኦርቶዶክስ ቃል ነው?

  • @haymanoutwede6440
    @haymanoutwede6440 4 роки тому

    AMEEN AMEEN AMEEN ❤️

  • @embroiderymachinearts1
    @embroiderymachinearts1 2 роки тому

    መምህር ወንድ ልጄን ሀዶራን ብዬ መሰየም ወደድኩ እናም ስለስሙም ትርጉም ይበልጥ ማወቅ አሻሁ ።
    በሰፊው ስለሀዶራን የስም ትርጉም የማገኝበትን ምዕራፍ እባኮትን ይጥቀሱልኝ
    አመሰግናለሁ !

  • @berhansmart5377
    @berhansmart5377 4 роки тому +1

    አሜን፫ መምህር ቃለ ህይወትን ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ እኔ እግዚአብሔር ወደፊት ለሚሠጠኝ ልጅ ማክቤል ብዬ እጠራዋለሁ ብያለሁ
    ግን ትርጉሙን መፅሐፍ ቅዱስ ላይ አላየሁም ወይም አላነበብኩም በአጋጣሚ ድራማ ላይ የሠማሁት በማለወዳት አለም ላይ እግዚአብሔር የምወደውን ልጅ ሰጠኝ የሚል ነው የሰማሁት ትርጉሙ ትክክል ይሆን?

  • @kidistalemukidistalemu6414
    @kidistalemukidistalemu6414 3 роки тому

    Kale hiwot yasemaln memehr Loyd yemilew sem lewnd mehon aychlm?

  • @teferigirma1794
    @teferigirma1794 3 місяці тому

    ኤልፋዝ ማለት ትርጉሙ? ዘመኑን ይዋጃል ወይ?

  • @elisaweldu8248
    @elisaweldu8248 Рік тому

    ሰላም መምህራችን ከዚ ቅድም ሎያድ የሴት ስም ነው ብሐው ነግረውን ነበር እና ለልጄ ሎያድ ብየ ስም አውጥቸላት ነበር እናም ትርጉሙን ረሳሁት እና ካላስቸገርኩዎት ትርጉሙን እንዲነግሩኝ ፈልጌ ነበር

  • @silewondimamare6286
    @silewondimamare6286 3 роки тому +1

    ኤልዳና ለምን አትመልሱልንም please?????hulgeze yteyekal meles yelem???

  • @stedutube6771
    @stedutube6771 Рік тому

    ከየት ነው ትርጉማቸውን ልታውቅ ቻልክ

  • @aagg1710
    @aagg1710 Рік тому

    እስኪ በማርያ መልሱልኝ ትርጎሙን ክሪስቲና ማለት በመፅሀፍ ቅዱስ ስም ምን ማለት ነው ያየ ሰው ይመልስልኝ የልጄ ስም ነው

  • @yesufh6142
    @yesufh6142 4 роки тому +4

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር
    (አናሲሞን) ትረጉሙ ሞን ማለት ነወ? መምህር

  • @hermellahalefom502
    @hermellahalefom502 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    የ ሔርሜላ የስም ትርጓሜ ቢተግሩኝ?

  • @helewunamekuria
    @helewunamekuria Рік тому

    ሰበንያ ትርጉሙ ምን ነው የምን ቃል ነው

  • @ሔለንየማርያምልጅ-ጰ6መ

    አሜንንንንን ፫ ቃለ ህይወትን ያሰማልንንንን
    መምህራችን
    ሶልያና ማለት ትርጉሙ ምንድን ነው ያብስራ ማለትስ ከይቅርታ ጋር ተባበሩኝ

  • @ወለተሐናብሞትምብኖርምየክ

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ ከጸጋ ጋር ያቆይልን
    ወይ አለማወቅ

  • @ict_ghost-v4w
    @ict_ghost-v4w 2 роки тому

    ትረጉም ካለው እንዲመልሡልኝ በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ

  • @tghh1076
    @tghh1076 3 роки тому

    መምህረ እግዚአብሔር እዲሜዉትነ ያረዝምልኚ👏
    ማን እደ እግዚአብሔ ማለት ምነም ቺግረ የለዉም እግዚአብሔር አይቆጣም ነገሩኚ

  • @AsnakeMekonenn
    @AsnakeMekonenn 11 місяців тому

    ኤልዳና ትረጉሙን ብትነግረኝ እባክህ

  • @ሀሴትየመምህርግርማፍሬ

    የመምህርን ስልክ እምታቁ ስጡኝ በማርያም

  • @hermelaeshetu673
    @hermelaeshetu673 3 роки тому

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማለን መምህር """ኤምራኬል"ትርጉሙ ምን ማለት ነው።።ምን ላይ ነው ያለው አመሰግናለሁ።

  • @ephremyohannes7485
    @ephremyohannes7485 5 місяців тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ኢዛና ማለት ትርጉሙ ብትነግረን ?

  • @felekeyilma2612
    @felekeyilma2612 Рік тому

    ቀሲስ ሰላም ለእርሶ ይሁን የልጆቼ ስም አማናዊት ሀናሜል ሄምሮን ይባላሉ ትርጉሙን ፈልጌ ነበር

  • @simarsantube4562
    @simarsantube4562 3 роки тому +2

    የልጄ ስም ክርስቲያን ነው እናቱ ነች ያወጣችለት እኔ ግን ኤልያብ ልለው እፈልጋለሁ። የሁለቱንም ትርጉም እባኮትን??

  • @geletaabayineh261
    @geletaabayineh261 4 роки тому

    Kal hiwot yasamaln.....katachal ba PDF attach bidargi please

  • @AbleNadew-ep7il
    @AbleNadew-ep7il Рік тому

    በፈጣሪ ፊያሜታ ማለት ትርጉሙ ምንድነው?

  • @azebaklilu9113
    @azebaklilu9113 Рік тому

    MUEAL MN MALET NEW

  • @ወለተሐናብሞትምብኖርምየክ

    እቴነሽ ምን ማለትነዉ ትርጉሙ

  • @selamenyew9073
    @selamenyew9073 2 роки тому

    ኖኤል ትርጓሜው ምንድን ነው

  • @solomilena188
    @solomilena188 2 роки тому +1

    Eyonadab mn malet new

  • @tigesttigest7419
    @tigesttigest7419 Рік тому

    ማታንያ ትርጉም ምንድን ነው

  • @jerryjosejarii1995
    @jerryjosejarii1995 4 роки тому +1

    መምህር ቃለሂወት ያሰማልን
    እኔ የ8ወር ነፍሰጡር ነኝ ለልጀ ወድ ከሆነ ሔኖር ቃላብ ለማለት አስባለሁ አመሠግናለሁ

    • @sarasaron911
      @sarasaron911 3 роки тому +1

      ማርያም ትቅረብሽ

  • @hannichanal2738
    @hannichanal2738 3 роки тому

    ጤና ይስጥልኝ ቀሲስ
    እኔ የመጀመሪያ ልጄን ኑሀሜን አልኋት
    ይፈቀዳል??

    • @redetayalew1187
      @redetayalew1187 2 роки тому +1

      አወ ደስተኛ ማለት ነው ለሴት

  • @arefayinebekele86
    @arefayinebekele86 3 роки тому

    ሰላም እንኩዋን አደረሳችሁ የሜሎናን
    ትርጉም ቢነግሩኝ??

  • @meskeremgeleta1611
    @meskeremgeleta1611 4 роки тому +1

    Atnasiya malete men malete New

    • @mahisoli4651
      @mahisoli4651 3 роки тому

      Ye abuye gebrenenfes kidus enat sem new

  • @dawittarekegn4235
    @dawittarekegn4235 Рік тому

    Maki mekens nw

  • @betiget5598
    @betiget5598 2 роки тому +1

    ናኦድ ማለት ምን ማለት ነው?

  • @mekdelawittekeste7566
    @mekdelawittekeste7566 2 роки тому

    melat mn malt nw?

  • @BirukDollebo
    @BirukDollebo 11 місяців тому

    አባታችን አዶናይ ማለት ምን ማለት ነው?

  • @HewanAtakility
    @HewanAtakility 9 місяців тому

    መርዶክዮስ ትርጉሙ ምን ማለት ነው መምህር የ8ወር እርጉዝ ነኝ

  • @haymibi2149
    @haymibi2149 4 роки тому +1

    እናመሰግናለን መምህር
    ግን የምን ቋንቋ ነው ? ማለቴ ምንኛ ነው

    • @kiyakassa1726
      @kiyakassa1726 4 роки тому +1

      እብራይስጥ ነው ግን ወደ ግዕዙ pronunciation የተለወጡ ናቸው አብዛኛዎቹ

    • @haymibi2149
      @haymibi2149 4 роки тому +1

      @@kiyakassa1726 አመሰግናለሁ

  • @MulatuSadore
    @MulatuSadore 7 місяців тому

    ሜላት ማለት ምን ማለት ነዉ

  • @ቤቲቤቲአለም
    @ቤቲቤቲአለም 4 роки тому

    ቃለ ሂወት ያሰማን የመምህራችን ቁጥር ምታቁት እህት ወድሞቼ ተባበሩኝ

    • @ዘማሪቀሲስአሸናፊ-ገሪዛን
      @ዘማሪቀሲስአሸናፊ-ገሪዛን 4 роки тому +2

      0911401380

    • @veronicavikki7912
      @veronicavikki7912 4 роки тому

      @@ዘማሪቀሲስአሸናፊ-ገሪዛን
      Thank you so much. I’ve always been looking for your contact, gods timing is always great.
      I can’t wait to contact you. God bless you and your family abundantly.

  • @hirutnesibu886
    @hirutnesibu886 3 роки тому

    ማክቤል የሚለው ስም ትርጉም ምንድን ነዉ ?

  • @ትወደኝየለአበርታኝ-ጐ7ዘ

    ኤልዳና ማለት ትርጉሙ ምንድን ነው ፕሊስ

  • @ማክቤል-ፀ9ፐ
    @ማክቤል-ፀ9ፐ 3 роки тому

    ማክቤል ትርጉሙ ምንድ ነው

  • @hannanhannan9759
    @hannanhannan9759 2 роки тому

    WHAT IS THE MEANING OF RAKEB

  • @DeyanaadhanomDani
    @DeyanaadhanomDani Місяць тому

    Alab menmalt now elab alyab

  • @gebreyesmeaza57
    @gebreyesmeaza57 2 роки тому

    መምሕር ስምኦን ምን ማለት ነው?

  • @alemtarkken3018
    @alemtarkken3018 2 роки тому +1

    አትናስያ ምን ማለት ነው

  • @RfRf-cs6hy
    @RfRf-cs6hy Рік тому

    መምህር ናኦሚ ማለት ምን ማለት ነው ...መፅሀፍ ክፍሉስ ምታውቅት?

  • @BelayneshKefelegn-mb7ln
    @BelayneshKefelegn-mb7ln Рік тому

    ኢዮአታም መፅሀፍ ቅዱስ ውስጥ ምላይ ነው የተጠቀሰው ጥቅስ ቢነግሩኝ

  • @yematamergia166
    @yematamergia166 3 роки тому

    ሜሎስ እባክዎን ትርጓሜ ውን

  • @MessayAbebe-ps8dg
    @MessayAbebe-ps8dg 3 місяці тому

    የማሩኤል ትርጉም

  • @abehabtishihabitsew511
    @abehabtishihabitsew511 2 роки тому

    ፋኑኤል ማለት ምን ማለት ነው ትርጉሙ ?

  • @Zeseat
    @Zeseat 3 роки тому

    ስሞቹን ግን በጽሑፍ ቢሆን ደስ ይላል

  • @smayats.7615
    @smayats.7615 Рік тому

    ሜሎና ማለት ምን ማለት ነው ቀሲስ??

  • @semirakasim7673
    @semirakasim7673 3 роки тому +2

    ሩት ትርጓሜው

  • @MahiYeEshetu
    @MahiYeEshetu Рік тому

    1 ወንድም ብቻ ነበረኝ እሱም በሞትም ተለየን እና እኔ ወንድ ልጅ ወለድኩ ማን ልበለው