Kesis you might not know it because you are from Addis,but those names “ayalkibet” “ mintesinot” “...are referring to God not the person that’s named by those names. Eg: mintesinot is given usually when the parents didn’t have kids for a long time and finally they get a baby, they name him that. But they are saying egzabher misanew yelem not the kid.
ማሪያምን ብታምኑም ባታምኑም የዛሬ 4 አመት ከጎደኛወቸ ጋር እያወረን ወንድ ልጅ ነዉ የምወልደዉ ስሙንም አሜን ነዉ የምለዉ እል ነበር ተመስገን እዉነትም አሜን ድንግል ማሪያምየ አመሰግንሽ ዘንድ ምክኒያቴ ብዙዉ ነዉ አሁን የ6 ወር ጎረምሳ ሁኖልኛል ተመስገን ።
❣❤❣Amen Amen Amen kalehiwet yasemaln abatachin yagelglot edmewotn yarzmln 🙏❣🙏
እውነት ደስ የሚል ቤት ነው የገባሁት ደስ ስላለኝ ሰብስክራይብ አድጌ እማርበታለሁ እናመሰግናለን መምህራችን
እናመሰግናለን አባታችን
Amennnnnn kalehiwet yasemalin tsegawn yabzalih
ሰላም እንኳን አደርሳቺሁ መምህር በእዉነአከብርዋታለሁ ጥሩትምህርትነው የሚያቀርቡልን
የምር በጣም ደስ የሚል ቤት ነው እናመሰግናለን ፈጣሪ ያቆየልን እድሜና ጤና ይሰጥልኝ
ስላም አባታችን ይፍቱኝ መምህር የምትለቋቸው ትምህርት በጣም ደሥ ይለኛል ግን አልከታተልም ሥልችት ይለኛል በተርፈ እድሜና ጤና ይሥጥልኝ ቃለ ህይወት ያስማልን
❤❤❤❤
ስራው ድንቅ አምላክ ይመስገን ክብር ለእርሱ🙏😍እናመሰግናለን
የሺ እመቤት ፍቺው ምን ይሆን በሞቴ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን
kale Hiwet Yasemal
አሜን ቃል ህይወት ያስማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው
Betam Amesegnalehu Kesis, esti Anael ena eliyana mn malet endehone btnegren. Fetari kezih belay tbebun ychemrlk!
አናኤል እግዚአብሔር ተናገረ ማለት ነው
ልኡል❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር አምላላችን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን
🙏🙏♥♥♥♥♥🙏🙏
የእግዚኣብሔር ሠው ቀሲስ ኣሸናፊ ለሚያሰተምሩን መፅሓፍ ቅዱሳዊ ትምህርት እግዚኣብሔር ይባርኮት, የኣገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልዎት, እኔ የምጠይቅዎት... ጥቂት የ ግዕዝ ሥሞች ከነ ትርጉማቸው እንዲጠቁሙን ነው, እግዚኣብሔር ይሰጥልኝ::
እናመሰግናለን ቀሲስ በፁሁፍ ቢሆን ደግሞ በይበልጥ ጥሩነው ፊደል እንዳንሳሳት ይረዳናል።
Kale hiwotn yasemalen memerh gn yesmochu ketrgum gare hono tiksochum. Benegern des yelale
Egezeyabehare yestelin betam dese yelale!!!!
Bitaniya malet mn malet new
Enkuan besselam addereseh Kessis memherachen abzeto betehen lijochehen betesebun bemulu yebarkeleh
God bless you and your family
ቃለ ህይወት ያስማልን
አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን 🤲🙏
Amne amne 🙏🙏🙏
እኔስ ስም የማወጣለት አዳሜን ባገኝሁት ቀን እወስናለሁአምላኩን የሚፈራ አዳም እዲሰጠኝ ጰልዮልኝ የተዋህዶ ልጆች
ቃላ ህይወት ያሰማልን መምህር
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🤲🤲🤲
Amen.Amen.Amen
Kalehiwot.yasemalin
Kesis
Amen Amen Amen qalun bee lepachen yaasadereben 👏👏👏💗💗💔❤💞✞✟✥✤
Amen Amen Amen
Amen.Amen.Amen
እናመሰግናለን
Qale hiwotin yasemalin
perfect
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
አቢማኤል ትርጉሙን። ስለወደደኩት ነው የልጄ ስም ነው።
ናጠዉ ናደዉ ይከብዳል በጌታ ስም እኔ ግን ስሜን በጣም እወደዋለሁ ዉብ ነዉ ስሜ ጌታ ይባረክ ቀሲስዬ
እግዚአብሔር ይባርክክ
Kale hiwot yasemalgn betam tekami nw yesetun mereja le lije part 1 lay k naberew vedio 'Eglah' lelat felege yesetun 2 tergum nw bdenb sele Eglah beyasredun b leul Egziabher Sem eteyekewotalew Egziabher yestelgn
I really like the way u teach, E/r yestelen. Betam des yelal.... “Makbel” malet men malet new??? Gen
ዮሐንስ የሚለዉን ትርጉም ቢገልፁልኝ በቅድሚያ አመሰግናለዉ
Bitaniya malet mn malet new memhr?
ማክቤል ማለትምንማለትነው
እባክህ መምህር ሄራን ማለት ምን ማለት ነዉ?
Enkwan aderesen kisses
sabela mn malt new?
Mamher Yen sime samrawit new gn terigumn alewkim ye metsafe kiduse sime yemslgnle,? ♥️♥️
ዮናታን የስሙ ትርጉም ምንድ ነው
ቀሲስ በጣም ጥሩ የሆነ መልዕክት ነዉ ነገር ግን እነዚህ የመፅሐፍ ቅዱስ ስሞችን ትርጉም ከማወቅ ባሻገር የትርጉሞቹን የመፅሐፍ ቅዱስ መገኛ ቢገለፅ እንደምሳሌ ብናይ በክፍል አንድ ከተነገሩ ስሞች መካከል ሩት ማለት ጥምቆራጭ ማለት እንደሆነ ነግረኸናል ግን ይህንለማረጋገጥ የመፅሀፉ ክፍል ቢታወቅ ከቻልክ የሁሉንም ካልተቻለህ ግን የሩትን ወይንም የጥምቆራጭን ትርጉም ማግኛ የመፅሀፍ ቅዱስ ጥቅስ ብትልክልኝ አመሰግናለሁ ክብረትይስጥልኝ
መምህር ያፌት ምን ማለት ነው
መምህር ፍቃድህ ከሆነ ፡ነህምያ ሚለው ስም ለሴት ልጅ ይሆናል ዘመድ ነው የሰየመላት ትርጉሙ ስል ጌታ አገዘን ታገዝን ማለት ነው አሉኝ ግን ደስ አላለኝም ምክንያቱም በትርጉሙ እርግጠኛ አይደለሁም ስለዚህ ትርጉሙስ ትክክል ነው ?ለሴት ስ ይሆናል ?
Ye wende lija sem Boaz beyawal tiru new belhi temekeregnlhi? Pleas tebkalu negeregn
አሴር ምን ማለት ነው
Desta
Yafet men malet naw
የአገልግሎት ዘመነዎን ያርዝምልን በተጨማሪም የሱራፌል እና ኪሩቤል ትርጉም ቢገለጽ
የእግዚአብሔር መንበር ጠባቂ
ስለዚ ልጄን ገሊላ ብያታለሁ ሳስረዳት እግዚያብሔር ያደገባት ከተማ ብየ ማስረዳት እችላለሁ?
Adonias, min malet new le lij biweta cheger alew kisis?
ሰላም ናችሁ በመጀመርያ እንኳን አደረሰችሁ እባክህ የአዛኤልን እና የኤላድን ትርጉም ልትነግረኝ ትችላለህ ወንድም የመፀሐፍ ጥቅስም
ሠላም እዴት ነችሁ እንኳን አደርሳችሁ መምህር እስኪ የመክርን ትርጉም ንገርኝ
ጌዴዎን ምን ማለት ነው?
Tewagi malet new
ሶልያና ማለት ትርጉሙ ይንገሩኝ
አዶናይ ማለት ትርጉሙ ምን ማለት ነው
ኤልያና ማለት ትርጉምን ንገሩኝ ባካችሁ
መምህር እንዴት ነህ,,አዛኤል ብዬ ለልጄ ስም ላወጣ ነበር በህብሪው made of God ማለት ነው በእኛ ደሞ እግዚአብሔር ያያል ማለት ነው. አንተ ስለእዚ ስም የምታውቀው አለ?
ቃል ህይወት ያሰማልን. ቤርያ. መን ማለት ነው የልጀ ሰም
ስጦታ
አሮን እና ሐሮን ትርጉም አንድ ነዉ ወይ
ካለ ህይወት ያሰማልን (ማርያማዊት ማለት ምን ማለት ነዉ መምህር)
ናታይ ምን ማለት ነው
ስጦታ
ኤሎራ ማለት በኢብራይስጥ እግዚአብሔር ብርሀኔ ማለት ነዉ ተብያለሁ እባክህ መምህር ቼክ አርግልኝ
amen amen gen ፊዶሪያ ማለት ትርጉም
ቀሲስ የዮሊያና ንየስም ትርጉም ቢነግሩኝ?
Kesis you might not know it because you are from Addis,but those names “ayalkibet” “ mintesinot” “...are referring to God not the person that’s named by those names. Eg: mintesinot is given usually when the parents didn’t have kids for a long time and finally they get a baby, they name him that. But they are saying egzabher misanew yelem not the kid.
ዘማሪ አሸናፊ ይቅርታ ያቤፅ የስሙ ትርጉም ምንድ ነው ?
wow des bilognal ,gin YOSTINA malt min malet new?
God of gift
እንዴት አደራችሁ ኤልያና ማለት ምን ማለት ነው ::
Egezeyabehare meles setegne
What is the meaning of Bitannia??
አፎሚያ ሊድያ ማለት ምን ማለት ነው ትርጉሙ የምታውቁ ንገሩኝ
Lidia malte. Yetgedbe / yekome weha
Part 1 lay ale
@@yohannesashenafi3319
እሽ አመሰግናለሁ
ኸ
ፌኔት ማለት ምን ማለት ነው
Yonas malet min malet new?kesis enameseginalen
Yewah malet nw
እባክህ ዮስቲና ማለት ምን ማለት ነው
እኔም በጣም እምፈልገው ስም ነው ግንትርጉሙን አላቀውም ግን የቅድስት ዮስቲናን ታሪክ አይይቸ ነበር
Gods gift
ሒሩት ማለት ነፃነት እንጂ መህረት ማለት አይደለም
beriya malt tergumu mndnw
ምህረት አብ ማለት ትርጉሙ ምድነው በማርያም የምታቁ ካላችሁ
Mehari abat
የእግዚአብሔር ምህረት የሚለውም ይገልጸዋል
Niude yeliga sem new Ena tirgumun betgelxleg
Sidon(sidona) malet min malet newu
ጌታ የተገነዘበት መስለኝ
እስክንድር ማለት ምን ማለት ነዉ
ሴማዊት ማለት ምን ማለት ነዉ ?
ሜሎና .....ትርጉሙ ምን ማለት ነው....lelije mawtat felege eregetegna hongne tirgumun maweke selefelekugn new ena lelije melkam seme mawtate selefelekegne MELONA min malet new..???
Ye mariyam mekent malet new
ethhiwet mn malet nw
ቃለህይወት ያሰማልን እባክሆትን ኖሐን ማለት ምንማለት ነው ይንገሩኝ
አንተ ከሐዲ አጭበርባሪ
እናመሰግናለን
Amen Amen 🙏
ዘማሪ አሸናፊ ይቅርታ ያቤፅ የስሙ ትርጉም ምንድ ነው ?