ወደ ምወደው ስራ ለመመለስ.. እማት ጉራጌ ሚዲያ| Girma Abate | ዊኬር ሾው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 123

  • @ቀሌ
    @ቀሌ 3 роки тому +19

    ግርማ ወንድማችን እና ተስፍሽ ወንድማችን የተንቢ ባኹም።ግርማ በርታ ስራዎችህ ተስመተው አይጠገቡም።ምርጥ ስራ ነው የምትስራው መልክቱም አርፍ ነው።ተስፍሽ በነካ እጅህ ሀይሉ ፈርጃ እና ይታገሱ መለስ ጀባ በለን።

    • @kidestdesta1806
      @kidestdesta1806 3 роки тому +1

      ኧረ ተጠፋፋን ውድዋ በሸላም አለሽልኝ

    • @ቀሌ
      @ቀሌ 3 роки тому

      @@kidestdesta1806 የሆድና የተንቢ።ኧረ እኔ ፈልግሼ ፈልጌሽ እኮ አጣሁሽ የኔ ቆንጆ።እንዴት ነሽ በሰላም ነው የጠፋሽው።እስኪ ቃንዠበር ጉራጌ የሚል ጉሩፕ አለን በውሳፕ ጊቢ እዛ እንገናኝ።

    • @kidestdesta1806
      @kidestdesta1806 3 роки тому

      @@ቀሌ አው በሰላም ነው የጠፋሁት ልናፈቅ ብዬ ነው የኔ ተናፋቂ

    • @kidestdesta1806
      @kidestdesta1806 3 роки тому

      @@ቀሌ አምላክ ይመስገን ደህና ነኝ አቺስ ደና ነሽልኝ ስራ እንዴት ነው

    • @ቀሌ
      @ቀሌ 3 роки тому

      @@kidestdesta1806 አይሽ አይደለ ለመናፍቅ ተብሎ መርሳት እንዳለ።የኔ መልካም አትጢፍ።💋💋💋💋💋💋🌹🌹

  • @ahmadshukar1809
    @ahmadshukar1809 2 роки тому

    እውትህ ነው ለብዙ ሰው መሰጠቱ ዛሬ ገና ነው ምንሰማው በጣም ጀግና ልጅ ነው

  • @ጉራጌአቱይናመሶየቂ
    @ጉራጌአቱይናመሶየቂ 3 роки тому +24

    የግርማ አድናቂዎች የት አላቹ ? በላይክ በኮሜንት አሳዩት እህቾቼ ማስታወቂያ ሲመጣ አታሳሉፍት

    • @zaydaahamad1714
      @zaydaahamad1714 3 роки тому +1

      😘🤩😍😍😍😍😍😍😍😍💪🏿🏆

    • @kidestdesta1806
      @kidestdesta1806 3 роки тому +1

      ኧረ አለን ቅድም እኮ ስራ ይዘን ነው የጠፋነው መጣን 🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♂️

    • @ጉራጌአቱይናመሶየቂ
      @ጉራጌአቱይናመሶየቂ 3 роки тому

      @@kidestdesta1806 ደሞቼ ኑሩልኝ አው ሊቭ ላይ ሰው አነበረም በጣም ተናድጄ ነበር

    • @kidestdesta1806
      @kidestdesta1806 3 роки тому

      @@ጉራጌአቱይናመሶየቂ አተም ኑርልኝ የኔ ውዴ

    • @Zarah-lg2kv
      @Zarah-lg2kv 11 місяців тому

      አለን የመዳም ቅመሞች

  • @mohammeddino2402
    @mohammeddino2402 3 роки тому +4

    በርቱ ግርማ የምታነሳቸው ሀሳቦች በጣም ድንቅ ነው ።በእነሞርኛ ብዙም አልተለመደም ነበር በርታ

  • @ahmadshukar1809
    @ahmadshukar1809 2 роки тому

    በጣም ምርጥ ያራዳ ልጅ ይመችህ በጣም ትችላለህ

  • @zuzutube9837
    @zuzutube9837 2 роки тому +1

    በርቱ ያጉራጌ ልጆች ሚዲያው እበረታቱት💞💞💞💞💞💞

  • @keryodtube
    @keryodtube 3 роки тому +7

    ተመጠጥሁ ብናዥና ገነና
    የጨነኽወ የትራቅኽወ አፈረና
    ዛህር ዘርማ በጨነችሜ ደገነ
    ባነንጨዱንያ ይቾት በኮሪም በገነ
    ስወደው ትልቅ መልክት ያለው ነው

  • @yejoka
    @yejoka 2 роки тому

    ግርምሽ አይዞን።ለሁሉም ጊዜ አለው።እኛ ጥበባችንና ጠቢባኖቻችን የማገዙ ነገር አልፈጠረብንም።ይህንን እውነታ አብዛኛው አርቲስቶቻችን በቃለ - መጠይቃቸው ሲያነሱት ሰምተናል።አሁን ወደ እራሳችን እየተመለስን ነው።ሁሉም ጥሩ ይሆናል

  • @emansaid5652
    @emansaid5652 3 роки тому

    ዋውውውው ተስፋ አርቲስት ግርማ ማለት ብዙዎች አያቁም የሚገርም ዜማና ግጥም የሰራ ልጅ ነው ከሰራቸው መሃከል ሰብ ኽርኽ በዛፈር ትትረብር የጀማል መሃመድ ሴና ሴና ብቻ ለበድሩ ከማል ለደሣለኝ ኦኦት ባኔሜዳ ብዙ ስራ የሰራ ጀግና ለምድም ያለው ድምፃዊ ነው

  • @KelemuaNida
    @KelemuaNida 22 дні тому

    ተሥፋ ሚዲያ ምረጥነዉ በረቱ. እናም ንግግራችን በጉራጊና ቢኸረ ወሔቃሩ

  • @eliastegegne6743
    @eliastegegne6743 3 роки тому

    ወይ መሥማት ምንይሰማሉ ደንቁሮ ቀሩእንጂ ተግርማ በእውነት አድናቂህ ነኝ ፈጣሪይርዴህ

  • @SK-nc4ss
    @SK-nc4ss 3 роки тому

    ግርማ ምርጥ ሰው። ዘፈኖቹ ዘፈን ናቸው ብቻ ለማለት ይከብደኛል፣ ለኔ የግርማ ዘፋኞች ከዘፈንም በላይ ናቸው። ግርማ በጣም ነው ምወደው አደንቀዋለው በርታልን ምርጥ የጉራጌ ልጅ።
    እስቲ የግርማ ድምፅ የናፈቀው አካውንቱ ላይ ትንሽ ናት ብሎ ሳይንቅ ጣል ጣል የድርግ

  • @mame4059
    @mame4059 3 роки тому

    ዋው ግርማ ሁለ እንተናው ጉራጌ የሚመስል ብቻ ሳይኾን የኾነ ሠው ኾኖ አግኝቼዋለሁ።

  • @kidestdesta1806
    @kidestdesta1806 3 роки тому +2

    ውድ ወንድማችን ግርማ እንኳን በሰላም መጣህልን ተስፍሽ እንኳን ደህና መጣህልን ግርማ በርታ ጀግና ነህ በረቱልን ወንድሞቻችን

  • @mihrtetadsa1117
    @mihrtetadsa1117 3 роки тому +1

    በርቱልን

  • @kalidmohamed3642
    @kalidmohamed3642 3 роки тому

    ተስፋ ጎበዝ ነህ በርታ ግርማ አባተ ወሳኝ ሰው

  • @KelemuaNida
    @KelemuaNida 22 дні тому

    ግረማ ወንድማችን እንኳን ደናመጣህ

  • @umermohamed7008
    @umermohamed7008 2 роки тому

    በጣም ጥሩ ስራ

  • @princess.10
    @princess.10 Рік тому

    ጉራጌ ፍቅር ነው❤

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ፀ1ጰ

    በርቱልን ውድ የሀገሬ ልጆች

  • @lidacall7275
    @lidacall7275 3 роки тому +1

    በርታግርማዬ የንሞር ልጅ

  • @tsehaytube6198
    @tsehaytube6198 3 роки тому

    የተቢ ግርማ እና ተስፋ አትባቅሮደ ንረምድኔኩ። 💖💖💖💖💖💖

  • @እናቴክፉሽንአልስማውእናቴ

    ውይ ተስፍሽ በጣም እናመስግናለ በጣም ጠፍቶ ነበር እንካን አመጣህልን ከምር ግርማ በጣም ይችላል ገና በአንድ አልበም አንበሻብሾን ነው ጥፍት ያለው ብዙ መስራት የሚችል ልጅ ነው

  • @አባቴኩራቴእናቴአለሜ

    አለን ግርባ ወድማችን

  • @tarikwa7467
    @tarikwa7467 3 роки тому +3

    ወይ ጉድ አለ ጃሉድ
    እስኪ አልበሙ እንዲያጠናቅቅ የአቅማችን እንተባበረው የኔ ሽቁጥቁጥ እንዴት እንዳሳዘነኝ ወይ የኛ ነገር እፍፍፍፍ

  • @laylaabdulla4370
    @laylaabdulla4370 3 роки тому

    ተስፋሽጀግናችን ኑርልን

  • @mesfinerchema718
    @mesfinerchema718 3 роки тому

    wow Girma u r so hero!!!

  • @Forever1G
    @Forever1G 3 роки тому

    ፒሪሪሪሪም ፒሪሪሪሪም ፒሪሪሪሪም ግርምሽ ምርጥ ልጅ

  • @laylaabdulla4370
    @laylaabdulla4370 3 роки тому +1

    ጀግናውተስፋሽዬ

  • @sameerasameera2937
    @sameerasameera2937 3 роки тому

    ስወደዉ ግርማ

  • @lakechtubez5672
    @lakechtubez5672 3 роки тому

    እፍፍፍፍ ኧር ኑሩልን ወንድሞቻችን በርቱንል

  • @dawitmelese4856
    @dawitmelese4856 3 роки тому

    ዋዉ ግርሚሽ

  • @mulgeta7055
    @mulgeta7055 3 роки тому

    እንኳን ደና መጣቹ ሁለቱም ምርጦች የተንቢ

  • @ዜድየድግልልጅ-ፐ1ረ
    @ዜድየድግልልጅ-ፐ1ረ 3 роки тому

    በርቱልን የኛ ጀግናዎች

  • @sadanuru7191
    @sadanuru7191 3 роки тому +3

    እስቲ ወላሂ እኛ ሁላችንም ባለን ነገር ምስራት የምንፈልገው ነገር በትውልድ ባገራችን እናድርገው አገራችን ልበጋራ እናሳድጋት

    • @ኑራ-ዸ2ኀ
      @ኑራ-ዸ2ኀ 3 роки тому

      ጥሩ ነበር

    • @sameraahmed8202
      @sameraahmed8202 3 роки тому

      ትክክል

    • @sadanuru7191
      @sadanuru7191 3 роки тому

      እኔ ወላሂ ገብቻለው መጀመሪያ አዳማ ነበር አሁን ግን ጉብሬ ገባሁ ከነ ባሌ

    • @ኑራ-ዸ2ኀ
      @ኑራ-ዸ2ኀ 3 роки тому +1

      @@sadanuru7191 ቅርብ ነን

    • @sadanuru7191
      @sadanuru7191 3 роки тому

      @@ኑራ-ዸ2ኀ እዛ ነሽ ውዴ

  • @bertukabertukan9392
    @bertukabertukan9392 3 роки тому

    ግርማ አባተ እጅግ ከም ዳቸዉ ዘፋኝ እ ኮን በሰላም መጣህ እዱሁም ተስፍሽ በእድሜ በጤና ይጠብ ቅልን

  • @sameerasameera2937
    @sameerasameera2937 3 роки тому

    አሬኢ ዘማቸ 👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @hayatbusiriba2713
    @hayatbusiriba2713 3 роки тому

    👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ሸምስያየስልጤዋቲዩብ

    የኔ ድዎች እንኳዋን ደህና መጣቹ ተስፉ የኛ እንቁ አላህ ይጠብቅህ ግማ ስላየውህ ደስ ብሎኛል በርቱልኝ እኛ ብዙ ነገር ተጎተናል

  • @kassas4
    @kassas4 3 роки тому

    የተንቢ የሐገርኛ ባዬች በርቱ ዘፈኖቹ በጣም ደስ ይላሉ Thank you ተስፍሽ

  • @መመከያዬአላህቢቻነውኢትዮ

    አይ ግርማ አባተ የሰፈሬ ልጅ በአካል ባገኝህ ደስ ይለኝ ነበር ያንተ መውደድ አዙሮ ሊደፋኝ ነው

  • @meemomeemo2041
    @meemomeemo2041 3 роки тому

    አርቺ ዘማቸ በኸብር አብጄበት ነብር አልኸምድሊላህ አሁን ግን አደለም ላብድበት ልስማው አልፈልግምሙዚቃ በእትኛውም ሀይማኖት አይፈቅድም

  • @shewaarega6181
    @shewaarega6181 3 роки тому

    ተስፍሽ በርታ ነው የምልህ።

  • @tsedihabte9103
    @tsedihabte9103 3 роки тому

    ደራሲ መሆኑን አላውቅም ነበር ትንሽ ደገፍ ካረግነው ብዙ ብቃት ያለውና መስራት የሚችል ልጅ ነው ከጎንህ ነኝ ::

  • @ወሄነትየገጉ-ኈ8የ
    @ወሄነትየገጉ-ኈ8የ 3 роки тому

    ተሥፍሽ በርታልን ትልቅ ቦታ ትደርሣለህ ተሥፋ እዳት ቆርጥ

  • @binov664
    @binov664 2 роки тому

    gobez CD ena kaset alkerem ende

  • @susustars4384
    @susustars4384 3 роки тому

    Wow germa lalko melwu music betam nebr mewdwu batkalaye music chihe betam new des melut

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 3 роки тому

    ሰላሙ ተስፍሽ እንኳን ደህና መጣቹ ወንድሞቻችን👌👌👍👍👍

  • @manasaalabo7944
    @manasaalabo7944 3 роки тому

    አደኝ ነዉ

  • @dereseshimelis6806
    @dereseshimelis6806 3 роки тому

    ግርማ አባተ እንኻን ደህና መጣህ ጠፍተህብን ነበር የተንቢ...ለመስቀል አዲሱ ዘፈን ልቀቅልን/በጉጉት ነው ምንጠብቀው @ ተመጥሁም ብናዥን ገነና.....

  • @abametyub501
    @abametyub501 3 роки тому +2

    አይዞኝ ትሥፍሽ ጎበሥ አልክ ዘፈኑ እኔንም ስሜታዌ አድርጎኛል ሥሞን እዴ ባነሁከ መደር በዚሁሽቻናልህ ሙሉውን ልቀቅልን

    • @maraim661
      @maraim661 3 роки тому

      እንደማመር ማር

  • @mubarekbirgumubarekbirgu673
    @mubarekbirgumubarekbirgu673 3 роки тому

    Tsfeshe brta

  • @እኛለኛይቱብ
    @እኛለኛይቱብ 3 роки тому +1

    ለጎ ለጎ ለጎ የራይ ዜማቸ በኸብሪ እፉፉፉ ስወድድ ጥግ ድረስ ዲሪ ዲሪ ዲሪ

  • @zadeyoutube8963
    @zadeyoutube8963 3 роки тому

    ግርማ እንካ ደና መጣህ እማት ጉራጌ በርቱ የገኘኛ ዴጋ

  • @heranmamavcxz9668
    @heranmamavcxz9668 3 роки тому

    እንኳን ሰላም መጣችሁ

  • @ياسرالشحي-ذ7ط
    @ياسرالشحي-ذ7ط 3 роки тому

    ወንድሜቻችን በርቱ

  • @ወሄነዶየገጉ
    @ወሄነዶየገጉ 3 роки тому

    በርታ ወንድሜች ከፈጣሪ ጋ ከጎን ነን ግን ባሕልች የሚያስታዋዉ ዝፈኑልን

  • @tebarekabas1919
    @tebarekabas1919 3 роки тому

    Girma wendmachn enkuan dehna metah....

  • @ሰልፍነሽታደሰ-በ2ከ
    @ሰልፍነሽታደሰ-በ2ከ 3 роки тому

    👌👌👌👌👌

  • @mensurmuhdin3321
    @mensurmuhdin3321 3 роки тому

    ምርጤ ትለያለህ

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-መ2ቀ

    የቀን ሰብ የተንቢ በርታ ዘፍናህ ንቃር ደስ ይብሮ በተለይ የጉርማሳ የሚለው

  • @__-ze4tk
    @__-ze4tk 3 роки тому

    Thank you my brother ተስፍሽ በርታ you are my hero

  • @ياسرالشحي-ذ7ط
    @ياسرالشحي-ذ7ط 3 роки тому

    አበሩስ ላይክ ያርስ ላይክ አምሮ ኧር ንትገገዝን

  • @mohammadalraesi6583
    @mohammadalraesi6583 3 роки тому

    ልክ ነህ ጉራጌ ደገነ ወልዳ ሚጠጣ ውሀ እኳን የላቸውም

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla9265 3 роки тому

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @96629
    @96629 Рік тому

    ❤❤🎉

  • @hashimkemal8895
    @hashimkemal8895 3 роки тому

    ሠላም ብያለሁ ተስፊሽ እና ሠብስክራይቦችህን ማለት ነው እና ከጠፉ ሠዋች ስለ ጉራጌ ማንነት ታሪክ በምታነሣው ነገር በጣም አድናቂህ ነኝ
    አንድ ግን ቅሬታ አለኝ በጣም ስለ ቆረቆረኝ ነው አንብበህ ምላሽ ብትሠጠኝ ደስ ይለኛል
    1ኛው ኢንተርቪው ምታረጋቸው አርቲስቶች እና አንድ አንድ ሠዋችን ለምንድነው በጉራጉኛ ኢንተርቪው ማታረገው
    እንደምናቀው ጉራጉኛ ቋንቋ እየጠፋ ነው ብለህ የሆተ ፕሮግራም እናዳቀረብቅ እናስታውሳለን
    ታዳ መሪ ነን ብላቹ እኛም ምናስባቹ እናንተ ጉራጉኛ እንድናወራ ካላደረጋቹን እናንተ ካላወራቹ ተከታታዬቻቹስ ምን አይተን እንማር

    • @hashimkemal8895
      @hashimkemal8895 3 роки тому

      መቸም ጉራጉኛ ጠፍቶባቸዋል አትለኝም ኢንተርቪው በጉራጉኛ ቢሆን እንዴት አባቱ እንደሚያምር አያዳግትም
      (2)ተኛው ደሞ ለምን በመጀመረያ ጉራጉኛ ቋንቋችን ላይ አንሠራም በተለይ አንተ አንድ 20-30 ደቃቃ ወስደህ ጉራጉኛ ቋንቋ ሚወራበት ፕሮግራም ቢኖር አልፎም አንድ አንዴ አርቲስቶችን እየጋበዝክ እና ከሰብስክራይቦችህም እያመጣህ በጉራግኛ እንዲወራ ብታረግ የተሻለ ይመስለኛል ካንተ በላይ ባላቅም

  • @sadanuru7191
    @sadanuru7191 3 роки тому

    የተንቢ ግርምሽ ተስፍሽ አይዞህ ግርምሽ ግን ባላቹ ነገር ሸቀጥ ብትነግዱ ይሻላል ብዬ አስባለው ኢሄው ዘፍኑ ከሆነ ከጥቅማቹ ኪሳራቹ በለጠ ለማንኛውም በርቱልን ያገሬ ልጆች

  • @mame4059
    @mame4059 3 роки тому +1

    ግርማኛ አአቪ ኧሰምኛ ኧተኸትንኸ አሸኬ ሳረዪ ተስፋዬ አላህ ኧኧየኸ ኧቭራፈድ ጉራጊኛ አንዝሬከዳ በሁዳ ቅር ባረዪ ሁድ ኧቫረነኸ ኧኧኞውዋ ቃር ይጮዲ ኧኸሬ ቢኸር ሳረዪ ኖር እማት ጉራጌ ሚዲያ እን ጉራጌ ጡዋሞኋ

  • @ኢናምቲናቲይብ
    @ኢናምቲናቲይብ Рік тому

    😍😘

  • @ሽናቱየጔታዋጋ-ጰ2ሰ
    @ሽናቱየጔታዋጋ-ጰ2ሰ 3 роки тому

    የተንቢ ባነም ጕቤቾ ❤️❤️❤️

  • @fetihajilalutube6339
    @fetihajilalutube6339 3 роки тому

    ኧረ የደሣለኝ ኦኦንት አነኤሜዳ ማርካሞ ቢዳሺ ሚለው ባገኝ ደስ ይለኝ ነበር

  • @SELAMAWITYLMA
    @SELAMAWITYLMA 3 місяці тому

    ግርማ ኸትንቢ

  • @ጉራጌአቱይናመሶየቂ
    @ጉራጌአቱይናመሶየቂ 3 роки тому +1

    የተንቢ ባነም ሶሬሳንራ

  • @Tube-su2mc
    @Tube-su2mc 3 роки тому

    አርቴስት ዋቢ በስር ይቅረብ?

  • @jenetuabdullah345
    @jenetuabdullah345 3 роки тому

    👍👍👍👍👍👍😍😍😍

  • @ashenafidesalegn4842
    @ashenafidesalegn4842 3 роки тому

    ቦኼም ቸነኸም ንቅ

  • @fatiyafatiya7239
    @fatiyafatiya7239 3 роки тому

    የኒጀናትሸሪህማ🤩🤩🤩🤩🤩👍👍👍👍👈💋💋💋💋🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @MaryamAhmad-ds2md
    @MaryamAhmad-ds2md 3 роки тому

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @manegeta20
    @manegeta20 3 роки тому

    bertaln girma yemwedh

  • @marifatofik6075
    @marifatofik6075 3 роки тому

    የተንቢ የተንቢ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tekaligntigistu
    @tekaligntigistu 2 місяці тому

    ተስፋ መሀመድ አወል ለምን አታርቀበውም❤❤

  • @fatiyafatiya7239
    @fatiyafatiya7239 3 роки тому

    የተንቢባሁም

  • @ፅጌየድግልሊጅZ
    @ፅጌየድግልሊጅZ 3 роки тому

    የተቢ

  • @sadanuru7191
    @sadanuru7191 3 роки тому

    👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💋💋💋💋

  • @ሰዉዳጉራጌዋ
    @ሰዉዳጉራጌዋ 3 роки тому

    የተንቢ

  • @halimanasir3458
    @halimanasir3458 3 роки тому

    ዊኬር ምን ማለት ነወ ?በርቱ

    • @ጉራጌአቱይናመሶየቂ
      @ጉራጌአቱይናመሶየቂ 3 роки тому +2

      ዊከር ማለት በጉራጌ ባህል ማታ ቡና ተፈልቶ ሚስጥራቸው ያወራሉ ውሎዋቸው ያወራሉ መቼስ ገጠር ካደግሽ በውኬር ንትራኸምነ ስባባሉ ሳሰሚ አትቀሪም

    • @munafkr9639
      @munafkr9639 3 роки тому +2

      ባጭሩ ሸንጎ ነው

    • @halimanasir3458
      @halimanasir3458 3 роки тому

      @@ጉራጌአቱይናመሶየቂ ኣመሰግናለው ለመልሱ ።ጉራጌ ነኝ ግን የተወለድኩት እና ያደኩበት ኦሮሚያ ክልል ነው ስለዚህ ጉራግኛ ብዙም ኣልችልም

  • @sameerasameera2937
    @sameerasameera2937 3 роки тому

    ቀጣይ ማን ነዉ

  • @sesuguragewa
    @sesuguragewa 3 роки тому

    ተስፋ ኧምር በጉራጊኛ አትዝረኩዋት?????????

  • @__-ze4tk
    @__-ze4tk 3 роки тому

    ግርምሽ መቼስ የመጀመሪያ አልብህን ስትሰራ የምስራልህ የነበር አሊ ሬስቶራት ውስጥ ቁርስ እንቁላል ምስራልህ ነገር እርግጠኛ ነኝ አትረሳውም ደሞ ጠቆርክብኝ ወፈርክ ለውጥ ክክክክክ አክባሪህ ነኝ ወድሜ

  • @MaryamAhmad-ds2md
    @MaryamAhmad-ds2md 3 роки тому

    ባሰብሁዊ፡ስሮ፡የገነና፡፡ወሄ፡ሶሬሳ

  • @uae1333
    @uae1333 2 роки тому

    እኔ ምለው እነኒ ሰዎች አማራ ናቸው ወይስ ጉራጌ በጉራጊና ማውራት ለምንስ ደበራቸው

    • @uae1333
      @uae1333 2 роки тому

      እስኪ የትኛው አማራ አክቲቪስት ሚዲያ ላይ በጉራጊኛ ሲናገር አይታቹ ታቃላቹ

  • @kidusabasse1257
    @kidusabasse1257 2 роки тому

    ዘንድሮም ስለ ካሴት ታወራላችሁ
    ከ ዘመኑ ጋር እየሄድን እንጂ

  • @mihrtetadsa1117
    @mihrtetadsa1117 3 роки тому

    የተንቢ የተንቢ💕

  • @ኢናምቲናቲይብ
    @ኢናምቲናቲይብ Рік тому

    ስሞን እንዴ

  • @lidacall7275
    @lidacall7275 3 роки тому

    ውረምን እረንቱ

  • @giffet1741
    @giffet1741 3 роки тому

    ጉራጌ እስከመቼ ተሸማቆ ይኖራል

  • @shitoabdallah6960
    @shitoabdallah6960 2 роки тому

    👍👍👍👍👍

  • @ክብሬነሽሀገሬ-ወ4ጠ
    @ክብሬነሽሀገሬ-ወ4ጠ 3 роки тому

    👍👍👍👍😍😍😍