ዊኬር ሾው - ድምፃዊ ነስሩ ሙክታር - የደበቀው ታሪኩን አጫውቶናል!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 97

  • @ወሄነዶየገጉ
    @ወሄነዶየገጉ 3 роки тому +10

    እንዴት ተመስጬ እንደ ሰማሁት የእዉነት ታሪክ ነዉ የገርማል እዉነት ነዉ ነመችባ የደረድኛ በጣም ነዉ የሰማነዉ እና አድናቂሕ ነኝ

    • @emansaid5652
      @emansaid5652 3 роки тому +2

      በጣም አመሰግናለሁ የእናንተ ሞራል ትልቁ ከፍያዬ ስቄ ነው

    • @raheemamuhammad8573
      @raheemamuhammad8573 3 роки тому

      😭😭😭

    • @nesrutubeh7937
      @nesrutubeh7937 2 роки тому

      እናመሰግናለን

    • @nesrutubeh7937
      @nesrutubeh7937 2 роки тому

      ደምሬሻለሁ በርቺ አንቺም ደምሪኝ

  • @tgzawtgzaw4059
    @tgzawtgzaw4059 3 роки тому +3

    አላህ ሄድያወን ይስጥህ ወድም ነስሩ እኔ የኢስላም እህትህ ነኝ አላህ ሄድያውን ይስጥህ የዘወትር ዱአየ ነው

  • @sisay7
    @sisay7 3 роки тому +2

    እነሞር ኤነር ብልጦችና ዘመናዊ ጉራጌዎች ናቸው። አዲሰ አበባ ውስጥ ያሉ ሉካንዳ ሥጋ ቤቶች አብዛኞቹ የነርሱ ናቸው።

  • @demisselamboro4894
    @demisselamboro4894 3 роки тому +8

    በርቱ አሪፍ ፕሮግራም ነው
    ተስፉ ሀይሉ ፈረጃን አቅርብልን እስኪ ?

  • @bettyrosy
    @bettyrosy 3 роки тому +8

    ይናሄንየ የምር አትዝረገቦ ውከር ባሁም ባማሪና ወዘንጊ ኤነብሁ።

  • @__-ze4tk
    @__-ze4tk 3 роки тому +2

    ነስሮ እና ተስፍሽ እንካን በሰላም መጣቹሁ ነስሮ በጣም ነው ማደቅህ በርታ ጎበዥ ነህ አይ ዜግነት ቸእችናህ ወረች አብሽር

    • @emansaid5652
      @emansaid5652 3 роки тому

      አመሰግናለሁ የኔ እህት

  • @seada-j5u
    @seada-j5u 3 роки тому +1

    እኔን በአላህ ወላሂ በጣም አሣዘነኝ ግጥሙን ሢያነብ ብቻ ፈጣሪ ጥሎ አይጥልም አልሃምዱሊላህ ማለት ነዉ ወድም ነሥሩ በጣም አሣዛኝ ታሪክ ነዉ ያሣለፍከዉ ።ተሥፋ በርታልን ወድሞቻችን እንዲ ብቅ አርግልን እንደምንም መሑመድ አወልን አቅርብልን

    • @emansaid5652
      @emansaid5652 3 роки тому

      እሺ የሁላችንም ሞራል ስቄ ብርታቴ ነው አመሰግናለሁ

  • @SK-nc4ss
    @SK-nc4ss 3 роки тому +5

    ተስፋችን 10k ገብተናል ዋው ዋው በርታልን

  • @mehubadchalo57
    @mehubadchalo57 3 роки тому +2

    እሄን የኔ ታሪክ ነው ሁሌም እሰማዋለሁ

  • @salihmohamed1364
    @salihmohamed1364 3 роки тому

    ነስሩ ጥረትህ እጅጉን ያስደምማል አላህ ግን የተሻለ እርስቅ አለውና ትልቅ ቦታ ደርሰህ ልናይህ ያብቃን

  • @ቀሌ
    @ቀሌ 3 роки тому +5

    ነስሩ ሙክታር እና ተስፍሽ የተንቢ።የጉራጌ ልጆች በትንሽ ነገር ተንሰቶ ነው ትልቅ ደረጃ የሚደርሰው።መቼ ይሆን እኛ የጉራጌ ልጆች ለሌላ ልጆች እንጂ ለእራሱ ሰው አይሆንም።የጉራጌ ልጆች በጣም ታመናል። ነሱሩ ሙክታር የፍቅርህ ገጠመኝ ግን ከልብ፣😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @emansaid5652
      @emansaid5652 3 роки тому +1

      አመሰግናለሁ በጣም

  • @heranmamavcxz9668
    @heranmamavcxz9668 3 роки тому +2

    በታልን ተስፍሽ ነስሩ የዛሬ 3አመት አካባቢ Ebe ላይ ነው ያየሁህ በርታ

  • @እኛለኛይቱብ
    @እኛለኛይቱብ 3 роки тому +4

    በጣም ጠካራ ልጅ ነህ በርታ

    • @emansaid5652
      @emansaid5652 3 роки тому +1

      አመሰግናለሁ እኔም ከልብ የእናንተ ሞራል ነው ጠካራ እንደሆን ያደረገኝ

  • @almaaswafa5286
    @almaaswafa5286 3 роки тому +2

    እናንተን ለማበርታታት ነው እጂ ምገባው እኔ የዘፍንም የዛኝም አድናቂ አይደለሁም ወንድማችን በርታልን

    • @almaaswafa5286
      @almaaswafa5286 3 роки тому

      በርታልን ተስፍሽ ንዳ በጣም ጎበዝ ነህ ልጆችህን ያሳድግልህ

  • @kalidmohamed3642
    @kalidmohamed3642 3 роки тому

    ዋው ነስሩ ለብዙዎች ተምሳሌት ንግግር ነው የተናገረው በርታ

  • @saadabhru6589
    @saadabhru6589 3 роки тому

    ይገርማል ተመስጬ ሰማሁት

  • @Alem9287
    @Alem9287 3 роки тому

    የሚገርም የህይወት ታሪክ ነው ያካፈልከን በርታ ወንድሜ

  • @abametyub501
    @abametyub501 3 роки тому +2

    ዌ በጣም አሣዛኝ ታሪክ ሠው ቢከዳህ ፈጣሪ አለልህ ግጥሙ ሥትለው እባዬ መጣ አሁን ጥሩ ቦታ ላይ ነህ በርታ

    • @emansaid5652
      @emansaid5652 3 роки тому

      እሺ ከልብ አመሰግናለሁ

  • @WelduTekle-o5u
    @WelduTekle-o5u Рік тому

    እዉነት በወገኑ ሞራል የሚረማመድና በወገኑ ዉድቀት የሚደሰት ሰዎች ነን
    አሁን ግን እንደዚህ በሚዲያ ከተሰራበት የሚስተካከል ይመስላል አሁንም መሻሻል እያሳየ ነዉ።

  • @zakiyazakiyazakiya5376
    @zakiyazakiyazakiya5376 3 роки тому +1

    ተሥፋ ላተ ማልሆነው የለም በ3 ሥልክ ነው ሰብ ያደረኩህ በርታ

  • @etho3259
    @etho3259 3 роки тому

    ይህ ሚዲያ ማበረታታት አለብን

  • @tsiduuwaguu7260
    @tsiduuwaguu7260 3 роки тому

    እውነት ነው በጣም ደስ የሚል ዘፈን ነው ስወድኸ ደሞ

  • @alazarhakim325
    @alazarhakim325 3 роки тому

    8 ብር ያዋጣሀል ተመችቶኛል ተስፍሽ በርቱ እግዛብር ካንቺ ይሁን ጉራጌ በእናንተ ታብባለች

  • @fdelu858
    @fdelu858 3 роки тому

    ውይ የሚያሳዝን ታሪክ ነው😥😥

  • @sarahyakidus__7975
    @sarahyakidus__7975 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይርዳህ

    • @emansaid5652
      @emansaid5652 3 роки тому +1

      አሜንን ውዷ እህቴ አንቺም በርችልኝኝ ባለሽበት

  • @tsiduuwaguu7260
    @tsiduuwaguu7260 3 роки тому

    እኔ ስካሁን ኢያዳመጡክት ማይሰላች ሙዚቃ ነው ሁሌ ነው ማዳምጠው

  • @mesfintadesse1356
    @mesfintadesse1356 3 роки тому

    ተስፍሽ በርቱ ግን interview በጉራጊኛ ቢሆን በጣም ደስ ይል ነበር

  • @Gurda7241
    @Gurda7241 3 роки тому +1

    Gena gena new broooooooo 10q

  • @dawitmelese4856
    @dawitmelese4856 3 роки тому

    ዋው ሙኬ ምርጥ ሙዚቃ አሁን ድጋሚ ተመቸኝ

  • @abayneshzewdu651
    @abayneshzewdu651 3 роки тому

    Nesroye yene wud enkun lezihi abekahi

  • @tsiduuwaguu7260
    @tsiduuwaguu7260 3 роки тому

    ወይኔ ዘፈኑ ደስ ሲል

  • @እናቴክፉሽንአልስማውእናቴ

    ዋው ደስ ይላል ነስሩ በርታ

  • @sarahyakidus__7975
    @sarahyakidus__7975 3 роки тому +1

    ነስሩዬ በርታልን በጣም ጎበዝ ልጅ ነክ

    • @emansaid5652
      @emansaid5652 3 роки тому

      እሺ የኔ ውድ እህት ከልብ አመሰግናለሁ

  • @ወሄነትየገጉ-ኈ8የ
    @ወሄነትየገጉ-ኈ8የ 3 роки тому

    ተሥፍሽ በርታ የወጣቶች ተምሣሌት ነህ የዘፈን አድናቂ አይደለሁም ግን አተ ላገህ ለማንነትህ ያለህ ቦታ ሣይህ ደሥ ይለኛል

  • @ethioayushyoutube7834
    @ethioayushyoutube7834 3 роки тому +3

    ደሞ ላይክ ሼር አርጉጉጉ

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla9265 3 роки тому +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @setrabutajralije3617
    @setrabutajralije3617 3 роки тому +1

    በርቹ ውድቼ

  • @salihmohamed1364
    @salihmohamed1364 3 роки тому

    ተስፍሽ የውኬር ፕሬግራምህ ደግሞ በጣም ደስ ይላል

  • @tilahunnega8604
    @tilahunnega8604 3 роки тому +1

    በርታ ተስፋ ንዳ

  • @fikamer746
    @fikamer746 3 роки тому

    Where are you Tedfs?

  • @jilaluabdella1372
    @jilaluabdella1372 3 роки тому

    የምትቀርፃቸው ፕሮፍራሞች በሙሉ የድምፅ ጥራት የላቸውም

    • @TESFAONLINETV1
      @TESFAONLINETV1  3 роки тому

      እሺ አትመልከት!
      በአቅም እጥረት የሚፈጠሩ ክፍተቶችን በሙሉ የሚሸፍኑ ተመልካቾች አሉንና

  • @hikmamehd301
    @hikmamehd301 3 роки тому

    ወይኔ ዘፈኑ ስወድለት

  • @tsedihabte9103
    @tsedihabte9103 3 роки тому

    ብርቱ ስው

  • @wendeaman5330
    @wendeaman5330 3 роки тому +1

    በውነት ጀግና ነክ ጉራጌ አይታማም ለነገሩ

  • @blackman9558
    @blackman9558 3 роки тому

    👍👍100%

  • @አልሚነኝ-ሰ3ጘ
    @አልሚነኝ-ሰ3ጘ 2 роки тому

    ግን እኮ በሁሉም ሰው የተለያየ የህወት ታሪክ ና ገጠመኝ አለ ግን ላተ አድናቂህ ነህ በተለይ ስታገባ በመሄድህ ሳላደንቅህ አልቀሪም

  • @viva4110
    @viva4110 3 роки тому +2

    በርቱ ግን በጉራጊኛ ቢኸር ትዝረከዊ ሁታ

    • @fdelu858
      @fdelu858 3 роки тому

      አንቺ አይጥ እዚም አለሽ?😁🥰🥰

  • @Tiaba-ts3kg
    @Tiaba-ts3kg 3 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @aseyaebrahim1467
    @aseyaebrahim1467 3 роки тому

    ዉኬር 👏👌

  • @ሰኪናቱዩብ
    @ሰኪናቱዩብ 3 роки тому +1

    የቅርብ ዘመዴ🤗 ነስሮ

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 3 роки тому

    ሰላም መምንሁ

  • @__-ze4tk
    @__-ze4tk 3 роки тому +1

    እንደጋኝን አስታውስህ ስለዘፈንክ እውድሀለው

    • @emansaid5652
      @emansaid5652 3 роки тому

      እሺ እማ ገና እንዘፍናለሁ

    • @emansaid5652
      @emansaid5652 3 роки тому

      እኔም በእናቴ እንደጋኘ ነኝ

  • @zadeyoutube8963
    @zadeyoutube8963 3 роки тому +1

    ተስፍ እንካን ደስ አስር ሺ ሰብስክራይብ ገባህ

  • @muna7085
    @muna7085 3 роки тому

    በጉራጊኛ ዘንጉዋ

  • @ንማጅሚዲያ
    @ንማጅሚዲያ 3 роки тому +1

    አአቢ ቢሰብ

  • @saadabhru6589
    @saadabhru6589 3 роки тому

    ❤️❤️💔💔❤️❤️💞💞💞💞

  • @ekramkader2251
    @ekramkader2251 3 роки тому

    የተነቢ

  • @mensurmuhdin3321
    @mensurmuhdin3321 3 роки тому +1

    በጣም ግልፅና ታታሪ ሰው ነህ

    • @emansaid5652
      @emansaid5652 3 роки тому

      አመሰግናለሁ ከልብ

  • @fatisaeed7727
    @fatisaeed7727 3 роки тому

    💞💞💞💞🇪🇹💪💪💪💪

  • @sarahyakidus__7975
    @sarahyakidus__7975 3 роки тому +1

    አትለቀውም

  • @etho3259
    @etho3259 3 роки тому

    የተንቢ

  • @qatardoha9424
    @qatardoha9424 3 роки тому +1

    የተንቢ ተስፋንራ

  • @ajibushemsu1275
    @ajibushemsu1275 3 роки тому

    ልጁ ያወራቸው ሁሉም ውሸት ነው እሱንም ልጅቷንም በቅርበት አቃቸዋለሁ የሀብታም ልጅ ነበረች የሚለው ኬት ያመጣው እደሆነ ግራ ገብቶኛል የውሸትም ልክ አለው ግን ልጅቷ የድሀም ድሀቤተሰብ ልጅ ናት አባትዋ ኖተሪ አዝዋሪ ነበር አሁን እደውም ገጠር ገብተዋል እናትዋ መጀመሪያ አገር ቤት ነበረች ኤሄንያህል ጓደኝነት የላቸውም ግን አገር ቤት ሰፈር ናቸው ያወራው ውሸት ያሳፍራል

    • @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
      @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ 3 роки тому

      የውስጣቸውን የት ታቃለህ ምንም የላቸውም ትላለክ

    • @ajibushemsu1275
      @ajibushemsu1275 3 роки тому

      @@ዜድፍቅር-ኸ6ፀ ስለማቅ ነው ያወራሁት

  • @sarahyakidus__7975
    @sarahyakidus__7975 3 роки тому +2

    ግፍርኩ ንስማኔ

  • @laylaabdulla4370
    @laylaabdulla4370 3 роки тому

    ተስፍሽበርታልን ጉራግኛም ቋቋአስተምሮትይጀመር

  • @mikiyasGm2016
    @mikiyasGm2016 3 роки тому +1

    ውረም የጡሪ ትከ!!!

  • @ወሄነትየገጉ-ኈ8የ
    @ወሄነትየገጉ-ኈ8የ 3 роки тому +2

    ተሥፍሽ በርታ የወጣቶች ተምሣሌት ነህ የዘፈን አድናቂ አይደለሁም ግን አተ ላገህ ለማንነትህ ያለህ ቦታ ሣይህ ደሥ ይለኛል

  • @salammeliss8838
    @salammeliss8838 Рік тому

    የተንቢ