ስለ ኤሌክትሪክ መኪና የተሰማ መርዶ ! ንግድ ባንክ ተዘረፈ ! የፐርፐዝ ብላክ አካውንት ታገደ |Electrical car | business news |gebeya

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 чер 2024
  • ስለ ኤሌክትሪክ መኪና የተሰማ መርዶ ! ንግድ ባንክ ተዘረፈ ! የፐርፐዝ ብላክ አካውንት ታገደ |Electrical car | business news |gebeya
    Welcome to Gebeya media! Gebeya Media is an internet media company, provides you with various business ideas, job options and market research, as well as various ideas that our unemployed citizens can benefit from.
    If you have any suggestion for Gebeya media to advertise your product or service, call us on 0948622222
    Email: gebeyamedia@gmail.com
    Telegram:t.me/gebeyamedia
    TikTok: / gebeya_media
    Facebook: / gebeyapromotion
    Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
    #ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia#ገበያሚዲያ

КОМЕНТАРІ • 30

  • @phoenix0000
    @phoenix0000 23 дні тому +3

    ጎበዝ ጋዜጠኛ ነሽ:: በተለይ ኢንተርቪዉ ስታረጊ:: ከብዙዎቹ የetv እና ebs ቀትረቀላል ጋዜጠኞች ትበልጪያለሽ::

  • @Gonfa509
    @Gonfa509 22 дні тому +1

    የብር የመግዛት አቅም ስለደከመ የመብራት ታሪፍ መጨመር ግዴታ ነዉ።
    የብልፅግና ዉድቀት መገለጫ ነዉ።

  • @user-kq8rw3gf4x
    @user-kq8rw3gf4x 21 день тому

    What I want to comment is, please try to be effective & efficient in your performance, control expenses, it is after then increase in price should be practiced. Don't forget that citizens are owners of this organization.

  • @abebesorsa2626
    @abebesorsa2626 21 день тому

    ጡሩምባ

  • @henokmuhe
    @henokmuhe 24 дні тому +1

    እስቲ መጀመሪያ መብራቱን ልቀቁት 😡 ከአመት ምናምን በፊት እኮ ነው የጨመሩብን ደሞ 😭😭

  • @samuelbizu7180
    @samuelbizu7180 23 дні тому

    እንኛም ህግ ይከበር ማንም አዲስ ባለስልጣን በመጣ ቁጥር ስልጣኑን የሚያሳይበት ጊዜ አልፋል ህግ ይከበር

  • @abrahamdemssiehaylu7904
    @abrahamdemssiehaylu7904 24 дні тому +2

    ሊያሳብዱን ነው ዘንድሮ ትላንት ጨምራችሁ ዛሬም

    • @Hkim185
      @Hkim185 22 дні тому

      አቅል ያላቸዉ ሐገሮች እንደዉም ድጎማ ያረጋሉ እንኳን ሊቀጡ የኤሌትሪክ መኪናዉን በሰድሰት ሚሊዬን ከሚገዙ በአንድ ሚሊዬን የጋዝ መኪና ቢገዙ አምሰት ሚሊዬን ብር የጋዝ መግዠያ ይኖራቸዋል ማለት ነዉ ለሃያ አመት ምንም አያሰቡም ነበር

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw 22 дні тому

    መናፍቅ ናችው የዘርፍት እነሱናችው እንግዲህ ንግድ ባንድ እህ አለ የምሉት እኛ ኦርቶዶክስ ለፈተነው የምንስርው

  • @SmilingAutumnTrees-vp4hv
    @SmilingAutumnTrees-vp4hv 23 дні тому

    Eweket yaletemolabet mereja sila Ev car ke 5 Ena 6 million Birr yemegeza saw electric mechemere mederdo bilehs Zena serash Birr yalaw saw naw yemegezaw yibelange yemenegist teketare electric tariff sechemere

    • @henokmuhe
      @henokmuhe 23 дні тому

      አትሸወድ። ሁሉም በብድር ነው ሚገዛው

    • @Hkim185
      @Hkim185 22 дні тому +1

      አቶ እየሳቅህ አልቅሰ
      በየት ሐገር ነዉ ሐብታም ሰለሆንክ ታሪፍ ይመርብህ የሚባለዉ
      ሕዝብ የኤሌትሪክ መኪና ሲገዛ ከነዳጅ መኪና በጣም የተወደደ ዋጋ ገዝቶ በኤሌትሪኩ ለማትረፍ ነበር
      ገብቶሀል የቤት ክራይ ለሁለት ዓመት አትጨምሩ ያለ መንግሰት እራሱ በየአመቱ የፈለገዉን ያህል የሚጨምረዉ
      እወነት ድርጅቱ በኪሳራ የሚሰራ ከሆነ ዋናዉ አሰተዳዳሪ መባረር አለበት ተመልከቱ የቴሌፎን ዋና አሰተዳዳሪ ዋጋ እየቀነሰች አትራፊ ሆናለች

  • @AlexTade-pi8zn
    @AlexTade-pi8zn 23 дні тому +1

    Do you know the meaning of Merdo? Quuxee

    • @phoenix0000
      @phoenix0000 23 дні тому

      Are you trying to teach her Amharic?

    • @Hkim185
      @Hkim185 22 дні тому

      አሌክሰ እጮኛህ ሰርግህ ላይ አይ አሳቤን ቀይራለሀኝ ብላ ብትከዳህ ላንተ መርዶ አይደለም፣ ከዚህ በላይ ምን መርዶ አለ መንግሰትን ተማምነን የኤሌትሪክ መኪና ሕዝብ አዳሜ ገዝቶ ሲካድ መርዶ ካልሆነ ምንድነዉ
      አንተ ድሀ ሰለሆንክ ሀብታሙ ይጎዳል ብለህ ይሆናል ሀብታሙ ጭራሸ ኤሌትሪክ ቆርጦ በሶላር መኖር ይችላል ይብላኝ ለድሀዉ

  • @fekaduamente
    @fekaduamente 24 дні тому +5

    የኢትዮጽያ አስፋልት ጎስቃላ መሆኑ በጣም ያሳብቃል

    • @DawitSeyoum-xb5mv
      @DawitSeyoum-xb5mv 23 дні тому +3

      ጨብጠው

    • @Hkim185
      @Hkim185 22 дні тому

      ወንድሜ ፍቃዱ መንገዳችን የሚሰራዉ በአሰፋልት ነዉ አሰፋልት ማለት የፕላሰቲክ መንገድ ማለት ነዉ በፀሐይ ሙቀት ይቀልጣል ሰለዚህ ሙቀትና ቅዝቃዜ ሲፈራረቁበት ይቦረቦራል
      ባይቦረቦርም ወጣ ገባ ይሆናል የቀለጠዉ ሬንጅ ከባድ መኪና ሲሆድበት
      የፕላሰቲክ መንገድ በአደጉ አገሮች ከላይ ለበረዶ መከላከያ እንጂ መንገዳቸዉን የሚሰሩት በሲሚንቶ ነዉ በሬንጅ ቦታ ሲሚንቴ አሰገብተወ መንገዱን ይሰሩታል
      ሲሚንቶ ዉድ ነዉ ካልክ 40% flyash የድንጋይ ከሰል አመድ ከሲሚንቶ ጋራ ተደባልቆ ሲሰራ መንገድ ለ60 ዓመት ልክ አዲሰ ነዉ የሚመሰለዉ እኔ እነዚህን መንገዶች አይቻለሁኝ መሐተም አላቹ መች እንደተሰሩ

  • @semiraomerdin3164
    @semiraomerdin3164 23 дні тому +1

    እኔ አብጃለሁ ማለት ነዉ🤔?

  • @Ismael-isa
    @Ismael-isa 22 дні тому

    ፐርፐዝ ብላክ አጭበርባሪ ነው።ዲቪደንድ ሰጦ መች ያውቃል አስሬ ከሰርኩ እንዲህ ሆንኩ ነው።ብሩን መመለስ አለበት አሁን

  • @gezahegndessalegn2353
    @gezahegndessalegn2353 22 дні тому

    Kedada

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te 23 дні тому

    አብይ፡ለህግ፡ይቅረብ፡ሰላም፡ጠፈ፡በሀገራችን፡ቀዘነ፡በህዝብ፡ላይ

  • @berihunnigussie3747
    @berihunnigussie3747 24 дні тому

    ባትበሉት ቢቀርባችሁ ስ!!

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te 23 дні тому

    አብይ፡እና፡ሽመልስ፡አዳነች፡ናቸው፡የሚዘርፉት፡ለህግ፡ይቅረቡ!!!!!!

  • @tehaledesta3734
    @tehaledesta3734 24 дні тому +1

    Fano sympathizers crying. Take it or go to Egypt.

    • @DagiAnanu-ox6rm
      @DagiAnanu-ox6rm 23 дні тому

      እውነትሽን ነው የኛ ሙህር ፋንድያ