Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

ታማኝ በየነ የአብይን የፓርላማ ውሸቶች አጋለጠ | Abiy Ahmed Parlama Speech | Tamagn Beyene | Amhara Fano

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 чер 2022
  • ታማኝ በየነ የአብይን የፓርላማ ውሸቶች አጋለጠ | Abiy Parlama Speech | Tamagn Beyene | Amhara Fano
    **************************
    Selam tesfaye youtube channel | maramawit abate | Ethiopian movie | seifu on ebs | yoni manga | Gege kiya | jiji kiya | gigi kiya | selam tesfaye movie | protestant artist | orthodox tewahdo | haymanot | ማራማዊት አባተ | ጴንጤ | ኦርቶዶክስ | habesha TikTok | habesha insider | Henok dinku | ሄኖክ ድንቁ | meskel beal | meskel holiday ethiopia | Selam Tesfaye | Hanan Tarik | Seble bekele gizaw | Yeshiber Fentahun | selam tesfaye tiktok | ethiopian female artists | ሃናን ታሪክ | ሃናን ታሪቅ | hanan tariq | tigray ethiopia | tdf tigray war | tigrai war tdf | wedding | hanan tariq enjoy your na | ሰላም ተስፋዬ ፎቶ | ሰላም ተስፋዬ ሙሉ ፊልም | ሰላም ተስፋዬ ሰርግ | Kaleb Show / ካሌብ ሾው 2020 | Yehunie Belay, yared negu, ADMAS Music - Top Amharic Selection, Ethiopia artist | henok dinku melat nebiyou | Ethiopia music new classical | hinok wendimu | Ethiopian actress hope musicተዋናይት Ethiopia | Ethiopia New dream | feta daily | Top media official | Eri-TV, Eritrea (official) | Er-TV music ፈንቅል ኢሎምኻየ | አውንታር | AmharicTv- Ethiopian Amharic movies, Artist_friyatyemane wedding_ Ethiopia_music, Ethiopia tgg music news, EthiopiaDrama tgma music, Ethiopia tgram Amharic music, friyat yemane wedding 2020, happy wedding, Ethiopia time, Ethiopia new drama, Ethiopia all music, Ethiopia new film, kana television, kana drama, nahootv, JTV Ethiopia, senselet drama S05 EP 126 part 2, Mela TV, Nek ' e drama part 59,abesha worldwide, betoch comedy, Addis tube, Eri-TV, Eritrea, Abel tube Ethiopia, Real life, Eyoha Entertainment, gmash chereka | Episode 15 | Mekdi Production Latest Series Drama, Chilot, DC Tube, Eyoha Entertainment, Fate Daily, ebc TV, kolel time, ADDIS DAILY, Addis film, salkan tube, seifu on ebs, Amharic TV, arada movies1, gara tube ,ቻናልን chilot, Lucy films, fans television, art TV world, arata media, liyu andaynet, zehabesha official, Abel birhanu esam habesha wife and Ethiopian artist , fryatabab yemane,melat and henok,hanan tarik,teddy afro,artist wedding, Abel birhanu የወይኗ ልጅ,abeladdis news,abel birhanu yewoinua lijj,አቤል, brexhabeshawi,mahi & kids, abel berhanu,seifu fantahun,ebs tv,seifu,seifu on ebs 2, police ,vlogs,fani samri,zehabesha official,yoni manga ,ዮኒ ማኛ, gigi keya,youtube ,tst app ,yesuf app,wollo tube, Nuro bezede (ኑሮ በዘዴ),hope entertainment ,miki show,ethio times, monitor,marsil tv world wide,somi, tube,nahootv,jtv, television ,abel birhanu,abel birhanu የወይኗ ልጅ,zehabehsa, Ethiopian ,abiy ahmed, betoch drama,bettoch movi,seifu on ebs,enetewawekaln woy,areb hager,kwit hager,saudi Ethiopian ,saudi,ethiopia qustla,ethipia, Samsung , zemene kassie fano, android,yeneta tube,ethio tube yeauf app,tst app,fast mereja,miko miki,habesha prank,bbc amharic,world news,saba ethio tube,gofere media,waizi world,wazi,ዋዚ ወርልድ,amleset muchie movie | amleset muchie genfo | amleset muchie new baby babe | amleset muche amlesat muchie | አምለሰት ሙጬ ቤቢ ሻወር | አምለሰት ሙጬ ፊልም

КОМЕНТАРІ • 221

  • @adenkasaw5339
    @adenkasaw5339 2 роки тому +10

    ቸሩ መድኃኔዓለም ይፈርዳል ለሁሉም! አማራ ጀግናዬ አይዞን እውነት ነጻ ታወጣለች ሁሌም እውነትን የያዘ አሸናፊ ነው!

  • @mlove4025
    @mlove4025 2 роки тому +25

    እውነት ነው የውሸት አባት አብይ አይዞን አማራየ አላህ ይድረስልን አብይ አማራን በጣም ይጠላል የበታችነቱ ስሜት ስላለ ተረኝነቱ 1 ቀን ያበቃል 🙏💚💛❤️

  • @Alemey-w6x
    @Alemey-w6x Місяць тому +2

    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ነገም ዛሬም አሸናፊ ነው💚💛♥💪

  • @samirammm4145
    @samirammm4145 2 роки тому +17

    ከመንግስት የተማረነው ነገር ቢኖር ዘረኝነትን ተረኝነትን ማጨበርበር ውሽት ይህ ነው የተማረነው ይቀጥላል ተደመሩ ብሎ መቀነስን ተደመሩ ብሎ ማካፍልን ይህ ነው የብልፅግና ትምህርት ስው ሆኖ በስው እዳይተማመን ማርግ ወዱሙን ወዱሙን እዲግዳደል ወይም እዳይተማመን ማረግ ይህ ሁሉ መንግስት ተብዬው ነው የሚያስተመረው

    • @user-pp8jw6oc3j
      @user-pp8jw6oc3j Рік тому

      It's so True .all Ethiopian need to know this now.

  • @bekelemulugeta6817
    @bekelemulugeta6817 2 роки тому +4

    በፓርላማው ያየነው የአብይ ግለትና ንዴት ምክንያቱ
    በጮሌ አፉ የኢትዮጵያን ሕዝብ ለመግዛት ረጅም
    ዘመን ያሰበ ሰው ነው።
    የፋኖ መደራጀትና የአማራ እቢተኝነት አሁን እንዲህ
    ግንፍል አድርጎ ዛር እንዳለበት ቢያስጮኸው
    ሊደንቅ አይገባም
    አማራ ንቃ ፋኖን ተቀላቀል
    እኔም ፋኖ ነኝ💪💪💪

  • @teberhgebreamlak4779
    @teberhgebreamlak4779 2 роки тому +3

    በርቱ ድል ለፋኖ

  • @madeenamadeena7679
    @madeenamadeena7679 2 роки тому +7

    ትክክል እዉነትነዉ

  • @abelmuktaba9758
    @abelmuktaba9758 6 місяців тому +1

    ጠቅላያችንን አትሥደቡብን ሸመመልሥ አብደሳን ብረሐኑ ጁላን ጀረናል አብቤታደሰን ጌታቸው ጉድናን በደንብ ገድርጋችሁ አመሥግኑልን ምክንያቱም ለአማራ ጀግና ወጣት ለህዝብ አልኚታ የደሐ እናቶች እንባ አባሺ ለሆነው ፋኖ ከክላሺ ጥቁር ክላሺ ከነጥይቱ ዘመናዊ ስናይፐር ከነበቂ ጥይቱ ድሺቃ እና ዙ ብኤም ዘመናዊ ምርተር ዘመናዊታንክ ዘመናዊ መርፈ እደንድሁም የጦር መከና ከኦራለ እሥከ ፒካአፕ እና በጣም ውድ የሆኑ ቱዮታ ዳገት ቁልቁለት የማይሉ ቶዮታ መኪናወች በርክክብ መልክ እሥከሚመሥል ደረሥ በአምሥት ወር ውሥጥ አሥታጠቁ ታዳ አነዚህ ሰወች በዚህ ብቻ አላበቁም የሰው ሐይል በገፍ ይልካሉ ለምሣሌ በኮማንዶ የሠለጠነ በመካናይዝድ በህክምና በአየር ወለድ ድረሥ አሰልጥነው እየላኩ ናቸው እረ በሥንቱ ነው አማራን የጠቀሙት አበጃችሁ አሁንም ላኩ ዝም አትበሉ ጁላየ አብይየ አብባው ሺሜ ቶሎ ቶሎ ላኩ ደግሞ ወጣቱ ከተማ ለከተማ አየተወደለደለ ለትግሉ እንዳይዘናጋ ቆጠጥ አድርጉት ያለዛ እናተን ሥራ ምናምን እያለ ያሥቸግራችሗል በተረፈ ድል ለጀግናው የአማራ ህዝባዊ ሐይል ሞት ለፋሺቶች ድል ለፋኖ ❤

  • @teddyafro2409
    @teddyafro2409 2 роки тому +6

    አሜን ፫ ለሁላችን እውነት ነው

  • @kiyaendezh4018
    @kiyaendezh4018 2 роки тому +5

    Keep it up ! motivate Ethiopianism and we will unite together .

  • @netsanetgebre2006
    @netsanetgebre2006 2 роки тому +8

    አገር በሴራ አይመራም

  • @Maryam-iw3rh
    @Maryam-iw3rh 2 роки тому +3

    ታማኝ ግንአለ በሠላ ነዉ ድምፁን ያጠፋዉ

  • @user-ej4jg6cj6x
    @user-ej4jg6cj6x 2 роки тому +2

    በጣም ይገርማን አብይጸዘረኝነቱን እና ለኘየአማራያለዉን ጥላቻ አሳይቶን

  • @asterbrzozowska5841
    @asterbrzozowska5841 Рік тому

    ጠቅላዬ ዋሽቶ እደር ነው እያፍርም እይን እውጣ ነው እረ ይድፋው ጌታ ህዝቦቻችን በሚረጨው የውሽት መርዝ እስጨረስው 👇

  • @BeleteAbebe-cz6hu
    @BeleteAbebe-cz6hu 22 дні тому

    ወደ ግራም ጮከ ወደቀኝም ጮከ የሚሰማ የለም አማራ አማራ ነው

  • @simachewgetahun4543
    @simachewgetahun4543 2 роки тому +1

    ድሮዉንም የወሮሞ ስልጣን ከመስጠት የህፃን ብሮጭቆ መስጠት የተሻለ ነዉ

  • @adisuhot7972
    @adisuhot7972 2 роки тому +3

    እውነት ነው ❤

  • @brtukanseid4447
    @brtukanseid4447 2 роки тому

    ይመችህታማኝበዬነነር

  • @woineshetamare9336
    @woineshetamare9336 Рік тому

    አናታችን ላይ ቁጭ ብሎ ውሽት ማላገጥ ተረብ እያስተማረ ነው እሱ አማራ ጠል ነው

  • @Nuryeoumer
    @Nuryeoumer 8 днів тому

    አማራው ነኝ አልፈራም አማራ 1ቢቀር

  • @ababashababa4560
    @ababashababa4560 2 роки тому +5

    የሞተ መንግስት😁😁😁

  • @user-xk8fv4ly7i
    @user-xk8fv4ly7i 2 роки тому +1

    ገንዘብ ብቻ አይደለም የኃጢአት ሥር ስልጣንም ነው ሐሰተኛው ተኩላ ከዚህም በላይ ማውራት ይችላል እውነት ግን ያሸንፋል።

  • @YewbdarDemissie-he3vw
    @YewbdarDemissie-he3vw 7 днів тому

    ታማኘ ጀግና አይዞህ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @nuritsirur1058
    @nuritsirur1058 2 роки тому +1

    ትክክል አይደለም አብይ እውነተኛ መሪ ነው። ታማኝ በየነ ሰልጣን ሰላልተሰጠው ነው መሪያችንን የወነጀለው

  • @YewbdarDemissie-he3vw
    @YewbdarDemissie-he3vw 12 днів тому

    ታማኘዬ ምርጥ ሀገር ወዳድ

  • @madeenamadeena7679
    @madeenamadeena7679 2 роки тому +6

    አብይ ዉሸታምምምነዉ አገረ አፈረሰ አብይ እባክ ወንበረህን ልቀቅ በህግ አምላክ እእእእእእ አብይ ሊባነዉ ዉሸታምነዉዉዉዉ አላህ እዉነት ፉረዱን በቅርብ ያአሴየን እዉነት የህጣናት እምባባባባ ይፉረዲህ እሻአላህ

    • @stopahmaragenocide7891
      @stopahmaragenocide7891 2 роки тому +1

      ይህ ማድያታም ጭራቅ አንገቱ እንደሳዳም ካልተቆረጠ አይለቅም 👹👹👹

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 8 місяців тому

    በረቱ፣፣፣፣ተባረኩ

  • @Nuryeoumer
    @Nuryeoumer 8 днів тому

    አማራው ነኝ አልፈራም አማራ 1ቢቀር 2:03

  • @mohammedjudshehawel2887
    @mohammedjudshehawel2887 2 роки тому

    ፏኑ መከላከያ ነው ገሎ የወጣው በተለይ በሸዋሮቢት ከተማ አካባቢ የማይካድ ነው

  • @user-iz9kh5rq4n
    @user-iz9kh5rq4n День тому

    ❤❤❤❤

  • @user-jm4ir3cc8s
    @user-jm4ir3cc8s 2 роки тому

    ጌታሆይ ትግስቱን ስጠኝ ወይነዉ ታማኝ በየነ ናፍቆን ነበር ካለ አዝልቁልን የኖረ ቢድወ ከመልቀቅ

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 10 днів тому

    ከሐድ አለብላቢ ምላስ እርኩስ

  • @estifanosbekele7184
    @estifanosbekele7184 Рік тому

    እኔ ያልገባኝ ነገር አማራ ረምንአርገውነው እንደዚህ የተጠላው በናታችሁ የምታውቁ መልስ ስጡኝ

  • @heidshop4103
    @heidshop4103 2 роки тому

    ዓርፋችሁ ተቀመጡ ናዚ የኣማራ ኣስተዳደ ተመልሶ ኣይመጣም'ና

  • @user-oz7vo3ou7k
    @user-oz7vo3ou7k 2 роки тому +1

    አብቹ 🟩🟥🟨ኢትዮጵያ ጀግና ኑርልን ❤️✅ አብቹ 🟩🟥🟨ኢትዮጵያ ጀግና ኑርልን ❤️✅ አብቹ 🟩🟥🟨ኢትዮጵያ ጀግና ኑርልን ❤️✅ አብቹ 🟩🟥🟨ኢትዮጵያ ጀግና ኑርልን ❤️✅

  • @user-uh2tt6up2h
    @user-uh2tt6up2h 2 роки тому

    ታማኝ እባክህ በማስተዋል ተመላለስ። አንተ ለኢትዮጵያ ታስፈልጋለህ ። በፍጥነት በመወርወር መስራት አይቻልም ሰከን ረጋ በልና እውነትን ይዘህ ቁም በሰማኸው ነገር አትበተን።

  • @tinawa56
    @tinawa56 Рік тому

    ፈጣሪ ልብ ስጠን አስበን ይቅር በለን።

  • @user-tz3xz5vc9f
    @user-tz3xz5vc9f 10 місяців тому

    300000ካሬሸ ሜትረ ተቀብሎ አገሩ ሸጠ እየተባለ ነዉ እዉነት ነዉ😢😢😢😢😢

  • @DesalegnMelese-ve2mr
    @DesalegnMelese-ve2mr 3 місяці тому

    ❤❤❤

  • @tesfayechemere6713
    @tesfayechemere6713 2 роки тому +1

    የታማኝ ኮንደሞች እና ጎጤወች ዞር በሉ ግዜና ሁኔታ እያያችሁ አታጨብጭቡ አማራ አስመሳይ ደላላ አይፈግም እንደለመዳችሁት ለአብይ ጁንታው ስታጨበጭቡ ነው የሚያምርባችሁ ምድረ አቃጣሪ ሁላ

  • @kalemayale582
    @kalemayale582 2 роки тому +2

    አብዬ ዉሸታም እና አስመሳይ ሠዉ ነዉ በጣም የአማራ ጥላቻ አለበት ፍኖን እያሳደደ አማራን ማጥፋት ነዉ አላማዉ እኛ ደግም አጠፋም ሁላችንም በየ ሀዬማኖታችን እየፀለይን ከፋኖ ጎን መቆም አለብን ፈጣሪ ይረዳናል ሀገር መሪ እደዚህ አይደለም በጣም ያዳላል አገሩን ያዳነለትን ፋኖን ሰዉ ከሆነ አይከዳም ነበረ እሱ ሀገር አጥፊ ኦነግን ደጋፊ ነዉ ፈጣሪ ይፍረድብክ ጠብቅ ይፈርድብሀል

  • @user-eh1jg3gg5m
    @user-eh1jg3gg5m 7 місяців тому

    አገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @tenuabe2327
    @tenuabe2327 2 роки тому

    እኔ የሚገርመኝ ሰለአማራ ሲነሳ የሚያማቸው ለምንድነው።

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 28 днів тому

    በጣም ያሳዝናል አምነኸው የመረጥኸውን መንግስት መልሶ ጠላት ከሆነኸ ን ምን ያደርጋል ልብ ያልገዛ መሪ የዘገጠ አነጋገር በሕዘበላይ ነጥሎ መናገሩ ያሳዝነኛል

  • @kasegvighoh4721
    @kasegvighoh4721 2 роки тому

    ዘረኝነት የሚያበቃበት ሁነት የሚ ለመለመ ባት ኢትዮጵያ ናፈቀችኝ

  • @birukalove8370
    @birukalove8370 Рік тому

    ስላምዬ የኔ ውድ ውድድድ ነው ማረግሽ

  • @nohaminyohanns7775
    @nohaminyohanns7775 2 роки тому +1

    Enkuan gelo zerefe Anbsa Fano telatken gelke aliam markhe wesede yalew eradu mngeste nwe Abiy kezenam kechike wetawe belo nwe

  • @Ebrahim-wt5eu
    @Ebrahim-wt5eu 8 місяців тому

    Fanos are Heros

  • @user-sw7sk5ro1n
    @user-sw7sk5ro1n 2 роки тому

    እኔም መልሰ አለኝ ለበሻሻዉ መግሰት እልልብሎ የተቀበለህን ያከበረህን ሚሰጊን የዋህ ፣ደግ፣ ሀገረወዳድ እየሞተ ጥላትህን የቀለበሰ ጀግናዉ የአማራ ህዝብን ተማሪ በማፍን ፣ህፃን ፣በማሰረ ፣እየራበዉ ያፍራዉን ንብረት እያወደምህ ታገላታዋለህ አብይ ስራህ ሁሉ ፈራቻ የተሞላነዉ B/c እደሽት እየመረጥህ ያሰገደልሀቸዉ ጀግኖቻችንን ሴኔ 15 ጀምረህ እሰካሁን ድረስ ማቆሚያ ያጣዉ ግድያ ፣ንብረት ማዉደም በዉቀት ሰለሚበልጡህ ስልጣን ይቀሙኛል በሚል ፈራቻ አዘል ነዉ እየስራህ ያለህዉ ምክንያቱም የምኒሊክን ታሪክ ሰለምሰማ የተሰጠህን ጊዜ ብሰራበት ጥሩ ነዉ አማራ፣ ፍኖ ፣ማለት የሀገረ ሰላም እጅ የሰልጣን ዉሀጥም የለበትም ደሙን አዝረቶ የለት ጉረሱን ሹሮ በረበሬዉን ሳይቀረ ተቀምቶ አራኪሎ እዳይገቡ ያዳነህን አማራ አትጥላ ያተዉማ ዘሪያ አድ ሲተኩስ ተያይዘዉ ገደልነዉ ያለቁት እሪቻላይ ስልጣንና ፣ቋ ንጣ ቢቆይም ይወረዳል ከዚያም ወዲህ አጅሬ አለ የተሾምህዉ ለቄሮ እና ለችግኝ ተከላ ሳይሆን ፀጥታ አስከብረህ እድትመራነዉ ዉሸት አንወድም አማሮች፡፡ብረጭቆ ለልጅ አይሰጥም ብለዋል መለስዜናዉ እህህህህ

  • @elenitefera5748
    @elenitefera5748 2 роки тому

    ፋኖ ጀግና ስለሆነ ነዋ /ቅናት/

  • @user-rc2hj1ce3f
    @user-rc2hj1ce3f 7 місяців тому

    Abiy prlama discation 45% ማርክ ለጊዚው እጅግ ትሩነው ምክንያቱም ኖ ኢክሰፐሪያንሰ ኖ ኢዱኪስን

  • @arsemameshashal1487
    @arsemameshashal1487 2 роки тому +1

    አይ አማራ ታሳዝናላችሁ እድሜ ልካችሁን ስም እንዳጠፋችሁ ስራ አትሰሩ የማትረቡ ናችሁ የተናገረው አንድም ውሸት የለበትም እውነት ነው ታማኝ ማለት ጎርፍ ነው እያንዳንድህ ተከትለህ አትሂድ ነገ አቅጣጫውን ያዞርብሀል አሲድ ሁሉ ብትጨፈለቅ አንድ የአቢይን ብቃት አይወጣህም የእንግዴ ልጅ ሁሉ

  • @user-rc2hj1ce3f
    @user-rc2hj1ce3f 3 місяці тому

    ዘር ለእህል ነው የቆሰሉ ወገኖቻችን እንጂ ዘር ለእህል

  • @user-pp8jw6oc3j
    @user-pp8jw6oc3j Рік тому

    Tamage Beyene yafersaten Etiopia mesrat alebet.

  • @seblenegash6729
    @seblenegash6729 2 роки тому

    የት ነው ያለው የታማኝ ንግግር ወይም ፅሁፍ ?

  • @kidistmehari5673
    @kidistmehari5673 2 роки тому

    ፋኖን አልሰደበም አብይ አህመድ

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 2 роки тому

    አይ ወገኔ የአብይ ውሸታምነትና ከሀዲነት በገሀድ ከወጣኮ ሰነባበተ ። ፈጣሪ አምላክ እነዚህን ከሀዲዎች በረቂቅ ሀይሉ ይገስጽልን 🙏
    አማራ ወገኔ መንግስት ለእኔ ይደርሳል ያድነኛል የሚለውን እረስተህ ለራስህ እወቅበት ማንም እንደሊለን በአደባባይ ስለተነገረን መላው የአማራ ህዝብ በአንድነት ይህንን ጠላታችንን መጋፈጥ ብቻ ነው አማራጩ💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @BeleteAbebe-cz6hu
    @BeleteAbebe-cz6hu 22 дні тому

    የፍራቻና ድንጋጤ ነው

  • @tarikuabebe1786
    @tarikuabebe1786 2 роки тому

    አብይ ስራውን ሲጀምር የተመረጠ ጊዜ መጀመሪያ፡ እውነት ኤርትራና ኢትዮጵያን ዘመዳሞችን ስላገናኘና ብዙ እስረኞችን ስለፈታ እጅግ በጣም ደስ ብሎኝ ነበር፡ ትንሽ እየቆየ ሲሄድ ተለወጠ፡ ስልጣን ትጣፍጣለች ማለት ነው ለብዙ አመታቶች ለመንሰራራት ልክ እንደ ሀይለ ስላሴ፡ እኔ እንደመሰለኝ ደሞ፡ የቤተ መንግስት ስይጣኖች በሰራ አካላቱ ሰርፀው ገቡና ሰው መግደል አላማ ውስጥ ገባ፡ ድሮ ታስታውሱ እንደሆን ሀይለ ስላሴ ሽፋፍቱ የሞላ ሰው ያርዱ ነበር ይባላል፡ ስልጣን ላይ ለመቆየት ከሰጣን ጋር ተሻርከው የሰው ደም ካላግባብ ያፈሳሉ፡ የሚያሳዝነው ግብራበሮቹ መሳተፋቸው፡ በውረደት ከምትባራሩ ጊዜ ቢፈጅም፡ አሁን ተሎ ተናዘዙ ብዙ ሰው ሳያልቅ። በሰማይ መንገድ ትፀድቃላችሁ።

  • @user-lq9rz6wh4w
    @user-lq9rz6wh4w 2 роки тому +1

    አብይሌባነው

  • @tarikuwag
    @tarikuwag Рік тому

    ይህን ውሽታም ከሀዲበየቦታው መታገል ብቻነው የፙዋጣው።🙏🙏🙏🙏💪💪💪💪💪💪❤️❤️❤️❤️❤️

  • @lovegod8859
    @lovegod8859 2 роки тому +1

    ቆይ ይህ ሰውያ ንቀቱ ጥላቻው ውሽቱ ግን ተምሮ አል

  • @abdirahim1408
    @abdirahim1408 2 роки тому

    Dr abiy Ahmed in the best 👌 m a

  • @saraahmed835
    @saraahmed835 2 роки тому

    ጥላቻነውን ነው ያሳየን አብይ አህመድ

  • @solomonayalew7541
    @solomonayalew7541 2 роки тому

    ታማኝ በድምጽ ለምን አልተሰማም 🤔

  • @samiahmed7353
    @samiahmed7353 Рік тому

    ምነው የሪፐብሊካን ድራጎኖቭ ለአራጁ ሽሜ ሸኔ ሲያስታጥቁ ምንም ያልታየው

  • @temesgenmelak3748
    @temesgenmelak3748 Рік тому

    እርሱ ቦታውን ይዟል አንድ ነገር ቢፈጠር እሩጦ ከጉድ ጓዱ ይገባል ነገር ግን ሰይጣንን ባታሸንፈውም ተቃወመው ደግሞ እናሸንፋለን እውነት አርነት ትወጣለች

  • @user-sr7yr6dq7z
    @user-sr7yr6dq7z 9 днів тому

    ኦነግ ሲታጠቅ ደስ የሚለው ፋኖ ሲታጠቅ አይኑ ብር ብሎ እስኪወልቅ ለምን ቢባል ሰውየው ቅንቅናም ነው ዘረኛነው ውሸታም ነው ገዳይ ነው ሀገር መምራት ቀርቶ የግል ቤቱ አድርጎታል ወደደም ጠላም ለ❤ፋኖ❤❤ማስረከብ

  • @ykt4447
    @ykt4447 2 роки тому

    በትክክል እስከ ዛሬ በተጨፈጨፉት አማራዎች የመጀመሪያ ተጠያቂ እራሱ ጠ/ሚሩ መሆኑን ይወቅ፣ደሞ ከሌሎች ብሔሮች ጋር ለማጋጨት ከወላይታ ላይ ገድሎ ነጥቆ ነው ይላል❓ያሳፍራል ምነው ኦነግ ያን ሁሉ አማራ ሲጨፈጭፍ ትንፍሽ አላለ

    • @user-ft9di4ki6b
      @user-ft9di4ki6b 2 роки тому

      የአማራ ልጆች ንቁ በሚዲያ አብይ ያለውን ጥላቻ ሸር አድርጋችሁ ለገጠሩ ህዝብ እንዲደርስ ሁላችንም የአማራነት ግዴታችንን እንወጣ አብሽር ፋኖ አብይን አራት ኪሎ ይሰቅለዋል

  • @user-rg8fg2tp1c
    @user-rg8fg2tp1c 11 днів тому

    Tamagne.anbesa.ewewenetune.tenagerw

  • @hannamellesse5771
    @hannamellesse5771 Рік тому

    Tamagn yehen alalem. Ye Abiy kadami new!!!

  • @kalemayale582
    @kalemayale582 2 роки тому

    አረ የሀገር መሪ አይዋሽም ቤተሠብ መምራት የማይችል ሀገር መሪ ነኝ ብሎ አስበላን እኮ አረ በፈጣሪህ በቃህ ወጣልን ጋላዎችህን ይዘህ ዉጣልን አማራዎች በቃን መሙት ሠለቸን ዉይ በስምአም

  • @MehariWende
    @MehariWende 19 днів тому

    እውነታ ነው

  • @lovegod8859
    @lovegod8859 2 роки тому

    በአማራ ላይ በዚህ 4 አመት ብቻ ከ 1m በላይ የዘር ማጥፈት ተፈዖሞ አል አሁንም በየለቱ እየተሰራ ነው

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina 2 роки тому +1

    Abiy yemibal Ebab merz. And Ken resaw baygotet ene aydelehum. Yihe yeAraj zer.

  • @rozantube2640
    @rozantube2640 6 місяців тому

    Fnooo knig🦁🦁🦁🦁🦁🦁

  • @diramudub6995
    @diramudub6995 2 роки тому

    ምነው ታማኝ በአማርኛ አይደለም እንዴ ያወራው ትርጉም በስለሺ አደረከው ኪኪኪኪኪኪኪ

  • @marye577
    @marye577 Рік тому

    Abiy wushatam asemesaye zerega tenfega now

  • @user-ko2xh6nz2t
    @user-ko2xh6nz2t 2 роки тому

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💜💜💜💜💜

  • @zintetemna7251
    @zintetemna7251 2 роки тому

    እኛአሁንምወደፌትመ
    አንተአብይየምናስገነዝብህአሁንም
    ከአማራሀዝብእና
    ከፋኖእጂአንሣልንትሠማከሆነ
    ሲቀጥልደግሞአረቄበቀደደአፋህፋኖንልታነሣአይገባምእሽ

  • @kherianasser7770
    @kherianasser7770 2 роки тому

    Pm is big woshetam
    He is local champion

  • @AmarAmar-ys5jb
    @AmarAmar-ys5jb 2 роки тому +1

    እራሱ ታማኝ በየነ ለምን በድምፁ ሲያወራ አታሰሙንም ውሸታሞች አረ ተውን ጥሪ ያቀረበበትን ድምፁ የታለ ታማኝ

  • @AmogneAlemu
    @AmogneAlemu 10 місяців тому

    ከአብይ አህመድ ይሻላል የአራት አመት ህጣን ልጅ:: ምክንያቱም ምክንያቱም የአራት አመት ልጅ ወተት ሚጠጣበትን ብርጭቆ ክጣልኸው ይሰበራል ካሉት ብርጭቆው እንዳይሰበር በጥንቃቄ ይዞ ነው ሚጠጣ::አብይ አህመድ ግን ክአራት አመት ልጅ አስተሳስብ በማነሱ እናቱንኢትዩጵያን ለውርደት ጣላት

  • @mulugetalemma2116
    @mulugetalemma2116 Рік тому

    ሞልቶ ከገነፈለ ውሎ አድሯል። እርስ በርስ መሿኮቱን ተወት መቻቻልና መረዳዳት ግድ ነው።

  • @semiraworku1392
    @semiraworku1392 2 роки тому

    እዉነትኝ ለጉንድር ምትቆረቆር ብትሁን በእምነታችን በታጠቀ ፈኖ ዝም ብለህ ዛሬ የፈኖ ተሞጋቸ

  • @fikadu1909
    @fikadu1909 2 роки тому

    ለመኖር የቤት ሥራችንን እንሥራ

  • @user-er9ln7wc7m
    @user-er9ln7wc7m 10 місяців тому

    godis power

  • @eskndirhaile1495
    @eskndirhaile1495 2 роки тому

    Tamang wesham new

  • @fcv2908
    @fcv2908 Рік тому

    አበይ ጂላንፎ ነዉ

  • @user-tf5uf4wi7w
    @user-tf5uf4wi7w 5 днів тому

    Nftna

  • @misertilahun9650
    @misertilahun9650 Рік тому

    ሰውዪው ዘረኛ ነው በክልል በሙሉ ዘረኝነት በመላው አገሪቱ ዘረኝነት ይሰበካል

  • @abdellahassen5176
    @abdellahassen5176 2 роки тому +1

    Fano fano atebel zergnte hager yafersal ene yamara fano negn gne be fano seme yemnged yelm eyalk newu

  • @modinamodina4305
    @modinamodina4305 23 дні тому

    አሥታጥቄ፣መባልህን፣አታቅምደ፣እነሡን፣አሥገድለህ፣ጉራህን፣ቼርችር፣ፈኖ፣ሳይነኩት፣አይነካም

  • @genetdemsse7945
    @genetdemsse7945 2 роки тому

    Atetalelu Abiye gedayi nwu

  • @Welansa-ko8ko
    @Welansa-ko8ko 8 місяців тому

    1:50

  • @teberihtwolde9593
    @teberihtwolde9593 9 місяців тому

    Ajona.deki.eriy.abi.ahmed.denkoro..aseb.aseb.tlaleh.beaseb.yale.dem.newu.yale.ata.fara.wedichrmuta..dikal.

  • @selamsamueltube5490
    @selamsamueltube5490 2 роки тому

    ታማኝ አይደል ከግንቡት ሰባት ጋር እና ከሻብያ ከሆነግ ጋር ሆኖ ሀገር ያፈረሰው

  • @user-rc2hj1ce3f
    @user-rc2hj1ce3f 7 місяців тому

    Abiy atachment name exsprines

  • @abaynewyaziemengie1407
    @abaynewyaziemengie1407 2 роки тому

    ተረኞው አረደን

  • @addiswollo7098
    @addiswollo7098 2 роки тому

    Abiy ante wusha banda ye shene weyane telalaki balegi neh