In memory of PM Abiy Ahmed's father and his mother Tezeta Wolde.

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 чер 2019
  • Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below.
    #PMAbiyFather #PMAbiyMother #Ethiopianews

КОМЕНТАРІ • 1,1 тис.

  • @ethiopianatbete9730
    @ethiopianatbete9730 5 років тому +251

    ጥሩ እድሜ ኖረዋል መልካም እርፍት ይሁንሎት አባቴ
    አብይን የመሰለ ሀገር ወዳድ ጀግና ለ ኢትዮጵያ አበርክተዋል ነፍሳቸዉን በግነት ያኑራት እግዚአብሔር
    ቢሞቱም አይቆጭም
    በጣም እድለኛም ናቸው
    እሄን አይተው ማረፋቸው እራሱ
    .........

    • @user-xs3jb5ho9d
      @user-xs3jb5ho9d 5 років тому +3

      በጣም አላህ አይበለውና በልጃቸውም መጥፎ ነገር ሳያዩ ማረፍቸው መታደል ነው እንድህ ጠፈፍ አድርገው እንዳሳደጉት እሱም ኢትዮን ቀይሮ ቁም ነገር ሰርቶ አንገታቸውን ቀጥ አድርጎ እሚያልፍ ያድርገው እዛቸውን ከነብዮች ጎን በፊርዳውስ ያኑራቸው

    • @imansaifiable
      @imansaifiable 5 років тому +1

      Betkkli

    • @molodananish1648
      @molodananish1648 5 років тому +3

      @@user-xs3jb5ho9d ሰይጣን

    • @farfihaadjeita126
      @farfihaadjeita126 5 років тому +1

      @@user-xs3jb5ho9d lj

    • @user-kh3fy3sq1q
      @user-kh3fy3sq1q 5 років тому +1

      @@molodananish1648
      ኧረ ይቅር ይበልሽ አሁን ምን አድረገች??

  • @bezuyalove7338
    @bezuyalove7338 5 років тому +81

    የኔ ማር ጀግና በአንተ ወቶ ነው ንጉስ ነብስክን ይማርው

  • @rmbv1690
    @rmbv1690 5 років тому +90

    አላህ ጀነትን ፈርዶስን ይወፍቃቸው

    • @EmanAli-sq3by
      @EmanAli-sq3by 5 років тому +1

      አላህጀነትንፍርዶስይወፍቃቸው

    • @user-py5gt8vf6e
      @user-py5gt8vf6e 5 років тому +1

      @@EmanAli-sq3by አሚን ያረብ

  • @damakachabayineyehosanalij3188
    @damakachabayineyehosanalij3188 3 роки тому +1

    Wowowowooooo Ba Fikire Yadaga Sawu Isika Macharasha Fikir New Abiye💚💛💕💘💪

  • @mulugetatigist1264
    @mulugetatigist1264 2 роки тому +1

    Very Beutifull story.ty ethioinfo.we respect our president. Gegena Abat.Nefes yimar.this is very Gold Histry ty.

  • @taibahmohamed7216
    @taibahmohamed7216 5 років тому +6

    አብያችን አሏህ ያሶብርህ ሟቹም የጀነት ይበለዉ

  • @ethiopiabirhan6848
    @ethiopiabirhan6848 5 років тому +6

    ጎብዝ! እንዲህ ነው ጋዜጠኛ ያልተሰማን ነገር ማካፈል በርታልን!

  • @bilalbilal-pt9wo
    @bilalbilal-pt9wo 5 років тому +34

    ጀግና አበት አላህ ጀነትል ፉርዶስ ይወፍቃቸው አብያን ያመሰላ ጀግና ልጅ ወልዶ አሉ 😢😢

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 Місяць тому

    ሓሓሓሓሓሓ እናት ወይሥ አውሬ ነች የወለደችው እውነትም አውሬነች አባታችን ነፍሥ ይማር እውነቱን ጌታ ይወቅ

  • @betitube12
    @betitube12 5 років тому +24

    እውነት መታደል ነው ጅግና የህዝብ ልጅ ውልደዋል ተክተውልናል ነፈስ ይማር

  • @islamnewhiwotejennatnewmig5154
    @islamnewhiwotejennatnewmig5154 5 років тому +9

    Yene Abat Allah Jenatal ferdosin yiwofekachew insha Allah 😢😢

  • @yoditsahle2138
    @yoditsahle2138 3 роки тому +2

    አቢቹ ጀግና የፍቅር ሰዉ ነዉ ከአባቱ የወረሰዉ ነዉ ለአቢቹ አባት ነብስ ይማር ይህን የመሰለ ያገር መሪ ወልደዋል ለአቢቹ እድሜና ጤና ይስጠዉ በሒወቱ ክፋ አይንካዉ

  • @user-be7pz3tr9u
    @user-be7pz3tr9u 3 роки тому +2

    አባት እድህ ነው። ፍቅር ነው የስተማረው። ♥♥♥አላህ ይርሀመው

  • @fatmahaadam2914
    @fatmahaadam2914 5 років тому +10

    እናሊላወይናይራጁን አላህ ይሳብረህ ደክተር አቢይ አላህ ይርሀመው በረህመቱ

  • @user-rp9se4nd2j
    @user-rp9se4nd2j 5 років тому +35

    አላህ ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቃቸው የኔ አባት

  • @mihireti.yegeta.liji.2832
    @mihireti.yegeta.liji.2832 3 роки тому

    Berabo.dokiteri.abiya.ammmeedi.igizaberi.yibareki.🙏🙏🙏🙏👍👍👍💕💕💕💕💕🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 Рік тому

    ይህ ትልቅ ክብርን ና ኩራትን ያሰጣል 👍👍 የአገር መሪ ለመሆን መብቃት የራሰ ጥረት ብቃትና ችሎታ ነው የአሜሪካኑ ኡባማ ምሳሌም ይበቃል ሰለዚህ የአብይ አህመድ በጣም ፣ በጣም ልዩ የሚደርገውም ብዙ ብዙ ምክንያቶች አሉና ❤🙏

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi2432 3 роки тому +5

    amaizing PM. humbled,intelligent we love him ❤️❤️❤️🙏🇪🇹🇩🇪

  • @user-le8uz8no7k
    @user-le8uz8no7k 5 років тому +192

    አላህህ በጀነተል ፌርዶስ ያኑርሁ።መልካም ስራሁን ይውደድልሁ ከደጋጎቹጉን አላህ ያድርግሁ

    • @user-mf8yv8vc7x
      @user-mf8yv8vc7x 5 років тому +1

      አብዬ አላህ አላህ ሰብር ይሰብር ይስጥህ አባትህንም የጀነት ያግልህ

    • @molodananish1648
      @molodananish1648 5 років тому

      አቺም ሙቺ

    • @user-le8uz8no7k
      @user-le8uz8no7k 5 років тому +5

      Molo Dananish ......ምን እረ አችን ወይም አተን ፍክር ያርግህ ወይም ያርግሽ.. ... .ለሰውሞትን የሚመኝ . ለራሱ በቁሙ የሞተነው . የቁም ሙት .ቆሻሻ...ውለህ አትደር . ወይም አትደሪ

    • @molodananish1648
      @molodananish1648 5 років тому +1

      ሰይጣን

    • @user-ws7uj7sx6p
      @user-ws7uj7sx6p 4 роки тому +2

      @@molodananish1648 ሱበሀን አላህ ምን አይነት መጥፎ ብትሆኝነው or ብትሆነው አላህ የሰራቺሁን ይሰጣቺሁ የሠው ዴሰታ የማያሰዴሠተው ሸይጦኖቺ ናቺሁ

  • @nigisttadesse9275
    @nigisttadesse9275 3 роки тому

    ጎበዝ ማሥታወሥሕ የሚገርምሕ ሌላው ብዙ ይራገባል የመሪያችንን አሥታውሠሕ አላሕ ይጠብቃችሑ

  • @binttiisilamarsiiihadabba8316
    @binttiisilamarsiiihadabba8316 5 років тому +2

    Yeenee abbatii allaa janatulfirdofisi wofaqilachoo ☝ 😭😭😭😭😭

  • @teferiwoldegiorgis2941
    @teferiwoldegiorgis2941 9 місяців тому +12

    ይሄንን እርኩስ ያፈራች እናት ማህፀኗ የተረገመ ይሁን፡፡ አባትዬውም ዘሩ የተረገመ ይሁን!!

    • @yohan7782
      @yohan7782 9 місяців тому

      ዎው ተፈሪ ምን አይነት ሰው እንደሆንክ ከጻ ፍከው ማወቅ የቻላል አፍህን ሰትከፍት ዝንብ ወጣ. Orthodox ነህ?

    • @user-gq1dk5sc8n
      @user-gq1dk5sc8n 9 місяців тому

      ያንተ ዘር ይረገም እናቱ ምን አረገች

    • @AnuwarUmer-tx2ig
      @AnuwarUmer-tx2ig 8 місяців тому

      Yant zar yatargam yihun balage nahi

    • @user-gq1dk5sc8n
      @user-gq1dk5sc8n 8 місяців тому

      @@AnuwarUmer-tx2ig ከቆሻሻ ጋር ለማውራት ይከብደኛል

    • @melber7957
      @melber7957 2 місяці тому

      Ye abatun tos yezeh gudguad geba abatun aydelem asadagew enje

  • @bintislam6088
    @bintislam6088 5 років тому +84

    አላህ ከሷሊሆች ከስዲቆች ከሹሀዳዎች ጋር በጀነተል ፊርዶስ ያኑሮት የዶ/አብይ አባት
    አብይንም አላህ ሂዳያ ይስጠው

    • @sisayyirga1144
      @sisayyirga1144 5 років тому

      የተከለከለ

    • @elizabethkebede5296
      @elizabethkebede5296 4 роки тому

      ኤግዚያብሔር ይስጥልን አብይን የምመስለ ጀግና ምሪ ስልውልዳ ችሁ..

    • @emureehana9719
      @emureehana9719 3 роки тому

      አሚንንን

    • @omargiro21
      @omargiro21 3 роки тому

      @@emureehana9719 hi reehnana

  • @Reactopian
    @Reactopian 5 років тому +2

    በጣም አዝኛለሁ ነብስ ይማር

  • @oromiyabirthoromo1916
    @oromiyabirthoromo1916 5 років тому

    ዓቢቹ. እኔ. እኮ. እወድካለው. እኔ. በጣም. አዝንልካለው. ዓቢቹ. ሺ ዓመታት. ኑርልን
    አባቴ. ጀግና. እና. አሳዛኝ. ልጅ. ሰተውናል. ሁሌም. እናስቦታለን. ነፍሶትን. በገነት. ያኑርልን.

  • @Ana-ww5ki
    @Ana-ww5ki 5 років тому +9

    አይ እኔ አባት እግዚአብሔር ነብሳቸውን ይማር በገነት ያኑርልን በእውነት ያሳዝናል

    • @malibekli9371
      @malibekli9371 5 років тому

      ነብሥ.ይማር

    • @malibekli9371
      @malibekli9371 5 років тому

      ነብሣቸውን.በገነት.ያኖረው

    • @malibekli9371
      @malibekli9371 5 років тому

      ነብሣቸውን.በገነት.ያኖረው

  • @hiwotgezaw3326
    @hiwotgezaw3326 5 років тому +23

    መልካምን፡ ዘር፡ዘርን፡ትቶ፡ማለፍ፡በራሱ፡መባረክ፡ነፍሳቸውን፡ይማር

    • @jdjehfmfkr5883
      @jdjehfmfkr5883 4 роки тому

      አላህ ይማረዉ
      ጀነተል ፊርደውስ

  • @GirmaTibabu-uv4zx
    @GirmaTibabu-uv4zx Місяць тому

    ❤በጣም ዳስይላል ጌታይባርክ አብዬ

  • @AliAhmed-qq3oy
    @AliAhmed-qq3oy 4 роки тому +1

    Yaa Alla kanjennata godhi!!!❤

  • @zaharaahmed9858
    @zaharaahmed9858 5 років тому +5

    የኔ ጀግና አላህ ይጠብቅህ

  • @aeyshaseide7503
    @aeyshaseide7503 5 років тому +13

    We came from Allah we return to Allah ☝️
    Ababa ahemed Allah yezenelewet jenetenem yewefekewet 🙏😢

  • @user-cs8eq7xx2b
    @user-cs8eq7xx2b 3 роки тому +1

    መርማሰጠን የአላህ ስጦታ የማይቀየር ተመሪ በዛእጂ ሺአመት ንገስ

  • @haregeweyinlove5071
    @haregeweyinlove5071 5 років тому +1

    እድለኛ ናቸው የልጃቸውን ማእረግ አይተው መሞታቸው እድል ነው እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በገነት ያኑረው

  • @kristinetamaskin3472
    @kristinetamaskin3472 5 років тому +7

    ነፍስ,ይማር

  • @sameerakwt449
    @sameerakwt449 5 років тому +3

    ከሞትኩ ቦሃለ ያኔምተሪክ እኮን ያጣቅላይ አብ እነት ይቅርና

  • @misrakeregte1719
    @misrakeregte1719 7 місяців тому

    you are lucky GOD he loves you're family's you're mom dreams. 100% work

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 Рік тому +1

    ትልቅ ታሪክ በመሆኑ ይህንን ዶክመንተሪ በመዝገብ ታንፆ በጥንቃቄ እንክብካቤ እንዲቀመጥ ይደረግ 🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤❤🙏👍❤🙏👍

  • @zeynabmulat104
    @zeynabmulat104 5 років тому +5

    አላህ ማረፊያውትን ጀነተል ፍርዶሰ ያደርጉልውት

  • @user-mv9tc5or7y
    @user-mv9tc5or7y 5 років тому +10

    ነብስ ይማራቾ ለበተሰቦቹ መፅናናት ይስታቾ😤😤😤😤😤😤😤😤

  • @hasabhasab8952
    @hasabhasab8952 5 років тому

    አባታችን ነብሶትን በገነት ያኑረው አዎ መልካም አባት እንደዚ ምግባር አውርሶ ያልፋል

  • @user-gm2hi3vg5e
    @user-gm2hi3vg5e 5 років тому

    አሏህ በጀነተል አእላ ያኑርሁ አባት ኸይር ስራሁን አሏህ ይውደድልሁ

  • @alminakebede1495
    @alminakebede1495 5 років тому +31

    አብያችን አባትህን እግዚአብሂር ነፍሳቸዉን በገነት ያኑራት ለአንተም ለቤተሰብህም መጽናናትን ይስጣቸው።

  • @zenized1071
    @zenized1071 5 років тому +14

    አላህ ጀነተል ፈርዶስ ይወፍቃቸው
    ቤተሰቦቻቸውን ዘመዶቻቸውን የሰብር ውሀ ያጠጣቸው

  • @mulugetatigist1264
    @mulugetatigist1264 2 роки тому

    ❤ i love .this kind of Father. I really know yetekeberu Dr. Abiy Ahmed. GOD give us a wonderfull President.i love Ethiopia.

  • @user-lx2ik7ep7u
    @user-lx2ik7ep7u 4 роки тому +3

    አላህ ጀንተል ፊረድወ ይወፈቅሁ

  • @zufanyemer9984
    @zufanyemer9984 3 роки тому +8

    ልጄ እኔም እደአብይ እዲሆንልኝ እመኛለሁ ሲቀጥል እኔም ልጄ ትልቅ ሰዉ መግስት የሚሆን ያፍሪካመሪ የሚሆን ይመስለኛል ማሻአላህ ተባረክ አላህ

    • @melber7957
      @melber7957 2 місяці тому

      🤮🤮🤮🤮🤮

  • @Ana-ww5ki
    @Ana-ww5ki 5 років тому +3

    በእውነት አባቱን ሳይጠይቅ ደሙን ሲለግስ ነዉ የዋለው በእውነት ለዚ ለኝ ምስጋና ለሌለው

  • @lunaetopiya1405
    @lunaetopiya1405 5 років тому +1

    ውይ ምነው ደሜ እናቱ እዲህ እስከምትሆን ብታይህ ነብስሺን ይማረው ላባትህም ነብስይማር

  • @zewduayele624
    @zewduayele624 4 роки тому

    Thanks

  • @Ana-ww5ki
    @Ana-ww5ki 5 років тому +8

    በእውነት አቢቹ እኮ ምርጥ ስው ነዉ እውነታቸው ነዉ

  • @beautybeast527
    @beautybeast527 5 років тому +4

    Allah jantul ferdosen yewafkachewu😭😭

  • @burte5621
    @burte5621 5 років тому

    Uuuuuufffiiii betam turu abetinachu Egzabher nabsechun bejenat yenuriln,endehum Le jegna lijun MM,Dr Abiy ahemd metsenanetin yisetelin!!!

  • @tigsttruneh36
    @tigsttruneh36 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር ዘመኑን ይባርከው ክፍ አይካው

  • @melatmelat1489
    @melatmelat1489 5 років тому +53

    ነብስ ይማር ለዶር አብይ መጸናናትን እመኛለሁ

  • @kadijakafija8457
    @kadijakafija8457 5 років тому +7

    አላህ ጀነተልፈርዶስ አባ

  • @abbechuyamyhero7507
    @abbechuyamyhero7507 Рік тому

    አብቹዬ ጀግናው የዘር ልዩነት አያውቅም አሉ አባትህም በትክክል አንቱ የዋህ ርህሩህ ሰው ነው አዛኝም ነህ እግዚአብሔር ከጎን ይሁን እንወድሃልን ዶር አብያችን አይዞን አንበሳችን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽👑👑👑🙏🏽🙏🏽🙏🏽🇪🇹🇪🇹🇪🇹🟩🟨🟥

  • @user-rx4lu2gb5e
    @user-rx4lu2gb5e 4 роки тому +1

    አላህየጀነት. ይበላችሁ. አባቴዋ

  • @memywa2756
    @memywa2756 5 років тому +42

    አብይን የመሰለ አስተዋይ ልጅ ወልደው ለኢትዮጵያ ያበረከቱ ትልቅ አባት ፈጣሪ ነፍስን በገነት ያኑርልን። ለመላው ቤተሰብ መጽናናትን ይስጥልን ።

    • @noordatuan8202
      @noordatuan8202 3 роки тому

      Abei yamaselaw weledaw la Ehtiopia aserakebawenal allaha jenatal faredos ewafekachw

    • @asterabate7743
      @asterabate7743 Рік тому

      ክክክክ

  • @nemmiqatar7147
    @nemmiqatar7147 5 років тому +3

    Nbsotin ymarlen 💔💔lwdaj zamdojachihu batlyem ldokiter abiychin fatri yastnalen

  • @zebibamuhammed3454
    @zebibamuhammed3454 5 років тому +1

    አላህ ጀነት ይወፍቃቸው በጣም እድለኞ ነቸው የልጃቸውን መዳረሻ እራሡ ማየታቸው

  • @MH-kr7rf
    @MH-kr7rf 5 років тому

    አላ ይርሐማቸው። ጀነትይወፍቃቸው። እናቱ ም። አባቱም ቢሆኑም በጣም ጀግኖች ናቸው። እሱ ም ቢሆን የጀግና ልጀ ጀግና ነው። አብዬ። ነብሴ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥል። የኢትዮፒያ ንጉሥ

  • @user-pq1jy4tt1h
    @user-pq1jy4tt1h 5 років тому +10

    ከምታሳዝን መንደር ሳይሆን ደስ ከምትል መንደር ።

  • @zaharaahmed9858
    @zaharaahmed9858 5 років тому +5

    የሞቱትንም አላህ ይርሀማቸው ጀነተል ፊርደወስን ይወፍቃቸው

  • @zaheerbabarpakistani8951
    @zaheerbabarpakistani8951 5 років тому +1

    ባታቴ አላህ በጀነተልፍርዶስ ይወፍቃችሁ ለመላውቤተሰቡ መፅናናትን ተመኘሁአብዬ በርግጥከባድ ነውቢሆንም ግንአላህ ሶብሩንይስጥክ መልካም አባትለኛም መልካምጀግና ሰተውናል አላህለጀነት ይወፍቃችሁ

  • @rahmetabebaw7078
    @rahmetabebaw7078 3 роки тому +2

    የኔ አባት አላህ ጀነትን ይወፍቀወት

  • @rahelelezibath4955
    @rahelelezibath4955 5 років тому +5

    ነብስ ይማር ለ ዶ/ር አብይ መፅናናትን እመኛለው እድሜክን ያርዝምልን

    • @user-xf4gf5yt7z
      @user-xf4gf5yt7z 5 років тому

      ኢነልለህወእነእለህረጂኡን አለፈረዶሠልጀነቲይወፈቀህ ለመለቤተሠብ አለ ሰብአ ይሥጠቸወ

  • @emmabeth5908
    @emmabeth5908 5 років тому +27

    ነፍስወትን ይማርው አባታችን ጀግና ወልደው ሰተውናል

  • @selamdaniel1671
    @selamdaniel1671 5 років тому

    Betam dase yelale Abeyea Abab Egzhaber nbesachawun begent yenurlk Amen Amen

  • @susuagaroo2846
    @susuagaroo2846 5 років тому +1

    Allah ye jenet yargachewu😢😢

  • @betithai659
    @betithai659 5 років тому +4

    😭😭😭😭😭❤❤❤

  • @fawziakw8888
    @fawziakw8888 5 років тому +3

    ነፍሰቸውን ይ ማራቸው

  • @rahmaebrahim7212
    @rahmaebrahim7212 5 років тому

    ማሻአላህ አለይኩም ጀነተል ፊሪዶሥ ይወፍቀወት ሚሥኪን ናቸው ቁረጥ አባቴን መሠሉኝ ለአብያችንም ፅናቱን እንመኛለን

  • @SadiyaSadiya-he3sk
    @SadiyaSadiya-he3sk 5 років тому +1

    Allah janatel firdosin yiwefikachaw la Dr Abiyim lamalaw betasab allah sabr yistachu gin ante nek satay yakoyahaw inji koye yihen kakerabut amet sayhonew ker

  • @haile952
    @haile952 5 років тому +15

    ለአባታችን ነፍስ ይማር

  • @tegesttegegne1429
    @tegesttegegne1429 5 років тому +27

    ነፍስ ይማር አባታችን ለመላው ቤተሰብ መፅናናትን እንመኛለን

    • @jenyjeny8826
      @jenyjeny8826 4 роки тому

      tegest tegegne አብይ♥መጽናናት.ተመኛውልህ

  • @user-lr7dd2et1d
    @user-lr7dd2et1d 5 років тому

    እናተንም አመሰግናለዉ እሳቸዉን አላህ በጀነተል ፊዶስ ይባሽራቸዉ ላደረጉት እና ለሰጡት ነገረ ሁሉ ምዳዉን ይክፈላቸዉ

  • @derejetadesse4013
    @derejetadesse4013 Рік тому

    Fantastic

  • @NadeemNadeem-tp4eg
    @NadeemNadeem-tp4eg 5 років тому +41

    አብይ ፍቅር ነው አባቱ ደግም
    የፍቅቅር አባት ነበሩም ናቸውም አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቃቸው

  • @belainehgirma4947
    @belainehgirma4947 5 років тому +21

    እንቁ ልጅ ሰጥተውናል መልካም አባት ኖት ማሳደግ ካልቀረ እንደ እረሶ ነው፡፡አባታችን ነብሳቸውን በገነት ያኑርልን፡፡

    • @abelmuktaba9758
      @abelmuktaba9758 Рік тому

      አየ በላይነሺ ተሳስተሻል የኸን አረመኔ የቀን ጅብ በግብረሶዶማዊይነት የሚጨማለቅ ሸታታ ነው እንቁ የምትይው ምነው አብይ ቂጥሺን በዳሺእንዴ

    • @user-gp6ip1ud5y
      @user-gp6ip1ud5y 9 місяців тому +1

      ቂቂቂቂቂቂቂቂ ድንቄም እንቁ

    • @belainehgirma4947
      @belainehgirma4947 9 місяців тому

      @@user-gp6ip1ud5y eweneteken new wendeme dero shewedonal, yihee awreeee new enji sew aydelem

  • @hobanlesomalion8468
    @hobanlesomalion8468 Рік тому

    His Excellency Honorable Prime Minister Dr Abiye Axmed Geesiga Geeska Africa Time for concrete Actions waa waqti kuhaboon His Excellency Honorable Dr. Abiye Axmed

  • @user-pn1jz7eg8z
    @user-pn1jz7eg8z 4 роки тому

    እእእፍፍፍ እግዚአብሔር በእፀደ ገነት ያንሩት

  • @nardehalll4552
    @nardehalll4552 5 років тому +4

    ነፍስ ይማር አቤቾ እግዚአብሔር ያፅናህ

  • @lindaedom3515
    @lindaedom3515 5 років тому +3

    RIP 😭😭

  • @user-zq3qm8vp7w
    @user-zq3qm8vp7w 8 місяців тому

    ማሻ አላህ አላህ የጀነት ያርጋቸው

  • @user-ys5gm2os1h
    @user-ys5gm2os1h 5 років тому +1

    እውነት ለሁላችሁም መፅናናትን ይስጥልን እሱን የወለዱ እናት እና አባት ጅግና ናቸው

  • @Janhoy723
    @Janhoy723 5 років тому +5

    ስለ ዐብይ ዶኩዩሜንተሪ ማየት ምን ያደርግልናል አገራችንና ሕዝባችን ትልቅ መከራ ላይ ናቸው ቆራጥ ሆኖ አገሪቷን እንዲመራ ነው የምንፈልገው

  • @salaambikila8711
    @salaambikila8711 5 років тому +5

    ክፉሠርቶ ከመሞት ጥሩሠርቶ መሞት ፅድቅነው

  • @munahassen3559
    @munahassen3559 5 років тому +1

    Leschawum Allah jentel firdos yiwfkachew Abichon allah edm yarzmilin

  • @zainabahmad3397
    @zainabahmad3397 5 років тому +1

    አላህ አድሎቸዉ የልጃቸዉን ፍሬ ማየታቸዉ ማረፍያቸዉን ያሳምረዉ

  • @youtybe8445
    @youtybe8445 5 років тому +3

    እናቱን ይመስላል ዶ/ር አብይ ነፍሳቸውን ይማር

  • @kamubest5413
    @kamubest5413 5 років тому +7

    😢አላህ ጄነታል ፍርዶስ ይወፈቀቹ አሚን😢

  • @saramia1919
    @saramia1919 4 роки тому

    Pm.. YE teru telke sew lje... New astewai dege cewa famyli new yemtawe abyacheni! 😍

  • @imaanhasan7039
    @imaanhasan7039 4 роки тому

    Mashaalla rabbin janataa isinif hakeenu😭😭😭

  • @mariomadissydis6178
    @mariomadissydis6178 5 років тому +3

    አላህይራህማችሁ፡ለቢተሥብመጥናናትንእመኛለሁ

  • @miskanamiskana4203
    @miskanamiskana4203 5 років тому +6

    ዶ/ር አብይ መልካምነት ከቤተሰብ ነው እግዚአብሔር ነብሳቸውን በገነት ያኑርልን

  • @mesibekele540
    @mesibekele540 4 роки тому

    Masha ala

  • @kejeladugasa3778
    @kejeladugasa3778 2 роки тому +1

    በጣም ትልቅ ታሪክ ነው።

  • @Sa-nq1bv
    @Sa-nq1bv 5 років тому +7

    ነብሳቸውን ይማረው 😢😢😢 ለመላው ቤተሰብ መጽናናትን ይስጥልን

  • @rayarayuma658
    @rayarayuma658 5 років тому +7

    አይተነው ዱአ አርገንለታል አትጨነቅብኝ ወድሜ አባታችንንም አህመድ አሊን የጀነተል ፊርዳውስ ይበላቸው ያረብየአላህ

    • @user-pf9py5hh9z
      @user-pf9py5hh9z 5 років тому +1

      ነፊስ ይማር ለወዳጂ ዘመድ መፂናናቱን ይስጣቸው

  • @yeshiadmasu2563
    @yeshiadmasu2563 3 роки тому

    We have a good culture. They are good example