የገብስ ሾርባ አሰራር/ Barley soup

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @yeelsa
    @yeelsa 2 роки тому +2

    ሰላምሽ የበዛ ይሁን መንቢ ባለሽበት ቦታ እንኳን ሰላም ቆየሽን የተለያዩ ቅመማ ቅመሞችን በዘይት ጠብሰሽ የገብሱን ግብአት በደንም አምሰሽ ጠብስ አደረግሽው ከዛም የተፈጨ ቲማቲም ጨመርሽና አበሰልሽው ሽታው ታየኝ ልዩ ነው በመቀጠል የማጣፈጫ ልዩ ለዩ ቅመም ተጠቀምሽ በመቀጠል ውሃ ጨመርሽበት ለመብላት እንዳያስቸግር ጀመሪያ ላይ የተጠቀምሽውን ቅመማ ቅመም ሲንሳፈፍ አወጣሽው በሚገርም መልኩ ቆንጆ አድርገሽ አንተከተክሽው
    በጣም የሚያምር መልክ ያለው ለህፃናትም መሆን የሚችል ለጤና ጠቃሚ ሀይል ሰጪ መሆን የሚችል የሾርባ አይነት ነው የሰራሸው መንቢዬ የሰሪት እጆችሽ ይባረኩ ክበሪልን 😘🌹👌🙏👈

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 2 роки тому

    መንብዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እህታለሜ እንኩዋን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ እና ጣፋጭ ለጤናም በጣም ተስማሚ የሆነ የገብስ ሾርባ ሰራርን ነዉ ይዘሽልን የመጣሽ ሲያምር ግባእቶቹም በጣም ጠቃሚ ተመጣጣኝ ናቸዉ ሁሉም ሰዉ ይወደአል ይህን ሱፕ ሲሰራም ጣዕም አለዉ ሾርባዉ የሰሩ እጆች ይባረኩ ሸር 👍👌😍💯✔

  • @የበረሀዋ-ኰ5ጐ
    @የበረሀዋ-ኰ5ጐ 2 роки тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላ መሻአላህ የኔ ባለሙያ እጂሽ እሳት አይካው👍ሼር

  • @Tsegi
    @Tsegi 2 роки тому

    ሰላም መብየ እንዴት ነሽ ዋው ምርጥ አሰራር ነው ያሳየሽን የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ለህዝባችን👍👍👍👍

  • @hayatuu
    @hayatuu 2 роки тому

    ሰላም ሰላም ብያለሁ
    ዋዉዉዉዉ በጣም አሪፍ አሰራረ ነዉ
    እጅሸ ይባረክ ቀጥይበት እናመሰግናለን 👍👍👍😍

  • @seni7092
    @seni7092 2 роки тому

    ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ መንቢዬዬዬ ዋዉዉዉዉ በጣም ምረጥ አሰራር እና አቀራራቢ ነዉ እጅሽ ይባርክህ የኔ ባለሙያ 😍😍😍

  • @betitube1234
    @betitube1234 2 роки тому

    ፈጣሪ ይመስገን መንብዬ እንካን ደና መጣሽ ዋው ምርጥ የገብስ ሹርባ አስራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ በጣም ቀላል ጌዜን ቁጣቤ ሹርባ ነው

  • @culturetube21
    @culturetube21 2 роки тому

    selam selam mebiy eqon dehdna metashe wow yami merte aserare new yasayeshen yami

  • @haliyenatonafaki4968
    @haliyenatonafaki4968 2 роки тому

    ሰላም ሰላም መንቢተ ውዴ ሰላምሽን ያብዛልን ዋው በጣም ቆንጆ ሾርባ አዘጋጅተሻል እህት አላህ ያበርታሽ እጅሽ ይባረክ ላይክ ሸር

  • @genikiyaatube
    @genikiyaatube 2 роки тому

    ሰላም መንቢዬ ሰላምሸ ብዝት ይባላልኝ የኔ ቅን ቆንጆ ሾርባ ነው ዋውው በቀላል መንገድ እንድ ይቻላል አሰራር አሪፍ ነው 👍👍

  • @sintayehuyoutube
    @sintayehuyoutube 2 роки тому

    ሰላም በጣም ደስ የሚል ሾርባነው አሰራሩ አቀራረቡ አገረፃፁ እጅሽ ይባረክ ጠባም አስጎምጂ አሰራር ነው በአዲስ ስራ እጠብቅሻለን

  • @ReemTube
    @ReemTube 2 роки тому

    ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን ደና መጣሽ እህቴ ማሻአላህ አሪፍ አሰራር ነው ማሻአላህ ይስለም ይድች ላይክ ኮሜት ሼር በመደራረግ እንጠያየቅ ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ፍቅር አንድነት ለእናት ሀገራችን ለህዝባችን

  • @adisuatsiontube28
    @adisuatsiontube28 2 роки тому

    ስላም ላች ይሁንልኝ መንብየ ውዴ ደሞ የገብስ ሾርባ አለ እንዴ አረቦች ቤት ጎበዝ ነሽ በርች

  • @samri23
    @samri23 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ መንቢዬ እንኳን ደና መጣሽ እህታለሜ
    ዋውው አሪፍ የሾርባ አሰራር ነው ግን ሽሮ ወጥ ይመስላል 😀 ጥሎብኝ አልወደውም ሾርባ ነገር በርቺ የኔ ውድ እናመሰግናለን በቀጣይ እስከትመለሺ ቸር ቆይልን

  • @nardi8713
    @nardi8713 2 роки тому

    Selamshi ybza menbiye ፊርጃድ ቅርፉድ ነጭ ሽንኩርት የተፈተገ ገብስ በደንብ ይታመሳል የተፈጨ ቲማቲም በደንብ ይታሻል ከዛ ያለንን ቅመማ ቅመም እናደርጋለን ከዛ የፈላ ውሀ ይጨመራል ያልተፈጨው ቅመም ይነሳል ዋው በጣም አሪፋ የሾርባ አሰራር ነው ግን ሾርባ አልወድም ለመዳም ጥሩ ሞያ ነገርሽኚ እናመሰግናለን👍👍👍

  • @mitiktube7214
    @mitiktube7214 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመሰገን መቢዬ እንኳን ሰላም መጣሸ አሜን አሜን አሜን ዋው የኔ ቆንጀ አሪፍ አሰራር ነው ቪዲዮው ዋው ጥረት ያለ ነው ጎበዝ እናመሰግናለን ወዴ🙏

  • @nigatketematube
    @nigatketematube 2 роки тому

    ሰላም ሰላም መቢዬ እህት አለሜ እንኳን ሰላም መጣሽልን ዋዉ የኔ ባለሞያ ምርጥ የገብስ ሾርባ ነዉ የሰራሽዉ ሼር ላይክ

  • @saronkesetetube6190
    @saronkesetetube6190 2 роки тому

    ሰላምሽ ይብዛልኝ የናዋ በንብሻ የሚገርም የገብስ ሾርባ ነወ በተለይ አሁን በኛ ጋር ብርድ ስለሆነ ወቅቱን የጠበቀ የሾርባ አሰራር ልለጅም ላዋቂም ምርጥ ጤናማ የሾርባ አሰራር ነወ አጆችሽ ይባረኩ የኔ ባለሞያ 🙏🙏❤❤❤❤ላይክ ሸር

  • @hayuye
    @hayuye 2 роки тому

    ሰላም ሰላም ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ መንቢየ እህቴ ማሽአላህ ቆጂየ አሰራር ነው ቀጥይበት የኔ አዝግ

  • @brehantube
    @brehantube 2 роки тому

    ሰላም ሰላም ምህረት እንዃንደህናመጣሸልኝ ሰላምለሀገራችን ፍቅረለህዝባችን ፈጣሪሀገራችንን ሰላምያድረግልን ሰላምሸ ይብዛባለሸበት ❤❤🥰👍

  • @selamtube21
    @selamtube21 2 роки тому

    መንቢዬ እንኩዋን ደህና መጣሽልን ዋው የኔ ባለ ሙያ ባጣም ቆንጆ አሰራር ነው የቪዲወው ጥራት እራሱ ደስ ይላል

  • @eldutube-5505
    @eldutube-5505 2 роки тому

    Selam menbi indet nesh inkan beselam metash amen hulum beselam wedehagerachew fetari yasadgachew wow leyet yale yegebs shorba new abso bezi seat shorba gid new kahunu indet indemiberd indezi shorba serten irasachinin metebek alebin iwinet new aja gebs lesewiney tesmami genbi new ijish yibarek inamesgnalen 👌👌🥰🥰🙏🙏

  • @kalkldanmekuanint8015
    @kalkldanmekuanint8015 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ውዴ ስላመ ክርስቶስ ይብዛልሺ ዋው የተለየ እስራት ነው ትላልቅ ቅመሞች ከሾርባ ላይ እደሚደርግ አላውቅም ነበር እጂሺ ይባርክ

  • @hanawerku
    @hanawerku 2 роки тому

    ሰላም ሰላም ጤናይጥልኝ አኳን ደናመጣ መቤየ የሜገርም የሾርባ አሰራርነው

  • @UMAbdelah
    @UMAbdelah 2 роки тому

    Masha Allah balemoyawa😘😘😘

  • @konjonesh
    @konjonesh 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ መንቢዬ ዋውውው በጣም ደስ የሚል አስራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባር የኔ ባለሙያ ክለሩ እራሱ ሲያምር ቀጥይበት የኔ ጎበዝ እናመስግናለን ስላካፈልሽን

  • @KALEYE_BELETE
    @KALEYE_BELETE 2 роки тому

    ስላም ስላም እኳን ስላም መጣሺ መቢየ እህቴ እጂሺ ይባረክ ግን ስታቁላሊው ደስ ብሎኝ ቁሊቱ ማለት በቀይ ቢሆን ስወደው ብኋላ ላይ ነጭ ሲሆን አንጀቴ ተበጠሰ በተረፈ ሀሪፍ አስራር ነው ቀጥይበት የኔ ባለሟያ

  • @binalefart2799
    @binalefart2799 2 роки тому

    ሰላም ላቺ መንቢ እህቴ
    ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ አሜን
    መንቢዬ የኔ ባለሙያ በርቺ

  • @mesitube6372
    @mesitube6372 2 роки тому

    ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣሽ መንቢየ የእኔ ቅመም የእኔ ባለሞያ እጂሽ ይባረክ ክሽን ያለ ሾርባ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞

  • @toybatube
    @toybatube 2 роки тому

    ሠላም ሠላም እኳን ደህናመጣሽ ሠላምሽ ብዝዝትይበል መሽአላ እናመሠግናለን

  • @UMAbdelah
    @UMAbdelah 2 роки тому

    Selamshi yibza wde yehagere ljochi Allah yitebkachihu

  • @Henoka369
    @Henoka369 2 роки тому

    Selamsh ybzalgn enkuan selam metash ehtalem menbye 🍒

  • @rozalovetube
    @rozalovetube 2 роки тому

    ሰላምሽ ይብዛ መንቢዬ ሰላምና ፍቅር ለሀገራችን ይሁን
    በጣም ቆንጆ ሾርባ የገብስ ጥንካሬ ሰጪ ነዉ
    ገቤዝ በቃ አርብ ሀገርም ገብታ እየተሰራች ነዉ

  • @yodittube11
    @yodittube11 2 роки тому

    ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ልዩ እህት እንዴት ነሽልኝ እንኳን በሰላም መጣሽ ጥሩ የሾርባ አሰራር ነው መንቢሻ🥰🥰🥰🥰 እናመሠግናለን ለሀገራችን ሰላምን አንድነትን እና ፍቅርን ያድለን ሰለም ለእምዬ ኢትዮጵያ
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️💛 🕊 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🕊💛❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @abebechwollotube
    @abebechwollotube 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ ድብላል እደት ነሽሾርባ በጣም እወዳለሁ በቃ ነገ መስራቴ ነዉ ክክክክ በሗላ ሸር አረጋለሁ

  • @fetiyah8160
    @fetiyah8160 2 роки тому

    ሰላምሽ ይብዛልኝ መቢይ አንዲትነሽ እኔ ሰላም ነኝ ዋዉዉዉ ማሸአላህ እጀሽ ይባረክዉዲ

  • @hayattube5122
    @hayattube5122 2 роки тому

    ሰላም በአለም ላይለምትገኙ ለሰው ልጂ በሙሉ ሰላማቺሁ።ብዝት ይበልኝእስካለም ዳርቻ ወው የገብስ ሹርባ በጣም ሀሪፍነው እኳ በተለይ በዝህ በብርዲያስፍልጋ ሽሪባ እንኳ እንጠጣ እንጂ ከበደማየለም

  • @mazy-meida
    @mazy-meida 2 роки тому

    አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ ኡከን ዳህና ማጠሽ ውዴ እኔ ምለው ገብስ ከያት አገኛሽ በበለፈው እንዲው ያሆናች ልጅ ያገብስ ቆሎ ቆልቼ በለው ስትል ሰማውና ታገረምኩ አረኔ ገብሱንም ለማያትኳ ናፍቆኛል እፍ ፈጠር በሰለም ለሀገረችን ያብቀን ያገብስን ሾርበ እኮ ጥቅሙን ብቲይ ቴስቱን ያሚደርሰው ዬለም በጠም ነው ያሚጥማው ሀገር ለይ በታለይ ረማደን ላይ ያገብስ ሾርበናው ምንጠቀማው በጠምናው ምጥማው
    በታረፈው አርፍ አሰረር ነው ከለሩ ስያምር እጅሽ ይባረክ ስለገረሽን እነመሰግነለን ጠንክር በይልኝ

  • @zeritutube
    @zeritutube 2 роки тому

    ሰላም መንቢዬ በጣምለየት ያለ የገብስ ሾርባ ነወ ያሳየሽን 👌እኔ የገቦብስ ሸርቦ የማቀወ ተዘፊዝፎ አዲሮ ጣት በክሰል ይጣዳል በስ እያለ ይበስላል ከዛ በስካር ይጠጣል በጣምነወ የምወደዉ አሁን ያችን እሞክረዋለሁ

  • @Hawaሀዋዩቱብ1-x3c
    @Hawaሀዋዩቱብ1-x3c 2 роки тому

    ሰላም ሠላም ሰላም የመቢ በተሰቦች
    ሰላማችሁ ይብዛልኝ ዉደ የኢትዮጵያ ልጆች

  • @farahtube_FARAHTUBE
    @farahtube_FARAHTUBE 2 роки тому

    ሰላም ሰላም ከዚህ ቤት እንደት ነሽ እህት እንኳን ደህና መጣሽ መንብየ ዋዉዉዉዉዉዉዉ
    ዛሬ በቃ ከጅምር አየሁ ልበል የመዳምን ነበር እስከዛሬ ክክክክ በቃ ድምፄ ተሰማልኝ
    አለኮ የቅመሙ ጨርቅም ባይደረግ ስሙ ጠፍኝጅ

  • @selmenmedia
    @selmenmedia 2 роки тому

    ሰላም ሰላም መንብየ የኔ እህት እንደት ነሺልኝ

  • @ዜድነኝዩቱብ
    @ዜድነኝዩቱብ 2 роки тому

    ሠላምሠላምብያለሁእንኳደህናመጣሽየኔቆጁአሪፍቆይታነበርበርቺጥሩነውቀጥይበትየኔባለሙያ

  • @selam_Tube
    @selam_Tube 2 роки тому

    የኔ ባለሞያ ግን ይህ ነገር ገብሰ ነውዴ ከምር እሞክርዋለው የኔ ባለሞያ እሸ ገብሰ ቲማቲም ቅመማ ቅመም በጣም ቀላል ነው ችግሩ እንደኔ ሰነፍ ከሆኑ ግን አይችሉም እኔ ለራሴ ለመሰራት ሳሰብ ልበ ድካም ይይዘኛል አይ ሲንፊና😂😃😄😄😄😄 እሸ ቀመሙ ተነሳ እንኳን አነሳሸው ደግሞ ቢያንቅሺሰ ማን ይደርሰልሻል የኔዋ ዋውውውውው ከምር በጣም ደሰ ይላል ግን ሸሮ አማርኝ በመጨርሻ ላይ ሲቴከተክ ሸሮ መሰለኝ የኔ ባለሞያ እጅሸ ይባርክ

    • @menbiasalfa.a
      @menbiasalfa.a  2 роки тому

      😢😂👆 ማርያምን እኔም ሲንተከተክ እራሴ እየሰራሁ ምናለ ሹሮ ወጥ ቢሆንና በእንጀራ ብበላው ስል ነበር 🙈አይዞን በቅርብ ቀን ሁሉም ይሆናል

  • @Sofi_ግሬስ
    @Sofi_ግሬስ 2 роки тому

    ቤተስብ እነሁንእህት