Nagaan mana kanaf ha ta, u baga nagaan dhufte sanyii ofii wow bayyee namati tola jabadhu itii fufi wan bekan ira walif qodun garidha jabadhu waqayyoon jalalaa nuf ha kenu biyyaa kenyati nagaha nuha busu waqayyoon wan hunda dandaha inni karaa isa iraa nuha qabu
Selam,selam enkuwan dena mexshile mar wow wow yemgerim muyanw berchiln mare buzu muya kanchi ende mine mari tefa adergalew selamshi yibizalng fiqiri ena metesaseb yadililn fexar
Nagaan waaqayyoo isin yaa baayyaattuu obbollootaa koo Akkam jirtu ebbifaami oggeetti koo Ebbifaami Jabdu koo jabaadhuu tiruu koo buna Texas roadhouse in the morning and I can
የገብስ ሾርባ 😮እኔ አይቼ አላቅም
ብዙ ሙያ አለ ለካ በዪቤቱ ይሄ ዪቲብ
ብዙ ያሳዪናል ላወቀበት ያስተምራል😮
እግዚአብሔር ይመሰገነ የእግዚአብሔር የአባታችን የጌታችን የእየሱስ የክርስቶስ ሰላምና ጤና ይብዛልሽ ዉዴ እንኳ ደህና መጣሸ ዋውውውውውው በጣም አሪፍ ምግብ ነው በርቺ
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውው በጣም ባለሞያ ነሽ አሪፍና ቆንጆ አሰራር ነው ያሳየሽን በጣም እምወዴው ሾርባ እጅሽ ይባረክ ስላሳየሽን እናመሰግናለን በርችልኝ ውድ እግዚአብሔር በያለንበት ሰላም ፍቅር አንድነት ይስጠን ለሀገራችን ሰላሙን ያውርድልን
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህልን ዋውውው ምርጥ አሰራር ነው ያሳይሽን እጅሽን ይባርክ 👌በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብን አላህ ይሰጠን በርቺ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ላንች ይሁን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውውውው በጣም ደስ የሚል አሪፍ ነው ያሳየሽን እናመስግናለን በርች አሪፍ ቆይታ ነበር🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዋው ዋው የኔ ባለ ሞያያጨ በጣምም ጎበዝ ነሸሸ ምርጥጥ አሠራር ነውጨያሣየሸንን ጎበዝ በርቺ በሌላምም ሥራራ እጠብቅሻለንን🎉🎉❤❤
wowwwwwwማሻ አሏህ
በጣም ቆንጆና ቀላል አሰራር ነው
እጅግ በጣም እናመሰግናለን በርችልን🎉🎉🎉🎉🎉
አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ እንኳን ደህናመጣሸ እህታችን ደሰሰሰሰሰ የሚል አዘገጃጀት አቀራርብ ነው ቀጥይበት እናመሰግናለን አላህ ሀገራችንን ሰላምምምም ያድርግልን
የክርስቶስ ሰለም ለአንች ይሁንንንንን ውድ እህታችን የናበራን ቆይታ እግዚአብሔር ይበራክ ሀገራችን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጠብቅ የምግብ አሰራራ ትችይበታለሽ ውድ ዋውውውው አርፍ የሾርበ አሰራራ ሼር ስለ አደራሽ እናማሰግነለን🎉🎉🎉🎉
ሰላም ሰላም እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እኳን ደህና መጣሽልን ስለመጣሽና አሪፍ የሾርባ አሰራር ስላሳዬሽን ከበቂ ማብራርያ ጋር ከልብ አመሰግናለሁ በርች እህቴ
ስላም ስላም ስላም እንኳን ስላም መጣሽ የኔ ውድ እህት በጣም በጣም አሪፍፍ አስራራ ነው እናመስግናለን መዳምይ የህ ሽርባ ነው እምትወደው በርቺ አገራችን ስላም ፍቅር አንድነት ያድለን እሜን እሜን እሜን
ዋውውውውው በጣም አሪፍ ነው ❤❤እግዚአብሔር ይመሰግና እህታችን እንኳን በሰላም መጣሸ እህታችን በጣም ደሰ ደሰ ይላል እህታችን እናመሰግናለን በጠም ደሰ የሚል ቆንጆ ቆይታ ነበርን እህታችን እናመሰግናለን አገራችን ህዝባችን ሰላም ያድርግለን
ሰለም ሰለም ሰለም አህለን እህተችን እንኳን በደነ መጠሽ ዋውውው ማሻአለል የሀገረችን ሾርበ በርቺልን ሰለም ፍቅር አንድነት መተሰሰብ ለሀገረችን😋😋😋😋
እግዚአብሔር ይመስገን ምርጥ ሾርባ አሰራር ነው ያሳየሽን የገብስ ለጤና ተስማሚ በጣም ይጣፍጣል ሙያሽን ጽላካፈልሽን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ስላመ ክርስቶስ ይብዛልሺ ዋው በጣም ምርጥና ቀለል ያለ የሾርባ አስራር ነው ያሳየሺን እጂሺ ይባርክ🎉🎉
ሰላም ሰላም እህቴ እንኳን በደህና መጣሽ የኔ ልዩ እህት ዋው ዋው ዋው በጣም ባለሙያ ነሽ በጣም ያምራል እግዚአብሔር አምላክ ፍቅር ሰላም ይስጠን አሜን
እህታችን እካን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ሀሪፍ ቆይታ ነበር ማሻአላህ ብልአፊያ ሀሪፍ ሾርባ አሰራር ነው በርች ያለሽን እውቀት ስላሳየሽን እናመሰግናል ያወቁትን ማሳወቅ ቅንነት ነው
ህጻናቶች ራሱን ሞክራቸው ለትልቅ ሳይሆን አሪፍ ነው ብዬ ነው ማስበው በርቺ ጊዜ ቀለል ያለው ነገሮች ለእኛ ራሱ ጥሩ ነው
አሰላማለይኩም ዉራህመቱላሂ ወበረካቱ ሠላምሺ ይብዛ እህታቺን አረፍ አሰራር ነዉ ያሳየሺን እናመሠግናለሁ በርቺ ቀጣይ እንጠብቃለን
ዋውውውውው በጣም በጠም አሪፍ ነው ምርጥ የሽሮብ አሰራር ነው ባለሞያነሽ እህታችንንንንን ባለሽበት ሰላምሽን ያብዛልንንንንንንንን በርች በረች
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆንጆ ቆይታ ነበረዋው በጣም ምር አሰራር ነውና አመሰግናለን ሀገራችንን ሰላም ያደርግልን
ሠላም ሰላም ውድና የተከበራችሁ ኢትዮጵያን በሙሉ ሰላማችሁ ብዝዝት ይበልልኝ እህት እንኳን ደህና መጣሽ ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነውና አሪፍ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ የተባርከ ይሁን በርችልን
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በርቺ ሁላችሁም ያአገሬ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ በጣም ጥሩ ቆይታ ነበርን ሰላም ለእናተ ይሁን የሀገሬ ልጆች ሰላም መጣሽ በጣም ምርጥ ነው❤
እግዚአብሕር ይመስገን እካን በሰላም መጣሽ የኔ ውድ እህት ባልሽበት የኩሩስቶስ ሰላም ይብዛልሽ ስለ ነበረን ቆይታ እናመስግናደስ የሚል አሳራር ነው በዚው ቀጥይበት በርችልን ውዴ ሰላም ለሃገራችን ይሁን
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ አሪፍ ሾርባ አሰራር ነው እጂሽ ይባረክ እናመሰግንአለን ስላሳየሽን ፈጣሪ ለአገራችን ሰላምን ፍቅርን አድነት ያምጣልን
ሰላም ሰላምሺ ይብዛ እንዴት ያምራል ባለሙያ እጆችሺ ይባረኩ የመዳም ቅመም ድሮም በሙያ አንደኛ እና የተጨበጨበላት ቅመም ነቺኮ በርቺ ውድ ቆጆ አሰራር ነውጐበዝ❤❤
አሰላአም አሌኩሙ ወራህመት ውላአሂ ወበርካአቱ አላህ ይጨምርልሽ ያአምራአል ጥሩ የገብስ ሾርባአ አሰራአር አሳየሽን ይስለም እጅክ
ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ ውዴ አሪፍ ነው በነገራችን ላይ ሸፋ ለህፃናቶች ብቻ ሳይሆን ለትላልቅ ሰዎችም እጅግ በጣም አስበው ብቻ በተማርቼ 😊
ስላም ነው ውዴ እንኳን ደና መጣሸ ዋዋዋው መርጥና በጣም አሪፍ የሾርባ አስራር ነው በጣም የሚያምር ሾርባ ነው በቀጣይ ቪዲዮ እስከምንገናኝ ❤❤
ሰላም እንካን ደና መጣሽ ሞያ አንደኛ ነው ተባረክህ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን አሚንንን ያረብ ፈጣር አገራችንንን ኢትዮጵያ ዳር ድበራን ይገብቅልን ወቶ ከመቅረት ይጠብቅልን አሁንስ ሞት ዜና መስማት ሰለቼን😥😥 ፍት ለፌቨን በቤት ለተዳፈነው ፍት ለንፁዋን
የኔ ቆንጆ በጣም አሪፍ ነው የምርብርቱልኝ ምርጦች ጀግኖች ባለሙያ ኢትዮጵያውያን ሰላም ለአገራችን ፍቅር አንድነት ለህዝባችን ኢትዮጵያ አገሬ ዓለም ትኖር
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እህታቼንበጣም የሚያምስ የሾርባ አሰራር ነው እያሳየሽን ያለሽው እጅሽ ይባረክ ይሁን ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው በዚሁ ቀጥይበት
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱ ላሂ ወበርካትሁ አህልን ወሳህልን ወመርሀብን እንኳንም ደህናምጣሽ ማማየ ባለሽብት ሁሉ ሰላምሽ ይብዛልኝ እናም ዋውዋው ሀሪኝና ደስየሜል አሰራርነው
አህለን ወሳህለን ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ እጅ ይባረክ ዋውው ማሻ አላህ ምርጥ ቆይታ ነበር ቀጥይበት ቀጣዩን እጠብቃለን
ሰላም ለዚህ ቤትይሁን እንኳን በደህና
እህቴ ውውውውውው በጣም ጥሩ ግዜ ነብር
እናመሰግናለንንንን
ሀያትዪ እንኳን ሰላም መጣሽልን ምርጥ አሰራር ነው ተምንድን ነው ሰርተን የማነጠጣው እንኳን አስታወሽን እየሰራን አንጠጣለን በርችልን ስለነበረን ቆይታ እናመሰግናለን
ሠላም እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ፣ በጣም ጣፋጭ፣ ለሰውነት ጠቃሚ የሆነ የገብስ ሾርባ እንዴት አዘጋጅተን መመገብ እንዳለብን በማብራሪያ ስለአሳየሽን እጅግ አመሰግናለሁ። ጥሩ ሥራ ነው። በርቺ
ሠላም ሰላም ውድና የተከበራችሁ ኢትዮጵያን በሙሉ ሠላማችሁ ብዝዝት ይበልልኝ እህት እንኳን ደህና መጣሽ ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነውና እናመሠግናለን እጅሽ የተባርከ ይሁን
Wowow best 👌 jabaadhu heduu bareedaa keessaan jabaadha halumaa kan iti fufi biyya kenyaa rabbiin nagahan 🎉
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ተባረክ አላህ የገብስ ሹርባ እንደት እንዳማረኝ ዘድሮ ኢንሻአላህ ዘንድሮ ከቤተሰቦቼ ጋ ሮመዳንን እፆማለሁ
selam betseb wowww des ymil arif aserar new berichi
ejish yebarek yeney balemoya berichi meleam sera
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ Hundaa dura baga nagan dhufte wow wow jabadhuu jabadhuu hojii garii hojeta jirta jabadhuu jabadhuu
ሰላም ሰላም ዉድ betasab enkuwan dehna matachuu wawuu betam yamral yitimal dagmoo kamokarut hulum nager yitafutal ikoo maree ❤️🥰
Nagaan mana kanaf ha ta, u baga nagaan dhufte sanyii ofii wow bayyee namati tola jabadhu itii fufi wan bekan ira walif qodun garidha jabadhu waqayyoon jalalaa nuf ha kenu biyyaa kenyati nagaha nuha busu waqayyoon wan hunda dandaha inni karaa isa iraa nuha qabu
agziabher yemsgen selamsh yebzaa wwwwww betam arif asrar new ajesh yebark balmoyaa barchii selasyshin nanamsgnaln brchii
aselamuu alekuum wormatuullhii woberkatuu baga nagan dhuftee nagan siif habaytuu qllii jajabadhuu woow woow ❤❤❤❤
Selam widi enkewan dehwna.metashe selameshe yeb3za hagerachenen selam.yaderegelin berechi wudi aruf sera new❤❤❤❤❤
Selam lanchi yehun wede ehetachen wawww betam arif aserar new gobez yeshorba betam new gobez berchilen
Wow Enkuan Dehna Mexash merxi Yegebsi Shorba Aserari New Yasayeshin Yeseru Ejochish Yetbarek Yihun Selamun Fiqerun Adnetun Yabzalen Enamesginlen Bertulgni Kibreti Yisxelegnii
Selam wudiii wooooow yehon shoreba new masha allah ejesh yebark enamesegenalen selam3sh bezeet yebel
Wawuuu betam yamral eshi ejshi ybarek ewunet newu yemlachihu bertulg ketybet balemuya neshi eshi meljam giza temeghulshi
Aslamualekumi warafamtulhi wabarkatuhu baga Naayani dhufatee umata fiqirii jabesa Hindi kesanu wali hiramadha jabdha wali ❤❤🎉🎉
wowww des ymil arif aserar new
ejish yebarek yeney balemoya berichi melekam sera ywenelesh
welcome. Wow, may your hands be blessed. Peace to all of you. Peace to the human race, the unity of your love. Peace to our country. We thank you.
Ramadan astawashegn ejishi yemarak wede barechelagn look amazing
Yummy ramadanin asetawoshign egna bet Ethiopia ye gabis shorba new minserawu aja hulem anitakamim tikimu ye gabis silemibalt
ዋውውው አሁን አሁን አለኝ እጅሽ ይባሩክ
Selam selam enkon dehna maxashi wudii selamishii yibiza berchi arifi qoyita naber desi yamili shoring aserari naw ejishii yibarkii liyu naw balmuyaneshi berchi innamasginalanii
Selm lachi yehun yene ehite enkuan baselm matshi selyihush Des bilognal balshibet selmish Bizet bizezet yabalilish wooow batem balmoya nashi aseratashi erasu endet endamimire yaserute ejochesh yabarku barchi
ሰላም እንካን ደና መጣሽ ማራክ ነው ሞኩሩት ቅመሞችህ ፈጣር አገራችንንን ኢትዮጵያ ዳር ድበራን ይገብቅልን ወቶ ከመቅረት ይጠብቅልን አሁንስ ሞት ዜና መስማት ሰለቼን😥😥
ashamaa ashamaa harka fune jirraa jirtuu ijolee biyyaakoo akkami jirtuu baga jiratan baga nagaan dhuftee hadhookoo welcom qalii namaa jabesi itti fufi
Selam,selam enkuwan dena mexshile mar wow wow yemgerim muyanw berchiln mare buzu muya kanchi ende mine mari tefa adergalew selamshi yibizalng fiqiri ena metesaseb yadililn fexar
Salmishi yebzalgna enkowan Dena mexashi Hagerchin Ethiopia salm yadrglin wwwwwww ijshii yebareki bexam arfe asrarine new gobeza berachi
Wawawww gobeze balemoya berchilgn hulachume byalchubet egzaber yetbekachu agerchen selamun yametalen berchi
Asslamalyikum wershimetulahi weberekstehu enkuwan beselam metashi selemetashi selayahushi desss belognal hariff koyitaaa neberr berechi keteybat
Wellcome wellcome eunikan dahane matashi ehiyalemii baritulini gobozochii wooooooow wooooooow ❤❤❤
Nagaan waaqayyoo isin yaa baayyaattuu obbollootaa koo Akkam jirtu ebbifaami oggeetti koo Ebbifaami Jabdu koo jabaadhuu tiruu koo buna Texas roadhouse in the morning and I can
السلام عليكم ورحمه الله وبركاته اهلا وسهلا يا هلا فيك كيفك شو اخبارك الله يسعدك ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله بارك الله فيك
selam egezaberi keulachine gare yeune kesedate beselam yemelesen weto kemeqerete yeseweren ejocheshe yebariku yemetaqewine selakafeleshine tebarike wude berechebate
Naganii waqayoo sifii yaa bayatuu bagaa nagani jabadhuu shobaa baredaa itii fufii
Nagaa Waqaayyoo Mana kana Yaa ta'uu bagaa dhufitee obboleetii keenyaa jabadhuu jabaduu baayyee namatii tolaa hojjiini bareedaa