Lualawi ሉዓላዊ-የአነጋጋሪው ንብረት መውረስ አዋጅ 56 አንቀጾች /የፋኖ ታጣቂዎች ሙሽሮችን ጨምሮ ከ20 በላይ ሰዎች ገደሉ/10 ዓመት 10 ሚሊዮን ብር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 чер 2024
  • “ሉዓላዊ” ሚዲያ ለየተኛውም የፖለቲካ አመለካከት፥ለየትኛውም ብሄር እና ሐይማኖት ፥ ለየትኛውም ሰፈር እና መንደር የማይወግን ነፃነቱን የጠበቀና በራሱ ላይ ሉዓላዊ ሥልጣን ያለው ፥ ለኢትዮጵያዊነት እና ዕውነት ብቻ የቆመ ነፃ መገናኛ ብዙሃን ነው። ዕውነትን እንዘግባለን! ኢትዮጵያዊነትን ብቻ እናቀነቅናለን፥መድረኩ ግን ለሁሉም ዓመለካከት ክፍት መሆኑንም እናረጋግጣለን።

КОМЕНТАРІ • 142

  • @wassiekebede6345
    @wassiekebede6345 19 днів тому +24

    ክብር እና ሞገስ ለኢትዮጵያ እንቁ ልጆች ለጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን !!

  • @AnwarAwal
    @AnwarAwal 19 днів тому +16

    ሰላም ስሰይ አጌና ሰላም ለስሜን ለሚስረቅ ለሚዕረብ ለደቡብ ኢትዮጵያ ሰላም ለዓለም ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @MegersaBulcha
    @MegersaBulcha 19 днів тому +10

    የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ
    እርስ በእርስ ተጨካክነን ከምንገዳደል ተባብረን ድህነት ላይ ብንጨክን እና ተባብረን ብንሰራ ሁሉም ያልፋል እላለሁ ፤ እግዚአብሔርም ይረዳናል ።

  • @kumlachewbizuneh3589
    @kumlachewbizuneh3589 19 днів тому +13

    በዘረኛ እና በፅንፈኛ በዓለማ አልቫ መደዴዎች ፳፬ ሰዎች ሙሽሮችን እና ሰርገኞችን ጨምሮ በግፍ በእሳት ተቃጠሉ።
    ይህ በዕውነት አሳዘኝ እና ዘግናኝ ግፍ።

  • @user-ui2tt1nu5s
    @user-ui2tt1nu5s 19 днів тому +11

    ዲያስፖራዎች ሁል ጊዜ በህጋዊ መንገድ ገንዘብ ለመላክ ዝግጁ ናቸው ግን ምንም እይነት ቢዝነስ ለመስራት የሚጠየቁት ጉቦ እና የሚገዙት እቃ እጥፍ ነው የሚጠየቁት ለምሳሌ ግንባታ ላይ ሲሚንቶን መውሰድ እንችላለን ከፋብሪካ ወጥቶ ገንቢው ጋር እስኪደርስ ዋጋው ይታወቃል ግን በሶስት እጥፍ ነው እየገዙ ያሉት እንደነዚ ያሉ አገር ውስጥ ያሉ ወንጀሎችን መንግስት ማስቆም አለበት...

  • @mekdesbekele2867
    @mekdesbekele2867 19 днів тому +8

    This is a good step.
    The truth will set you free.

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 19 днів тому +6

    መርሃባ ወንድማችን ሲስነት በጉጉት ነው የምንጠብቀው ሉአላዊን ሚዲያ አለማድነቅ አይቻልም የምንወድህ በምክንያት ነው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @bety2338
    @bety2338 18 днів тому +2

    በርታልን ሲሳይ🙏👌 ኢትዮጵያ🇪🇹 ትቀጥላለች💪🙌

  • @ismaelindris1062
    @ismaelindris1062 19 днів тому +5

    ኢትዮጵያዊ ሆኖ የህዝቡን ችግር ያዬ ይህን አዋጅ በጉጉት ሲጠብቅ ነበረ ስግብግቦች የገንዘብ ልውውጥን የገቢ ምንጭ አድርገው ሚሊዬነር የሆኑ ገብያውን የተቆጣጠሩ በፈለጉበት ሰዓት ዋጋ የሚጨምሩ ሳይለፉ ሳይደክሙ ህዝቡን ደሃና ለማኝ ያደረጉ በህግ ሊቀርቡ ይገባል

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 19 днів тому +12

    ሰው እነዴት እነዲህ ይጨክናል በሙሽራ ?አሜሪካ እና ካናዳ እነዲሁም እስራኤል ተቀምጠው የንፀፁሃንን ደም ያፈሳሉ ።

  • @bahu562
    @bahu562 17 днів тому

    ጀግናዉ የኢትዮ ልጅ ሲሳይ አጌና ሀቀኛዉ ጽኑና የሰከነዉ ሰላም ባለህበት ሁሉ ይብዛልህ!!

  • @TAYE-db4vp
    @TAYE-db4vp 19 днів тому +6

    ሲሳያችን የኛ

  • @sena-tebabe4481
    @sena-tebabe4481 18 днів тому

    Thank you Sisaye! God bless you and your family.

  • @wassiekebede6345
    @wassiekebede6345 19 днів тому +4

    ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥህ !!

  • @getnettesfaye3387
    @getnettesfaye3387 19 днів тому +3

    ሲሳይ ትክክለኛ እና እውነትን ስለምታቀርብልን ከፍያለ ምስጋና ይድረስህ በርታልን።ማንም ብዙ ቢሉህ አንተ በኢትዮጵያ ዊነትህ ፀንተህ የታገልክና ወደፊትም ከዚህ በላይ እድምታገለግለን እገምታለሁ ።በርታ በርታ በርታ !!!

  • @meseretgebretekle5301
    @meseretgebretekle5301 18 днів тому +1

    ጉዱ ምንድነው ሰው መግደል ሰው ክቡር ነው ሐገራችን ምነው የጭካኔ ጥግ።

  • @user-tr6yo9xd2g
    @user-tr6yo9xd2g 19 днів тому

    Thank you sisay

  • @antenehgobena6994
    @antenehgobena6994 19 днів тому

    Welcome back my dear brother 🇪🇹🙏

  • @lulsegedmammo7919
    @lulsegedmammo7919 19 днів тому +5

    ማን ነው ከዚህ ነፃ የሚሆን ባለሀብት ባለንብረት? ቁም ነገሩ ማንነው አስፈፃሚው? የሀገሪቱ ትልቁ ችግር ይህው ህግ አለማስፈፀም አይደለም እንዴ:: ዛሬ ትልቁም ትንሹምየሚፋንኑባት ሀገር አርገዋት:: አስቸጋሪ ይመስለኛል

  • @DuduGemechuBin
    @DuduGemechuBin 19 днів тому +4

    ሰላም ሰላም ሲሳይ አጌና 👋👋👋

  • @tesfayedula852
    @tesfayedula852 19 днів тому +3

    ሠላም ውድ ወንድሜ ሲሳይ አጌና

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 19 днів тому +10

    እነዚህን ፅነፈኞች ከገፀ ምድር መጣፋት ነው ሽነታሞች እየተደበቁ የራስን ሰው ማጥፋት ጀግንነት ???????

  • @MegersaBulcha
    @MegersaBulcha 19 днів тому +1

    በሀገራችን እኮ ሁልጊዜ አዳድስ ህግ ይወጣል ፤ ለአንድ ሳምንትም እናወራለን ፣ ተግባራዊም ሳይሆን እንደገና በሳምንቱም ይረሳል ።

  • @gishukebede8227
    @gishukebede8227 19 днів тому +1

    ማንም በምርጫ የተወለደ የለም። ሌላ ጥፋት ሳይኖራቸው በማንነታቸው ምክንያት በዚህ ልክ በግፍ በቦንብ አጋይቶ መግደል እንኳን የሰው ልጅ አምላክም ይቅር አይልም። መንግሥት ከዝምታ ወጥቶ ይሄን ወንጀል የፈፀሙትን ወገኖች ተከታትሎ በመያዝ ተገቢውን ቅጣት እንዲያገኙ ማድረግ ይኖርበታል።

  • @robairess4147
    @robairess4147 19 днів тому

    My best SiS ♥️ 👌 I am from Ierland

  • @YohannesOda
    @YohannesOda 19 днів тому +1

    አለን

  • @hagaasuwaqoo7709
    @hagaasuwaqoo7709 19 днів тому +2

    የአዋጁን ኮፒ ቴሌግራም ላይ አስቀምጥልን

  • @danialedani
    @danialedani 19 днів тому

    ይንን ጉዳይ ቀደም ብሎ መጀመሩ መልካም ነበር።ይሁንና ሌብነትን እንደ ፖሊሲ አቅዶ የሚሰራዉ መንግሥታችን ነዉ።

  • @DavidJohn-pc4bx
    @DavidJohn-pc4bx 18 днів тому

    Dem tefi hula

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 19 днів тому +3

    የአጌሬ ህዝብ ሲሳይ የአስርአመት ደረሰኝ ወይም እሪሲት የማስቀመጥ የትላንቱንም የማስቀመጥ ልምድ የለውም አይደለም አገርቤት ባደጉ አገር ላይም አበሻ እሪሲት አይዝም የዚህ ልምድ የለውም

  • @HussenAli-lc4cv
    @HussenAli-lc4cv 19 днів тому +3

    ሲሳይ አጌናን እንደዚህ እንድደድብ ያደረገው ምን ይሆን?

  • @Black-2024
    @Black-2024 19 днів тому +1

    ▫️Thank you #LUALAWI | #ሲሳይ_አጌና 😊👍
    ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ❗
    ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

  • @emnetabesha4032
    @emnetabesha4032 16 днів тому

    ወንጀለኛዉ ነፃ፤ነፃዉ ወንጀለኛ በሆነበት አገር አዋጅ ምክንያትነዉ።

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 19 днів тому +2

    ሲሳይ ይህ ህግ አገርንና ዜጎችን የሚጎዳነው ሚጠቅመው ለካድሬ ሌቦችነው ይህም እርስበርስ ያጨራርሳል

  • @wewe5688
    @wewe5688 19 днів тому +1

    የዘር መንግስት እስካለ ድርስ መገዳደል አይቀርም ችግሩ ህገ መንግስት ነው

  • @bekelebabo8937
    @bekelebabo8937 19 днів тому +1

    በሰርግ ላይ የሚደረግ ጥቃት ምን ያህል ጭካኔ ነው? ሰርገኞች ጦሬኞች አይደለም ማነው ሰርገኛ ያልሆነ ምን ያህል ነውርና እውርነት ነው? እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ:: ያሳዝናል::

  • @genettesema8908
    @genettesema8908 19 днів тому

    አንደበተ መልካሙ ሲሳይ አጌና ሰላም ላንተ ይሁን የምታቀርበው ዝግጅት ሁሉ እጅግ ደስ የሚል የሚሰማ ነው እንደው የዚህ የአዋጅ ነገር ግን ለሌቦቹ ለአጬበርባሪዎች እጅግ መንገድ የሚከፍት ነው በየመስሪያ ቤቱ ተወሽቀው ከባለ ጉዳይ ያልተገባ ጥቅም የሚጠይቁ ሳያገኙ የቀሩ አሁን በእልህ ሰውን ለማጥፋት ትልቅ የሙስና መንገድ መንግስት እየከፈተላቸው ስለሆነ ከባድ ትንቃቄ ቢደረግበት አሁን ለሙሰኞች ስርግና መልስ ነው እረረረረ እየተስተዋለ ቢሆን በልልኝ።

  • @alm24434
    @alm24434 16 днів тому

    የመንግስት ሰራተኞች ኑሮ በደንብ ማሻሻል ይገባል። ከሌሎች አገሮች ልምድ እንደምናየው የኛ አገር መንግስት ሰራተኛ ከሚሰራው ስራ ጋር የማይመጣጠን ክፍያ የሚከፈለው፣ክብሩ የማይሰጠው ስራ የሚሰራ፣በቴክኖሎጅም በአጠቃላይ ወደ ኋላ የቀረ.... ነው

  • @seemetsegent6320
    @seemetsegent6320 19 днів тому +1

    በጣም ያሳዝናል

  • @seyoumtesema711
    @seyoumtesema711 19 днів тому +2

    This is not good for the country no diaspora invests money in Ethiopia because of this rule. የብሽቅ የመጠላለፍ ፓለታካ ነዉ ቢታሰብበት በጥናት ለሀገር ሚጠቅም አይመስለኝም

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 19 днів тому +7

    የነአበበ በለውና የነአበበ ገላው የነዳዊት ጥንስስ ነው በትነሽ $$$$$ እነሱ በብሉ ሌብል ( ወድ) ውሰኪ ይራጫሉ እግዚህአብሄር ይፍረድ እመብርሃን የወለዱትም የነጠቁ ፅነፈኛ ሁሉ እግዚህአብሄር ያጥፋቸው ።

  • @BMC_Ethiopian
    @BMC_Ethiopian 19 днів тому +1

    🌺 🌺 🌺 🌺 🌹🌹🌹🌹

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 19 днів тому +1

    ደሞዝ መጨመር በጣም ኑሮ እንዲወደድ ያደርጋል ምክንያቱም ነጋዴ ደሞዝ ተጨመረ ብሎ ሸቀጥ ያንራል በተለይ ቤት አከራዮች ደሞዝ ተጨመረ ብለው ሲጨምሮ ተቀጥሮ ከሚሰራው በላይ በግል ስራ የሚተዳደረውም ምንም ገቢ ሳይጨምርበት አብሮ ይጨፈለቃል ደሞዝ የተጨመረለት ገቢው ጨምሮ ተቋቁም ቢኖር በግል ስራ የተሰማራው ገቢው ሳይጨምር ምን ማድረግ ይችላል ?

  • @ShiferawSeifu-um7tz
    @ShiferawSeifu-um7tz 19 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SamniRest
    @SamniRest 19 днів тому +1

    አማራ ከተወሰደብህ አይዞህ በስምህ ይመለስልሀል😊

    • @ya411
      @ya411 18 днів тому

      ዘረኛ

  • @aberateshome2859
    @aberateshome2859 19 днів тому

    አስተዋይ ብልህ ሰው

  • @nabilteha4432
    @nabilteha4432 19 днів тому +2

    The low is trush in the country where the goverment can't controll those gangster who collect tax illegally in every 20 km of high way in ethiopia

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 19 днів тому +2

    ህጉ ቢጠናበት ይገባል

  • @hannateklemariam341
    @hannateklemariam341 18 днів тому

    ❤🎉❤🎉

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z 18 днів тому

  • @HadasHaile-lc1ek
    @HadasHaile-lc1ek 19 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tareyads5906
    @tareyads5906 19 днів тому +4

    ጉድ ፈላ! ኢትዮጵያን መዝረፍ ካሁን በዋላ አይቻልም! Viva Ethiopia!

  • @negashnegash6783
    @negashnegash6783 19 днів тому

    Hodo

  • @abdujemal347
    @abdujemal347 19 днів тому +1

    Hallo ❤❤❤

  • @fekagugutema7243
    @fekagugutema7243 19 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aboneshnigussie2806
    @aboneshnigussie2806 19 днів тому

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @derejefanta8445
    @derejefanta8445 19 днів тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @getahunabdisa3927
    @getahunabdisa3927 18 днів тому

    ሲሳይ እኛምበምንኖርበት አገር በየመስሪያ ቤቱ በአነስተኛ ዋጋ ምግብ የሚያቀርቡ አሉ በየመስሪያቤቱ እኛም በየመስሪያቤቱ ይህን ቢያደርጉ ጥሩነው

  • @azebg328
    @azebg328 19 днів тому +1

    በዉነት እግዛአብሔር የለም ኧረ ያችን ሐገር ተመልከታት ዉረደ
    ስንቱ ሰገራና ሽንት ጠርጓ በበረዶና በፀሐይ እግሩ እስኪቃጠል ሰርቶ ያገኘዉን ከወረሠ አምላክ ከመንበሩ የለም
    የሱም ሚስት በዴንበር እንዴት እንደኖረች ያዉቀዋል ጌታ ይፍረድ እንግዲህ ምን ሐገር ኖሮን አንሄዳለን

    • @Misrata484
      @Misrata484 19 днів тому

      ህጋዊ ገንዘብ ከሆነ ምን አስፈራህ

    • @belete6899
      @belete6899 19 днів тому +2

      ​@@Misrata484አንተ ደንቆሮ አሁን የለበስከውን ልብስ የገዛህበትን ደረሰኝ አምጣ ብትባል የት ነው የምታመጣው? ደረሰኙ የለህም ማለት በህጋዊ መንገድ አልገዛኸውም ማለት አይደለም

    • @Misrata484
      @Misrata484 19 днів тому +1

      @@belete6899 ሰው ያለውን ይሰጣል ስድብ ስድብም ጭምር በመጀመሪያ ያንተን የልብስ ደረሰኝ የሚጠይቅህ የለም። The are talking about big transaction it could be through Awala or othet form of remmitance. Minmum has been specified or thrashold is 5000000 as of now however, this might change in the future. You do not neef to show them receipt but bank statement inaddtion they are not prying everybody but only people that were pointed out by the community. Trust me no body dare to touch your stuff as you have wittnesses from your neighbours who tell the truth in the court. Lastly if you really got it in a proper way God the almighty will protect you.

  • @agereshiferaw1279
    @agereshiferaw1279 19 днів тому

    ኢትዮጵያ ውስጥ በጣም የሚደንቁ የግለሰብ መኖሪያ ቤቶች ፎቆች ቪላ ቤቶች ተሰርተዋል።ኪራያቸው ሰባ ሚሊያን መቶ ሚሊያን ከዚያም በላይ ይባላሉ።ሌለው ማደሪያ አቶ ይንከራተታል እነሱ ባዶ ቤት የዋጋ ከፍያ እየማረጡ ክፍቱን ይቀመጣል።

  • @mintesinotweldeamanuel509
    @mintesinotweldeamanuel509 19 днів тому

    yeznjero konjo yelem gedaY Geday new shene sihon mekonen fano sihon mamechamech yasafral huletum yeshabiyana yhwehat flfloch nachew

  • @kederBoker-pz1nu
    @kederBoker-pz1nu 19 днів тому

    መሆን፣ያለበት፣ለምግስት፣ስራተኛ፣በተምጣጣኝ፣ዋጋ፣ዘይት፣ሩዝ፣ስካር፣ሌችም፣ፍጅታወች፣መግስት፣በሚስሩበት፣ቦታ፣በትመጣጣኝ፣ዋጋ፣ወይም፣በድጎ፣ማቅርብ፣ይሻል፣ግንዘብ፣ክትጨመሩ፣ንጋዴዎች፣ዋጋ፣ይጨምራሉ፣እይዋጣም፣

  • @sabrinmo-fd6yi
    @sabrinmo-fd6yi 19 днів тому +1

    Potential investors will never dare to invest in Ethiopia after this barbaric so called awaj.

  • @Simon_45470
    @Simon_45470 19 днів тому +4

    ከ10 አመት በፊት ፋጡማ ሳውዲ እየሰራች ለቤተሰቦቿ ገንዘብ እየላከች ቤት ገዛች እነበል፣ ፋጡማ ከሳውዲ ለላከችው ገንዘብ ግን ቤተሰቦቿ የባንክ ደረሰኝ አልያዙም???
    1. የዚች ምስኪን ንብረት ይወረሳል ማለት ነውን???
    2. ሙስና ስራ በሆነባት ሀገር ሙስናን የበለጠ አያበረታታም ወይ??
    3. የዚህ አዋጅ አላማስ ምንድነው??
    እናመሰግናለን ሲሳይ 1:38:44

  • @YilmaWako-cd1du
    @YilmaWako-cd1du 19 днів тому +1

    Does that mean Fanno now became such a strong entity to go all the way to the Oromia region of Ambo to control it? Or, are they running a false propaganda against Fanno?
    If, indeed, Fanno did this act of terrorism against the innocent people in Ambo, then they are truly digging their own grave.
    Yilma Wako Ashagre from the USA, though born and grew up in Ethiopia.

  • @fatoumata1440
    @fatoumata1440 19 днів тому +1

    Selam selam selam sisay ambesa ❤❤❤❤❤

  • @dt6725
    @dt6725 19 днів тому

    ሁሉም የወያኔ ባለስልጣኖችና military officers should be investigated.😮😮😮

  • @melakuzewdie9531
    @melakuzewdie9531 18 днів тому

    መኩሪያ የወያኔ አሻንጉሊት ነው። ዘመን ተሻጋሪ ተላላኪ። አሁን ከተማውን ለመቀየር እንቅስቃሴ ሲጀመር የሲቪል ሰርቫንቱ ደሞዝ ዝቅተኛነት ትዝ አለው። የሚያሳዝን ነው።

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia 19 днів тому +4

    ኑሮ የከበደው ወደ የክፍለ ሀገሩ ይመለስ! አዲስ አበባ ህዝብ በዝቷል

    • @girmaabdi182
      @girmaabdi182 19 днів тому

      ቢብስብዛት እንጂ. ማን አገሩን. ትቶ ይሰደዳል? ክፍለ-ሀገር ሥራ የለ ሰላም የለ፣የሚሰረቅ የለ፣የሚዘረፍም የለም።

    • @nanieyob989
      @nanieyob989 19 днів тому

      በትክክል ።፡ግን የአዲስ አበባ ሰው ወደ ክፍለ ሀገር ለመኖር በሄድ ያኖሩት ይሆን??????

    • @girmaabdi182
      @girmaabdi182 19 днів тому

      @@nanieyob989 አዎን። ዛሬ ዛሬ ተበላሸ ሲሉ ሰማሁ እንጂ ፣ ወሎ የፍቅር ሀገር ነበር ።

  • @chernettadele4049
    @chernettadele4049 18 днів тому

    ማስረጃህ ምንድን ???

  • @junefirst500
    @junefirst500 19 днів тому +1

    ክርስቶስ፡ ያስተማረን፤ ሌባው፡ ክፉ፡ መንፈስ፤ ይሰርቃል፤ ይገላል፤ ይዘርፋል! ፋኖ/ሸኔም፡ ሳይሆን፡ በውስጣቸው፡ ያለው፡ ጂኒ፡ ነው።

  • @emnetabesha4032
    @emnetabesha4032 16 днів тому

    ይህ አዋጅ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ የጫካ ፕሮጀክት ገንዘብ ከየት እንደመጣ ለኢትዮጵያ ህዝብ ግልፅ ቢሆን አዋጁን ፍትሀዊ ያደርገዋል።

  • @bulgaw
    @bulgaw 19 днів тому +1

    Mr Sisay, on what basis or evidence you said, the Fano arm group or Shane has carried out the attack on the wedding ceremony??? Have you done any investigation, or are you biased as ever ?

  • @chrisyab6066
    @chrisyab6066 19 днів тому

    Q❤❤❤❤

  • @user-hz2dt9sw2r
    @user-hz2dt9sw2r 19 днів тому

    የጪካኔ ጥግ

  • @NatalBruck1948
    @NatalBruck1948 19 днів тому

    The proclamation is a laughable one. No one will construct a house in Ethiopia anymore ❗️

  • @TGEnglishandcomputer
    @TGEnglishandcomputer 19 днів тому

    ጥቆማ የሚሰጠው ግለሰብ ጥቆማው ውሸት ከሆነ ጠቆሚው በእግ መጠየቅ አለበት

  • @asfaw_70
    @asfaw_70 18 днів тому

    ሲሳይ ግን ምን እያለ ነዉ ? ኦሮሚያ ክልል ለተፈጸመ የንጹሃን ግድያ አማራ ክልል ያለን ፋኖ እየከሰሰ ነዉ ! ምን ነካዉ ግን ? አማራ ሁሉ ፋኖ ነዉ ብሎ ነዉ የሚያምነዉ !

  • @agereshiferaw1279
    @agereshiferaw1279 19 днів тому

    ሲሳይዬ ሶስት በሶስ አንድ ክፍል ቤት ስድስት ሺሀ ሰባት ሺህ ብር ከዚያም በላይ ነው።በዚህ አስጨናቂ የኑሮ ውድነቱ ሰራተኛው እየሰራ ነው ያለው።እኔ የለኝ አመለካከት መንግስት በየመስሪያ ቤቱ ቤት የሌላቸው እያጣራ እያደራጀ ቤት የሚያገኙበትን መንገድ ቢፈጠር።ለግለሰብ ቤት የሚከፍለውን ለመንግስት እየከፈለ የቤት ባለቤት የሚሆንበት መንገድ ቢፈጠር።መንግስት ለባለሀብቶች ብቻ እድል እየሰጠ ያለው በለሀብቶች ከሁለት ሶስት ቤቶች አሏቸው።ደሞዝ ጭማሪውን እኔም አልደግፈውም።ትልቁ የቤት ኪራይ ነው

  • @GasimGasimAmhar-ix2ou
    @GasimGasimAmhar-ix2ou 19 днів тому

    ሲሳይ አገው መሆኑን እወቁ አጌና ያገው ሰምነው

  • @kebehoy
    @kebehoy 19 днів тому

    ማረጋገጥ አይቻልም? የቢቢሲን ዜና

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 19 днів тому +1

    ይሕው ነው በቃ አዋጁ ዘግይቷል ሐብት ንብረቱን እንዴት እንደመጣ ለሕግ ማስረዳት ካልቻለ ወይም ከደነገጠ ሌባ ነው ወይም ነች ወንጀል አለ ማለት ነው ከበሥተጀርባቸው ። እናም ሕልም ተፈርቶ ሳይተኛ አይታደርም እናም ሌባተፈርቶ ሐገሪቷ መድቀቅ የለባትም ሌብነት ስግብግብነት ትልቅ ወንጀል ነው ሥራ አይደለም ።

  • @user-hz2dt9sw2r
    @user-hz2dt9sw2r 19 днів тому

    እኔ እኮ ሸኔ ሸዋላይ ሲያስቸግር
    ፋኖ እሚባል አህያ የትነበር።።

  • @emebetshibeshi3564
    @emebetshibeshi3564 19 днів тому

    ❤❤❤❤

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 18 днів тому

    ሲሳይ አጌና የለውም ጤና

  • @almazteklehaimanot9859
    @almazteklehaimanot9859 19 днів тому

    SERATEGNA. BKI. GEBI. KELELEW. WE. MUSINA. (. LEBINET. ). YIHEDAL.

  • @googlecrome4863
    @googlecrome4863 19 днів тому

    🇺🇸 🇺🇲 Dr. Abey gichet be oromo ena Amhara lifetir rasu yaderegew new. Ante min proof aleh ye Amara Sim yemitatefaw?

  • @daddubai8470
    @daddubai8470 19 днів тому

    ይህ ታጣቂ እራሱን ፋኖ የሚለው አረመነ ለምን ድንነው በአሸባሪነት የማይመደበው? በዚህ በኩል መንግሥት ድክመት አለበት ባይ ነኝ።በዚሁ ከቀጠለ በዘር በቀል ልጀመር ይችላል ቦኋላ ማጠፊያው ያጥራል።

  • @HY-kz6vd
    @HY-kz6vd 17 днів тому

    ይሄ አዋጅ አስቀድሞ ተግባራዊ ከመሆኑ በፊት አማኑኤል ሆስፒታል ተጨማሪ ግንባታ ይካሄድ።

  • @afeworkwodajo895
    @afeworkwodajo895 19 днів тому

    ቅ ለ ባ ው የ ሚ ካ ሄ ደ ው አ ዲ ስስ አ በ ባ ብቻ ነ ው!!

  • @yoha1998
    @yoha1998 19 днів тому +2

    ምስኪን ሲሳይ የጌቶችህን ልመና ማስተጋባት ጀመርክ? ይልቅ ክፍያቸውን ጨመር እንዲያደርጉልህ አድርገህ ሲምፓዛይዛርነትህን ቀጥለህ ወደፊት ውጭ ሃገር የሚያኖርህን ሰብስብ። ጊቶችህማ ሊሸኙ ነው። ምነው በኢኮኖሚ ስትመነደጉ ደሞዝ መክፈል አቃታችሁ?

  • @SanuelTare
    @SanuelTare 19 днів тому

    አማራ አንድ ሁኑ

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 19 днів тому +1

    hizeben lemasheber ena benurow wedinet lay benkerit lay joro degif endilu yemiyasemakeik ena sektach hig

  • @user-op4mk6lh7c
    @user-op4mk6lh7c 18 днів тому

    Sis my hero

  • @fitsummulugeta5078
    @fitsummulugeta5078 19 днів тому

    አንተ እና ብልፅግና ዝም ብላችሁ የኮሪደር ልማት ምናምን በሉ። በዚህ ሁላ የመንግስት ሰራተኞች ብሶት ላይ በኮሪደር ልማት ተብዬው የተፈናቀሉት ምን ላይ እንዳሉ አናውቅም ። ብልፅግና ሚድያውን ሁላ ይዞት የህዝብ ብሶት በጎሮ በር ነው የምንሰማው። አንተ ግን አንድ ቀን ይቆጭሀል።

  • @LawofGod
    @LawofGod 19 днів тому +4

    Omg 😱 fano is becoming savage

  • @dayanberhe4485
    @dayanberhe4485 3 дні тому

    😂

  • @negussieabraham2620
    @negussieabraham2620 19 днів тому

    ሙርከኛዉ 👎

  • @yehualamekonnen6809
    @yehualamekonnen6809 19 днів тому +1

    ሲሳይ አጌና ነፍስ ይማር በቁምህ የሞትህ ሙትቻ !!!! አማራ ክልል የሚረሸነው ንጹሀን ለሲሳይ ምንም ነው የብልጽግና ዳይፐር ምን አይነት የጋዜጠኝነት ሙያ ነው የትኛው ትምህርት ቤት ደስ ነው ሲሳይን የጋዜጠኝነት ሙያ የሰጠው አጋሰስ

    • @ME-os9kl
      @ME-os9kl 19 днів тому

      ሙትቻስ ግልጽ አስተያየት መቀበል ያልቻለ ተራ ተሳዳቢ ነዉ ።

    • @user-tr6yo9xd2g
      @user-tr6yo9xd2g 18 днів тому

      Ante leba zim bel fano leba nawu

  • @user-ot5dg8kp4v
    @user-ot5dg8kp4v 18 днів тому

    ገንቦ መንግት ቂጥህን ለቀለቀሽ 😢😢😢በሻሻው ቤተመንግስቱን ያሸበርቃል ሰራተኛው ህዝብ በችጋር ይቆላል !!አንተ ሎሌ ደግሞ ድቤህን ለመንግስት ትደበድባለህ !!