Yechewata Engida - ገጣሚ እና ደራሲ ነቢይ መኮንን Nebiy Mekonnen Interview With Meaza Birru Week One Part 1

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 лис 2020
  • #ShegerFM #YechewataEngida #NebiyMekonnen
    Yechewata Engida - ገጣሚ እና ደራሲ ነቢይ መኮንን Nebiy Mekonnen Interview With Meaza Birru Week One Part 1
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    bit.ly/33KMCqz
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 35

  • @bewuketabebaw413
    @bewuketabebaw413 11 днів тому +12

    ማረፍህን ስሰማ ደግሜ ልሰማህ መጣሁ። ጋሽ ነብይ የሀገር ዋርካ ነበርህ።ነፍስህ በሰላም ትረፍ😢

  • @user-qk5nn9oy7s
    @user-qk5nn9oy7s 10 днів тому +5

    Rest In Peace 😢😢ጋሽ ነብይ😢😢
    መዓዛ ይህን ታሪክ እንዲቀመጥ ስላደረግሽልን ታባረኪልን ❤

  • @berihundesale5525
    @berihundesale5525 14 днів тому +6

    እጅግ የሚያስቆዝመኝ እና ደጋግሜ የሠማሁት ቃለ መጠይቅ❤❤❤😢😢😢

  • @Bini-lg8tm
    @Bini-lg8tm 10 днів тому +3

    ነብዬ በጣም ነው የምወድህ ታሪህክህ ሁሌም ከልቤ አይጠፋም አንተ ብዙ ነገር ነህ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ

  • @dinqtube3727
    @dinqtube3727 6 днів тому +2

    ደጋግሜ ሰምቸዋለሁ ግን አሁን ማረፍህን ስሰማ ደግሜ ላዳምጥህ መጣሁ!!! አልጠግብህም ነበር!!! ሞት አይቀርም ስም አይቀበርም!!! ነፍስ ይማር!!! መአዛም ትልቅ ሥራ ስላስቅረሽልን እናመሰግንሻለን!!! አቤት የጨዋታ ለዛ!!!

  • @dungedunge7226
    @dungedunge7226 3 роки тому +9

    ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር 💚💛❤️። ቢደጋግሙት የማይሰለች ጨዋት ነብይ መኮንን 👏👏👏👏👏👏👏

    • @naniadhanom
      @naniadhanom 11 місяців тому +1

      Still listening in 2023

  • @PanHabesh
    @PanHabesh 10 днів тому +1

    He was a very special person. Rest in peace Gash Nebiy Mekonnen! It always makes me smile when I remember his stories. ☹😭😢

  • @Black-lioness
    @Black-lioness 10 днів тому +1

    Treasure Rest in paradise I have listened to this several times but never fails to amaze me of his extraordinary talents.

  • @mulugetahaile3358
    @mulugetahaile3358 9 місяців тому +1

    ነቢዪ መኮንን የ60 ዎች ተርብ ትውልድ ምልክት ሙሉ ጤንነትና ረዥም እድሜ እመኝልሃለሁ ።

  • @gurmug5528
    @gurmug5528 3 роки тому +1

    ከሜሪላንድ ወደ ናዝሬት ዋው አስደናቂ ፍላሽ ባክ

  • @benyametesfaye652
    @benyametesfaye652 2 роки тому +1

    INTELLECTUAL .....

  • @sileshibeshah6766
    @sileshibeshah6766 День тому

    Rest In Peace...Ethiopian great man...

  • @birukalemu7625
    @birukalemu7625 2 роки тому +2

    በሃገር ናፍቆት ስወዘወዝ የመጀመሬያ ምርጫዬ ነብይ መኮንን አንተ የሃገር ዋርካ እርጅም እድሜ እመኝልሃለው።

    • @mekit.mariam3198
      @mekit.mariam3198 Рік тому

      I saw him at a clinic today.He said he has been here for a month

  • @addisalemayehudemissie
    @addisalemayehudemissie 6 днів тому

    አባቴም ፣ጓደኛዬም ሁለነገሬ ነው

  • @nuredinbedewi9789
    @nuredinbedewi9789 3 роки тому +1

    Thanks maazi

  • @user-iv8iz8fy3t
    @user-iv8iz8fy3t 3 дні тому

    አንጨቆረር እኮ አገር ነው።የኔ።

  • @merondebele4217
    @merondebele4217 3 місяці тому

    ❤❤❤

  • @Unused8
    @Unused8 3 роки тому +2

    ናዝሬት በደምብ ግልጥ ኣድርገ እንድናውቃት ስለኣደረከን እናመሰግናለን

  • @hindiamohammed3672
    @hindiamohammed3672 3 роки тому

    Breath taking conversation huleeeeeem

  • @kidus14
    @kidus14 3 роки тому +1

    Thank you for the early post

  • @surafelzewdie9508
    @surafelzewdie9508 3 роки тому

    ውውውውብ ጨዋታ

  • @mesfingirma815
    @mesfingirma815 10 днів тому

    😢😢😢

  • @HABESHAINSIDER
    @HABESHAINSIDER 10 днів тому +1

    ትልቅ ሰው ነው ያጣነው

  • @yodittogo1374
    @yodittogo1374 3 роки тому

    🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌👏👏👏👏👏👏

  • @hiweabebebelhu2293
    @hiweabebebelhu2293 10 днів тому

    Nefsehin yemarew nibeyee 😢😢

  • @zelalematakilt3540
    @zelalematakilt3540 7 днів тому +1

    Rest in peace 😂

  • @tsegazeaba.6400
    @tsegazeaba.6400 3 роки тому

    ነብይ ፀድ

  • @abelkebede4623
    @abelkebede4623 3 роки тому

    ተዉ እንጂ ነብይ ድሬ ዳዋን አታውቅም

  • @belachewdemeke1594
    @belachewdemeke1594 3 роки тому

    ለምድነው፡ ሸገር፡ብለሽ፡፡ ሚዳያ፡ የከፈትሽው፡ ለምን፡ አዲስ፡ አበባ፡ አላልሽም፡ ደሞም፡ አሻም፡ ትያለሽ፡ ይቅር፡ ይበልሽ።