ከጀርመን እሰከ ዲላ በፍለጋ ያገኘሁት የልጅነት ፍቅሬ ትዳር የለኝም ብሎ አታለለኝ!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 жов 2024
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

КОМЕНТАРІ • 622

  • @shegerinfo
    @shegerinfo  7 місяців тому +8

    የባለታሪካችን የምጥን ዩቱዩብ ቻናልን subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ 👉youtube.com/@Amen-ux8wf?si=rwHuKvtffLZGKNJt

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 7 місяців тому +128

    በጣም ንጹህ ልብ ያለሽ እውነተኛ ሰው ነሽ:: ቀሪው ዘመንሽን እግዚአብሄር ከሚወድሽ ሰው ጋር እንድትኖሪ እመኝልሻለሁ::

    • @ኢትዮጲያአገሬ
      @ኢትዮጲያአገሬ 7 місяців тому +5

      ኣሜን ይርዳት ሰው ልጅ ለመውለድ ብቻ አይደለም ከሰው ጋር ሚኖረው ምን ይስራልሻል እዳትልዋት አብሮ ለመኖር አጋር ማግኘት በራሱ ጥሩ ነው

  • @MummyEthiopia
    @MummyEthiopia 7 місяців тому +100

    መሲየ እባክሽ የሆነች አራስ ትልሰው ትቀምሰው የሌላት የማርያም አራስ አለች ህይወት በዚህ ጎጆ ፕሮግራም ብትሰሪላት አድራሻዋን እንጦጦ ኪዳነ ምህረት አካባቢ ነው ለበለጠ መረጃ ቋንቋየነሽ ሚዲያ ላይ ብታያቸው መልካም ነው ለነብስሽም ለስጋሽም ትሆናለች አባክሽ

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው 7 місяців тому +1

      😂ስለ ሰው አንቺ አትስጪው

    • @BesufekadCenter
      @BesufekadCenter 7 місяців тому +12

      የት ነው እንጦጦ ስልክ ካላት አስቀምጪ እህቴ ያቅማችንን እናርግ

    • @rahelasmerinabelalifestyle5566
      @rahelasmerinabelalifestyle5566 7 місяців тому

      ​@@BesufekadCenterተባረኪ

    • @temesgenalemtsehay5354
      @temesgenalemtsehay5354 7 місяців тому

      እኔም ቋንቋዬነሽ ላይ አይቻታለሁ።ልክነሽ በጣም ነው የሚያሳዝኑት ስልካቸው እዛው ሚዲያው ላይ አለ

    • @Amen-ux8wf
      @Amen-ux8wf 7 місяців тому

      i don't know the people sometimes crazy no good comment right why

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN 7 місяців тому +131

    ሴቶችዬ ቆፍጠን እንበል መታለልም በእድሜ ያምራል በልጅነት በወጣትነት ብንታለል ያምራል እድሜ ከገፋ በኋላ ብልጥ (ብስል)እንሁን 😌

    • @Genettesfaya
      @Genettesfaya 7 місяців тому +7

      እውነት ነው ውዴ

    • @fyyd9676
      @fyyd9676 7 місяців тому +1

      😢😂❤

    • @tezetashumete2440
      @tezetashumete2440 7 місяців тому +7

      በጣም ልክ ቡለሻል ዘንድሮ ሰው የለም እሜታመን ጠፋ

    • @mekamohamed128
      @mekamohamed128 7 місяців тому +1

      😂😂😂😂😂😂ው

    • @besratkassaun1471
      @besratkassaun1471 7 місяців тому +1

      Yeche zem bla new eche

  • @zemenaymenkir5355
    @zemenaymenkir5355 7 місяців тому +56

    እህቴ፡ በጣም፡ የዋህ፡ ነሽ፡ ጀርመን፡ ተቀምጠሽ፡ ኢትዮጵያ ያለን፡ ሰው፡ ማመንሽ፡ሲቀጥል፡ የልጅነት፡ ፍቅረኛ፡ እኮ፡ ባል፡ አይሆንም፡ ኢትዮጵያ ውስጥ፡ እንኳን፡ አንዷን፡ ቦሌ፡ 2ኛዋን፡ ጉለሌ፡ 3ኛዋን፡ ባሌ፡ አስቀምጦ፡ አራርቆ፡ እየወለደ፡ ይህ፡ ባል፡ ሲሞት፡ ለቅሶ፡ ላይ፡ተያይተው፡ የማያውቁ፡ ልጆች፡ አባቴ፡አባቴ፡ አባቴ፡ እያሉ፡ እያለቀሱ፡ ሲቀውጡት፡ ዋው፡ Amazing ይኸ፡ ሁሉ፡ ልጅ፡ የሟቹ፡ ናቸው፡ ይባልና፡ ፍጥጫ፡ እርስ፡ በእርስ፡ የጎሪጥ፡ መተያየት፡ ይጀመራል፡ እና፡ ጊዜው፡ እንዲህ፡ ሆኗል፡ በነገራችን፡ ላይ፡ ትክክለኛ፡ ታሪክ፡ ነው፡ ያጋራሁሽ፡ ስለዚህ፡ እዛው፡ ያለሽበት፡ እህል፡ ውሀሽን፡ እንዲያገናኝሽ፡ አጥብቀሽ፡ ፀልይ፡ እና፡ መልካም፡ ትዳር፡ እንዲገጥምሽ፡ እመኝልሻለሁ፡፡

    • @TruthEz
      @TruthEz 7 місяців тому +2

      ጊዜው የዘረ መል [ዲኤንኤ] ስልጣኔ ዘመን ስለሆነ ፡ እንደ ድሮዉ ፡ አባቴ አባቴ እያሉ ለቅሶ ላይ በመገኘት ሀብትና ንብረት መካፈል አይቻልም። 🤔

    • @አሁንአሁን
      @አሁንአሁን 7 місяців тому

      😂😂😂😂

    • @alemababe6100
      @alemababe6100 7 місяців тому

      🌏🌏🌏🌏🌏🌏🌏🌏🌏🌏

    • @selambelay-hp2hi
      @selambelay-hp2hi 7 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂eko ​@@TruthEz

    • @HayatBinhami
      @HayatBinhami 7 місяців тому +1

      ጭራሽ የአዲስ አበባ ሰው ትዳር እያለው ለሰራተኛብሎ ወስዶኝ ጉድ ነው የሰራኝ

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta 7 місяців тому +165

    አሳፋሪ ወንድ ለብር ሲል ከሀዲ የሴት ብር በልታቹ ዞር ምትሉ እሳት ይሁንባቹ ባልጌ ስድ አደር እናቴ ብትሆን እህቴ ብትሆን ልጅ ብትሆንስ በሉ በፍቅር በትዳር አስመስላቹ የሴቶች ቅስም አትስበሩ ይስበራቹና

    • @Helenabebe-fu5sl
      @Helenabebe-fu5sl 7 місяців тому +12

      ያውም በስደት የመጣ ገንዘብ በስንት ሰቃይ😢😢😢😢

    • @slntayehucherney8210
      @slntayehucherney8210 7 місяців тому +4

      አሜን አሜን አሜን

    • @slntayehucherney8210
      @slntayehucherney8210 7 місяців тому +5

      ​@@Helenabebe-fu5slበጣም ምድረ ከሀጂ

    • @zufnea2955
      @zufnea2955 7 місяців тому +3

      ይሁንባቸው አሜን አሜን ጫላ ላይ እሳት ይሁንበት

    • @ATayetub
      @ATayetub 7 місяців тому

      ​@@user-yf4ls7kk3dለቃቃሚ

  • @BezuwerkBekele
    @BezuwerkBekele 7 місяців тому +40

    አንቺ የዋህ ሴት እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን

  • @tegstferede8837
    @tegstferede8837 7 місяців тому +25

    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ሂወትን የሚያለመልም መዝሙር ነው የዘመርሽልን እናመሰግናለን

  • @gezahegnelambebo6691
    @gezahegnelambebo6691 7 місяців тому +31

    እኔም እኮ ተመሳሳይ ማጭበርበር ነው ያጋጠመኝ ከዛ ቦሃላ ነው ሰው አምኖ ኢትዮጵያ ሄዶ ማግባት የሚለው ሃሳብ ከውስጤ የጠፋው ባጠቃላይ ሰውን ማመን ከባድ ነው ፈርሃ እግዚአብሔር የሚል ነገር በውስጣችን የለም ምህረቱን ያብዛ ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን

    • @milli12354
      @milli12354 7 місяців тому

      እባክሽ ታሪክሽን ኣካፍይን😢

  • @ayelechdbayu3461
    @ayelechdbayu3461 7 місяців тому +37

    መሲ እንካን በሰላም ወደ ሚዲያሽ ተመለሽልን እግዚአብሔር ያፅናሽ ላባተሽ ነፍስ ይማር የኔ ደርባባ
    የዚች ልጅ ቅድምያ ላይ ስታፍልገው
    እራሱ እንደሚዋሻት ተረደቼ ነበር
    የዘንድሮ ወንዶች እኮ የሴት ገንዘብ
    ጡረተኞች ናቸው

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 7 місяців тому +18

    አሁን ይሔ ሰው ያታልላል ብሎ የሚያስብ አለ? ሴቶች ደሞ ዘሎ ብር ከመላክ ተቆጠቡ ሰው ፍቅር በገንዘብ አይገዛም አታላይ በበዛበት ዘመን

    • @alemedebela5342
      @alemedebela5342 7 місяців тому

      ኤልስዬ ከዉበቱ በተጨማሪ ለእነደነዚህ አይነት ሞኝ ሴቶች ምክር ብትሰጪ ጥሩ ነዉ ወንዱ ገንዘብ አምላኪ ሆኗል።

    • @TruthEz
      @TruthEz 7 місяців тому

      @@alemedebela5342
      አምልኮ ገንዘብ መጨረሻው ጥፋት ነው።

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 7 місяців тому

      😂😂 ኤልሴ በቃ በዚህ ምክር የስነልቦና ምክር ጀምሬ 😂​@@alemedebela5342

  • @hirutsemelsenebyou3896
    @hirutsemelsenebyou3896 7 місяців тому +5

    እጅግ የዋህ ና ግልፅ ሴት ነሽ አይዞሽ አምላክ ይካስሽ እሱ ከሃዲ ውሸታም ነው እንኳን አረጋገጥሽ መልካም እድል ይግጠምሽ

  • @zarfazarfazarfa2389
    @zarfazarfazarfa2389 7 місяців тому +17

    መሲ እግዚአብሔር ያፅናሽ አባትሽን ባፀደገነት ያኑርልን ነብስ ይማር

  • @HanaGebre-nw8rt
    @HanaGebre-nw8rt 7 місяців тому +6

    እንኳን አጎትሽ በሰላም ተመለሱልሽ ሁለተኛ የዋህ ስለሆንሽ እግዛአብሔር ረዳሽ

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es 7 місяців тому +10

    የዋህ ነሽ በኢትዮጵያ ኑሮ ውድነት ከጀርመን የድሮ ፍቅረኛህ ትፈልጋለች ተብሎ ሚስት አለኝ ቢልሽ ነበር የሚገርመኝ ኑሮ ነአላውን አዞሮት ነው እንኳን ላክሽለት ምንም አይደል እርዳታ ነው አይዞሽ😢

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 7 місяців тому +16

    ምን አይነት አሳፋሪ ሰው ነው እንዴት ትዳር እያለሁ ለገንዘብ ብሎ የለኝም ይላል አረ አንዳንድ ወንዶች ግን ልብ ግዙ እናቴ እህቴ ልጄ ብትሆንስ ብላችሁ አስቡ አውሮፓ ሲባል ብር የሚታፈስ ይመስላቸዋል እንዴት አፈር ግጠን እንደምናመጣው አያውቁም አይዞሽ እህት እግዚአብሔር የተሻለውን ይስጥሽ

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 7 місяців тому +33

    ከኔ ጋ ተመሳሳይ ነገር አለው ያገኘችው ቀን ታድላ ብዬ ለሷ ደስ ብሎኝ ነበር ዛሬ ደሞ የሴትን ቅስም ሰባሪ ቲሽ እኔም ከረጅም አመት መጠፋፋት በኋላ በFb አገኘኝ የልጅነታችንን አውርተን ተላቀስን ከዛ የኔ ትሆኛለሽ ትመጫለሽ አላገባሽም አለኝ አዎ አልኩት ደስ አለኝ ተመስገን አልኩኝ ግን ወዲያው Fb የፖሰተውን ስበረብር አግብቶ ወልዷል ታገቢኛለሽ ወይ ለምን አለኝ ብዬ አዘንኩኝ ካገባ ለምን ኦርቶዶክስ ነን ሁለት አይፈቀድ ብዬ ጠየኩት አልዋሽሽም አዎ ግን መልሼ ላጣሽ ስለማልፈልግ ነው አለ No በፍፁም የማይሆን ነገር ነው ረጅም ጊዜ ነው ማግባትህ ልክ ነው የኔም ስላልተሳ እንጂ እንዳተው ነበር ትዳርህን ልበጠብጥ አልፈልግም እህትህ ነው ልሆን የምችለው አልኩ አንቺን እህቴ ማለት አልችልም ብሎ ውዴ ፍቅሬ እያለ ሲፅፍ ተው ስልክህን ብታይስ ሴት ነኝ ታሳዝነኛለች ተው አልኩ አልሰማ ሲል ከወራት ቆይታ በኋላ አከተመ ከFb አን ፍሬንድ ተደራረግን 😂 አሁን ተረሳስተናል ሁለት ሶስት አመት አለቀ።የምን በትዳር ላይ መዘሞት ነው 😅

    • @peaceselam4562
      @peaceselam4562 7 місяців тому +3

      Birrishin neber yefelegew, bedenaw gizie amiliteshal 🤣🤣🤣

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 7 місяців тому +4

      @@peaceselam4562 በጣም ግን የኛ የሴቶች ልብና የአብዛኛው ወንዶች ልብ ልዩነታችን ሰማይና ምድር

    • @GgGg-zi5mg
      @GgGg-zi5mg 7 місяців тому +3

      ሇ እነሱ ሽምጥጥ አርገው ሲክዱ ትንሽ ቅሽሽ አይላቸውም አግብተው ወልደው ሽምጥጥ ምን ጉድ ናቸው

    • @TruthEz
      @TruthEz 7 місяців тому

      @@peaceselam4562
      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
      ☝🏾☝🏾

    • @Truth-iz6hn
      @Truth-iz6hn 6 місяців тому

      Gobez

  • @ameleworkgebru4425
    @ameleworkgebru4425 7 місяців тому +29

    🎉🎉 የኔ እህት እግዚአብሄር ጥሩውን ይግጠምሽ የልብሽን ንፅህና አይቶ🎉🎉

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 7 місяців тому +8

    የምታምኝው አምላክ ይርዳሽ፡፡ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq 7 місяців тому +21

    ወንዶችግን አረተው መዥገር መሆን አይሰለቻችሁ

  • @TOKICHAW4608
    @TOKICHAW4608 7 місяців тому +24

    በጣም አስተዋይ ሴት ነሽ፤ግልጽነትሽና የዋህነትሽ የማይሆን ህይወት ላይ አይጥልሽምና ለወደፊትም አምላክሽን እየስቀደምሽ ተራመጂ፡፡

  • @alemmebratu8095
    @alemmebratu8095 7 місяців тому +27

    አይዛሽ ምንም አይደለም ማወቅሽ ቀላል አይደለም ላንቺ ያለውን እግዚአብሔር ይስጥሻል

    • @Amen-ux8wf
      @Amen-ux8wf 7 місяців тому

      ሰላም እንዴት አደራችሁ የመሲ ፋሚሊዎች አመሰግናለሁ ለሰጣችሁኝ ኮሜንት ለመጥፎም ለጥሩም በጣም አመሰግናለው እኔ አሜን ይባላሉ የሚኖረው ጀርመን አገር ነው tik tok youtube አለኝ አሜን youtub

  • @tedlanegash9624
    @tedlanegash9624 7 місяців тому +17

    አጅሬው ሊበላ ነበር ግን እዚህ ጋር ተመልከቱ የእሷ የዋህነት ቅንነት ምንም ተንኮል በማያቁት በህፃን በልጆች ድምፅ ፈጣሪ ሲያጋልጥላት ተመለከታችሁ ። ፈጣሪ ላንቺ ያለውን እሚወድሽን ይስጥሽ እህቴ ❤🙏
    💓💓 መሲዬ ፈጣሪ ከእነ ቤተሰብሽ እድሜ ከጤና ይስጥሽ ይባርክሽ 🤗✌️👍🙏

  • @JMGD44
    @JMGD44 7 місяців тому +12

    እናቱ እውነቱን በቶሎ ስላወቅሽ እግዝያብሄር ረዳሽ። ላሜ ቦራ ያደርግሽ ነበር።

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 7 місяців тому +1

      በደንብ ያልባት ነበር ሞኝ ናት እግዚአብሔር ረድቷታል

    • @Sara-sm6wm
      @Sara-sm6wm 7 місяців тому +1

      ደስ ይላል ላሜ ቦራ

    • @JMGD44
      @JMGD44 7 місяців тому +2

      @@Sara-sm6wm ገንዘቦን ሊያልባት ነበር። በእውነት ጨካኝ ነው።

  • @GgHh-gt8ix
    @GgHh-gt8ix 7 місяців тому +3

    የእህት አይዞሽ አንች በእነት ንፁ የዋህ ሴት ነሽ ፈጣሪ ደግሞ የተሻለዉን ፈጣሪዉን የሚፈራ ባል ይሥጥ ለሡ የሚሣነዉ ነገር የለም እና ዩቱቭሽንም ፈልጌ ቤትሽ እመጣለሁ አይዞሽ በርች ጠንካራ ጀግና ሴት

  • @tegstferede8837
    @tegstferede8837 7 місяців тому +4

    የኔ ቆንጆ ፈጣሪ መልካሙን ሁሉ ላንቺ ይስጥሽ በርቺ ፈጣሪ ላንቺ ያለው የትም አይሄድም ውዴ ብቻ ጠንካራ ሁኚ

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 7 місяців тому +30

    ፈርሀ እግዚያብሄር ያለው ሰው ይስጥሽ ።

  • @alemejiju143
    @alemejiju143 7 місяців тому +22

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @marsheta1374
    @marsheta1374 7 місяців тому +12

    ጎበዝ ለእውነተኛ ፍቅር ያደረግሽው ጥረት ነው!መልካምና እውነተኛ ባል ያጋጥምሽ !!

  • @sallysally8305
    @sallysally8305 7 місяців тому +109

    በስማም የወድ ልብ ጨካኝ ነው በፍፁም ይወደኛል እዳትሉ😭

    • @mathewosshifa5569
      @mathewosshifa5569 7 місяців тому +9

      ሁሉንም በአንድ መፈረጅ ግን መልካም አይደለም !!!

    • @hanna4751
      @hanna4751 7 місяців тому

      ​@@mathewosshifa556990 / 100 እናርግልሽ በቃ

    • @Duckthedude
      @Duckthedude 7 місяців тому

      @@mathewosshifa5569አረ ሁሉም አንድ ናቸው

    • @zemzemmohammed829
      @zemzemmohammed829 7 місяців тому +3

      Yes it’s true

    • @tiruyetesemma463
      @tiruyetesemma463 7 місяців тому +4

      Yene bal betam yowedegnal, his name is my lovely job. Siraye yiwedegnal inem I love my job so much lol 😂.

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 7 місяців тому +13

    መሲ እግዚአብሔር ያፅናሽ አይ ወንድ ይሄኔ ለሚስቱም አሳምኗት ይሆናል የደረሰበት ያቀዋል የኔው እኔን እቤት አስቀምጦ ነበር ከውጪ የመጣች ሴት ጋር የሄደው የልጅነት ፍቅረኛዬ ነበር ታሪኩን ሳሳጥረው የብዙ ሴቶች እንባ አለበት አሁንም የእናቱ ጡረተኛ ሆኗል አረብ አገር 14 አመት ተሰዶ 05 ሳንቲም የለውም የሰው መብላት የለመደ የጃቸውን ይስጣቸው

    • @milli12354
      @milli12354 7 місяців тому

      ኣይዞሽ ውዴ ጠንካራ ሀኚ

  • @rahelgetachew2013
    @rahelgetachew2013 7 місяців тому +7

    እባክሽ ንቂ እህቴ አሁንም በተለያየ መልኩ ሊፈትኑሽ ይችላሉ ጠናካራ ሴት ለመሆን ሞክሪ እግዚሃቤር ላንቺ ያለውን ይስጥሽ ግን ፍቅር በብር አይገዛም ብር የሚጠይቅሽ ሁሉ ያፈቀረሽ እንዳይመስልሽ ጌዜው ተበላሽቷል ዘመኑ ያታላይ ነው እህቴ ንቂ ጠንካራ ለመሆን ሞክሪ የጠፋው ጠፍቷል ነገ የተሻለ ቀን አለ ከልብሽ አውጪ ውጭ የሄደ ሰው ደም ተፍቶ እንቅልፍ አቶ እንደሚያገኝ አያቁም መሲ እግዚሃቤር ያፅናሽ የአባትሽን ነፍስ ከደጋጎቹ ጎን ያስቀምጥልሽ አሜን

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 7 місяців тому +13

    ወይ ጉድ ግን ወንዶች ምን ይሻላችዋል ከረጅም ጊዜ በኋላ ነው ካገባ አገባ ነው ለምንድነው አላገባሁም የሚሉት ሁለት ሚስት አይፈቀድ በክርስቲያን እህትና ወንድም ሆኖ መኖር ይቻላል እኮ ደቼ ይብሉና በጎን ጥቅም ፈልገው ነው😅 ምጥን አምላክ ይካስሽ በንፁህ አፍቃሪ❤

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 7 місяців тому +30

    🤔ወይ ፍቅር እያለ ስው ያወራል ማንም ስው አላየው ቆሞ ባካል የሚለውን ዘፈን ጋብዘንሻል!🙏🏾✌🏽🕊️

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 7 місяців тому +6

    ቹቹዬ አይዞሽ እግዚአብሔር ለአንች ያዘጋጀው አለ ዘድሮስ ከባድ ነው ❤❤❤❤❤❤ መስዬ እኅቴ እንዴት ነሽልኝ እየበረታሽነው እግዚአብሔር ያበርታች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @inatbizu9051
    @inatbizu9051 7 місяців тому +18

    እግዚአብሔር የአቶ በዙን ነፍስ በቅድሳን እቅፍ ያሳርፋቸው ነፍስ ይማር
    መሲ እግዚአብሔር ያጽናሽ /ያጽናቹ ከነቤተስቦችሽ ያባትሽን ነፍስ ይማር።

  • @አዶኒያማር
    @አዶኒያማር 7 місяців тому +6

    የሚገርመዉ ይህች መልካም ሴት ስትፈልገው በቅንነትና አግብቶም ከሆነ በሕይወት መኖሩ ማወቄ በቂ ነው ነበር ያለችው። ሰውዬው ግን ምስጥ ነው ይህ አጋጣሚ ለክፍት ተጠቀመበት ነቀዝ ብየዋለሁ አይዞሽ ትዳር ከእግዛብሄር የሚሰጥ ትልቅ ስጦታ ነው ፀልይ ።

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 7 місяців тому +8

    እግዚኦ መሐርነ ክርስቶስ እንዴት መጥፎ ሰው ነው ይገርማል ግን አይዞሽ አትጨናነቂ ተማሪበት እንጂ አትፀፀቺ የሰጠሽውን ብርም ለአንድ የኔቢጤ እንደሰጠሽው አስቢው።እንዴውም ጎበዝ ነሽ ቶሎ ነቅተሻል ጎበዝ ነሽ ። እሱም መቼም አይቀናውም ይህ አጭበርባሪ ።ቢገባው ጉአዱኝነት ትልቅ ነገር ነው በምንም የማይተመን ነው።እውነቱን ተናግሮ ንፁህ ወንድምሽ መሆን ይችል ነበር ።ያደረግሽውንም በእጥፍ ትሰጭው ነበርኮ ይህ ጂል አላወቀበትም ። እግዚአብሔር ይቅር ይበለው።
    አንችንም አይዞሽ እግዚአብሔር ጥሩ ትዳር እና ኑሮ ይስጥሽ እህቴ💐💐💕💕👏
    መሲዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ አይዞሽ ❤

  • @Meri-n4v
    @Meri-n4v 7 місяців тому +3

    እህታችን እግዚአብሔር መልካሙን ጥሩን ይግጠምሽ ግን ያሳዝናል በጣም እውነቱን ተናግሮ የመሸበት ማደር ነው ልቦና ይስጠው ፈጣሪ አይዞሽ ለንች ያለ ፈጣሪ ይሰጥሻል እህታችን ❤አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @blueblue8966
    @blueblue8966 7 місяців тому +6

    እኔ የሚገርመኝ ለምንድነው ያሳለፍነው በግድም በውድም በአጋጣሚም ከተለያየን ሰወች ጋር በናፍቆትም ይሁን በቁጭት ወደ ሗላ መመለስ በፍፁም አያስፈልግም ያለፈ ህይወት ትዝታ ነው እንጂ ተመልሰን እዛ ውስጥ መሆን ማሰብ በጣም መጥፎ ነው ወይ የበቀል ይሆናል ያናንቃል በጣም

  • @wonishetkassa5013
    @wonishetkassa5013 7 місяців тому +5

    መሲዬ የኔ ቆንጆ እግዚያብሔር ያፅናሽ

  • @mimigobena4327
    @mimigobena4327 7 місяців тому +17

    ኡፍፍ በስደት ያላችሁ እህቶቼ ሁሉ ፈጣሪ ብርታቱን ይስጣችሁ

  • @AmsaleWorkneh
    @AmsaleWorkneh 7 місяців тому +8

    ንፅሁ:ልብ: ነው:ያለሽ:እግዚአብሄር:
    ያሰካልሽ::መሲዬ:
    የምታቀርቢው:ሁሉ:
    አስተማሪ:ነው:መሲ:
    እናከብርሻለን::❤

  • @milli12354
    @milli12354 7 місяців тому +3

    የኔ ባለ መልካም ልብ ❤ ኣበሻ እኮ ተቀይሯል ተንኮለኛ ጥቅም ፈላጊ ሆኗል😢 እናም ካንቺ ልብ ጋ ሀበሻ ኣይመጥንሽም ፈረንጅሽን ኣግብተሽ ፏ ብለሽ ኑሪ በሰላም

    • @User-lu8gn
      @User-lu8gn 7 місяців тому +1

      አውነት ነው የሄን ልብ ለአበሽ አይሆንም የሰብሩባታል

    • @milli12354
      @milli12354 7 місяців тому +2

      @@User-lu8gn ትክክል😪😪

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 7 місяців тому +3

    የምወዳው፡የዘማሪ፡አዋዝ፡ጌታቸው መዝሙር፡ዝማሬ፡መላዕክትን፡ያሰማልን

  • @ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ
    @ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ 7 місяців тому +10

    መሲዬ እግዚአብሄር መፅናናት ይስጥሽ ለአባትሽ ነፍሳቼውን በአፀደገነት ትረፍ

  • @SamiraSamira-u8t
    @SamiraSamira-u8t 7 місяців тому +5

    በጣም ንጰህ ልብ ያለሸ እውነተኛ ሰው ነሸቀሪ ዘመንነሸ🎉🎉ከሚውደሸ🎉🎉🎉🎉እግዚአብሔር ሰው ይገጥምሸጋር

  • @wosensime9612
    @wosensime9612 7 місяців тому +10

    አንቺ ድንቅ ሴት ነሽ ቢያንስ የቤ/ክርስቲያን ስርአት ያለሽ ቅንነት ትልቅ ኘው።

  • @amelworkdesta4601
    @amelworkdesta4601 7 місяців тому

    ንጹህ ልብ ያለሽ ሴት ነሽ🎉 ግን ይህን ንጽህናሽን ሊያቆሽሹ የሚመጡትን በፍጹም አትፍቀጂላቸው🎉 ፈጣሪ ወዳንቺ መልካም ሰው ይፍቀድ🙏

  • @alemkibru7688
    @alemkibru7688 7 місяців тому +16

    መስዬ ጠፋሽብኝእኮ ለዘንላይ እንደነበርሽ አላወኩም ነበር ፈጣሪ ጽናቱንይሰጥሽ እናቴ

    • @hanamaryam4599
      @hanamaryam4599 7 місяців тому

      ምን ሆነች መስዬ አልሰማሁም

    • @ttww9470
      @ttww9470 7 місяців тому +1

      ​@@hanamaryam4599 አባቷ ሙቷል ብለዋል

  • @retasa7652
    @retasa7652 7 місяців тому +1

    ወይ መቀወስ ሠው ግራ ሲገባው እኮ ውሳኔው ሁሉ ጥልፍልፍ ያለ መንገድ ውስጥ ነው የሚገባው እስቲ አምላክ የሚሰጠን ነገር መልካምና መልካም ነውና

  • @temesgenalemtsehay5354
    @temesgenalemtsehay5354 7 місяців тому +4

    በጣም የምወደውን መዝሙር ነው የዘመርሽው
    በመጠበቂያው እጠብቅሀለሁ አትተወኝም ጌታዬ አምንሃለሁ፣
    መልካም በሚሏት በመቅደስህ ስፍራ ስማኝ አምላኬ ስምህን ስጠራ።❤❤❤❤ጠብቁት ይመጣል የእያንዳንዳችን ቤት ይታያል ጥያቄያችን መልስ ያገኛል።ሳራ በእርጅና ዘመኗ አምላኳ መጥቶላታል።ከሸመገለች ካረጀች በኋላ ወልዳለች!ክብር ለመድሀኒዓለም ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን!! የእኛም ጥያቄዎች ተስፋ የቆረጥንባቸው ነገሮች ሁሉ ይፈታሉ! አሜን።❤❤❤❤

  • @BesufekadCenter
    @BesufekadCenter 7 місяців тому +6

    አንቺ ልበብሩህ ነሽ ተባረኪ

  • @HappyKettlebell-bj9gl
    @HappyKettlebell-bj9gl 7 місяців тому

    የኔ እናት ደስ ስትይ ግልፂነሺ ግልፂነትሺ ደስ ይላል በውሸቱ ብዙ ብር ሳያጭበረብርሺ እውነቱን ማወቅሺ ደስ ይላል ፍጣሪሺ ስለሚወድሺ ና የዋህነትሺን አይቶ ነው

  • @Duckthedude
    @Duckthedude 7 місяців тому +4

    አሁን ከዚ ቦሀላ እሱ ትዳር ባይኖረውስ ምን ይጠቅምሻል ውጥንቅጥ በዚ እድሜ አርፈሽ ፈጣሪሽን ይዘሽ መኖር ነው የሚሻልሽ ለብቻ መኖር ከባድ ነው ግን እነሱ ቢመጡም አይጠቅሙሽ ደም ነው የባስ የሚያስነባሽ

  • @jay-jay7567
    @jay-jay7567 7 місяців тому

    መስዬ በረታሽ? እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ፣ ይስጣችሁ ከነቤተሰቦችሽ። የአባትሽን ነፍስ ከደጋጎች ጎን ያድርግልሽ

  • @MeseretHaylegebrel-ds9eq
    @MeseretHaylegebrel-ds9eq 7 місяців тому +6

    ጌታሆይ ከከሀዲ ጠብቀን ምንጉድ ነው ሲያስፈራ

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 7 місяців тому +4

    እህቴ ለራስሽ ኑሪ እራስሽንም ጠብቂ. የዘንድሮ ሰው ደም መጣጭ እና ቀጣፊው በዝቱዋል.

  • @romangedeye9684
    @romangedeye9684 12 днів тому

    እግዚአብሔር የየዋህ አምላክ ሲያጋልጠው ለገንዝብ ብሎይዋሻል ቸገረኝ እርጅኝ አይልም ወይ ስው ሞት ሲንስው አሉ የሴት ገንዝብ እሚበላ ወንድ ወንድ አይደለም ለማኝ ነው እና ራሳችን ክብራችን እንጠብቅ ገንዘባችን እንያዝ እግዚአብሔር የስራህ ይስጥህ አንችም የዋህ ነሽ እስካ አሁን እንዴት ይቆያል

  • @throwbackvibezz6757
    @throwbackvibezz6757 7 місяців тому +13

    አንችን ያለማመስገን ንፉግነት ነው በጣም ጥሩ ሰው ነሽ እግዚአብሔር የልቦናሽን ይሙላልሽ 🙏🙏🙏💕

  • @hannagizaw9694
    @hannagizaw9694 7 місяців тому +8

    መሲ እንዴት ነሽ በረታሽ እግዚአብሔር ያፅናሽ ለቤተሰቦችሽም መፅናናትን ይስጣቸው

    • @mathewosshifa5569
      @mathewosshifa5569 7 місяців тому

      አረ መሲዬ ምን ለፈጥሮ ነው!!?😭😭😭በጣም አዝናለሁ ....!!!!!

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 7 місяців тому +5

    አይዞሽ እግዚአብሔር የተሻለ ትዳር ይሰጥሻል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 7 місяців тому +8

    እውነተ ተናገርሽ የአሁኑ ሰው በጥቅም ላይ የተመሠረተ ነው !

  • @king_maker9285
    @king_maker9285 7 місяців тому +2

    ሙንድን ነው እሹ እማማ እንደው ትኑሽ አያፍሩም? አሁን እርሶዎ በዚህ እድሜዎ ፍቅር ፍቅር ሲሉ ቱንሽ ሸም አይቆነጥጠዎትም, ወይ 8ኛው ሺ እንደው ምን አይነት ዘመን ላይ ነው የደረስነው?

  • @mihretfesseha8721
    @mihretfesseha8721 7 місяців тому +5

    መሲ እህቴ እግዛብሄር ጽናቱን ይስጣቹ ለመላ ቤተሰብ አባታችን ደግሞ ከደጋጎች ጉን ያስቀምጣቸው ፈጣሪ

  • @bettybetty2930
    @bettybetty2930 7 місяців тому +11

    አኔኮ ሴቱ ካለወድ መኖር አይቻልም ያለዉ ማነዉ አረ ልብ ግዙ አኔ የልጄን አባት ከተገላገልኩ በሓላ ፈታ ብዬ ነዉ የምኖረዉ አንዴት ደስ አደሚል ብቸኝነት ምን በላ ጠጣ ልብስ ታጠበ አረ ሰንቱ አሁን ግን በሬን ከፈት አርጌ ስገባ እዴት ደስስ አደሚለኝ አትጃጃሉ

    • @kidistmandefro5873
      @kidistmandefro5873 7 місяців тому +1

      በትክክል እንደብቸኝነት ምን ጥሩ ነገር አለ አብሶ ልጅ ካለ ልክ ብለሻል እህት አለም

    • @abeban.8366
      @abeban.8366 7 місяців тому +3

      ይህ ያንቺ ሀሳብ ነው እንደ ሰዉ ይለያያል

    • @TruthEz
      @TruthEz 7 місяців тому

      @@kidistmandefro5873
      የእራስን ምቾት በማስቀደም ፡ የልጆችን የወደፊት ሕይወት ማበላሸት ተገቢ አይደለም። በአብዛኛው ፡ በአባትና እናት መካከል ተወልደው ያደጉ ልጆች ፡ ጠንካራ ማህበረሰብ የመገንባት አቅማቸው ከፍተኛ ነው። 🤔

  • @rihennamehemmed9830
    @rihennamehemmed9830 7 місяців тому +4

    ቢቀርብሽስ ሲጀመር😂😂😂እኔ እኳ በ27 አመቴ ወድ እቅሮኛል ልጆቼን ፈታ ብዬ ማሳደግ የለምን ወድ ነው

  • @Anyhairr
    @Anyhairr 7 місяців тому +3

    እኛኮ ከውደድን ምንም የሚያቆመን የለም እውነት ከስንት አንድ በለጌ ሴቶች ቢኖሩም 90% የምንሆን ሴቶች ግን ታማኝ እና ለወደድነው እንሞታለን አንተ ግን ብድራትህን ይክፈልህ እንክዋንም እግዚያብሄር በዚሁ አስቆመልሽ ምትገርም ከሀዲ ነህ ግን

  • @Selamawit-s3g
    @Selamawit-s3g 7 місяців тому +4

    እንኳን እግዚአብሄር ረዳሽ

  • @አዲስዘመን
    @አዲስዘመን 7 місяців тому +10

    ውይይይ ወንዶች ዶላርን እያሳዩ መግረፍ ነበር

    • @bezawitnegash3415
      @bezawitnegash3415 7 місяців тому

      😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 7 місяців тому

      Lol 😂😂😂😂

    • @TruthEz
      @TruthEz 7 місяців тому

      ሴቶች ፦ ሰርቶ ገንዘብ ማግኘትን በማሳየት እንጂ ፡ ዶላርን እያሳዩ በመግረፍ ታታሪነትን ማስተማር አይቻልም። 💸

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 7 місяців тому +2

    ኧረ እግዚአብሔር የሚፈራ አምላክ ነው ! ስሙን ያሰደባችሁ በሙሉ ንስሃ ግቡ ተመለሱ ክርስቲያን ማለት የክርስቶስ ተከታይ ማለት ነው ! የዘመኑ ወጣቶች ተሳዳቢዎች ክርስቶስን ሳይሆን የምትከተሉት ይሁዳን ነው ጌታውን የሸጠውን ትሞታላችሁ የሴቶችን ገንዘብ ለመብላት መዋሸት እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላችሁ ምድራችንን ለጉስቁልና ያበቃችሁ እናንተ ወይ በቤቱ አልኖራችሁ ወይ ወደ ውጭ አልወጣችሁ ሁለት እግር ያላችሁ ሁለት ዛፍ ላይ መውጣት አይቻልም እሺ ቅድስና ለእግዚአብሔር አንቺ ግን በፀሎት በርቺ ማር እና ሴት ዋጋውን አያጣም ቆንጆ እንወድሻለን እግዚአብሔር አይተውም በዘመንሽ ሁሉ የዘመርሽለት ጌታ ይጠብቅሽ ከክፉ

  • @All.don2024
    @All.don2024 7 місяців тому +17

    ይሄን ንፁህ ልብ አመለጠው። አይዞሽ ፈጣሪ የሰጥሻል። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EjegayehuShewakena
    @EjegayehuShewakena 7 місяців тому +7

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ላንቺ ያለውን ጥሩውን ትዳር ባርኮና ቀድሶ ይስጥሽ እግዚአብሔር

  • @ፍቅርይበልጣል-ቘ2ዀ
    @ፍቅርይበልጣል-ቘ2ዀ 7 місяців тому +5

    ነብዩ አናጢ ሳይሆን መናጢ ነው እናቱ ይቅርብሽ እግዚአብሔርን ለምኚ እሱ መልካሙን ይሰጥሻል

  • @leiladavid.2632
    @leiladavid.2632 7 місяців тому +5

    Thanks for sharing your history I believe that God has a plan for you I trust that He will bring the right person into Your life at the right time 🙏

  • @OMG-u4p
    @OMG-u4p 7 місяців тому +8

    እኛን ያስጨነቀን የእርሶ ውሽማ ሳይሆን የሀገራችን ጉዳይ ነው 😏😫

  • @ፅጌየማርያምልጅ
    @ፅጌየማርያምልጅ 7 місяців тому +1

    ዝማሬ መላህክት ያሰማልን ጤና ይስጥሽ ዋናው ጤና ነውና

  • @tisi3500
    @tisi3500 7 місяців тому +15

    መስዬ እግዚአብሔር ያፅናችው። እንኳን አየሁሽ

    • @alemkebede5848
      @alemkebede5848 7 місяців тому +1

      አሜን እግዚያብሄር ያጽናቸው እኔም እንኳን አየሁሽ።

    • @mathewosshifa5569
      @mathewosshifa5569 7 місяців тому

      ምን ተፈጥሮ ነበር???😭😭እኔም ከሚዲያ ከጠፋችብኝ ቀይቼ ነበር ...!!!

    • @tisi3500
      @tisi3500 7 місяців тому

      @@mathewosshifa5569 አባትዋን አርፈው ነበር

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 7 місяців тому

      ​@@mathewosshifa5569አባቷ ሞተው ነው

  • @peaceethiopia3935
    @peaceethiopia3935 7 місяців тому +3

    እይዞሽ እንቺ ነሽ እንል እሱ እይውድሽም እሁን ልጥቅም ብሎ ዋሽ በሴት ልጅ ህይወት የሚቅልድ ውድ እይመችኝም እምልጠሻል ብዙ ሳይበላሽ እይዞሽ እህቴ ካንቺ ጋር ትናራልህ ይትባልው እዳም ይመጣል በምዝሙርሽ ድግሞ😢😢😢 እስድስትሽኛል ቃል ዝማሬ ያስማልኝ ንእይ ድጋሚ ብሽግር ኢንፎ ሚድያ እንጥብቅልን ቅን ልብ ነው ያልሽ ❤❤❤ ብርቺ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው ። ድንግል ማሪያም በቤትሽ ትእግኝ ቅ/ ግእብርል ብክንፉ ይጥንቅሽ 😊። በምዋሽቱ ግን እዝኛልሁ ።

  • @Ashenafichacha
    @Ashenafichacha 7 місяців тому +4

    ልብሽ ግን በጣም ንፁህ ነው:: በዚህ ዘመን የማይገኝ

  • @amsalegammie2303
    @amsalegammie2303 7 місяців тому +4

    ሴቶቹም ትገርማላቹ አንቺን ቁጭ ብሎ ይጠብቃል

  • @RomanK-t4w
    @RomanK-t4w 7 місяців тому +3

    አችን እግዚአብሔር ይወድሻል እጂ ከነ ጭምር ስንት የዱሮ ጋደኛ አገኝን ብለን የተሸወድን ብዙ አለን የደረሰብሽን ማስተማር ትልቅነት ነው❤

  • @elsibekele5701
    @elsibekele5701 7 місяців тому +4

    Your uncle saved your life!! You have a beautiful heart. That is why God protected you kenzih leboch!! Ignore him!! Live your life you are not compatible with him anymore . You need to know your worth. You are beautiful, especially you have such a beautiful heart. You better live a happy life by yourself than living with leboch!! If you did not have a good life , he wouldn't even say he knows you!! Do not be fool! Stay happy and keep worshiping God!! God will change the impossible to possible for you.

    • @dagimsenbet2945
      @dagimsenbet2945 7 місяців тому

      Agotyewn endet endewededkut...tekorkuwari yabat mitik.....

    • @TruthEz
      @TruthEz 7 місяців тому

      ⁠ ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
      @@dagimsenbet2945

  • @bonsahara
    @bonsahara 7 місяців тому +15

    አረ አልተጨነቅንም ስራ ፈት ነሽ እኛ የሚያስጨንቀን ብዙ ነገር አለ

    • @abcabc7430
      @abcabc7430 7 місяців тому +1

      😅😅😅😅

    • @mekelesalemayehu6279
      @mekelesalemayehu6279 7 місяців тому

      ለካ ስሜት እዚ እድሜ ድረስ ይቆያል ከዚህ በሃላ ከወንድ ጋር ልትጋደም ነው አረ ወዴያ

    • @exodusexodus8636
      @exodusexodus8636 7 місяців тому

      isoham bazih idime wonde kamitil bikaribaat ayishalim nebera kotataam xigabanga

    • @GgGg-zi5mg
      @GgGg-zi5mg 7 місяців тому

      😂😂😂😂

    • @Duckthedude
      @Duckthedude 7 місяців тому

      @@mekelesalemayehu6279እንደውም እድሜ ሲገፋ ይብሳል መሰለኝ በዚህ ውፍረቷ ስራ ነው የምትሆንበት ጭራሽ

  • @bezuyefanta896
    @bezuyefanta896 7 місяців тому

    የኔ ቆጆ አይዞሽ ላአንች ያለውን አላሕ አዘጋጅቶ አሥቀምጦልሻል አይዞሽ እዳታዝኝ

  • @19tahsase
    @19tahsase 7 місяців тому +4

    ጠንካራ ትልቅ በራስ መተማመን በርቺ !!!!!!thank u' sheger ifo!!

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 7 місяців тому +3

    በእውነት እህቴ ቶሎ ባነሻል ሰንት እህቶቻችን እየተሸወዱ ነው ያሉት አንቺ እግዚአብሔር ደረስልሽ መስዬ ተባረኪ

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 7 місяців тому +2

    ማግባቱ፡ጥፋት፡አይደለም፡ቆይቷል፡ግን፡መዋሸት፡አልነበረበትም፡ከዚሂ፡ሁላ፡አመት፡በኋላ፡ፊቅሬን፡ብላ፡በመፈለጓ የሆነውን፡ሁሉን፡ተናግሮ፡የመሸበት፡ማደር

    • @DirbBamly
      @DirbBamly 3 дні тому

      Bale tarkuwane kerto temlkachinme yasamemew neger binore weshetamentu new yegodane.

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 7 місяців тому +6

    እህቴ መሲ እግዚአብሔር የአባትሽን ነፍስ በገነት ያኑርልን አይዞሽ 🙏❤️

    • @Amen-ux8wf
      @Amen-ux8wf 7 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤

  • @ወይሰውመሆንብዙፈተናአለው

    ማዘር በወጣ ይተካወት የተመረቁ ነወት እንጂ እንደት ይኸን ያክል ጊዜ ያባክናል

  • @ATayetub
    @ATayetub 7 місяців тому +3

    ቱቱቱ😂😂😂ምኑ ደነዝ ነው ያንን ሁሉ አድናቆት ከንቱ ከተተው ቱቱቱ አቺን ብቻ ሳይሆን ተመልካቹን በሙሉ ነው የካደው ይሄ ከሃዲ😢😢😢😢አይዞሽ እሺ. የኔ ሴት

  • @ምንጃሬዋ
    @ምንጃሬዋ 7 місяців тому +3

    የኔ ታሪክ ነው እውነት እኔም እንዲህ ሸውዶኛል አላገባሁም አልወለድኩም ብሎ የኔ ግን ሚስትየዋ የኔን እና የሱን ታሪክ ታቃለች እኔን ግን አታቀኝም እኔ ያለሁት ሀገር አደለም እና አፈላልጌ ደወልኩለት ባጋጣሚ እቤት ነበር የልጅ ድምጽ አለ ከዛ ውቶ አናገረኝ ያለውን ነገር አናገርኩት ምንም በህይወቱ አዲስ ነገር እንደሌለ አወራኝ ከዛ ሚስቱ ነቅታ መሰለኝ ማን እንደደወለ ስጠይቀው እኔ መሆኑን ነገራት ከዛ ተጣልተው አድረው ከቤት ወጣች ጠዋት ስደውል እሷ አታነሳውን ከዛ ልሰድበኝ ጮህች እኔ ያለውን እውስረሳሃት እሽ አለችኝ ከዛ ቡሀላ እንዳድውይ እሱ ጋር አለች እኔ ደግሞ በጣም ስለተናደስኩ ተመልሼ በሌላ ቀን ደውዬ እንዴት ትዋሸኛልህ ስለው አሁንም ሽምጥጥ አረገኝ አሁንም ማግባቱን መውለዱት እና ብዙ ነገር ተፈጥሮ ነበር አሁን ከሷም ተፋቶ ተመልሶ መጣ አልተቀበልኩም ግን ሚስትየዋ ባጋጣሚ ነው በቤተታተብ ሆሆይታ ያገባት ደስተኛ አደለም ስለኔም ስለምታቅ ምንም አልደበቃትም ጥፋተኛዋ እኔ ነኝ ጠፍቼበት ነው ይሄ ነገር የተፈጠረው ተጣልተን አደለም ለዛ ውስጥ ሁሌም አለ እሱጋርም እንደዛው ግን መልሰን ለመገናኝት ግን በመሀላችን ያሉት ክፍተቶች ብዙ ናቸው እሱም ከሚማቱ ከተፋታ 3አመት ይሆነዋል እኔም ብቻዬን አልሁኝ አንደዋወልም ግን ስሜቱ ሁለታችንም ጋር አለ ግን እማንገናኝበት ግን ብዙ አንድ ነገር አለ ኦፍፍፍፍ እሱንም አንችን ካልሆነ አላገባም ትዳርም አላስብም ወይም መጨረሻሽን አይቼ ብሎ እስካሁን አለ ግን በምንም አይነት መንገድ አናወራም አንጠያየቅም ክሚቀርቡኝ ከምቀርባቸው እሱም እኔም ካልተያየቅን በቀር

    • @MesiMesi-jy2rt
      @MesiMesi-jy2rt 7 місяців тому

      ያንቺም ውሸታም ነው

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 7 місяців тому +1

    ቆይ ቢመጣ ባል ሊሆናት ነው 😂 የት ነህ የምትለ? እንዴ ወንድ እኮ ነው ። እነሱ እንደሆነ ውሻ ቀሚስ ልብስ ቢያዩ ይከተላሉ ። አንችስ በዚህ እድሜ ምን ይሰራልሻል ባል ።እኔ በሷ እድሜ ባሌን አባረሬ ልጆቼን ይዜ ነው የምቀመጠው የምን ባል ነው😂

  • @senayetwendafrash9602
    @senayetwendafrash9602 7 місяців тому +4

    የልብሽን የተመኝሽውን ነገር ህሉ እግዛብሄር ይመለልሽ😢

  • @እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ
    @እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ 7 місяців тому +3

    የሀበሻ ወንዶች ግን ለምንድነዉ ኣህያ ዉሸታም የሆናችሁት😮😮ቃልኮ ትልቅ ነገር ነዉ ለቃላችሁ ክብር ስጡ😏 ባለትዳር ነኝ ብትል ማን ይፈርድብሀል ጥሩ ወዳጆች መሆን ትችሉ ነበርኮ😒😏😂😂

    • @TruthEz
      @TruthEz 7 місяців тому

      ያሰደጓቸውን ሴቶች ጠይቂ ፦ 🫢

  • @entyew3204
    @entyew3204 7 місяців тому

    እግዛብሔር የልብሽን መሻት ይሙላልሽ ተባረኪ

  • @yenubayu1696
    @yenubayu1696 7 місяців тому +3

    መሰዬ እግዚአብሔር አምላክ ያፅናናችሁ የአቶ በዙ ነፍሰ በሰላም ትረፍ የሁላችንም አባት ናቸው አይዟችሁ ሁላችንም ወደዚያው ነንና

  • @Mm-lf3ki
    @Mm-lf3ki 7 місяців тому +7

    አቦ ቢበቃሽስ ያንቺስ ይለያል

  • @senetayehu4777
    @senetayehu4777 7 місяців тому +2

    ወይ ፍቅር ፍቅር የሚባል ነገር የለም እባካችሁ ይሄ ከይሲ አፈር ይብላ ውሸታም

  • @embett.tsadik8058
    @embett.tsadik8058 19 днів тому

    አይ የኛ ልብ እስከ አሁን ይጠብቀኛል ብለሽ ታምኝዋለሽ አስር ቦታ ዘሏል ለብርሽ ሲል ነው ስልክ የሚያነሳው ጥቅም መቼም ፍቅር እውር ነው ደጉን ይግጠምሽ እግዚአብሔር ቢቀርስ ላለቀው ዘመን አይይይይይይ