КОМЕНТАРІ •

  • @stgeorge7371
    @stgeorge7371 4 місяці тому +10

    የሴት ልጅ ሕይወት ፈተና ይበዛበታል የልብሽን መሰበር ፈጣሪ ይጠግነው

  • @saramarkon5451
    @saramarkon5451 4 місяці тому +14

    የገዛ ጓደኛሽ እጮኛሽን ካገባችው ምን ፈልገሽ ነው ቤታቸው የምትሄጂው ?መቼም ይቅር ብያቸው ነው ብለሽ አትነግሪንም ምክንያቱም ይቅር ብለሽ ቢሆን ኖሮ ህመም እንደሆነብሽና እስካሁን የጓደኛሽ ህይወት የተስተካከለ አለመሆኑን እየተከታተልሽ አትሰሚም ነበር ቤታቸው መሄዱን ብዙም አልደግፈውም የእኔ ሀሳብ ነው ።

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q 4 місяці тому +9

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ኢትዮጵያ ውስጥ ለባለ ትዳሮች ህግ መውጣት አለበት

  • @bezitade
    @bezitade 4 місяці тому +11

    ከደራርቱ ቱሉ ጋር ትምስላታለች ቤተሰብ ናቹ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉💪💪💪💪💪💪💪

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 4 місяці тому +18

    እኔ ጠንካራነትሽን አደንቃለሁ ነገር ግን አንድ ሰው በድሎሽ የገዛ ጓደኛሽን ካገባ በኋላ ቤታቸው መሄድሽ ትክክል አይደለም ይቅር ካልሽ በኋላ በነሱ አካባቢ መገኘት ቁስልሽን ያብሰዋል እንጅ አያድነውም ሁሉን ለመርሳት ከነሱ መራቅ ነበረብሽ በተረፈ መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ

  • @birtukangosaye
    @birtukangosaye 4 місяці тому +5

    ይገርማል ጀግና አስተዋይ ሴት ነሽ👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻

  • @dagisol2108
    @dagisol2108 3 місяці тому +1

    ሁለቱንም ፕሮግራም አይቼዋለሁ በጣም ነዉ የወደድኩሽ አንቺን የመሠለ ውብ አሥተዋይ ቀረባቸዉ አመለጥሻቸዉ የድንግል ልጅ መጨረሻሽን ያሣምርልሽ እህቴ

  • @derejeminto4474
    @derejeminto4474 3 місяці тому +1

    ወንዶች ሆይ ሴት ልጅ ካልተመቸሀት ካንተህ በላይ እሚወዳት የተመቻት ሰው ካገኘች መብቷ ነው መሄድ ድርቅ አትበል እንደ ከብት. ሰውን በግድ ከኔ ጋር ነው መኖር ነው ያለብህ ማለት ጤንነት አይደለም. ሴቶችም እንደዚሁ. ሰው ካልፈለገ አልፈለገምምምምም

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 4 місяці тому +5

    እንኳን ደህና መጣሽ ዝም ብለሽ ምታወሪበትን ሚዲያ ባገኘች እያልኩ ነበር

  • @user-roblox-players
    @user-roblox-players 4 місяці тому +3

    እሙ ጠንካራ ሴት ነሺ ልጅ ነሺ ያንቺ ያለው ይመጣል አይዞሽ የኔ እህት

  • @richyegna583
    @richyegna583 4 місяці тому +8

    የኔ ቆንጆ እግዛብሄር ይርዳሽ ላንቺ ያላለው እንኳን ሄደ!! እግዛብሄር ካንቺጋር ነው

  • @user-px6sj7ul8w
    @user-px6sj7ul8w 4 місяці тому +3

    እንኳን በድጋሚ መጣሽ አሁን ነው በደንብ የሰማሁሽ ምክንያቱም በደብ የሚያዳምጥ ጋዜጠኛ በማግኘትሽ 🙏🇪🇷

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 4 місяці тому +1

      😂😂😂😂ማንዬማ አገበገበን ብቻውን እያወራ

  • @dawithmicael5251
    @dawithmicael5251 19 годин тому

    ትክክል ሊሆን ይችላል ግ ን ምን ያህል በቤታችሁ ወንዶችን ታስደስታላችሁ ምን ያክል ፈቅር አላችሁ ወንድ ልጅ በቤቱ ደስተኛ ከሆነ የትም አይሄ ድም

  • @jh2500
    @jh2500 3 місяці тому

    በጣም ነውሩ ነገር እግዚአብሔር ይበቀላል አይባልም ስህትት ነው ይቅር በይ የሷን ውድቀት ሊያስደስትሽ አይገባም ንሰሃ ግቢ አንቺ በአጋጣሚ ተከዳሽ ሌላ እድል ደግሞ ሞክሪ ወንድ እንደሆነ የተመቸውን ነው

  • @rorororo7967
    @rorororo7967 4 місяці тому +3

    የእኔ እህት ጓደኛሽ በመጀመሪያውኑ አትወድሽም አንቺ ነሽ የሚትወጃት እሷ በጣም ስለምትቀናብሽ ሕይወትሽ እንድመሰቃቀል አደረገች የእጇን ታገኛለች ። ብዙ ሰዎች የሚትበልጫቸው ከሆነ አንቺን ለማጥፍት የማይቆፍሩት ጓድጓድ የለም እና እግዚአብሔር ከእደዚህ አይነት ጓደኛ ይሰውራችሁ።

  • @meronmulugeta7633
    @meronmulugeta7633 4 місяці тому +5

    ምነው አልሽ ምን ልታደርጊ ነው ትቶሽ የሄደ ሰው ቤት ድረስ የምትሄጂው። ደግሞ ወሬ ብለሽ ታወሪያለሽ።

  • @richyegna583
    @richyegna583 4 місяці тому +2

    አቤት የሴት ልጅ ፈተና ማለቂያ የለውም እኮ ሆሆሆ አንቺ እራሱ በጣም ተለያአለሽ

  • @birtukangosaye
    @birtukangosaye 4 місяці тому +1

    ብዙ ነገር ተምሪያለው 👍👍👍👍👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻

  • @user-yi5ny5jg5i
    @user-yi5ny5jg5i 4 місяці тому +2

    "እሱ 1 ከጠጣ አንቺ 4 ጠጪ እሱ አንድ ቀን ውጪ ካደረ አንቺ ደግሞ 4ቀን ውጪ እደሪ!:: ያለው አዝማሪው ወዶ አይደለም ለካ!?

  • @user-yz2xi2td3j
    @user-yz2xi2td3j 13 днів тому

    አንች ሆነሽ አትገኝ እንጅ እነሱ የስራቸዉን ያገኛሉ ሁለቱም ላንች አይሁኑሽም ላንች አምላክ የተሻለ አለዉ

  • @aynadisyenealem7152
    @aynadisyenealem7152 4 місяці тому +1

    ጀግና

  • @ersamedanielgenet6225
    @ersamedanielgenet6225 4 місяці тому

    ❤❤❤ጎበዝ ነሽ ጌታ ይበርክሽ ፀጋዉን ያብዘልሸ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e 4 місяці тому

    ኢየሱስ የሌለበት ትዳር እዲነዉ አዞሽ ኢየሱስ ያድናል❤

  • @yaagewlij4134
    @yaagewlij4134 4 місяці тому +4

    ቀልድ ነው የምታወራው እግሬን ያጥበኛል 😂😂

    • @hirutbirhan1922
      @hirutbirhan1922 4 місяці тому

      Haha this is crazy

    • @hirutbirhan1922
      @hirutbirhan1922 4 місяці тому

      Ahun yhe dare dar nge pastor nge bleshe temechaleshe haha sew adanku eyaleshe new kiki endew pent malet gen mekeded yemayeselachu

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v 4 місяці тому

    ስለ ጓደኛ ሲወራ ጓደኛዬ የሰራችኝ በደል ጊዜው ቢቆይም እንደ አዲስ ይሰማኛል

  • @rahel6046
    @rahel6046 4 місяці тому +1

    ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል ግፍ ከለሩን አይቀይርም

  • @user-cb9zh6yj1k
    @user-cb9zh6yj1k 3 місяці тому

    አንቺ ግን ምን የሚሉት ነገር ነዉ ቤቷ ድረስ የምትሔጂዉ ይህ አግባብ አይደለም አትሒጂ እህቴ ግዴለሽም

  • @jesusislord2367
    @jesusislord2367 3 місяці тому

    Echognet lay neberachu malet tegabachu kalkidan aserachhu malet aydelem slezih lela yemeretewun yeimifelgewun magbat yichilal. Ye Egziabhern fekad mawek teru nebere.
    Mn ltseri new betachew yemthejiw esun lemayet new weys mn lemadreg new?
    Yehone chigr anchi lay endaynor erasn mefetesh teru new.

  • @asnibelhu8843
    @asnibelhu8843 4 місяці тому +9

    ቢቀርስ?ባይወራ

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 16 годин тому

      ለምን ያንቺ ታሪክ እኮ አይደለም አንቺ ላይ ቢሆን ከሷ ትቀድሚ ነበር

    • @asnibelhu8843
      @asnibelhu8843 12 годин тому

      @@saraamagreedavid6763 አይደል?ምን ትርፍ አለው ለፈጣሪ መንገር ይበልጣል ባክሽ

  • @sebleLalago-mf1nj
    @sebleLalago-mf1nj Місяць тому

    29:37

  • @denekewshibiru3282
    @denekewshibiru3282 4 місяці тому

    Ayzshe eheta megbena newe

  • @salamgalaxy7091
    @salamgalaxy7091 4 місяці тому

    Awon Hawasa Tadese injorinewu mibalewu😢😢

  • @sendroomabay
    @sendroomabay 4 місяці тому

    Yene wude emu jagan nesh

  • @ilmaanagaro978
    @ilmaanagaro978 4 місяці тому

    😢😢😢😢

  • @temesgentegegne3101
    @temesgentegegne3101 4 місяці тому

    ደንበኛ ድራማ ይወትራዋል:

  • @user-uo1cv1zu5e
    @user-uo1cv1zu5e 4 місяці тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-sr5lu2kw1s
    @user-sr5lu2kw1s 4 місяці тому

    💐👏👏👏😘

  • @haninselam5953
    @haninselam5953 4 місяці тому

    Beka wend aysflgim ensu eko aytawkum bikeris jorachin dem eko uffff

  • @SmiraMuhaamed
    @SmiraMuhaamed 4 місяці тому +2

    ከአንድ ሚዲያ ከተናገራችሁ አይበቃም በየሚዲያዉ እየሄዳችሁ እራሳችሁን አታቅሉ ደግሞ ከበደሉሽ በኋላ እንዴት ወደነሱቤት ትሄጃለሽ አንድ ነገር ቢያደርጉሽስ

  • @MeriMTube
    @MeriMTube 4 місяці тому +1

    መሻላህ።የዛሬአመት።ተጎድቸነበር።ከድቶኝ።ያውም3አመትየለፋሁበት።ግንአልሀምዱሊላህ
    አተሳካለትምአላህለሁሉምመስአለው
    አትበዱሊ።አሁንተመልሶመጣ።ግንአፋልገውምአልሀምዱሊላህከባድፋተና።አስልፌጀበር

  • @nebyatgebretiensae9421
    @nebyatgebretiensae9421 4 місяці тому

    ወደ እምነትሽ ብትመለሺጥሩ ነው እህቴ

  • @kassahunhaile86
    @kassahunhaile86 4 місяці тому

    አስከመቼ ነው ሸጉጡን በጭንሽ ደብቀሽው የምትኖሪው

  • @kerojiwolde3431
    @kerojiwolde3431 4 місяці тому

    እግዚአብሔር አይበቅልም አስተካክሉ እባካችሁ

    • @user-tu8wz9ly2i
      @user-tu8wz9ly2i 4 місяці тому

      እግዚአብሔር በደንምብ ይበቀላል ሰዶምና ጋሞራን ተበቅሎዋል የበደል ፅዋ ስሞላ ይበቀላል !!!!!

  • @junisab6929
    @junisab6929 4 місяці тому

    Anchi tileyalesh beyebetu tekedno yibsel lemilu mels yehonsh nesh ke sew lidebek yichilal ke fetary gin mechem TENA KE EDME GAR abzto yistish

  • @temesgentegegne3101
    @temesgentegegne3101 4 місяці тому +3

    የጰንጤወች ስራ እንደዚህ ነው : በአፋችሁ "ኢየሱስ ኢየሱስ " ትላላችሁ ተግባራች ቅጥፈት የተሞላበት ነው: ያው አቢይንስ አታይውም?

  • @wirohode506
    @wirohode506 4 місяці тому

    Semanishe eko ye were sus

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e 4 місяці тому

    ጴጤም ጋ አለእዴ😢😢አይመስለኝምነበረ😢

  • @elishaddaylyrics
    @elishaddaylyrics 4 місяці тому

    ooooo M G yasibilal
    😍😍😍😍😍

  • @user-yy1ev6hl6h
    @user-yy1ev6hl6h 4 місяці тому

    ይች ልጅ በማንያዘዋል አይቻት ነበር ልበል

    • @6s8f7d
      @6s8f7d 4 місяці тому

      Sateyo

  • @user-tu8wz9ly2i
    @user-tu8wz9ly2i 4 місяці тому

    አንቺ እራሱ መንፈሳዊነት አልገባሽም እጩኝነት የመጠናኛ ጊዜ ነው መቅረት ይችላል

  • @FirehiwotWorku-jf2bo
    @FirehiwotWorku-jf2bo 4 місяці тому

    I don't know some people this religion is layer in specially in church persons.

  • @user-yc5pz7cx3b
    @user-yc5pz7cx3b 4 місяці тому

    ሴቱ ግን አብዶል የጎደኛ ባል 😮 እኔ አልችልም

  • @mesfinteklu5529
    @mesfinteklu5529 4 місяці тому

    ግን አሁን ድጋሚ ማውራቱ ምንድነው ጥቅሙ ?

  • @user-ps2wd2he9d
    @user-ps2wd2he9d 4 місяці тому

    Why do you put someone else picture on your thumbnail. They don't have anything to do with your story. Esti try to be professional beka media selale endefelegachu new emeserut. This is very unprofessional. Shame on you Yegna TV

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 4 місяці тому +1

    ጋዜጠኛዋ ሜካፕሽን ቀንሺ ውበትሽን ቀንሶብሻል ውብ የሆነ ፉት ንው ያለሽ

  • @kalkidanejigu4693
    @kalkidanejigu4693 4 місяці тому

    Anchim muze meretsh esum muze merete😂😂😂

  • @TsigeTesfatsion
    @TsigeTesfatsion 4 місяці тому

    እንደሀገር ብዙ የሚያሳዝኑና የሚያነጋግር ነገር እያለ ግን...................

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 4 місяці тому

    ማንያዘዋል ጋ ቀርባ ነበር ድጋሚ

    • @mercymercy9309
      @mercymercy9309 4 місяці тому +1

      ማንያዘዋል እሱ እያወራ መስማት አቅቶን ነበር አሁን በተረጋጋ ሁኔታ ሰማን

    • @user-px6sj7ul8w
      @user-px6sj7ul8w 4 місяці тому

      🙏🙏🇪🇷​@@mercymercy9309

  • @edtran383
    @edtran383 4 місяці тому

    Huletachehum fetari besetachu wubet bitketilu mn ale🤥. Tsegurachu betam yabesachal bez tsegur honachu bitikadu aygermegnm. Bicha mekad Birk aydelem atakabdu abo🤪

  • @tesfayetechane7717
    @tesfayetechane7717 4 місяці тому

    ያልገባኝ አንዱ ሚዜሽን አገባ ሁለተኛው ከሠራተኛው አስረገዘ እንዴ የሚጎልሽ ነገር አለንዴ

  • @hirutbirhan1922
    @hirutbirhan1922 4 місяці тому

    I dont understand it is not necessarily to revenge them however your actions were very inappropriate and i feel like you have a mental issue too cause anything not normal is abnormal