"Teklehaymanot, the holy one, Your light shines through the darkness, Your love warms the coldest heart, Your wisdom guides the lost. You are a beacon of hope, A pillar of strength, A guiding light for all who follow. We are grateful for your presence, For your blessings, For your guidance. May your light continue to shine, May your love continue to warm, May your wisdom continue to guide."
አዲስ ዝማሬ ሲለቀቅ በማርያም ልለምናቹ የተዋህዶ ልጆች አንደኛ ጨርሳቹ ስሙ ሁለተኛ ላይክ ኮሜንት ላይክ ሼር አድርጎ እንዴት ደክመው ለእኛ እደሚሰሩት አልገባንም በእውነት
ይህ መዝሙር ልዩ ነው፡ መስጦ ተክልዬ ወደ አሉበት ወደ ገነት ወስዶ ይመልሳል፡ ወንድማችን ዲያቆን ዘላለም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን፡ ፀጋውን ያብዛልህ ፤ ይጠብቅህ።
በእውነት ይመስጣል ተክልየ ፍት ለፍት ያሉ ይመስላል
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤
ዝምማሬ መላክት ያሰማህ በጣም ደስሚል ዝማሬ ነው
❤❤❤
እጅግ ልዩ ዝማሬ ጸጋውን ያብዛልህ ❤
የኔ አባት ተክለሃይማኖት ❤
ነሀሴ 23/2014 ለሊት አባቴን አሞት በፀሎታቸው አድነውልኛል በዕለተ ቀናቸው ክብር ምስጋና ለመድኃኔዓለም
ዛሬ ነሐሴ 23 2015 ዓ/ም ነው፡ አባትዎ ከዳኑ ልክ አንድ አመት ሆናቸው ማለት ነው፡ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ዳኑለዎት፡
ቃላት ነው ሚያጥረኝ ልዩ ነው ግን ለብዙዎች መድረስ አለበት እባካችሁ ላይክ ሼር አድርጉለት የጻድቁ በረከት በቤትህ ይግባባ
አቤት ጸጋ❤❤❤
ወንድሜ አሁንም ጸጋውን ያብዛልህ!
ጥዑም ዝማሬ❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክልን
ግሩም ነው ዘሌ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የፃድቁ አባታችን በረከታቸው ይድረሰን❤❤❤
ምድራዊው ሡራፊ በሰማይ ያጠነ
በማዕጠንቱ ዘወርቅ ያዕርግ ጸሎተነ ወይተንብል ለነ።አሜን እልልልልልልል
ጥዑም ዝማሬ በአማን ቅዱስ
ተክለሃይማኖት ክብር ይስጥልኝ ዞላዬ።❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
ፀጋውን ያደለክ ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ ጥዑም ዝማሬ ነው ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዲ/ን ዘለዓለም የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ
ዞላዬ ፀጋውን ያብዛልህ ነብስን የሚያለመልም ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤❤
ዲ/ን ዘለዓለም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ...!
እንበየ መቆጣጠር አልቻልኩም ልጂ እያለው ተክለሀይማኖት ቤተክርስቲያን ስፍራቻን አለ ብዙውን ግዜ ማታ ማታ እንሄዳለን ሰርክፀሎት ትዝ አለኝ እየው አስር አመቴ ከደጁ ከራቀው አባቴ ተክልየ መልሰኝ ሀገሬ ሰፍሬ ሁሌም ድጂህ ልምጣ
ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ምን እንበል ዞላ❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤አባቴ ተክልዬ ለደጅህ አብቃኝ😢😢😢😢😢
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን ወንድማችን እግዚአብሔር በቤቱ ለዘላለም ያኑርልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤
ዝመሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያድልልን ያገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር ይብርክልህ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን፫ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልኝ የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ የጻድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት ፀሎት ምልጃቸው አይለህ ዞላዬ ጥዑም ዝማሬ ነው💙🙏
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዞላዬ ጥዑም ዝማሬ ፀጋውን አምላከ ተክለሃይማኖት ያብዛልክ ወንድሜ
ወንድማችን ዝማሬ መላክት ያሰማልን የፃዱቁ ቃል ኪዳን የነፍስ ዋጋ ያሰጥህ ፀጋህ ሉዩ ነው ወንድማችን
ስለ መዝሙሩ ቃላት ያጥረኛል ❤❤❤❤ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤
እያደር የሚጣፍጥ መዝሙር ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 🙏
አጥንትን የሚአለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ዲያቆን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ ❤️👏👏👏
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማች 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ጥዑም ዝማሬ ተባረክ ወንድሜ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድማችን
ቆንጆ መዝሙር ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ዞላዬ 🙏
Cool❤
Zemare malkte yesamalne wondemacheni egezabehre tsage yebezalshe amen amen amen 🙏🙏🙏
Abatachen tekle haymanot rejem yageleglot edmen yestuh 🙏
Egzer amlak bebetu yatsenah wendme
ዞላዬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ግሩም ነው 🙏🙏🙏
እጅግ ጥዑም ዝማሬ ነው 😍
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ዘሌ🙏❤
ሐዲስ ሐዋርያ ተክለሃይማኖት
ሐዲስ ሐዋርያ ዘኢትዮጵያ
ምድራዊ ሱራፊ በሰማይ ያጠነ
በማእጠንቱ ዘወርቅ ያይርግ ጸሎተነ ወይተንብል ለነ
አሜን የወርቅ በሆነው ማእጠንቱ ጸሎታችንን ያሳርግልን ይለምንልን ቅዱስ አባታችን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ዝማሬዎችህ የነጠሩ ናቸው :: ዲያቆናችን ዞላዬ❤ ትጉህ ምርጥ ድንቅ የቤተክርስቲያንናችን አገልጋይ ነህ በቅዱስ መንፈሱ አጥሮ ከክፉ ይጠብቅልን በርታ ።
zimare melahikit yasemalin
ዝማሬ መላአክት ያሠማልን ❤❤❤🎉🎉
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር በጸጋ በእድሜ ይጠብቅህ❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሜ።
Liba yiregagale maryame maryame enata seleshe, qala hiwot yasemalen,amen,,,
begugut stebkew neber...grum new wendme
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን👏
So Soothing ! You just conveyed the emotion within the lyrics well, Bless you more Zola.
የማይጠገብ መዝሙር የዝማሬው ጣዕም የአባታችን አብነ ተክለ ሃይማኖት ፍቅሩ በልባችን ይመጣል
ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን ዲያቆን ዘላለም ዘመንህ ይባረክ❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
Amazing work as usual ዘጎላ ወንድሜ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዝማሬ ማለት እንደዚህ ነው መዝሙር ማለት እንደዚህ ነው
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን
ዘልዬ ወንድሜ ዝማሬ መልአት ያሰማልን ግሩም ስራነው ❤
አሜን አሜን አሜንዝማሬመላይክትያሠማልንአሜን❤❤❤
ትሁቱ ወንድሜ አምላከ ተክለሐይማኖት ይርዳህ በርታልን ከፍ ከፍም ያድርግህ
ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ወንድማችን ዲ/ን ዘላአለም
በተሰበረ እግር ሰባት አመት ቆመህ
ለኢትዮጵያ ሕዝብ ተግተህ ጸለይህ
አባ ተክለሀይማኖት ባለ ስድስት ክንፉ
በጸሎትህ ኃይል ጣኦታት እረገፉ❤❤❤❤
ግሩም ነው ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በርታ፡፡
አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጸጋውን አትረፍርፎ ይስጥህ
ፀጋውን ያብዛልክ ወንድም ☺️😍🙏
ፀጋውን ያብዛልህ ❤
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን !!!
ዞላችን!!
ዝማሬ መላእክት ያሰማህ 🙏 የጻድቁ በረከት አይለየን 🙏
Ere teklehaymanot lene lelegik deressssssssss😢😢😢😢😢😢😢 4 year techenekug ahun limot new meseleg😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ አረ የተዋህዶ ልጆች የት ናችሁ❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክትን ያሰማህ ዞላዬ ግሩም ነው ጥዑም ከመ ወይን 🙏🙏🙏
ኡፍ ህሊናን ሰውሮ ወደ ገዳማት ይወስዳል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክ በብዙ ተባረክ
Anjetin yemiyaresers mezmur zimare melaektn yasemaln kezi belay endtagelegil yirdak berta
ዘሌ የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማህ 🥰🥰🥰
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🤲
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ!!!
ቃለ ሂውት ያሰማለን ተባረክ
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዘሌ
አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
illlllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤❤❤!!!!!!
ተክልዬ አባቴ አሳዳጊዬ....ዝማሬዎችህን እንናፍቃለን'ና ሁሌም ዘምርልን❤
Amen Amen Amen 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዞላዬ🙏
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማል ዲያቆን ዘላለም ፀጋውን ያብዛልህ
"Teklehaymanot, the holy one,
Your light shines through the darkness,
Your love warms the coldest heart,
Your wisdom guides the lost.
You are a beacon of hope,
A pillar of strength,
A guiding light for all who follow.
We are grateful for your presence,
For your blessings,
For your guidance.
May your light continue to shine,
May your love continue to warm,
May your wisdom continue to guide."
ግሩም ነው
ይሄ ነው ኦርቶዶክሳዊው ቃና
Zele betam fs mil zemare new❤
ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማቻን
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
ጥሩ ዝማሬ ነው ቃልዮትን ያሰማልን
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ወንድማችን
ድንቅ ዝማሬ ነው ዞልዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ❤❤❤
❤❤❤ልልል
zimare mlhakit yasmalen
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን!!!
❤️
በጣም ግሩም ዝማሬ በወላዲተ አምላክ😮
❤❤❤
🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍
ዝማሬመላክትያሠማልንወዲማችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Selam ዲ/ን ዘለአለም ፍቃደሥላሴ እባላለው።
መዝሙሮችህን እወዳችሀዋልው በጣም መ እንጊሊዘኛ እና በሌሎች ቋንቋዎች ቀይሬ መዘመር ፈልጌ ነበር ትፈክድልኝ ይሆን?
ትሁቱ ወንድሜ አምላከ ተክለሐይማኖት ይርዳህ በርታልን ከፍ ከፍም ያድርግህ
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤
ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን