አዲስ መዝሙር "አድገናል በደጁ" | ዘማሪ ዲያቆን ዘላለም ታከለ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 206

  • @Henoka369
    @Henoka369 4 роки тому +12

    አድገናል በደጁ
    ተመግበን በእጁ
    አይነካንም ክፉ
    ገብተን ከቅፉ
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን

  • @tayebizuneh9487
    @tayebizuneh9487 4 роки тому +11

    ጥዑም ዝማሬ ነው። ሠልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ከዚህ በላይ የምታገለግልበትን ጥበብ የጨምርልህ።

  • @AlmazMmam
    @AlmazMmam 5 місяців тому

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን❤❤❤🙏🙏🙏❤😍😍😍😍ፀጋዉን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ❤❤❤

  • @getnetmekonen6431
    @getnetmekonen6431 2 роки тому +3

    ቅዱስ ሚካኤል ከዚህ በላይ የምታገለግልበትን ጥበብ የጨምርልህ።
    6

  • @mayakinfe9872
    @mayakinfe9872 2 місяці тому

    እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ❤❤❤

  • @fregeremew7463
    @fregeremew7463 3 роки тому +2

    ወንድማችን አድገናል በደጁ ተመግበን ከጁ አይነካንም ክፍ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ዠ7የ

    እንኳን ለገናናው መላክ ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በአል ዋይ ዜማ አደረሳችሁ ብላቴናን የሚያሳድገው ገናናው መላዕክት ሀገራችንን ከመጣባት መዐት ፈተና በምልጃው ይታደገን ክንፍ ይጠልለን እልልልልል ዝማሬ መልዐክትን ያሰማልን💚💛❤🙏

  • @HaregeweyniTesfamariam
    @HaregeweyniTesfamariam 9 місяців тому +1

    ቅዱስ ሚካኤል ከዚህ በላይ የምታገለግልበትን ጥበብ የጨምርልህ

  • @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ

    እግዚአብሔር ይመስገን ጥሩ እና የተረጋጉ መዘምራን መጡልን እነ ዘርፌ እና ትዝታው ሀብታሙ ሽብሩ ሲወጡ ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ቤቱን ሲያፀዳ ለካ እንዲህ ነው ።የበረከት ልጆችን ሞላልን ።እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ቅዱስ ሚካኤል ክብር ምስጋና ይድረሰው ሁሌም የሚጠብቀን

  • @aferasaron4849
    @aferasaron4849 4 роки тому +7

    አሜን ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ወንድማችን አድገናል በደጁ ተመግበን ከጁ አይነካንም ክፍ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ እልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏❤⛪

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @ayantutasisa7116
    @ayantutasisa7116 4 роки тому

    Eli Eli Eli Eli Eli Eli Eli Eli Eli Eli Eli Eli zimare malayikt tasamalin qalin yeiwaten yawarsilin tebarik 🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @tadewos23
    @tadewos23 4 роки тому +2

    አሜን ወንድሜ፤ እጅግ ደስ የሚል ዝማሬ ነው፡፡ የመላእክትን ደግሞ ያሰማህ፡፡

  • @etihopiainbible6830
    @etihopiainbible6830 4 роки тому +6

    ዝማሬ መላእክት ያሳማልን እርሱ ባለቤቱ ቅዱስ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናን!!!

  • @mendaabebe6472
    @mendaabebe6472 4 роки тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    አሜን ዝማአሬ መላአክት ያአሰማአልን

  • @tigistyohnse7311
    @tigistyohnse7311 4 роки тому +3

    አድገና በደጁ ተመግበን ከጁ አይነካንም ክፉ ገብተን ከእቅፉ አልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @gulilatlemi4179
    @gulilatlemi4179 Рік тому

    ግሩም ዝማሬ❤❤
    ዝማሬ መልእክት ያሰማልን❤❤❤

  • @ህይወቴነሽድንግል-ዠ3ጀ

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ

  • @imdove7528
    @imdove7528 3 роки тому +2

    ዝማሪ መላክት ያሰማል ወንድማችን ደስ የሜል መዝሙር ነዉ

  • @aragashshamilis7482
    @aragashshamilis7482 3 роки тому +1

    Elelelelele Elelelelele Elelelelele Zemari malakti yasamalna
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @tsegennetterune3821
    @tsegennetterune3821 4 роки тому

    Amen amen amen zemare melaektn yasemaln 👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏elelelelelelel

  • @FrehiwotHzkeal
    @FrehiwotHzkeal 7 місяців тому +1

    አድገናል ከደጁ
    ተመግበን ከእጅ
    አባታችን .. ሊቀ መላዕክት ቅድስ ሚካኤል( ጎላ )
    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @haymanuthaymanut9537
    @haymanuthaymanut9537 3 роки тому

    አጥንትን የሚያለመልምየዝማሬ መላይክት ያሰማልን

  • @galaxymobile6666
    @galaxymobile6666 2 роки тому +2

    እመ ብርሀን ሆይ በስደት ያለለውን ልጆችሺን በያለንበት ከክፊ ነገር ሁሉ ጠብቂን ላገራችን ምድር አብቂን

  • @saray4418
    @saray4418 2 роки тому

    እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ቅዱስ ሚካኤል ኦ ሚካኤል ኦ ሚካኤል ኦ መተንብል ቅዱስ ሚካኤል ይድርስልን

  • @habhabshi1119
    @habhabshi1119 4 роки тому +4

    አሜን አሜን አሜን ዝማ መላእክት ያሰማልን እንኳን ለመላእኩ ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በኣል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን፫

  • @እመቤታችንታማልዳለች

    እልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቸርነቱ የማያልውቀው ቸር አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ይባርክህ እመቤታችን በአማላጅነቷ ከክፉ ነገር ትጠብቅህ በቤቱ ያጽናህ ያጽናን🤲🕯👏💒⛪️

  • @MimichkaBirtoukan
    @MimichkaBirtoukan 3 роки тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአድገናልና በእጁ ተመግበናል ከጁአይነካንም ክፍ ገብተን ከእቅፉ ለወንድማችን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን👏👏👏👏

  • @mekdianku-vb3gx
    @mekdianku-vb3gx 7 місяців тому

    ድንቅ ዝማሬ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሎላዬ መልካም እና ቅን ወንድማችን

  • @yeshilove3798
    @yeshilove3798 4 роки тому +2

    እልልልልል ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን መላእኩ ቅዱስ ሚካኤል አገራችን ሰላም ትሆን ዘንድ ከኤልሻዳይ ልዑል እግዚአብሔር ይቅርታና ምህረትን አማልደን ለምንልን 🙏🙏🙏

  • @Eyerusz7k
    @Eyerusz7k Рік тому

    ዝማሬመላዐክት ያሰማልን ቅዱስሚኬል ከክፉሁሉ ይጠብቀናል እግዜብሄር ይመስገን

  • @tigistbekele3006
    @tigistbekele3006 3 роки тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዠመንህን ይካርክ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን መላኩ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ

  • @tigist3286
    @tigist3286 3 роки тому

    እልልልልልልልልልልል ዝማሪ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏

  • @ሀናየናቴልጅ
    @ሀናየናቴልጅ 2 роки тому

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን 🙏🙏 ሚካኤል ከዚህ በላይ የምታገለግሎበትን አደበት ይክፈትላችሁ

  • @መልካምቃልከስጦታወችሁሉት

    ዝማሬ መለአክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @wintahabtay3696
    @wintahabtay3696 Рік тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላኣክት የሰማልን ወንድሜ ዳቆንን

  • @tadeleloha6882
    @tadeleloha6882 4 роки тому +11

    የጎላው መልአክ አሁንም ያብዛን ዘሌ ከፍኖተ ብርሀን ሰንበት ት/ቤት ልኡል ታደለ ከሕጻናት ክፍል አዳጊ ለ

  • @biruktekle2899
    @biruktekle2899 4 роки тому +3

    እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሰን!!!
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዲያቆን ዘላለም!!!

  • @tiztatameratetizta2738
    @tiztatameratetizta2738 4 роки тому

    Amen Amen Amen zemaramalaykitneyasemamalen Elelelelelelelelelele

  • @Abyatube
    @Abyatube 6 місяців тому

    አድገናል በደጁ ተመግበን ከእጁ
    አይነካንም ክፉ ገብተን በእቅፉ/2/
    አዝ
    ከክብሩ ዙፋን ቤተ መቅደሱ
    ስለጠበቀን ቃኝቶን መንፈሱ
    በልዩ ሞገስ ቆመናል ዛሬ
    ለረዳን መላክ ይዘን ዝማሬ
    # አባታችን መላኩ ሚካኤል
    ምልጃህ ብርቱ ክብርህም ነው ሀያል/2/
    አዝ
    እየጠበቀን ቀን እና ሌሊት
    ከብረን ታይተናል ሆኖን በረከት
    ስለወደቀ አስጨኒቂያችን
    ሀይልን ለብሰናል በታዳጊያችን
    #አባታችን.............
    አዝ
    ስሙ ክብራችን ክንፉ ቅጥራችን
    ማን እንደ እግዚአብሔር እረዳታችን
    ምክሩ ለልዑል ለህያው ጌታ
    ምድርቱ ትታይ በክብሩ በርታ
    #አባታችን................
    አዝ
    ተፍቃል እና የሞቴ ጦማር
    አሁንም ደጅህ መቅደስ ልማር
    ዝማሬን ላንተ ይኸው ከልቤ
    ለክብርህ ዜማ በእንባ ታጅቤ
    #አባታችን...............

  • @Filisltan
    @Filisltan 2 роки тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማለን

  • @yabsratesfa9442
    @yabsratesfa9442 4 роки тому +4

    ውድ የክርስቶስ ቤተሰቦች የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የአስራት ልጆች እንኳን ለሊቀ መላእክ ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ሩህሩሁ መላዕክ ቅዱስ ሚካኤል የአመት ሰው ይበለን አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @አማኑኤልፍቃዱከሆነናታኔም

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንት የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አማኑኤል በፀጋው ይጠብቅልን አሜን ፫

  • @mastienawgaw5552
    @mastienawgaw5552 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን 👏👏👏👏👏👏👏💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹💒💒💒💒💒❤❤❤

  • @mulualim7948
    @mulualim7948 4 роки тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏💚💛❤

  • @ካሰችየተዋህዶልጅ
    @ካሰችየተዋህዶልጅ 4 роки тому +3

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሊቀ መላእኩ ቅዱስ ሚካኤል የዋዜማ በዓል አደረሳችሁ💚💛❤️⛪🙏

  • @Officialbamialexm
    @Officialbamialexm 2 роки тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የጎላዉ ሚካኤል የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ😍😍

  • @زهرهالشهراني-ث3ق
    @زهرهالشهراني-ث3ق 3 роки тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የነገው ቅዱስ ሚካኤል ሀገራችን ሰላም ያድርግልን አሜን ፫

  • @aynalembiyane5248
    @aynalembiyane5248 3 роки тому +2

    ዞላ ቅ.ሚካኤል ይጠብቅክ ዝማሬ መልአክ ያሰማልን

  • @NobamawiZRaguel
    @NobamawiZRaguel 4 роки тому +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክትን ያሰማልኝ ዞላዬዬ።።።ያሳደገን መልአክ ያከበረን አባታችን የቅዱስ ሚካኤል ሊቀ መላእክት ጸሎት በረከት አይለየን።

  • @ወለተሚከይል
    @ወለተሚከይል 4 роки тому

    አሜን፡አሜን፡አሜን፡ዘመር፡ህይዋት፡ያሠመን፡እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @dagirobel3688
    @dagirobel3688 4 роки тому +4

    🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ለሊቀ መለአክት ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በአል በሰላም አደረሳቹ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቀን።

  • @እርጂኝእማምላክእዳልዝል

    ዝማሬ መላክትን ያሰማ ልን

  • @yosefkebede1129
    @yosefkebede1129 4 роки тому +1

    ዘልዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማህ ከዚህ በላይ የምታገለግልበትን እድሜ ከጸጋው ጋር ያብዛልህ። 😍😍😍😘😘😘

  • @konwwi9297
    @konwwi9297 4 роки тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንኳን ለመላእክት አለቃ ለቅዱስ ሜካኤል አመታውይ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን

  • @DeaconSamsonNegash
    @DeaconSamsonNegash 4 роки тому +2

    አይነካንም ክፉ
    ገብተን ከዕቅፉ
    እውነት ነው ዞልዬ ዘመንህ ይባረክ

  • @sayizanagetachew5451
    @sayizanagetachew5451 2 роки тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሜ

  • @edenzewge9975
    @edenzewge9975 2 роки тому

    ደስ የሚል ዝማሬ ደስ የሚል ክሊፕ

  • @fentayesetegn
    @fentayesetegn Рік тому

    ቅዱስ ሚካኤል አባቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ተዋህዶናትእምነቴ-ዘ6ኸ

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል💒🇪🇹👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤💛💚👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መልአክት ያሰማልን የተዋህዶ ብርቅየወች ፀጋውን ያብዛላችሁ።ክዚህ በላይ😘👏❤💛💚

  • @ththdhrh400
    @ththdhrh400 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @tube896
    @tube896 3 роки тому

    እልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድም አለም

  • @تقهخقخقخ
    @تقهخقخقخ 4 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ውዴ የተዋህዶ ልጆች እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዘማሪ መላእክት ያሰማልን!

  • @DrMekdelawitmesfin
    @DrMekdelawitmesfin 3 роки тому +1

    በእውነት እጅግ ደስ የሚል ልብ የሚነካ ዝማሬ ነው :: አገልግሎትህን ይባርክልህ

  • @wossemain1539
    @wossemain1539 Рік тому

    Zemarey malakit yasamalen ydigile mareym lejey egzebher amen

  • @ወልደሩፋኤል-ዐ8ዠ
    @ወልደሩፋኤል-ዐ8ዠ 9 місяців тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤

    • @-mahtot
      @-mahtot  9 місяців тому

      የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

  • @ልቤበእግዝእብሔርጸና

    እሜን እሜን እሜን እሜን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሪ መላኤክት ይስማልን ፀጋው ይብዛለህ ፍጣሪ ውንዳማችን

  • @mesiyedngelleji7967
    @mesiyedngelleji7967 4 роки тому +1

    እንኳን አደረሳቹ ቅዱስ ሚካኤል የልባቹን መሻት ያሳካላቹ

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 4 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እእልልልልልልልልልል እእልልልልልልልልልል እእልልልልልልልልልል አሜን (3) ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @ዓወትኪዳነ
    @ዓወትኪዳነ 4 роки тому

    Amen amen amen zimare melaikt yasemalin

  • @yetanmenber4523
    @yetanmenber4523 4 роки тому +2

    ናናው
    መላዕክት ሀገራችንን ከመጣባት መዐት ፈተና በምልጃው
    ይታደገን ክንፍ ይጠልለን እልልልልል ዝማሬ መልዐክትን ያሰማልን💚💛❤🙏

  • @MesfinBekele123
    @MesfinBekele123 10 місяців тому

    Zimara melakite yasemaln keep up Zola!!!

  • @ድንግልንይዞየፍቅርጉ-ቈ9ተ

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ ውድ እግዚአብሔር ቤተ ሰቤች የእመ አምላክ የአስራት ልጆች እንኳን ለገናናው ለመጋቢ ብሉይ ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በአል ዋዜማ በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ🕊🕊👏👏👏👏👏🕊🕊👏🌹🌼
    ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ከሃገራችን የነደደውን የተቀጣጠለውን እሳት በምልጃው ያጥፋልን ሰላምን ፍቅርን አንድነትን ያውርድልን አሜን
    አጥንት የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን አሜን አባታችን መላኩ ሚካኤል
    ምልጃህ ብርቱ ክብርክም ነው ኃያል

  • @YOUTUB-zm3ht
    @YOUTUB-zm3ht 4 роки тому +2

    እልልልልልልልልል ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያስማልን በእውነት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @gideon1500
    @gideon1500 2 роки тому

    ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል

  • @fg6555
    @fg6555 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን አይለየን አደራ አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን።

  • @sarahasefa8174
    @sarahasefa8174 4 роки тому

    Elllllllllllllllll Elllllllllllllllll Elllllllllllllllll Amennnn zemari melaktin yasemalin wandimachin 💒❤❤❤👏👏👏👏👏

  • @ametesilase6933
    @ametesilase6933 4 роки тому

    Zimare malaekt yasemalin wandimachin amen amen amen 👏👏👏👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍

  • @usamaabdurahman2041
    @usamaabdurahman2041 4 роки тому

    Zmare mekaktin yasemalin

  • @yabsratesfa9442
    @yabsratesfa9442 4 роки тому +2

    ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በዉነት ጥዑም ግሩም ዝማሬ ነው

  • @estifanos1701
    @estifanos1701 4 роки тому +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእውነት ልብን የሚገዛ ዜማ እና ግጥም ነው።

  • @agerejagiso7984
    @agerejagiso7984 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልህክትን ያሰማልን የገናናው መላክ ቅዱስ ሚካኤል አማላጅነት አይለየን::

  • @saliahmd3792
    @saliahmd3792 4 роки тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልሕ
    ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ

  • @ቅድሰትነኝወሎየዋእማምላከ

    ወድማቺንዝማሬ መላእከ ያሰማልን
    ቅድሰ ሚኪኤል ይጠብቅልን👏👏👏

  • @mangalg783
    @mangalg783 4 роки тому +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
    እልልልልልልልልልል👏👏👏🌾🌾🌻💐🕊

  • @emutube4860
    @emutube4860 4 роки тому

    Zimare melaekit yasemalnnn👏👏👏👏

  • @ZemaritFasika
    @ZemaritFasika 4 роки тому

    ewnet new betam betam yasadekegn melak kidus michael ahunm abate tbekah ayleyen zolaye zmare melaikt yasemaln

  • @Lidiage2006
    @Lidiage2006 Рік тому

    Esey metahilin ye golaw lij❤

  • @የተዋሕዶልጅነኝ-ከ8ጸ
    @የተዋሕዶልጅነኝ-ከ8ጸ 4 роки тому +1

    እልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @meseretmesfin1293
    @meseretmesfin1293 4 роки тому +2

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ደስ የሚል መዝሙር ነው ❤

  • @qananiinagasa903
    @qananiinagasa903 4 роки тому

    Amen amen amen
    Elll elll elll elll elll
    👋👋👋👋👋👋❤️❤️❤️

  • @Cristina-oo6lu
    @Cristina-oo6lu 4 роки тому +1

    እንኳን አደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች ለመላኩ ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ ባአል ዝማሬ መለአክት ያሰማልን

  • @addiszebre5049
    @addiszebre5049 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልል

  • @fekeryashenefal9085
    @fekeryashenefal9085 4 роки тому

    Amen zemare malaketen yasemalen egzeber bebetuu yasnachuu

  • @sisai8346
    @sisai8346 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @abrahamnigusu2894
    @abrahamnigusu2894 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 4 роки тому +2

    አሜን ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን በርታልን 💖👏

  • @familytube6637
    @familytube6637 4 роки тому

    Wondemachen zele kale hiwot yasemalen Berta demtseh betam des yelal.

  • @እኔየማርያምነኝ-ጠ1ወ

    Elllllllll zmare melaykt yasemaln

  • @Tube-du7rj
    @Tube-du7rj 4 роки тому +2

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን በቤቱ ያፅናልን