Ketarik Mahder- የመንግስቱ ሀ/ማሪያም ልጅ ዶ/ር ትዕግስት መንግስቱ በአባቷ ላይ በሚናፈሱ አሉባልታዎች ማዘኗን ተናገረች - NAHOO TV

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 вер 2024
  • የመንግስቱ ሀ/ማሪያም ልጅ ዶ/ር ትዕግስት መንግስቱ በአባቷ ላይ በሚናፈሱ አሉባልታዎች ማዘኗን ተናገረች

КОМЕНТАРІ • 483

  • @SurafelGashaw-hp7wj
    @SurafelGashaw-hp7wj 7 місяців тому +2

    የጀግና ልጅ በመሆንሽ አከብርሼለሁ ደ/ር።

  • @faithzewede8611
    @faithzewede8611 3 роки тому +3

    የእንቺ ብቻ እባት እይደልም በመጀመሪያ በኩራት የኔ እባት ናቸው እሳቸው ሲወጡ የስድስተኛ ክፍል ነበርኩ ግን ብዙ መልካም ነት የነበራቸው ጀግና ኢትዮጵያዊ ህዝቦን እና እገራቸውን የሚወዱ የኢትዮጵያ የመጨረሻ ጀጀግናዉ መሪ እሳቸው ብቻ ምናቸው!!!!! በዘር ሳይክፋፍሉ ኢትዮጵያን አንድ እርጎ ማስተዳደር ብቻውን ጀግንነት ነው !!!!

  • @duuressabrihanu2792
    @duuressabrihanu2792 5 років тому +7

    መንግስቱ ኃ/ማርያም፡ጀግና መሪ ነቸው፡ መንግስቱ ፡ ብሄር የለላቸው፡ ኢትዮጵያዊ መሆ ናቸው፡ይጋልፃቸዋል፡፡ድንባሪ ፡አስካበሪ፡ አገር ወዳድ፡ለአገር ክብር፡ቅዲሚያ የሚሰጡ፡ትልልቅ ተቀማት ፡የገነቡ፡መ/ትምህርት ያቐቐሙ።

    • @thomassbahtu1503
      @thomassbahtu1503 8 місяців тому

      You are 100% true but Country does not only lead by love of country. Leadership is a wisdom, patiance and experience what mengstu lacked.

  • @abduls8233
    @abduls8233 4 місяці тому

    ዶክተር አንቺንም ውድ ዘመዶችሽን አለህ ይጠብቃችሁ።

  • @lenasarhaasnake566
    @lenasarhaasnake566 3 роки тому +8

    መንጌ አባቴ የአንቺ ብቻ ሳይሆን የሁላችንም አባት ነው ጠላት ቢጠላውም ኢትዮጵያን ይወዱታል
    መንጌ ፍቅርና ዜግነት ነው

  • @lidetuwondwosan8345
    @lidetuwondwosan8345 Рік тому

    የጀግና ልጅ ሳይገባን ያጣነው ጀግና መሪያችን ትጂይ ድምስሽን መስማቴን በጣም ደስ ብሎኛል እሳቸውን ብናጣም ተተኪይ መሪ አምላክ ሰቶናል ክቡር ኮረኔል ዶ ር አብይ አህመድ ከዚህ ቦሃላ መልሰን ይሄ አጋጣሚይ አይኖርም ወገን እንንቃ

  • @HailuTolesa-z1h
    @HailuTolesa-z1h 5 місяців тому

    ያንን የደርግ ሥርዓት ውስጡ አሳልፌአለሁ ጓድ መንግስቱ ኃይለ ማርያም ጥሩ ኢትዮጵያዊ መሆናቸው፣እግዚአብሄርም በምህረት ተቀብሎኣቸው ረጅም ዕድሜ እንደሰጣቸው፣ለግድያ የሚፈልጓቸው ሁሉ እንዳልተሳካላቸውና በሕይወት እንኳን እንደሌሉ የዘኪዮስና የአስቴር ዕድሜ እንደ ተሰጣቸው ያሳያል።አሁንም ረጅም ዕድሜ እመኝላቸዋለሁ።

  • @selambekele2023
    @selambekele2023 3 роки тому +2

    ይቅር መባባል ለሀገራችን ፈውስ ነው።
    መንግስቱ ለብዙሃኑ ጭቁን ሕዝብ የመጡት ምንድን ነበረ ቢባል መሬት ላራሹ ቤት አና ትመህርት ። ለማምጣት ያሠቡት ነገር አንድ የሆነችውን ኢትዮጵያን የባህር በር የላት ሀገር ። ይሕን ለማደረግ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ የብዙዎች ሠወች ሕይወት ጠፍቷል ወይም ባክኖአል። ትልቁ ሊጤንበት የሚገባው ነገር አላማው ለምን ነበረ? እሳቸውም ሆነ ፖርቲያቸው ይቅረታ ሊጠይቁ ይገባል ። ሠውም ይቀር ከማለት ውጭ ሌላ ምን ምርጫ አለው። በዛሬና በ50 ዓመት መካከል ብዙ ለውጥ አለ። ጊዜን ማሰብ ጠቃሚ ነው።

  • @HussenEbrahim-zo1tl
    @HussenEbrahim-zo1tl 3 місяці тому

    ያለፈ ታሪክ ነው አይጠቅምም ጎበዝ ትግስት መንግስቱ

  • @Mirkuzz
    @Mirkuzz 5 років тому +23

    You can fool the current generation, but those who lived through Mengistu's time know how cruel and inhumane he was.

  • @TewahdoHaymanote-u3t
    @TewahdoHaymanote-u3t 9 місяців тому

    መንጌ አሁንም ዕድሜ ይስጥህ እውነተኛውና አገር ወዳዱ ኢትዮጵያዊ አንተነህ ጠላቶችህ ኢምንት ወዳጆችህና አክባሪህ እጅግ ሚሊዮኖች ናቸው ኑርልን ከሁለተኛው አቢዮታዊ ሠራዊት አንዱነኝ

  • @samhabesha1203
    @samhabesha1203 4 роки тому +3

    ቤተመንግስቱ ኃይለማርያም እወደዋለሁ

  • @bhailuyemene6068
    @bhailuyemene6068 2 роки тому +2

    People of God should always walk not by situation but through the revelation of the Holy Spirit.
    The more you believe in God, the more He reveals himself. the more He reveals himself to you. the more you will believe in Him. and you know, you have Him . And you will believe Him for everything in your life.

  • @selamdemisse6299
    @selamdemisse6299 5 років тому +1

    የኔ ውድ ስግስትዬ ጀግናው አባትሽ ለኢትዬጵያ ሀገሩ ጥልቅ ፍቅር ያለው ነው ለኔ ድግሞ ትንቢት ተናጋሪም ነው እግዚያብሄር ስለሚወደው ነው ይህን ሁሉ ታሪክ እድሜ ሰቶ የሚያሳየው ዛሬ የሀገሬ ሰው በየት በኩል እናግኝው እያለ ነው እግዚያብሄር ፍቃድ ሆኖ የኢትዬጵያን ትሳኤ እንዲያይ የልብ ምኞቴ ነው መጌ ለኢትዬጵያ ህዝብ አባት ነበር እንወደዋለን እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጠው

  • @hanamelaku7230
    @hanamelaku7230 5 місяців тому

    የኔ አባት ድምጽህ ን እንስማው ለታሪክ ይቀመጥ

  • @ድንግልፈጣሪዋንወለደችው

    ስራውን ስለሚያቅነው ጋዜጠኞች የሚሸሸው የሕብደም ስላለበት ቢቀርብም ይሄ ስለሆነ ቀርቦ መናገር ያሳፍረዋል ምን መልካም ነበር ሰርቶ ነው የምትፈልጉት የእናቶችእንባ ባለበት ቦታ ይፍረደው

    • @MahoneMelkam
      @MahoneMelkam 4 місяці тому

      ሥራቸውን ስለሚያውቁ ሚዲያ ላይ አይወጡም ያልከው የዛሬ መሪዎች ሚዲያውን የሞሉት ቅዱስ ሰለሆኑ ነው እያልክ እዳይሆን እና እዳታስቀኝ

  • @ganzeinfache4638
    @ganzeinfache4638 5 років тому +32

    በመግደሉ ይቅርታ ቢጠይቅ መልካም ነበር መንግስቱ ገዳይ ነው ገዳይ ነው የምትሉ ግን ያልገደለ መንግስት ማን አለ ??

    • @beletetom107
      @beletetom107 5 років тому +5

      አብይ ብቻ

    • @soyamteferi4614
      @soyamteferi4614 5 років тому

      @@beletetom107 kikikiki

    • @ኡሙአዩብ-ሸ9የ
      @ኡሙአዩብ-ሸ9የ 4 роки тому

      @@beletetom107 kkkkk አይይማ ጨረሰን

    • @edenseyoum2096
      @edenseyoum2096 3 роки тому +2

      ልጅየዉ እኮ አባታን ልክ እንደመልአክ አድርጋ ነዉ የተናገረችዉ ከመንግስቱ የበለጠ አረመኔ የለም

    • @sawawarsy2606
      @sawawarsy2606 3 роки тому +2

      ወንድሜ ማንም መንግስት ይገላል ግን እንደዚ ደደብ ገዳይ በየትም ሀጉር ሆነ ሀገር ታቶ አያቅም የሰውነ ልጀ ከነነብስ ጉድጎድ ውስጥ ከነ ነብሳቸው በጅምላ የሚቀብር አንድ የሰብአዊነት ተፈጥሮ የሌለው እንዳንተ ደደብ መሆን አለበት

  • @endaletessema5521
    @endaletessema5521 3 роки тому +3

    j እምትባል ደንቆሮ ወይ አንብብ ወይ ጠይቅና ተረዳ። መሰረተ ትምህርት የዘመናት ብቻ ሳይሆኑ እነሱንም ያስተማሩት ጃንሆይ ያስተማሯቸው ናቸው። መንግሥቱን ማድነቅ፣ መውደድ ያንተፋንታ ነው ግን እውነቱን አታዛባ። በጃንሆይ ዘመነ መንግስት ወላጆች ልጆቻቸውን ከትምህርት ቤት እያስወጡ ወደ ቤት እንዳይወስዱ በፖሊስ ያስጠብቁ እንደነበር ታውቃለህ? በመንግሥቱ ጊዜ በፈረቃ በቀን ሶስት ጊዜ እና የማታ በአጠቃላይ በቀን አራት ፈረቃ እንደነበረስ ታውቃለህ? እንደ ዘመኑ የዘር አቀንቃኞች በጭፍኑ መደገፍ ወይንም መንቀፍ ተገቢ አይደለም። መሠረተ ትምህርት በጣም ውጤታማ እና ጠቃሚ የመንግስቱ ስኬቶች መሀል ነው። መንግስቱን ለማድነቅ ጃንሆይን መንቀፍ አላዋቂነት ነዉ።

  • @michaelwub4040
    @michaelwub4040 2 роки тому

    አባትሽ ደም የጠማው ነፍሰገዳይ መሆኑን ሳታውቂው ቀርተሽ አይመስለኝም:: ብዙ ወጣትና አዛውንቶች ባጠቃላይ የንፁሐን ኢትዮጵያውያን ደም ያፈሰሰ ሰይጣን ነው:: እግዜር አጠፋልን ከምድራችን ላይ:: አሜን::

  • @ገብርኤልምልአኒ
    @ገብርኤልምልአኒ 5 років тому +9

    በደፈናው ከምናወራ እውነቱን ቢነግሩን ጥሩ ነው እራሳቸው

  • @tgcofe2621
    @tgcofe2621 3 роки тому +2

    Very intelligent very deciplined lady, you can see colonel Mengistu raised her very well.

  • @agezawbersoma7045
    @agezawbersoma7045 3 роки тому +1

    መንጌ አንተ ቁጭ ብለህ ይህንን የወያኔ ውድቀት ማየትህ ያንተን ንፅህና ይመሰክራል አገርህን ስለወደድህ የኢትዮጵያ አምላክ እያሳየህ ነው ከዚህም በኋላም ብትሞትም አይቆጭህም ባለህበት ቁጭእድርጎ እያሳየህ ነው ።

  • @ኩዶፈላሲ61
    @ኩዶፈላሲ61 3 роки тому +2

    ተግባሩ፡ነው፡ጋዜጠኞች፡የማያነጋግረው፡ብሱ፡የተነሳ፡ኣባቶቻችን፡እናቶቻችን፡ወንድሞቻችን፡እህቶቻችን፡ኣጥተናል፡እታፍሪም፡ደግሞ፡ስለ፡ኣባትሽ፡ጥሩነት፡ትናገሪያለሽ፡የማታፍሪ፡ልጅ፡ነሽ።ለፍርድ፡መቅረብ፡ኣለበት።

  • @berhanualemu4689
    @berhanualemu4689 6 місяців тому +1

    አባትነት ከአገር አይበልጥም።ኢትዮጵያን እየወደደ ከዕዉቀት ማነስ የገደለ፤ የተማረዉንና ጓደኞቹን የጨረሰ!!!!!!

    • @FissehaMulugeta-wr4kk
      @FissehaMulugeta-wr4kk День тому

      እሳቸው ገደሉ ከተባለ 1ፓርቲ ኢህአፓ ነበር 40ሚሊዮን ህዝብ ከሳቸው በኋላ 3መሪዎች 130ሚሊዮን ህዝብ ሲመሩ የጠፋ የህዝብህን ቁጥር አስብና አውራ።

  • @حبيبةخضر-خ8د
    @حبيبةخضر-خ8د 5 років тому +2

    አይዞኝ እኔ ልንገርሽ የኢትዮጵያ ሕዝብ የሰራ አያቅም አባትሽ ነግሯቸዋል ምን አለ በሉ ብሎ ያሉት ከጆሮዬ ያቃጭላል አስተምረናል አንዋሽ ከመሀይምነት ኢትዮጵያ ያወጣ ዳሩ ያገሬ ህዝብ የስራ ሳይሆን የረገጠን ነው የምትፈልጉት

  • @riyadhriyadh9785
    @riyadhriyadh9785 3 роки тому +5

    ለምን ኮሌኔል መንግስቱ ሀይለማርያም ምርጫውን እንዲሰተፉ ነገሮች አይመቻቹላቸውም።

    • @user-md3wr5lg3x
      @user-md3wr5lg3x 3 роки тому +1

      መንግስትና ጡጥ አንዴ ከወደቀ አይንሳም

    • @birhanuwoldegebriel1340
      @birhanuwoldegebriel1340 3 роки тому +1

      Oh oh oh oho. Mengistu yashenifal. Abiyin derashun yatefalin neber i wish menge will back

  • @zeedam6066
    @zeedam6066 3 роки тому +1

    እንደው ለመሆኑ ስለ መንግሥቱ ለማወቅ ልጂቱ እንዳለችው ምን ለማወቅ አስፈለገ ፣ እሱዋስ ጠያቂው አባቱዋን ፋሺሽት እንድትልለት ነው፣ የተማረ አልፈጁም? ቀደም ያሉን ባለሥልጣንና መንግሥታቸውን በእግሩ ያቆሙትን በትምህርት የላቁ ጀነራሎቹን እንዲሁም ንጉሱን ሁለት ርዕስ ብሔር መሬዎችን ጨምሮ አላስገደሉም ።ትንኝ አልገደልኩም ብሎ የፈረጠጠው ያለ ምክንያት አይደለም። ልጁም በዚያ ሁኔታ ተጠቃሚ ነች። አትድከም የኢትዮጵያን ህዝብ ጠይቅ የበለጠ ያውቃል ፣ እንዴት ኢትዮጵያ ምሁር አልባ እንደሆነች።

  • @dagmermias688
    @dagmermias688 5 років тому +21

    መሰረተ ትምህርት ማን ጀመረው?

    • @selamawitalemayehu3038
      @selamawitalemayehu3038 3 роки тому

      መንጌ እናቶችን ራሱ እንዲማሩ አድርጎል ልጆችም በሳቸው ግዜ በሚገባ ነበር ሚማሩት ብዙ መጽህፍ አይቻለው ኑሮ በዘዴ እርሻ እጅስራ ....እነዚህ የምሳሰሉ ነበር ለትምህርት ትልቅ ስፍራ ይሰጣሉ በሳቸው ግዜ ባልኖርም መፅሀፎቹ እስካሁን አሉን
      አፄ ሚኒልክ ደግሞ ትምህርት ቤቶችን በመክፈትጽ አዋጅ በማስንገር ህፃናት ከ7ዓመት ጀምሮ እንዲማሩ ወጪውን ንጉሱን እንደሚሸፍኑ ልጆቹን የማያስተምር እንደሚቀጡ እንደህግም ደንግገዋል

    • @ስንቴየየሱስ
      @ስንቴየየሱስ 3 роки тому +1

      አባክሽ አንቺ አንደምትታይው አሱንብናይና ቢያናግረን ደስ ይለናል ኢትዮጵያውያን በጣም ይወዱታል እንወደዋለን ጌታ እድሜን የሠጠው ይቺን ሀገር ሣያያት አይሞትም አሁንም የተናገረው ትንቢት ተፈጽሞል ጠላቶቹ ተደምስሰዋል አንድ ቀንግን ኢትዮጵያ ይመጣል እኛም እንቀበለዋለን ጋዜጠኛ አስቲ ይህንን ለልጁ ንገራት

    • @Everedy-r2w
      @Everedy-r2w 3 роки тому

      @@selamawitalemayehu3038 9 gna kifil hogne meserete timhirt br kebele astemrialehu. abebe beso bela

    • @mametohem7990
      @mametohem7990 3 роки тому

      በመንግስቱ ሃይለማረያ ግዜ ትንሽ ትልቁ እዲማር የማያደርጉ እሳቸው ነበሩ

    • @ermiasasmare3117
      @ermiasasmare3117 3 роки тому

      @@ስንቴየየሱስ .

  • @ibrahimseid7803
    @ibrahimseid7803 7 місяців тому

    ኢች አረመኔ የአረመኔ ልጅ ጨካኙ አባቷ ምርጥ ምሁራኖችንና የጦር መኮንኖችን የገደለበት ስፍራ ነበር እርሷንም ወስዶ አሳይቶ መግደል

  • @luwanjafish8413
    @luwanjafish8413 5 років тому +24

    መንጌ በሐገር ፍቅር የተቃጠለ ስው ነው viva

    • @michaelcorleone1861
      @michaelcorleone1861 5 років тому +1

      but he was stupid.

    • @fatimanuru6149
      @fatimanuru6149 5 років тому +1

      እባትሽ የስንት ስው ደም ስለጠጣ እኔ እንችን ብሆን እደበቅ ነበር የተማ ሩትን ይገድል ነበር እንቺ እባት ተባለ ብልሽ ልብ ተቃጠ
      ቤተስቦቻን ያለቁብን አልተቃጠልን መስለሽ
      የስንት የተማረ ሬስ ደም እለበት ወንድምሽ ወይ ልጅሽ ሲገደል ሬሳ ለመውስድ የጥይት ይከፈል ነበር እና እባትሽ ሲነሳ ልብሽ ይቃጠላል በጣጣም ትገርሚያለሽ👎🏿

    • @mahletmulat6420
      @mahletmulat6420 5 років тому

      @@fatimanuru6149 ቡሽትይ

    • @edenseyoum2096
      @edenseyoum2096 3 роки тому

      @@mahletmulat6420 ደርግ ሰዉ ገዳይ

  • @endaletessema5521
    @endaletessema5521 3 роки тому +4

    ዶ/ር ትግስት እንደምን ሰነበትሽ? አባትሽ ያንን ሀገር በብቸኝነት ለአስራ አምስት አመት ሲያስተዳድር የተሰሩ ጥሩ እማባሉትን ነገሮች የአባትሽ አስተዋፅኦ እንደሆነ ሲነገር ለጠፋው ጣትን ወደ ሌሎች መጠቆም ሀላፊነት የጎደለው ነው። እሳቸው ብቻ ለኢትዮጵያ አዋቂ እና ሀሳቢ እየተደረገ ሲወራ የነበረው እና አሁንም መንግስቱ ሀገር ወዳድ ነበሩ የሚለው ተደጋግሞ የተወራ ውሸት ነው። አንቺ ልትዪን እንደምትፈልጊው አይነት ሰው ከነበሩ ከቀበሌ አስከ ሚንስቴር ደረጃ ላሉ በነሱ አጠራር አብዮተኞች ያልተገደበ ስልጣን ሰጥተው ህዝቡን በአሰቃቂ ደረጃ ባላሰቃዮት ነበር። ያትውልድ ከሚባለው ትውልድ አድሜ ክልል ውስጥ ባልሆንም ያደግኩት በደርግ ዘመን ነው። የማንንም ሰው ህይወት ለማጥፋት ወይንም ወስዶ ለማሰቃየት የማንንም ፈቃድ አይፈልግም አብዮተኛ መሆን በቂ ነበር። ወያኔ ከደርግ ያልተሻለ ሆኖ መገኘት አባትሽን እና ጓደኞቹን ሀላፌነት እሚሰማቸው ሰዎች ነበሩ ማለት አይደለም። አሁን ይህንን እየፃፍኩኝ ባለሁበት ሰአት ሻምበል ፍቅረሥላሴ ወግደረስ ስላሴ እንዲቀበሩ በሚለው ውይይት አገር መጠመዱ ያማል። ሰዎች እንደ ስራቸው እንደ አስተዋፆአቸው ሳይሆን ስልሳ የአፄ ኃይለስላሴ ካቢኔን ገድሎ በአንድ ጉድጓድ ለቀበረ ጨካኝ አረመኔ አባትሽ እና ጓደኞችሽ በከርበኞች መቀበሪያ ሲያርፉ ማየት ለአገር መሰዋት የሚለውን ይፃረራል። አባትሽ ለብዙ ኢትዮጵያን መሞት ብቻ ሳይሆን መሰደድም ምክንያት ነው።

    • @enqugirma7200
      @enqugirma7200 3 роки тому +1

      ያለ ምንም ደም ኢትዬጵያ ትቅደም ብሎ ደም በደም አረገን

  • @abuyagetnet2912
    @abuyagetnet2912 2 роки тому +1

    መጌን ምን ልታሩገዉ አሥበህ ነው አተ የጁታ ተላላኪ ትግሥ አባትሽን እንዳታገናኝዉ ይሄ ሠዉ የሆነ ነገር አለዉ

  • @saraasfaw8390
    @saraasfaw8390 3 роки тому +1

    ማን ያውራ የነበረ ማን ያርዳየቀበረ የኮሎኔል መንግስቱ ታሪክ በተለያዩ መንገዶች ይገለፃል በዋናናነት ሃገራቸውን ኢትዮጲያን በጣም እንደሚወዱ ሌባ እንደሚጠሉ በመሰረተ ትምህርት ያልተማረው ትውልድ ትንሹም ትልቁም እንዲማር ማድረጋቸው በድርቁ በሰፈራ ሌላም ብዙ ጥሩ ጥሩነገሮች እንዳሏቸው ሲሆን በሌላ በኩል የማይካድ ግድያ ከአፄ ኃይለስላሴ መገደል የብዙ ወጣቶች በየጎዳናው ኢሐፓ ናችሁ በሚል ነጭሽብር በሚል ተገድለዋል ብዙሃኑ ሕዝብ ስለሚያውቀው ታሪክ አይደበቅም። የወላጆች እንባ አለ።

  • @Ahmed-211
    @Ahmed-211 3 роки тому +8

    ጀግና የጀግና የመንጌ ልጅ

  • @FkirFikre
    @FkirFikre 4 місяці тому

    መሐይምነት ይጥፍ ያለ መሪ መሬት ላራሹ ያለ መንግስት እሱ ብቻ ነዉ እድሜ ይስጥልን።

  • @mamiemamie5830
    @mamiemamie5830 3 роки тому

    ምንድን ነው የሚናፈስው? ስውስ መቼ ነው የይቅርታ ልብ የሚኖረውና ጥፋቱን አምኖ ይቅርታ የምጠይቀው? እውነት አባትሽ ትክክል ስራ ስርቷል ብለሽ ታምኛለሽ? እግዚአብሔር ብቻ ይፍረድ፥ እየፈረደም ነው። ጌታ እይታ እይታ ሲበቃው ይበቃል።

  • @degele-tu1ib
    @degele-tu1ib 7 місяців тому

    ፔሬዝዴንት መንግስቱ ሀይለመሪያም በወቅቱ ለነበረው የመንግስት ዘውዳዊ አስተደደር የመሬት ከበርቴና የጭሰኝነት ለነበረው ከፍተኛና ዝቅተኛ አድርጎ ስብእነ ላይ ሰጋጅና አሰጋጅ አፈፀፀም ለነበረው ስርኣት ጀግናው ታማኙ ቆራጥ ትክክለኛ ትንብተኛው የእውነት ተምሳሌት ለሀገርነ ለህዝበች ለውጥ መሬት ላራሹ ትምህርት ለሁሉም ለማድረሰ በጭካኔ መወሰን ግድ ነበረ

  • @danielzKebena
    @danielzKebena 3 роки тому +4

    Oh you are defending that cruel monster? I would do the same if he were my father and had opened opportunities for me to be successful! Under his adminstration, thousands were killed in clear daylight!

  • @berhantesfai8066
    @berhantesfai8066 5 років тому +14

    ይገርማል ተግስት አባትሽ የገደለው ከተራ ሰው ጀምረሽ እስከ ጅነራሎች የገደለ ከነዚ የተገደሉ ሰዉች. አንዱ አባትሽ ቢሆን ንሮ ምን ባልሽ ነበር?

    • @እሙኢምራንእሙማሂር
      @እሙኢምራንእሙማሂር 5 років тому +3

      ሞት አይቀርም ቀንህ ከደርሰ ትሞታለህ አሁንስ ሞት መች ቀርልህ ባንድ ኢትዮጵያዊ 50 ሱዳኒ እፈልጋለሁ ያለውን ጀግና ሳላደቀው አላልፍም

    • @tigraycountry5674
      @tigraycountry5674 5 років тому +2

      That's very true.
      Birhani
      you very wise

    • @berhantesfai8066
      @berhantesfai8066 5 років тому +1

      አመሰግናለሁ ወንድሜ ያለ ጥርስህ ብረት ብትቆረጥምበት አያምህም ሰለዚ ለስዋ ይሄ ተራ ነገር ነው።ሰንት ፒአርቢ ስንት ወጣት በቀይ ሽብር ስንት ዩኒቨርሲቲ ልጅ ዘመቻ ተብሉ ጅብ የበላዉ የኤሪትራ ህዝብ ሲቃጠል በታንክ ሲረገጥ ምን ብሎ ያማታል እስዋማ በሰላም ተምራ. ምን ያማታል ስንት ይሄን ጨሬሼ ቤተሰብ እረዳለሁ ትዳር አገባሎሆ ብሎ የቀረ አፈር የበላዉ አያማትም ለስዋ ተረት ተርት ነው

    • @derartutulu7522
      @derartutulu7522 5 років тому +2

      የአንቺ አባት እርኩሱ መለስስ ?

    • @sarabarkot1646
      @sarabarkot1646 4 місяці тому

      እና የጭካኔው ጥግ ለምን ይዋሻል
      አይለስላሴን መንፈስ ገሎ ነው ቤተመንግስት የቀበረው?
      ወይስ መንጌ ሳያውቅ ሌላ ግለሰብ ገደለ ልትይነው
      እሺ በከርቸሌስ በዶዘር ተቆፍሮ የተቀበሩትስ ሚኒስትሮች
      ማንገደለ
      አጎቴ እኮ መንግስቱ ነው የገደላቸው

  • @hilemichaelaa5971
    @hilemichaelaa5971 3 роки тому +2

    ምን ማለትሽ ነው ? አባትሽ እኮ ብዙ ጥፋት ያጠፋ ያለ ዕውቀቱ የተሻሉትን ሰዎች ገሎ የፈረጠጠ ነው:: መጠየቅ አለበት እውነቱን ገና አላወጣም::

    • @ss-jm8se
      @ss-jm8se 3 роки тому

      እውነት ነው

  • @thomasalene610
    @thomasalene610 5 місяців тому +1

    Your father is criminal he must face justice for atrocities he committed against Ethiopian

  • @mhmethio7546
    @mhmethio7546 5 років тому +2

    ትክክል ቲጂ አባትሽ አባታችን የውዲቱ ኢትዮጵያ ታላቅ አና ተወዳጅ መሪአችን ናቸው እኛም ኢትዮጵያዊያንም ዘወትር እንመካባቸዋለን እንወዳቸዋለን ።አንዳንድ ታሪክን የማያውቁ የሚያስተላልፍትን ተራ አሉባልታዎች አትስሚ መንጌ ለእናት ሀገራቸው በምስራቅና በሰሜን በደቡብ ከፍተኛውን መስዋዕትነት የከፈሉ የኢትዮጵያ ታላቅ ጀግና እና ታሪክ የማይረሳው የአንድነት መሪያችን ናቸው ። የወያኔን ጀሌዎች ተራ ወሬ አትስሚ ።እንደ መንጌ ምሁራንን የሰበሰበ መሪ የለም ።ምናልባት አሁን የአንድነት መሪያችን አብያችን እየጣረ ነው ምን ምሁር አለና ነው እንጂ ። ተስፍሽ በርታ እኛም ስለ ታሪኩ የምናውቀውን እናግዛለን ። ኢትዮጵያ ትቅደም ።

  • @aruaki4454
    @aruaki4454 5 років тому +5

    እኔ እንደ ኤርትራዊ መንግሱ ሃለማርያም በኤርትራ ህዝብ የፈጸሞው ግፍና ጭፍጨፍ ወደር የለውም ኣድ እኔ ምነግራቹ የምፈልገው ኣባቴ ገና ተማሪ ሳለ ለ እረፍት ወደ ገጠር በሄደበት ግዜ በ ደርግ ሰራዊት ማለት መንግስቱ ሃይለማርያም የሚመራው ሰራዊት ህቱ በ ግፍ እና በጭካኔ እህቱ ብ ቢላ ጥታ ተቆረጡት በሳንጃ ገደልዋት እንዴው ወጣት የገጠር ልጅ በዛ የተነሳ ኣባቴ ወደትግል ሜዳ ጀብሃ ገባ
    እስቲ ስለዚ መልስሊን የመንጌ ልጅ

    • @lilylana2611
      @lilylana2611 5 років тому

      Aru Aki sorry about that, my brother

  • @desureda2749
    @desureda2749 3 роки тому +17

    ትእግስት-አንቺ አባትሽን ነው የምታውቂው እኛ የምናውቀው የደርጉን ሊቀመንበር መንግስቱ ሀይለማርያምን ነው። አልተገናኝቶም።

    • @edenseyoum2096
      @edenseyoum2096 3 роки тому +2

      ዋዉ የእዉነት መልስ ነዉ

  • @ayelewgoshu2063
    @ayelewgoshu2063 Рік тому

    ኢትዮጵያን በአሁን ሠአት የሚያስፈልጋት እንደ መንግስቱ ያለ ሐገር ወዳድ መሪ ነው

  • @conniebistat9930
    @conniebistat9930 2 роки тому +1

    ምን ነካሽ እባክሽን ያልሆነ ነገር እያወራሽ ነው:: የስንቱን ደም በእጁ ያላውን ስው እንደ መልአክ አድርገሽ ሣልሽው::

  • @josephelias3480
    @josephelias3480 3 роки тому +1

    That is true . he never likes educated person. Never likes suggestion and idea. That is the fact. Pure fact.

  • @Check675
    @Check675 5 років тому +2

    የምትገርም ነህ! ደግመህ እንደአዲስ የምታሰማን ያንኑ በድጋሚ ነው?

  • @MudiinMusxafa
    @MudiinMusxafa 4 місяці тому

    መቼም መቼም የኮ/ል ን አይነት መሪ ካልተገኘ ኢትዮጵያ ሀገር አትሆንም ። የማቱሳላን እድሜ ይስጣቸው ።

  • @faaprivate2788
    @faaprivate2788 5 років тому +5

    ዶ/ር ትዕግስት መንግስቱን ምን ነካት? አባቷ የኢትዮጵያ መሪ እንደነበሩ አልነገሯትም? ሌላው "የተማረ ሰው አይወድም" ያለውስ ማነው? መሠረተ- ትምህርት እኮ የኮለኔሉ ውጤት ነው።

    • @fantasennay
      @fantasennay 3 роки тому

      Good point, I try to mention these point , if I was reading these I would not write it. Any way you put it good she should know that their could be some mistskes during his leadership period.

  • @user-ge9rg2yz4z
    @user-ge9rg2yz4z 2 місяці тому

    የመንግስቱ ናዚው ታሪክ ቀረበ አልቀረበ ምን ያደርግናል ምን ታሪክ አለው

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 5 років тому +4

    I was 12 years old 1983! And my country was in good condition but as soon as Weyan came we became very poor. Menge loves his country more than any body. He may be have difficulty to lead the country. He has good name and bad name because of the people under him like Dr. Abiy who strangle to have good people to help him

  • @abdurezakmuhamade3084
    @abdurezakmuhamade3084 3 роки тому +5

    ሰለመንጊስቱ ለማወቅ ታሪኩን ማንበብ በቂ ነው ሊናደክመው አይገባም ከኛ ሚጠበቀው መብቱ የተገደበበትን አዋጅ ለማሰረዝ ዘመቻ መክፈት አለብን ።

  • @guccfikru2309
    @guccfikru2309 3 місяці тому

    Tegeste mengstu your father is very gods fore Ethiopia

  • @abrahamferede4728
    @abrahamferede4728 2 роки тому +1

    ትክክልነሽ ምርጥ መሪ መንጌ ኢትዮጵያ አጣሽ ሀገር ወዳጅ መሪ ነበሩ ቆራጥመሪ

  • @yohannessherab2787
    @yohannessherab2787 3 роки тому +1

    Please let's stop hatred and begin to forgive eachother! Though some of us have a sort of negative feeling about Mengistu, I think we should not forget that he has wonderful Ethiopian children like Ti'igist. Ti'igist, we love ypu!!! Be blessed evermore.

  • @mulugetagebre9406
    @mulugetagebre9406 5 років тому +18

    አባትን መውደድ አንድ ነገር ነው በሀገር ና በትውልድ ላይ መንግስቱ የፈፀመው ግፍ

    • @tagelalemayehu4296
      @tagelalemayehu4296 5 років тому

      Mengistu leserawenkefat yehonu tikit sewochen gelo lihon yechelal lezawom be adebabay ..........be milion yemikoteru tsere hizeb eyetebalu yetgedeli bezih 27 amet wost yelum legel tekem lezawom !!!!!!

  • @kitawtadesse2679
    @kitawtadesse2679 4 роки тому +6

    ትግስትዬ አባት የኢትዮጵያ ጭቁን ህዝብ አባት ነው:: 80%ቱ ኢትዮጵያዊ የአባትሽ አፍቃሪና አክባሪ ነው!!

    • @g.ahabteselassie7187
      @g.ahabteselassie7187 3 роки тому +1

      Wey gud le Seytan wedaj alew. Lemalet yefelgkew 80%ligedlh yifelgal maleth new.

    • @ykka7330
      @ykka7330 3 роки тому

      false

  • @selamiyasu3475
    @selamiyasu3475 3 роки тому +1

    አዲሱ ትውልድ መንግስቱን አያውቀውም። ኢትዬጲያን በቁም የበላ ነፍሰገዳይ አውሬ መሆኑን የደረሰበት ይናገር። የመንግስቱ ልዬነቱ ዘር ሳይለይ ሁሉን መጨፍጭፉ ነው። የረገፈውን ወጣት ቤተሰቡ አይረሳውም። ስንት እናቶች አበዱ ስንቶች በሀዘን ምክንያት እንዳይሆኑ ሆኑ። ስንቱ ቤተሰብ ነው እስከዛሬ በሰቀቀን የሚኖረው። እነወያኔ እነሻእቢያ ባይነሱ ኖሮ ማን ይጥለው ነበር አጠገቡ ያሉትን እየገደለ ወጥ በወጥ አድርጓቸው ነበር። የወያኔን ፓለቲካ ባልወደውም ምንም ከደርግ ጋር የሚያወዳድረው ነገር የለም።

  • @GirmaKebedetessema
    @GirmaKebedetessema 4 місяці тому

    ለዕድሜና ለጤናቸው መርዘም የሣቸ ውን የሥራ ሚዛን ይገልፅ ይሆን ?

  • @knwcanada4268
    @knwcanada4268 3 роки тому +1

    Ethiopia needs to move forward by bring this man to face justice. He has committed untold crime and he is lucky that he has not been brought to justice so far. He has so much blood on his hand. People may like him because he fought for "one Ethiopia" which means not allowing Eritrea to leave. Let's be smart people that is gone and find ways to cooperate with each other as two countries and integrate our economy in the process and establish a free trade zone. We can achieve these and much more if we stop living in the past and respect the will and desire of the Eritrean people to have its own country which brought it to exist through sweat, blood hard work untold suffering and through legal national referendum. So much can be achieved if only we respect each other and willing to work together for stable peaceful and prosperous future of both countries.
    The man is living as a king not a prisoner. He sent his daughter to best school to become a doctor while sending thousands of ethiopuan farmers children to Nakfa to die for nothing Leave him there till his time ....and focus on moving Ethiopia forward.

  • @Jobhabesh
    @Jobhabesh 2 роки тому +1

    He is liar 🤥 don’t believe
    Our sister

  • @efremtecle4234
    @efremtecle4234 5 років тому +1

    ወይ ዘመን: መንግስቱ ደግሞ ጭዋ ሰው ሊይደርጉት ይሞክራሉ:: እኔ ኤርትራዊ ነኝ ምን ዓይነት እልቂት በቤተሰብና በኣገራ እንደ ደረሰ ራሳችን ነው የምናውቀው:: እንኳን ኣባትሽ ኣንቺም ደም ጠጪ ነሽ:: በኛ ሞትና ሰቆቋ ኣንቺ የዶ/ር ማዕርግ ኣግኝተሻል::
    ኣባትሽ ህዝብ: ኣገር: የተማራ ወዳጅ ነው እንዴ? ኣንቺን ስላስተማረ ነው የተማረ የሚወደው? ህዝባችንና ምድራችን ስለጨረሰ ነው ይህንን ያህል የምታሞጋግሹው? ለማንኛውም ይህ ሰው ቅን ከሆነ ለምን ኣገሩ ኣይመለስም:: ባለ ጦርና መሳርያ ስለነበረ ጀግና ተባለ ሚኪኑ ህዝብ ላይ የተደፋ ቦንብ ግን ሽልማት ነው ላንቺ:: ቆይ ግዜ ይስጠን::

  • @ghideonortho4957
    @ghideonortho4957 3 роки тому +4

    መንግስቱ ጨካኝ ጭራቅ ኣረሚን ሃይማኖት የሌሎው ምሁራንና ታላላቅ ሰዎች የፈጀ ከሱ ጋራ ኣብሮ የሰሩ ወደ ትልቅ ስልጣን ያመጡት በግፍ የገደለ ፋሺሽት ነው መናጢ ፍርድ ቤት መቅረብ ነበረበት ።

  • @alimussa7187
    @alimussa7187 3 роки тому +1

    አርሳቸውን አግኝተህ ማነጋገሩ መልካም ነው። ዋናው ነገር እድሉን ካገኘህ የጻፉትን መጽሐፍ ማንበብ ብቻ ሳይሆን ማጥናትም ይጠበቅብሃል። በተጨማሪ በእርሳቸው አስተዳደር ለ 17 ዓመታት የነበረውን ሂደት ለይ ዝግጅት ማድረግ የልዩ ልዩ መጽሐፍ ደሪሲዎችን እንደ ኣሮማይ የቀይ ኮከብ ጥሪ ባልደረባቸው በነበረው የፍሰሐን መጽሐፍ በተጨማሪ ለኢትዩጲያ ሕዘብና ለፖርቲ አባላት ብሎም በሻእቢያና ወያኔ ላይ የነበራቸውን አመለካከት ሌላም ሌላም ዝግጅቶችን ምሁራኖችንም ምን ብትጠይቃቸውና አንተም ከውይይቱ ምን ፍሬ ነገር ማውጣትና ምን እንዳጣህና እርሳቸው ከጻፉት መጽሐፍ በተጨማሪ ምን እንደምትፈልግ ዝግጅት ያሰፈልግሀልና እድሉን ካገኘህ ከወዲሁ ዝግጅት ያስፈልግሀል። በዚህ አጋጣሚ ዶ/ር ትዕግሥትን ለበሰለና ፍጽም ጨዋነት ለተሞላው አነጋገሯ ማመሥገን እወዳለሁ። ኮ/ሠንግሥቱ ሀገራቸውን አፍቃሪ ናቸው! በሀገር ጉዳያቸው ለሚመጣ እስከ መስዋእት ዝግጅና ይቅርታም የሌላቸው መሆነቸውን በድንቅ አማርኛ ጠልጻዋለች።አሁንም አመሠግናለሁ። አንተ ግን ለምን ስለ አባቴ ታነሳለህ ምንድን ፈልገህ ነው? መረዳት ከፈለግህ ሁለት መጽሐፍ አለልህ ምን ፈልገህ ነው? ያንተ መልስ ለታሪክ ነው ነወ የምትለው። ከመጽሐፍ የሚገኘውና በአካል ተገኝቶ መናገር እኩሌ አይሆነም ነው ያልከው። ይሁን ጥያቄህን የተቀበለችው ብልህና አተካራ ስለማትፈልግ ነው እንጂ ኮ/መንግሥቱን ቃለ መጠየቅ ለማቅረብ ይቀርሀልና ድንገት እድሉን ብታነኝ ቀደም ሲል እንደጠቀስኩልህ ዝግጅት ይጠይቅሀል። አለበለዛ እንደኔ እንደኔ " ጋድ ሊቀ መምበር ኮ/መንግሥቱ አሁን ላለው ትውልድ የሚያስተላልፉት መልዕክትና የእርስዎን ሀሳብና ዓላማ በተለይም በኢትዮጲያና በአርስዎ ምን እንደ ደረሰብዎ እና በሥልጣን የሳለፉትን መልካምና መጥፎ አጋጣሚዎን ቢያስተላልፉ? በሚል ብትገፋበት ይሻላል።
    በል እነግዴህ ይቅናህ! በቻ ተቻኮል እንደምተውቀው ወቅቱ አሁን ነው!!!!!!

  • @kenebeker8651
    @kenebeker8651 5 років тому +5

    እውነት ነው ሁሉም አባቱ ያስባል ግን መንግስቱ እንደሰው ቢሶሶት ወያኔ ግን
    ስንት ነገር ነው ያደረገው የሰውን ስጋ መብላት ኑበረ የቀረው

    • @nalah4990
      @nalah4990 5 років тому +3

      በወያኔ ግዜ ሞባይል እሚዲያ ላይ ስለሚወጣ ስለነበር ነው በመንግስቱ እንኳን ካሜራ ልትይዝ አየሄኝ ብሎ ነበር የሚረሽነው እንተ በአይናችሁ ሬሳ አይታችሁ አታቁም በሚድያ ካልሆነ በቀር እኔ በቀን በቀን አዲሳባ ውስጥ ሬሳ እየተሻገርን ነበር ት/ቤት የምንሄደው በጣም ናይት ሜር ነበር በዛ ሰአት ሞባይል ቢኖር ኖሮ ዛሬ ስለመንግስቱ ምንነት ይታወቅ ነበር ባላቸውን አስረው ሚስቶቻቸውን ይደፍሩ ነበር መንገድ ላይ ከት/ቤት በኋላ ከቤት አንወጣም ነበር እስርቤቱ ሞልቶ የሰውን ቤት እየነጠቁ እስር ቤት አደረጉ ይሄን የጻፍኩት ከሚሊዬን አንድ በርሰንት እንደውም አይሞላም የጻፍኩት

    • @ayenabebaberhanu5151
      @ayenabebaberhanu5151 5 років тому +1

      እውነት መንግስቱ ጨካኝ ካልሆነ ሐይለስላሴን ገድሎ ለምን ቢሮስር ቀበራቸው ስትሔድ ይሄንንም ጠይቀው

    • @mahletmulat6420
      @mahletmulat6420 5 років тому

      @@nalah4990 ትክክል ወያኔ ይሻላ ልትይ ነው

    • @nalah4990
      @nalah4990 5 років тому

      እንደመንግስቱ ጨካኝ የለም በሱ ሰአት ሞባይል አለመኖሩ ረዳው እሁድ የጨፈጨፉትን ሰኞ ጥዋት በየአስፋልቱ ተጥለው ከዛ በትልቅ ጭነት መኪና እንደቆሻሻ ይጭኑና ጫካ ለጅብ ይጥሉ ነበር ቤቸሰብ ካለቀሰ ይገደል ነበር በአንድ ቀን ስልሳ የተማሩ ገደለ ያለቀውህዝብ ቤቱ ይቁጠረው ወያኔም ያው ነው ግን መንግስቱን የሚወዳደረው ሂትለር ብቻ ነው በአገራችን ሰላም ያውርድልን እንደገና ያንን አያሳየን

    • @edenseyoum2096
      @edenseyoum2096 3 роки тому

      @@mahletmulat6420 አረ በናትሽ እፈሪ ደርግንና ኢሀዲግን ልታወዳድሪ ነዉ እንዴ እኛ ምስክር ነን ምሳ በልተዉ እራት የማይደግሙ እድሜ ለመለስ የስራ በር ከፈተላቸዉ የቤት ባለቤት አደረጋቸዉ በኢሀዲግ ጊዜ የሞተ ሰዉ እየረገጥሽ ትሄጂ ነበር እንዴ

  • @kalbashoyoutube4603
    @kalbashoyoutube4603 3 місяці тому

    እድሜነ ጤነ ለማጌ አገር ወደድ

  • @waffiki
    @waffiki 11 місяців тому

    ጳዉሎስ ብዙ ነገር ክዷል።
    ትልቅ የሆነ ወንጀለኛ ነዉ ማለት ነዉ።

  • @netsanetbezabih3035
    @netsanetbezabih3035 5 років тому +6

    የፀረ አንድነት ሀይሎች ያሉትን ብሉ መንጌn እወደዋለው ሳይሆን አፈቅረዋለው አይገለፀውም፤

  • @yohanesberhanu840
    @yohanesberhanu840 3 роки тому +1

    It's like a jock ? Asking my daughter is your Dad good or bad person?

  • @FissehaMulugeta-wr4kk
    @FissehaMulugeta-wr4kk День тому

    ሲጀምር አካሄድ አለ ለአንድ ተራ ጋዜጠኛ መግለጫ መስጠት አይጠበቅባቸውም ፕሮፌሰር ትግስት ትግስትሽ ይገረርማል የጀግና ልጅ ጀግኒት ነሽ ኮራንብሽ።

  • @ewntubelay794
    @ewntubelay794 3 роки тому +8

    ጓድ ሊቀመንበር መንግሰቱ ሃ/መርያም አንኳን ደሰ አልዎት እርሰዎ ሳይሞቱ የትህነግ ወድቅት በማያትዎት።

  • @alemmengestu8510
    @alemmengestu8510 3 роки тому +2

    የመሃይምነትን ጥቁር መጋረጃ የቀደደው መንጌ አይደለም እንዴ? የህፃናት አንባ ከፍቶ ለሀገር የተስውቱን ጀግኖቻችን ልጅን ሲያሳድግ የነበሩ እባት :: አሁን በዚህ ስዓት ማን ምን ያደርጋል እንደ ሃገር መሪ? ጭራሽ 10ኛ ክፍል በሃላ ወጣቱ በሱስ ተጠምዶ ነው ያለው 30 ዓመት እያሰቆጠረነው::

  • @wagibelete4163
    @wagibelete4163 5 років тому +1

    Ebakeh endemewdew nigerelegn.she is so intelegent

  • @mekoninurgaha4815
    @mekoninurgaha4815 5 років тому +1

    Is this video released on January 2019?????

  • @hailegebregziabiher7916
    @hailegebregziabiher7916 5 років тому +3

    yalefew tarik alfewal gin ahun mengstu lethiopia hzb ykrta biteyk nsaha bigeba መሞት አይቀርም የነበረው ስህተት እና ጥሩ ሀሳብቀርቦ በቢሰጥ ሀገራችንህዝብ ጥረሩ ትምርት የሀሆነናል ሰው መመተቱ አየቀርም የነበረው ችግር በጣም አሰቀቃቂ መንግሰተቱ የወዋህ ለሊሀሆን ይችላል በግለሉ ስርአኣተቱ ግን ጨከካኝ እነና ገደዳይ ነው

  • @ykka7330
    @ykka7330 3 роки тому +2

    I believe that he should be arrested and deported to Ethiopia and face justice.

    • @emiyeethiopia4752
      @emiyeethiopia4752 3 роки тому

      i don't think so! you & we all Ethiopians should have to forgive him....!!!!

    • @ykka7330
      @ykka7330 3 роки тому

      @@emiyeethiopia4752
      The majority of Ethiopians will never forgive him because there is lot of blood on his hands.

  • @mekoyabelachew7974
    @mekoyabelachew7974 5 років тому +2

    Yes i herd so many good and patriotic histories about him am 10 years old grade2 stuident since in1983ec

  • @alexde6295
    @alexde6295 3 роки тому +1

    እንደዛ የሚወዳት አገሩ እንዲ በ ዘረኞች እና በሌቦች ስትቦጫጨቅ ሲያዬያት ልባቸው ምን ያህል እንደሚሰበር ይሰማኛል
    ማንም ያጠፍል እሱ ግን ለሀገር ያለው ፍቅር እና ወኔ ብቻ በቂነው ምድር ሽንታም ይሄው ይጨማለቅብን የለ እንኮን መንጌ አባታችን !

  • @samrawitgirma9744
    @samrawitgirma9744 5 років тому +12

    ሰዉ ጥራ ቢሉት እራሱ መጣ መንግቱ የኢትዮጵያ ወላጆች ጠላት ነው መቼ ነው የኢትዮጵያን ህዝብ ይቅርታ የጠየቀው አንቺ በህይወት ስላለሽ ስለአባትሽ ታወሪያለሽ ስንቱን ወላጅ ነው ልጅ አልባ ያደረገው በኢትዮጵያ ህዝብ አትቀልዱ የሱ መናገር የደም ካሳ አይሆን ይልቅስንሰሀ ግባ በይው

  • @birhanuwoldegebriel1340
    @birhanuwoldegebriel1340 3 роки тому

    Mengistu is hero no one can be megistu

  • @penuhemas2965
    @penuhemas2965 2 роки тому +1

    what ever ,he did what he can every govt has his own faults

  • @irasgelalcha5428
    @irasgelalcha5428 5 років тому +3

    Really, President Mengistu Hailemariam was patriotic & Committed leader of all nations of Ethiopia specifically and African Continent!

  • @ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ

    ክቡር የኢትዮጵያ ፕሬዚደንት ጎድ መንግሥቱ ኃይለ ማርያም እድሜ እና ጤና ሰቶአቸው የጠላታቸውን የስግብግቡን ቱንጃ ውድቀቱን ለመስማት (ለማየት) ቡቅተዋል🙏 ኢትዮጵያ ትቅደም ለዘላለምም ትኑር🙏💚💛❤️💪👍👏

  • @abdurahmanmussa2484
    @abdurahmanmussa2484 5 років тому +2

    Kolonel Mengistu Has did great scarification for the people of Ethiopia. He brought change in all people of Ethiopia except those TPLF members. that generation like him more than any one of the current extremer

    • @b.malebothanks3037
      @b.malebothanks3037 5 років тому

      You got that right, he did a lot of " scarfication" to Ethiopian people.

  • @hewanassefa1089
    @hewanassefa1089 3 роки тому +1

    Ask your dad what he did!!! Do you know how many family left without their father??? You have your father but some of us grew up without our fathers because of your DAD!!!!!!! Yes he does not like educated people because he has fear of education people!!!

  • @minlarghikochito991
    @minlarghikochito991 5 років тому +2

    ከፋ ክልላዊ መንግስትና እርሱን በራሱ ማስተዳደሪ የምችል በሕሪ ስለሆ ይፈቀድልን የምል ጥያቀን ባንደራ ስሪ ሁነን መብትስችን እናስከብራለን ።

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se 3 роки тому +4

    ጦጣ የጦጣ ልጅ

  • @FissehaMulugeta-wr4kk
    @FissehaMulugeta-wr4kk День тому

    እሳቸው ሲመሩ የነበረው 1ፓርቲ ኢህአፓ 40ሚሊዮን ህዝብ አሁን ያለው 130ሚላዮን ህዝብ ከ80 በላይ ፓርቲ ከሳቸው ቀኋላ የጠፋው ህዝብ ቁጥር ዘግናኝ መሆኑን አስበህ አስልተህ አውራ 3ንጉስ አለ።

  • @tsigeredaetuneshi5497
    @tsigeredaetuneshi5497 5 років тому +2

    መንጌ ጥቃት አይዎዱም ይባላል

  • @simontsige7361
    @simontsige7361 3 роки тому +1

    if mengstu are hero why go to zimbabwe kkkkk
    jegna libahal lemeretu leadu zmewt now.
    over 3000 history lemejemeta wede leila hager zked Anko mengstu now, he is not hero he is zero

  • @gashawnegash9953
    @gashawnegash9953 Рік тому

    ጓድ መንግስቱ የኢትዮጵያ መንግስት ቢፈቅድላቸው ይገባሉ ወይ ? አሁን የሚኖሩት በማን ጥበቃ ተማምነው ነው ? ከአገር ሲወጡ ከወጡ በዋላ በምን ሁኔታ እንደሚኖሩ ጠንቅቀው ያውቁ ነበር። ለጋዜጠኛም የማይቀርቡ ፈልገው አይደለም ብዙ መናገር የማይችሉበት ሁኔታ ውስጥ ነው ያሉት ሚስጥር ሆኖ የሚቀሩ ብዙ ነገሮች ይዘው ሊያልፉ ነው ያሳዝናል በስተ መጨረሻ እንኳን መናገር አይፈልጉም

  • @yourapollo5555
    @yourapollo5555 3 роки тому +7

    የመንጌ ታሪኽ መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ያቀዋል አሁን ገንዘብ ለማግኘት ተብሎ የሞተ ቁስል መቀስቀስ አስፈላጊ አይደለም

    • @ss-jm8se
      @ss-jm8se 3 роки тому

      አረመኔ ጨፍጫፊ ነበር አባትሽ ከዛ በዘለለ ፈሪ ነበር

    • @abrahamferede4728
      @abrahamferede4728 2 роки тому

      ሰይጣን ያቁስልህ

    • @abrahamferede4728
      @abrahamferede4728 2 роки тому

      @@ss-jm8se ዶማ

  • @HussenAhmed-u2o
    @HussenAhmed-u2o 6 місяців тому

    የተማረ ቢጠላማ ኖሮ የብዙሰዋቹን አባትእናትመሰረተትምህርት እንዲማሩባላደረገነበር የተማረ አይወድምላላቹት የመንግስቱን ነገረ
    ሌላ ማለትከፈለጋቹነው እንጂ

  • @mesfinkidan-rg3io
    @mesfinkidan-rg3io 7 місяців тому

    አባትሽማ ጨካኝ ነው ባይሆን ሀገር ወዳድ ነበር

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 3 роки тому +1

    ዶከተር፣ትግሰት፣ኃይለማሪያም፣ሀገር፣ወዳጅ፣የመመሀይም፣ይጥፏ፣በሎ፣ትምህርትን፣እንድንቀስም ያደረገው ለእኔ ትልቅ፣አርያ፣ተመሰሪወችን፣ወደውጭ፣ሀገር አየላከ፣፣ሲያስተመራቸው፣ሳይመለሱ፣በሰው፣ዮፖሌቲከሰ፣ጥገኝነት እያሉ፣ተበትነው፣የቀሩት።አይታቹሃል፣አሱን፣የካደ፣ወታደር፣ሁሉ፣ለውይን፣ቤት፣ተዳርገዋል፣ሰለዚህ፣መንግስቱን፣ኀሰይሌማሪምን፣ተውት፣የሰራዊቱ፣ከመካዱ፣በፊት፣ሰለሂይዋት፣ሚስጥረ፣አጀዳ፣ገልጾላቹሃል።የኸው፣በዚህ፣እድሜው፣የሀገሩን፣ሶቂቃ፣ለቅሶ፣ተተቀምጦ፣ያየሰል፣መንጌ፣ተጉዳና፣ልጆች፣ለተራበ፣ለድሃ፣ትልቅ፣አባት፣ናቸው።መሪ ሆኖ፣ደሞ፣ሳያጠፏ፣ይኖራል፣መለት፣አይቸሰልም፣መንግስቱኃይሌማሪያ፣አንድም፣ገንዝብ፣የህዝብን ገነዘብ፣አልዘረፈም፣ትለቅ፣ታማኝ፣የእግዛአብሄር፣ሰው፣ናቸው።መሀበራዊነትን፣አንድ፣ያደረጉ፣ሁሉምሰው፣አኩል፣ቡሆን ህለማቸው፣ነወ።ጀግናው፣መብጊ፣ሀገር፣ጥብቅ፣ብሎ፣ወትደርናባዘመተ፣እራሱ፣ከመኪና፣ላይ፣እየተፈጠፈጥ፣የወድቃል፣ከልሞተ፣አንድግሩሩን፣ተሰብሮ፣የጀብ፣ራት፣ሆኖ፣ይቀራል፣እናት፣አባት፣ውትድርና፣ሂዶ ወረ፣በማለት፣ይወዘወዘሰሉ።የኸ፣ወትድረሰና፣በማንኛውም፣ሀገር18አመት፣ሲሞላው፣የመዝመት፣ግዴታው፣ነው።እሥራኤል፣ሀገርም፣በግድ፣ነው፣የሚመለመሉት፣ሆኖም ለሲሰረት፣አመት፣ጌዴታ፣ነው፣በነፃ ነው የሚያገለግሉት፣ያው ሶስት መቶብር ተወጊ ከሆ አስከ አንድ ሺ ብር የመፈብለታል ሶሰቱንአመት አገክግሎ፣ጨረሰ፣መለት፣አይደለም፣አሰከ 40 አመት በያአመቱ እየሄደ ያገለግላል።መንንጌን ተውትኝ፣እኛ፣እንደ አዲስ ገፏ መገለበጥ፣ቸመለሰች ነው።መሠን፣የእራሱ፣ቤሄር፣10%በመቶ100%በጥጦር ኃይል፣በአየር መንግድ፣በፖለቲካው፣ኧረ ሰንቱ እነሱ ብቻ፣30አመት፣ቤሀለር፣ከሄር ገነጣጣለው፣፣እያገዳደሉ፣ሰለራ፣አንዳይታወቅባቸው፣27 የህዝብን ነብረት ሲዘርፈ፣ሰገድሉ የከረሙት።መንጌን፣እእናተ፣አደስ፣ትውለድ፣ምንም፣አይሸሰቹሁመፈ፣ማንም፣ተነስቶ፣የሚዲያተናገሪ ፣መሆን፣አይችለም።አሰኪ፣ሰለበጉ፣ስራቸው፣አንተርክ፣ለምድነው፣ሁሌይ፣የምትፈለጌቸው።አሱ አገሬን፣ለማንም፣አለሰጥም፣በለ ነው።ከብር ለመግስቱኃይሌማሪያም ስላም፣እናጤና፣ይስጠዋት ።

  • @AbdulfetaAman
    @AbdulfetaAman 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤mange

  • @everthingeverythingyougott2871
    @everthingeverythingyougott2871 5 років тому

    Ante Leba she is right Yeweyane ashkabach weyane ante belogazetena 👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👍👎👎👎👎👎👍👎👎👍👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👍👍👍

  • @josephelias3480
    @josephelias3480 3 роки тому +1

    Min yadergilenal? Tashofaleh ende?...as if you care about the people who died because of this criminal

  • @samsonyirga1838
    @samsonyirga1838 5 років тому +1

    yesakaln mngi anbsawun lsma nwu