የዱባ ወጥ አሰራር/How To Make Ethiopian-Eritrean Food Pumpkin Stew

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 вер 2024
  • #pumpkinStew#byLuli#
    የዱባ ወጥ አሰራር/How To Make Ethiopian Eritrean Food Pumpkin Stew‪@LuliLemma‬
    ingredient
    Pumpkin
    4 Onion
    1Tbs Garlic&ginger
    4 Tsp Chilli Powder
    1Tsp Black Pepper
    1Tsp Rosemary Powder
    1Tsp Cardamon Powder
    1Tsp Salt
    3 tbs Oil
    የበርበሬ ሊንክ • የበርበሬ አዘገጃጀት በቤታችን/HOW...

КОМЕНТАРІ • 109

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 3 роки тому

    ሉሊዬ እንደሁልግዜ በጣም ቆንጆ አስራር ነው እጅሽ ይባረክ አድርቆ መስራት እረስቼ ነበር ስላስታወስሽን እናመስግናለን🙏🙏👍🏽👍🏽❤️❤️❤️

    • @LuliLemma
      @LuliLemma  3 роки тому

      አመሰግናለው ሉላዬ😘

  • @fevenshow9824
    @fevenshow9824 3 роки тому

    በጣም አሪፍ አሰራር ነው ሉሌ የዱባወጥ ለሆድ ድርቀትም በጣም ጥሩነው አንችደሞ በጣም በሚያምር በሚያስጎመጂ መልኩ ሰርተሽዋል ተባርኪልኝ የኔውድ 👌😋❤️

    • @LuliLemma
      @LuliLemma  3 роки тому

      ፌሸንዬ አመሰግናለው😘

  • @blenbalagerua4801
    @blenbalagerua4801 3 роки тому

    ዋው ምርጥ ነው ሉሌ ጥሎብኝ ዱባ ወጥ ስወድ እጂሺ ይባረክ♥♥♥

    • @LuliLemma
      @LuliLemma  3 роки тому

      ብሌንዬ አመሰግናለው😘

  • @yenimare9837
    @yenimare9837 3 роки тому

    እናመሰግናለን ሉሉዩ ሰላሳየሺን ሞያ በርችልን👍😘

  • @esmerhailu8353
    @esmerhailu8353 3 роки тому

    የዱባ ወጥ ምርጥ ነው ሉሌ፡ስትቀምሺው አስጎመጀኝ፡እጅሽ ይባረክ👌🏽

    • @LuliLemma
      @LuliLemma  3 роки тому

      ኤሚጅም አመሰግናለው😘

  • @sabamtube1095
    @sabamtube1095 3 роки тому

    በጣም ቆንጆ ነው ልዩ ነው ሽክን አርገሽ ነው የሰራሽው ምርጥ ነው ሉላዬ እጅሽ ይባረክ

    • @LuliLemma
      @LuliLemma  3 роки тому

      ሳባዬ አሜን አመሰግናለው😘

  • @mesmak826
    @mesmak826 3 роки тому +1

    የሚያምር የዱባ አሰራር ከለሩ እራሱ ልዩ ነው ሉሌ እጅሽ ብርክ ይበል👌👌👍👍ሼር

    • @LuliLemma
      @LuliLemma  3 роки тому

      በጣም አመሰግናለው የኔ ውድ😘

  • @zuzutube2528
    @zuzutube2528 3 роки тому

    በጣም አሪፍ አራር ወድጄዋለሁ እጅሽ ይባረክ

  • @enattube1397
    @enattube1397 3 роки тому

    ዋው በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅግ ይባረክ

  • @EthioTastyFood
    @EthioTastyFood 3 роки тому +1

    በጣም ቆንጆ እጆችሽ ይባረኩ 😋👌

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 роки тому

    በጣም ቆንጆ አድርገሽ ስርትሽዋል እጆችሽ ይባረኩ የኔ ቆንጆ 👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️

    • @LuliLemma
      @LuliLemma  3 роки тому +1

      አሜን ወይኒ አመሰግናለው😘

  • @tsiontube4174
    @tsiontube4174 3 роки тому

    አሁን አሁን አስባልሽኘ ልዩ ነው 😋👌

  • @myLove-hl9hi
    @myLove-hl9hi 3 роки тому

    wow batami arefi adrgasi new yashrasiw egsi ybarak weda

  • @gezanashikor4130
    @gezanashikor4130 3 роки тому

    ተባረኪ ትዑም ጸብሒ ዱባ ሽኮሪና 👌👍

  • @nabechannel1921
    @nabechannel1921 3 роки тому +1

    ሉሉዬ እጅሽ ይባረክ ማሬ የሰራሽዉ ዱባ ወጥ በጣም ነዉ የወደድኩት ሲያምር ዱባ በጣም ነዉ የምወደዉ በጣም ጤናማ ነዉ አንቺ ደሞ አሳምረሽ ሰርተሸዋል ተባረኪልኝ ዉድድድድድ በርቺልኝ

    • @LuliLemma
      @LuliLemma  3 роки тому

      አመሰግናለው ናቢዬ ስለወደድሺልኝ😘

  • @AyniA1
    @AyniA1 3 роки тому

    ምርጥና ጤናማ አሰራር

  • @samerrasad4690
    @samerrasad4690 3 роки тому

    በጣም ምርጥ ጤናማ የሆነ 😋

  • @LuliLemma
    @LuliLemma  3 роки тому +5

    ውድ ተመልካቾቼ እንኳን ደና መጣችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለው አዲሶችም የደውል ምልክቱን በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑኝ ቪዶውን ከወደዳችሁት ላይክ ሼር አርጉት🙏የበርበሬውን ሊንክ እና የዱባውን ጣፋጭ ከፈለጋችሁት አስቀምጫለው
    ua-cam.com/video/LAfRr28rT2U/v-deo.html
    የዱባ ጣፋጭ ua-cam.com/video/DsT1TnSl8nc/v-deo.html

  • @Sincerelymeron
    @Sincerelymeron 3 роки тому

    በጣም አሳምረሽ ነዉ የሰራሽዉ! shared 😘!

    • @LuliLemma
      @LuliLemma  3 роки тому

      አመሰግናለው ሜሬ😘

  • @sofiayseid3081
    @sofiayseid3081 3 роки тому

    በርችልን በጣም ሃሪፍ አሰራር

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 3 роки тому

    በጣም ቆንጆ ነው ሉሊዬ ያም👍🥰❤️

    • @LuliLemma
      @LuliLemma  3 роки тому

      አመሰግናለው ቀለምዬ

  • @ሰሚባባ
    @ሰሚባባ 3 роки тому

    Wow betam arif yehon aserar new yasayshen enamsgnaln

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 3 роки тому

    Watching

  • @lulatesfu2366
    @lulatesfu2366 3 роки тому

    የምገርምሽ ሉላየ ዱባ በታም ነው የምወደው በታም ጣፋጭና ጤናማ ነው

    • @LuliLemma
      @LuliLemma  3 роки тому

      አዋ ሉላዬ ቆንጆ ነው አመሰግናለው😘

  • @ebrishabdela644
    @ebrishabdela644 3 роки тому

    Wow betam leyu argesh new yesrashiw

  • @Hara-tube12
    @Hara-tube12 3 роки тому

    የዱባ ቁአንጣ ብዬዋለው በጣም ቆንጆ ሉሊ

    • @LuliLemma
      @LuliLemma  3 роки тому

      ቃል አዋ በይው ቆንጆ ነው🙏

  • @sarit2607
    @sarit2607 3 роки тому

    Betam konjo ye duba aserar new liyt yale sisera betam arif new emokrewalew wude

  • @milygerard5704
    @milygerard5704 3 роки тому

    Wow luliye betam yemiyamr aserar new wude enamesegnalen

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 3 роки тому

    ሉሊዬ በጣም ቆንጆ የዱባ ወጥ ቤተሰቤ በጣም ይወዳሉ ቪዲዮሽን አይተው ይኸው ካልሰራሽ ተብዬ በሰንበቱ እንገላታልሻለሁ ‼️💯💯💯👍ሼር

    • @LuliLemma
      @LuliLemma  3 роки тому

      አመሰግናለው ምሳዬ ስሬላችው ቆንጆ ነው😘

    • @ethiolal2148
      @ethiolal2148 3 роки тому

      @@LuliLemma ወይ ጉድ ሰራሁ እኮ ሊያሳድሩኝ መሰለሽ ሉሊዬ🥰

    • @LuliLemma
      @LuliLemma  3 роки тому +1

      እሰይ የኔ ቆንጆዋች ሳም አርጊልኝ💗

    • @ethiolal2148
      @ethiolal2148 3 роки тому

      @@LuliLemma እሽ በጣም አመሰግናለሁ ሉሊዬ💕

  • @sarit5304
    @sarit5304 3 роки тому

    betam mirt wet newluliye tebareki

  • @ethiokitchen8369
    @ethiokitchen8369 3 роки тому

    ምርጥ ነው

  • @sumayatube8284
    @sumayatube8284 3 роки тому

    ዶሮ ወጥ የመሰለች ወጥ ናት እጅሽ ይባረክ 😋

  • @SaritSearet
    @SaritSearet 3 роки тому

    Betam konjo ye duba wet new luliye ejish yibarek

  • @ጥንቅሽሚዲያ
    @ጥንቅሽሚዲያ 3 роки тому

    ዱባ ወጥ ውስጤ ነው የኛየሙስሊሞች ነብይ መሀመድ ሰለላሁ አለሂ ወሰለም የምግብ ምርጫቸው የሚወዱት ዱባ ነው ነገ እራና እዳችው እበላለው ተባረኪ አችም እኔቤት ብቅ በይ

    • @LuliLemma
      @LuliLemma  3 роки тому

      አመሰግናለው እሺ🙏

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 3 роки тому

    ቆንጆ ስራ ነው እናመሰግናለን

    • @LuliLemma
      @LuliLemma  3 роки тому

      እሺ አመሰግናለው😘

  • @kdestidagm9211
    @kdestidagm9211 3 роки тому

    ዋው የኔ ባለሙያ በርች ውደ

  • @sofiaybentseid8179
    @sofiaybentseid8179 3 роки тому

    wow👍

  • @semirahussen1530
    @semirahussen1530 3 роки тому

    Wow duba ethio eyalhu betshay neber menadrkew kkk tebarki

  • @shewaethio-baking6923
    @shewaethio-baking6923 3 роки тому

    Yummy

  • @axatube3194
    @axatube3194 3 роки тому +1

    Ewnet new kuletu Liyu Liyu new 👍 share

    • @LuliLemma
      @LuliLemma  3 роки тому

      አመሰግናለው😘 Axa

  • @rebyabilal6671
    @rebyabilal6671 3 роки тому

    Betam arif argesh new yesrashiw enamsgnaln

  • @tgethiotube3731
    @tgethiotube3731 3 роки тому

    Thank you for shearing ejish yibarek

    • @LuliLemma
      @LuliLemma  3 роки тому

      አሜን አመሰግናለው

  • @ethiotubeyebahlgebeta6936
    @ethiotubeyebahlgebeta6936 3 роки тому

    በጣም ቆንጆ ነው ሉላየ ዱባ በጣም ነው ምወደው እጅሽ ይባረክ ሼር😋👌

    • @LuliLemma
      @LuliLemma  3 роки тому

      አመሰግናለው💗

  • @genethayle5378
    @genethayle5378 3 роки тому

    Thank you for sharing

  • @lulacooking237
    @lulacooking237 3 роки тому

    ዱባ የምወደው ምግብ የምገርምሽ ሁሌ ነው የምሰራው ተባረኪ ሉሊየ 👏👌

  • @gestanekitchen4057
    @gestanekitchen4057 3 роки тому

    በጣም ቆንጆ የዱባ አሰራሪ ነዉ እጅሸ ይባረክ

  • @meditationlovenature9193
    @meditationlovenature9193 3 роки тому

    Betam yemiyamr duba wet new wow c'est délicieux

  • @MayetMaki
    @MayetMaki 3 роки тому

    ቆንጆ አርገሽ ሰርተሽዋል ምርጥ ነው❤🙏👍

    • @LuliLemma
      @LuliLemma  3 роки тому

      እሺ ማየት አመሰግናለው😘

  • @fekerfeker2506
    @fekerfeker2506 3 роки тому

    wow😘👍

  • @EthioPrecious
    @EthioPrecious 3 роки тому

    ሉላዬ በጣም ቆንጆ የድባ አሰራር ነው እጂሽ ይባረክ ውዴ 🥰💕🙏

    • @LuliLemma
      @LuliLemma  3 роки тому

      አሜን አመሰግናለው🙏

  • @gestanekitchen4057
    @gestanekitchen4057 3 роки тому

    watching

  • @saronlove5926
    @saronlove5926 3 роки тому

    Liyit yale Konjo Aserar new duba endih konjo ketesera betam yitaftal enamesegnalen luliye

    • @LuliLemma
      @LuliLemma  3 роки тому

      በጣም አመሰግናለው እሺ

  • @kadejsiraj7514
    @kadejsiraj7514 3 роки тому

    በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እናመሰግናለን

  • @ethio-sweet3982
    @ethio-sweet3982 3 роки тому

    berchilgn 👍

  • @merkamoethiopian3458
    @merkamoethiopian3458 3 роки тому

    በጣም ቆንጆ ነው ልክ እንደዶሮ ነው የሰራሽው😍😍😍 እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ🙏🏾

    • @LuliLemma
      @LuliLemma  3 роки тому

      አመሰግናለው,😘

  • @hannatelaye2634
    @hannatelaye2634 3 роки тому

    Ejese yebarke batame konjo nawe ❤️👌🏻👌🏻👌🏻

  • @bethelinfo1966
    @bethelinfo1966 3 роки тому +1

    Lulaya....ይህንን ዱባ በጣም ነው ምውደው(ቀላል ነው ለመላጥ)..+ ልዩአድርገሽ ነው የሰራሽው👌🏽👍.....thank you lulaye share ሼር ስላረግሽን.......ቤተሰብ ከሆንኩ ቆየሁ ....ሲመችሽ አንችም ጏራ በይ...አመሰግናለው🙏

    • @LuliLemma
      @LuliLemma  3 роки тому

      ቤቲዬ አመሰግናለው በጣም እኔም ቤተሰብ ሆኛለው😍😘

  • @kushnatube258
    @kushnatube258 3 роки тому

    Luliye Betam arif new 😍😍Berchilegn

    • @LuliLemma
      @LuliLemma  3 роки тому

      አመሰግናለ,😘

  • @sofiayseid5891
    @sofiayseid5891 3 роки тому

    በጣም ቆንጆ ነዉ 👍

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 3 роки тому

    በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሸ ያባረክ 🙏👍

    • @LuliLemma
      @LuliLemma  3 роки тому

      አሜን ቤዛዬ😘

  • @teravolo7307
    @teravolo7307 3 роки тому

    I told you Luliye one of my favorite food 🍱 👍❤️

  • @JuharaMos
    @JuharaMos 3 роки тому

    ሰላም የኛ ባለሙያችን ቤትሽ ታይቶ አየጠገብም ጥሩ ጥሩ የምግቦች አሰራር እያካፈልሽን ነዉ አመሰግናለሁ በርቺ በቀጣይ በሰፊ እንጠብቃለን

    • @LuliLemma
      @LuliLemma  3 роки тому

      በጣም አመሰግናለው የኔ ውድ እሺ🙏😘

  • @asmera1241
    @asmera1241 3 роки тому

    One of my favorite thank you for sharing sweetie 👏👌

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 3 роки тому

    እውነትም ዶሮ የመሰለ ወጥ ነው የሰራሽው 😘😘

    • @LuliLemma
      @LuliLemma  3 роки тому

      አመሰግናለው😘

  • @freytube2731
    @freytube2731 3 роки тому

    very healthy, thank you for sharing

  • @MesrakandDestiny
    @MesrakandDestiny 3 роки тому

    You make it look yummy 😋 thank you for sharing dear 👌🏾🥰

    • @LuliLemma
      @LuliLemma  3 роки тому

      አመሰግናለው😘

  • @nnxgamertv1107
    @nnxgamertv1107 3 роки тому

    Thank you for sharing sweetie keep up the good work 👌😘

  • @bayradenbayraden3308
    @bayradenbayraden3308 3 роки тому

    Batami arefi liu new enamasagnalin weda yasgomajal ejsh ybaraki ymmi yanea balamoya

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 3 роки тому

    So yummy!

  • @mesmak826
    @mesmak826 3 роки тому

    👁👁😍

  • @EyerusBerie-ri3xx
    @EyerusBerie-ri3xx Рік тому

    Konjo new ehitach berchlin

  • @hibaawel6298
    @hibaawel6298 11 місяців тому

    ዘይት ግን አልበዛም?🥰

  • @melathussen3236
    @melathussen3236 3 роки тому

    Wow betam arif aserar new yasayshin enamsgnaln

  • @ሰደትናሂወት
    @ሰደትናሂወት 3 роки тому

    wow👍

  • @kebebushtube9618
    @kebebushtube9618 3 роки тому

    ሉላየ በጣም ቆንጆ ነው ያሚ👍💖

    • @LuliLemma
      @LuliLemma  3 роки тому

      ከበቡሽዬ አመሰግናለው😘

  • @ethiokitchen8369
    @ethiokitchen8369 3 роки тому

    Watching