የዱባ ወጥ አሰራር ( Duba wet )

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 93

  • @mahederkebedekebede1529
    @mahederkebedekebede1529 4 роки тому +32

    ቁሌትሽ እጅግ በጣም ጥሩ ነው ትክክልም ነው ያቁላላሽው!! ግን የዱባ ቋንጣ ወጥ ዱባው ልክ እደቁዋንጣ መድረቅ አለበት!!
    ዱባውን በካርት መላጫ ልጣጩን ከላጥሽ በሁዋላ ስጋውንም በስሱ እየላጥሽ አውርደሽ ኦቨንውስጥ ልክ እደቁዋንጣ እሳቱን ቀንሰሽ ትተይዋለሽ በማግስቱ አናፍሰሽ ስትተይው ይደርቃል በደንብ ሲደርቅ የዱባ ቁዋንጣ ይባላል አያቶቻችን እናቶቻችን ዛሬም እኛ እንሰራዋለን እኔም ውጭ ነው የምኖረው ለፆም አዘጋጅቼ አሁን ቤቴም የደረቀ በጠርሙስ አለኝ እሄ የዱባ ጉላሽ እንጂ ቁዋንጣ አይባልም ቂዋንጣ ከተባለ ቁዋንጣ ነው መሆን ያለበት።

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  4 роки тому +4

      አመሰግናለሁ እሞክረዎለሁ ።

    • @tigistbogale6592
      @tigistbogale6592 4 роки тому +2

      Maheder Kebede kebede ሳልሞክረው ተመቸኝ ሀሳብሽ

    • @Ethiolover100
      @Ethiolover100 4 роки тому

      ከይቅርታ ጋር እኔ ብዙም የቅመም ሰው አይደለሁም ግን መከለሻ የሚባለው ቅመም መጨረሻ መስሎኝ የሚገባው?

    • @baroqueinethiopia-zebenay1868
      @baroqueinethiopia-zebenay1868 3 роки тому

      ትክክለኛው የዱባ ቁዋንጣ እንደዚህ ነው።

  • @naturalmarry8244
    @naturalmarry8244 Місяць тому

    Turu ena gize aywesdm. So I like it

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    ማዝዬ ተባረኪልኝ እስካሁን ካየሁት ያንቺ ተመችቶኛል አንደኛ ነሽ ተባረኪ እጄን ላፈር ። ዛሬ ዱባን ስርች ያደረኩት ምክንያት ለኮሎስትሮል ፍትህ መድኃኒት ነው የሚባለው ነገር ሰለስማሁ ነው ወገኖቼ ውጤቱን ታያላችሁ ሞክሩት ። ከልብ እናመስግናለን ማዝዬ

  • @HdjdhHfjdg
    @HdjdhHfjdg 4 роки тому +1

    ትግስትሺ በጣም ነው የማደቅሺ በርች

  • @kalleab2512
    @kalleab2512 2 роки тому

    በጣም ጎበዝ ነሽ ውሃ ስላል ጨምርሽብ ዋው 👌👌👌

  • @woynifissehaye9143
    @woynifissehaye9143 4 роки тому +1

    ስላም መአዛ ምግብ አስራርሽን በጣም ነው እምወደው ግን መማር እፈልግ ነበር እንዴት መማር እችላለሁ

  • @hopeliveshere1121
    @hopeliveshere1121 4 роки тому +3

    You remind me of my aunt. She passed away 5 yrs ago , but you guys have similar cooking techniques. Thank you for your videos.

  • @flrehiwottessma999
    @flrehiwottessma999 4 роки тому

    ዋው እጅሽ ይባረክ

  • @Yodie19
    @Yodie19 4 роки тому

    Yene konjo gobez eko nesh!! ....derbaba balemuya 👍 enatem adrika new yemtseraw esti enem bezi tsom emokrewalehu!! Amesegnalehu ehite 👍tebarekilegne 🙏

  • @መገናኛ-ጨ8ተ
    @መገናኛ-ጨ8ተ Рік тому

    ሙያሽ ደስ ብሎኛል❤

  • @ማረኝየአሏህs
    @ማረኝየአሏህs 4 роки тому

    እጅሽን ይባርክልሽ መአዚ

  • @ዘዳነኝ
    @ዘዳነኝ 4 роки тому

    ዋውው ማአዝዬ በጣም ሃሪፍ ነው እጅ ይባሪክ
    እና የዛው የጎመኑ አሳይን እናት

  • @amzain7715
    @amzain7715 4 роки тому

    Betam gozi nes nesi tebarek

  • @sofiabaze677
    @sofiabaze677 4 роки тому +1

    እዴየት ነሺ እመቤየይ ጠፋሺ በሰላም ነው
    ማሻአላህ አለይኪ ትስለሚ ሃያቲ

  • @senitube5770
    @senitube5770 4 роки тому +2

    በጣም ደስ ይላል በርቺ የኔ እህት

  • @Fikir-Selam
    @Fikir-Selam Рік тому

    wow!! my mom used to cook the same way ❤ thank you meazu!!

  • @mamituemana278
    @mamituemana278 4 роки тому

    Tebarak yene konjo

  • @kassugebresellasie6626
    @kassugebresellasie6626 4 роки тому

    Hi Meaza, good job as usual and keep up the good work. Would you please if you can make a vedio on how to make "SELJO" .
    I think it is perfect timing and I would like to try making following you teachings.
    Thank you.

  • @delinatube163
    @delinatube163 4 роки тому

    Nice dish
    Enizamed guys

  • @memywa2756
    @memywa2756 4 роки тому

    የኔ ባለሙያ

  • @mulumola6561
    @mulumola6561 4 роки тому

    Thank you so much 😊
    Tebareke Yehagere Lije🙏🏾
    Asgomjshgn Nege❤️ Newe Yemserawe !👍

  • @sadahasn8921
    @sadahasn8921 4 роки тому

    እረጋታሸ ደሰ ሲል ቤተሠብ ሁኝሸ አለው አላህ ይጠብቀን ይጠብቃችሁ ለሁሉ አለም

  • @HayatHayat-pp3fv
    @HayatHayat-pp3fv 4 роки тому

    Maziyyeeeee yene balamoyaaaaaa mashaAllah biyalehu beka enem eleleleleee yalku balemoyaa lihonlish newu yanchin eyetketatelku

  • @wifjsaicjx9191
    @wifjsaicjx9191 4 роки тому

    ባለሞያ ነሽ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን

  • @ተወከልአላህ-ኸ4ኰ
    @ተወከልአላህ-ኸ4ኰ 4 роки тому +1

    ጎበዝ ነሽ በለሞያ በርቺ

  • @lidacall5379
    @lidacall5379 4 роки тому

    Duba wete lek endedoro new shenekuret mideregew shenekuretu tenesh bonebegn beteref betam meteseriw neger hulu arif na benetshena new berechi eheta 👍🙏

  • @woinshetgirma7
    @woinshetgirma7 4 роки тому +1

    Enqan bedehena metash yena konj

  • @flowerrose2240
    @flowerrose2240 4 роки тому

    Wawu wawu maziye tbrk💚💛❤💋

  • @sebletekle8923
    @sebletekle8923 4 роки тому +1

    Betame Balemoya. I love your Chanel. Thank you for sharing many great recipes.
    Would you please show us how to make
    Yemekelesha kememe, Tikure Kemem, ena Neche kemem aserare?
    Thank You.

  • @zahrahasiri1741
    @zahrahasiri1741 4 роки тому

    ማዝዬ ውነት ነው ኢቶጵያ እሠራው ነበር ልዩ አሠራር ነው ሆዴ ምርጥ እህት በርቺ።።።።

  • @Koke01-24
    @Koke01-24 4 роки тому

    Wow,Maziye amazing talent my sister, Thanks

  • @fetiyanuri1107
    @fetiyanuri1107 4 роки тому

    Yummy yummy!!👍👌

  • @mnhashtagchannel4394
    @mnhashtagchannel4394 4 роки тому

    Wey Mezi demo min addis moya anetasheln yene balemoya 🥰
    Thank you so much!

  • @yggdgdhg3583
    @yggdgdhg3583 4 роки тому

    ሙአዚ ምረጥ ኘዉ ሥራሸ ሁሉ ልዩ ነዉ

  • @rahwawoldemichael6086
    @rahwawoldemichael6086 4 роки тому

    Thanks sister looks delicious 😋

  • @enattaye9796
    @enattaye9796 4 роки тому

    እናመሠግናለን እህታችን😍😍😍

  • @zulaliyajemal4550
    @zulaliyajemal4550 2 роки тому

    በጣም ምርጥ ሴት)❤)

  • @mohammedhussen6906
    @mohammedhussen6906 4 роки тому

    Wow

  • @nardoskittygamer7176
    @nardoskittygamer7176 4 роки тому

    በጣም አሪፍነው ዱባ በእንግሊዘኛ ምንእንደሚባል ንገሪኝ እህታለም ❤❤❤

  • @banjaminseid569
    @banjaminseid569 4 роки тому

    Gobez 👍🏻👍🏻

  • @azeb2809
    @azeb2809 4 роки тому +2

    መአዝየ እስኪ ስሙን ካልተሳሳትኩ የምስር አፊዝ አስራር አሳይን

  • @keyakeya2199
    @keyakeya2199 4 роки тому

    በጣም አመሰግናለሁ መአዚ እንዴት ስራ እንዳቀለልሽልኝ በኦቨን ሽንኩርት ማብሰሉን ሁለት ልጆች አሉኝ ሁለተኛውን ከወለድኩ 3 ወሬ ነው ምግብ አብስዪ መብላት በከበደኝ ሰአት ነው የደረሽልኝ በጣም ከባድ ነው ከልጅ ጋር ሆኖ ማዘጋጀት አሁን ስራ እረፍት ስሆን አንዴ አዘጋጃለሁ እንደገና ሽታ ይቀንሳል thank you ጎበዝ በርቺ

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 4 роки тому

    Betam konjo sis thank you

  • @arsemaafework3554
    @arsemaafework3554 3 роки тому

    Ye duba wet tkm gn mndnw?

  • @kidreacts1529
    @kidreacts1529 4 роки тому

    Hi, is Duba Pumpkin??

  • @menentekleberhan8705
    @menentekleberhan8705 4 роки тому

    Selme hunge konjo gubezeee😍

  • @asiyaahmed3435
    @asiyaahmed3435 4 роки тому

    Aheln

  • @abebatube7629
    @abebatube7629 4 роки тому +1

    ሀይይስስስሰ

  • @rh1660
    @rh1660 4 роки тому

    Thank you!

  • @Bemni-getu
    @Bemni-getu 4 роки тому

    🙏🙏

  • @tessemamizer9907
    @tessemamizer9907 4 роки тому

    Nice to see u

  • @selamatnafu6593
    @selamatnafu6593 4 роки тому +1

    እደዱባ እምጠላው ምግብየለም

  • @HH-505
    @HH-505 4 роки тому

    ጎመኑን እንዴት እንደሰራሽው ኣሳያን

  • @marthayohannes645
    @marthayohannes645 4 роки тому

    Thank You dear...

  • @firehiwotsitotaw6208
    @firehiwotsitotaw6208 4 роки тому

    Yen konjo matesh thank you

  • @HayatHayat-pp3fv
    @HayatHayat-pp3fv 4 роки тому

    Dubayyyeee nabsiyeee be selam ethiopia yagenagnal
    Maziyyee wedshalewuuu 💖💞💞💞🌹💞💞🌷💞💞💞💙💛💞💛💚💞💙💞💞💛💞💛

  • @Ethiolover100
    @Ethiolover100 4 роки тому

    መከለሻ መጨረሻ ላይ አይደል እሚጨመረው እንዴ?

  • @asbideralove6812
    @asbideralove6812 4 роки тому +2

    ርሑስ ፆም ይኩነልኩም

  • @azeb2809
    @azeb2809 4 роки тому

    ስላም መአዝየ የምወድሽ በርቺ

  • @dohadoha4459
    @dohadoha4459 4 роки тому

    Mazi. Shikor. Xenhki. Xbuk. Nski. Xbkti. Kabaki. Buzuh. Temahire. Aleku. Kexliyo. Bertei. Tebareki.

  • @betelihemketema7859
    @betelihemketema7859 4 роки тому

    አደኛ ነኝ ዛሬ

  • @jirayesuus9958
    @jirayesuus9958 4 роки тому

    Knjo Wat gobz

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 4 роки тому

    Selam meazi

  • @alemeshethunde4236
    @alemeshethunde4236 4 роки тому +1

    ማአዚ. ሀገሪን አስታውሽኝ. ይእኔ. ባለሙያ

  • @tgmarewimarewi3795
    @tgmarewimarewi3795 4 роки тому

    Beirch heite hamsgnalwe

  • @auntie9077
    @auntie9077 4 роки тому

    Yummy!!! "66" from NYC

  • @سعادهسعاده-و9ت
    @سعادهسعاده-و9ت 4 роки тому +1

    አማረኝ ነፍሰንጡር ነኝ

  • @FikritiShumu
    @FikritiShumu 7 місяців тому

    Yekeflal atyem😢

  • @yemanetesfazion5814
    @yemanetesfazion5814 4 роки тому +3

    ጎንፎ ዱባ ጥሩ. ወጥ አይታፍትም

  • @ሜሮንሙሴ
    @ሜሮንሙሴ 4 роки тому

    ቀደም ብሎ እናቴ የጾም ወጥ በተለይም የዱባና የአተር ክክ ቀይ ወጥ ስትሠራ ያየሁት ቀይ ሽንኩርቱ አጋም መስሎ ሲበስል ገንፈል ተደርጐ የተዘጋጀ ጥሬአብሽና ቀይ ሽንኩርት አብሮ ደርቆ የተፈጨ ግማሽ የሻይ ማንኪያ የሚሆን ትንሽ በመጥበሻ ወይም ሽንኩርቱን ገለጥ አድርጐ መሀል ላይ ቀላ እስከሚል አማስሎ ማዋሀድና በርበሬውን፣ ዘይቱን እንደቅደም ተከተሉ ከተቁላላ የዱባ ቋንጣውን ጨምሮ አብሮ ማቁላላት ይበልጥ እንዲጣፍጥና ዱባ እንኳን ለማይወድ ከዚህ በኋላ የዱባ ወጥ ያሰኘዋል፡፡ አመሰግናለሁ፡፡

  • @danielhiggins225
    @danielhiggins225 4 роки тому

    Delishes

  • @amena2065
    @amena2065 4 роки тому

    ፓስታ ሰስሪ የጨመርሽው የደረቀ ፓውደር ሰሙን ትነግሪኝ በ እንግሊዘኛ shopping 🛒 ሄጅ ልገዛ ፈልጌ ነው::

  • @oumryantube5487
    @oumryantube5487 4 роки тому

    ኡሙ ራያን ቱያቤ

  • @yemanetesfazion5814
    @yemanetesfazion5814 4 роки тому +1

    ዲባ የዝህ አገር አደአገር ቤት አደለም

  • @tigistbelay1877
    @tigistbelay1877 4 роки тому

    እዴት ነሽ? E p s የማቅሽ መሰለኝ አሁን ግን ጠፍተሻል ውጭነሽ መሰለኝ

  • @kefaykifle6750
    @kefaykifle6750 4 роки тому

    ምነው ይህንን የመሰለ ወጥ እየሰራሽ እንደዚህ ዓይነት እንጀራ ጥሩ አይደለም

  • @mekidesbelachew5022
    @mekidesbelachew5022 4 роки тому

    thank u yene konjo gin i don't like duba