የማማዬ ምግብ አሰራር - How to Make Qey Duba Wet - የቀይ ዱባ ወጥ አሰራር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 203

  • @betelihamsemaw5620
    @betelihamsemaw5620 7 років тому +7

    ከምታስተምሪን ትምህርት በበለጠ እድገባን በምታደድርጊው ጥረት ደስ ትያለሽ እድሜ ከጤና ጋ እግዛብሄር ያብዛልሽ ሞም ኑሪልን።

  • @almazlove3093
    @almazlove3093 6 років тому +3

    እማማዪ ለምናገር ቃላት ያንስኝል ልኒ ከናትም በላይ እናቴ ኖት እግዚአብሂር እድሜ ይስጥልን

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 6 років тому

    ይህ የሰው ሀገር ዱባ መልኩ ደስ አይልም ቅርፅ የለሽ ሞላላ ላይጥምም ይችላል ዱባነቱን ነው። ኑሪልን እናመሰግናለን

  • @babys7570
    @babys7570 3 роки тому +1

    ደስ ይላል ማማዬ አጆት ይባረክ ድንገት የዱባ ወጥ አሰራር ለማየት ፍልጌ ነው ያየሁት አናመሰግናለን!

  • @bereketeabteshome8126
    @bereketeabteshome8126 2 роки тому

    Thank you that was very helpful!

  • @zizubinetbaba6367
    @zizubinetbaba6367 7 років тому

    ማሽአላህ ጀዛኪላህ ከይር ማዘር ምርጥ ትምርት ነው

  • @ራህማሙሀመድ-ጐ7ቐ
    @ራህማሙሀመድ-ጐ7ቐ 7 років тому

    በጣም ሀሪፍ ነው ሥራዎትን እወደዋለሁ እድሜና ጤና ይሥጥልኝ

  • @ሁሉበእርሱሆነ-ረ8ቀ
    @ሁሉበእርሱሆነ-ረ8ቀ 7 років тому +2

    ማሚ የአዳነ እናት የኔ ባለሙያ እርጂም እድሜ ከጤናጋር "''''''''''''😍😍😍😍😍😍

  • @zehrezehre4662
    @zehrezehre4662 5 років тому +1

    ማሻአላህ ማማየየ እድሜናጤና ይስጥልን እውነት እናት ለልጃአ እደምታስተምርው ነው የምታስተምሪን ፈጣሪ ያቆይሽ የኔ እናት

  • @kubrakubra9735
    @kubrakubra9735 6 років тому

    እናመሰግናለን ማሚ ተባረኪ

  • @Jhddy
    @Jhddy 7 років тому +4

    ማዘርየ በጣም እናመሰግናለን እማየ የቅቤ አነጣጠር ብታሳይኝ እኔ ያው ከሀገር ውጭ ነኝ የይቶጲያ ቅቤ የለኝም ሹካ ማኪያ የሚባለውን ወይም ሰመን እነዚህን ነው ማገኘት የምችለው እባከወትን ያሳዩኝ???

  • @ferihaferiha3967
    @ferihaferiha3967 7 років тому +5

    ፈገግታሽ ብቻ ይበቃል አላህ እድሜሽን ያርዝመው

  • @ብርሽየአባቴ
    @ብርሽየአባቴ 7 років тому

    እናመሰግናለን ማሚ ውዴ እጅሽ ይባረክ

    • @hgfttyy5139
      @hgfttyy5139 6 років тому

      عليكم السلام و رحمة الله.

  • @zebibayemer844
    @zebibayemer844 4 роки тому

    ረጂም ዕድሜ እናመሰግናለን

  • @ib-lq9fz
    @ib-lq9fz 7 років тому +2

    can u show us how to prepare ye wot kimem

  • @ghddgayemanoteetexcgdemesi2124
    @ghddgayemanoteetexcgdemesi2124 7 років тому

    እናመሠግናለን

  • @ksa416
    @ksa416 7 років тому

    ማማዬ ከልብ አመሰግናለሁ አላህ እድሜ ና ጤና ይስጥልን ካንቺ ብዙ ነገሮችን ተማርኩኝ እጅግ በጣም እጅሽ ይባርክ እናትዬ

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 11 місяців тому

    እረጂም እድሜ አላህይስጥልን ማዘርዬ

  • @ybz8769
    @ybz8769 7 років тому +2

    how is it made the wet qememm? is it known in Ethiopia .

  • @foziyajemal5814
    @foziyajemal5814 7 років тому

    በጣም ነው የማመሰግነው

  • @ሰሚራበሀሩ
    @ሰሚራበሀሩ 7 років тому

    እናታችን በጣም እናመሰግናለን አሰራሮት በጣም ይመቸኛል ባለሙያ ኖት እድሜ ጤና ፈጣሪ ይስጦት

  • @elsanegoosey2581
    @elsanegoosey2581 7 років тому

    tebareku enate

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    Emamy edmeshen yarzemelen bezu bezu neher ke erso endetemarku ke enaty enquan altemarkum . Egzeabhier betena yetebekelgne enaty new yemelesh .God blesseing at all.

  • @nejatumuayub6232
    @nejatumuayub6232 2 роки тому +1

    ማሚዬ❤️ የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ ያንቺን ምግቦች ስሰራ ነው እሚጣፍጥልኝ ልክ እንደናቴ ባለሙያ ነሽ የኔ አንደኛ

  • @hadrahadru8343
    @hadrahadru8343 7 років тому

    በጣም ባለሙያ እጅሽ ይባረክ የአዳነ እናት

  • @ትርንጎየሚካኤልልጅትርንጎ

    ውይ ማማዬ ተባረኪ እወድሻለሁ የናቴ ናፍቆት ሣይሽ ይወጣልኛልል እግዛብሄር እድሜና ጤና ይሥጥልኝ

  • @ሀዩሀሠን
    @ሀዩሀሠን 4 роки тому

    እድሜና ጤና ይስጥልን ማዘር

  • @ሰላሜነሽድንግልዋስት-ዸ9ዸ

    የኔ እናት በጣም እናመሰግናለን

  • @bizzib8724
    @bizzib8724 7 років тому

    Happy mother's day mama habibti! ...Adane is the p.o.box ready?

  • @Tube-uk3zi
    @Tube-uk3zi 7 років тому +4

    የወጥ ቅመሙ ከምን ከምን ነው የሚሰራው

  • @a.s.6685
    @a.s.6685 2 роки тому

    What are the "wet spices", please ?

  • @lidiya727
    @lidiya727 7 років тому

    እጆት ይባረክ
    እናመሰግናለን

  • @Cosette-sf8mh
    @Cosette-sf8mh 7 років тому

    ማሚ.በጣም አመሰግናለሁ ሰላም.እድሜ እና.ጤና.እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥዎት.እናት

  • @አላህወኪል-አ4ጐ
    @አላህወኪል-አ4ጐ 7 років тому

    እናመሰግናለን ማዘር

  • @mesimelesemelesemesi5461
    @mesimelesemelesemesi5461 6 років тому

    የዱባ አልጫ አሰራር አሳይን ማዘርየ እጅሽ ይባረክ

  • @kidistneguse6672
    @kidistneguse6672 7 років тому +7

    ዋውውው ማማዬ የኔ ባለሙያ እድሜሆን ጌታ ያርዝምልን!!!!

  • @ذهبسعيد-غ4س
    @ذهبسعيد-غ4س 7 років тому

    ማሚ በጣም ነው እማመሰግንው በእውነት በጣም ነው በለሞያ ያርጉኝ

  • @tumaking1027
    @tumaking1027 7 років тому

    እናመሠግናለን ማዘረ እድሜና ጤና ይሠጥልን

  • @merrygebreyowhans9186
    @merrygebreyowhans9186 7 років тому

    እናመሰግናለን ማምዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ እወድሻሎ አከብርሻሎ ብዙ ሞያ ካንቺ ተምሬያሎ እጅሽን ይባረክ ጥሩ እናት ነሽ

  • @mahederkebedekebede1529
    @mahederkebedekebede1529 7 років тому

    ዘመንሽ ይባረክ!!!

  • @giovannaiamele2932
    @giovannaiamele2932 2 роки тому

    Delicious!

  • @ayshua2208
    @ayshua2208 7 років тому

    አላህ ጤናና እድሜ ይስጥሽ እናመሰግናለን

  • @ሶፍኒትለማቅድስትአርሴማ

    ማሚ እድሜሽ ከፍ ይበል ጤና ይስጥሽ አመሰግናለው ካንቺ በጣም ትምህርት ያገኘውት

  • @sofiasofia1294
    @sofiasofia1294 7 років тому +5

    እዲሜ ለማሚየ ሙያ ምን ቸግሮእዲሜሽን ያርዝመው የኔ እናት
    ማማየ ቀለል ቀለል ያሉ የቁርስ አሰራስር ብታሳይኝ

  • @susuyusufsusuyusuf1628
    @susuyusufsusuyusuf1628 6 років тому

    እናመሰግናለን

  • @toybaoumer274
    @toybaoumer274 6 років тому

    እኔ እኮ እናቴን ነውየምትመስይኝ ማዘርየ እድሜሽን ያርዝመውአላህ

  • @fevenokbay3756
    @fevenokbay3756 7 років тому

    Thankis so mach.

  • @zemzembint39
    @zemzembint39 7 років тому

    እናታችን እናመሰግናለን

  • @اسماء-ظ1ش5ك
    @اسماء-ظ1ش5ك 7 років тому +1

    እናት እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @fatmaahmad4357
    @fatmaahmad4357 6 років тому

    ጀዛኪአሏህ ኸይረን ቃላት ያሰኛል ማሚ አይዞሽ

  • @dilbertbert
    @dilbertbert 3 роки тому

    Could someone help me, in the subtitles I see adding "wet spice". I do not speak Amharic, could someone tell me what spice this is?

  • @serkaahmad1603
    @serkaahmad1603 6 років тому

    ዉይይይይ ደስስልማማየ እኔጃእደት ብየእደምናግርሽ አላዉቅም በጣምአሪፋ ናውእኔብዙ አይቻለሁ ዳቦሳይቀር የሰራሽዉን በጣም አሪፍ ናዉ

  • @kibrasefa4017
    @kibrasefa4017 7 років тому

    ማሚ የ የአዳነ እናት ውሰጤ ናት

  • @Roro-gd3mq
    @Roro-gd3mq 7 років тому +1

    ያምራል የኔ እናት እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ

  • @fozilove4311
    @fozilove4311 7 років тому

    yewey qmem yemibalew sm yelewu?

  • @konjovkfy8334
    @konjovkfy8334 7 років тому

    ማዘርዬ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥፍ በደንብ አብራርተሽ ነው የምታሳይን ከልብ ላመሰግን እወዳለሁ ከተቻለሽ የአዚፍ እሰራርና በአገራችን ድግስ ቤት ብዙውን ግዜ ከሱፍ የሚሰራ ማለቴ ሱፍ ከቆሎ ጋር የሚደረገው ማለቴ ነው እና የምግቡን ስም ሰረሳውት ነው ምምዬ ብታሳይኝ ደስተኛ ነኝ አመሰግናለሁ

  • @fadilahamidala7916
    @fadilahamidala7916 6 років тому

    ሹክረን መማዬ ሙያዎት ማሻ አላህ ነዉ

  • @zeharasaid9910
    @zeharasaid9910 7 років тому

    ማዘርዬ እግዚአብሔር ይባርክዎት በጣም ያምራል

  • @giovannaiamele8782
    @giovannaiamele8782 2 роки тому

    You are a great lady!

  • @Gj-oz3ly
    @Gj-oz3ly 7 років тому

    ማሻአላ ስያምር

  • @tigeste1191
    @tigeste1191 7 років тому

    mamiye siyamer ,ijot yibarek.

  • @liyaabebelliyaabebr3908
    @liyaabebelliyaabebr3908 7 років тому

    እጆት ይባረክ ማማዬ

  • @atedemaryammekonen4617
    @atedemaryammekonen4617 7 років тому

    በጣም ያምራል ማሚ

  • @almazbrendel3903
    @almazbrendel3903 7 років тому

    enamesegnalen

  • @meazafesseha8132
    @meazafesseha8132 6 років тому

    Selam nay Adane Ado moyakie ab sdet zeleo seb ytekmo eyu elkie mhisabkie qdus aemro alekie Egziabihar edmen tienan yihabkie. Fegegtakie ntsihnakie thitnakie agelaltakie akerarbakie nmglatskie kalat yebleyn. I hope Adane can plane to do ur own ethiopian food show bc all ur food is healthy ur explantion is neat. I think it is possible like we see on the tv food show. Any way God bless her. Now she is not only ur mama she have a lot. U are so lucky to have such kind of mam.

  • @zahrakasiim6417
    @zahrakasiim6417 5 років тому

    your food is veryy gooood

  • @Useh58rpbs
    @Useh58rpbs 2 роки тому

    አይ እናቴ አሳቁኝ ሁለት የሸርባ ማንኒኪያ ጨው ጭምረው ለጤና አሳባለው ማለት ዘበት ነው ግን ዱባው ምርጥ ነው እጅቶት ይባረክ

  • @ጦይባቢትኢስላም
    @ጦይባቢትኢስላም 7 років тому

    ማማየ እናመሰግናለን ወላህ ሙያ አስተማርሽኝን ላልህ ይስጥልን ቀለል ያሉ ቁርስ አሰራርም እድታሳኝን ከተምቻቸልሽ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @memory8300
    @memory8300 7 років тому

    Hi, didn't know that you can get the exact pumpkin in the state, just asking is the taste exactly the same as back home? I thought this one is too sweet to make a a wot. Amazing I am dying to make this wot now I got it .would you please tell me what type of pumpkin is this? Apreciate your response .

    • @NL-zp7br
      @NL-zp7br 6 років тому

      zita 2008
      The one she used is a spaghetti squash. It tastes delicious. You can also bake it in the oven with some oil and black pepper and you can get spaghetti out of it. It tastes great!

  • @የቡታጅራዋፉቅርነኝየረሱል

    እድሜ ጤና ይስጦት ♥

  • @ሰልዋሙሀመድ
    @ሰልዋሙሀመድ 7 років тому

    እናመሠግናለን ማሚ😍😘

    • @rahmazerihun17
      @rahmazerihun17 4 роки тому

      Mamye des yemil fegegtash ayleyesh bravo👍❤😘

  • @freeezzinet8881
    @freeezzinet8881 7 років тому

    መሼኣላ እናታሺን እንሼኣላ
    እድሠሊሚ የሁሌየ ዱኣየየነዉ

  • @nonnoon2712
    @nonnoon2712 5 років тому

    Mamaya yane wed kalbei amsgnlehu

  • @feben8177
    @feben8177 5 років тому

    ማዘርዬ እጆት ይባረክ🙏

  • @SaraSara-nx7xo
    @SaraSara-nx7xo 7 років тому

    ማማየ እግዚአብሄር እድሜወትን ያርዝምልን ውድ እናታችን

    • @zzzabivahabxb3290
      @zzzabivahabxb3290 7 років тому

      Sara Sara ማማየ ሰላምሽ ብዝት ይበልልን

  • @emebettessema9417
    @emebettessema9417 7 років тому

    thanks a lot👍👌💚💛💓

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ቐ3ረ

    ባሌ ዱባ ወጥ አይወድም ግን ለይወት አሠራርወት ሥለሚመቼኝ ማዙካዬ😘😘😘

    • @samsungpeace9527
      @samsungpeace9527 7 років тому

      ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ክክክክክክክክክክክ

    • @mezma5165
      @mezma5165 6 років тому

      እድሜማላች ማሚየ ሞያ አስተማርሽኝ

  • @fatihabogale8989
    @fatihabogale8989 7 років тому

    mamaye betam tiru geta yanirilin

  • @adriesali8034
    @adriesali8034 7 років тому +4

    ማዘር እድሜ ይሥጥልን
    የወጥ ቅመምን እንደት ነዉ የምናዘጋጀዉ

  • @መታገስዋጋአለውመታገ-ጸ1ኈ

    ቀልድሺ ያስቀኛል
    በርች ግን ጮሬ ተጠቀ ቂ ምን አልባይ እዳለ

  • @imenmoustafa2513
    @imenmoustafa2513 7 років тому

    ማምዬ እጅሽ ይባረክልኝ ውድድድድድ

  • @AlemHliwi-z9x
    @AlemHliwi-z9x Рік тому

    Swedsh eko Mamaye

  • @ፈፍናኝስልጤዋ
    @ፈፍናኝስልጤዋ 7 років тому

    ወው የሚረል እመመ እድሜ ይስጠቹ

  • @hbintomer1948
    @hbintomer1948 7 років тому +2

    ይስለም ኢድሽ ማማየ አፍሽ መጣፈጡያ እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @hiluhilena2328
    @hiluhilena2328 6 років тому

    Rejem Edeme ke tena gar temgnewilesh Mamaye betam winet des Miteye Enat

  • @user-sg3ps1bb6b
    @user-sg3ps1bb6b 7 років тому

    የወጥ ቅመም ሚባለው ምድነው

  • @hgthhhhnmn6945
    @hgthhhhnmn6945 7 років тому

    ማሚ ፍሬው ምን ይሰራል

  • @አዲስዘመን
    @አዲስዘመን 7 років тому

    oh my God min aynet balemoya nesh

  • @almazbrendel3903
    @almazbrendel3903 7 років тому

    konjo newu mamye edmina tena anzto yistewot

  • @topFaris
    @topFaris 3 роки тому

    አፌን ምራቅ ሞላው .. ተባረኩ

  • @jsjsbsjshsjsbsa8769
    @jsjsbsjshsjsbsa8769 7 років тому

    ማም አመሰግናለው

  • @net1241
    @net1241 6 років тому

    Wowwwww

  • @ሐናሐና-ፈ7ሸ
    @ሐናሐና-ፈ7ሸ 7 років тому

    ማሚ ሰላም ላንች ይሁን እናቴ. እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ እናትየ
    አመሰግናለሁ የኔ ጥያቄ ነበር ስለ ዱባ አሰራር
    በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ ኑሪልን እናታችን ።
    ዱባውን ስትሰነጥቂ የኔም ልብ ይመታ ነበር እጅሽን እንዳይጎዳሽ ውይይይ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @አላህ.በቂዬ.ነውያረቢ.በዝ

    ረዝም።እድሜ።ይስጣቹ

  • @Mo-ki6lm
    @Mo-ki6lm 7 років тому

    እረጅም እድሜና ጤና ይሥጥሽ ማዘር

  • @mirzashakeel2303
    @mirzashakeel2303 7 років тому

    የወጥ ቅመም የምትለው የምን ቅመምነው በናታችሁ ንገሩኝ ጥቆርነው ደሞ ቁዶ በርበሬ ነወይ

    • @firdosshow6516
      @firdosshow6516 7 років тому

      እኔ ከቀወጥ ላይ እርድ አልወድም

  • @ghhvjh4121
    @ghhvjh4121 6 років тому

    alah ytabksh batam enamesegnelan

  • @tenatebru1779
    @tenatebru1779 7 років тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን እናታችን

  • @omaromanababachiomaroman1211
    @omaromanababachiomaroman1211 7 років тому

    wowwwwwww yameral

  • @wayinshtalamuwayinshtalamu7534
    @wayinshtalamuwayinshtalamu7534 6 років тому

    Batam yaxafaxala mamaye