ተመስገን ጌታ! በገና ዕለት መሬትመናወጡ ረገብ አለልን! ፑቲን ዛሬ በገና ቅዳሴ ላይ አነጋጋሪ ነገር አደረጉ! አልሲሲ በግብፅ ኦርቶዶክስ ገና ቅዳሴ ላይ ምን?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 56

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 15 днів тому +5

    ጌታ ሆይ በመንግስት አስበኝ

  • @solomonyonas4694
    @solomonyonas4694 15 днів тому +7

    በጣም መምህር፣እርሱ ሰላማችን ነው። ይቅርታ እና መመለስ በኢትዮጵያ ቢሆን ሁሉም ነገር መልካም ይሆናል!! ይቅር እንባባል!!😢

  • @geteneshbenti1798
    @geteneshbenti1798 15 днів тому +4

    እንኳን ለጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ልደት በአል በስላም አደረስህ ወንድማችን ኢትዮጵያን ህዝቦቿን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ባሳዘነው ይቅር ይበለን

  • @TigestGirma-g2o
    @TigestGirma-g2o 15 днів тому +4

    አቤቱ ትዕግሥትዕን ስጠን 🙏

  • @ethio2765
    @ethio2765 15 днів тому +3

    አብይየ አላህ ያቆይህ ሁሌም ነው ምከታተልህ ሚዛናዊነትህ ምልከታህ ድንቅ ነው ከአፍህ ማር ነው ሚወጣ ሁሌም ታነቃናለህ ለህዝብ የምትቆረቆር ብቻ በርታልኝ ካንተ ብዙ ብዙ ተምሬያለሁ

  • @azebbenbryu5183
    @azebbenbryu5183 15 днів тому

    ተመስገን ለዛሬቀን ላደረሰን

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 15 днів тому +3

    መልካም የገና , የህይውታችን ልደት ቀን ! በተለይ ለአንተ ...? ይህን ትልቅ እውቀት ጸጋ ለስጠህ ..? ትልቅ ምስጋና , ይገባዋል ! 🙏🏿 ወንድሜ መልሙን ሁሉ እግዚአብሔር ያድርግልህ !🙏🏿👍

  • @BaGen-pt6es
    @BaGen-pt6es 15 днів тому +1

    እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሠላም አደረሳችሁ የሣድስ ቤተሰቦች አምላካችን የሰላም ብርሃን ያውርድልን 🙏🙏🙏

  • @WeYou-i9f
    @WeYou-i9f 15 днів тому +1

    ፑቲን በእግዜአብሄር ሀይል የሚያምን ስለሆየ እግዚአብሄር ይርዳው አሜን

  • @abebatilahun9534
    @abebatilahun9534 15 днів тому

    አንዲት ሐይማኖት አንዲት ጥምቀት አንድ ጌታ ፍቅር እምነት ጽናት

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 15 днів тому

    አንተ ከሁላችንም በላይ ነህ !!!! ❤

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 15 днів тому +1

    አብያችን እንክዋን አደረሰህ ሀገራችንን የመጣዉ መአት ሁሉ አልፎ ለኢትዬዽያችን ትንሳኤ ያድርሰን ❤🎉

  • @FikaduBirhanu-l1n
    @FikaduBirhanu-l1n 15 днів тому

    አሜን አሜን

  • @BatyMamo
    @BatyMamo 15 днів тому

    እኩአን አደረሰህ የኛ ምሁረ ወድም❤❤❤❤

  • @FatumaBashue
    @FatumaBashue 15 днів тому +1

    አምላክእግዛቢሄርይጠብቀንሁሉምነገርበፈጣነዉ

  • @salamawithaile6336
    @salamawithaile6336 15 днів тому

    እንኳን ኣብሮ ኣደረስን መምህር እግዚአብሔርኣምላክ ኢትዮጵያን እና ሕዝቦቿን ይጠብቅልን ኣሜን🙏🙏🙏❤️

  • @martasafa7325
    @martasafa7325 15 днів тому

    መምህር አብይ እኳን አደረስክ ጀግናችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @RobelTamere-q7x
    @RobelTamere-q7x 15 днів тому

    ጀግና አብዬ በርታልን

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 15 днів тому

    ተባረክክክክክክ!!!!!❤

  • @BatyMamo
    @BatyMamo 15 днів тому

    በረታልን እንወድሀለን እግዚአብሔረ ይጠብቅህ❤❤❤❤

  • @berekethaylemichale2688
    @berekethaylemichale2688 15 днів тому

    እንኳን አደረሰክ አብዬ እግዚአብሔር ሰላሙን ይላክልን❤

  • @andargachewgezahegne9886
    @andargachewgezahegne9886 14 днів тому

    ፑቲን ልክ ናቸው ምዕራባውያን የራሳቸውን ሰይጣናዊ አምልኮ ሰላልተበረከከች እሷን ለማፍረስና እራሻም እርሱን እየተከላከለች በመሆኑ ቅዱስ ጦርነት ነው ብየ አምናለው ኢትዮጵያውያን ቅዱስ ጊዮርጊስን ይዘው እንደዘመቱት ማለት ነው ዕለቱ ቢያልፍም እንኳን በክርስቶስ ፍቅር ህይወት ላገኘንበት ዕለት አደረሰን ! እግዚአብሔር ይመስገን

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 15 днів тому

    ትክክል!!!!

  • @fikretekle1799
    @fikretekle1799 15 днів тому

    May God bless you❤

  • @samaysam6680
    @samaysam6680 15 днів тому +1

    እንኳን አደረሰክ መምህር

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 15 днів тому +1

    ትክክል ! ይህ ሚስጥር ነው ! ጥበብን ከጠቢብ የታደልዋትም ...? ጥቂቶች እንዳሉ ሆኖ ,...? የዳቢሎስ , ሴጣኑም ...,? የጥበብ ልክ የለሺነት ...? ማንም ሊክደው አይችልም ! ግን ...? ከጠቢባን ሁሉ ጠቢብ የሆነውን ቸሩን እግዚአብሔርን ....? ወጡም , ወረዱም ...? ማንም ሊበልጠውም , ሊሸንፈውም የሚችል ...? ፍጡር እስከ ጋላክሲው ማንም የለም , አልነበረም ::

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 15 днів тому

    ትክክል!!

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 15 днів тому +3

    አብይ ወንድሜ እንዴት ነህ? እንኩዋን አደረሰህ? እግዚአብሔር ተቆጥትዋል አዎ አዝኖብናል፣ ዛሬ የሚገርምህ ገና ነው የአክስቴን ልጅ ትልቅ ሰው ነው በገናው ምድር ለምን ይሆን ባልታወቀ ጉዳይ ገደለት፣ በመሬት ነው ይባላል፣ ታዲያ እግዚአብሔር በነዚህ ነገሮች አይቃጣም??? አስበው ስንት ቤተሰብ አለው? ከሩቅ አልመጡ ከዛው ነው እጅግ አዝነናል ወንድሜ😢

  • @fifilove-h5r
    @fifilove-h5r 15 днів тому

    ❤❤❤

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 15 днів тому +1

    ትክክል ....? እውነት ነው የተናገርከው ! ግን ሁሉም ...? በግዜው ...? እውን ይሆናል ! የኔም እይታ ይሄው ነው , ቀደም ብዬ ይህን ነገር እየተከታተልኩ ስለነበር ...? እንቆቅልሺ , ምን አውቅልሺ ..? ባይሆንም ? ሚስጥሩ ...? ለነገ እናየዋለን ?

  • @EnatuMelese
    @EnatuMelese 15 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @dasashasefa9215
    @dasashasefa9215 15 днів тому

    ❤🎉👍

  • @hilu4406
    @hilu4406 15 днів тому

    It is a spiritual war. And he did what he felt right in his heart. So, who are we to judge him for choosing to bless the crosses and send over to his army for protection. GOD bless him, glad he did it.

  • @Mercy2023-mg5jj
    @Mercy2023-mg5jj 15 днів тому

    ❤🙏⛪🕊️🌍🌎

  • @FatumaBashue
    @FatumaBashue 15 днів тому +2

    የዳቢሎሰአማኞችመቀበርያርያቸዉደረስ

  • @FatumaBashue
    @FatumaBashue 15 днів тому +1

    መምህአብይይልማእንኳለገናባህልአደረሰህ

  • @KdrKdr-pn1mw
    @KdrKdr-pn1mw 15 днів тому +1

    ባእሉን ሲያከብር ቁጣው የማን እንደሆነ እየገለጸ ነዋ ትንፋሽ እየሰበሰበ እንዳይሆን።

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 15 днів тому

    ትክክል!!!!😅

  • @dasashasefa9215
    @dasashasefa9215 15 днів тому

    ❤🎉🤲🤲👍🙏💕

  • @b21e19
    @b21e19 15 днів тому

    ወይ ጉድ አልሲሲ መቼም የኢትዮጵያ ጉዳይ እንቅልፍ ነስቶታል ማለት ነው በሀገሩ ያሉትን ክርስቲያኖች ዜጎቹን ደህንነት ሳያስጠብቅ ስለ ሌላ ሀገር ይዶልታል

  • @GeberemeskelGetachew
    @GeberemeskelGetachew 15 днів тому

    Wendemachen yelema enkan Legatachen Leyesus Kirestose Ledetu Beale Beselam Adresehe !!!

  • @ReduHune
    @ReduHune 15 днів тому

    Enkuwan le Getachin ena le Medahnitachin le Eyesusi Kirstos ye lidet beal be selam aderesachihu aderesen

  • @tsehayemekonnen991
    @tsehayemekonnen991 15 днів тому +1

    እርኩሰት ፣ በተቀደሰዉ ቦታ ቆሞ ስታዩ ፣ ያን ግዜ አንባቢዉ ያስተዉል ፣ ።

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 15 днів тому +1

    እውነታውም ይሄው ነው !!!!!!

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 15 днів тому

    ይህን ይልብ ወርቅ ያደለህ ...? ከላይ ስለሆነ ...? ምንም አትዘን ! ምንም ..? አትፍራ ! እውነታውን ...? ለሚስማህ እንጂ ....? እየስሙ ለማይስማቸው..? ምንም ብትልቻው አይረዱህም ::

  • @AsterGebrehiwot
    @AsterGebrehiwot 15 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤😢😮😅😊😮😮😅😅🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @GemechuGezahegn-w1t
    @GemechuGezahegn-w1t 14 днів тому

    yeytegnaw hayimanot derjit abal nehe eski meleselen

  • @mercy9108
    @mercy9108 14 днів тому

    ምንድነው የምታወራው ግን አንተ ሰውዬ ? ቤተክርስቲያንን : ድንግልን : ቅዱሳንን ሀይማኖቱን ጣኦት እምላኪ ምኑ ቅጡ እያሉ የእግዚአብሔር የሆነው ሁሉ የስድብ አፍ የተሰጥው ህሉ ሲሳደብ የኖርው ይሄ ከእግዚአብሔር ነው እያልክ ነው ? ይህን ለዘመናት እያየ እና እየሰማ የማይቆረቆረው ክርስቲያን አለ እንዴ ? ክፉን በክፉ መልስ ማለቴ አደለም ግን እስከዛሬ የትነበርክ ቤተክርስቲያንን በዚህ ደረጃ የማትለውን ትላለች ያልሆነችው ሆነች ተብላ በዚህ ደረጃ ትውልዱ ለቤተክርስቲያን ጥላቻ እንዲኖርው ሲሰሩ? ደርሰህ ዛሬ አንበሳ ሆነህ የምታወራው ተቆርቋሪ መሆንህ ነው ዳሩ እዛም እዚም ስለምትረግጥ ሊሆን ይችላል :: የማታውቀውን አርፈህ ተቀመጥ ደርሰህ ተቆርቋሪ አትምሰል ይልቅስ ወንድሞችን እንዳደረጎብን አታድርጎ ጥላቻን በፍቅር አሸንፉ ክርስቲያናዊ አካሄድ ይሄ ነው ብትል ያምርብህ ነበር :: ሀሰተኛው ክርስቶስ ስለተባለ ደነቀህ እንግዲያውስ ደግመህ መፅሀፍ ቅዱስን አንብብ ትውልዱን በየአዳርሽ ሰብስቦ ይቤተክርስቲያንን ጥላቻ እንክርዳድ ትምህርት የሚዘራ ሁሉ የእግዚአብሔር ሀሳብ ነው ልትለን ባልሆነ : እግዚአብሔርአንድ ነው ትምህርቱም አንድ ነው ቤተክርስቲያንም አንዲት ነው እልፍ የለም ታሪክ ተመልሰህ መርምር መጀምሪያ ::የሰይጣንን ጥልቅ ነገር የማታውቁ ለእናንተ ይልቅስ ለራሳችሁ አስተውሉ
    " የተጠሩ ብዙዎች የተመረጡ ግን ጥቂቶች"

  • @alexh2457
    @alexh2457 15 днів тому

    አንዳንዴ አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት የሚለውን ተረት ትሆናለህ። አን ሀይማኖት አንዲት ጥምቀት ከመጀመሪያውም ሙሴ ከእግዚአብሔር የተቀበለው ታቦትን ብቻ ነውና ፡፡ ሀይማኖት ውስጥ ፖለቲካል ኮሬክትነስ አይሰራም ነጭ ነጯን ነው ወንድሜ

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 15 днів тому

    አንተ ከሁላችንም በላይ ነህ !!!! ❤

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 15 днів тому

    ተባረክክክክክክ!!!!!❤