Ephrem Alemu -Ante ye Hiwot Qal Aleh

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 619

  • @Dinaolcrypto
    @Dinaolcrypto 9 місяців тому +70

    Who is still leasing in 2024👀🙆🥰

  • @lizampaw2593
    @lizampaw2593 9 місяців тому +17

    Who’s still listening in 2024.??? Since I heard this song in 2016 it’s being my favorite and have gotten two testimony’s from it. The peace of God is indeed in the song. God bless you. Love from Ghana 🇬🇭 ❤

  • @mikeakaka8800
    @mikeakaka8800 Рік тому +95

    Who is still leasing in 2016? ❤❤❤

  • @ቤተልሄምዘነበ
    @ቤተልሄምዘነበ 7 років тому +118

    እደው ኤፍሬምዬ መዝሙሮችህ አጥት ይጠግናኑ በርግጥ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን መዝሙሮቻችሁን እጅግ በጣም ነው ምወዳቸው ፈጣሪ ያአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ አሜን

    • @gocell4532
      @gocell4532 7 років тому +4

      ቤተልሄም ዘነበ አሜን ተባረኪ

    • @khadijadadaye620
      @khadijadadaye620 6 років тому +4

      ቤቲ አንችም ተበራክ

    • @katyael-halabi8292
      @katyael-halabi8292 6 років тому +3

      🙌💔👍💘

    • @user-lj7in5vh2ሃና
      @user-lj7in5vh2ሃና 3 місяці тому

      እንቁራሪት ይሉታል ተዋህዶን አታሰድቡ ጠቅላችሁ ግቡ😢😢

  • @alazar854
    @alazar854 Рік тому +7

    የ ሂወት ቃል አለ ጌታዬ መድኔ ኢየሱስ ።

  • @habtamutadesae3867
    @habtamutadesae3867 2 роки тому +2

    ኤፍዬ ምን እንደምልህ አላውቅም ግን መዝሙሮችህን ሳዳምጥ ከኢየሱስ ጋር እንደተገናኘው ያህል ነው የምደሰተው ኤፈ በአካል አግንቼክ ባንተ ብገለገል ደስ ይለኛል ደግሞ አንድ ቀን ይሆናል እወድሀለው ዘመንህ ይባረክ

  • @ቲጂየአማሩልጅ
    @ቲጂየአማሩልጅ 7 років тому +78

    ኤፍዬ ቆንጆ መዝሙሮችህን በጣም ነው የምወዳቸው ግን እኔ Iኦርቶዶክስ ነኝ ሁሌ ነው የማዳምጣቸው ተባረክ እወድሀለው

  • @roza1320
    @roza1320 Рік тому +1

    Getaye selame erefite newu. Lebetesebem . Abate geta eyesusi tebateki. Ye heyiwotin kal yesetekenye

  • @eyesusgetanewmezmurchannel
    @eyesusgetanewmezmurchannel 2 роки тому +2

    Wongel Yashenifal
    Vcd
    Ephrem Alemu - Geta Selame Neh

  • @senaittekelewould2517
    @senaittekelewould2517 5 років тому +4

    እሜን ኤፍሪ ልጅነትህና ጸጋህ እቤት ሲባርክ ሲፈውስ እሁን የቀባህ ጌታ ትልቅ ስው እርጎሀል ተባረክ የእገልግሎት ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን

  • @Grace-Alone-Studio
    @Grace-Alone-Studio 2 місяці тому +4

    I keep listening this song and something reminds me that there is only Most High God who holds my life! 💔😭😭

    • @GaremwGento
      @GaremwGento 29 днів тому +2

      ❤❤lam so sorry god bless

  • @joycebates3430
    @joycebates3430 2 роки тому +5

    This is my first time ever hearing an angel sing and it's beautiful and I will listen to all his songs from now on , I just love his wonderful voice he sing like angel from heaven....

  • @mekidsseyum3175
    @mekidsseyum3175 7 років тому +20

    Efire betam des yelal tebareki weseten yenekal bewnet so Byzwe ena oretodokis negn gen des selemilgn aderigalew

  • @eritreanboy4866
    @eritreanboy4866 8 років тому +55

    ካንተ ወዴት እሄዳለው የሱስ።
    ሃሌሉያ ...ኣሜን

  • @Lemlem7682
    @Lemlem7682 8 років тому +7

    ጌታ ሂወቴ እረፍት አባቴ ይህው አለሁ ከአንተ ጥበቃ የተነሳ አባቴ ድንቅ የድንቅ ድንቅ ነህ ቃላት አይበቃህም አባቴ ኢየሱስ ።

  • @bekeleabebie1808
    @bekeleabebie1808 Рік тому +3

    Ante Ye Hiwot Qal Aleh Geta Samle Neh Eyesus Kebir Eyesus Ante Efrem Alemu

  • @meheretutsige7
    @meheretutsige7 2 роки тому +2

    Amen, Amen and Amen Efuye!!! GETTA YESUS yitebikachihu kenebetesebih yene Lidge!!! I love you very much!!!

  • @theworldbreath620
    @theworldbreath620 6 років тому +3

    ኤፊየ ድምጽህኮ ፈዉስ ነዉ ።ለዚ ፈጥሮ ለክብሩ የተጠቀመልህ እግዚኣብሄር ስሙ ይባረክ።እንዳንተ ይብዙልን

  • @waqarAli-gh3un
    @waqarAli-gh3un 8 років тому +5

    እውት ነው ካተ ወደ ማን እሄዳለው እየሱሴ ሰላሜ ነህ ተባረክ

  • @Johndera-fo2sf
    @Johndera-fo2sf 9 місяців тому +2

    My god bless you efo❤❤

  • @mihretsurafel1730
    @mihretsurafel1730 6 років тому +1

    Geta selami neh ante neh tebareki ephrem iwodelaneh eg/r yibareki abizito

  • @frehiwotberisso1547
    @frehiwotberisso1547 6 років тому +6

    Oh! ሰምቼው ልጠርበው አልቻልኩም እየሱሴ ይባረክ ተባረክ ኤፊ

  • @hanateshome3683
    @hanateshome3683 5 років тому +1

    Amen Amen ante erefte neh eyesusie kante
    Wedet yikedal tebarek epho

  • @TigistWorku-oc4hi
    @TigistWorku-oc4hi 6 місяців тому +3

    ካንተ ወደማን እሔዳለሁ አንተ የህይወት ቃል
    አለህ ዘመኔን በሙሉ ሰጠዉህ ጌታዬ አንተ
    የህይወት ቃል አለህ የህይወት ምንጭ ነህ
    ጌታ ለተጠማው አንተ የህይወት ቃል አለህ
    ምንጭህን አፍልቀህ ጌታ ታረካለህ አንተ
    የህይወት ቃል አለህ
    ጌታ ሠላሜ ነህ አንተ ኢየሱስ
    እረፍቴነህ አንተ
    ጌታ ሰላሜ ነህ ኢየሡስ
    እረፍቴ ነህ አንተ
    ጌታዬ ኢየሡስ አንተ ትመቻለህ
    አንተ የፍቅር ቃል አለህ
    ልገልፅህ ብሞክር ከአይምሮ በላይ ነህ
    ኢየሁስ የምትገርም አምላክ ነህ
    ማለዳ ስነሳ ሁልጊም አዲስ ነህ
    አንተ ዘላለም ልዩ ነህ ፍጥረት ተሰብስቦ
    ድንቅ ነህ ይበልህ አቤት ኢየሱስ ድንቅ ነህ
    ጌታ ሠላሜነህ አንተ ኢየሡስ
    እረፍቴ ነህአንተ
    ጌታ ሠላሜ ነህ አንተ ኢየሡስ
    እረፍቴ ነህ አንተ
    እንደ ሀፅያቴ ብዛት አልፈረድክብኝም
    አንተ የምህረት አምላክ ነህ
    ቸርነትህ ብዙ ኢየሱስ መልካም ነህ አንተ
    ከሠው ትለያለህ
    እንደ ሀፅያቴ ብዛት አልፈረድክብኝም አንተ
    የምህረት አምላክ ነህ ቸርነትህ ብዙ ኢየሱስ
    መልካም ነህ አንተከሰው ትለያለህ
    ጌታ ሰላሜ ነህ አንተ ኢየሱስ
    እረፍቴ ነህ አንተ
    ጌታ ሰላሜ ነህ አንተ ኢየሱስ
    እረፍቴ ነህ አንተ❤
    እንዴት አይነት መባረክ ነው ❤

  • @እናቴውስጤናትየአባቴልጅ

    እውነት ነው ጌታ እየሱስ ድንቅ ነው በብዙ ተባረክ ኤፍሪዬ ቀሪው ዘመንህ ብሩህ ይሁን ስወድክ ጥግ ድረስ

  • @nahom9557
    @nahom9557 7 років тому +31

    በጣም የምወደው መዝሙር ነው ::
    ጌታ ይባረክ አሜን::

  • @እየሱስ.ጌታ.ነዉ.አሜንአስ

    አሜን ጌታ ሰላመ ነዉ እየሱስ ተባረክልኝ ፀጋ ይብዛልህ ኤፍ ብርክ በልልኝ አሜን አሜን

    • @abyotme1154
      @abyotme1154 7 років тому

      አሜን አሜን እውነት። ነው ጌታ ሰላም ነህ አንተ ጌታ ይባርክህ

    • @sumayahassan755
      @sumayahassan755 5 років тому

      Amne amne egezabher abezeto yebareki 🙇😭🙌👏👏👏

    • @godislove7177
      @godislove7177 4 роки тому

      Amen

  • @haymha
    @haymha 11 років тому +7

    Beautiful. Many blessings to you Ephrem.
    You are blessing so many people around the world.
    Thank you.

  • @አዚቲአዚቲ-ቈ7ፀ
    @አዚቲአዚቲ-ቈ7ፀ 6 років тому +92

    እኔ ሚገርመኝ ነገር ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን ይህንን መዝሙር ሳዳምጥ ከሌላው ቀን በላይ ነብሴ ሰላሟን ታገኛለች እረ ፈራሁ ልጠራ ነው እንዴ እረ ጌታዬ ጥራኝ አንተ ትመቻለህ አሜን

    • @ማርያምንይዞየፍቅርጉዞድን
      @ማርያምንይዞየፍቅርጉዞድን 6 років тому +4

      ለሴጣን በር አትክፈች የኔ ቆንጆ እኔም በዚህ መዝሙር ብዙ ተፈትኛለሁ እህት እነም ተጠንቀቂ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆን መታደል ነው

    • @አዚቲአዚቲ-ቈ7ፀ
      @አዚቲአዚቲ-ቈ7ፀ 6 років тому +14

      ማለትም አምላክን ከማመስገን ውጪ ያው ክፉ ነገር ስላላየሁ እኮ ነው ሰላሜን ሚሰጠኝ

    • @ኢየሱስብቻውንያድናል
      @ኢየሱስብቻውንያድናል 6 років тому +14

      መዝሙር ለኢየሱስ ብቻ ሲሆን እንዴት ደስ ይላል እህቴ መፅሀፍ ቅዱስን አንብቢ ወደ እውነት ይመራሻል ሀይማኖት ሳይሆን ኢየሱስ ነው የሚያድነው ተባረኪ

    • @ኢየሱስብቻውንያድናል
      @ኢየሱስብቻውንያድናል 6 років тому +8

      @@ማርያምንይዞየፍቅርጉዞድን አየሽ አሁንም ሀይማኖትን እየሰበክሽ ነው የውልሽ የፍርድ ቀን ሲመጣ ኦርቶዶክስ ነኝ፣ ጴንጤ ነኝ፣ ሙስሊም ነኝ ወዘተ ስላልን አንድንም በኢየሱስ ያመነ ብቻ ነው ሚድነው ተባረኪ

    • @ኢየሱስብቻውንያድናል
      @ኢየሱስብቻውንያድናል 6 років тому +10

      @@አዚቲአዚቲ-ቈ7ፀ አየሽ ስለ ኢየሱስ ሲዘመር እንዲህ ሰላም የሚሰጥ ከሆነ ለኢየሱስ ብቻ ተለይቶ መኖር ደሞ ምን ያክል ሰላም እንደሆነ አስፋው በእውነት ነው ምልሽ ከጌታ በመሆኔ ብቻ ሁሌም ሰላም አለኝ ቢሞላ ባይሞላ ባገኝ ባጣ ሁሌ ደስታ ነው ህይወቴ ሌሎች በሀብታቸው በእውቀታቸው ያላገኙትን ነው ያገኘሁት እኔን ያገኘኝ ሰላም ሁላችሁንም ያግኛቹ አሜን

  • @jesusismylord8589
    @jesusismylord8589 8 років тому +57

    JESUS IS MY LIFE, 👏👏✋✋

  • @tsegaineshasfaw2200
    @tsegaineshasfaw2200 4 роки тому +4

    አሜንንንንንንንን የኔ ጌታዬ ክብር ለዘላለም ይሁንልህ!!
    ኤፍዬ ዘመንህ ይባርክ ተባረክ📖🙌

  • @hayatrosa9704
    @hayatrosa9704 6 років тому +2

    Amen amen ante yehiwote qale alehe abatihe tebarekihe zemen hulu yebarekihe

  • @iyesusiyene.fiqiriiyesusi6266
    @iyesusiyene.fiqiriiyesusi6266 5 років тому +2

    Ameeennni Tabarikiii ameeennni. Unati no alami.yemayi.saxa.salami.alo.Geta

  • @bogalachzannaba7985
    @bogalachzannaba7985 3 роки тому +1

    Wawawaw Efii Tebrrrakii Yetebrakubti Song New Blessd

  • @almeayalew7664
    @almeayalew7664 6 років тому +2

    ይሄን መዝሙር ልቀቁልን በፍስ ቡክ ጌታ ይባርካችሁ ኤፍየ በእዚህ መዝሙር ብቻ ጌታየን አየሁኝ በቃ ምድር ከንቱ ናት

  • @danigezaheng8836
    @danigezaheng8836 2 роки тому +1

    ውስጤን እሚነካኝ መዝሙር ነው god blessed u ኤፊ

  • @senaittekelewould2517
    @senaittekelewould2517 5 років тому

    እፍርዬ ከጌታ የተስጠህን ልዩ ስጦታችን ጌታ ዘመንህን ይባርክ ጸጋውን ያብዛልህ ኤፍርዬ

  • @العينالعينالعين-ح7ه
    @العينالعينالعين-ح7ه 7 років тому +3

    ufffff geta qari zamanihin yibaarkilil efru yageta lij

  • @melb133
    @melb133 6 років тому +1

    eyesus abate yalante hiwot yelgnim. efi egzabher zemnihin yibarik.

  • @MillionfikreselassieKets-zp7nu
    @MillionfikreselassieKets-zp7nu 28 днів тому

    ከዚ መዝሙር የምወደው "ኢየሱስ "ፈራጅ እንደሆነ ይመሰክራል ❤❤❤

    • @Getaeyesus
      @Getaeyesus 14 днів тому

      እንዴት አልክ?

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዠ3ጀ

    እፍፍፍፍፍፍ በጣም የምወደው መዝሙር ነው አው ጌታ ሰላማችን ነው ኤፊ ዘመንክ አገልግሎትህ ይባረክ

  • @berrynicebegelory1603
    @berrynicebegelory1603 5 років тому +1

    Efiye Geta Yibarkih Yante Mezmurochi Betam Wusten Yirekabatal Berta

  • @alemuemiru2654
    @alemuemiru2654 11 місяців тому +2

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Jesus my father, Thank you for your love and grace ❤❤❤❤

  • @danigezaheng8836
    @danigezaheng8836 2 роки тому +1

    ውስጥን እሚነካኝ መዝሙር ነው god blessed u ኤፊ

  • @Makonibedelu
    @Makonibedelu 7 місяців тому

    Amen Amen hallelujah kibri ni Goyta Yesus yukun God bless you more my favorite singer Efi you are blessed

  • @ruthrobera1317
    @ruthrobera1317 11 років тому +8

    efi u r a blessed one.really tnx for this heart touching song my GOD exceed this mercy twice.

  • @belayg17
    @belayg17 8 років тому +1

    ጌታ አንተ ስላሜ ነህ የሱስ የምትገርም አምላክ ነህ እንደ ሀጥያቴ ብዛት አልፈረድክብኝም I love you lord

  • @fatiyaahmad2223
    @fatiyaahmad2223 10 років тому

    Ewant kesuu wadet yikedal hleluya ewant ye hiwot qal aleh amen geta yibark eyesus geta naw amen afi good song afi love.........

  • @messiayele3232
    @messiayele3232 8 років тому +1

    ጌታ ሰላሜነህ
    እየሱስ እረፍቴ ነህ። ተባረክ ኤፉ

  • @mihrateabbeyene3466
    @mihrateabbeyene3466 7 років тому +10

    I love you this song! God bless you efrem

  • @tigistadugnaw2217
    @tigistadugnaw2217 3 роки тому

    Oo eysuse ...ewdhalhu efa tebark

  • @misganilia3183
    @misganilia3183 7 років тому

    Ameeen Ameeen geta yiberki Efuyee bexam mezmurchiwu ewadalo gine eheen se sema haxentoche hektektaluw tebark

  • @elsatekest2714
    @elsatekest2714 4 роки тому +1

    አቤት ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር ተባረክ

  • @aziebmebrahtu777
    @aziebmebrahtu777 6 років тому

    Kante wedeman yhedalehu yehiwet minchi neh zemenh ybarek Efiye

  • @lewi5960
    @lewi5960 2 роки тому +1

    Geta eyesus ante telntem zarem negem selam ena ereftie nehe 🙏🏾

  • @jacobbirhanu4877
    @jacobbirhanu4877 Рік тому +1

    Bexam yasileqeseng mezimur nw 🥺🥺😢😢😢

  • @semaejinio8104
    @semaejinio8104 5 років тому +2

    dear Ephrem alemu we love your songs so much be bless you

  • @tesemashtefera5471
    @tesemashtefera5471 4 роки тому

    Abate qal siyaweta ,hulum negusan negestat yenketeketalu...elelelele elelele elelele

  • @girumzerihun2614
    @girumzerihun2614 4 роки тому

    God bless you Ephrem, I have been listening your songs even before your first album. Collection songs gar ...God bless you more and more

  • @MartaDerese
    @MartaDerese Рік тому

    Efiyee geta yebarekeh amezing song

  • @Grace_ministry8
    @Grace_ministry8 3 місяці тому +2

    Who is still learning on 2017❤

  • @alamshegen3099
    @alamshegen3099 8 років тому +4

    oh amen salem nahi
    Gata yebarekihe Ephrem tabaraki zamaniki yebaraki

    • @mggroup3448
      @mggroup3448 7 років тому +1

      Alam shegen TABARAKI EFIRIYE efirem zamani yibaraki inwoduwacu aleni

  • @proudsemayawi9052
    @proudsemayawi9052 4 роки тому +3

    I love this mezmur definitely but I love you yen konjo too.

  • @Makonibedelu
    @Makonibedelu 7 місяців тому +1

    I cant stop to listenning from yesterday and blessed more ❤❤❤❤

  • @yemezemurtube3612
    @yemezemurtube3612 7 років тому

    Geta Abizito yibareki zemeni bemulu kegeta Atiley

  • @hhhh5971
    @hhhh5971 5 років тому +2

    ኮመንቶች ስታስኩው እንም ተመስገን ማርቆስ እና ኤፍ ምርጥ መዝሙር ሄውት መጋቢ ነው መዝሙርው ግን ኤፍ ከዝህ ውጭ የአለው መዝሙርህ ቹሀት ይበዛበታል

  • @tejdamtew1006
    @tejdamtew1006 5 років тому

    Amennnn eyu selam new

  • @tesfahiwetsolomon9383
    @tesfahiwetsolomon9383 5 років тому +4

    God bless Efi wonderful mezmur

  • @alialmhri682
    @alialmhri682 7 років тому +49

    orthodoxs negn gen mezmurek desyelgnal berta

  • @tsedtesfaye1126
    @tsedtesfaye1126 8 років тому +48

    የጌታ ሰላም በኛ ላይ ይሁን!!!

  • @proudsemayawi9052
    @proudsemayawi9052 3 роки тому +5

    Ephiye please sing this mezmur again 💕

    • @hannamulugeta1373
      @hannamulugeta1373 10 місяців тому

      Please 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @kalkidanmekete1226
    @kalkidanmekete1226 4 роки тому +3

    Brother bless you it's amazing song never fade

  • @oiohhghkoo4154
    @oiohhghkoo4154 6 років тому

    Debora yGeta lijjj
    Amen eysus Selamcni new
    zemnki yebarki Tebarki
    Ameeeeeeeeeeeeeeem
    amen Geta mHre New

  • @almeayalew7664
    @almeayalew7664 8 років тому +13

    ጌታ፣ሰላሜነህ፣ጌታ፣እየሱስ፣አትመቻለህ፣ኤፍሬም፣ጌታ፣ይባርክህ፣በጣም፣ጌታየን፣የማይበት፣መዝሙር፣ክብር ለጌታ፣ይሁን

  • @meskeslomone615
    @meskeslomone615 9 років тому +5

    አሜንንን ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @hanloveali4270
    @hanloveali4270 9 років тому

    አሜን ካንተ ወደማን እሄዳለው ተባርክ ድንቅ ዝማሬ ነው

    • @adanishdagafa5962
      @adanishdagafa5962 6 років тому

      አሜን ኤማስሙር ላቡሶች ጥር ሆል ናሀ ኤፍሬም ታባራክ ጌታ ህዋዳል

  • @Lemlem7682
    @Lemlem7682 11 років тому +6

    Amen,Geta Hoy denk nehe!!!!!!!!!!

  • @chudinato8224
    @chudinato8224 3 роки тому +1

    Jesus is my Lord. You are the lily of valleys and the rose of Sharon.

  • @mohammedfuj7878
    @mohammedfuj7878 7 років тому +1

    Ammmennnnn. Tebarekiii

  • @hirut.mengestumengestu2421
    @hirut.mengestumengestu2421 6 років тому +3

    ተባርክልኝ የኔ ወንድም ፀጋ ይብዛልክ።

  • @biishaanasasa4924
    @biishaanasasa4924 8 років тому

    My brother I always love you I love your voice of angel continue serving your God

  • @uaemiratetkebedead3792
    @uaemiratetkebedead3792 5 років тому

    Amen
    amen
    amen
    Yes yes iwnet new geta salme new iyesus irafte new tabarakilgn

  • @adanechakawak3868
    @adanechakawak3868 6 років тому

    Wow iyesus yehewot qalhaleki tebareki

  • @ghfghfhjhgh911
    @ghfghfhjhgh911 5 років тому

    Efya zemnh yebarki ewhalhug!!!

  • @alamigirimagetaeradatenowb195
    @alamigirimagetaeradatenowb195 7 років тому +1

    Awo kante wode mani ihedalo ante yee hiwoti qali ale baxami lebe erifi yala mazimur efye zamaniki hullu yibaraki tabarki

  • @maezachikoslovakia9800
    @maezachikoslovakia9800 7 років тому

    አሜን ከንቴ ወዴመን እሄደለው ኤፍ ጌታ ይበርክህ

  • @zedkidu7655
    @zedkidu7655 11 місяців тому

    Ante yefeker kale aleh 🧎🏾‍♀️🙌🏽🙏

  • @ninatadele622
    @ninatadele622 Рік тому

    Maleda senesa hule addis neh . Geta selame neh ante erefthe nhe❤❤😢😢😢

  • @meliselasa4530
    @meliselasa4530 9 років тому +2

    ጌታ ሰላሜ ነክ አተ እየሱስ እርፍቴ ነክ አተ

  • @arbicaarbica9860
    @arbicaarbica9860 6 років тому

    Ameni ameni ameni tebarek geta.yibareki ameni selami.iyesusi.newou.ameni tebarek geta.yibareki ameni

  • @dikinshayele2631
    @dikinshayele2631 4 роки тому

    Amen amen amen amen amen tebareki afey zemnh Hulu ebarek

  • @dinatadsse7768
    @dinatadsse7768 6 років тому

    egzabiher zanechen yibark ameeeen ehunet geta ka sow yilayal!!!!!!

  • @Makonibedelu
    @Makonibedelu 7 місяців тому

    Zemenka yibarek you are our blessed my beloved brother ❤❤❤

  • @beletemayza4799
    @beletemayza4799 5 років тому

    ጌታዬ አንቴ ሰላመ ነህ
    Ameeeeeeeeeeeeen
    Tebarek Beyesus Sim

  • @jesuschristislord5194
    @jesuschristislord5194 6 років тому +1

    Effie blessed you are our blessed may God bless you more

  • @መልካምምኞት
    @መልካምምኞት 7 років тому

    Amen Amen Amen Miret Mezemur Yes Eyesus Yehiwot Kal Aleh

  • @MestiAye
    @MestiAye 5 місяців тому

    የእድሜ ልክ መዝሙር ብዙ ትዝታ አለብኝ😭🥰🥰

  • @JonnyAdise
    @JonnyAdise 2 місяці тому

    Who is still learning on. 2017❤ birahnu adise

  • @aberashaberash8684
    @aberashaberash8684 6 років тому

    Geta selam ney Ameen tebareki ef

  • @dnkneshayele3443
    @dnkneshayele3443 9 років тому +1

    efi geta ketelatochi yitebk bebzu tebarrrrrrrrrrrrrrek inwodhalen