Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ክብራችን አንተ ዝርግፍ ጌጣችን ወታችን ነህ ጌታ አባታችን በጨለማ ላይ የምታበራ የንጋት ኮከብ አንተ ነህና ከፍ በል የይሁዳ አንበሳ ሞትን ገዳይ የዳዊት ዘር ነህ አንተ ኤልሻዳይ ሲኦልን ድል ነስተህ ቀንበር ሰባሪ ዘራችን ይሁን ለአንተ ዘማሪ የአንተ በመሆኔ ኮራሁኝ እኔ የእኔ ነህ ሲለኝ ደስ ደስ አለኝ (2x) አዝ፦ አይቻለሁ (ሆ) በምድር ላይ (ሆ) የእኔ ኢየሱስ ብቻ ጥር የበላይ ሁሉም ገደብ ልክ አለው የእኔ ጌታ ብቻ አቻ የሌለው አቻ የሌለው (3x) ኢየሱስ ነው ወደር የሌለው (3x) ኢየሱስ ነው ምድር አልቻለችም አለቃዋን ይዛ መልሳ ተፋችው ፈጣሪዋን ታዛ ዓለምና ሰይጣን ሲዖል ያልቻለው የእኔ ኢየሱስ ብቻ ነው አቻ የሌለው አቻ የሌለው ወደር የሌለው ኢየሱስሴ ብቻ ሞት ያልበገረው አቻ የሌለው ወደር የሌለው (2x) አዝ፦ አይቻለሁ (ሆ) በምድር ላይ (ሆ) የእኔ ኢየሱስ ብቻ ጥር የበላይ ሁሉም ገደብ ልክ አለው የእኔ ጌታ ብቻ አቻ የሌለው አቻ የሌለው (3x) ኢየሱስ ነው ወደር የሌለው (3x) ኢየሱስ ነው እግሩ ለጋ ነሃስ ዐይኖቹ ነበልባል ነው እርሱን ተመልክቶ የሚቆም ሰው ማነው ስንቱ ጀግና ሞቶ መቃብር ሲቀር ኢየሱስ ተነስቷል አርጓል በክብር ንጉሠ ነገሥት ነው ያለ የነበረ ወደፊትም ይኖራል ገና እየከበረ እየተከበረ ገና እየከበረ (2x) ክብራችን አንተ ዝርግፍ ጌጣችን ወታችን ነህ ጌታ አባታችን በጨለማ ላይ የምታበራ የንጋት ኮከብ አንተ ነህና ከፍ በል የይሁዳ አንበሳ ሞትን ገዳይ የዳዊት ዘር ነህ አንተ ኤልሻዳይ ሲኦልን ድል ነስተህ ቀንበር ሰባሪ ዘራችን ይሁን ለአንተ ዘማሪ የአንተ በመሆኔ ኮራሁኝ እኔ የእኔ ነህ ሲለኝ ደስ ደስ አለኝ (2x) አዝ፦ አይቻለሁ (ሆ) በምድር ላይ (ሆ) የእኔ ኢየሱስ ብቻ ጥር የበላይ ሁሉም ገደብ ልክ አለው የእኔ ጌታ ብቻ አቻ የሌለው አቻ የሌለው (3x) ኢየሱስ ነው ወደር የሌለው (3x) ኢየሱስ ነው የዚህ ዓለም ገዢ ሲፎክር ሲያቅራራ ገደልኩት ቀበርኩት እያለ ሲያወራ በትንሳኤው ጉልበት ኢየሱስ ተነሳ ጠላቴም ወደቀ በይሁዳ አንበሳ ሰባቱን ማህተም ቋጠሮን የፈታ ኢየሱስ ብቻ ነው የይሁዳ አንበሳ (3x) የይሁዳ አንበሳ የይሁድ አንበሳ (2x) ለክብሩ (ሆ) ለኃይሉ (ሆ) ቢዘመር (ሆ) ለስሙ (ሆ) ቢወራ በምድር አይበቃም ለእግዚአብሔር ለእግዚአብሔር (3x) አለኝ ዘምር ለእግዚአብሔር (3x) አለኝ ዘምር ሃሌሉያ እሰይ ኢየሱስ ኢየሱስ አቻ የለውም
እነዚህ ኦሪጂናል ቪሲዲዎች ማንኛችሁም ጋር አለ??? 1. ዳግማዊ ጥላሁን (ዳጊ) ቪሲዲ 1998 ዓ.ም / 2006 - የኔ ጌታ ወድሃለሁ ( Dagi 2006 ) 2. ደረጀ ሙላቱ Live Worship VCD 1998 ec / 2006 3. በረከት መርዕድ VCD 1 (የሀገሬ ሰው) 1999 ec / 2006 4. ፓስተር ዳዊት ሞላልኝ ቁጥር 2 ቪሲዲ 2000 ዓ.ም / 2008 - እግዚአብሔር ብሎኛል አትሸበር
Why was this song taken off Spotify?? Bring it back plz!!!!!
😢😢😢
AMEN YE YIHUD ANIBESA EYESUS BICHA HALALUYA KIBIR LE EYESUS YIHUN!!!!
An amazing and excellent song.Thank you Efrem for blessing us. Let the Lord Jesus Christ bless you more and more as much as you blessed us with wonderful songs.
Amen Amen Amen hale luya elelelelelelel yabate beruk leberket hune
love it
Telat errrrrrrrr yibel yanite bemehone korahugn ene eyesus tebarekelegn
Elele Elele Elele ABBA ACHA YELEWEM😘😘😘🙏🙏🙏
Wademe tabarkii ❤❤❤zamanini yi barkii🎉🎉🎉
uff tmsgen ahun deres semawalew
Geta abzeto ye barke.
Bauu ayi gaesi?🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤔🤔🤔🔐
Efi geta yebarkhi
egziyabeher yebarkeh
God bless you so much
Wow amazing 🎵 🎶 🎵 🎶
አሜንንንን🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👀👈
Yenea nehi silegn dessss desss alegn
Legzabher le egezabher aybekam bizemer🙏🙏👆👆👆👆👆👆👆👆👆
Amen❤
God bless bro
አሜንንንን🙏🙏🙏🥰🥰🥰
Amen amen 🙏🏼❤
እየሱስስስስስስስስስስስስስስ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
TSaf❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎵🎵❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😊😊😊
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉wow
❤❤❤❤❤
2024 still listing
amenaen😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
1:00
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😭😭😭😭
🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🔐😋😋🤔
Efe adnakh ngna
egzabir yiwt zmnkn yibarklk tbark
ኣእምን
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
ክብራችን አንተ ዝርግፍ ጌጣችን
ወታችን ነህ ጌታ አባታችን
በጨለማ ላይ የምታበራ
የንጋት ኮከብ አንተ ነህና ከፍ በል
የይሁዳ አንበሳ ሞትን ገዳይ
የዳዊት ዘር ነህ አንተ ኤልሻዳይ
ሲኦልን ድል ነስተህ ቀንበር ሰባሪ
ዘራችን ይሁን ለአንተ ዘማሪ
የአንተ በመሆኔ ኮራሁኝ እኔ
የእኔ ነህ ሲለኝ ደስ ደስ አለኝ (2x)
አዝ፦ አይቻለሁ (ሆ) በምድር ላይ (ሆ)
የእኔ ኢየሱስ ብቻ ጥር የበላይ
ሁሉም ገደብ ልክ አለው
የእኔ ጌታ ብቻ አቻ የሌለው
አቻ የሌለው (3x) ኢየሱስ ነው
ወደር የሌለው (3x) ኢየሱስ ነው
ምድር አልቻለችም አለቃዋን ይዛ
መልሳ ተፋችው ፈጣሪዋን ታዛ
ዓለምና ሰይጣን ሲዖል ያልቻለው
የእኔ ኢየሱስ ብቻ ነው አቻ የሌለው
አቻ የሌለው ወደር የሌለው
ኢየሱስሴ ብቻ ሞት ያልበገረው
አቻ የሌለው ወደር የሌለው (2x)
አዝ፦ አይቻለሁ (ሆ) በምድር ላይ (ሆ)
የእኔ ኢየሱስ ብቻ ጥር የበላይ
ሁሉም ገደብ ልክ አለው
የእኔ ጌታ ብቻ አቻ የሌለው
አቻ የሌለው (3x) ኢየሱስ ነው
ወደር የሌለው (3x) ኢየሱስ ነው
እግሩ ለጋ ነሃስ ዐይኖቹ ነበልባል ነው
እርሱን ተመልክቶ የሚቆም ሰው ማነው
ስንቱ ጀግና ሞቶ መቃብር ሲቀር
ኢየሱስ ተነስቷል አርጓል በክብር
ንጉሠ ነገሥት ነው ያለ የነበረ
ወደፊትም ይኖራል ገና እየከበረ
እየተከበረ ገና እየከበረ (2x)
ክብራችን አንተ ዝርግፍ ጌጣችን
ወታችን ነህ ጌታ አባታችን
በጨለማ ላይ የምታበራ
የንጋት ኮከብ አንተ ነህና ከፍ በል
የይሁዳ አንበሳ ሞትን ገዳይ
የዳዊት ዘር ነህ አንተ ኤልሻዳይ
ሲኦልን ድል ነስተህ ቀንበር ሰባሪ
ዘራችን ይሁን ለአንተ ዘማሪ
የአንተ በመሆኔ ኮራሁኝ እኔ
የእኔ ነህ ሲለኝ ደስ ደስ አለኝ (2x)
አዝ፦ አይቻለሁ (ሆ) በምድር ላይ (ሆ)
የእኔ ኢየሱስ ብቻ ጥር የበላይ
ሁሉም ገደብ ልክ አለው
የእኔ ጌታ ብቻ አቻ የሌለው
አቻ የሌለው (3x) ኢየሱስ ነው
ወደር የሌለው (3x) ኢየሱስ ነው
የዚህ ዓለም ገዢ ሲፎክር ሲያቅራራ
ገደልኩት ቀበርኩት እያለ ሲያወራ
በትንሳኤው ጉልበት ኢየሱስ ተነሳ
ጠላቴም ወደቀ በይሁዳ አንበሳ
ሰባቱን ማህተም ቋጠሮን የፈታ
ኢየሱስ ብቻ ነው የይሁዳ አንበሳ (3x)
የይሁዳ አንበሳ የይሁድ አንበሳ (2x)
ለክብሩ (ሆ) ለኃይሉ (ሆ)
ቢዘመር (ሆ) ለስሙ (ሆ)
ቢወራ በምድር አይበቃም ለእግዚአብሔር
ለእግዚአብሔር (3x) አለኝ ዘምር
ለእግዚአብሔር (3x) አለኝ ዘምር
ሃሌሉያ እሰይ ኢየሱስ ኢየሱስ አቻ የለውም
እነዚህ ኦሪጂናል ቪሲዲዎች ማንኛችሁም ጋር አለ???
1. ዳግማዊ ጥላሁን (ዳጊ) ቪሲዲ 1998 ዓ.ም / 2006 - የኔ ጌታ ወድሃለሁ ( Dagi 2006 )
2. ደረጀ ሙላቱ Live Worship VCD 1998 ec / 2006
3. በረከት መርዕድ VCD 1 (የሀገሬ ሰው) 1999 ec / 2006
4. ፓስተር ዳዊት ሞላልኝ ቁጥር 2 ቪሲዲ 2000 ዓ.ም / 2008 - እግዚአብሔር ብሎኛል አትሸበር
Why was this song taken off Spotify?? Bring it back plz!!!!!
😢😢😢
AMEN YE YIHUD ANIBESA EYESUS BICHA HALALUYA KIBIR LE EYESUS YIHUN!!!!
An amazing and excellent song.
Thank you Efrem for blessing us. Let the Lord Jesus Christ bless you more and more as much as you blessed us with wonderful songs.
Amen Amen Amen hale luya elelelelelelel yabate beruk leberket hune
love it
Telat errrrrrrrr yibel yanite bemehone korahugn ene eyesus tebarekelegn
Elele Elele Elele
ABBA ACHA YELEWEM😘😘😘🙏🙏🙏
Wademe tabarkii ❤❤❤zamanini yi barkii🎉🎉🎉
uff tmsgen
ahun deres semawalew
Geta abzeto ye barke.
Bauu ayi gaesi?🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤔🤔🤔🔐
Efi geta yebarkhi
egziyabeher yebarkeh
God bless you so much
Wow amazing 🎵 🎶 🎵 🎶
አሜንንንን🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👀👈
Yenea nehi silegn dessss desss alegn
Legzabher le egezabher aybekam bizemer🙏🙏👆👆👆👆👆👆👆👆👆
Amen❤
God bless bro
አሜንንንን🙏🙏🙏🥰🥰🥰
Amen amen 🙏🏼❤
እየሱስስስስስስስስስስስስስስ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
TSaf❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎵🎵❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😊😊😊
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉wow
❤❤❤❤❤
2024 still listing
amenaen😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
1:00
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😭😭😭😭
🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🔐😋😋🤔
Efe adnakh ngna
egzabir yiwt zmnkn yibarklk tbark
ኣእምን
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤