ሆስፒታሎቿ አማርኛ የሚያወሩ ሀገር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 жов 2024
  • ‪@TheCEOChronicles-ei9ty‬ #ceo #theceo #theceochronicles #z_ceochronicles #ethiopiansinrwanda #ethiopiansinkigali #lifeinkigali #lifeinrwanda

КОМЕНТАРІ • 50

  • @emebetlegesse7577
    @emebetlegesse7577 2 дні тому +12

    ለኛ ሐገር ተምሳሌት የሆነች ሀገር ። መተደል ነው እንዲህ ነው የሀገር ፍቅር ታድሎ ያንን ሁሉ ሰቆቃ አልፈው ለዚህ መብቃታቸው ያስቀናል። ትምህርትን ከነሱ መማር ብንችል ምንኛ መታደል ነው ወገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ከሆቴል ሩዋንዳ ወደ ፍቅር ሩዋንዳ ዋው ዋው ዋው

  • @EskinderGebreyohannes
    @EskinderGebreyohannes День тому +5

    ግሩም: መሪና: ህዝብ: ከድንቅ: አቀራረብ: ጋር!
    እናመሰግናለን::

  • @fekaduanbessa74
    @fekaduanbessa74 2 години тому +1

    የኛዎቹ ፖሊቲከኞች ከዚህ መማር አለባቸው ብሔርተኝነት የትም አያደርሰንም ሩዋንዳዊያኑ ከሶስት አስርት አመታት በፊት የገጠማቸውን ቆሻሻ የዘረኝነት አባዜ እንዴት እንደ ጥሩ ነገር አሁን እናቀነቅናለን ??? ይሄንን ነገር ላንዴና ለመጨረሻ አውልቀን መጣል አለብን እግዚአብሔርም ይረዳናል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር።

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 2 дні тому +2

    Yes I like that በጣም ግሩም የአተራረክ ብቃትና የቃላት አጠቃቀም አለህ ቀጥልበት አቦ ግሩም ነህ በርታ።።።

  • @ubuntukali2997
    @ubuntukali2997 2 години тому +1

    ኢትዮጵያ ጦርነት ናፋቂዎቿ ልብ እስካልገዙ ድረስ መቼም አታድግም።

  • @habtamuayalew7342
    @habtamuayalew7342 День тому +2

    የኛ እና የነሱን የእድገት ደረጃ ሳስብ ወዴት ነው እየሄድን ያለነው ብዬ ሳስብ እጅግ ያበሳጨኛል ምንድነው ነገሩ ቅድመ አያቶቻችን አረገሙን በየጊዜው ጦርነት የማያጣን እረ አምላኬ ሆይ እባክህ በቃችሁ በለን አገራችንን ሰላም አርግልን እና ልባችንን ከዘረኝነት አፅድተህ ተቃቅፈን የምንኖርበት ሀገር እንዲኖረን አግዘን ።

  • @teshomebelete
    @teshomebelete 6 годин тому

    እኛንም ፈጣሪ ለዚህ ያብቃን።

  • @Malishkulu
    @Malishkulu 2 дні тому +2

    በሚገርም አቀራረብ የምትገርምን ሀገር አሳየክን ትችልበታለክ በጣም ነው የተመቸኝ ፕሮግራምክ አድናቂክ ነኝ ብሮ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zehonest-99
    @zehonest-99 2 дні тому +1

    ይመችህ ወንድማችን

  • @selamawitfisseha6292
    @selamawitfisseha6292 День тому +3

    እንደ ካጋሜ ልበ ቀና ጀግና መሪ ይስጠን ፤ የተረገሙ ምዕራባዊያን አፍሪካውያን ቀና እንዲሉ አይፈልጉም ጋዳፊን ገድለው ሊቢያን አጥፍተዋል

  • @dinberuad5466
    @dinberuad5466 День тому

    ደሰ የሚል አቀራረብ ነው ያለክ thanks

  • @esayaswrufael1154
    @esayaswrufael1154 День тому +2

    He is visionary leader who embrace all without revenge like God did

  • @IyasuTamirat-tm8sk
    @IyasuTamirat-tm8sk 2 дні тому +2

    ክብር አለኝ 🙏

  • @MerihunKifle
    @MerihunKifle 2 дні тому +2

    ትለያለህ👍👍👍👍

  • @siyoumyeshitla746
    @siyoumyeshitla746 День тому +2

    የእኛ ጉዶች ግን ከአንዱ ሲኦል ወደሌላው
    ሲኦል እያገላበጡ ይጠብሱናል።ከወያኔ ተላቀን እፎይ ለማለት ስንዘጋጅ ሌሎቹ ጭራቆች በሥጋችን ለመጫወት ቢላዎቻቸውን ስለው ተቀበሉን።ይኸው በተበደሩት ገንዘብ ድሮንና ቦንብ ገዝተው ስለፖለቲካ ምንም የማያውቁትን ህጻናትን ጨምሮ በጅምላ መጨረስ የየእዕለት ስራቸው ሆኗል።ሩዋንዳን ያሰበ ፈጣሪ ኢትዮጵያን እንዲያስባት እለምናለሁ ።

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou День тому +2

    እኛ ጋ የተሻለ አውርደን የባሰውን ሰቀልን በታሪካችን አይተን የማናውቀው መከራ ደረደብን ሚሊዮኖች ሞተው ሚሊዮኖች ተፈናቅለዋል ሚሊዮኖች ተርበዋል ጦርነቱ ቀጥላል እገታውም እንደዛ የኑሮ ውድነቱ የከፋ ነው ተምሮ ሙረቅ ቅንጦት ሆናል ዩኒሶፍ እንዳለው ዘጠኝ ሚሊየን ታዳጊዎች ከትምህርት ገበታ ተለያይተዋልበሆነ ባልሆነው ከህዝብ ገንዘብ ይሰበሰባል ገበሮው በከብቶቹ ቡጎቹ በጋማ ክብር ግብር ሊጣልበት ነው 80% ለመከላከያ ነው ኢትዮዝጵያ ለዜጎች ሲኦል ሆናለች

  • @berekettiramo7495
    @berekettiramo7495 17 годин тому

    Good job Brother

  • @RomaSolomon-tt6hu
    @RomaSolomon-tt6hu 2 дні тому +1

    Good job

  • @RiduMukter
    @RiduMukter 2 дні тому +2

    እባክ ስለኛም ሃገር ስራልን የኢትዮጵያንም ኣሰይን

  • @MulukenEthiopian
    @MulukenEthiopian 2 дні тому

    አሪፍ አቀራረብ ነው በርታ

  • @zekariasdemisedemise9028
    @zekariasdemisedemise9028 День тому +1

    ቪዢነሪ መሪ አላቸው" ዘረኝነትን በሕግ አግደውታል"ዘረኝነት ምን ያህል "ሩዋዳን ጨለማ እንደ ሸፈናት"አውቀዋል።

  • @Lebegohonelign-j2l
    @Lebegohonelign-j2l 2 дні тому +1

    ጨረቃ ውስጤ ናት ጳጉሜ 8 ትሆናለች February 31 ትሆናለች

  • @habtamuaderaw6503
    @habtamuaderaw6503 День тому

    See u soon Kigali❤

  • @TsionGirma-e1u
    @TsionGirma-e1u 16 годин тому

    Wow betam desyilal amlak legnam yargew

  • @Moges-vw6yp
    @Moges-vw6yp День тому

    Rwanda!! It is African proud beyond Expectation!! Kagami! Brilliant! God bless you, your family and your Country.Western Countries politics not to grow third World Countries to be Slave forever.No matter what is China much better for third World Countries.Rwanda...you are African Singapore..did it only hard work with people like your leader period

  • @tamirathaile777
    @tamirathaile777 2 дні тому +1

    ❤😢..ሀገሬ ምኞቴ!!

  • @2ahabeshatube
    @2ahabeshatube День тому +1

    Akerarebikin saladenk alalfim .....tolo tolo likek video ❤

  • @meseretseifu3810
    @meseretseifu3810 День тому

    Tadelewe meche yehuone emama ethiopia enedeze selame yemethuonew aye ethiopia

  • @SolomonBrhanu
    @SolomonBrhanu 8 годин тому

    እኛ ከነሱ ምን እንማር፣?

  • @mmennurr
    @mmennurr 2 дні тому +2

    Abiy temare ke Pole kagame

  • @mmennurr
    @mmennurr 2 дні тому +2

    Good approach

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-ፐ1ቘ

    አይ ሀገሬ ከዚህ ምን ትማሪ ይሆን

  • @yishakayele-z9m
    @yishakayele-z9m 2 дні тому

    ትለያለህ ወንድሜ

  • @KassaMircha
    @KassaMircha 18 годин тому

    By the way, Rwanda is a very small country of about 8-10 million people. Its size is almost the same as the then Arsi kiflehager of Ethiopia. It is very sad that Ethiopian are fleeing to Rwanda. Ethiopia has much more resources than Rwanda, it is the system that is BS. During Meles time, Rwanda was getting lesson from Ethiopia.

  • @mohammedyusuf2964
    @mohammedyusuf2964 2 дні тому

    ኦረ ጠፋሀን ውድ አቅራቢ

  • @bayz4918
    @bayz4918 2 дні тому +1

    Why we

    • @Lemlem7682
      @Lemlem7682 22 години тому

      We have a lot, eanmy and our eanmy are living inside in Ethiopia 🇪🇹 destroying us.

  • @ybeltalsemagn
    @ybeltalsemagn 2 дні тому

    ለምን ነው ቶሎ ቶሎ የማትሰራልን?😢

  • @FilimonDaget
    @FilimonDaget День тому

    jegnaw

  • @YabsaYonas
    @YabsaYonas 2 дні тому

    ስለ ኬንያ ስራንኝ

  • @ChuchuTesfaye-y2q
    @ChuchuTesfaye-y2q День тому

    Tadlwe amlaka asbne ebakhe

  • @SolomonBrhanu
    @SolomonBrhanu 6 годин тому

    ለአብይ አሠሙት

  • @lulsegedbelachew5529
    @lulsegedbelachew5529 10 годин тому

    ይህንን ለውጥ ለአብይ እና ብልፅግና ተብየው ማሳየት ነው!

  • @DawitSeyoum-xb5mv
    @DawitSeyoum-xb5mv 2 дні тому +3

    እነ 😮ሽመልስ አብዲሳ ከዚህ ይማሩ