How to make Ethiopian traditional food 📍ምርጥ የቡጥጫ ዱለት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 22

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage Рік тому +1

    It looks tasty! 😋

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt Рік тому

    አካል አይንሽን❤❤❤❤

  • @FrehiwotsKitchen
    @FrehiwotsKitchen Рік тому

    አለምየ እንደሚጣፍጥ ጥርጥር የለውም ዋው እውነትም የጾም ዱለት💕💕💕

  • @kimemethiopia2731
    @kimemethiopia2731 Рік тому

    ሰላምሽ ይብዛ እኛም ሰላም ነን ያንችን ሙያ ለመብላት ከመጉዋጉዋት በስተቀር ሁሉም ግባትሽ ጤናማ የሆነ የቡጥጫ ዱለት አሰራር በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው 👌👌👍❤️👏

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 Рік тому

    ሰላምሽ ላንችም ብዛት ይበልልን አለምዬ ባለሙያ ሁሌም ስራሽ ከቅንብርሽ ጋር በጣም ነው የምወደው ጤናማና ቱወዳጁን የቡጥጫ ፍርፍርሽ በጣም ቆንጆ የምግብ አሰራር ከነግባትሽ ወድጀዋለሁ አሜን አሜን እጅሽ ይባረክ ብያለሁ ።

  • @Azzistyle
    @Azzistyle Рік тому

    ባለፈው የሰራሸው የሱው የጋገርሸው በሱ ነው የሰራሸው የራሱ ከለር ነው እንቁላል ይመሰላል ሲገርም ብጥጫ ዋዋው አለምዮ እናመሰግናለን 👍👍😘😘😘

  • @MahysKitchen
    @MahysKitchen Рік тому

    ሰላም አለምዬ እውነትም የቡጥጫ ዱለት ልዩ ነው ብጥጫውን የሚያሰጎመጅ አድርገሸ ነው የሰራሸው አቀራረብሸም እንደሁልጊዜው አንደኛ ነው አሰራርሸ ፅድት ያለ ነው ሰላጋራሸን አመሰግናለሁ ❤️🙏

  • @eldutube-5505
    @eldutube-5505 Рік тому

    Inkan dena metash alemye yemigerik buticha dulet new yeserashiw ijish yibarek yene balemoya inamesegnalen 🙏🙏👌🥰💯

  • @bnbettytube
    @bnbettytube Рік тому

    በጣም ቆንጆ አሰራር 👍👍👍

  • @nejatumuayub6232
    @nejatumuayub6232 Рік тому

    በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እናመሰግናለን እሞክረዋለው

  • @NetsiLiving
    @NetsiLiving Рік тому

    Absolutely delicious. 🤤💕✅

  • @mesi2112
    @mesi2112 Рік тому

    ዋውውውውውው ሲያምር

  • @muna2437
    @muna2437 Рік тому

    Mashallah mashallah

  • @kebede9803
    @kebede9803 Рік тому

    ያምራል እናመሰግናለን 🙏 ግን የቡጥጫውን አሰራር ብታሳይን የተሟላ ሙያ ይሆንሎን ነበር 🙏👀🤔😘

    • @EthioAlema
      @EthioAlema  Рік тому

      Thank you Hun yeterefigi new zare yeserut
      ua-cam.com/video/7lpar1ezT9I/v-deo.html

    • @EthioAlema
      @EthioAlema  Рік тому

      Have a look how I made it

  • @EthioAlema
    @EthioAlema  Рік тому

    ቡጥጫውን እንደት እንደሰራው ለማየት ከፈለጋችሁ በዚህ ልንክ ገብታችሁ እዩት : ua-cam.com/video/7lpar1ezT9I/v-deo.html

  • @AbduGet
    @AbduGet Рік тому

    አለምዬ ውዋው በጣም የሚያምር ዱለት ነው👌 ቡጥጫ ማለት ደሞ ምንድነው ስሙ ለየት ያለ ነው ሀገረኛ ስም ነው?

    • @EthioAlema
      @EthioAlema  Рік тому

      አዎ የሸምብራ ቅጣ ማለት መሰለኝ🤣

  • @kebede9803
    @kebede9803 Рік тому

    የቡጥጫውን ቂጣ እንዴት እንደሚሰራ ብታሳይኝን??????👀🤔😘

    • @EthioAlema
      @EthioAlema  Рік тому

      ua-cam.com/video/7lpar1ezT9I/v-deo.html

    • @EthioAlema
      @EthioAlema  Рік тому

      ባለፈው የሰራሁት ነው እይው