How to make fried beef❗ ተበልቶ የማይጠገብ ጥብስ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 32

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 Рік тому

    አለምዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኩዋን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ ልዩ የሆነ ጥብስ ነዉ ያስጎመጃል ዉዴ እጅሽ ይባረክ ሸር 😍👍👌

  • @AbduGet
    @AbduGet Рік тому +1

    ዋው አለምዬ😮በምወደው ጥብስ መጣሽብኝ አሁን ልክ እንደሱ አርጌ ካልሰራሁ አምሮቴ አይለቀኝም።በጣም ግሩም ጥዑም አርገሽ ነው የሰራሽው ደሞ ሲያምር ሲያዩት ራሱ ምርጥ ሼፍ ነሽ👌👌👌 ሼር

    • @EthioAlema
      @EthioAlema  Рік тому

      ከልቤ በጣም ኣመሰግናለሁ ❤❤❤

  • @zizibeauty369n
    @zizibeauty369n Рік тому

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ዋውውውው በጣምልዬና የሚያስጎመዣ ልዬ ጥብስ አዘገጃጅት አስራረ ነዉ ያሳየሽን አለምዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ልዬ ነዉ እናመስግናለን ❤❤❤❤🎉

  • @zizibeauty369n
    @zizibeauty369n 11 місяців тому

    አለምዬ ያስታውቃል በጣም ሚጣፍጥ እንደሆነ ዋውውው እንዴት ያስጎመዛል አሰራረሽ ልዬ ነዉ በጣም እጅሽ ይባረክ እናመስግናለን❤❤❤

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 Рік тому

    ዋው የኔ ባለሞያ አለሜ የኔ ውድ በጣም ግሩም የሆነ የደረቅ ጥብስ አዘገጃጀት ነው የስጋው አጠባበስ የተጠቀመሻቸው ማጣፈጫዎች ይበልጥ እንዲያምርና ተወዳጅ ጣፋጭ ያደርገዋል ከአንቺ ሞያ ጋር ተዳምሮ ልዩ እና የማይሰለች የጥብስ አዘገጃጀት ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ😋👌👍

  • @binyam781
    @binyam781 Рік тому +1

    ኢትዮ አለምዬ የኔ ባለሙያ ፣ሁሌም ጣፋጭ ምርጥና ተስማሚ ምግቦችን እየሰራሽ ስለምታቀርቢልን እናመሠግናለን ።በርቺልኝ የኔ ምርጥ

    • @EthioAlema
      @EthioAlema  Рік тому

      ከልቤ በጣም ኣመሰግናለሁ ❤❤❤

  • @kimemethiopia2731
    @kimemethiopia2731 Рік тому +1

    አለምዬ ሰላምሽ ብዝት ይበል እንዴት ቆንጆ አርገሽ ነው የጠበሽው የኔ ባለሙያ ልዩየሆነች ጥብድ ❤❤

    • @EthioAlema
      @EthioAlema  Рік тому

      ከልቤ በጣም ኣመሰግናለሁ ❤❤❤

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage Рік тому +1

    It looks so yummy! 😋

  • @elanahermontube
    @elanahermontube Рік тому

    እውነትም ምርጥ ጥብስ
    አለምዬ የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ ይህንን ዛሬ ነበር መብላት

  • @ethioasterslifestyle9645
    @ethioasterslifestyle9645 Рік тому

    ዋው ባለሙያ በጣም ቆንጆ ነው🌺💕🎈👌

  • @Degsewtube
    @Degsewtube Рік тому

    እጆችሺ ይባረኩ ሀሪፍ የጥብስ አሰራር ነው👌

  • @borena109
    @borena109 Рік тому

    ዋውውው በጣም በጣም ነው የወደድኩት እጅሽን ይባርክ 😘 ላይ ሼር

    • @EthioAlema
      @EthioAlema  Рік тому

      ከልቤ በጣም ኣመሰግናለሁ ❤❤❤

  • @usluyoneysreiswxzvhypgh
    @usluyoneysreiswxzvhypgh Рік тому +1

    looks delicious, I wish you good luck with your work🎉🎉

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 Рік тому

    አለምዬ የኔ ባለሙያ እንኩዋን ሰላም መጣሽ በጣም አንደኛ ምክንያቱም ሮዝ መሪንና ነጭ ሽንኩርት መጀመሪያ ስላረግሽ ቴስቱ በጣም ቃንጆ እንደሚሆን አልጠራጠርም እጅሽን ይባርከው 😋👌👍

    • @EthioAlema
      @EthioAlema  Рік тому

      Thank you Hun 💕😘💕😘💕

  • @yehiwetsenq
    @yehiwetsenq Рік тому

    አለምዬ ቅልብጭ ያለች ተሞሽራ የተክሽ የተሰራሽ ምርጥ ጥብስ👌🙏ሼር

    • @EthioAlema
      @EthioAlema  Рік тому

      በጣም አመሰግናለሁ
      ❤❤❤

  • @titisekitchen7013
    @titisekitchen7013 Рік тому

    Alemiye betam yasgomejal ejish yibarek❤

  • @MartayeTewahedoLiji
    @MartayeTewahedoLiji Рік тому

    የኔ ባለሙያ ዋውውው በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሺው

    • @EthioAlema
      @EthioAlema  Рік тому

      አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ❤️

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 Рік тому

    Alemye gene balemuya yummmmmmy❤❤

  • @MahysKitchen
    @MahysKitchen Рік тому

    ሰላም አለምዬ በጣም የሚያሰጎመጅ ጥብሰ ነው የጠበሰሸው የተጠቀምሻቸው ቅመሞች ቃናውን ልዩ ያደርጉታል አቀራረብሸም እንደሁልጊዜው አይን ይሰባል ሼር ሰላደረግሸ አመሰግናለሁ ❤️🙏

  • @HulegebTube
    @HulegebTube Рік тому

    ለየትያለ መልኩ ብሉኝ ብሉኝ የሚል ጥብስ ነው 😋👌🏽

    • @EthioAlema
      @EthioAlema  Рік тому

      Thank you Hun 💗😘💗😘💗😘

  • @felanatube
    @felanatube Рік тому

    I cook it now😅😅

    • @EthioAlema
      @EthioAlema  Рік тому +1

      Long time no see my brother. Glad to see you 😁