Ethiopian traditional food🌶️ የእንቁላል በስጋ ጥብስ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage Рік тому +1

    Wonderful recipe! I'll try it. 😋

  • @የኛኢትዮጵያ
    @የኛኢትዮጵያ Рік тому +1

    የቅዳሜ ቁርስ ይሰራል። እናመሰግናለን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @spork5143
    @spork5143 Рік тому +1

    Wow this is awesome 👌

  • @medihntube
    @medihntube Рік тому +1

    በጣም እናመሰግናለን የኔ ባለሞያ

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 Рік тому

    የኔ ውድ አለሜ ዋው በጣም ምርጥ ስጋ በእንቁላል አዘገጂጀት ነው በጣም ልዩ ጤናማ ፈጣን አሰራር ነው እንቁላሉን መጀመረያ በቅመም ቀምመሽ አዘጋጅተሽ ይበልጥ ጣፋጭ አድርገሽዋል ሞያ👌!ስጋው ቅላቱ ዊው ነው አከታተዠፉ ሲያምር ድቅቅ ብሎ አጠባበሱ 👌ልዩ ነው ከእንቁላሉ ጋር አሪፍ አድርጎታል ይሄንን ቁርስ ነበር መብላት👌😋የኔ ውድ ዋው ልዩ ነው 😋❤

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 Рік тому

    አለምዬ ዉዴ እንኩዋን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ ጥብስ ነዉ ዋዉ ይለያል የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ 😍👍👏❤

  • @borena109
    @borena109 Рік тому

    ሰላም ሰላም ዋውው ልዩ አሰራር ነው በጣም ነው የወደድኩት የኔ ውድ እጅሽ ይባረክ

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 Рік тому

    ዋው አለምዬ በጣም ምርጥ አሰራር እንቁላል ከስጋ ጋር በጣም የምወደው የምግብ አይነት ነው አንቺ ደግሞ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው ።👌👍🙏❤

  • @elanahermontube
    @elanahermontube Рік тому

    አለምዬ አንኳን ሰላም መጣሽ ቆንጆ የሆነ እንቁላል በስጋ አሰራር ነው ያሳየሽን ዋውው ሲዋሀድ ከለራቸው በጣም ነው ያማረው እናመሰግናለን አለምዬ

  • @selamlealem2696
    @selamlealem2696 Рік тому

    እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ እናመሰግናለን fore sharing❤

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 Рік тому +1

    እጅግ በጣም ልዩ አሰራር ነው እናመሰግናለን

  • @zizibeauty369n
    @zizibeauty369n Рік тому

    wowwww ❤ alemya endat yemiyamr betam lyuna konjo argesh new yeserashiln amrot yekeskesal egesh yebark thanks you ❤❤❤❤

  • @usluyoneysreiswxzvhypgh
    @usluyoneysreiswxzvhypgh Рік тому

    Very beautiful 🎉🎉l am here 🎉🎉

  • @AbduGet
    @AbduGet Рік тому

    ዋው አለምዬ ምርጥ ነው👌አንቺልጅ ግን ሙያሽን እያየው በራብ ልሞትብሽ ነው🤔

    • @EthioAlema
      @EthioAlema  Рік тому

      Just Cook exactly how I did then you will never be hungry

  • @NetsiLiving
    @NetsiLiving Рік тому

    Yummy 😋

  • @usluyoneysreiswxzvhypgh
    @usluyoneysreiswxzvhypgh Рік тому

    Yummy 😋😋😋❤

  • @MareguTesfaw-mt1cs
    @MareguTesfaw-mt1cs 8 місяців тому

    ❤❤❤

  • @nolanvanscyoc3321
    @nolanvanscyoc3321 Рік тому

    "Promo SM"