Mashallah beautiful marriage forever ❤ I love ur show I did ask forgiveness and I forgive to ur show teaching us a lot of stuff and I did tank one of my best friend too thank you brother and sister you are the best 👌 ❤ 💙 ♥ 💕 💗
Welcome back I can't wait what are you going to show us today I hope it's beautiful 💚💛❤🌹🌷🙏🙏🙏🤲🤲🤲 I always pray for this beautiful family that the greatest god watch over them all the time
ሳለም. የጋሬ. ልጆች. እነዚን. ጥዶች. እዳኔ. የሚዋዳቻው. ለይክ. አድርጉ
የነ ፎፄ ስልክ ኣላገኛሁትም ላኩሉኝ እባካቹ
እኔ በጣም ነው ምወዳቸው
ገሪዛን ቻናል ሰብስክራይብ ሼር እናርግላቸው ቻናሉ ይደግ ምርጥ አባት ናቸው
በመጀመሪያው ሰውየ ሀሳብ እስማማለሁ ትክክልነው
ውድድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ
እንደማመር ውዴ
ባርቾ የኔ ቆንጆ ሰወዳችሁ ጥሎብኝ ጣፋጭ የሆኑ ባል እና ሚስት በጎጎት እንጠብቃለን ኑሪልኝ ❤️
ሰላምአችሁ ይብዛ ፍፄና ፅጉ አኔ ላሰ ቤጋሰ ነው ያለሁት ባለፈው ለበአል ጥያቄ ስትጠይቁ ገና ዛፉን ፀጉ ሳትጨርስ ነበር የመለስኩት ለምድነው ያልተቨለምኩት ይቅርታ እኔ የ5ዐመት እናት ነኝ ግን ሰላልገባኝ ነው ይቅርታ ተባረኩ
❤❤❤🙏🙏🙏🤲🤲
አንችም ኑሪልን ኮሜንትሽ እንድናነብ
ገሪዛን ቻናል ሰብስክራይብ ሼር እናርግላቸው ቻናሉ እናሳድግላቸው ምርጥ አባት ናቸው
ua-cam.com/video/5qsxRcDcIC8/v-deo.html
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ
ምንም አልፈልግም ብቻ like ግጩኝ አምሮኝ ነው
ክክክክክክ ይሄው ገጨሁሽ
ውሃ ጥብስ በላይክ ይጥማል ples😁
ከሪ ገሪዛን ቻናል ሰብስክራይብ ሼር እናርግላቸው ቻናሉ እናሳድግላቸው ምርጥ አስተማሪ ናቸው
ua-cam.com/video/5qsxRcDcIC8/v-deo.html
@@ሚላየማዳምቅመምነኝ እኔንም አሳዲጊኝ እማ መልካም ሰው ነሽ ሳነብሽ እህቴ
የፀጋ ጓደኞችም ጋ ይደወል የምትሉ👍
አወቁት አይደል
ዋዉ በትክክል
ውድድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ
እኔ እናቴን ነበር የማመሠግነዉ ከኢሞ ዉጪ የለኝም ሌላ የኔ ልዮ እናቴ ሂወቴ እረጀም እርሜ ለናቶች እናቴን መርቁልኝ ፐሊስ በሰላም እንዲንገናኝ እኔ ሰደት ነኝ
ረጂም እዴሜናጤና ይስጣችሁ
ያኑርልን የሁላችንም እናቶች ውዴ
እረጂምእዲሜለናቶቻችን።
አላህያገናኘን፣እኔስ፣እራበችኝ😭😭
አይዞሽ ሁላችን ስደት ነኒ እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ለእናቶቻችን ይስጥልን
ወይኔ በሳቅ😂😂አቦ ይመቻቹሁ ደብሮኝ ነበር ሌላ ቀን ደሞ የባርች ጓደኞች ይሞከሩ🙋♀️🙋♀️
ፎዚቾ ገሪዛን ቻናል ለአእምሮሽ ምግብ ተመገቢ በዛውም ሰብስክራይብ ሼር እናርግላቸው ምርጥ አባት ናቸው ቻናሉ እናሳድግላቸው።
ጎራ በሉ አበረታቱኝ
ውድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ
ዋሽቶ ማስታረቅ ጥሩ ነው ለአለም ሰዎች መልእክተኛ ሆነው የተላኩት ረሱላችን የአላህ ሰላም በሳቸው ላይ ይስፈን እንዳሉን ለቀልድም ብላችሁ አትዋሹ አሉን
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ኑ ምድረ እራቁታሞች አለባበሥ ሥነ ሥርአት ከፍጼ ሚሥት ተማሩ ባርችየ የኔ ደርባባ ስታምሪኝ
ዋው ተመቻቹኝ በጠም እውነቱን ለማውራት መዋሸት ትክክል አደለም ግን ለጥሩ ነገር መዋሸት ደግሞ መዋሸት መጥፎ ነገር አይመስለኝም እኔ ብሆን ማደርገው መጀመሪያ ዋሽቼ አስታርቃቸዋለው ግን ከዛ በኋላ በማግስቱም ይሁን በሁለተኛው ቀን እውነቱን ተነጋግረው እንዲፈቱት ጓደኛዬ ለሆነው አካል እነግረዋለሁ ይህንን ነው ማረገው
ባርችዮ ውብ ስታምሪኮ ኢትዮጵያዊ ባትሆኚ ይቆጨኝ ነበር ።እድሜ ጤና ይስጣቹ
ጎራ በሉ አበረታቱኝ
Sew mehonua enji ethiopian mehonwa ayakoram
ሁለተኛ ጓደኛቹሁ በጣም ምርጥ ሰው በቃ በደንብ መተዋወቅ ማለት ይሄ ነው ትቶሽ ሌላ ቦታ አያድርም ቢሆንም ሳይደውልልሽ አይቆይም ተመቸኝ
ጎራ በሉ አበረታቱኝ
የፍፄ ጉዋደኞች በሁለቱም መንገድ ትክክል ናቸው። ሁለቱም ቅኖች መሆናቸው ጥያቄ ውስጥ አይገባም።
ደስ ይላል በጣም ታምራላችሁ ❤❤❤❤
ባርችየ ልዩኮነሽ አቤት አለባበሥ እርጋታ ሁሉን ያደለሽ
በጣም
ገሪዛን ቻናል ሰብስክራይብሼር እናርግላቸው ቻናሉ እናሳድገው ምርጥ አባት ናቸው
በውነት ስደት በጣም ከብዶኛል ወገኖች ምንም ብር የለም ስደት አያልቅም
😭😭😭
ቆይ ለምን ነው ብር የለም ማለቴ ደሞዝ አይከፍሉም እንደ እኔም በስደት ላይ ነው ያለሁት 4 ልጨርስ ነው ወደ ለገሬ ለመግባት ነው ሀሳቤ
አይዞን
@@aynalmeyeborenalji7877 ታድለሽ 👈🇪🇹👈Ethiopia 👈😭
አይዞሽ ፀልይ ውዴ
አይዞሽ
ፀጊዬ ሳቅሽ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ልእልቴ💕
እንኳን በስም መጣቹህ አስጨነቃቹህት እኮ ሳቃቹህን ያብዛልን ሁሌም
ኣቢ በየኮመንቱ አይሻለው
ከቻልሽ ገሪዛን ቻናል ሰብስክራብ ሼር እናርግላቸው ምርጥ አባት ናቸው ቻናሉ ይደግ አቢየ
በጣም ነው ደስ እምትሉ ፍቅርቹህን አላህ ይጨምርላቹህ
የፈፁም ሚስታ ሳያትምን ትዝእዳለኝ የዛሬ አመት ፀጉሪ እደሶ ተላጭቸው ነበር አቤት እስታድግ የጨነቀኝ አሁን ግን አደገልኝ 😄
ሃሃሃሃሃሃሃሃ ወንደ እንዴት እንዳሳቀኝ ክክክክ ተጨነቀ ሚስኪን
ስትመቹኝ እኮ👍❤❤👍👍👍👍
❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲🙏🙏
Sdisikrayd I adrig
Aaaa
ግን ፍፁም የማለዳ ኮከቦች ለምን ተቋረጠ?
ከቻልክ መልስልኝ
የኔ ጌታ ሃሃሃ ወንዴ የሚባለው አንጀቴን ነው የበላው ኡፍ ተጨነቀ ባርች የምር ጎበዝ ነሽ የምር እንዴ እኔ ጋር ነው አንዴ አልነበረም ሲል ልቤን ነው የያዝኩት የምር በረበሹ ተሰማኝ።
ፍፃ መልካም ሰው ባርችየ ውስጤነሽ እድት እድናፍቃችሁኝ
ጎራ በሉ አበረታቱኝ
?????!
ደስ የሚሉኝ ባልና ሚስቱ ማሪያምን
በጣም ነው የምወዳችሁ
ባርች በጣም ጉበዝ ነሽ
ዋሺቶ ማስታረቅ መቸም ከማጣላት ይሻላል ግን ጊዜ ጠብቆ እውነቱ ሲወጣ የባሠ ፀቡ ገዝፎ ስለሚገኝ እውነቱን ተናግሮ ተወያይቶ መጨረስ ይሻላል ባይ ነኝ
ፈገግ ወዳረገኝ ስመጣ በመጀመሪያ እንዲዋሹልህ ቀድሞ ይነግረን ነበር ብለው ነው ግራ የተጋቡት😃በእርግጥ ግራ ያጋባል አድሩዋል ቢሉ የሆነ ነገር ገጥሞት ቢሆንስ ስልክ የማያነሣላት ብለው ይፈራሉ እርዳታም ሊያስፈልገው ስለሚችል እውነቱን ስለተናገሩ ደሥ ይላል በተረፈ ሠላማቹ ይብዛ😘😍
በትክክክል
ፀጋ ጎበዝ አክተር ናት በአድ ፊልም እደምናያት ምኞቴ ነው አደኛ ፀጋ
እንድ ዞሬ ስቄ አላውቅም አቦ ይመቻቹሁ ምርጥ ጥንዶች እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ ሁለታችሁም ቅን ምርጥ መልካም ስው ናቹሁ ፀጋ እረጋታሽ ያስቀናኛል የእኔ ደርባባ
አበረታቱኝ ጎራ በሉ በቅንናት
ዋሽቶ ማስታረቅ ለባል እና ለሚስት ጥሩ አይደለም እውነታውን መናገር ነው ጥሩ
ኧረ አባባሉ እራሱ ዋሽታችሁ አስታርቁ ነው የሚባለው
@@ሀገሬኩራቴነሽለኔእምየኢት eko
ደርባባ ቆንጆ እኮ ናት ባርችዬ 🥰🥰😍😍
ደምሪኝእሙ
የፀጋ ጓደኞች ጋ ይደወል የምትሉ 👍🥰🥰🥰
ፍፄ ከነ ባለቤትህና ልጆችህ ጋ አግዚአብሄር ይጠብቅህ…የዛሬው በጣም ደስ የሚል እና አሰተማሪ ነበር ….እሙየንም እንዳትረሳት አንዳንዴ ኢትዮጵያ ውስጥ ባትገኝም ቀረፃውን ቀርፆ መላክ ይቻላል፡፡ ቻው ቻው
, እስከልጆቻቺሁ እስከ በተሰባቺሁ ድረስ የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛላችሁ እወዳቺሁዋለሁ ፍፅዬ ባርቺዬ በርቱ ❤❤❤❤❤❤❤
ሁለት ምርጦች ስታምሩ ረጋ ያላቹ ቱቱ ከአይን ያውጣቹ የተሙ ነገር ገን ሲጨነቅ አሳዘነኝ ንግግሩም በጣም ትክክል ነው👍👍👍
መስቀል አድርግ ፍፄ
ሁለቱም ምርጥ ጓደኞች ናችሁ ግን ሁለተኛው የኔ የዋህ ግራ ተጋባ እንዳይጥሉ መዋሽት ፍለገ ውሽት ጥሩ እዳልሆነም ያቃል ብቻ ምርጥ ጓደኛ ናቸው
ጥሩ ጉዋደኞች ነው ያለው ፍፄ ሳላደንቃቸው አላልፍም::ፀጊ queen 👸🏻 እናንተም ውሸትም ሆነ ፀብ ሳይገባባቹ በፍቅር እየወለዳቹ እየከበዳቹ ኑሩልኝ 💗ዋሽቶ ከማስታረቅ ጉዳዩን በግልፅ አወያይቶ ሰው ከጥፋቱ እንዲማር ማድረግ ጥሩ ነው እላለሁ እኔ
ሁለት ቅን ሰታምሩ 💚💛❤😍🌷
ፍፄ የቀጢተ ስርጭት መኖሩ ደስ ብሎኘል የቴሌቪዥ ጠቢየዎች ተበለሽተወል እኔ እትዮጽያ እያለው ደዊዬ አውሪቻቹ አውቃለው በጣም ብዙ አድማጭ ነበረቹ ግን ምንም መረግ አይቸል ቅዳሜና እሮብ እኘ አከበቢ ግርግር እነንተን ለመስማት አሁንም እንደውለለን በጠም ነፍቆነል ፍፄ
እንኳን በደና መጣችሁ ባል እና ሚስት ዋው ስታምሩ
ባርች ግን እግዚአብሔር ያደለሽ ፀባየ ሰናይ ነሽ ሁሉ ግዜ አንድ አይነት ፈገግታ አንድ አይነት ሳቅ ኦፍፍ ማር
እንደማመር
አወ በትክክል ነው ዋሽቶ ማስታረቅ ግድ ነው ሁሉም ሊማርበት የሚገባ ትምህርት አዘል የሆነ መልእክት ነው ውዶችየ
አወ በቲክክል ነዉ
ታምራላችሁ ፍቅራችሁን እስከመጨረሻው ያዝልቅላችሁ
አስታ
kkkaaaa mskin.endih aynet ጓደኛ ደስ ይላል ተጨነቁ
ምርጦች ❤️🧡💙💚💙💚💜
እግዚአብሔር አይለያቾሁ ደስታችሁን ያብዛው ፍፁሜ ና ባርችየ በጣም ነው እምወዳችሁ🥰🥰🥰🥰🥰
በጣም ደሥ እሚል ፕሮግራም ነበር ወይ ፀግሽ አሥጨነቄሻቸው እረጅም እድሜ ፍፄ ተመኘሁላችሁ
Hi
ደስ የምትሉ አትጠገቡ ጥዶች ምነው አላህየ ኮካካላይ ጣለብኝ ወለላሰው ሞልቶ ምናለበት ብሩን ሰድቁኝና አላህ ቢወዳችሁ
ጠብ አይልልኝብሎ ካገሬ ወጥቸስቀር አባቴ
እናቴ አድፍሬልጀ በናፍቅት ተቃጥለው ተቃጥየስቀር አስራ 6ት አመት ባረባገር
በጣም የተረጋጋ መንፈሰ ነው ያላችሁ አሏህ ይጨምርላችሁ
በቅንናት አበረታቱኝ ጎራ በሉ
ባል እና ሚስት ከአዲ ወዝ ይቀዳል የሚባለው አባባል ለእናተ ነው ፍፂ ስወዳችሁ ባርችዬ ሁለት መልካሞች አምላከ ቅዱሳን ዘመናችሁን ይባርከው ❤️❤️❤️
ዋው አቦ ሰላማችሁ ይበዛ
ምርጥ ሚስት አለሕ ሚስት ብቻ አይደለችም አሕትም እናት ናት እኔ በጣም ደስ ትለኛለች የኔ ደርባባ ዞላ uk
Fitsume..Tsega..We Love You Both. From New York.
ተወዳጅ
ፍፄ እና ፀጋ ምርጥ ጥንዶች ናችሁ
በጣም ደሥ ትላላችሁ ለማንኛውም ውሸት ጥሩ አይዴለም በትዳር ውሥጥ
እኔ በበኩሌ በትዳር መካከል ዉሸት ጥሩ አይደለም ባይ ነኝ ደፍርሶ ቢጠራ ይመረጣል
mesi ገሪዛን ቻናል ሰብስክራይብ ሼር እናርግላቸው ቻናሉ እናሳድገው ምርጥ አባት ናቸው
ሁለቱም ከባድ ነው. እኔ ምንም እማውቀው ነገር ከሌለ ይከብዳል ምክንያቱም የእውነት ተጣልተው ወደውጭ ወጥቶ ከሆነ አስባ ከሆነ የደወለይው ከኔጋር ነው ብየ አረጋጋለሁ ከኔጋ ባይሆንም. ግን በሌላ ነገር ከሆነ ዋሽቸ አላስታርቅም
አትላንታ ምርጥ እውነተኛ ሀበሾች የሚኖሩባት ከተማ ነች
ባርችየ ኔ ቆጆ በርቱ መልካም ሰውናችሁ ፍቅራችሁን አላህ ይቸምርላችሁ
ጏደኛህ የተወዛገበው ባለቤትህን ለማረጋጋት ብሎና ያንተ ሁኔታ አሳስቦት ነው እንጂ መዋሸት ፈልጎ አልነበረም
ፍፄበቅድሚያሠላምናችውፍፄምነውበሚሤጅከአንዴምሁለቴልኬልህነበርመቼምአይተኀውዝብለህነውአሁንምበድጋምልንገርፍፄበጌታሥምእርዱኝሳዩህቅንልብያሉህትመሥላለለኔግንመልስአጣውእርዱኝናአገሬልግባ
ውድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ
እረ እኔንም ፈታ አረጋችሁን ኧረ የራሳችሁ ጉዳይ ያለው ልጅ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣በሳቅ ገደለኝ የኔ አመለ ወርቆች 💖💖💖ስወዳችሁ አትጥፉ 😌😘😘😘😘የፀጋንም ጋደኞች ጀርቡልን 😜😜😂😂
Barich gin wubetish yileyal getan tadilek fitse betam konjo nesh tilobgn madnek das yilegnal fitse
ልክ ነው ዋሽቶ ማስታረቅ ጥሩ ነው
ስትስቁ ኑሩልንንንንንንንን በጣም ደስ ትላላቹ ተባረኩ ፍቅራቹ ይለምልምምምምምምምምምምም
ያዝናናል የፍፄ ጓደኞች ተጨናነቁ መዋሸት ከባድ ነዉ ዋሽቶ ማስታረቅ ልክ ነዉ ብዬ አላስብም እዉነት ተናግሮ ማስታረቅ ነዉ ቅንነት ብዬ ምለዉ
betam yasakegn wonde nw tebareku fitse
hultachihum fiker nachihu selamnu yabizalachihu yemchal
እውነት ነው ይመቻችሁ
በትክክል ልክ ነው እንደኔ
ፍፄ እና ሚስቱ ስወዳችሁ ❤
እግዚአብሔር ከክፉ ነገሮች ሁሉ ይጠብቃችህ ሰላማችሁን ያብዛው።
Mashallah beautiful marriage forever ❤
I love ur show I did ask forgiveness and I forgive to ur show teaching us a lot of stuff and I did tank one of my best friend too thank you brother and sister you are the best 👌 ❤ 💙 ♥ 💕 💗
እንድህ እንዳሠቃቹ ኑሩ ላዛላላም ወሽቶ ሺህ አመት ከመኖር እውነት ታናጌርህ መሞት
የኔ.ጣፋጭ.የኔማር.ስርአትሽን.እኮ.ስውድሽ.ምርጥ.ሚስት.ፍፂ.በጣም.ነው.የምውዳችሁ.እርጋታሽንማ.በጣም.ነው.የምትናፍቂኝ.ባርችዬ
እንኳን ደህና መጣችሁ እግዚአብሄር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
የኔ ምርጦች ናችሁ
😂😂😂😂 በጌ ሁለኛዉ ጓደኛህ በጣም ነው ያዛዘነኝ 😂😂😂😂😂😂♥♥👍👍👍
Hi ፍፄ እና ፀጋ።Thanks ። ዋሽቶ ማስታረቅ ሁለት አይነት ነው። የዛሬው በአንዱ በኩል ነው። ፍፄ። የምትሰራው ስራ ርዕሱን እንዳይለቅ አደራ። ብዙ እንጠብቃለን ካንተ። ማዝናናቱም እንዳለ። ከእነ ልጆቻችሁ ተባረኩ።
እግዚአብሔር ሰላማችሁን ያብዛው
ደስ ትላላችሁ
ዋው እናመሰግናለን አስተማሪ ነው
እኔ አስታርቃለሁ ዋሽቸ እረ ከሚጣሉብኝ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
ስወዳችሁ በርቱልኝ ሠላም ጤና ከረጅም እድሜ በፍቅር እንድህ እንዳማረባችሁ ኑሩልኝ
ተባረኩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
እትዳር ላይ ዋሽቶማሥታርቅ በፍፁም አይስራም አልሥማማም በተርፈ በጣም ምርጥ ባልና ሚሥት ናችሁ እወዳችኃለሁ 😍😘😘😘😘😘😘😘😘
ማነዉ እንደኔ ባርችየ ቆንጅየን የሚወዳት ረጋታዋ ደስ ትለኛለች አላህ ይጨምርልሽ ወንድም ፍጤም እንደዛዉ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ
ጎራ በሉ አበረታቱኝ በቅንናት
በርቱ ጀግኖች ናቸው ቅንነት ያሸንፍል
Beautiful couple. I enjoy it a lot. Thank you guys.
ዛሬ በሳቅ ፈታ አደረጋቹህኝ ፍፅየ and ፀጋየ❤
ታምራላችሁ በእውነት ቀጣም ደስ ትሉኛላችሁ ግን ፍፁም ጥሩ ሰው ባርችም መልካም ሰው ለተመልካቾች ምሳሌ ናችሁና ክርስቲያን ናችሁ እናም መስቀል የለም አንገታችሁ ላይ እኔ ያለ መስቀሌን ይዞ ይከተለኝ ተብሏልና ለእናንተ አስተያየት መስጠት የማይገባኝ ታናሽ ነኝና ማህተብ አጥልቁ
Washito mastarek sayhon asamno mastarek yeteshale new
ወዴ በሳቅ ገደለኝ ክክክክክክክክክ ሲሳዝን በመድሀኒአለም በሳቅጦሽ ነዉ ያልኩት ሁለት ልብ ሆነ
እንደማመር
ጎራ በሉ በቅንናት
እወዳቹዋለሁ ሰላማቹ ይብዛልኝ ፍፄ እና ባርችዬ አንድ ጥያቴ ልጠይቃቹ ለምድነው አንገታቹ ላይ መስቀል እና ያገት ምሀተም የማታደርጉት ??
በጣም ደስ ትላላቹ😘😘
ወይኔ በሳቅ 🤣🤣🤣🤣ይመቻችሁ ደሞ ሰወዳችሁ ሰላማችሁ ይብዛልን ❤️❤️❤️❤️😍😍
ሰላም ለናንተ ይሁን ፍፄና ፀጊ ዋሽቶ ማስታረቅ መልካም ነገርም ቢሆንም ለምሳሌ ባነሳችት አርእሰት ባል ጓደነኞቼ ጋር ነኝ ብሎ ወቶ ሌላ ችግር ውሰጥ ቢሆን ሰልኩም ካልሰራ ጓደኛውም አዎ እኔጋ ነው ያለው ብሎ ሲአበቃ ከዛ በሁዋላ የሚመጡት መዘዞች ተመልክታችሁታል ለማስታረቅ ሰንል መጥፎ ጎንም ስለሚኖረው እውነት መናገር መልካም ነኝ ባይ ነኝ
Welcome back I can't wait what are you going to show us today I hope it's beautiful 💚💛❤🌹🌷🙏🙏🙏🤲🤲🤲 I always pray for this beautiful family that the greatest god watch over them all the time
የኔውዶች በጣም ታምራላችሁ የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
waseto mastark betam kbad new
የኔ ባረችህ እኮ እረጋታዋን እወደዋለሁ
ነይ እንደማመር
@@hayatwollotube397 ምን ታስምረኛለሽ
@@memeyilma6199 የኔ ቆንጆ በኔሞት ነይ ሰብስክራይብ አርጉኝ ስወድሽ
anche eko ersu knjooo nash
Anche ersu knjooo nash
ትክክል የተናገረዉ ደሥይላል