ጦማር፡- ምክረ አበው ክፍል ሦስት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @EOTCMK
    @EOTCMK  4 роки тому +14

    ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቻናሉን በማስተዋወቅ አገልግሎቱን ላላገኙት እንድናደርስ ስንል በትሕትና እናሳስባችኋለን።

    Subscribe and share ua-cam.com/users/EOTCMK

  • @የሽወርቅዘተዋህዶ
    @የሽወርቅዘተዋህዶ 4 роки тому +2

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እውነት ለመናገር በስስት ነው የማያችሁ 😢 እግዚአብሔር ይጠብቅልን ዲን ሔኖክ ሀይሌ የኔ አባት እንደውኮ ስለሜቤታችን ስታስተምር ቢጠሩኝኳ አልሰማም ተመስጦየ ኡፍ እንው ብዛልን ብዝዝት በልልን ቶሎ ውለድ መምህሬ ያንተአይነት ይውጣልን ማህበረ ቅዱሳኖች በዕውነት ዋጋችሁን ቸሩ ይክፍለችሁ💝💝💝

  • @selamtsegay2546
    @selamtsegay2546 4 роки тому +13

    ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲ/ን መምህር ሄኖክ ኃይሌ ስለእመቤታችን ሲያስተምር በእውነት በቋንቋ መግለፅ አልችልም አሁንም ፍቅሯን ታብዛልህ

    • @እናቴክፉሽንአልስማውእናቴ
      @እናቴክፉሽንአልስማውእናቴ 4 роки тому +2

      Selam Tsegay እውነት ብላሻል በጣም ነው ምደነቅው አጥንት ሰርስሮ ነው የሚገባው እግዝያብሄር አብዝቶ ይባርከው

  • @sebleeyasu6996
    @sebleeyasu6996 4 роки тому +13

    በእውነት ለአባቶቻችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን እህት ወንድሞቻችን እኛም የተማርነውን እናስተውል ባህታዊ አጥማቂ ነብይ የሚሉትን አንስማቸው ቢሆኑም ባይሆኑም ከነሱ እንራቅ የእውነት ከሆኑ ብድራቸውን እግዚአብሔር ይክፈላቸው የኛ ግር ግር የሚረባቸው ነገር የለም ለኛም ምንም አይጠቅመን

    • @selamtsegay2546
      @selamtsegay2546 4 роки тому +2

      ትክክል እህቴ

    • @አድራሻዬከመስቀሉስር-ሠ4ጠ
      @አድራሻዬከመስቀሉስር-ሠ4ጠ 4 роки тому +2

      ትክክል ብለሻል ተባረኪ

    • @እናቴክፉሽንአልስማውእናቴ
      @እናቴክፉሽንአልስማውእናቴ 4 роки тому +1

      Seble Eyasu እግዝያብሄር ይችላል ዛሬም በአብቶቻችን ላይ አድሮ ይሰራል እውነትና ውሽትን መመርመር ነው ሚያስፈልገው

    • @sebleeyasu6996
      @sebleeyasu6996 4 роки тому +1

      @@እናቴክፉሽንአልስማውእናቴ እግዚአብሔር ትናንትም ዛሬም ያው ነው ግን እኛ ይሄንን ነገር ለመመርመር ብቁ ካልሆንን ከመሳሳት እና ህይወታችንን ከማጣት ከነሱ ብንርቅ ይሻለናል ያለን አማራጭ ነው ከትክክለኞቹ ይልቅ አጭበርባሪው ይበዛል አባቶቻችንም እንዳስተማሩን ት/ት ትክክለኞቹ እንደባንድራ አውለብልቡን አይሉም ስለዚህ እኛ አናገኛቸውም

  • @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ

    ለማሀበር ቅዱሳን ትልቅ አክብሮት አለኚ እግዚአብሔር በጉደለ ይሙላላችሁ መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔም ሳይገባኚ ይሄን ቅዱስ ቃል ከአህዛብ ቤት ሆኜ ስላሰማሀኚ ክበር ተመስገን የድንግል ማርያም ልጂ🙏🙏🙏

  • @tiruworkfentaw7267
    @tiruworkfentaw7267 4 роки тому +14

    ቃለ ሕይወት ያሰማን ውድ መምህራኖቻችን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን❤️❤️❤️

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን።
    ለመምህሮቻችን።
    መምህር ሀይለማርያም ዘዉዱ።
    መ/ር ሚስጥረ ስላሴ ማን አየ
    መ /ር። ዲ /ቆ ኄኖክ ሀይሌ
    ቃለህይወት ያሰማልን መጋቢዎቻችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን።
    ትምህርቱን ላካፈራችሁን ማህበረ ቅዱሳንየ እግዚአብሔር ይስጥልን በርቱልን።
    //ትምህርቱ ወቅቱን የጠበቀ ነዉ ልብ ያለዉ ያዉም መንፈሳዊ የቤተክርስቲያን ልጅ ልብ ይበል ሰሞኑን የሚነሳዉ ውዥብ ለሚያደናቅፋችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች እባካችሁ ትክክለኛዉ አስተምሮ የሚያስተምሩንን መምህራንን እንስማ።
    ከተማርኩት በከፊሉ ወረቀት ላይ ከፃፍኳት ትንሽ ላካፍላችሁ ካባቶቻችን ትምህርት።👇
    ምልክት እና ተአምር ፋይሉ የተዘጋዉ በክርስቶስ ነው።
    //ምልክት እና ተአምር ከገሀነም እሳት አያድንም ሊቁ ዩሐንስ አፈወርቅ።//
    //ምልክትን እና ተአምርን እሚሻ ትዉልድ ዘማዊ ነው //
    አይሁዶች ተእምር ፈላጊ ምልክት ፈላጊ ነበሩ ብዙ ተአምር ሲያደርግ አይተዉ ጌታችን ሌላም አድስ ተአምር አሳየን ይላሉ ይህ በእዉነት ዘማዊ ትዉልድ። ይላቸዉ ነበር ማቴዎስ ወጌል አንብቡ።
    እስኪ እንቃ ከእንቅልፋችን ከተአምረኛ እና ከምልክተኛ እግር ስር የወደቃችሁ።
    //ምልክት እና ተአምር እሚደረገዉ መፀሀፍት እና መምህራን በሌሉበት ቦታ ነዉ።//ወይም አማኞች ቃለ እግዚአብሔር ስነገራቸዉ ላልገባቸዉ ነው።ለዛዉም በሰአቱ ይደረጋን ይቆማን ተአምር እና ምልክ አስፈላጊ በሆነ ሰአት በቅዱሳን አባቶች አድሮ እግዚአብሔር ይሰራል እጅ ቋሚ ትምህርት ወይም ማስተማርያ አይደለም።
    //ምልክት እና ተአምር ሲያደርጉ ቅዱሳን አባቶች አዲርገዉ ምልክቱን ውዳሴ ከቱ እዳይሆንባቸዉ ይሰወራሉ።
    //በዚህ ዘመን ምልክት ተአምር አያስፈልግም //
    ለልጆቻችሁም ለልባችሁም ንገሩ እድህ ብላችሁ ተአምር በዚህ ዘመን አስፈላጊ አይደለም አያስፈልግም። ምክናያቱም መፀሀፍት እና መምህራን በቂ እና ከበቂ በላይ አሉ።
    እስኪ ያባ ዩሐንስ የመምህር ግርማ ሌላም አባ እገሌ አባ እገሌ ተከታዮች ልብ በሉ። እነ ቅዱስ ጴጥሮስ ወጳዉሎስ ተአምር ሲያደርጉ ሕዝብ በተአምር ብቻ እነሱን ሊያምን ሲል ጨርቃቸዉ ይቀዱ ነበር 🤔። እና ባሁኑ ሰአት ሁል ነገራቸዉ አርቲ ከቤተክርስቲያን ስረአት ውጭ የሆነእኮነዉ እየተደረገ ያለዉ።በቃ ተአምር አያስፈልግም አያስፈልግም ተአምር።አከተመ።
    በሲድ አሰርተዉ አለም ይስማ እያሉ እራሳቸዉን ለዉዳሴ ከቱ ካሳዩ እነሱ እራሳቸዉን ለሰይጣን ሰጥተዋል
    ውዳሴ ከቱ ቅድስናን እደ ቅቤ ታቀልጣለች።
    //:አጅሬ እኳን ይህንን አግቶ እደዉም ሰይጣን በር ነዉ እሚፈልገዉ ስለዚህ ክርስቲያኖች ሆይ እስኪ የእግዚአብሔር ትክክለኛዉን ቃል ያስተማሩንን እናስብ እናስተዉል ማርያምን በዚህ ዘመን ቃለ እግዚአብሔር እደዉሀ እሚፈስበት ግዜ ነዉ እደዉ በዚህ ግዜ መሸወዳችን ክርስትና አልገባንማ።
    እኛኮ በእዉነት የነ ቅዱስ ጴጥሮስ ወ ጳዉሎስ ልጆች ነን? ምን ነካን? ችግ መከራ እማይበግራቸዉ አባቶች እኮናቸዉ ያሉን እደ ቅዱስ ጊወርጊስ ዘሌዳ እደ ቅዱስት አርሴማ እደ አባታችን ተክለሃይማኖት ያሉ አባቶች ልጆች እኮነን ምነዉ ምን ነካን?
    በማርያም ባዛኝቱ። አጥማቂ ወይም ተአምረኛ ለኛ መግስተ ሰማይ አያስገባንም እምነታችን ጽድቃችን ነዉ እንመን በቃሉ እንቁም ባለንበት ተአምር ምልክት ለክርስቲያን ብርቃችን አይደልም ያጥማቂ እግር ላሽ አንሁን።
    መከራም ችግር ቸነፈርም በሽታም ለክርስቲያኖች ፀጋ ነዉ።
    ቅዱስ ጳዉሎስ የቤተክርስቲያን ተወዳጅ ጀግና ጨምቆ እሚያሰጣ መምህር ሲሆን ከባድ የራስ ምታት ነበረበት ፀለየ እግዚአብሔር እዲያስወግድለት ፀጋየ ይበቃሀን።ሀይሌ በክድህ ይገለጣን አለዉ። ጳዉሎስ እኮ ጨርቁ ይፈውስ ነበር ግብረ ሐዋርያትን አንብቡ።
    ለራሱ ግን ከባድ በሽታ ነበረበት ግን ከመተተኛ ተአምረኛ አልሄደም። የእግዚአብሔር ቃል በአለም ተሽከርክሮ ሰበከ ተጋድሎየን እሩጫየን ጨርሻለሁ.....አለ ወደምላኩ በሰማዕትነት በክብር ሄደው።
    የእደዚህ ያሉ ልጆች ነን እናስተዉል አጥማቂ ተአምረኛ ፈውሰኛ ጋ እደመናፍቃን ሙግግ አንበል። አንከተላቸዉ። በማርያም ትክክለኛውን ትምህርት ብቻ እየሰማን እንኑር።

  • @sergutwolde6498
    @sergutwolde6498 4 роки тому +6

    ተአምር ፈላጊ ሰው በቀላሉ በሀሰተኞች ወጥመድ ውስጥ ሊወድቅ ስለሚችል ከዚህ አይነት ፀባይ መራቅ አለብን

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 4 роки тому +6

    በእውነት ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ለአባቶቻችን እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ሰላማዊትየደሴዋ
    @ሰላማዊትየደሴዋ 4 роки тому +1

    ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትሉ ቅዱስ ቃሉን ለምትመግቡን በእውነት ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ የአገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ እኛም ሰሚዎች ብቻ ሳይሁን ተግባሪም ያድርገን አሜን

  • @እናቴክፉሽንአልስማውእናቴ

    ቃለህይውት ያሰማልን አባቶቻችን ዲን ሄኖክ አንት ስለ እመቤታችን ስታስተምር አንደበትህ አይጠገብም በእውነት አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ

  • @wudasetube.3
    @wudasetube.3 4 роки тому +4

    በእውነት ድንቅ ነው የአባቶቻችን የመምህሮቻችን እውቀትና አገላለፅ በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜንያድልልን እኔ እራሱ ምን አለ አምላክ ነኝ ብሎ ቢሆን እል ነበር በደንብ ተረዳሁ :ይህን ጥያቄ አህዛቦች በየቦታው ይጠይቃሉ :ልብ ይስጣቸው

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 4 роки тому +5

    በዚህ ላይ የክብር እንግዳ ህነክ ስለቀረብክ ደስስስስ ብሎኛል ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አቦው ነግረው ክፉውን ነገር ተናግሮ የሚገስጽ አያሳጣን

    • @እናቴክፉሽንአልስማውእናቴ
      @እናቴክፉሽንአልስማውእናቴ 4 роки тому

      enat mesfin2017ማርያም እናቴ! አሜን በጣም እግዝያብሄር ውቀት የሰጠው ዳቆን ነው እመብርሀን ፀጋውን ታብዛለት

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን!!! ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜና ጸጋውን ያድልልን።

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 4 роки тому +4

    መምሕሮቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏

  • @samsunggallery2358
    @samsunggallery2358 4 роки тому +3

    እሄንን ጥኡም ትምህርት መስማት ያቃታቸው የስም ክርስቲያኖች አህዛብና መናፍቃን በሚያነሱት ጥያቄ ግራ ይጋባሉ እምነት እስከ መቀየር ድረስ ይደርሳሉ እግዚኦ ከእዚህ ሰውረን እሄንን ወንጌል መስማት ያቃታችሁ አህዛብ አንድ ጥያቄ ባነሳ ግራ የምትጋቡና እምነት የምትቀይሩ ሰዎች በጣም ታሳዝናላችሁ መምህር ያስተምራሉ ሰሚ አዳማጭ ግን የለም በጣም ግን ያሳዝናል

    • @እናቴክፉሽንአልስማውእናቴ
      @እናቴክፉሽንአልስማውእናቴ 4 роки тому

      12455469 SELAM123456xbvj7 እውነት ነው የሀስት ትምህርት እየሰሙ ነው በጣም ያሳዝናል እግዝያብሄር ማስተዋሉን ይስጣቸው

  • @እመብርሃንስጧታየነሽእትዪ

    መምህሮቻችን አባቶቻችን በእወነት ቃለ ሂወት ያስማልን በሚገባን መልኩ ፈትፍተዉ አስተማሩን (አቀረብለን) መብላት አለመብላት (መጉርስ) የእኛ ድርሻ ነዉ

  • @ሠናይት-ተ3ጸ
    @ሠናይት-ተ3ጸ 4 роки тому +2

    ዲያቆን ኄኖክ ልዩ ነኽ ቃላት ጠብቀህ ከምሥጢር የምታራቅቅ ጸጋ የበዛልኽ!

  • @ልዪኢትዮጵያ
    @ልዪኢትዮጵያ 4 роки тому +5

    ✞ ቃ ለ ህይወት ያሰማልን ⛪⛪❤🙏❤❤

  • @yergalemmatbe9626
    @yergalemmatbe9626 4 роки тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ የኦርቶዶክስ አባቶቻችን ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን አሜን አሜን

  • @dgghdfh3912
    @dgghdfh3912 4 роки тому +1

    Memihirochachin Kalehewetin Yasemalin Amen Amen Amen

  • @weleteselase8926
    @weleteselase8926 4 роки тому +1

    አባቶቻችን እንዴሁም መምህራችን ዲ/ን ሄኖክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኛንም በሰማነው ያፅናን

  • @ታዐብዮነፍስየለእግዚአብሔ

    የሕይወትን ቃል ያሰማልን ጸጋ በረከቱን ያድልልን የአገልግሎት ዘመናችኹን እግዚአብሔር አምላክ ሰፊና ረጅም ያድርግልን በርቱልን መምህሮቻችን እመብርሃን የልባችኹን መሻት ትፈጽምላችኹ ከኃጢአት በስተቀር አምላከ ቅዱሳን ረጅም እድሜ ና ጸጋ ያድልልን ከቤቱ ከአውደ ምህረቱ አያርቅብን የሠማነውን ቅዱስ ቃል እግዚአብሔር አምላክ በልቦናችን ሴላዳ ይጻፍልን አሜን ፫❤❤❤❤

  • @ኢትዮጵያናትሐገሬተዋህዶና

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን በእድሜና በጤና ያቆይልን
    ይህ አገልግሎት እንዳይቆረጥብን ከራሳይችን ለራሳችን እጃችንን እንዘርጋ
    መፍትሔው መሥራት ብቻ ነው፡፡
    ---------------------------------------
    (የሚመለከታችሁ ብቻ #Share አድርጉት)
    ቤተክርስቲያን ላይ ይደርሱ ለነበሩት የሚዲያ በደሎች እስከዛሬ ሌሎች የቴሌቪዥን ጣቢያዎችን እና አካላትን ስንወቅስ ኖረናል፡፡ የሚቀጥለው ትውልድ ግን እኛን ይወቅሰናል፡፡ ቤተ ክርስቲያናችን አንድ ብቻ ሳይሆን ብዙ የቀጥታ ስርጭቶችና የተጠናከሩ የቴሌቪዥን ጣቢያዎች ያስፈልጓታል።
    መፍትሔው መሥራት ብቻ ነው!!! የመጀመሪያውን የቀጥታ ስርጭት ተባብረን እናቋቁም። ከተባበርን እንኳን ይህችን፣ ብዙ፣ በጣም ብዙ መሥራት እንችላለን። ተባብረን ለትውልድ የሚቆይ ታላቅ ሥራ እንሥራ።
    የመጣብንን ትውልድን የሚበክል የሚድያ ወጀብ ለመመከት፤ ስለ ትውልድ ምንጨነቅ ከሆነ፤ ወንጌል በሁሉም ቋንቋ ተደራሽ እንዲሆን ከፈለግን፤ የግቢ ጉባኤያት አገልግሎት በቀጥታ ሥርጭት እንዲደገፍ ከፈለግን… መፍትሔው ማለቃቀስ አይደለም! ተባብሮ መሥራት ብቻ ነው፡፡ በማኅበረ ቅዱሳን ሚዲያ የተጀመረውን ‹‹የቀጥታ ሥርጭት ፕሮጀክት›› በአቅማችን በመደገፍ እንረባረብ፡፡ ሌሎችም የዓላማው ደጋፊዎች እንዲተባበሩ መልእክቱን እናድርስ፡፡
    ---------------------------------------
    #ምን_እናድርግ ?
    1) ዛሬውኑ በዓቅማችን እንደግፍ!
    2) መደገፍ ለሚችሉ እንዲደርስ መልእክቱን Share እናድርግ!
    የባንክ ሒሳብ ቁጥሮች! (የሚቀርባችሁን ባንክ ተጠቀሙ)
    --------------------------------------
    #የኢትዮጵያ_ንግድ_ባንክ
    1000010822657
    #ወጋገን_ባንክ
    395950/C01/27
    #አቢሲኒያ_ባንክ
    4753388
    #ዳሽን_ባንክ
    0088872166011
    #አዋሽ_ባንክ
    01304800017700

  • @yemesrachtessema5062
    @yemesrachtessema5062 2 роки тому

    ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን

  • @ሳምራዊህይወተይ-ወ4ቸ
    @ሳምራዊህይወተይ-ወ4ቸ 4 роки тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራኖቻችን

  • @melkamnesh3659
    @melkamnesh3659 4 роки тому +2

    AmenAmen

    • @frehiowtgetachew6422
      @frehiowtgetachew6422 4 роки тому

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

    • @mahmoudshamas5512
      @mahmoudshamas5512 4 роки тому

      የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ አሜን አሜን አሜን ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ጥሩትምርት ነው ለኔ በተለይ ተመስገን

  • @hannaranna3248
    @hannaranna3248 4 роки тому

    Amene amene amene

  • @sarabihonan9372
    @sarabihonan9372 4 роки тому +3

    አሜንአሜንአሜን ቃለህወትን ያሰማልን መ ምህሮቻ ችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @yegleeshetu7426
    @yegleeshetu7426 4 роки тому +2

    ውድ መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያስማልን!!!

  • @elfuamenamenamenethio4534
    @elfuamenamenamenethio4534 4 роки тому +3

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን አባቶቼ በረከታቹ ይድረሰን በሚገርም ሁኔታ ነው ያስተማራቹን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @ኢየሩሳሌምእኔምትዉልድነኝ

    መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @teklhiwetghebrihiwetteklem3937
    @teklhiwetghebrihiwetteklem3937 4 роки тому +3

    ሠናይ ቃልኩም ኦ አበውየ። ተዘከሩኒ በፀሎትኩም እስመ አነ ኃጥእ ወአባሲ።

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 Рік тому

    መምህሮቻችን፣ቃለህይወት፣ያሰማልን

  • @dawityigebahal7886
    @dawityigebahal7886 2 роки тому

    ሊቃውንትን እግዚአብሔር ይጠብቅልን በእውነት ድንቅ መልስ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቐ8ሰ

    አሜን ቃለህውት ያስማልን

  • @jetujulie1345
    @jetujulie1345 4 роки тому +1

    Kali hiwote yasmalin memharchen egzbher stegawun yabzalot Amen Amen Amen 🙏

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 3 роки тому

    ቃለህይወት ያሰማልን አሜን

  • @ኦርቶዶክስተዋሕዶሀይማኖቴ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ

    ጤና ይስጥልኝ ማህበረ ቅዱሳን

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 4 роки тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @abrishabebe8391
    @abrishabebe8391 2 роки тому

    amen

  • @almazwasi5104
    @almazwasi5104 4 роки тому

    አሜን ቃለ ሕይወት ያስማልን

  • @eyobmesfin3120
    @eyobmesfin3120 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን አባተቶቻችን

  • @adanechkersa77
    @adanechkersa77 4 роки тому

    መምህረችንቀልሕይዎትየሰማልን
    አሜንሀገረችን፣የጣብቅል

  • @hanichotube
    @hanichotube 4 роки тому

    ዝማሬ መልክትን ያሰማልን መግሰተ ሰማያትን ያውርሰልን አሜን

  • @bebetube5579
    @bebetube5579 4 роки тому +2

    ቃለ ህይወት ያሠማልን:አሜን::

  • @bisratgbrhot3025
    @bisratgbrhot3025 4 роки тому

    ቃለህይውት ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶው ይስጣቸሁ

  • @amanmelake9201
    @amanmelake9201 2 роки тому

    ቃለ ህይዎትን ያሰማን

  • @rahelsahlu5099
    @rahelsahlu5099 4 роки тому

    እግዚአብሄር እገልግሎታችሁን ይባርክ

  • @sintenega319
    @sintenega319 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሆይወት ያሰማልን

  • @birukhailu7113
    @birukhailu7113 Рік тому

    Egzabeher yestelen

  • @rahelhalefom6133
    @rahelhalefom6133 4 роки тому

    AMEN AMEN AMEN kale Hywet yasemaln

  • @aresamabirnanu9385
    @aresamabirnanu9385 4 роки тому

    የአቶ ዮሐንስ ተከታታዮች ይህንን ትምህርት በደንብስሙ

  • @sarawehdatadanito1544
    @sarawehdatadanito1544 4 роки тому +1

    🙏🙏🙏❤❤❤🇪🇹

  • @እግዚህቤርጠባቂነህ

    Bewnti leholachnim stagwun yebazalechinm

  • @maelt9407
    @maelt9407 4 роки тому +3

    አሜንአሜንአሜንቃለሂውትያስማልንፅጋውንአብዞቶይስጥልንያገልግሎትዘመናችሁይባርክ

  • @ሶሶኢትዮጵያሶሶኢትዮጵያ

    ❤️❤️❤️❤️👌💓💓🙏🙏🙏🙏

  • @faalktbeia2725
    @faalktbeia2725 4 роки тому +1

    💔

  • @solianaberihun
    @solianaberihun 4 роки тому +1

    Qal hiywet yasmalen

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 3 роки тому

    ሰላም ለናተይሁን

  • @abutiglu3641
    @abutiglu3641 4 роки тому +5

    ይህ የመንፈሳዊ ጉባኤ ነው እንጂ የአለማዊ አይደለም።ለcamera man ምክር ቢጤ አለኝ ቆንጆ ሴት የማየትየ ፍላጎት ካለህ እባክህ ወደመንገድ አደባባዮች ውጣና መመልከት ትችላለህ። አንተህ ሱስ ካላብህ ለሌላው መጥፊያ መንገድ ባትሆን መልካም ነው።

  • @neweyuio1755
    @neweyuio1755 3 роки тому

    ቃለሕይወት ያሰማልን
    ጥያቄ አለኝ ባኽታዊ እናንተ ባስተማራችሁ ከሆነ ባኽታዊ ገብረ መስቀል ኃይለ መስቀል እያለ ከእየታቦቱ ፊት በድፍረት እየቆመ በእየሚድያው ሰውን እያማ የሰውን ኃጢአት በእየሚድያው እያወራ ዛሬ በ E O T C እየቀረበ በዛው ባኽታዊ በሚባል ስም እየተጠራ በድፍረት የሚናገርን ሰው ለምን በምታስተምሩት ትምህርት እብደማይገባው አትነግሩትም ? ለምን ፈራችሁ ? ከሊቃነ ጳጳሳት ጎን ከዛም በላይ በታቦቱ ፊት በድፍረት ሲያስተምር ቢያንስ ስሙን መከልከል ለምን አልተቻለም ለሌላው በር እንዲከፍት እየታገዘ ያለው በቤተክርስቲያን አስተዳዳሪዎች ነው

  • @natanbirhanu1048
    @natanbirhanu1048 4 роки тому +4

    በእውነት ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ለአባቶቻችን እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @addis2675
    @addis2675 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን