doctor bemaryam edatalfgne priod mulu lmulu mintaw be 7 tgnaw ken new yebalal ena be7 ken alfo keza be3tgnaw ken meta nger gen bezum ayfesm ena fezaza pink color new Please edatalfgne simta demo betam hemem algne
Doctor ebkhen lij meweled eflgalew ka gebaw 4wer honegn lij btam eflgalew Du'aa argulgn Allaha lij endistegn insha Allaha insha Allaha insha Allaha 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
Doctor tnx but am 15 and my menestruetion is so irregular I don't know what's going on and my p day is better than the normal day or 7 days but it's flows normal
እናመሰግናለን
ሁለትወሮችአለፋከመጣምክንያቱምድነው
አናመሠግናለን
እባክህ መላበለኝ በወር 2ጊዜነው የማየው😢
ሰላምዴክተርየወርአበባሲመጣወገቤንያመኝልመፍትሄውምድነው
እኔ ፓስት ፒል እዉጥ ነበር አዛብቶብኛል ምን ላድርግ በወር 2 ይመጣል በፊት ወሩን ጠብቆ ነበር የሚመጣዉ
አህለንዶክተርእናመሠግናለን እኔ በወር ሁለት ጊዜነዉ የሚመጣኝ 15ቀን በ21ቀኔነዉ የሚመጣኝ
ሰላም ዶክተር እናመስግናለን thanks 🙏👍
በአንድ ሳምነት ሁለት ጊዜ መቶብኛል ለምንድነው ?
እኔም በሄዳበት በ4ኘው ቀን ማጣ
@@KedroAman-fc1zt
አንዳንዴ ይከሰታል ስራ ሲበዛ እንልፍ ሲዛባ
ዶህተርየ እንዳታልፈኝ የወር አበባካየሁ 4 ወር አለፈኝ እባክህን ምንላድርግ
እርዉደ እኔምነኝ
ሰላም ዶከተር የኔ በየ 21ቀን ነዉ እምመጣዉ መቸገንኝነት ባረገ እርገዝና ይፈጠራል
selam doctor ine ba Wer3 iyameta tachagrelew inam betam yifasel
ሰላም ነዉ ዶግተር የወር አበባ ባየሁ በስድስት ቀኔ ግንኙነት አርጌ ነበር ግን መከላከያ ዉጫለሁ ግን ባስ 14 ቀኑ መጣብኚ እርግዝና ይፈጠር ይሆን እዴ ዶግተር ትንሺ ደም ነዉ የፈሰሰኚ የወራበባ የማየዉ በሀርት ቀንነዉ እስ ንገረኚ
በአንድ ሰምንት ሁሌት ግዜ መቶብኝል ለምድነዉ??
doctor bemaryam edatalfgne priod mulu lmulu mintaw be 7 tgnaw ken new yebalal ena be7 ken alfo keza be3tgnaw ken meta nger gen bezum ayfesm ena fezaza pink color new Please edatalfgne simta demo betam hemem algne
dokter ene ene bazi wer pered alayehum menedenaw
Hi Doctor selam new betam amsegnalw neger gen peridy kemeta 6 wer yalfale pels Do mene tablet mewsd albge ?? amsegnalw
Plc doc aschokayi mals faligalewu qatita be silk bawerak des yilagnal betam newu yedenegetkut ke 2 .3 baley ina fasash be bizat kehones
እናመሠግናለን እረ እኔም በወር 2 ጊዜ እየመጣብኚ ተጨንቂያለሁ😢😢😢😢
በጣም ጨንቆኝል ዶክተር በወር 2 ይመጣል ያመኝል በጣም
Yewer ababye be19 ken metwal ena primolute eyeesdkun new yemiyametabn chger ale doctor
Hy doctor ena yewelidi mekotateriya eyewesediku new yemimetani
ዶክተዬ ከነጭራሹ ማስቆሚያ መንገድ የለም painin መቋቋም አልቻልኩም
ዶክተር የኔ የወር አበባ 3እስከ ሦስት ወር ይቆያል ችግር አለው
ዶክተር ዩሀንሰ ጥያቄ ነበረኝ ጋደኛየ የወር አበባ ከየች አመት ሁናት በየ ወሩ ትጠብቃለች ግን የለም የምን ችግር ነው
ዶክተር እንቅልፍ ማጣት አለብኝ እርግዝና እንቢ አለኝ መፍትህ አለው ወይ በጣም ተቸግራለሁ እርዳኝ
ሰላም ዶክተር እኔ ማየት ከጀመርኩ 1 ግዜ ብቻ ነው በወሩ የመጣው ሌላው በወር 2 ነው አዳንዴ ደግሞ 3 ጊዜ ይሄ በምን ችግር ምክንያት ነው የሚመጣው በጣም ተቸገርኩ መፍትሄው ምድነው?
እኔም እዳቺነኝ ትዳር የለኝም ከዝህ በፊት ከወዲጋ ግንኙነት አዲርኔ አላቅም ነገርግን በወሩ አይመጣም😢😢😢😢😢
ደክተር እባክህ መልሰልኝ 6ቆየ ከዛም ሀኪም ቤት ሄጄ ምንም የለብሸ አሉኝ ከዛም የወሊድ መካላከያ ተሰጠኝ መጣ 7ቀን ከዛ በሃላ 1ወር አለፈ እባክህ መፍትሄ ካለ ንገሪኝ
በፈጠረህ ዶክበል ከግርሮየ የሆነ ምላስየመሰለ አለ እና ምንማረግአለብኝ ሀኪምሂጀ ምንም መፍትሄ የለውም
አላህ አፍያውን ይስጥሽ እህቴ ሌላ ሀኪም ቤት ታይው
@እረህመት-ዘ5ተ እሽ
Doctor ebkhen lij meweled eflgalew ka gebaw 4wer honegn lij btam eflgalew Du'aa argulgn Allaha lij endistegn insha Allaha insha Allaha insha Allaha 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
እኔ በወር 2ጊዜ ይመጣል ግን ሠባት ቀን ይቆያል ዲካም ይሰማኛል
ዶክተር የኔ የወር አበባ እስከ 3 ቆይቶ ይመጣል ችግሩምንድነዉ ይሁን
Dr ene edmeye 20 nw fkregna alegh eskahun ergzna altefeterem hulet gize dipo provera tetekme ahun ly akumeyalw gn perede were mulu alkomem
እባክህን ወዲም አዲ ጥያቄ ልጠይቅህ እርግዝና ከመጣበት 1ቀን ጀምሮ 14 ቀን እቁላል የሚያምረትበት ግዜነው ይባላል ግን እኔ ይችን 14 ቀን ሲያልቅ ቀረ ስል ይመጣብኛል ወፈር ያለ የጓገለ ነው ምዲነው ምክንያቱ
ሰላም ዶክተር የምታስተምረው በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን እኔ በየወሩ ነበር የወር አበባ የሚመጣው ነገር ግን ሰሞኑን ትኩሳት እና እራስ ምታት ነበረንኝ እናም ብዙም እንቅልፍ አልነበረኝም እና ፔሬድ መምጣት ካለበት ከ8 ቀን በፊት ቀድሞ መጣ ከዛ አንድ ቀን ብቻ ቆይቶ ሄደ ይሄ ችግር ይኖረው ይሆን
ሰላም ለንተ ይሁን ዶክተር እንዴት ነህ ዶክተር እኔ የወር አበባ በየ 15ቀን ነበር ሚመጣብኝ ግን መጠኑ በጣም ትንሽ ነው ሚፈሰኝ አይፈስም ማለት ይቻላል ግን ባሥራምስት ቀን ነበር ሚመጣው እድሜዬ 33 ነው በጣም ቀጭን ነኝ ምክነያቱ ቅጥነቴ ይሆን ሃኪም ጋር ሄድኩ መዳኒት በሳምንት 2 ቴ ሚወስድ ለ15 ቀን PROCTlN ይሄን ሰጡኝ
የወር አበባ በአስር ከመጣ ለሚቀጥለዉ በስት ቀን ሊመጣ ይችላል
ሰላምእኔከወርበላይይፈሰኛል.ሳይፈስኀየሚቆየዉአንድሳምንት.ምንላድርግ
ያለማቋረጥ ለአንድ ወር ደም እየፈሰሰኝ ነው ምን ላድርግ
Abzagiwen geza derkete yamegial hodaien yekorthegial
Negergn period eskahun alayeweim lemenden new
ሰላም ዶር እኔ በወር ሁለት ግዜ ይመጣል ብዙም አይወርድም ሊመጣ ከሳምት በፊት ወገቤን እራሴን እግሬንእ እጄን ይቆረጥመኛል ጉልበቴ በቃ በጣም ነው ምቸገረው የደም ምርመራ አድርጌአለው ከደማነስ እና ከአላርጂክ ውጪ ምንም የለብኝም
ሁለትአመትሁኖኘልአየመጣምየሠጨንቀኘልሞንላዲረግ
Ene gin wor sayimola nw mimetabgn😢😢
አዎ አጭር ዑደት ያላቸው አሉ
ዶክተር እንዴት ነህ ቾይዝ ለ2ወር ታዞልኝ ነበር እና ስጨርስ ወዲያው ማርገዝ እችለላው??
ዶክተር እባክህ እዳታልፈኝ እኔ ከወለኩ ብሀላ በወር አራቴ ነው የሚመጣኝ ማለቴ በሳምት ሳምት አሁን ከወለኩ አራት ወር ሊሆነኝ ነው
እኔም
Doctor tnx but am 15 and my menestruetion is so irregular I don't know what's going on and my p day is better than the normal day or 7 days but it's flows normal
Docter ine yale hakim tizaz merfe tewegiche beyesamintu werebebaye memtat.jemere isti melabeleng docter yesew agernew yalew
Yewesedkut medanit childron Ina vitamins 12 .b6 nachew
ዶክተር የወር አባዬ መምጣት የነበረበት መጋቢት አራት ነው እስካሁን አልመጣም ጤና ጣቢያ ሄጄ ምንም የለም አሉኝ እቤቱስጥ ደሞ በሽንት መመርመሪያ ሁለት ጊዜ አየውት የለም ምን ድን ይሆን ዶክተር መልስልኝ እባክክ
ሰላም ዶክተር አንድ ያሳሰበኝ ጥያቄ አለ እሱም በ30/4 ፔሬድ መጣ በ13/5 ሴክስ አደረኩ በ16/5 ፔሬዴ መጣ ምንም አይነት መከላከያ አልወሰድኩም እና ማርገዝ እችላለሁ እንዴ???
ደ/"ሪ በወሪ 2ግዜ ነዉ የሚመጣኝ ማረገዝ እፈልጋሎህ መፊትሄ ምንድነወ ጨነቀይ በፈት ግን ለ10 አመታት አይመጣም ነበረ አሁን ግን ከመጣ 1 ዓመት ያረጋል
ለ10 አመታት አይመጣም ስትይ አታይም ነበረ አሁን ከመጣ ስንት ጊዜው ነው 1 አመት ስላልሽ ስላልገባኘ
Batam Eghamsagnaln🎉
የወር አበባዬ በእርግዝና መድሀኒት እየረሳው በጣም ይቆራረጣል ማለት 1ጠብ ይል እና በ 3 ወይም 4 ቀን ላይ መልሶ ይመጣል ምን ላድርግ????
በወር 2 ጊዜ መታብኝ
3 wer honegn gn fsash aykomem
Alakome yale ena yetkore huno new mefse khunes yalemakoret
ስላም ዶክተር የወር አበባ ሊመጣ 10 ቀን ሲቀረው ጡቴን እናም ጀርባየን ይ ዘኛል ጡቴን ይወጥረኛል እናም የቶክሳል ጡቴን ስናካው የመኛል ውስጡ
andech set lig yewar abeba sa.at kebad himam yagatimachewal . malet kegizawi bohaa timetabachewal ihees lemin lihon yichilal endetis liwagad yichalal
የኔ ጥያቄ የወር አበባዬ በሳምንት ልዩነት መጣ ሁለተኛ በመጣዉ በስምንተኛው ቀን የግብረስጋግንኙነት አደረኩ ማርገዝ እችላለዉ? ከዝያም ወደ መጀመርያው ዉደት ይመለሳል ወይስ በዛዉ ይቀጥላል?
የኔም በወር ሶስቴ መጣ😥😥😥
እንዴት ሆንሽ የኔ ውድ
@@Nነኢማነኝአባቴመሳይ አረ ነይ እስቲ እኔስ ወደ አራት ነው የመጣው በውስጥ ነይልኝ በአላህ
@@ነፊሳ-ቈ9ረ እኔ ደሞ የወር አበባየ እየተዛባ አስቸግሮኝ ሀኪቤት ሄጀ መድሀኒት ሰጡኝ 21 ቀን የሚወሰድ እና መድሀኒቱን በወሰድኩ 2 ቀኔ ወር አበባየ መጣ ከዛ 5 ቀን ቆይቶ ሄደ መድሀኒቱንም ቀጠልኩ መድሀኒቱን በጨረስቁ በ3 ቀኔ መጣ ከዛ ከዛ 8 ቀን ቆይቶ ሄድ አሁን ደም መልሶ በ 15 ቀኑ መጣ ገራ ገባኝ ከኔቬበር 7 ጀምሮ እስካሁን ድሴበር 10 ድረስ 3 ጊዜ አየሁ ምን ይሻለኛል
@@ይሁንለበጎነው-ቘ5ቀ እኔ አልሀምዱላ ተስተካከለ
ሠላም ዶክተር የወር አበባየ በሳምንት ልዩነት መጣብኝ ምን ሊሆን ይችላል?
መላውምድነው
እህት የኔም ጥያቄነዉ ነይ በዉስጥ
Selam doctor besmnta wesxa mexa perd agxm mednta tetqmma nebra qurxatema alew emamuwu
D.r slam edet nke ene edemeye 30 nawo yewere abebaye bewere 2yemetale.
ሰላም ዶክተር እኔ በጣም ጨቆኝል የወራበባዬ ስድስት ወር ሆነኝ ግን ለምድነው
አረ ሀኪም ሂጂ
እኔ እድ ሜይ 57 ሲሆን እስካሁን ቀኑን ጠብቆ ይመጣል ነገር ግን ከ 15 ቀን በላይ ይቆይና ሳምንት ነገር አርፍና ይመጣል ሞርመራ ሁሉ ሳረግ በጣም ጤና እንደሆንኩ ይነግሩኛል ከፈለክሽ ትከሻላይ የሚቀበር ወይም በሰርጀሪ
ማህፀን ማስወጣት ትችያለሽ ብለውኛል ግን ጠረን ፈሳሽ ለተባለው በጭራሽ ስለዚህ ምን ትመክረኛለህ ዶክተር
እድሜሽ 57😮
የወር አበባ ወር ሙሉ ማየት ምክንያቱምድነው
ተመርመሪ
ደኩተር በናትህ ተባበረኝ. ማርገዝ እፈልጋለሁ.
ዶክተር ጥያቄን እደምትመልስልኝ ተስፋ አደርጋለሁ ባለቤቴ B+እኔደግሞ B- እና አንቺ መርፌያስፈልግሻል ተብዬነበር እና የተለያዩ ዶክተር ሳማክር የሁሉም መልስ የተለያየ ሆነብኝ እና ተወዛገብኩ እና መርፊውን የምወስደው ከማርገዜ በፊት ነው በኋላ ነው የምወጋው እባክህ መልስልኝ
መልስህን በጉጉት እጠብቃለሁ
አህን ሶስት ወሪኖ
ሴፈስበጣምጌራጉኔከዉስጥከዉዉጭምበጣምያቃጥለኛል
ኧረ እኔ በየ አስራ አምስት ቀን እየመጣ አስቸገረኝ እንዴ ምንድነው ነገሩ 😢😢😢
ዶክተር ሰላም ላንተ ይሁን አንድ ጥያቄ ነበረኝ በዝህ ወር ሁለተኛ ዙር የወረ አበባ አየሁ የመጀመሪያው በ08/11/2014 ስሆን ሁለተኛው ደግሞ እሄው ዛሬ ተደገመ ምክንያቱ ምን እንደሆነ ማወቅ ፈልጋለው ዶክተር በጌታ ጤናስ ላይ ሚያመጣው ተፅእኖ ይኖር ይሁን?
ዶክተርየ መላስጥን የኔ በአቀ15የሚመጥብኝ
Selam new Bexam siqoyi sii
አኔምበወረሑለትግዜ
ዶክተር ሐርፍ ነው ነገር ግን ባለቤቴ አንድ ችግር ገጠማት ምንድነው ችግሩ ብትለኝ የሆነ ወቅት ማንስትሬሽን ሲቀር ወደጤና በለሙያ ሔደች ፅንስ ነው አሏት ከዚያን ከሳምንት በውሓላ ማንሥትሬሽኗ መጣ አይ እስኪ እንደገና ሄደሽ ታይው ብዬ ሄደች ማንስትሬሽኗ እየፈሰሰ ፅንስ አለ አሏትና ግን እየፈረሰ እየወጣ ነው እና መጠረግ አለብሽ ብለው ማህፀኗን ከጠረገች ከዛን በውሓላ ከወር በውሀላ ማንስትሬሽኗ ተዛባና ወሩን ሙሉ ፈሰሰ ደግሞ እንደገና ሑለት ወር ፀጥ አለ ከዛ ከእንደገና ከባለሙያ ሔደች በቃ ሥሕተት ፈፅመሻል ለምን ተጠረግሽ ከዚሕ በሗላ ግንኙነት ለማድረግ ክኒን ወይም መርፌ ከተወጋሽ መካን ልትሖኚ ትችያለሽ ተብላ ጭንቅ ላይ ነን ዶክተር ምን ማድረግ እንዳለብኝ እርዳኝ ማለት ነርሱ ያለው ልክ ነው ወይ ? መፍትሔውስ ምንድነው ? ከቻልክ አድራሻሀን ስጠኝና በስልክ እናዉራ
ዝምበለል
ሰላም ደኩተር 2ሳምት ነው እሚመጣብኝ እና ሊመጣ ሲል ሳምት ሙሉ በጣም ማህፀኔን ያሳከኛን ይበላኛን የእውነት ከመጣ ብሀላ በጣም ያመኛን 2 ቀን እንደፈሰሰኝ ከዚያ ይተወኛን እንደገና 4 ቀን ድገት ብቅ ብሎ መልሶ ይተወኛን እስኪ ንገረኝ በፈጣሪ ካየህው
የኔ ብጤ ግራ ግብቶኛል
ግን እመም አይስመኝም
ሠላም ይብዛል ህዶክተር እኔ ዕድሜዬ 40 ውስጥ ነኝ ግን አሁን አሁን በወር ሁለት ግዜ ይመጣብኛል ምልክቱ ከባድ የወገብ ህመምና የደሙ ከለሮች ይለዋወጣሉ ለምንድነው ?ምክንያቱስ
ዳክተርየወርአበባየከአራትወርበላይሆኖኝልለአዲምቀንሳቋርጥበፈጠረህአይተህአትለፈኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ረየኔም ገውምንይሻላል
ጥያቄሽ በምነኛ ነው የጻፍሽው ኢትዮጵያ ውስጥ ባሉት ቋንቋዎች ነው ወይስ በቻይንኛና በሱዳንያ አደበላልቀሽው ነው
በ1 ወር ሁለት ጊዜ መጣብኝ ከለሩ ደሞ ቡናማ ነው
Hi😥🤷🎤
😥🎤🎤😭
በስደት ሳውዲ ያላቹ የልተፈለገ ፅንስ ካጋጠማቹ አናግሩኝ መዳኒቱ አለ እኛጋ
ዱባይ ላኪልኝ
የምን ያልተፈለገ እርግዝና ነው ካረገዙ መውለድ ማሳደግ ነው ፈልጎ አርግዞ እንዴት ነው ማስወረድ
እኔ አመት ሙሉ አልመጣም😭😭😭😭
እናመሰግናለን