የሚያፈሰው የቻናላችን ኪስ!!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 34

  • @hawaseid-v5x
    @hawaseid-v5x 3 місяці тому +1

    እንኳን ደህና መጣህ ጠቃሜ ትምህርት እናመሰግናለን 🎉🎉🎉 ትክክል ነህ የራሳችን ቪዲዮ ደጋግመም መጫን አያስፈልግም እኔም በሾት ቪዲዮ ነው የተነሳብኝ ምክንያቱም ብዙ ቪው አና ሰብ አግኝቸበት ነበር

  • @የማርያምወርቅዩቱብ
    @የማርያምወርቅዩቱብ 3 місяці тому

    ሰላም ጤና ይስጥልን ወንድማችን አሪፍ ቆይታ ነበር በርታልን ❤❤❤

  • @merry-2121
    @merry-2121 3 місяці тому

    ሰላም አውራ ወንድማችን ጠቃሚ ትምህርት ነው ያካፈልከን በጣም ብዙ ነገር እንድናቅ ስለምታደርገው ወንድማዊነት ምክርህ እናመስግናለን 🙏👍

  • @hulumfikirtube8350
    @hulumfikirtube8350 3 місяці тому

    እናመሰግናለን አውራ ወንድማችን ጠቃሚ ትምህርት ነው በእውነት👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹

  • @እናት-Mamaይቲዩብ
    @እናት-Mamaይቲዩብ 2 місяці тому

    ሰላም ወድማችን እደት ነህ እካን ደህና መጣህ ኡነት የምታስተምራቸዉ ትምህርቶች በጣም ደስ የሚሉ እና ለሰወች ጠቃሚ ነገሮች ነዉ እናመሰግናለን በርታ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kidu_media
    @kidu_media 3 місяці тому

    ሰላም ጠና ይስጥልን ዉድ ወንድማችን እዉቀትን ይጨምርልህ ደስ የምል አገላለፅ ነዉ በርታ ❤

  • @seadaሰአዳTubeአባሰል
    @seadaሰአዳTubeአባሰል 2 місяці тому

    ሰላም ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ እንኮን ደህና መጣህ በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርትነዉ እናመሰግናለን በርታ

  • @hulumfikirtube8350
    @hulumfikirtube8350 3 місяці тому

    እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማች አውራ 🙋🙋🌹🌹🌹🌹

  • @WubeSisay-kb7gc
    @WubeSisay-kb7gc 3 місяці тому

    ሰላም አውራየ እንኳን ደናመጣሆልኝ እጅግና አስተማሪ ቆይታ ነበረን በርታልን እውነት ነዎ

  • @samrisamri1217
    @samrisamri1217 3 місяці тому

    ሰላምህ ይብዛልን ወድማችን በጣም እናመሥግናል ያለህን እውቅት ሰልምታካፍልን የአወቁትን ማሳውቅ መልካምነት ነው ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @RUhama21
    @RUhama21 3 місяці тому

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ወንድማችን እንኳን ሰላም መጣ ሰላምና ትምህርተው ለእናት አገራችን በእውነት ፈሰሰ እኮ እግዚአብሄር አምላክን እንግዲህ ማስተዋሉን ያድለን

  • @woleteeyesustube
    @woleteeyesustube 3 місяці тому

    ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እናመስግናለን ስለ ምክር በጣም🙏🙏

  • @AlemRoyal
    @AlemRoyal 3 місяці тому

    ሰላም እንኳን ደና መጣህ ወንድማለም ልክ ነህ ወንድማለም በርታልን❤❤

  • @ዞማነሽtube
    @ዞማነሽtube 3 місяці тому

    ሰላም እዴት ነህ ወድማችን የው ነት በጣም ደስ ይላን ትምርቱች ጉዳችሁ ይምጭኑ ውይ የሰው ቢዶ የሰው ነው❤

  • @ፍቅርነውምርጫዬ
    @ፍቅርነውምርጫዬ 2 місяці тому

    እናመሰግናለን በርታ ወንድማችን 🎉🎉🎉

  • @Haymanot930
    @Haymanot930 3 місяці тому

    ሠላም ሠላም እንከኳን ሠላም መጣህ በጣም እናመሠግናለን

  • @asiku-e7z
    @asiku-e7z 3 місяці тому

    ሰላም ጤና ይስጥልን. ወንድማችን የተቀደደ ኪስ ከእርሱ ስንጀምር በጣም ድንቅ ነው ከዚያ በመቀጠል በተለይ የግንዛቤ እጥረቱ ላለን ለእኔ መሰሎቼ ስለምትሰጠን በቂ መረጃ እናመሰግናለን. ❤

  • @NejuHomeCookingTubeነጁ-j1j
    @NejuHomeCookingTubeነጁ-j1j 3 місяці тому

    ሰላም ወንድማችን እንኩን ደና መጣህ የምታስተምረን አሪፍ ነዉ ቀጥልበት እናመሰግናለን

  • @Danshalomneba
    @Danshalomneba 3 місяці тому

    ኧረ በጣም አስተማሪ ቪዲኦ ነው። በእውነት እናመሰግናለን። በብዙ ታስተምረናለህ። እናመሰግናለን።

  • @asmarech21
    @asmarech21 3 місяці тому

    እናመሰግናለን ወንድማችን እጅጉን ጠቃሚ ነው

  • @NebyuDaniel-j9g
    @NebyuDaniel-j9g 3 місяці тому

    Betam Arif Asetemari New Yakerebkilen Ewnetem Awra. Awura KIbre Neg

  • @Zedotube82
    @Zedotube82 3 місяці тому

    ሰላም አውራ ወንድማችን እንኩአን ደና መጣክ ደስ የሚል አገላለፅ ነው በርታልኝ በጣም ግን ጥንቃቄ ያስፈልጋል

    • @Danshalomneba
      @Danshalomneba 3 місяці тому

      @@Zedotube82 በጣም ምርጥ

  • @ፋኒት
    @ፋኒት 3 місяці тому

    ሰላምህ ይብዛ አዉራ በርታልን ጥሩ አቀራረብ ይህንን አለመቀበሉ ጥያቄዉም የኔ ነበር በራስ መስራትን የመሰለ የለም የሰዉ ቪድዮ የሰዉ ነዉ የምታዉቀዉን ለኛ አምጥተህ ስለምታካፍለን እናመሰግናለን በርታልን🙏

  • @Agreselamአገር21
    @Agreselamአገር21 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤

  • @kierkm5305
    @kierkm5305 2 місяці тому

    ሎጎው ያበደ ነው 😮 እናመሠግናለን ያወቁት ማሳወቀ መልካም ነው

  • @Eminetn
    @Eminetn 3 місяці тому

    ሰላም ለዚህ ቤት ሰላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት የተቀደደ ኪስ ተመቸኝ ልብሱ ብቻ ሳይሆን የለበሰውም ሰው አብሮ መቀደዱን በሚቀጥለው ስራልኝ አንድ ሰው ይቀደድና ሌሎችንም እየተከተሉ ይቀደዳሉ ኧረ መቸ ነው በራሳችን በልካችን በተሰጠን የምንኖር ገና ሀ ብለን ፊደል ስንቆጥር በኪረጃ ከጀመርን ለሰጃ ትዳርንም በመኮርጂ እናምጣ ሳንል አንቀርም

  • @Bekyman38
    @Bekyman38 2 місяці тому

    ሄሎ

  • @መለወጥበሀገር
    @መለወጥበሀገር 3 місяці тому

    Salme endat nachu yahgar lejoche bayalchibate yalme darcha salmchu bezete yable

  • @Edom.media7
    @Edom.media7 3 місяці тому

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ወንድማችን እንኳን ሰላም መጣ ያወቁትም ማሳወቅ በጎነት ነው እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርን ወንድም አለም Peace be with you, our brother. Peace has come. It is a virtue to inform those who know it. Thank you. May God honor us, brother Alem

    • @yidenekyoutube
      @yidenekyoutube 3 місяці тому

      ሰላም ሰላምህይብዛልን አውራየ እኳንም ሰላም መጣህ ዋም አሪፍትምህርትነው😊😊

    • @awraclick
      @awraclick  3 місяці тому

      አሜን ኤዶሜ አመሠግናለሁ

  • @melkamgiwenawit9087
    @melkamgiwenawit9087 3 місяці тому

    ቤተሰብ እስኪ ከአውራ የተረዳችሁትን አስረዱኝ አልገባኝም የሚልኮ አይጠፋም