ጓደኝነት || ልብ ያለው ልብ ይበል ||

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @Abusudeys-hq4qb
    @Abusudeys-hq4qb 8 місяців тому +6

    ኡስታዛችን ወንድማችን መካሪያችን አባ ኢያድ አላህ በዱንየህ ላይ አላህ ረጅም እድሜን ደስታን ፍቅርን ይስጥህ በአኸራህም ጀነተል ፊርደውስን አላህ ይወፍቅህ እኛንም አብሮ ይወፍቀን ለአላህ ብለን እንወድሀለን❤❤❤❤

  • @habibagh
    @habibagh 8 місяців тому +23

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ እኛም በሰማነው አተም በተናገርከው ተጠቃሚ ያርገን

  • @sikosilo4071
    @sikosilo4071 8 місяців тому +35

    ዛሬ አደኛነኝ መሻአላህ🌺🌺🌺🌺

    • @ሊን
      @ሊን 8 місяців тому +3

      እንኳን ደስ አለሽ 👏

    • @FatumaMustefa
      @FatumaMustefa 8 місяців тому

      ማሻ አላህ ቀደምሽኞ

    • @InnocentCoastline-rb3fr
      @InnocentCoastline-rb3fr 8 місяців тому +1

      ሻጥራ❤ እኔም በጉጉት መጠበቅ ነበር ቀዴምሽኝ

  • @meremmuhammad2467
    @meremmuhammad2467 8 місяців тому +17

    እስኪ ያጀመአ ዝም ብላችሁ ድዉአ አድር ጉልኝ ወላሂ በጣም ነዉ የከፋኝ😢

    • @Zz-vz2ep
      @Zz-vz2ep 8 місяців тому +6

      አቡሺር ሁሉም ነገር ለከይር ነዉ

    • @JoVj-xp4up
      @JoVj-xp4up 8 місяців тому +6

      አላህጭቀትሽን በኸይር ነገር ይፈርጅሽ

    • @ሠዓዲዮቱብ
      @ሠዓዲዮቱብ 8 місяців тому +2

      ኢሻ አላህ አብሽሪ❤

    • @meremmuhammad2467
      @meremmuhammad2467 8 місяців тому

      @@JoVj-xp4up አሚን ያረብ

  • @امحيبا
    @امحيبا 8 місяців тому +11

    ጀዛካላህ ኸይር ወንድሜ ሁላችሁም እስኪ ዱአ አድርጉልኝ ወላሂ ልቤ ድርቅ አለ በፊት በዲኔ ጠንካራ ነበርኩ አሁን ግን ምንም ሊገባኝ አልቻለም በዱአ አግዙኝ ለሁላችንም አላህ ያግራልን ያረብ🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Hoowa-dy8rl
      @Hoowa-dy8rl 8 місяців тому

      አሚንንንን አብሽሪ እህት

  • @Mekiyabintesahaq
    @Mekiyabintesahaq 8 місяців тому +7

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛ ኩም አላሁ ከይር የአኬራን እህት የምትጣራ ምልክቶች አሉዋት ከሩቅ የምትጣራ አዱንያዋ ህይወትዋ ሀላል የምትሰራ ጥሩ ስነምግባር ለሁሉም ምትገራ ፈገግታዋ ይፈካል ከሩቅ የምትጣራ ታማኝ ለሰው ልጅ ሱናን ባላደራ ያረብ እኔንም የሙስሊም እቶቼ እናንተንም ይወፍቀን ስህተቴን ታግሳ አውቃ የምታልፍልኝ ጥፍቴን ጉድለቴን የምታርምልኝ ባልመቻት እንኳን የምትታገስልኝ ጥሩ ጥደኛ ፈልጋችሁ ያዙ ብለውናል ረሱላችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አላህ መልካሞች ያርገን መልካሞችንም ይወፍቀን

    • @Zz-vz2ep
      @Zz-vz2ep 8 місяців тому +4

      ወአለይኩም ሠለም ወረመቱለሂ ወበረከቱሁ ። እንሸ አለህ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @ttww9470
      @ttww9470 8 місяців тому +2

      ዋሊኩምእሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ

  • @momiytube2277
    @momiytube2277 8 місяців тому +11

    አላልየህ ሆይ መልከም አድርገኝ መልካም ጓደኞችንም አብዛልኝ ጀዛኩምላህ ህይር

  • @የማየልጅብሶተኛዋአልሀምዱ
    @የማየልጅብሶተኛዋአልሀምዱ 8 місяців тому +54

    ግን ኢስላማዊይ ሚድያወች ለምን አያድጉም ሙስሊም እህቶች ሽር እያርጋችሁ 50k እናስገባው

    • @FatumaMustefa
      @FatumaMustefa 8 місяців тому

      50 k አልፎልኮ

    • @Fatumatube.2
      @Fatumatube.2 8 місяців тому +10

      355ሺ ገብተናል እኮ አልሃምዱሊላህ ከዚህም በላይ መሆን አለብን ጉዞ ወዴ ፊት ውድ የኢስላም ልጆቾ

    • @Umuimranasiya2
      @Umuimranasiya2 8 місяців тому +5

      ኢንሻአላህ ጠቃሚ ትምህርት ስለሆ በሂደት ነው ቁጥሩ የሚጨምረው

    • @Mekiyabintesahaq
      @Mekiyabintesahaq 8 місяців тому +2

      ኢንሻ አላህ

    • @ሰሚረሀምዘ
      @ሰሚረሀምዘ 8 місяців тому +6

      አልፈነል እኮ 1ሚሊየን እነስገበው

  • @የአላህባሪያነኝ-ዀ4ዠ
    @የአላህባሪያነኝ-ዀ4ዠ 8 місяців тому +7

    የምር ጎድኛ የልብ ጎድኛ ያላቹህ ታድላቹህ አላህየ ምርጥ ጎድኛ ወፍቀኝኝኝኝ ያረብ😢😢❤

  • @ኡሙአማር-ጠ9ነ
    @ኡሙአማር-ጠ9ነ 8 місяців тому +4

    ሙስላሙቸየተላቸሁ በላይክ እንሳደገቸሁ እረተዉ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ

    ያጀመአ ስራ አጥቸ ጭንቅ ብሎኞል አላህ መልካሙን ስራ እንድድጠኝ ዱአ አድርጉልኝ በስደት ላይ ስራ ማጣት ከባድ ነው

  • @Umuimranasiya2
    @Umuimranasiya2 8 місяців тому +4

    ሱብሃነወተዓላህ በሰው ተከቦ በብቸኝነት ስሜት እንደመታመም ከባድ ነገር ይኖር ይሆን አላሁዓዕለም ብቻግ በዱዓ አስቡኝ ኢንሻአላህ ጀዛክአላህ ኸይረን ኡስታዝ ባረክአላህ ፊክ

    • @sadaa-i8v
      @sadaa-i8v 8 місяців тому

      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @sofiya-d8o
    @sofiya-d8o 8 місяців тому +10

    ወአለይኩም ሰላም እራሕመቱላሂ ወበረከትሁ ውድ የኢላፍ ተከታታዎች እኔ ያለሁት በስደትነው ግን ቤተሰቦቸ ደሕና አይደሉም አላሕ ይገዝልሽ ብላችሁ ዱአ አድርጉልኚ ለአላሕ ብላችሁ😭😭😭😭

    • @FfUyy
      @FfUyy 8 місяців тому

      አሏህ ካሉበት ሙሲባ ያዉጣቸዉ ያረብ

    • @Rahma-tube-t5u
      @Rahma-tube-t5u 8 місяців тому +1

      አብሽር እህቴ ካሉበት ሙሢባ አላህ ፈላ ነጃህ ይበላቸው አችም በድዋሽ በርቺ

    • @seada9327
      @seada9327 8 місяців тому

      አሚንንን ያረብ ❤​@@Rahma-tube-t5u

    • @zeburazzz8351
      @zeburazzz8351 8 місяців тому +1

      አብሽሪ ውደ አላህ ይገዛቸው ከመጥፎ ነገር ይጠብቃቸው ዱአ አድርጊ አትጨነቂ እማ

    • @የአላህባሪያነኝ-ዀ4ዠ
      @የአላህባሪያነኝ-ዀ4ዠ 8 місяців тому

      አብሽሪ ማማየ የኔም እደዛዉ ናቸዉ😢😢😢

  • @MohammedAbumubarak
    @MohammedAbumubarak 8 місяців тому +1

    አሚሚሚን ያረብ አላህ እነተኛ ወዳጆች ያድርግልን

  • @umuimranasya2018
    @umuimranasya2018 8 місяців тому

    አሚን ኢንሻአላህ ጀዛከአላህ ኸይረን ኡስታዝ ባረክአላህ ፊክ

  • @Zz-vz2ep
    @Zz-vz2ep 8 місяців тому +1

    ወአለይኩም ሠለም ወረምቱለሂ ወበረከቱሁ ። ጀዛከለህ ከይር 👍👍👍👍👍

  • @AajAuu
    @AajAuu 8 місяців тому +2

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @ወሔሜናያጀገረዘበርሸረቱ
    @ወሔሜናያጀገረዘበርሸረቱ 8 місяців тому +2

    አህለን ውድ ወድማችን ሰለሏሁ አለይ ወሰለም ❤❤🎉🎉

  • @asiamohammed4098
    @asiamohammed4098 8 місяців тому +2

    ሶለሏሁ አለይሒ ዎሰለም

  • @RihanaBedru-r9l
    @RihanaBedru-r9l 8 місяців тому

    አሚን አሚን አለህም አሚን ❤❤

  • @FatumaMustefa
    @FatumaMustefa 8 місяців тому +4

    ውድ የሀገሬ ልጆች ጅዛን ያላችሁ እስኪ አለሁ በሉኝ

  • @tamimeaberar9046
    @tamimeaberar9046 8 місяців тому

    አሚን የረቢ ጀዘከለህ ከይርን አለህ ይጠቢቅህ መሸ አለህ

  • @ergonurye2053
    @ergonurye2053 8 місяців тому

    አሚንንን

  • @AsuAsu-o6n
    @AsuAsu-o6n 8 місяців тому

    ❤❤❤❤❤አሰላሞለይኩም አህለን ኡስትዋዝና ጅዛከላህ ኸይር ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢 ትክክክክል ወላሂ አላህ ያሣምረን ያረቢ🤲🤲🤲🤲💔💔💔👌👌👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍📚📚📚👈👈👈🌹🌹

  • @seada9327
    @seada9327 8 місяців тому

    ወአሊኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ አህለን አባ ኢያድ እዉነት ግን ጥሩ ጓደኛ ያላችሁ ሰወች ታድላችሁ በዚህ ሾካኮች እና መሽቁቅወች በበዙበት ዘመን እዉነተኛ ወዳጅ ማገኘት ይከብዳል

  • @nuradin8714
    @nuradin8714 8 місяців тому

    Allah swt endezi aynet guadegha yewefeken !!!

  • @ጀሚላአሊ-ዠ8ጠ
    @ጀሚላአሊ-ዠ8ጠ 8 місяців тому

    መሻአላህ

  • @assiyahussen3940
    @assiyahussen3940 8 місяців тому

    ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም

  • @ኡሙአማር-ጠ9ነ
    @ኡሙአማር-ጠ9ነ 8 місяців тому

    አሚንንንንንንንን ያረብብብብብብብ #👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @RehanaRehana-yy9uq
    @RehanaRehana-yy9uq 2 місяці тому

    እህ ገመድ ምን ይሁን፣ያረብ

  • @Weewee2233-r3g
    @Weewee2233-r3g 8 місяців тому

    ጀዛክ፣አላህ፣ኽይረ፣ኡስታዙነ

  • @allahisone8107
    @allahisone8107 8 місяців тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አህለን ዉዱኡሥትዝቸነ አላሂ ይጠበቅህያረብ በረታ

  • @assiyahussen3940
    @assiyahussen3940 8 місяців тому

    አሚን

  • @Zewude-xw5zz
    @Zewude-xw5zz 8 місяців тому

    ያረህማን፣ጓደኛየንየልብአርግልኝ❤❤❤❤

  • @ሀብልተሻመ
    @ሀብልተሻመ 8 місяців тому +4

    አህለን ኡስታዝ አላህ መልካም ስራህነ ይቀበልህ🌹🌹🌹👍👍

    • @ሊን
      @ሊን 8 місяців тому +2

      አሚን ያረብ 🤲

    • @Rahma-tube-t5u
      @Rahma-tube-t5u 8 місяців тому

      አሚንንን ያረብ❤❤❤

  • @Umnayf
    @Umnayf 8 місяців тому

    አሚንንንንንንን

  • @fetya-ue1uf
    @fetya-ue1uf 8 місяців тому

    ጀዛኩምላ ኸይረን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fatumaoumer3377
    @fatumaoumer3377 8 місяців тому

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ሙስሊም እህት ወንድሞቼ አላህ በያለንበት ይጠብቀን

  • @lmn-s7w
    @lmn-s7w 8 місяців тому

    ያአላህ

  • @AminatMohammad
    @AminatMohammad 8 місяців тому

    አላህባለህበትይጠብቅህ❤ጅዛካላህወድማችን💗💓💕

  • @rahmehrousan2601
    @rahmehrousan2601 8 місяців тому

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ❤አላህ መልካም ጓደኞቻችንን ይባርክልን❤

  • @fafiyardbowa872
    @fafiyardbowa872 8 місяців тому

    አባ ኢያድ መካሪያችን❤❤❤

  • @AmirJutt-e1t
    @AmirJutt-e1t 2 місяці тому

    ያአለህ ያቴን ማጋድ ምራን🎉🎉💘💘

  • @Afiram
    @Afiram 8 місяців тому +1

    ﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺ

  • @ሪችየደሴዋእናቴሂወቴእወድ

    صلى الله عليه وسلم🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇪🇹🇪🇹

  • @medinaoumer2859
    @medinaoumer2859 8 місяців тому

    ጀዛኩም አላሁ ኸይር

  • @halimsister
    @halimsister 8 місяців тому

    Allah ytebkh ostazua🎉🎉🎉🎉

  • @MedinaSemagn
    @MedinaSemagn 8 місяців тому

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ግን ታቃለህ ትምርትህን እዴት እደምወደው አላህም ይውደድልህ

  • @Umnayf
    @Umnayf 8 місяців тому

    ሰለሏሁ አለሂ ወሰላም🎉🎉🎉

  • @MohammedJemal-d5g
    @MohammedJemal-d5g 8 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤በትክክል. አሰታዜ ጀሊል ይጠብቅህ

  • @Alahemdulilah
    @Alahemdulilah 8 місяців тому

    ጀዛኩሙላ ኸይር🎉🎉🎉

  • @suma187
    @suma187 8 місяців тому

    ማሻ አለህ ሰለለሁ አለይሂ ወሰልም

  • @hayatmuhammad817
    @hayatmuhammad817 8 місяців тому

    አላህ ይጠብቅህ

  • @uhrf3426
    @uhrf3426 8 місяців тому

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበርካተሁ
    አሚንንንን ያረበል አለሚንንንን

  • @የአለህበሪየየረሱሊዎደጅየ

    😢😢😢በቲክክል

  • @InnocentCoastline-rb3fr
    @InnocentCoastline-rb3fr 8 місяців тому

    ኢላፍ ይትዬብ የልቤ መርጊያ ባለፈው ሥለሥዴተኛዋ ያወራው ቃል እሥካሁንም እንባየ አልቆመ ልዬ ምክር ልዬትምህርት ጄዛኩም አላህ ኸይር

  • @1ያአላህ
    @1ያአላህ 8 місяців тому

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲አሚን የረቢ❤

  • @Zወሎየዉነኝየአላህባራ
    @Zወሎየዉነኝየአላህባራ 8 місяців тому

    መገዲሂ 🤲🤲🤲🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌺🌺🌹🌹🌺🌺🌹🌹

  • @ጀሚላአሊ-ዠ8ጠ
    @ጀሚላአሊ-ዠ8ጠ 8 місяців тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kamilKubra
    @kamilKubra 8 місяців тому

    Waleykum aselem werahmetulahi weberekatu mashalah Allah yekebelh Allah yewudeden yareb🤲🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @فتيبنتببسبحناللهالحمدالله

    🎉🎉🎉🎉ሶሎላሁ አለሂ ወሰልመም

  • @sada-c5s
    @sada-c5s 8 місяців тому

    ወፍቀን ያረብ

  • @fatumaahmed9683
    @fatumaahmed9683 8 місяців тому

    ጀዛክ ላህ ኽይር

  • @emutube2623
    @emutube2623 8 місяців тому

    صلي الله عليه وسلم

  • @HabibaHasan-i5z
    @HabibaHasan-i5z 8 місяців тому

    Sellahu aleyhi weselam

  • @የማየልጅብሶተኛዋአልሀምዱ

    አራተኛነኝ አልሀምዱሊላህ በስማነው ተጠቃሚያርገን

  • @MmMm-vs5pi
    @MmMm-vs5pi 8 місяців тому

    جزاكم الله خيرن

  • @sabirinaBintiIslaama
    @sabirinaBintiIslaama 8 місяців тому

    Ene Gin Tiru Guwadenya Yelegnim Ene Le Sew Alew Sew Gin Lane Yelem Wallahi😢😢😢😮

  • @AajAuu
    @AajAuu 8 місяців тому

    ወአለይኩም ሰለም ወራህሠቱለሂ ወበረከቱሁ

  • @zinetdamtew6424
    @zinetdamtew6424 8 місяців тому

    Waleykum aselam werahmetulahi weberekatuhu 🎉🎉

  • @Zወሎየዉነኝየአላህባራ
    @Zወሎየዉነኝየአላህባራ 8 місяців тому

    አቁሙቹኑአለሂሰሙሩዉ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @SanaxSana-gk3ds
    @SanaxSana-gk3ds 8 місяців тому

    Jeza kelah

  • @ZAINbZ-qn1dt
    @ZAINbZ-qn1dt 8 місяців тому

    ኣላሂወፍቀን

  • @ኡሙአማር-ጠ9ነ
    @ኡሙአማር-ጠ9ነ 8 місяців тому

    እኔ 2ኛ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ሊን
    @ሊን 8 місяців тому +1

    አህለን

  • @hadiyaseid2163
    @hadiyaseid2163 8 місяців тому

    ወአለይኩም ሰላም

  • @jameelajam7839
    @jameelajam7839 8 місяців тому

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወሰለም

  • @بمبخهبهب
    @بمبخهبهب 8 місяців тому

    ለምንድነው ሸር ላደርግ ስል እቢ አለኝ

  • @mmii7856
    @mmii7856 8 місяців тому

    وعليكم السلام ورحمت الله وبركاته أمين

  • @MmMm-vs5pi
    @MmMm-vs5pi 8 місяців тому

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @Zinet-jh9sh
    @Zinet-jh9sh 8 місяців тому

    My love you too friend fife alhamedolela

  • @ጀሚላአሊ-ዠ8ጠ
    @ጀሚላአሊ-ዠ8ጠ 8 місяців тому

    ራሀቱ ቀልብ

  • @ያሩብሰአዲኒ
    @ያሩብሰአዲኒ 8 місяців тому

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @assiyahussen3940
    @assiyahussen3940 8 місяців тому

    ❤👌👌👌

  • @habhabshi1939
    @habhabshi1939 8 місяців тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Zወሎየዉነኝየአላህባራ
    @Zወሎየዉነኝየአላህባራ 8 місяців тому

    ሳሂ🎉🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @FfryggFtrughg
    @FfryggFtrughg 8 місяців тому

    ❤❤👍👍👍

  • @TyTt-x2d
    @TyTt-x2d 8 місяців тому

    🌹✅

  • @ኢለሀምዩቱብ
    @ኢለሀምዩቱብ 8 місяців тому

    ❤❤❤❤❤

  • @Rahema-xi7nu
    @Rahema-xi7nu 8 місяців тому

  • @MmMm-vs5pi
    @MmMm-vs5pi 8 місяців тому

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @BedriyaBintbaba
    @BedriyaBintbaba 8 місяців тому

    እኔ ምለው እስኪ ጓደኛ እንዴት ነው ሚያዛው የምር ከልቤ የመልለያው ጓደኛ ዬለኝም ሁሉም ግዚያው ነው አገኛቻዋለው ቶሎ ይሄደሉ የልብ ጓደኛ የለቹ ግን ተድለቹሀል እኔ ዱኒያው ጓደኛ ሰይሆን አኼርዬን አስታወሽ ሰው አጣው የምር ሰው ርቦቹ የውቃል እኔ እስከሁን የሰው ረሀብ እነ ፍቅር ነው የነፈቃኝ እቅፎ ውስጥ ጥምጥም የምልበት 😢

    • @Maryam2024-fd2cc
      @Maryam2024-fd2cc 8 місяців тому

      አብሽሪ እህት እኔምእንዳችነኝ መንገድየሚስቱእንጅ አላህኖ የሚስታውስ ጓደኛኖሮኝ 😢😢😢ግን አልሀምዱሊላ ብቸኝነቴን እወደዋለሁ ወድጀእየኖሩኩነው

    • @BedriyaBintbaba
      @BedriyaBintbaba 8 місяців тому

      @@Maryam2024-fd2cc ግን እኮ ሰው የስፈልገል ወላሂ ብቻኝነት ጥሩም ነው ግን ይበልጥ ጥር ሰው ስር ብንሆን ደስ ይለን ነበር ብቻ አልሀም ዱሊላሃ ምን ይደራገል

    • @Maryam2024-fd2cc
      @Maryam2024-fd2cc 8 місяців тому +1

      አወ ውደ ብቸኝነት ሲበዛም ያስጠላል አግተሻቸው የሚሄዱት አላህ የውስጥአዋቂነውና ለአንች አጥፈዋዎች ስለነበሩነው እንድርቁሽ ያደረጋቸው ብቻ አልሃምዱሊላህ በይ ከማንም ከምንበላ አላህአለሽ እኔም የምፅናናው ጥሩ እንዳለሁሉ መጥፎጓደኛን ሳስብ ማሬ ብቸኝነት

  • @makiamakia5493
    @makiamakia5493 8 місяців тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @MmMm-vs5pi
    @MmMm-vs5pi 8 місяців тому

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @BedriyaBedriya-s3n
    @BedriyaBedriya-s3n 8 місяців тому

    Wealeykumu selam ya oustaz .
    Awon ""guadena mestawet nw"" allah hoy beduniya guadena lelelew allahn miyawesa,bemelkam miyz,kemetfo mikelekl yohone stew.amin
    beahira degmo yeresuluna yenebiyna mohammed selelahu aleyhi weselem guadegha yargen. "Allahume ijalna mine nebiyne ,wesidiqne, weshoehadai wesalihin ,"amin

  • @sabirinaBintiIslaama
    @sabirinaBintiIslaama 8 місяців тому

    Wl Wr Wb❤❤❤

  • @AsuAsu-o6n
    @AsuAsu-o6n 8 місяців тому

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌

  • @moneraabdulrheem5673
    @moneraabdulrheem5673 8 місяців тому

    ዱወ አድርጉል ጎወደኘዬን አጥቸተለው ልቡወ ይመልስልሽ ብለቹ ኢወደቹወለው

  • @رحم-ب7ظ
    @رحم-ب7ظ 7 місяців тому

    አህለን ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @Abdulaziz_Muhammed_Khedr_Essa
    @Abdulaziz_Muhammed_Khedr_Essa 8 місяців тому

    ሃቢቢ ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው❤
    ላናግርህ ፈልጌ ነበር ፍቃደኛ ከሆንክ
    Tg ላይ @AMKE_1